ሐዋርያት ተባበሩ ዘማሪት ፋሲካ መኮንን Hawaryat tebaberu zemaritfasika

  Рет қаралды 5,220

አኮቴት - Akotet Tube

አኮቴት - Akotet Tube

4 жыл бұрын

#አብረንእናመስግን
++++
ግጥም
+++
ሐዋርያት ተባበሩ
በአዲስ ቋንቋ እየተናገሩ
ቃሉን አስተማሩ
አዝ=======
ከዐረገ በኋላ በአስረኛው ቀን
ወደ ዓለም ላከው ጰራቅሊጦስን
በዝግ ቤት ውስጥ ቆዩ ቀኑን ሲጠብቁ
የተሰጣቸውን ተስፍውን እስኪያውቁ
አዝ=======
ቀኑ ደረሰና ሃምሳኛው እለት
ተሰብስበው ሳሉ በአንድነት ጸሎት
መንፈስ ቅዱስ ታየ በነደ እሳት
አዝ========
ያ የተነገረው ያ የተስፍ ቃል
ወረደ ከሰማይ በእሳት አምሣል
ጴጥሮስ አሳመነ ሶስት ሺ ነፍሳት
ያን ጊዜ ገሊላ በሰጠው ትምህርት
አዝ=======
ከሦስት አካል አንዱ መንፈስ ቅዱስን
ልኮ አናገራቸው ሁሉን በልሳን።

Пікірлер: 4
@debremihretkidusmikaelchur8652
@debremihretkidusmikaelchur8652 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው መዝሙር! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
@user-co2dl6hc6q
@user-co2dl6hc6q 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንልልልልልልልልልልልልልል
@bebetube5579
@bebetube5579 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@yonasayalew3960
@yonasayalew3960 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ሞት ነው ርሃብ መዝሙር MOT NEW REHAB MEZMUR
5:09
አኮቴት - Akotet Tube
Рет қаралды 76 М.
ሐዋርያት ተባበሩ በአዲስ ቋንቋ እየተናገሩ ቃሉን አስተማሩ
6:40
ቅዱስ እግዚአብሔር ቲዩብ -Kidus Egziabher tube
Рет қаралды 1,8 М.
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 60 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 142 МЛН
እሑድ ሐምሌ ፯
DSKM EOTC
Рет қаралды 43
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 4,9 МЛН
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 62 МЛН
Kobelek
4:11
6ELLUCCI - Topic
Рет қаралды 914 М.