ዋዉዉ በጣም ደስ የሚል ዉድድር 👌💯በየቤታችሁ ሞክሩት

  Рет қаралды 1,203

ቃልኪዳን ቃልኪዳን  tube. We

ቃልኪዳን ቃልኪዳን tube. We

8 ай бұрын

Пікірлер: 314
@tube20134
@tube20134 8 ай бұрын
ሰላምሽ በክርስቶሰሰ ይብዛልኝ ቃልይ በጣም ደስ የሚል አስቂኝ ጭውውት ነው እያሳየሽ የነበረው በእውነት ጥቁር ቲሸርት ለባሽ ሚሲኪን አጀቴን በላው በእውነት ሲሳዝን እኒህኖቹ እርህራሄ የላቸውም ምንም ነገር መጠጣት አትችልም እያሉ ያዙበት ክክክ በዚሁ ቀጥሉበት ቃልየ ውዴ
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 8 ай бұрын
ኪኪ አዉ ጬዉ በዛበት 😂😂
@Minitewabeፍቅር
@Minitewabeፍቅር Ай бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ ውሃው በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው በጎን ብታደርጊ ደግሞ እጅግ በጣም ያምራል ብዬ አስባለሁ በጣም ጥሩ እያሳለፋችሁ
@user-nm9oe2ld3c
@user-nm9oe2ld3c 6 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ሰላምብንይብዛልኝ በጣም አሪፍ ጫውታነው ያልታየ. ጫውታነው በጣም ነውን. የሚያውቀው ወድሊጅ ተበላ. አልሽም ሆሆሆሆሆ በርቱ አሪፍ ነው
@saadi659
@saadi659 8 ай бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ሰላምና ጤና ይብዛልህደናደና ሻሪፍ ጨዋታ አሪፍ ጊዜ ነው ያሳለፋቸው አላቸውየሚያዝናና እና ነው የሠራው በዚሁ ቀጥይበት በር ይላል ጣታችሁ
@ABLomi
@ABLomi 8 ай бұрын
ሰላምለዚህቤት እኳንደናመጣሽ. ሰላምሽይብዛባለሽበት. ሀገራችን ሰላም ያድርግልን. ስል ነበርን ቆይታ እናመሰግናለን. ደስእሚል. ቆይታነበረን በርቺ ❤🎉❤🎉
@rahmatube5596
@rahmatube5596 8 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ብዝትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ጫወታ ነው አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤
@fafigogamiwa4383
@fafigogamiwa4383 8 ай бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የሚል አስገራሚ እንዲሁም አስደናቂ የሆነ ዉድድራዊ ጨዋት ነዉ በጣም ነዉ ደስ የሚል አይይ ወደ ስደት ሳልመጣ በፊት የምጫወተዉን ጨዋታ አስታወሰኝ
@mamanewus7381
@mamanewus7381 8 ай бұрын
ዋውውውው አሪፍ ጨዋታነው ዘናፈታ ያረጋል በርች አገራችንን ሰላም ያርግልን ሁሉም በሰላም ያምራልና 🎉🎉🎉
@zuzutube8614
@zuzutube8614 8 ай бұрын
ስላም ስላም ለዚህ ቤት ትርፍ ቆይታ ነበር ሀገራችን ስላም ፍቅር አንድነት ይኑር ውድ የሀገሬ ልጆች ስላማችሁ ይብዛልኝ ዋው ሀሪፍ ጨዋታ ነበር ውድ የሀገሬ ልጆች ስላማችሁ ይብዛልኝ
@SamiraMTube
@SamiraMTube 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወዴ እንኳንም ሰላም መጣሽበጣም አሪፊ ጫውታ ነው ዋዉ አብርን ዘነ አልን ሰላምን ፊቅርን አንዴነትን ለሀገራችን ኢትዮጵያ
@SEIDAHMEDTUBE
@SEIDAHMEDTUBE 8 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ዋው በጣሞ አወ አሪፍ የተዘናናሁበት ቪዲዩ ነው መቀጫወ ቆንጠጥ ያለ ነው ወንድ ልጅ እኮ አይችልም አይዞቸሀ🎉🎉🎉
@HabtamHata
@HabtamHata Ай бұрын
ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽልን ሰላመጣሽ ደስ ብሎናል ጥሩ እና አሪፍ ግዜ አሳልፈናል ከልብ እናመሥግናለን በሌላ የጨዋታ ስራሽ እስክትመጭ ድርስ እንጠብቃለን ❤🎉❤🎉🎉❤
@habitayetubi
@habitayetubi 8 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን ዋውውው በእውነት በጣም ደስ የሚል ቪዲዮው ነው አመሰግናለሁ
@Tizita1232
@Tizita1232 8 ай бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን እህታችን እንኳን ደና መጣሽልን ዋውውውው እጅግ በጣም ምርጥ ጫወታ ነው በርቱልን በሌላ ቪዲኦ እንገናኛለን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን
@tgtgtube5346
@tgtgtube5346 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዋውውው በጣም ደስ ይላሉ
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g 8 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን እህታችን በርችልኝ ውዲ 🥰🥰🥰👍
@hiwotetube_
@hiwotetube_ 6 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉወዉዉዉዉ በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው በጣም ጎበዞች ትንሽ ቪዲዮውን ብታስተካክይው የበለጥ ያምር ነበር በተረፈ ሀሪፍ ስራ ነው በርቺ በሌላ ቪዲዮ እስክትመጪ ስላምሽ ይብዛልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hawabrand
@hawabrand 6 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እኳን በሰላም መጣሽ 😂😂ስታምሩ ፍቅሩን ይጨምርበጣም ሀሪፍ አቀራረብ ነው በርች ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ኢቶቢያ
@Emutofiktube50
@Emutofiktube50 8 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረካላ ውድ እህት ን በጣም ደስ የሚልቆይታነበር በባትሽ ዬሳለፍነው በጣም ቆንጆና አዝናኝ ቪድዩ ነው እ ናመሰግናለን
@user-nm9oe2ld3c
@user-nm9oe2ld3c 7 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ይብዛልን ውድ ውድ እህትና ወንድሞች. ለጣም. ኡሪፍ አዝናኝና አስቂኝ. ነው እኔ የምለው ያቺሳቅነው. ያሚይስቀኝ በጣም ምርጥ ጫወታነው የምር እናመስገኔለን በርቺልኝ ውድ
@Emayu-xr8vr
@Emayu-xr8vr 8 ай бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ የኔ ውድ እህት ውካን በሰላም መጣሽ በጣም አገራችንም ሰላም ያድርግልን አሪፍ ነው ጫወታው
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 8 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ዉድ በጣም ደስ የሚል ነዉ የምር በጣም የናፈቀኝ ነገር ነዉ እኔም እሞክረዋለሁ የምር ቀጥይበት እህታለም ያወቁት ማሳወቅ በጣም ቅንነት ነዉ በርቺ
@user-bx2pl8py6okidst
@user-bx2pl8py6okidst 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ መልካም በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው ዋዉዉዉ በጣም ደስ ትላላችሁ ጨዋታቸው ደስ ይላል ፈታ ዘና በሉልኝ በሌላም እንጠብቃለን እናመሰግናለን በርች አገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤
@user-ys8cf7lk4q
@user-ys8cf7lk4q 5 ай бұрын
ዋውውውውውው ደስ ስትሉ በእውነት ይመሻችሁ የሀገሬ ልጆች የኔ ማርች አሁንስ ሀገሬ ገብቻ ላይፍ ማሳለፍ ፈለኩኝ ያሳካልሽ በሉኝ የኔ ማርች
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal 6 ай бұрын
ዋውው የቤተሰብ ጨዋታ በጣም ደስ ይላል አሪፍ ነው በዚህ ቀጥሉ ቀረጻው ግን ወደጎን ነው በትክክል ቀጥታ አድርጋችሁ ቅረጹት በተረፈ ዋው በርቱ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ይመልስልን
@salamahkarkaba3475
@salamahkarkaba3475 Ай бұрын
😂😂😂😂😂ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልን እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህታችን በጣም አሪፍ ጨዋታ ነበር ደስ ትላላችሁ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን❤❤❤
@umukeramyoutube8543
@umukeramyoutube8543 8 ай бұрын
ስላም ስላም እህት እንዴት ነሽ እንካን ደህና መጣሺ ስላምሺ ይብዛ ባለሺበት አሏህ የሀገራችንን ስላም ስላም ያድርግልን በስላም ለሀገራችን ያብቃን በጣም የሚያዝናና ቆይታ ነበርን ቀጥይበት
@zumraendris2835
@zumraendris2835 6 ай бұрын
ሠላም እንኳን ደህናመጣሸ እህት ሰላምሸ ይብዛ ቆጆ እና አዝናኝ ጨዋታነው ዋው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሰላም ፍቅር አንደነት ለሀገራችን ይሁንልን ጠክሪ
@user-if1or3zv6p
@user-if1or3zv6p 8 ай бұрын
ሠላም ሠላም እህታችን ከንኳን ደህና መጣሽልኝማማማማየውዴ ስለመጣሽና ስላየውሽ ደስ ብሎኛሕ ማማማውዴዴዴዴዴ በሪችልኝ የኔ መልካም በጣም ደስ የሚል ጣወታነው አነመሠግናለንንንረ ውዴዴረ❤
@emamu21
@emamu21 5 ай бұрын
ዋዉዉዉዉ በምር በጣም ነው ደስስስስስ እምትሉት ቀጥሉበት እግዚአብሔር አምላክ ለአገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድንትን መተሳሰብን ይስጥልን አሜን
@tgtgtube5346
@tgtgtube5346 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዋውውውው ዱስ ይላሉ
@Mebrat2111
@Mebrat2111 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዚት ትርፍ ይበልልሽ የኔ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውው በጣም አሪፍ ጨዋታሳቃችሁን ወደድኩት 😅😅በርቱ ክፍል ሁለት ኦንጠብቃለን
@weyni2816
@weyni2816 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሰላም ለእናተ ይሁን የሀገሬ ልጆች ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለእናተ ይሁን
@Emnet865
@Emnet865 Ай бұрын
ሰላም ሰላም እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላመ ክርስቶስ ከአንች ጋር ይሁን ዋዉ በጣም ደስ እሚል ጨዋታ🎉🎉🎉
@jemutu1
@jemutu1 8 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህት ዋው አሪፍ አዝናኝ ጫወታዎች ናቸው አንደኛው ስለተሸነፈ ተበሳጨ ቅጣቱ ነው መሰለኝ በርቺ ውዴ በሌላ ቪድዮ እንጠብቃለን ኢትዮጵያ አገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን አሚ
@yebrhwatatretub4928
@yebrhwatatretub4928 8 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ማማዬ ዋውው አሪፍ ጨዋታ ነው ። ፈታ ያረጋል ይሄንን የመሰለ ቪዲዮው ስላጋራሽን እጅጉን በጣም እናመሰግናለን እህት አለም ። ሀገራችንን የሰላም የአንድነት የመተሳሰብ ይ መተዛዘን ምድር ያርግልን ።
@user-iq1pt4we1m
@user-iq1pt4we1m 8 ай бұрын
አህለን ወሳህለን ዋውው ምርጥ የጭውውት ጊዜ ነበር ዘናፈታ የሚያደርጊ ጊዜ አሰለፈናል ውዴ ያሀገሬ ልጅች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ባላችሁበት
@sewsewmedia
@sewsewmedia 8 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን በሰላም መጣሽ ቃልየ ዋውውው በጣም ደስስ የሚልና ዘና የሚያርግ ጨዋታ ነበር ድስስ ትላላችሁ በርች ውደ በተመሳሳይ ቪድው እንጠብቅሻለን
@-tgtube3273
@-tgtube3273 8 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ዋዉ እጂግ በጣም ደስ የሚል አዥናኝ የሆነ ቆይታ ነበር በርቱልኝ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም በየአለንበት ይጠብቀን ለነበረን መልካም ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን
@weyni2816
@weyni2816 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናተ ይሁን በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለሀገራችን ይሁን
@Nuhamen12
@Nuhamen12 6 ай бұрын
ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው ደስ ይላል አሪፍ ቆይታ ነበር ፍቅሩን ያብዛላችሁ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ህዝባችን ፍቅር አንድነትን ያድለን
@qorontosmedia
@qorontosmedia 8 ай бұрын
ሠላም እህታችን በጣም አዝናኝ እና ጥሩ ጊዜ እንድናሳልፍ ስለአደረግሽን እጅግ አመሰግናለሁ። ባለሽበት ቦታ ሠላምሽ ይብዛልሽ በርቺ
@mesitube8396
@mesitube8396 4 ай бұрын
ሰላም ጤናይስጥልኘ እንኳን ደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን አለን በጣም ደስየሚል ጨዋታነው የተጫወታችሁት በርቱ ሁለየም ፈታበሉሉኘ አ እና እናመሠግናለን በቀጣይ ብዙ እጠብቃለን
@alemyetube-
@alemyetube- 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዘና ፈታ የሚያደርግ ቪዲዮ እናመሰግናለን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@rihanatube515
@rihanatube515 6 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ የምል አዝናኝ ቆይታ ነበር ምርጥ አቀራረብ ነበር አመሰግንሃለሁ አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ካንች ብዙ እንጠይቃለን ውድና የሀገር ልጆች በያላችሁበት የአላህ ጥበቃ
@HadeySeid
@HadeySeid 8 ай бұрын
ሰላምለሁላችሁም ዋው ደስ የሚል ቆይታነበር ፣ወይኔ ፍልፍል የመብላቱ ጉዳይ ከባድ ነው 😮😮
@masteuyoutube
@masteuyoutube 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን እንኳን ደናመጣሺልኝ ዋው ዋው በጣም በጣም ደስትላላችሁ በርችልን
@mryammekaneselam
@mryammekaneselam 8 ай бұрын
ሰላም ሠላምሽ ይበሸዛል ኝእ እህቴ እንኳንደ ህናመጣሽአሪፍደስየሚል ቆይታ ነበር በርችልን ዋወወ በጣም ደስይላል 🎉ሰላም ፍቅርለሀገራችን🎉🎉
@ZEDYOUTUBE-bi9ds
@ZEDYOUTUBE-bi9ds 6 ай бұрын
አሪፍ ጨዎታነበር በዚሁቀጥሉ በጣምደስስስየሚል ጨዎታነው ገደኛ ሲጫወችም አብሮ ሠዝናናም አብሮ ሢበላም አብሮ ሢጀገርም አብሮ ሢደሰችም ሢሣቅም አብሮነው ደስስስትላላችሁ ውድግደኞቸ በያላችሁበትአሏህ ዬጠብቃችሁ ለገራችንም ሰላሙን ይመጣልን
@gubaezetewahdo
@gubaezetewahdo 7 ай бұрын
በጣም ደስስስስስ የሚል ጨዋታ ነውውውው ተመችቶኛል ዋውውውው ደስስስ ሲል ተመችቶኛል ሌላም ጨዋታ ካለ አምጪልን
@betietomedia7778
@betietomedia7778 8 ай бұрын
ስላም ስላም ቃዬ ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኳን ስላም መጣሽልኝ የኔ መልካም❤❤ደስ የሚል አዝናኝ ግዜ ነበርን እናመስግናለን ሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን🙏💚💛❤️
@mekedestube
@mekedestube 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን እንኳነን ሰላም መጣሸ በጣም አሪፍ የመዝናኛ የጨዋታ ውድድር ያሳየሸን ዘነ የሚደርግ ጨዋታ እናመሰግናለን አንዳንዴ ራሰን ዘና ያሰፈልጋል😂😂
@user-xh2jx2ci5j
@user-xh2jx2ci5j Ай бұрын
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጂወች እንዴት ናችሁ እህታችን ጥሩ ነው በርችልን እግዚአብሔር ሀገራችን እና ህዝቦችዋን ይጠብቅልን ሰላም ፍቅሩን ያድለን በያላችሁብት ሰላማችሁ ይብዛልን ጥሩ ቆይታ ነበረን የሚገርም ጨዋታ ነው🎉🎉🎉
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 6 ай бұрын
ወይ በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው ወይኔ አንደኛው ልጅ ሲያዛዝን በላሽ አጀቴንበላሽው በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱውዴ በጣም ነው ዘና ያረጋችውኝ
@user-ng9vm4sg8v
@user-ng9vm4sg8v 4 ай бұрын
አሪፍ ጨዋታ ነው ያአካፈላችሁን እናመሠግናለን ስላአካፈላችሁን ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@zuzubinitiseidi
@zuzubinitiseidi 8 ай бұрын
ሰላም ቃል ዉደ በርች ሰላም ላችይሁን በርች ሀሪፍ ቆይታ ነበር ፈጣሪ ሰላም ፍቅር አዲነት ለሀገራችን ይሁን በጣም ደስ ይላል በርች ማሻአላ 🎉🎉🎉🎉ደስ የሚል ጨዋታ ነበር
@kidist-cd7gz2ut3e
@kidist-cd7gz2ut3e 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው ደስ የሚል ጨዋታ ነው ያጋራሽኝ እጅግ በጣም ጡሩ ቆይታ ነበር በርቱ አይለያቹህ 🎉🎉🎉🎉
@simegngoshu8538
@simegngoshu8538 8 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኩዋን በሰላም መጣሽ ዋውውውውውው ቆንጆ ቆይታ ነው በርች
@user-yn6qf1tp9r
@user-yn6qf1tp9r 6 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፍልሽን በጣም አመሰግናለሁ
@hanan123tube5
@hanan123tube5 8 ай бұрын
ሠላምሽ ይብዛልኝ ቃልዬ እንኳን በሠላም መጣሽልን ደስ የሚል ወድድር ነበር ደስ ስትሉ ከቤተሰብ ጋ ፈታ ማለት ደስ ይላል አሪፍ ቆይታ ነበር ሠላም ለሀገረችን ያድርግልንን
@Emutofiktube50
@Emutofiktube50 8 ай бұрын
እንኩዋን ደናመጣሽ ውድ እህታችን ዋዉ በጣም ደስ ትላላችሁ ሀሪፍ ጊዜ ነበር በቤትሽ ያሳለፍነው ቀጣይ በሌላ ቪድዩ እንገናኛለን
@zinatube
@zinatube 8 ай бұрын
ሰላም እህቴ ሰላም ውድና የተከበራቹ ያገሬ ልጆች በያላቹበት የእግዚአብሔር ጥበቃ ከሁላችን ጋር ይኑር ዋው አሪፍ ጨዋት ነበር ዝና ፈታ ነው ይደረጋቹን አንዳንዴ ጥሩ ነው ዘና ማለት በተረፈ በርቺ ጠንክሪ ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክልን ይጠብቅልን ❤❤❤
@lebenashetube9344
@lebenashetube9344 8 ай бұрын
ዋወወወወ ደሰ ያሚል ቆይታ ደሰ ይላል እንኳን በሰላም መጣሸ ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ዉድና የተከበራቹሁ የሀገሬ ልጅች ሰላማቹሁ ይብዛልኝ ቆይታ ምርጥ ነበር
@yezimareTube
@yezimareTube 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ቃልኪዳን እንዴት ነሽ ዋው በጣም ደስ የምል ውድድር ነው ግን የቃር ነገር ከበድ ነት ለማይወድ እና እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን
@Rahemitube
@Rahemitube 6 ай бұрын
ሰላአም ዉዴ እኳን ደናአ መጣሽ ዉዴ አሪፍ ቆይታአ ነበረን😅😅 ወላሂ በጣም ደስ የሚል ጫወታአ ነበር በሳቅ ጨዉ ስበሉ ታየኝ ቀጥሉበት ክክክክክ በሌላም እንጠብቃን አገራችን ሰላአም ያብዛልን ፍቅርን አንድነትን ይስጠን ዘረኝነትን ያጥፋልን እህት ወድሞቼ ሰላማቹ ይብዛልኝ በያላቹበት
@user-yw9ft5qq1m
@user-yw9ft5qq1m 8 ай бұрын
ሠላም ሠላም ውዴ እንኮን በሠላም መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበር
@user-mm7zc8uk7l
@user-mm7zc8uk7l 8 ай бұрын
ላም ለዚቤት ይሁን እካን ሰላም መጣሽልን አሪፈ ደስ የሚል ቆይታነው ያደርግሽልን ቃል ኪዳንዬ እዳይነት ጨዋታ ያምራል ዘና ያደርጋል ከብራክ ይህ ይሻለንል በሌላ ባድስ ቢድዮ እጠብቅሻለን 💚💛❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈
@zemzemali6970
@zemzemali6970 8 ай бұрын
ላም ሰላም ብየአለሁ ሰላምሽ ይብዛልኚ ውደ እንካን ደህናመጣሽልኚ ጥሩ ቆይታ ነበር በርችልኚ ውደ አገራችንንም ሰላም ያርግልን ጥሩ ጨዋታ ነው ዋውውው አዳደየም ዘና ያረጋል በርችልኚ❤❤❤
@asheirkatueb2416
@asheirkatueb2416 8 ай бұрын
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته وبركاته ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله جدا طيب طيب كنكري بارتي 🎉🎉🎉❤❤
@hawasaid4765
@hawasaid4765 8 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዋው ማአሻአላህ በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው አስታውሽኝ እኔም ከጓደኛውች ጋር እጫወታለሁ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ በቀጣይ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ሰላም ሁኝልኝ
@ETENESH
@ETENESH 6 ай бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛል ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ የእዉነት በጣም ደሲ ያሚል ጫወታነው ደሲየሚል ቆይታ ነበር ከልብ እነመሰግናል❤ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@user-nu2uu4mk9t
@user-nu2uu4mk9t 8 ай бұрын
ቃልኪዳንን እካንንን ሠላምሠላምሠላም መጣሽሽ ዋውው ደስስእሚልልል የቤትት ውስጥጥ ውድድር ነውው በርችልንበቀጣይቪድውእስተምንገናኝኝኝ
@creator309
@creator309 8 ай бұрын
ሰላም ስላም🎉 እንካን ሰላም መጣሽ እህቴ ዉድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉❤ በጣም ሀሪፍ አዝናኚ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ዘና አልኩ እኮ😅😅😅😅😅
@ensratube
@ensratube 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እኳን በሰላም መጣሽ ዋው በጣም ደስ ይላል ጨዋታቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አይለያቹ የሰላም አምላክ ሰላም ይስጠን❤
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 8 ай бұрын
ስላም ስላም ለዚ ቤት ይሁን ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ስላምሺ ይብዘ በለሺባት ቦታ ስላም ፍቅር አብዝች ተመኜሁለች ስላም ለህገረቺን ለኢምዬ ኢትዮጵያ ስላምሺ ይብዘ ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🌹🌹🌹
@webtube21
@webtube21 8 ай бұрын
ሰላምደስየምልቻሌጅ ነው ሱላ ባለሁት ኩሉይን ምን ደስ ይላል እግዚአብሔር ለሃፍገራችን ሰላምን ቅርብ አንድነትን መተሳሰብን ይስጥልን ❤🎉❤
@wudatube7098
@wudatube7098 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንደምን ቆየሸኝ እንኳን መጣሸ ሰለመጣሸ ዋውውውውው አሪፍ ጫወታ ነው በረቺ የነበረን ቆየታ ደሰ ይል ነበረ ሰለሁሉም ነገረ አመሰግናለው🎉🎉🎉
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሽ ይብዞልኝ እንኳን ብሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሽልኝ በጣም ደሰ አቀራረብ ነወ በጣም ደሰ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር ይስጠን ለሀገራችን
@MeseretAlamu
@MeseretAlamu 8 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ስለ መጣሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ ሀገርችን ኢትዮጵያን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይድለን አሜን በርችልን ውድ ጥሩ ነው ውድ ደስስ የምል ጨዋታ😂
@umsalhaden
@umsalhaden 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ስላምሽ ይብዛ ደስ የሚል ጫዋታ ነው ወይ መቃጠል ዘና የሚደርግ ቆይታ ነው በቀጣይ ሌላ ስራ እንጠብቃለን እናመሰግናለን🎉🎉🎉
@ekramyoutube7133
@ekramyoutube7133 8 ай бұрын
አህለን የኒ አበሳ ደስ የሚል ነገ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን የኒ አበሳ በርቱልኝ ቃልኪዳን ቃልኪዳን tube ሰው ባለው ነገርጠካራ መሆን አለበት
@ekrW
@ekrW 8 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ሰላም መጣሺ ዋው በጣም ደስ ይላል የእጃዛቤት ጭውውትነው በጣም አሪፍ ደስ የሚል ነውሰላም ላገሬ ልጆች በሙሉ አላህ በያላችሁበት አላህ ሰላሙን ብዝዝት ይበል እህታችን ለይላን ህይወትን እንታደግ
@kenzetube
@kenzetube 8 ай бұрын
ሠላም ሠላም አንደትነሽ እንኳን በደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን በቀጣይም እንጠብቃለን በሰላም ያገናኘን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለአለም በሙሉ ❤❤
@jemurade
@jemurade 8 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳንም ደህናመጣችሁ በያላችሁብት ሰላማችሁ ይብዛልኝ እናም ዋውዋው ዋው ደስየሚል ጨውውት ነበር ያደረጋችሁት
@yeshiwlijetube
@yeshiwlijetube 4 ай бұрын
እንኳንም ደህና መጣችሁ ዋውውው በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነዉ ፈጣሬ በየአላችሁበት ይጠብቃች ስላም ለሐገራችን ስላም ምህርትን የአምጣልን በርቱ
@ftube923
@ftube923 8 ай бұрын
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሰላም ፍቅር ለህዚባቺለተጨነቀቺ ነብስ አላህ ይድረሰላቸዉ ለታመሙት መሻሪን ያምጣለቸዉ ከነፈቁት ቤተሰባቸዉ አሃሂ ይደብልቃቸዉ አገራቺንን ሰላም ያረጉል ያረብ🙏 ማሸአላህ ማሸአላህ ጣም ጥሩ ዉደ ነበር
@betitube7252
@betitube7252 8 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ የሠሙትን ማሰማት መልካምነት ነው በርች በያለንበት ከድንገተኛ አደጋ ወቶ ከመቅረት እግዚያብሄር ይጠብቀን ለሀገራችን ሠላም ፍቅር አንድነት ያድለን በፀሎት እንበርታ❤🎉🎉❤🎉🎉❤
@zskitchenethio7784
@zskitchenethio7784 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ እሚል ጫወታ ነው ከሌላው ይሄ yshà አንዳንዴ ደስ እማይል አለ
@user-qx8uc7di6h
@user-qx8uc7di6h 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ይበልልኝ የኔ እህት ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ለህዝቦቾ ይሁንልን አሜን ዋውውው ደስ የሚል ጨዋታ ነው ከልብ እናመስግናለን ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 7 ай бұрын
ዋው እውነት ነው በጣም ደስ ይሚል ነው ሰላም በክርስቶስ ያብዘልን የኔ መልካም እንኳን በሰላም መጣሽልን ቤተቾ ውስጥ መሞኮር አሩፍ ነው ዋጫም ያለም መልካም እድል እና አመሰግናለን ስለ ነበር ቆይታ እግዚአብሔር ለሀገራችን ለህዝብችን ሰላም ፍቅር አንድነት ❤❤
@nurabentbaba
@nurabentbaba 6 ай бұрын
አርፍ የቤት ጫወታ ነው🎉 ሰለም እትዮጲያን በሙሉ በየለቹህበት ሰለመቹህ ይብዛ የአላህ ሰለም እዝናት በሁለችንም ለይ ይሁን ሀገረችን እትዮጲያን አላህ ሰለም የድርግልን ሰለም እና ፍቅር አብዝቼ ለእምዬ እትዮጲያ ተመኜው🌺🎉
@AbebaSelma
@AbebaSelma 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ በጣም ደሰሰ የምትሉ ናችሁ ዋውው እንደዚህ አይነት የቤተሰብ ጫወታ ደሰ ይላልሰላም ፍቅር አንድነት በያላችሁበት ይሁንላችሁ አሪፍ ቆይታ ነበር ያሳለፍነው
@user-nm9oe2ld3c
@user-nm9oe2ld3c Ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ይብዛልኝ ውድ እህታችን በጣም ልዩ ጫወታነው እንደኔ የተመቻቹ ለይክን ብር አድርግ ሆሆሆ በርቱ ቀጥሉበት በበሌላም እየቀያዩራቹ ስሩ ጎበዝ ናቸው
@martahailu4634
@martahailu4634 8 ай бұрын
😂😂😂ሰላምአንኳንደናመጣሸ፣ዉድአህቴ፣ቃል ኪዳን፣ ሰላምሸይብዛ፣ዋዉዉዉዉዉ፣በጣም፣ደረሰ የሚል አና፣ፍታ፣የሚደረግነወ፣ክልብአናመሰግናል፣ዉዴበርችልኝ❤❤❤😂😂😂😂✌
@ethio140
@ethio140 8 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ቃልዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውውበጣም ደስ የምል ውድድር ነው በጣም አዝናናቹኝ 😂😂😂አጣም ደስ የምል ቆይታ ነበር ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን በያለንበት ሰላም ፍቅር ይስጠን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉
@kemir264
@kemir264 6 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሠግናለን በስዴት ያለነውንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን
@emuhafsuatube
@emuhafsuatube 8 ай бұрын
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ብዝዝት ይበል በያላችሁበት በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርች ውዴ አሪፍ ደስ የሚል ጨዋታ ነበር በተለይ ጨውን የጨረሰው ልጂ እንደትነው ቀሰልየ ስንት ጆክ ውሃ እደጠጣ ጠይቂልኝ ደስ የሚል ግዜ ነበረረ ይደገም ከበድ ከበድ ባለ ነገር
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ቃልዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ድስብሎኛል ዋውውውው በጣም ደስየሚል ጫወታ ነው በርቺ አሪፍ ቆይታ ነበረን በሌላ ቪዲዮ እንጠብቃለን
@habeshawittube
@habeshawittube Ай бұрын
Egizabher yimesgn enkuan dehna metashlgn selamsh uibzalgn wowww des sitlu tasknalch fatre ayilyachu gobosoch bertu arfe chawota new❤❤❤
@wollo2164
@wollo2164 6 ай бұрын
ሠላም እንኳን ደህና መጤሺ ውድ በጣም ደሰ የምልና ጠቃሚ ቨደው ነው እናመሠግናልን እንደዚህ አይነት ጭውውት በጣም ደሰ ይለኛል በርች ውድ በጣም ደሰ የምምል ቆይታ ነበር እናመሠግናልን
ሀረብ ሀገር ሴት እና ወንድ ቪዲዮ ኑ ላሳያቹ
58:08
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 69 М.
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 16 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 81 МЛН
ሰበር ዜና በየነ ጴጥሮስ ፋንን ደገፈ ድልአበሰረ ፋኖ ድል
ቃልኪዳን ቃልኪዳን tube. We
Рет қаралды 8
EMS Special የሸዋ ፋኖ በደብረ ብርሃን ዙሪያ Sun 21 Jul 2024
12:09
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 64 М.
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 16 МЛН