✅ሳይዳምጡ መለዋህ በመጥበሻ ለቁርስ/ ለመክስስ አስራር ይወዱታል How to make easy and fast mulawah for breakfast

  Рет қаралды 132,231

Weyni Kitchen

Weyni Kitchen

3 жыл бұрын

Ingredients
6 cup All porpoise flour
3 cup water
1tbs salts
የተጠቀምኩት
6ኩባያ ዱቄት
3ኩባያ ውሃ
1የሾርባ ማንኪያ ጨው
ስለ ግዜያችሁ ከልብ አመስግናለሁ ቪዲዮ ከወደዱት እባክዎ ላይክ ማድረግ አይርሱ
Thanks for watching 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🟢🟡🔴

Пікірлер: 390
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Ingredients 6 cup All porpoise flour 3 cup water 1 tbs salt የተጠቀምኩት 6 ኩባያ ዱቄት 3 ኩባያ ቀዝቃዛ ውሃ 1የሾርባ ማንኪያ ጨው ስለ ግዜያችሁ ከልብ አመስግናለሁ ቪዲዮውን ከወደዱት እባክዎ ላይክ ማድረግ አይርሱ Thank you for watching 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@mimilulu3436
@mimilulu3436 3 жыл бұрын
Thank you for sharing😍
@zewdewmedhin2278
@zewdewmedhin2278 3 жыл бұрын
Ko
@haliemamolahaliemamola3299
@haliemamolahaliemamola3299 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ምረጥ አሠራር ነዉ በርች
@user-rg1hu3tw5b
@user-rg1hu3tw5b 3 жыл бұрын
ما شاء الله تبارك الله
@yarab4997
@yarab4997 3 жыл бұрын
ጥያቄ ማር ????ማንኛውም ድቄት መሆን አይችልም????
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ወይንዬ በጣም ልዩ የመለዋ አሰራር ነው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ሼር 💯👍👍👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የሚዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@eliltaafewerki1246
@eliltaafewerki1246 3 жыл бұрын
Enamesegnalen ehte andeja eko nesh tebareki👌👌👌🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ወይኒዬ ልዩ ነው እጆችሽ ይባረኩ ምርጥ ነው👌😋❤️👍👍👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
ዋዉ ወይንየ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ውዴ ሼር❤️👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ ሂሩት የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@harunsaleh6120
@harunsaleh6120 3 жыл бұрын
Masa Allha stye ersu btam ymerale
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 3 жыл бұрын
wow winya yena balmuya konjo aserare newe thank for sharing weda 💕👌👍🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁሚሚዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
ወይንዬ በጣም ቆንጆና ቀላል የመለዋ አሰራር ነው👌🏽💛ተባረኪልኝ🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤተልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Addistubehttps
@Addistubehttps 3 жыл бұрын
ወይንዬ በጣም ቆንጆ አስራር ነው ልዩ ነው ላይክ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ወይንዬ በጣም ቆንጆና ቀላል አስራር ነው እጅሽ ይባርክ❤❤
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 жыл бұрын
Very creative and easy way to make malewa so far! Thanks for sharing 👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እሜያምር መለዋ ነው ወይንየ እጅሽ ይባረክ👌🥰ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ቆንጆና ቀላል አሰራር በጣም ነው እሚያምረው ወይንዬ እጅሽ ብርክ ይበል ሼር👌👌👌💯‼️🥰
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ምሳዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
ወይንዬ ወረጃ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ መለዋ ሲያምር ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድ ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ ነባዬንየኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም ቅን እህት እኔም ውድድድድድድ🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ዋዉ ወይኒዬ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር🙏👍🏽❤️❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሉላዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 3 жыл бұрын
Ejish yibarek weyiniye kelel argesh asayiteshinal ❤👌🙏 like 👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቲቲዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@mimishacooks817
@mimishacooks817 3 жыл бұрын
ወይኒ በጣም ቀላል አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ🙏❤️👍🏽
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
ወይኒ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
ውይንዬ በጣም አሪፍ እፕሰራር እንደሁልግዜውም እጆችሽ ይባረኩ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ አይንዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እንደሚጣፍጥ ከአሰራርሽ ያስተውቃል
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሶልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@elsatilahun2219
@elsatilahun2219 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ምርጥ መለዋ ነው
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@FikireTube12
@FikireTube12 3 жыл бұрын
መለዋ ሳይዳመጥ አሪፍ አስራር ነው ወይንዬ በጣም ቆንጆ ገላግሌ ነው እንዲ በቀላሉ መስራት ከተቻለ እናመስግናለን ወይንዬ ሼር ስላረግሽን የተባረከ ይሁን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@emanamanuel5778
@emanamanuel5778 3 жыл бұрын
Betam arif new ketybet
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
Woyenye Betame konjo new Thank you for sharing
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም አምስግናለሁ ነፅሽዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@khayriyahussin9992
@khayriyahussin9992 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው ቀላልም ነው እሰራዋልሁ ከልብ እናመሰግናለን እናት
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ወይኒዬ ሲታይ እራሱ በጣም ያምራል ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሺው በርቺ እጅሽ ይባረክ ውዴ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Adugenete
@Adugenete 3 жыл бұрын
ወይኒ ኪችን ይልሀል ፅድት ያለ ካሜራ ከሞያ ጋር በጣም ጎበዝ በርቺ አሪፍ ሙያ እየተማርን ነው ሰላምሽ ብዝት ይበልልን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ወንድም ተባረክ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@EthioGeneral
@EthioGeneral 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው በርቺ ሼር💕
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያስጎመጀው እጅሽ ይባረክ"Please
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bettytube6255
@bettytube6255 3 жыл бұрын
Woww hulem balemoya nesh wayiniye
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤቲዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
Watching weyniyeeee❤
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ቀላል መለዋ ተበልቶ እማይጠገብ ነው
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ቃልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ወይንዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ 🥰🥰ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ለምለምዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ መለዋ ነው ወይንዬ እጅሽ ይባረክ 👍❤️❤️🥰ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@mesayabaasrat1196
@mesayabaasrat1196 3 жыл бұрын
ዋው እምዴት ያመጃል እጅሽ ይባረክ ወይኗ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@yenefamilytube9721
@yenefamilytube9721 3 жыл бұрын
Yene wed betam konjo aserar new . Berchiligni 🙏🥰
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@fatimaf7838
@fatimaf7838 5 ай бұрын
ማሻ አላህ ሲያምር እኔ አሁን እሰራለሁ በጣም ቆጆና ቀላል አሰራር ነው እናመሰግናለን
@weynikitchen
@weynikitchen 5 ай бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@emansweet3035
@emansweet3035 3 жыл бұрын
ቆንጆ ያሰራር ዘዴ ነው ያሳየሺን እናመሰግናለን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 3 жыл бұрын
ወይንዪ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሻል እጆችሽ ባርኩ ላይክ👍👏❤️❤️❤️❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@RahmaKedir-wt1bs
@RahmaKedir-wt1bs Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ያለ እርሾ እንዴት ኩፍ ይላል ግን
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ኩፍ አይልም በደንብ ሲታሽና ትንሽ ሽፍነሽ ስታስቀምጪው ሊጡ እንደፈለግሽው ይታዘዛል 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ወይኒዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ልዩ ነው እንዴት እንደሚያምር ጥሩ አርገሽ ነው የሰራሽው በርቺልኝ👌👌ላይክ ሼር❤🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤቲዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@berhaneejigu176
@berhaneejigu176 3 жыл бұрын
Ejish yibarek
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-vc3jw8om1o
@user-vc3jw8om1o 3 жыл бұрын
ዋው እምወደው ቂጣ አሰራር አመሰግናለሁ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@jemaneshseyum8331
@jemaneshseyum8331 3 жыл бұрын
የምትሰሪው ሁሉ ቀላል የሚያምር ሳይበሉት የሚያጠግብ እጅሽ ይባረክ ።
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ጀማነሽዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
ወይንዬ በጣም ቆንጆ ነው በርችልኝ 🙏🙏🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ዮርድዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@our_life4825
@our_life4825 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ አሰራር ነው ዛሬውኑ እሞክረዋለው ❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ህይወትዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ምርጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ 😘😘ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
ውድ እህቴ እጅሽ ይባርክ በርቺ በጣም ደስ ይላል
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
ወይኒዬ በጣም ቆንጆ መለዋ ነው የምወደውን ነገር ነው ያመጣሽው እጅሽ ይባረክ👌👍❤❤ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሂዊዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@mahinasir1603
@mahinasir1603 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ማሂዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@eldanayetube8462
@eldanayetube8462 3 жыл бұрын
Watching!!❤💕🌸
@user-us5sk6fi4j
@user-us5sk6fi4j 3 жыл бұрын
Big like 👍 letu tebokto men yahel seat yekoyal
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
ወይንዬ ቆንጆ አረገሸ ነወ የሠራሽው እጅሸ ይባረክ የኔ ውድ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@elladandemisse430
@elladandemisse430 3 жыл бұрын
I see for the first time good job
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my friend 🙏🙏🙏
@mezmur6614
@mezmur6614 3 жыл бұрын
በርቺ የኔ ጎበዝ I just subscribed. Will definitely try it and let you know.
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear and subscribe my channel thank you 🙏 አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እሺ እጠብቃለሁ ግን ለጥሩ ውጤት በደንብ እሽው 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-jv9cl4is9z
@user-jv9cl4is9z 3 жыл бұрын
ዋው ነዎ እናመሰግናለን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@sidraethio5752
@sidraethio5752 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው 👌👌
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@ethioarbicfood8891
@ethioarbicfood8891 3 жыл бұрын
ወይኒ የዛሬዉ ለየት ያለ ነዉ👌👍 እጅሽ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@mastewalmuluken2934
@mastewalmuluken2934 3 жыл бұрын
Wow, as usual well organized thank you 💚💛❤
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@abeba2241
@abeba2241 3 жыл бұрын
ቆንጆ መለዋ ነዉ ወይንዬ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከዉ 🙏❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ አበብዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
ወይኒ በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ ልዩዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@danielp813
@danielp813 3 жыл бұрын
Thanks so much I will try today. God bless you abundantly 😊
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@AmalAmal-mt2eg
@AmalAmal-mt2eg 3 жыл бұрын
Very nice and simple. Job willdone. Thank you sweetheart.
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️
@zabibas1786
@zabibas1786 3 жыл бұрын
ጎበዝ ቆንጆ ነው
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ወይንዬ በጣም ቆንጆ ነው እንደሁልግዜው በባለፈው በኦቨን ከሰራሽው ጋር ብዙ ልዮነት የለውም እሞክረዋለው እጆችሽ ይባረኩ😍👌
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሉሊዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ልክ ነሽ ተመሳሳይ ነውእዚህላይ ዱቄት አልተጠቀምኩም 🙏🙏🙏💚💛❤️
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አሰራር👌❤ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ጄሪዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
ዋዉ ወይኒዬ እንዴት እንደሚያስጎመጅ በዛላይ ቀላል አሰራር እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ👍👍❤️😍❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ ፍርዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
@@weynikitchen amen 🙏❤️
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 3 жыл бұрын
ዋው እጅሽ ይባረክ ወይኒዬ የኔ ባለሙያ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ አለምዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት🙏🙏🙏💚💛❤️
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 3 жыл бұрын
ዋወ ምርጥነው ውዴ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም አምስግናለሁ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@selamselam2156
@selamselam2156 3 жыл бұрын
Thank you for sharing. Mear welela
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ስላም የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-oe1ni9rl1m
@user-oe1ni9rl1m 3 жыл бұрын
አምራል እጂሺ ይባርክ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
ሲያምር
@sidraethio5752
@sidraethio5752 3 жыл бұрын
Watching🌝
@meazamedlock6134
@meazamedlock6134 3 жыл бұрын
Thank you berchi
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@user-yr6rz4kz7q
@user-yr6rz4kz7q 3 жыл бұрын
ሰላም እህት ቆጆ ፈጢራ ነው ወድጀዋለሁ አሰራና እሞክረዋለሁ ይስለሙ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@danigeni3089
@danigeni3089 3 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-kc8mc7ld5n
@user-kc8mc7ld5n 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ውዴ በጣም ነው የሚያ ምርው
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባርከው በጣም ነው አመሰግናለሁ ❤️💞😋
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@nebyatw
@nebyatw 3 жыл бұрын
Thank you so much
@azidireart
@azidireart 3 жыл бұрын
ዋውውውው ወይኒ ተመቸቶኛል በርቺ የእኔ መልካም
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ አዚዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
Watching
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 3 жыл бұрын
Beautiful, thanks
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ቆንጆ መለዋ ነው እጅሽ ይባረክ ወይንዬ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤቲዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@betelehemademe4936
@betelehemademe4936 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ጥያል ልጠይቅሽ ኒዶ ወተት ቢገባበት ችግር አለው
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
@@betelehemademe4936 በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ምንም ችግር የለውም እኔ በውሃ ነው የምስራው 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ewunet417
@ewunet417 3 жыл бұрын
Gobez berchi🙏👌
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@eldanayetube8462
@eldanayetube8462 3 жыл бұрын
Weniy, liked & Share!!! 💚💛❤🙏🙏🙏💕
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@aduethiopian
@aduethiopian Жыл бұрын
ቆንጆ ነው አንድ ቀን እሞክርው አለሁ ተባርኪ
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@hannage.3229
@hannage.3229 3 жыл бұрын
እጆችሽ ይባረኩ 👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ ሃንዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
Watching wayni
@zadfikrtube
@zadfikrtube 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@mekememe4784
@mekememe4784 3 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ እናት ይመችሽ በርቺ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@kokebsisay2055
@kokebsisay2055 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እናመሠግናለን ትህትናሽ ራሱ በቂ ነው😍😍😍😍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@elsawollotube3260
@elsawollotube3260 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እጂሽ ይባረክ👍👌አሜን ሀገራቺን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@elsawollotube3260
@elsawollotube3260 3 жыл бұрын
ሰላም ወይኒዬ የእኔ ባለሙያ በጣም አረፍነው እኔም እሙክራዊለው
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@saadahsaid1633
@saadahsaid1633 3 жыл бұрын
ዋውሲያምር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@hiwetshow3016
@hiwetshow3016 3 жыл бұрын
Wow nice food
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thanks for watching my dear ❤️❤️❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
Watching 🥰
@aidamengistu1873
@aidamengistu1873 3 жыл бұрын
Weyni I like your videos so much from bruck
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching Bruckya❤️❤️❤️
@merrynigussie8683
@merrynigussie8683 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ❤
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@citycity904
@citycity904 3 жыл бұрын
6ماشاء الله 👍❤❤
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching 🙏🙏🙏
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
ጎበዘ በርቺጥሩ ዘዴ ነው
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
መለዋ: ጣፋጬ የሐረር መለዋ አሰራር በZizi Kitchen:
9:24
ZiZi Kitchen ዚዚ ኪችን
Рет қаралды 9 М.
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 27 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 115 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,8 МЛН
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 50 М.