No video

Wendi Mak - Sheb Arga | ሸብ አርጋ - [Official Video]

  Рет қаралды 9,132,707

Wendi Mak

Wendi Mak

Күн бұрын

Wendi Mak - Sheb Arga | ሸብ አርጋ - New Ethiopian Music 2018(Official Video)
#wendimak #shebarga #ወንዲማክ #ሸብአርጋ #ethiopianmusic #newethiopianmusic #amharic #addisababa #adama #diredawa #hawasa #mekele #bahirdar #gondar #arbaminch #jimma #dessie #semera #jijiga #hosaena #asosa #gambella #gurage #wolayita #asmara #eritrea
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited By Wendi Mak.
Copyright ©Wendi Mak 2018.
#ethiopianmusic #ethiopia #wendimak

Пікірлер: 2 200
@GudukasaFilms
@GudukasaFilms 5 жыл бұрын
ወንዲ በተለያዩ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች በመዝፈን ህዝብን በሚያቀራርብ ድንቅ የዜማ ስራዎቹ ይታወቃል ይህ ስራውም እጅጉን የተዋጣለት ነው ወንዲ ነገም በብዙ ጥሩ ስራዎቹ የጥበብ ቤተሰብ ይጠብቀዋል በርታልን ህዝብን ስለፍቅር ስለአንድነት የሚሰብኩ ጥበበኞች ሁሌም በኛ ይደገፋሉ
@user-ed7js4ev5f
@user-ed7js4ev5f 4 жыл бұрын
ዕድመን ጢዒናን ይሃብካ ብጣዕሚ ደስ ዝብል ሙዚቃ ቀፅለሉ ወዲ ኢተጵያ ሃገሬ🇪🇹🇪🇹♥️♥️
@user-rv8tj2sn9u
@user-rv8tj2sn9u 4 жыл бұрын
💕🌺💔💜
@umerbedewi477
@umerbedewi477 3 жыл бұрын
what about know
@ellegmye
@ellegmye 3 жыл бұрын
@@umerbedewi477 Probably not their profile picture says hagere Tigray
@ddlaura5506
@ddlaura5506 3 жыл бұрын
ይገርማል በአንድ አመት ስንት ነገር ተፈጠረ
@tigistmisganaw1532
@tigistmisganaw1532 2 жыл бұрын
😢😢😢
@user-du6vl2fp9u
@user-du6vl2fp9u 5 жыл бұрын
ደስ ይላል ወንዴ ማክ👍🏻🇨🇬🇪🇷🇨🇬🇪🇷🇨🇬🇪🇷🇨🇬💞💞💞ከሙዚቃህ ውጪ ተጨማሪ የናፈቀኝ ነገር ቢኖር ሰርግህ ነው💚💛❤ይመችህ💟
@nuurlemischannel8898
@nuurlemischannel8898 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት የሚገልጸ ምርጥ ክሊፖ ነው ወንዴ ይመችክ
@fekrefekre6792
@fekrefekre6792 5 жыл бұрын
ዋው ስጠብቀይ የነበረ ዘፈን እስቲ ወዴን እንደኔ የሚያደንቀው ላይክ
@ezanafilms
@ezanafilms 5 жыл бұрын
የወንዴ ማክ አድናቂዎች አዲስ ቻናል ከፍተና አሲቂኝ ቢ,ቪዲዮ፤ የመዝናኛ ወሬ፤ አዳዲስ ወቅታዊ መረጃ፤ ጤና፤ሳይንስ፤ ምርጥ 10 ና የተለያዩ ቪዲዮች እንዲደርሶ እባኮን SUBSCRIBED ያድርጉን
@HolaHola-wi1fr
@HolaHola-wi1fr Ай бұрын
Cc
@adi-qe8bv
@adi-qe8bv 4 жыл бұрын
ወድየ በጣም እወድሓለው የትግራይ ተወላጅ ነኝ ባሉ የ ሀገራችን ችግሮች ሁሉን አሳቦ ወደ ትግራዋይ ስኮንን በጣም ይሰማኛል ኢ/ያ ውነትይ እጠላለው አንተን ኢና መሶሎች መልካም ነገር ለሃገራች የምታሰብ ያለን ቅራንየ ለማጠብ በሞያች ስትጣጣሩ ሳይ ልቤ ይራራ💕💕💕💕
@hayyatijimmaaagaroosanyimo2081
@hayyatijimmaaagaroosanyimo2081 5 жыл бұрын
እኔ ኢቲዮጲያዊ ነኝ ለዛውም በጣም ብዙ ብሄር ያለኝ አማራ ጉራጌ ኦሮሞ ትግሬ ይወክሉኛል ማፊ ዘረኝነት ሀበሻዊነቴ ኩራቴ!!!
@rebunirebuni2395
@rebunirebuni2395 5 жыл бұрын
አይ ተግሬ ጠበው ጠበው ሊደፈኑ ትንሽ ነው ።
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 4 ай бұрын
@abdul-azizawadh1670
@abdul-azizawadh1670 2 жыл бұрын
The beat and the moves triggers goosebumps n brain tumor ❤️❤️❤️❤️❤️🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪..am from kenya
@concernederitrean6062
@concernederitrean6062 5 жыл бұрын
I am Eritrean, Wendi Mak is an amazing Ethiopian singer, and this one will be one of my favorite songs of his. Selam leHabesha wegenoch.
@ephremambaw1604
@ephremambaw1604 5 жыл бұрын
አባይን ያላየ ምንች ያመሰግናል most of wendi mak songs are copied from other singers
@meskeremkebede9535
@meskeremkebede9535 5 жыл бұрын
Kkb
@selammeharikonjo9865
@selammeharikonjo9865 4 жыл бұрын
the girl is eritrean
@kiyalove1565
@kiyalove1565 4 жыл бұрын
@@selammeharikonjo9865 no she is our Ethiopian
@user-uk1bg3xb2b
@user-uk1bg3xb2b 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@milenrufta5283
@milenrufta5283 5 жыл бұрын
የተረጋጋ ደስ የሚል ልጅ ከዚ አሁን ካሉት ዘፋኞች ለዚህ ልጅ ብቻ አክብሮት አለኝ በጣም
@hayathayat5770
@hayathayat5770 4 жыл бұрын
ትክክል 100%
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 3 жыл бұрын
ሚ ቱ
@abubekerabu6399
@abubekerabu6399 5 жыл бұрын
አኔ አማራ ነኝ እኔ ትግሬ ነኝ እኔ ኦሮሞ ነኝ እያላችሁ አትበተኑ ዘፈኑ የሁሉም ነው ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ፍቅር ይስጠን
@naconstructionplc5318
@naconstructionplc5318 5 жыл бұрын
Best
@asmaasma-lz9bn
@asmaasma-lz9bn 5 жыл бұрын
Woweweeeee
@nagestyhaylay6733
@nagestyhaylay6733 5 жыл бұрын
Amen
@MahiberawiTube
@MahiberawiTube 4 жыл бұрын
eski zeregna kalhonk subscribe adirigegn kk
@samerlove5040
@samerlove5040 4 жыл бұрын
asma asma oñv
@zakariaadam3138
@zakariaadam3138 10 ай бұрын
I have been In Ethiopia 9 years for, Love the People, Love Girls, Love The Culture, Love Songs and Music, While I’m listening to this on Sep-30-2023-Harar city.😢❤
@user-pg6mz7bi5z
@user-pg6mz7bi5z 5 жыл бұрын
ወንድ ማክዬ በጣም እኮ ነው እምወድህ አለባበስህ መልክህ ድምፅህ ወዘተ ደስስስ ይለኛል!!!
@zenaamnamnamnamnamnamnkass3252
@zenaamnamnamnamnamnamnkass3252 5 жыл бұрын
ስወድክ ወዴ ማርርርርርርርርርርርርርር እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍሁሉ ነገርህ ደስ ይለኛል አድናቂህ ነኝ !!!!!!!
@fatumafifi6477
@fatumafifi6477 5 жыл бұрын
Kkkkkkk
@user-tc2wj8ei5g
@user-tc2wj8ei5g 5 жыл бұрын
ሰሞኑን ጆሮዬ ደምቶ ነበር 😒 ወንዲ ማሉካዬ የታምራት ደስታ ምትክ ድምፅህ ዉስጤ ነዉ
@user-kv7mm7vb8x
@user-kv7mm7vb8x 5 жыл бұрын
ይመችህ ሁሌም ፍቅር ነህ ኢቲዩጲያ ለዘላለም ትኑር በፍቅር በደስታ ያለልዩነት አንድ እንሁን አንለያይ
@bettyworkinsh2839
@bettyworkinsh2839 5 жыл бұрын
Pure Ethiopian boy! You are amazing! Love you mom Ethiopia 💚💛❤!
@user-ww9fo6ff6p
@user-ww9fo6ff6p 5 жыл бұрын
هلال 🌙
@gezahagnarebu5796
@gezahagnarebu5796 4 жыл бұрын
חלםכטןגפואחפםגחפםקטכחןוץד
@kulekoo5169
@kulekoo5169 5 жыл бұрын
አንተ ፍቅር የሆንክ ውብ ነብስ ነገር ❤❤❤💐💐💐
@lastella1994
@lastella1994 5 жыл бұрын
Hi I'm from Ghana and I love Ethiopian music this is beautiful to listen to.Please we need an English translation.
@frtik7584
@frtik7584 5 жыл бұрын
yes pleaseeee we all need
@user-qr8pb6vd6k
@user-qr8pb6vd6k 5 жыл бұрын
he is basically singing for a tigragna girl which is a tribe located in Northern Ethiopia he says she feels so close yet she is so far will you come closer if i play my drums
@lastella1994
@lastella1994 5 жыл бұрын
@@user-qr8pb6vd6k nice thanks for the translation❤
@alemtelewawachalemtelewawa5462
@alemtelewawachalemtelewawa5462 4 жыл бұрын
የዚህ ልጅ ዘፈኖች ከግጥሙ እስከ ዜማው፣ እንዲሁም ከመልኩ እስከ ክሊፑ ኮለልልልልልልለ ባይኔ ፍስስስስስስ በጆሮዬ ይላል
@wedierie1333
@wedierie1333 4 жыл бұрын
From Eritrea I really love Amharic music ❤️💕👇
@raheltesfaye3426
@raheltesfaye3426 5 жыл бұрын
Endless Ethiopian talent! So proud of my rich history, and culture!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia lezelalem tinur!!
@adedejidahunsi8167
@adedejidahunsi8167 4 жыл бұрын
So proud
@magdalenaamponsah3460
@magdalenaamponsah3460 3 жыл бұрын
Hey me to soooo proud bin Ethiopian, God bless my sweet Ethiopia.
@zeynebzeyneb2726
@zeynebzeyneb2726 2 жыл бұрын
Use kk ,
@HdsvvxDee
@HdsvvxDee 9 ай бұрын
♡♤■■》¡♤》
@hff3528
@hff3528 5 жыл бұрын
ውይ እኔ በትግርኛ ዘፈን ልሞት ነው ስወዳቸው እኮ ወንድዬ አምሮብሃል ምርጥ ስራ ነው በትግርኛ ቀጥልበት
@chagulamedia2014
@chagulamedia2014 2 ай бұрын
እዉነት መናገር ከምችለዉ በላይ አድናቂህ ነኝ በርታ አልበም እንጠብቃለንን በቅርቡ ወንዴ
@jurfjurf71
@jurfjurf71 5 жыл бұрын
Oromo ,amhara,tigrai...... all other ethiopian nation and nationality all we are ethiopian soo dont give biad comment for wendi mak me iam from jimma abba jifar agaro but we are all love tigrai people ilike this music may God bless you wondi mak
@mxm5734
@mxm5734 5 жыл бұрын
Wowww
@kidsandesale5053
@kidsandesale5053 4 жыл бұрын
yes
@ellegmye
@ellegmye 2 жыл бұрын
Yes I am from Tigray but Ethiopian FIRST always
@hayuagaro6020
@hayuagaro6020 2 жыл бұрын
🥰🥰🙏🙏
@alaykatube6718
@alaykatube6718 Жыл бұрын
​ ሀ
@user-gc2pj1on1k
@user-gc2pj1on1k 5 жыл бұрын
ምርጥ እትዮጵያዊ ዘፈን ዋዉ ዘረኘነት ይጥፋ ከሃገራችን ሰላም ይስፈን
@YARAANILYRICS
@YARAANILYRICS 4 жыл бұрын
Big man wendi make🇪🇹❤❤❤❤❤ from Somalia 🇸🇴❤
@meriniguse2978
@meriniguse2978 5 жыл бұрын
Ethio Eritrea #one love 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷. Wow Germami video 👏 #Wendi Ma Hero siwdeh😘
@mercykipkeu91
@mercykipkeu91 2 жыл бұрын
From kenya 🇰🇪 🇰🇪 🇰🇪 much love ❤
@Eyesus2727
@Eyesus2727 5 жыл бұрын
ኢትዮጲያዊ ነኝ ወንዲ በጣም አሪፍ ስራ ነው የሰራኸው እስካሁ በትግርኛ እስታይል አልዘፈንክም ነበረ አሁን ግን ዘፈንክልን በጣም ነው የማደንቅህ !!!
@gelilaalebel4402
@gelilaalebel4402 5 жыл бұрын
ወንዴ ማክ በጣም አድናቂህ ነኝ ከዘመኑ አርቲስቶች ከታሜ ሞት በአላ እሱን እየተካህ ያለህ ምርጥ አርቲስት
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 жыл бұрын
wow wedi konjoooo we Ethiopian love you great singer diversty singer
@ezanafilms
@ezanafilms 5 жыл бұрын
@@MimiMimi-eb4lv የወንዴ ማክ አድናቂዎች አዲስ ቻናል ከፍተና አሲቂኝ ቢ,ቪዲዮ፤ የመዝናኛ ወሬ፤ አዳዲስ ወቅታዊ መረጃ፤ ጤና፤ሳይንስ፤ ምርጥ 10 ና የተለያዩ ቪዲዮች እንዲደርሶ እባኮን SUBSCRIBED ያድርጉን
@2MNENTERTAINMENT
@2MNENTERTAINMENT 5 жыл бұрын
tamen metekat it's so hard
@gelilaalebel4402
@gelilaalebel4402 5 жыл бұрын
@አስተማሪ ጥቅሶች ab&tesfa እሺ
@ermiasambawe6476
@ermiasambawe6476 5 жыл бұрын
Ande album enkan mserat yalechal leje tameratne mtkate eha kelde nw tameratne kmsedbe aytnanseme
@wok-1112
@wok-1112 3 жыл бұрын
የስዉ አገር ስደተኛ ቅልቅል የሌለብኝ ኢትዬጵያዊ ነኝ በአገሬ የማላፍር ማነሽ ሲሉኝ መልሴ ኢቲዬየያዊ ነኝ።
@medihabesha1541
@medihabesha1541 3 жыл бұрын
🥰🇪🇹
@islajoy3611
@islajoy3611 5 жыл бұрын
Ethiopia is a great country with rich culture and history. proud to be Ethiopian. I am from Eritrea and one day, somalia, eritrea, and ethiopia will form one big nation, Abyssinia !
@raphaeltewodros
@raphaeltewodros 5 жыл бұрын
Amen amen!
@samuelhabtu2119
@samuelhabtu2119 5 жыл бұрын
Fuck off
@jihaddubai8713
@jihaddubai8713 2 жыл бұрын
T
@melatg6907
@melatg6907 5 жыл бұрын
Wow cool. demeke thebele music Tigrigna classical eya gedi koyna mara fetyeya alku. love you Tigray and all Ethiopians and Eritreans if you are not racist. If you respect Tigray which is my identity proud of that I am Ethiopian Tigraweyti. i❤️💛❤️💛❤️💛❤️.
@etalemandeta8644
@etalemandeta8644 5 жыл бұрын
Ye Dangle Mariam Lg Hope peace ccffffrdddlltooddodiswiieiieeieeieeidiriiofggtttrrrrrrrx. Ddeqqzzz kmmmmmfdxsszxeededdddddddddddffddfvf🤥😐🙄👦
@melatg6907
@melatg6907 5 жыл бұрын
@@etalemandeta8644 what's that mean? Use Formal written
@hayatkedir2037
@hayatkedir2037 5 жыл бұрын
ዋው ብሎ ዝም ነው በተለይ ኣውርድ በሎ ኣታ ሲል እንደት ደስ እንዳለኝ
@lalumieredivine9266
@lalumieredivine9266 5 жыл бұрын
From Senegal but i do love Ethiopian and this wonderful singer
@omexhabeshawi6337
@omexhabeshawi6337 2 жыл бұрын
Amazing music i Love amharic music 🥰🇪🇷👌
@hagostasfu971
@hagostasfu971 5 жыл бұрын
ዋው ወንድ ማክ ያምራል እንወድሀለን ከ መቀለ
@makelezeru356
@makelezeru356 5 жыл бұрын
I am from Eritrean like music wendi make❤
@shikorina6165
@shikorina6165 5 жыл бұрын
Wendi Mak😍😍😍beautiful song!🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@seidnurye9838
@seidnurye9838 5 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው
@retafikerfiker190
@retafikerfiker190 5 жыл бұрын
የሙዚቃ አድናቂ ነኝ ወንዴ ይህን ሙዚቃ ስሰማ ከዚህ ዉጭ ዘፈን ያለ መስሎ አልታይ አለኝ የኔ ምርጥ
@prouderi7128
@prouderi7128 5 жыл бұрын
Much love 💕 and respect for the Ethiopian 🇪🇹 people and music... From Eritrea 🇪🇷.
@NabdMobile-uv4jj
@NabdMobile-uv4jj 9 ай бұрын
Negat
@NabdMobile-uv4jj
@NabdMobile-uv4jj 9 ай бұрын
Negat
@user-mw3fx3pb5e
@user-mw3fx3pb5e 5 жыл бұрын
I am eritrean but I Love Etio songs especially I Love wend maku
@diresgirmay2019
@diresgirmay2019 5 жыл бұрын
We love You too ! But why do we have to use "But" to show our love to one an other? Does being Eritrean #contradicts to love Ethiopians?
@atti9369
@atti9369 5 жыл бұрын
@@diresgirmay2019 well said, I was thinking the same thing. They all seems to say "i am from Eritrea but i love Ethiopian song "
@selammeharikonjo9865
@selammeharikonjo9865 4 жыл бұрын
the girl is from eritrea
@user-bv8di8cb7p
@user-bv8di8cb7p 5 жыл бұрын
ውይይ ሁላችም የእማማ ኢትዮጵያ ልጆች ነን አሺ ትግሬ አማራ ኦሮሞ ሐድያ ወላይታ ጎንደር ጎጃም አትበሉ የእምየ ልጅ ነው በሉ
@user-fx1bw7rk3m
@user-fx1bw7rk3m 5 жыл бұрын
የምየኢትጵያልጅነኝአማራትግሬሁሉንምበጣምውድድድድድድድድድእኔግንጎንደርነኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥀🌹የምንዘረኝነትነውደሞሁሉንምእትጵያውድድ
@norasaad4296
@norasaad4296 5 жыл бұрын
How lucky I am because I am Ethiopian and sudanes 😍😍😍❤
@magdalenaamponsah3460
@magdalenaamponsah3460 5 жыл бұрын
Me to like u born in Khartoum,dad Sudanese mam Ethiopia,am happy luv Wendi mak
@user-in2qj5ip8y
@user-in2qj5ip8y 5 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነዉ ወንዴ ስወድለት 💗💗 ትግሬዎችም እወዳችሓለሁ👈💓💓 እሽ
@user-ur7hn3tk3t
@user-ur7hn3tk3t 5 жыл бұрын
ከታገሱት ሁሉም ያልፋል እግዚአብሕር ፍቅር ነዉ اهلين
@teedylove467
@teedylove467 5 жыл бұрын
ተየተ
@ileftmyemailopenberekete5459
@ileftmyemailopenberekete5459 5 жыл бұрын
Btam new yemwdw konjo zefen
@danielghebrehiwet2605
@danielghebrehiwet2605 5 жыл бұрын
Eritrean music wedi zagir
@gggg.salamnew6516
@gggg.salamnew6516 5 жыл бұрын
@@danielghebrehiwet2605 tebegi
@goitomsolomon1046
@goitomsolomon1046 5 жыл бұрын
Am Eritrean and I love ethiopian music and wendi mack great job keep it up bro
@johnotom6879
@johnotom6879 3 жыл бұрын
Ethiopian people are God gift to human race with amazing music I love them so much.
@nannynanny789
@nannynanny789 Жыл бұрын
👉😘👉😍😍👉❤❤❤🤙😘🤙🤙🤙🤙🤙🤙
@fatimamarfatima6820
@fatimamarfatima6820 5 жыл бұрын
ወንዴየ የምሠራቸው ዘፈኖች በሙሉ ውሥጤ ናቸው በጣም ነው የምንወድሕ የምናከብርሕ በጣም ጎበዝ አርታሥት ነሕ በርታልን 😚😚😚
@danigerigeri363
@danigerigeri363 5 жыл бұрын
በጣም ኣሪፍ ስራ ምንም ኣይወጣለትም (ትግራይ ዓደይ መለይ ኣለኹልኪ ባዕለይ)
@berihugerezghier6451
@berihugerezghier6451 5 жыл бұрын
ኣሪፍ ስራ ነው ውድሜ ቅጥልበት
@lloveyou1210
@lloveyou1210 5 жыл бұрын
👉🇻🇳
@user-rq7pq3jx3d
@user-rq7pq3jx3d 4 жыл бұрын
@@lloveyou1210 🇻🇳🇻🇳🇻🇳💋💋💋👍👍
@user-rq7pq3jx3d
@user-rq7pq3jx3d 4 жыл бұрын
አቱም አማራኛ ትደርፍ አለኩም ሞዋረዲኩም አዩ አማርኛ አያ ትቃትለኩም ዘላ ማዝ ኮን አዩ ዝርደኩም አዋይ ትግራይ ዓደይ ብሰንኩኩም ሓሲራ 💋💋💋ጋል ዓደይ ምቅሰን
@lloveyou1210
@lloveyou1210 4 жыл бұрын
@@user-rq7pq3jx3d ❤🕊
@raya7711
@raya7711 5 жыл бұрын
ራቁታም ሴቶች የሌሉበት የአመቱ ምርጥ ክሊፕ!!
@SaraSara-zl7xf
@SaraSara-zl7xf 5 жыл бұрын
ክክክ በጣም
@yosephayele4210
@yosephayele4210 5 жыл бұрын
Nice
@sihamseid7311
@sihamseid7311 5 жыл бұрын
Kkkkk betam
@mulumulu4648
@mulumulu4648 5 жыл бұрын
ስራ እጅግ ጥሩ ነው ወቅታዊ የሆኑ ስራዎች ስለምሰራ ደስ ነው የሚሉት ወንዴ በርታልኝ
@ezanafilms
@ezanafilms 5 жыл бұрын
የወንዴ ማክ አድናቂዎች አዲስ ቻናል ከፍተና አሲቂኝ ቢ,ቪዲዮ፤ የመዝናኛ ወሬ፤ አዳዲስ ወቅታዊ መረጃ፤ ጤና፤ሳይንስ፤ ምርጥ 10 ና የተለያዩ ቪዲዮች እንዲደርሶ እባኮን SUBSCRIBED ያድርጉን
@zuzulove4036
@zuzulove4036 5 жыл бұрын
ሽኮር ሽኮር ደርፊ ማን አውርቶ ምን ይቀራል ክክክክክክ Am from UAE I love u wndi mak keep it up ያመቱ ፩ኛ ብያለው እስቲ ውንዲን ምትወዱት
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
2013" እንደኔ የሚያዳምጥ ሳይዋሸ👍👍😍 like"
@genmhcktatchakiso5283
@genmhcktatchakiso5283 3 жыл бұрын
@HAASHIM WADANI y kwas Xwm
@genmhcktatchakiso5283
@genmhcktatchakiso5283 3 жыл бұрын
Gorfh Wk.uuvc
@ghebriel932
@ghebriel932 5 жыл бұрын
Woow from all ethiopian sigers i love wendi mak God bless u
@fadilahoussein534
@fadilahoussein534 5 жыл бұрын
From Djibouti I love Ethiopian ❤️❤️❤️
@mamushayele8603
@mamushayele8603 4 жыл бұрын
ዎድዬ ይህም ያልፈል በዝ በምአምራው ድምጽክ ግዜ ሰያልፍ ለጌታ ብትዛምር በጣም ጥሩ ናው አስብበት የኔ ዎድም አይቴናል ሁሉም ናጋር አላፍ ናው ካጌታ ውጭ
@muledada3566
@muledada3566 5 жыл бұрын
Wendi Mak ስወድክ ቆንጅዬ ስራዎች ሁሉም ምርጦች ናቸው።
@sameraa3211
@sameraa3211 5 жыл бұрын
Wooow
@user-po9up8by6k
@user-po9up8by6k 5 жыл бұрын
ያመቱ ምርጥ ድምፅ ያመቱ ምርጥ ክሊፕ ያመቱ ምርጥ ተወዛዋዦች ደስስስስስስ ይላል ወንዴ ምርጥ
@bobjob2184
@bobjob2184 5 жыл бұрын
im Nigeria but i like Ethiopian music
@tigitsegau818
@tigitsegau818 5 жыл бұрын
Naija BRO.no.doubt i love ur musi!!!!!!!!!!
@kidustesfaye2905
@kidustesfaye2905 5 жыл бұрын
Wow bro thank you
@rickykarui282
@rickykarui282 5 жыл бұрын
Wendi....Mak,,,, I don't understand what you are saying but truly I really enjoy your songs... Love you much man
@btnyacooltube2742
@btnyacooltube2742 5 жыл бұрын
Ufff tegra balhon yekohag nabar ufff afa kuret wadgwlaw batam so nice btnya mulugta ka dubay
@user-py6hu6lp9e
@user-py6hu6lp9e 5 жыл бұрын
እረ ይሄ ልጅ ውስጤ ነው ❤❤❤💚💚💚💚💚💛💛💛💛
@hewanmoligeta4686
@hewanmoligeta4686 4 жыл бұрын
ትግሬ ውስጤ ነው።🔥🔥🔥👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹💯💯😘😘😘
@butaelias291
@butaelias291 Жыл бұрын
Tkijffh
@butaelias291
@butaelias291 Жыл бұрын
⛔🎀🎁
@IsraelMosazghiLebasiOrthodox
@IsraelMosazghiLebasiOrthodox 2 ай бұрын
I love this Song Bro.
@lastella1994
@lastella1994 4 жыл бұрын
Ethiopian music is soo beautiful ❤️✨ beautiful people.
@meronmekonnen9049
@meronmekonnen9049 5 жыл бұрын
ወንዲ የምትወዱ እስኪ የትናችሁ
@user-vg8dy7fe4d
@user-vg8dy7fe4d 5 жыл бұрын
Kkkkk ethiopia
@yetyet2731
@yetyet2731 5 жыл бұрын
አለው ግን ላይክ አልሰጥም ቅጥል 🙈🙊😜😂😂እንቁልልጭ 👍👍👍👍👍👈አልሰጥም
@user-dr2kv3ez2c
@user-dr2kv3ez2c 5 жыл бұрын
አማራነኝ ግን የትግሬ ሙዝቃወችን እወዳለሁ
@malatekonjo6415
@malatekonjo6415 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውውው ወንድዬዬዬዬዬ የኔ ጀግና ምን እደምል አላቅም ምንም ተወዳዳሪ የሌለው ምርጥ ስራ ነው በርታልኝ
@hassonalmosawi7909
@hassonalmosawi7909 5 жыл бұрын
Mar
@imranshemsedin5770
@imranshemsedin5770 4 жыл бұрын
በህይወቴ እንደዚህ አይነት ሙዚቃ አይቼ አላውቅም ፍቅር የሆነኮነው ውይ wendi mak ይመችህ
@lastella1994
@lastella1994 4 жыл бұрын
Nice I like the fact that his music videos are decent and his music is soo sweet with love from Ghana I'm a Ghanian who loves ethiopian music.
@user-lf1bl4dp7g
@user-lf1bl4dp7g 5 жыл бұрын
Nice music ሓቢቢ ተባዓታይ ዝኮነ ስራሕ
@ukaashmohamed3513
@ukaashmohamed3513 5 жыл бұрын
I am from 🇸🇴 somalia i love ethiopian dance I will marry a girl from ethiopian ❤ thank you so much
@nothanks7337
@nothanks7337 5 жыл бұрын
One of few talented Ethiopian singer much love from Jupiter 😊☺
@user-it5wr8mg9h
@user-it5wr8mg9h 5 жыл бұрын
ሁለ ነገራችሁ ፅቡቅ ነዉ ምርጥ የሠው ዘር ❤👍👏👏👏
@hopefree7558
@hopefree7558 5 жыл бұрын
Proud to be Ethiopian......
@summerabebe7167
@summerabebe7167 5 жыл бұрын
Hope Free me too!! No debating 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@user-ur7hn3tk3t
@user-ur7hn3tk3t 5 жыл бұрын
Hope Free
@halimatakonte7484
@halimatakonte7484 5 жыл бұрын
♡♡
@tegarucelebrity571
@tegarucelebrity571 5 жыл бұрын
Best comment ever
@user-lv6zw1pp4b
@user-lv6zw1pp4b 5 жыл бұрын
ወንድ ማክ አድናቂህ ነኝ ከመቀሌ ያምራል ቀጥልበት
@user-iv3tr9mt4l
@user-iv3tr9mt4l 5 жыл бұрын
ዋዉ ነዉ በፍቅር ታስሮ ልቤ💝 ፀና በጣም ሀሪፍ ሙዚቃ ነዉ👍👍👍👍
@dialloramatoudiakite3655
@dialloramatoudiakite3655 5 жыл бұрын
I am from Mali I love Ethiopian music and is language
@aygcomputerinsights2024
@aygcomputerinsights2024 5 жыл бұрын
Oh my Gad Do you know that most of Ethiopian people like mali music including me
@dialloramatoudiakite3655
@dialloramatoudiakite3655 5 жыл бұрын
@@aygcomputerinsights2024 😍😘😘😘😘
@kifluchekole3532
@kifluchekole3532 5 жыл бұрын
you deserve my salute
@alhmdurillahforeveryting1250
@alhmdurillahforeveryting1250 5 жыл бұрын
We love you too
@tigitsegau818
@tigitsegau818 5 жыл бұрын
heey i love mali and their music!!!!!!!!!!!!!
@user-bx8ht5ju2g
@user-bx8ht5ju2g 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ ትግሬኛ ሙዚቃ ስወድ ❤❤❤❤
@zufanabraha2824
@zufanabraha2824 4 жыл бұрын
ፍትውትው ኢና ነብለካ ወንዲ ማክ ሽኮር ❤️❤️❤️
@merhawitwukro3403
@merhawitwukro3403 5 жыл бұрын
wend mak betam nw yemwedk betam arif music nw 😍😘😘😘 desss ylal ketlbet 🖒🖒🖒🖒
@hajarhajar3855
@hajarhajar3855 5 жыл бұрын
አማራነቴ ኩራቴ ነው የወሎ አለባበስህ ተመቺቶኛል ወዴ ማክ
@merryyehaff7792
@merryyehaff7792 5 жыл бұрын
Weregna ye habesha hulu lbis enji ye wolo bicha yaregew man new bakish mdre zeregna hula Hulum yegna stluko be fetari ere lbona ystachu abo😞😏
@hajarhajar3855
@hajarhajar3855 5 жыл бұрын
@@merryyehaff7792 አር በናትሽ እኔ በናቴ ፅድት ያልኩ ትግራይ ነኚ ባባቴ ፀድት ያልኩ አማራዊት ነኚ ዘርኛ አይደለሁም
@gebmeb1193
@gebmeb1193 4 жыл бұрын
Aheya dadab
@istarxasan2772
@istarxasan2772 5 жыл бұрын
I am from Somalia and i like Ethiopian songs
@user-sv8rn1xl3m
@user-sv8rn1xl3m 5 жыл бұрын
ዘፈን ብሎ ዝም ኡፍፍፍፍ የኔ ምርጥ ስወድክ እኮ
@sharmahwardhereh3573
@sharmahwardhereh3573 5 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😘😘 i love you Wendy mak all the way from kenya
@mimikidus6008
@mimikidus6008 5 жыл бұрын
The best music video i have ever watched this year i like u so much ❤❤great work
@josephkuel3425
@josephkuel3425 4 жыл бұрын
I love Ethiopian music.
@busharbontu1533
@busharbontu1533 5 жыл бұрын
I like all your songs .Specially this one!😘
@aronfker8865
@aronfker8865 5 жыл бұрын
ስወድህ ወንድማኬ ደስ የሚል ሙዚክ' ቀጥልበት from Ethiopia #Mekelle
@Tube-rb4vc
@Tube-rb4vc 5 жыл бұрын
ዋዉ ወዲ አደኛ በርታ ምርጥ ስራ ሸብ አርጋ በጣም አድናቂነኝ💝💝💞💐💐💐💐💐💐💐👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👆👆👆👍👈
@user-yh8lu5cd7j
@user-yh8lu5cd7j 5 жыл бұрын
ዋው ስጥብቅው የነብር ዘፍን ነው የውንድየ አድናቂዎቹ ስላም ሳትሉኝ እንዳታልፊ እድራቹ ብዛላይም የተባረከ እንቅልፉን እድርግልን
@hanalemma6506
@hanalemma6506 5 жыл бұрын
ገራሚ ስራነው ወንዴ ማክ ሁሌም ስራክ ፀዴ ነው እነ እትና እስቲ ኑ ኢትዮጵያዊ ክሊፕ ኑ ሹፉ ምድረ ራቁታም
@alishagurung9685
@alishagurung9685 2 жыл бұрын
I’m from Nepal but I really like Ethiopian music 🥰🥰🥰🥰
@hayoohayat9636
@hayoohayat9636 2 жыл бұрын
Tank you
@marielagonzalez6119
@marielagonzalez6119 4 жыл бұрын
Lindo video, me encanta la música de Etiopía 😍
@kuleahmed4853
@kuleahmed4853 2 жыл бұрын
Ma,uma
@tigrayadey7480
@tigrayadey7480 5 жыл бұрын
Swedh from tgray Ethiopian♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈
@Meadnacom
@Meadnacom 5 жыл бұрын
ሰላም እና ብልጽግና ለኢትዮጵያና ለኤርትራ ህዝብ! ጠንቀቅ እንበል እስካሉ በመሃላችን የቀን ጅቦች ሁለተኛ ግዜ እንዳያሳስቱን።
@user-mg2hz4wk5z
@user-mg2hz4wk5z 5 жыл бұрын
እኛም በመጠንቀቅ ላይ ነን ቀን ቀን ሰው ለሊት ጅብ ከሚሆኑ ቡዶዎች ኣሉ😆🤣😏😤🤭🤭🤕😷🤪☻☻
@Meadnacom
@Meadnacom 5 жыл бұрын
ወያነ ንምጥፋእ ዝግበር ቃልሲ: ካብ መትከላዊ ምሕዝነት ምስ ውጹዕ ሓፋሽ ህዝቢ ትግራይን ዘላቒ ሰላም ኣብ ከባቢና ንምምጻእን ዝተበገሰ ምዃኑ: ትግራዎት ኣሕዋትና ክርድእዎ ዘለዎም ሓቂ እዩ። ጭፍራ ወያነ ብኸቢድ ገበን ዝሕተት: ዓቢ ሸኽሚ ኣብ ልዕሊ ህዝቢ ትግራይ እዩ። ክልል ትግራይ ክትለምዕ ወያነ ክትድምሰስ ኣለዋ። እንተ እቲ ምንጻል ትግራይ ካብ ኢትዮጵያ ተባሂሉ ዝጋዋሕ ዘሎ ፕሮፓጋንዳ: ከንቱ ሃለውለው ሕልሚ ወያነ ካብ ምዃን ሓሊፉ ትርጕም ዘለዎ ኣይኰነን።
@user-sz6kw5tc4x
@user-sz6kw5tc4x 5 жыл бұрын
ኧረ ባካቹ እኔ ከኦሮሞ ነኝ እኔ ከአማራ እኔ ከትግሬ ነኝ እያላቹ ኮሜንት አትስጡ:: ማናችንም ለማንም ባዳ አደለንም የምትሰሙት ባህልና ዘፈን የኢትዮጵያ እስከሆነ ድረስ ሁሉም የእኛው ነው:: ወንዲ አሪፍ ስራ ነው በርታ!
@afha540
@afha540 5 жыл бұрын
good boy አምላክ ካንተ ጋ ይሁን ወንድም ዮኒ.
@user-sz6kw5tc4x
@user-sz6kw5tc4x 5 жыл бұрын
@@afha540 Amen
@fafiloveboss6649
@fafiloveboss6649 5 жыл бұрын
Yoni Habeshaw waw merte habesha
@mohammedassefa981
@mohammedassefa981 5 жыл бұрын
ሞርጥ ሰው
@tigrayadey7480
@tigrayadey7480 5 жыл бұрын
🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎺🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹oll Ethiopian love ferom agame
@tsedtesfaye1126
@tsedtesfaye1126 5 жыл бұрын
እንዴት እናምራለን ሀበሻ ዘሩ ይባረክ ሰላም ለኢትዮ ኤርትራ እንወዳችሁዋለን!
@hagosdesta5731
@hagosdesta5731 4 жыл бұрын
lovely music!!! one love one Ethiopia.
@OmarAhmed-zx9pn
@OmarAhmed-zx9pn 5 жыл бұрын
We ethiopian prouds and respects by our familiar singer.... Wedy do for more!!!
@mogesaragaw4267
@mogesaragaw4267 5 жыл бұрын
Wendi wow heart fully I wish to you high position. In Amharic you are ingredient to extremists to leave their foot.tegarus culture is oromos culture,amharas culture is somalias culture........any way i proud of you.
Wendi Mak - Eje Wedelay - Ethiopian Music  (Official Video)2021
4:19
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 1,9 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 34 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,7 МЛН
Wendi Mak - Eskenjaje {እስክንጃጅ} - [Official Video]
4:41
Wendi Mak
Рет қаралды 2,8 МЛН
Ephrem Amare - 'Sey (Official Video) | 'ሰይ - Ethiopian Music 2018
5:01
Dawit Nega - Benetselay - New Ethiopian Music 2018
6:04
ADMAS MUSIC
Рет қаралды 12 МЛН
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 1,9 МЛН