No video

🛑ዊና ከሄለን ጋር አስታረቀን

  Рет қаралды 137,772

Marke Tube  ማርኬ ቱዩብ

Marke Tube ማርኬ ቱዩብ

Күн бұрын

‪@marketube391‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@fanisamri4394‬ ‪@comedianeshetu‬ ​‪@ebstvWorldwide‬ ‪@-haddiszema‬

Пікірлер: 1 600
@zeynebademsse4862
@zeynebademsse4862 9 ай бұрын
አተጠባረቂ ለሠዉ ክብር ይኑርሽ
@LailaHassan-ub4lk
@LailaHassan-ub4lk 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-nm5xx8ne4h
@user-nm5xx8ne4h 9 ай бұрын
Kkkkkk አናዳኛለች
@mfmmamd6002
@mfmmamd6002 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ውነት ነው
@user-us2wo1xu7e
@user-us2wo1xu7e 9 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 9 ай бұрын
የሆነች አካብዴ እየሆነች ነው እየወደድካት ነበር ለሰው ክብር የላትም ንግግሯ ብዙም አይመስጠኝም ኤፍሬምን አስደብራዋለች
@Zade-h7p
@Zade-h7p 9 ай бұрын
ሄሉ ወላሂ ሲባዚ ነጋር አጣጠኝ ነሽ አዳዴ ችላ ባይ ያምትሉ ላይክ 😢😂
@Ruta688
@Ruta688 9 ай бұрын
እቧ ከረዮ 😂ነች
@user-dt4wh3qv2h
@user-dt4wh3qv2h 9 ай бұрын
​@@Ruta688ክክክክ😅
@sebrinatube
@sebrinatube 9 ай бұрын
አረ ማርክ ነው ያበዛው
@Aynalove3382
@Aynalove3382 9 ай бұрын
እውነቷን ነው ሄሉ ካሁኑ ቤተሰቧን ማናናቅ የለበትም ደግ አረገች ባል ይገኛል ወድም አይገኝም
@user-cq3eh2fe3p
@user-cq3eh2fe3p 9 ай бұрын
በጣም እኤጭ አስጠላች ኝ 👎
@kunfeyekuntube1021
@kunfeyekuntube1021 9 ай бұрын
ወላሂ አንቸ ልጂ በጣም በጣም ታካብጃለሽ ለወዲምሽ ያለሽ ክብር ጥሩ መሆኑ እያለ ግን አትበጣረቂ እሽ አንች ጥርግ ብትይ የተሻለች ቆጆ ነች የምትወስደዉ ok ለማርክም ክብር ለወዲሞቹም ይኑርሽ
@HamiTigrweyti-do2mi
@HamiTigrweyti-do2mi 8 ай бұрын
በጣም ደምርኝ
@TryH5DFG
@TryH5DFG 7 ай бұрын
Mekabedi xuruneu seti liji qoraxi siyoni desi sili yelu jegina
@HahaBabba
@HahaBabba 6 ай бұрын
በጣም ወላሂ😢😂
@ZenebeDutiso
@ZenebeDutiso 9 ай бұрын
ዊና አንተ ምን አይነት ሰው ነህ ማርያምን እንደ አንተ ሰው አላየሁም ። በእውነት ክብር ይገባዋል 🙏 ማርቆስ አንተ እየታሸወድክ ነው ሄለን አንተን የምትወድ አይመስለኝም ፍቅር በንቀት አይሆንም ።
@user-xg1ir5zg8w
@user-xg1ir5zg8w 7 ай бұрын
ትወድዋለች የኔ ፀባይነው የሳ ፀባይ ስለምትቅዴረዴርነው❤❤❤❤
@astuyemaryamlji-vk3uz
@astuyemaryamlji-vk3uz 4 ай бұрын
አወ የምር ወድሟ ምርጥ ሰው ❤❤ወዶቹ ሁሉም ምርጥ ናቸው ይለያሉ የምር❤❤
@astuyemaryamlji-vk3uz
@astuyemaryamlji-vk3uz 4 ай бұрын
ሰገጤ ነገር ናት ልበል የፍቅር ትርጉሙ አልገባትም 😢 ማርክን የመሰለ አፍቃሪ ድጋሜ ብትወለጅም አታገኝም እሽ ዘጋሽኝ የምር😢
@astuyemaryamlji-vk3uz
@astuyemaryamlji-vk3uz 4 ай бұрын
ማርክ ኧረ ከጒደኞችህ አዱን አጣብሰኝ ፀባያቸው ገዳይ ነው የምር ሱስ ሆናችሁብኛል ስወዳችሁ ግን መንፈሳዊ ሰው ፈልጉልኝ ለኔ ከስደት መልስ የማገባው
@Fatima-lv7sc
@Fatima-lv7sc 9 ай бұрын
ልጁቱ ግን ገገማ ነገር ናት ወዲሞ ልዩ ልጅ ናው ይች ለትዳር አትሆንም ታካብዳለች አካባጅ ነገር ናት ወዲሞ ግን ለየት ያለ አመለካከት ያለው ምርጥ ሰው ነው ተባረክ ❤❤❤❤
@user-hm3zl1wp6b
@user-hm3zl1wp6b 9 ай бұрын
በጣም አበዛችው ፍቅር ካለባት ማስታረቅ ነው እንጅ ምንድነው መንጨርጨር
@Fatima-lv7sc
@Fatima-lv7sc 9 ай бұрын
@@user-hm3zl1wp6b ቀላል መነጫነጭ አካበደች ልጅ ትግስቱን እየተፈታተነችው ነው ጋጥውጥ ልጅ ናት ወደሆላ ተመልሳችሁ እዩት እማ አባቷ እደት እዳስጨነቀው ልጁን አሁን ላይ ያ ነገር ይመስለኛል ያስፈራው እድህ ስትለፋደድበት ገገማ ጀግና ጀግና ያጫውታታል ቆሸ
@nunubintbaba
@nunubintbaba 6 ай бұрын
ኧረ ተዉ አይባልም እሱ እስካመሏ ያፈቅራታል
@user-ov8uc4my4l
@user-ov8uc4my4l 5 ай бұрын
የምር ገገማናት ስታናድድ እኔብሆን አልኩ
@smiranasa6987
@smiranasa6987 9 ай бұрын
ሄለን በጣም ነገር ታጠበቂያለሺ ጥሩ አይደለም ይሄን ደካማ ጎኗን ታሰተካክል የምትሉ ላይክ
@user-zg6mz5ko9j
@user-zg6mz5ko9j 5 ай бұрын
ሳህ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 9 ай бұрын
ዊና በጣም ምርጥ ወጣት.. ስብእናው @ ትእግስቱ@ ልክ እንደ እዩሀሚድያ ጋዜጠኛ.. አለምስገድ ታደስ ከ ዊና ጋር ስም ብቻ ነው ልዩነታችው.. ሁለቱም የስነምግባር ጥጎች ይባረኩ ሀለቱም 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 9 ай бұрын
በጣም ፈጣሪ ከትልቅ ደረጃ ያድርሳቸው
@user-yc3gr5gm9i
@user-yc3gr5gm9i 9 ай бұрын
ኧረ ሄሉ እንደዚህ አትሁኝ 😢😢😢 ማርያምን በፍቅር መካከል ነገሮችን ቀለል ማድረግ አለብሽ በተረፈ ፍቅሩን ሁሉ ያብዛላችሁ❤❤❤❤
@Fatima-lv7sc
@Fatima-lv7sc 9 ай бұрын
ተጨማለቀች ደቆሮ ስለሆነች ነው አትፍረዱባት አባቷን አላያችሁትም እደ አይሆንም ሲል እድህ ጋጥወጥ መሆኖን ስለሚውቅ ነው ልጁን እያስጠላችው ነው እሰሳ
@rukhiyamuhammad711
@rukhiyamuhammad711 7 ай бұрын
እሷ ልክ ነቺ🤔🤔🤔😊
@user-tk1lk7he4f
@user-tk1lk7he4f 9 ай бұрын
እደዛሬዉ ደብራኝ አታቅም ወላሂ ለሰዉልጅ ክብር ይኑርሽ ወንድምሽም ምርጥነዉ አንችግን ቂመኛነሽ ፋቅር እንደዚህ ከሆነ ገደል ይግባ ባይፍቀርስ ሆ ✍️✍️::
@HamiTigrweyti-do2mi
@HamiTigrweyti-do2mi 8 ай бұрын
ደምርኝ ስታስጠላ እውነት
@rukhiyamuhammad711
@rukhiyamuhammad711 7 ай бұрын
ኧረ😮😂😂
@amhara74
@amhara74 9 ай бұрын
ማርክ ከይቅርታ ጋር ቆፍጠን በል ሁሌ አትቅለስለስ ሄሉም አታካብጂ እንኳን ተስማማችሁ ማርክ ራስህን አስከብር ወንድ ልጅ ነህ😒ለማንኛውም ይመቻችሁ❤❤❤
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 9 ай бұрын
ቆየት እየአለይ ትረግጠዉ አለይ ወንዲ ልጂ እራሡን ሢያሠከብረ ነዉ ጥሩ😂😂😂
@user-nn3dm4uf8w
@user-nn3dm4uf8w 9 ай бұрын
ወላሂ እኔም እያልኩ ነው ደሜ ፍላ ልጅቶ ሲጀመር በጣም ሲበዛ አገናኝ አጃባህ ሰገጤ ክብር የሌላትነች ለሚየ ድረሽ
@markoshansh6613
@markoshansh6613 9 ай бұрын
Are batam akebadechi
@amhara74
@amhara74 9 ай бұрын
@@user-rs8is4pe5o እኮ😌😂😂
@amhara74
@amhara74 9 ай бұрын
@@markoshansh6613 በጣም አበዛችው በሆነው ባልሆነዎ ለምን ተነካሁ ነው የምትለው ሆይ ወንዱ እሷ ናት ወይስ እሱ አልገባኝም😒😂😂😂
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 9 ай бұрын
በጣም ነው ያሰጠላሸኝ በጣም ትመፃደቂያለሸ ክብር ይኑርሸ ወንድምሸ ሰረሀት ያለው ነው አንቺ ግን እሰከዛሬ በጣም አከብርሸ ነበር አውን ግን ወረድሸ የወደደም ይጠላል እኮ እህቴ ቀዝቀዝ በይ
@user-hh3uk2pg2p
@user-hh3uk2pg2p 6 ай бұрын
በጣም 😢
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 9 ай бұрын
ሄሉ ለሰዉ ክብር ይኑርሽ በጣም ታካብጃልሽ😢❤❤❤ማርክ
@mihrattomas5664
@mihrattomas5664 9 ай бұрын
ማረኪ ግን እኔ ብቻ ነው ምያሳዚነን😢😮❤❤
@astuyemaryamlji-vk3uz
@astuyemaryamlji-vk3uz 4 ай бұрын
እኔም ያሳዝነኛል የምር❤❤🎉🎉 ልጅቱ ግን ለሱ የምትመጥን አትመስለኝም አካባጅና ደረቅ ነገር ናት ምስኪን ነው ማርክ የምር❤❤❤
@gjfdhgj-my5vv
@gjfdhgj-my5vv 3 ай бұрын
እኔም አለሁ የምር አፍቃሪኮ❤❤❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 9 ай бұрын
ዛሬ ገና ፍቅረኛሞች መሰሉ ግን ማርቆስ ኮስተር በል በጣም አጥፍተሀል እሰው ህይወት ላይ ጥልቅ አትበል ካማችጋ አትናናቅ ብለንህ ነበር አሁንም አስተውል ሄሉዬ ዊናዬ ምርጦቼ ለናተ ትልቅ ክብር አለኝ ❤❤❤❤
@selamselam918
@selamselam918 9 ай бұрын
ብያተገብረዉ ገራሚ ምክር👌
@Aynalove3382
@Aynalove3382 9 ай бұрын
@@selamselam918 ሹክራን ሀያቲ
@bitewm7998
@bitewm7998 9 ай бұрын
ደምሪኝ
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 8 ай бұрын
በጣምበእውነት ጌታን😢😢
@Ayana-br6yt
@Ayana-br6yt 9 ай бұрын
በሱ አይፈረድም ከለምለም ጀምሮ እናቱን ጭምር ሰገዱልሽ ፍቅር የማያበረክከው የለም አትጠባረሪበት
@user-kd7tw8pj9l
@user-kd7tw8pj9l 9 ай бұрын
ሰጦታ የላክሸለት ልጅ አላህ ያሰደሰትሸ አላህ በወጣ ይተካሸ አላህ አፍያ ያረግሸ ያሰብሸው ሁሉ ይሳካልሸ ከማዳም ማጥባ አውጥቶ አላህ በሀገርሸ ላይ ማዳም ያርግሸ ሰጦታ ተሰጣጡ ፍቅርን ይጨምርል ብለዋል የኔ ነብይ ሱለላህ አለይህ ወሰለም ❤❤❤❤
@amaamm2112
@amaamm2112 9 ай бұрын
❤❤❤አሜን
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 8 ай бұрын
አሚን አላሁመአሚንንንን
@SaraSara-mj1te
@SaraSara-mj1te 9 ай бұрын
ዊና ትህትናው በቂ ነው ልዩ ብዬዋለው
@birucke
@birucke 9 ай бұрын
ማርቆስ የምር እቺን ኮተት አትለማመጣት ከፈለገች ገደል ትግባ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@user-qy4gu7jy8v
@user-qy4gu7jy8v 7 ай бұрын
ከምር ምነው ከኔ በላይ ሰው የለም አለች። ሆ
@user-vt3ir1mj3n
@user-vt3ir1mj3n 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@mawaysh
@mawaysh 9 ай бұрын
ማርክ አሳዘንከኝ እች በማይረባ ስህተት ሁሉ በሽማግሌ ነው ምትታረቀህ ቀስ በይ ሔሉ አታጃቢብን ለሰው ልጅ ክብር ይኑርሽ እድትከበሪ።
@Ckdtf-ts7kc
@Ckdtf-ts7kc 7 ай бұрын
ወይኔ ማርክ ስጦታውን ከሰጣት በኋላ ቆሞ አይኑ ክርትት አለ ዝም ስላለችው የኔ ምስጊን 😢
@bmm3152
@bmm3152 9 ай бұрын
ዊነ መሸ አለህ ምርጥ ልጅ ነህ ትህትነህ ትግሲትህ ለሰዉ የለህ ክብር በጠም ደሰ ይለል ሄሉ መርክን አክብርዉ ወንድ ልጅ ከምንም በለይ ክብር ይፈልገል ።
@Zhara123-q4x
@Zhara123-q4x 9 ай бұрын
ወላሂ በጣም ጡሩ ልጅ ነው ማሻ አላህ
@MixMix-tv7xe
@MixMix-tv7xe 9 ай бұрын
ኤፍዬና ብሩኬ ምርጥ ሽማገሌዎች. ሺ አመት ኑሩልን በርቱ በዚህ ቀጥሉ ❤❤❤❤
@user-hx9dq6ey2s
@user-hx9dq6ey2s 9 ай бұрын
ሄሉ እህቴ በጣም አከብርሽ ነበር አሁን ግን ውይይይ በስምአብ ለወንድ ልጅ ክብር ይኑርሽ አክብሪው ተከባበሩ ከናንተ እኮ ብዙ ሰዉ መማር የሚፈልግ አለ ና .......
@fufuilu1212
@fufuilu1212 9 ай бұрын
እኮ በጣም ነው ምታስጠላ😎😎
@addisalemasfaw4915
@addisalemasfaw4915 9 ай бұрын
ማርክ አሳዘንከኝ ገና ካሁኑ አስራ መግረፍ ነው የቀራት ከካሜራ ጀርባ እማ ያላየ ነው😅 ዊና ደግሞ ስጦታ ሲልኩለት እንጅ ሴቶቹ በአካል ሲሄድ አይወድም የወንድ ብልጥ 😂😂
@gfkki4040
@gfkki4040 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@Ruta688
@Ruta688 9 ай бұрын
😂😂😂
@monashwarga8446
@monashwarga8446 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@sarasara1158
@sarasara1158 9 ай бұрын
ይቅርታ አርጊልኝ እና ሄለን አበዛሺዉ ክብር የምትያ ከሆነ ለፍቅረኛሺም ክብር ይኑርሺ ወንድምሺ እደምታከብሪዉ ሁሉ ፍቅረኝሺን አክብሪዉ በወንድምሺ ፌት ባልሺን ማሽቆጥቆጥ ዋጋ የስከፍልሻል የህወት አጋሪ ነው ብለሺ የያዝሺዉን ትልቅ ክብር ስጪዉ እሺ መምከር ከለብሺ ለብቻዉ እዴህ ማረግ የለብህም ብለሺ ምከሪዉ ታጠፋ ወንድምሻ የዋህ ነው ከሱ ትግስት እና እርጋታ ተማሪ ሁሉን አወቅሁ አትበይ ይህ ማሽቃበጥ እና መሠላቆም ይባላል እኔ ብቻ ነኝ የተ አፍቃሪ አልሺ እኮ ከምር አይ 😂😮 😢😢😂
@bmm3152
@bmm3152 9 ай бұрын
ትክክል
@user-ds6zb1rs9q
@user-ds6zb1rs9q 9 ай бұрын
ተክክል😢😢
@sewaregtariku7467
@sewaregtariku7467 9 ай бұрын
betikikil abezachiw yemir
@user-jg4wg5gi5z
@user-jg4wg5gi5z 6 ай бұрын
ትክክል ወላ❤
@AlemZewde-bs2tf
@AlemZewde-bs2tf 5 ай бұрын
በጣም አበዛችው እንደተልባ ተንጣጣችኮ 😂😂😂😂
@user-gz6sv4ej4r
@user-gz6sv4ej4r 9 ай бұрын
እኔ ልሙት ወድልጅ ቀብረር ሲል ነዉ ደስ የሚለዉ ማርክ አትሽለጥለጥ ማን ስለሆነች ነዉ እደዚህ የምትቀባረረዉ ሂጂ በላት ከፈለክ ከዚች የበለጠችቆጆ ነዉ የምታገባዉ ሲቀጥል ይቺ ለትዳርም አኮን 🙄😏
@mawaysh
@mawaysh 9 ай бұрын
😂😂😂 እኮ ደምሪኝ እማ
@asffamile7990
@asffamile7990 9 ай бұрын
አንቺም ለሱ ወንድም ክብር ይኑርሽ ደሞ ስለወደደሽ አበዛሽው
@rasras6247
@rasras6247 9 ай бұрын
አበዛሽውሳ ሠገጤ ነሽ ወንድም በጣም ምርጥ ሰው የገባው ነው ለወንድምሽ ያለሽ ክብር እዳለ ቢሆንም ይህን ያክል አትላላጭ ሲቀጥል ኤፍሬም ምን ያክል እዳሳዘነኝ ስገለማምጭው ደረቅ
@user-io3ig6fk6b
@user-io3ig6fk6b 9 ай бұрын
ሃሉ እደዚ ሰገጤ ነሽ እድ🙄😏 በስማም ማር ኮስተር በል ከምር አተን የመሰለልጅ መስለትም አታገኝ ምን ትመስላለች🙁🙁አብሶ ስጦታዉ ሲስጣት ወይይይኔ ክብር ይኑርሽ
@sewaregtariku7467
@sewaregtariku7467 9 ай бұрын
enenim anadagnalechi
@Hanahana-wi2ju
@Hanahana-wi2ju 9 ай бұрын
ማርክ ትንሽ ኮስተር በል እኛ ሴያቀብጡን አይወድልንም
@rahmasaeed4843
@rahmasaeed4843 9 ай бұрын
ዊና ለሠው ያለህ ክብር በጣም ደስ ይላል ማርክ ለሄሉ ያለህ ፍቅር በጣም ደስ ይላል ኤፍሬም የኔ አሽቃባጭ በጣም ነው የምወድህ ይመቻችሁ አዝጎች😂😂😂😂
@yenenesh-in8pq
@yenenesh-in8pq 9 ай бұрын
Man aderg afrem betam ayetazebat new lek angan yetsmanen new yetnagerw er set lej eko belh nech
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h 9 ай бұрын
እደት እደትነው የሜረጋት ቱ ከወድምሽ ተማሪ የሠው ክብር አችማነሽ
@Sdetegnawa813
@Sdetegnawa813 9 ай бұрын
የሄሉ ወንድም ግን አንተን የሚገልፅ ቃላት የለም ያረቢ ልቦናህን አይለውጠው በዚሁ ቀጥሉ ስርአት ከሱ ተምራለች ቁጣውና ግልምጫው😮😊
@almaze214
@almaze214 9 ай бұрын
እረ ሄለን አረጋጊዉ እዴ አዳዴ ሞራን እሚባል ነገር አለ እዴ ማስተዋልን እርጋታን ለሰዉ ክብርን ከወንድምሽ ተማሪ ማፍቀር የሚችል ልብ መጥላትም ይችልበታል
@bmm3152
@bmm3152 9 ай бұрын
ትክክል
@gdhdg3660
@gdhdg3660 9 ай бұрын
ትክክል
@user-pk7ts3sf5z
@user-pk7ts3sf5z 9 ай бұрын
😢በትክክል
@Seid404
@Seid404 9 ай бұрын
ሳህ
@yenenesh-in8pq
@yenenesh-in8pq 9 ай бұрын
Betkekl ahte ane betam new zare yetnadedkubat 😢
@user-ur2ej3rq1c
@user-ur2ej3rq1c 9 ай бұрын
ኧረ ባክሽ አካብዴ ነሽ ተዋት እስከመቼ ነው እንደዚህ ምትዘናዘው ወንድሟ ማሻአላህ በትዳር ውስጥ ስት ሚፈጠሩ ነገራቶች አሉ ያኔጨምን ልትሆን ነው
@user-pj6vf2qj5w
@user-pj6vf2qj5w 9 ай бұрын
የኢፍሬም ልብ ንፁህ ነዉ የምር የሠዉ ደሥታ የሚሥደሥተዉ
@zainasied615
@zainasied615 9 ай бұрын
በጣም የሰው ክብረ ያለው ምርጥ ልጁነው
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 8 ай бұрын
በጣምበእውነት❤
@Zebu918
@Zebu918 9 ай бұрын
ባሀሪሽን አስተካክይ ሴትዮ በትንሹም በትልቁም እቧ ከረዮ አትበይ ሆ 😂😂
@medihussne
@medihussne 9 ай бұрын
ልክ ብለሻል በጣም አካበደች ወንድሜ ወንድሜ ለሱም ወንድም እህት ቢኖረው ይቆራቅርለት ነበር እንዲሰማው ምታደርግ ነገር አልተመቸኝም
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k 9 ай бұрын
አበዛችው ስጦታውን እንኳ በስረአት፣አትቀበልም
@smer8322
@smer8322 9 ай бұрын
😂😂😂
@emawayishgetu2584
@emawayishgetu2584 9 ай бұрын
እረ እዴት እደሚያሀረጋሀት የስዋ ውድም ከማን በልጦ ነው በጣም ትበጣጠሳለች ቁራጭ
@medihussne
@medihussne 9 ай бұрын
@@emawayishgetu2584 በጣም ይሰማዋል ብላ እራሱ ማሰብ ተሳናት ማርክ አሳዘነኝ
@Sdetegnawa813
@Sdetegnawa813 9 ай бұрын
ጀግና ነሽ ወላሂ ከራሷ በላይ ለቤተሰብ ክብር የምትቆም ሴት😊👌
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 9 ай бұрын
እሷኮ የቤተሰብ ጉዳይ አይደለም እሱ ለምን ሳይነግረኝ ብላ ነዉ ያኮረፈችዉ ቤተሰብን እሱ አላስቀየመም አንድት ልጅ እንዳናግረዉ ዊናን አመቻችልኝ ብላዉ ነዉ
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv 9 ай бұрын
​@@GsfDds-zg8wuአበዛቹ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 9 ай бұрын
ዊና እመቤቴን እድለኛ ነህ.. እንዲህ እንደ አይንዋ ብሌን እምትወድህ / እምትቆረቆርል እህት አለችህ... በ እዩሀሚድያ እሚካስሱትን እህት / ወንድም አይቼ እናንተን ሳይ.. ኢትዮጵያችን.. 2 ናት እንዴ እላለሁ ??🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️👏👏👏😍🙌🏻
@titayemuluneh6354
@titayemuluneh6354 9 ай бұрын
በጣም አበዛችሁ ሄለን ወንድም ወንድም ነው ለማርክም ክብር ይኑርሽ
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 9 ай бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ወላሂ ዊና የወንድም አባት ሁሉ ነገርሽ ነዉ😢 ያረብ ወንድሞቻችን ልክ እንደ ዊና ቅን አድርግልን። እንኳን ደስ አለህ ማርክክክክክክክክክክክ
@amenazaranch799
@amenazaranch799 9 ай бұрын
👎👎👎👎👎👎
@nefisa70
@nefisa70 9 ай бұрын
​@@amenazaranch799ምን አሥቀናህ አሥቀናሽ
@fafetub1120
@fafetub1120 9 ай бұрын
ኤፍሬምና ዊና ሥራአታቹ ዋው አላህ ይጨምርላቹ
@mawaysh
@mawaysh 9 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 9 ай бұрын
ኢየሱስ ይቅር ይበልሽ እራሱን የሚቆል ሰው ፈጣሪ ዝቅ ያደርገዋል አታካብጂ ሲጀምር በጣም ይበልጥሻል❤ማርኮዬ❤ የአባቷ ቢጤ መጀመሬያ አባትሽም ሽጉጥ አሰቶበታል ግን በሁሉ ነገር ኢየሱስ መልካም
@sewaregtariku7467
@sewaregtariku7467 9 ай бұрын
tikikil
@user-ek9tp5po3u
@user-ek9tp5po3u 9 ай бұрын
አንቺ ለካ እንደዚህ አይነት ሰው ነሽ በጣም ነው የምውድሽ አሁን ግን መልካምናት ከወንድምሽ እንኳን አትማሪማ ወንድሜ ወንድሜ አትባይ ምለሳም
@user-xx4tk1ol3d
@user-xx4tk1ol3d 8 ай бұрын
😂😂😂
@hiruttadelo8260
@hiruttadelo8260 9 ай бұрын
ወይኔ ይችልጅ አበዛችው እውነት ኤጭ በጣም እደሚያፈቅራት ስለምታውቅ ነው እምትጫወትበት ከወንድሟ ትህትና ትንሽ ከፍሎ ያልሰጣት ስታስጠላ አንተ ብትቀርም ትቀራለህ ይባላል መንቃራ ነገር ነሽ ዊና መልካም ሰው እግዚአብሔር ይህን ልቦናህን አይቀይርብህ
@ssuu4227
@ssuu4227 9 ай бұрын
በጣም ከእኔ በላይ ሠው የለም አለች
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 9 ай бұрын
ትክክል።
@MihiretAbnewmihiret-gg1hr
@MihiretAbnewmihiret-gg1hr 9 ай бұрын
ንግግሮ ደባሪ ነው
@user-nm5xx8ne4h
@user-nm5xx8ne4h 9 ай бұрын
ሲበዛ ከኔ በላይ ሰው የለም አለች ማትረባ ንግግሯ ቋቅ አለኝ ዊናዬ የኔ ወድም
@hiruttadelo8260
@hiruttadelo8260 9 ай бұрын
በጣም ስጦታውን እራሱ አቀባበሏ እዴት ነው ምንም ቢሆን ስጦታዋን በክብር መቀበል አለባት
@nasriajaini877
@nasriajaini877 9 ай бұрын
ወላሂ አትጠባረሪ በጣምነዉ ሚያሰጠላብሺ😊
@user-ec9ts9in8l
@user-ec9ts9in8l 9 ай бұрын
እራስዋን ታስከብር
@semirakemal3483
@semirakemal3483 9 ай бұрын
ደበረባትእኮክክክ
@r7vvg997
@r7vvg997 9 ай бұрын
እኔም ፎእእ
@youtubeethiopia2085
@youtubeethiopia2085 9 ай бұрын
የወንድም ፍቅር ሌላ የፍቅረኛ ፍቅር ሌላ ትቀራለህ ምናምን እምትይው ነገሮችን አሥተውይ ገለቴ ለምትወጂው ሣይሆን ለሚወድሽ ኑሪ እንደማርክ አፍቃሪ አታገኝም ሥትናገሪ አሥተውይ አበዛሽው
@sewaregtariku7467
@sewaregtariku7467 9 ай бұрын
tikikil
@user-wc2hr2sh1r
@user-wc2hr2sh1r 9 ай бұрын
Kgebat ggma neh
@sarasara4411
@sarasara4411 9 ай бұрын
ሄለን እፍሬሚን ይቅርታ ጠይቅ ባጣም አዝኑብሽብ እፍሬም እውነት ለሰው ክብር ይኑርሽ 😢😢😢😢😮😮😮
@umufewzan-eu8dd
@umufewzan-eu8dd 9 ай бұрын
ትሽ ከምር ሄሉ በጣም ነው የስጣለችኝ ለማንኛውም የሴት በሀሪ ይኑርሽ
@asioupiaasioupia2276
@asioupiaasioupia2276 9 ай бұрын
እኔም😢😢
@tayba1611
@tayba1611 9 ай бұрын
ላች ወድም ክብር ስትጨነቂ ለሡ ወድምም ክብር ልትጨነቂ ይገባሻል ሴትዮ
@Elham-gw7gm
@Elham-gw7gm 9 ай бұрын
እኮ
@tayba1611
@tayba1611 9 ай бұрын
@@Elham-gw7gm አማጨቀችው እኮ
@r7vvg997
@r7vvg997 9 ай бұрын
እኮ ምን ትመስላለች አስቃቦጭ😊
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w 9 ай бұрын
❤ማርክዬ እንኳን ደህና መጣህ የኔ አባት መጣችሁ ❤ሄለን ግን ባህሪሽን አስተካክዬ ጥሩ አይዳለም መመናቀር አይሄድም ካንቺ ጋር ማርክን አክብሪው 😢❤
@mrx7631
@mrx7631 9 ай бұрын
ወድምየው ትለያለህ ❤ አች ደሞ ግግም አትበይ 😂 ባል ተብየው ደሞ ቆፍጠን በል😂
@የወርዲ
@የወርዲ Ай бұрын
ውረጅኝ ወረድሽባቸውኮ😂😂😂😂😂😂
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 9 ай бұрын
ልጁ ግን አሳዘንኝ አይ መከራህ አንዳዴ ኮስተር በል እንደ ወንድ ሁን
@mawaysh
@mawaysh 9 ай бұрын
እኮ 😂 ደምሪኝ ውዴ
@zainasied615
@zainasied615 9 ай бұрын
😂😂😂😂❤ሳህ አዳደየ ኮስተር ማለትም ያስከብራል
@sonysony-lk5ft
@sonysony-lk5ft 8 ай бұрын
እኔመቸም ያሳዝ ነኛልም ያናደኛልም ወድልይ ኮሥተር ካላለ ይዘጋኛል እሱዋራሡ ቆፍጠን ቀብረር ያለቢሆን ታከብረው ነበር ግንሱ ሁለየ ማልቀስ ሴታ ሴት ነገር ነው
@user-oy3bh9pr5z
@user-oy3bh9pr5z 9 ай бұрын
አካባጅ ናት እረግጣ ልይዝህ ትፈልጋለች ሰታከብራት ታልገባት ተዋት ስንቃት ታከብርሀለች
@user-bh6kr1yc1m
@user-bh6kr1yc1m 9 ай бұрын
በጣም ሴቶች ስንባልኮ ክብር አይወድልንም
@user-cm5yh2yb6e
@user-cm5yh2yb6e 9 ай бұрын
ጀግና ናት ከራሶ ይልቅ ለቤተሰቦች ክብር ያለት የሴትልክ ነች❤
@user-nn3dm4uf8w
@user-nn3dm4uf8w 9 ай бұрын
ኖ ሲበዛ ያስጠላል እሽ ለወደፊት ባልም ክብር መኖት ያን ያክል መጋነን አነጋገሯ እራሱ እደዚህ አይባልም ታካብዳለችለች
@mekkyajo588
@mekkyajo588 9 ай бұрын
በጣም አካበደቺ
@chuchulakew7211
@chuchulakew7211 9 ай бұрын
የራስን ሲያክብሩ ሰውንም ማክበር ነዋ
@sffdgg8523
@sffdgg8523 9 ай бұрын
ማክበር ሌላ ይኸ ሌላ አካበደች በጣም 😏😏
@user-nn3dm4uf8w
@user-nn3dm4uf8w 9 ай бұрын
@@sffdgg8523 eko ማርክ ተብየየ ደግሞ ከነ ወንድሙ ተልፈሰፈሰ በጣም ዘጉኝ እሽ የሶ ጢባር ሲጨመርበት እደት እደት ነው የምትናገር ምንም ያክል ክብር ቢኖራት ለወንድም ጅል ነገር ናት
@user-jf8vw3im7d
@user-jf8vw3im7d 9 ай бұрын
እፍሬም ተባረክ ቡርኬም
@naaammmm225
@naaammmm225 9 ай бұрын
እረ አይባልም እጪ አተትቀራለህ አጥፍቶልግን አነጋገርሽን አሰተካክሊ እህቴ😢😢
@hanahanan3860
@hanahanan3860 9 ай бұрын
ዊና❤❤ ደግ ሰው ትህትና ብቻ በቄ ነው ሄሉ አትጨርጨሬ አኩራፊ😮
@AlfaTamart
@AlfaTamart 9 ай бұрын
ሄሉ አታከቢጂ ለሰው ክብር ይኑርሺ😊
@user-fe1hb2sv4b
@user-fe1hb2sv4b 9 ай бұрын
ሄሉ ሁለተኛ እንደዚ አትሁኒ ለሠው ክብር ይኑርሽ ስያስጠላ ማርክየ እግዚአብሔር ከንተጋ ይሁን❤
@ethiopianloveh152
@ethiopianloveh152 9 ай бұрын
ደስ ይላን ግን ሄሉ ደሞ ፋራ አትሁኝ ነገሮችን ማርጋጋት ነው እጅ ማባባስ የለብሽም ነገሩ ቢደብርም ግን ሴት መለኛ ናት ሁሉን ማድርግ ትችላለች
@hfem3901
@hfem3901 9 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የሰፊሬ ልጀች አላህ አይለያችሁ ማርቆስ እና ሄሉ ምርጥ አላችሁ ኤፍሬም ጓደኛ ጎበዝ ብረቱ ❤❤❤❤
@uaedibba5487
@uaedibba5487 9 ай бұрын
አንተ አትርበትበት ወንድ ልጂ ነህ ከቀረች ትቅር ታካብዳለች እንዴ ደደብ አንተ ደሞ አትልፈሥፈሥ ማርቆሥ ወንድ ሁን
@uaedibba5487
@uaedibba5487 9 ай бұрын
እንዴት ደሜን እንዳፈላችው
@hfem3901
@hfem3901 9 ай бұрын
@@uaedibba5487 ባለጌ ሰው ሲሰድበህ አትመልሰለት አለመመለሰህ ያሰከብርሃል እንጂ አያዋርድህም 👈።
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 9 ай бұрын
ይቅርታ በመጀመሪያ እዳባቷ ጠማማ ናት እራሰዋ ታካብዳለች ይቅር ይበላት አሰጠላችኝ
@user-li4xx6ke1r
@user-li4xx6ke1r 9 ай бұрын
ውይ ፍቅራችሁ ደስ ሲል በእውነት አላህ ይጨምርላችሁ በውነት ስትጣሉ እንዳያሳየኝ እሺ❤❤❤❤❤❤❤❤
@neza1152
@neza1152 9 ай бұрын
ሲጀመር ልጅቱ ጉረኛነገርናት ወንድሙን የማይወድ ማን አለ ግን ፍቅር እስከሆነድረስ ነገሩን ማባረድነው ያለብሽ እሱ በሁሉምነገር ሰለተሸነፈ የበላይነት አይሰማሽ እሱም ሰው አለው
@mesertkifle233
@mesertkifle233 9 ай бұрын
ለወንድምሽ ያለሽ ክብር ዋው እውነት ደስ ብሎኛል
@sidunaaz.w6668
@sidunaaz.w6668 9 ай бұрын
Meryamn enam korahubat enatyan🙏🙏🙏❤❤❤❤💪💪💪
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w 9 ай бұрын
ይሄ ክብር አደለም መሞላፈጥ ነው
@mesertkifle233
@mesertkifle233 9 ай бұрын
እውነት ከዚ በላይ ክብር የለም
@sffdgg8523
@sffdgg8523 9 ай бұрын
ክብር ሌላ ነው ወደድኩ አለች እጁ ልጅቷ ሌላ ምን አለች 😏😏😏
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 9 ай бұрын
ውና ዑኮ ቱውት ነው ጌታን ስዎድክ ❤️❤️❤️
@FatimaAaassa
@FatimaAaassa 6 ай бұрын
እኔ እስከዛሬ ቪድዮ አይቼ ላይክ አድርጌ ነበር የምወጣዉ ዛሬ ግን አናደሽኛል ለምንድ ነዉ እንደዚህ የምትሆኝው ለሰዉም ክብር ይኑርሽ ከይቅርታጋር በተረፈ እወዳችሀለሁ❤😂
@hdffgy5858
@hdffgy5858 9 ай бұрын
እረ ሄሎ ግን ዛሬ በጣም ነው ያናደድሽኝ ምን ይበጣጥስሻል ሆ
@user-vr9cx6tz8p
@user-vr9cx6tz8p 9 ай бұрын
ብሩክስ ዛሬማ መገኘት ነበረበት ስታምሩ ማሻ እላህ
@hawwahawwa7581
@hawwahawwa7581 9 ай бұрын
ሄሉ ስራአት ይኖርሽ ለፍቅርኛሽ
@user-ho8fy8dx4k
@user-ho8fy8dx4k 9 ай бұрын
ዊና ፍቅር የሆንክ ልጃ አቤት ሥነ ምግባር አቤት ትህትና ለሰው ልጅ ያለህ ክብር በዚህ ቀጥል እሸ ❤❤❤
@merrymerry9926
@merrymerry9926 9 ай бұрын
ሄሉየ ከልብ እንደዚ አትሁኚ ክብር ይኑርሽ ይቅር ባይ ሁኚ ሰው ይቅርታ ከጠየቀሽ ደስ ብሎሽ መቀበል ኣለብሽ❤❤❤
@joodalwad1484
@joodalwad1484 9 ай бұрын
ዊና ፍቅር የሆንክ ልጂ ኡፍ❤
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 9 ай бұрын
በዉነት ደስስ ስትሉ ማርክ ዳግም እዳታጠፋ❤😂😂
@AstuMichale-vd4cd
@AstuMichale-vd4cd 9 ай бұрын
የዊና ስብእና ስረአት አመለካከት ብቻ ብዙ ነገር በቃላት መግለፅ አልቻልኩም። ማርክ ሁለተኛ በዚህ ልክ እንዳትሳፈጥ። ዊና አማችህ መሆኑን አትርሳ ተከባብረህ ኑር ቆፍጠን በል። ሄለን ደሞ ለሰው ክብር ይኑርሽ ስረአትን ከዊና ተማሪ ማርክ በጣም ስለሚወድሽ አትንቀባረሪ። ሁላችንም ወንድም አለን። ኤፋ ብሩክ ምርጦች ተባረኩ።
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w 9 ай бұрын
❤ማርክ ደግሜ እየጠየኩህ ነው ከአጎትህ ልጅ ጋር ከአብርሽ ጋር ለምን አብራችሁ አናያችሁም❤
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 9 ай бұрын
yenem tiyake new
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 9 ай бұрын
ለኔም ጥያቄነው
@sewaregtariku7467
@sewaregtariku7467 9 ай бұрын
tikikil abrew yisru
@user-ib8hz4eu5z
@user-ib8hz4eu5z 9 ай бұрын
ለማርክ እኮ አይደለም ያጎቱልጂ ለኤፍሬም ነው አብርሽ
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 9 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ብሩኬ የት ሆዶነው ዛሬ ❤❤❤❤❤🎉
@user-sp7id5yp6o
@user-sp7id5yp6o 9 ай бұрын
እኳንም ታረቃችሁ ❤በፍቅር ያኑራቹህ 🥰🥰
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 9 ай бұрын
ቤተሰብ ያለው ነው አንቺም ለቤተሰብሸ ክብር እንዳለሸ ለሱም ቤተሰብ ክብር ይኑርሸሸ
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 9 ай бұрын
ዋዉ ሄሉዬ ለወድማ ያላት ፍቅር ይለያል ሥታሥቀኑ❤❤❤❤ አንተ ትቀራለህ ጀግና ነሽ ወድምሽን ያሥበለጥሽ እህታችን ሥቶች ለፍቅራቸዉ ብለዉ ቤተሠብን የምንተዉ ሥቶቻችን ነን በተረፈ ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ❤❤❤❤
@genimesel88
@genimesel88 9 ай бұрын
ሄሉ ስራአት ይኖርሽ
@stegahiayluhiaylu1843
@stegahiayluhiaylu1843 9 ай бұрын
ዋዉ ዊናየ ለሰዉ ያለክ ክብር እግዚአብሔር ኣምላክ ይፍፀምልህ ❤❤❤
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 9 ай бұрын
አተ ማርክ ወላሂ እራስክን ሁን ፍቅር የጋራ ነው ስሰጠው መልሶ የሚሰጥህ ሰው ሲሆን ነው ❤❤😢ካልሆነ ኪሳራ ነው ምነው ፃድቅ ነኝ አለች
@basamatbasamat6026
@basamatbasamat6026 9 ай бұрын
ስጦታም ለመቀበልኮ ተጠባረረች ይች አጎዛ የሆነች ልጅ
@user-ld3kz8nr1y
@user-ld3kz8nr1y 9 ай бұрын
ሄለን አበዛቹዉ ወዲምሽ ለሰዉ ክብር አለዉ በጠም❤
@user-bz5jm5kh9d
@user-bz5jm5kh9d 9 ай бұрын
ማርክ እንኳን ደሥ አለህ ወንድሜ ሄሉ ግን እያሠብሺ ፍቅር መጥፎ ነውሄሉ ትግሥት ይሥጥሺ ዊና ምርጥ ሠውነፍ አመት ኑር አሥታዋይ ምርጥሠው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ux9eb7iy2u
@user-ux9eb7iy2u 6 ай бұрын
የሆነች ከብት ናት ሢጀመረ አትሆንህም አንተ ቆንጆ አሣቢ ነህ እሧ ግን አሥመሣይ ነገረኛ ናት
@senayetjima6450
@senayetjima6450 9 ай бұрын
እናንተ ምስኪኖች ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣም እወዳችሃለው❤❤
@user-si2jj3dy9m
@user-si2jj3dy9m 9 ай бұрын
እሄ እኮ ጭከኔ አይደላም ከበህላችን ወጠ እያለቹ ነው ተጠንቃቁ ፍቅር ረሱን የቻ ህግ አላው ዊና ወንድሜ አብሽር በታረፈ አላህ ይጠብቀቹ
@bitewm7998
@bitewm7998 9 ай бұрын
ደምሪኝ
@emu6470
@emu6470 9 ай бұрын
ወንድምሽን ማክበርሽ ሀሪፍ ሆኖ ሳለ ቀጣም አካበድሽ
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 9 ай бұрын
ያንቺ ወንድም አንቺ ብታካብጁ ❤ማርኮ ኢየሱስ ጀግናው ያከብረዋል
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 9 ай бұрын
እኝኝኝ አበዘች እኮ በለው የኔ ወንድም የኔ ወንድም ሌላስ ሀሀሀ ስታስጠላ ሰማይ ወጥታ ኑ አውርዱኝ አለችሳ ከፈለገች እሷ ትቅር እንጂ ራስህን አስከብር ምን ዓይነት ገገማ ናት
@user-om7oy4pw3t
@user-om7oy4pw3t 9 ай бұрын
እንኳን ተረቀችሁ ደሰ ስትሉ አያለያችሁ እወዳችኋለሁ 🎉🎉🎉🎉 💗💗💗💗💗
@user-ww6xe7yt3p
@user-ww6xe7yt3p 9 ай бұрын
ዊይና አስታዋይ ልጂነህ ጎበዝ ማርክ ግን አትቅበጥ አማች ክብርአለው
@user-nn3dm4uf8w
@user-nn3dm4uf8w 9 ай бұрын
ጨጞራየን አቃጠለችን እደት ነው የምትናገረው ወላሂ አንችም ወንድሙን አክብሪ እጅሽን አታወራጭ ስታወሪ ክብር ይኑርሽ እሽ ተፈቀርኩ በለሽ አትመናቀሪ ያፈቀረ መጥላትም ይችላል እሽ የሆንሽ ማርክ ማንም የምትመኝው ወንድ ነው ሰገጤ ደሜን አፈላችው
@quickistgirl922
@quickistgirl922 9 ай бұрын
ተእሹሩሩ በሉኝ አትበይ ማሪያምን ይበዛብሻል ትህትና ከወንድምሽ ተማሪ ወንድምሽ ምርጥልጅነኽ አክባሪነቱ❤❤❤❤
@ahlamahlam6251
@ahlamahlam6251 9 ай бұрын
ሄሉ እደወድምሽ ሥረአት ይኑርሽ በጣም የሚደብር ባህሪ አለብሽ
@semirakemal3483
@semirakemal3483 9 ай бұрын
ክክክክ ዛሬለሁሉምነውየደበረቺው
@zaidzaidzaid1419
@zaidzaidzaid1419 9 ай бұрын
ኣረ ኣሳቀቅሹው በማርያም ምን ብያጠፋ እደዚ ኮስተር ዊናየ ኣስተዋይ ነህ ❤❤
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 9 ай бұрын
ውይይይይሄሉ ካሜራ እያለ የዚህን ያክል ፀባይሽ ከወጣ ከካሜራ ጀርባማ ፣ሆድ ይፍጀው ፣ማርክዬ መፅኒውን ይስጥህ😊
@user-qe6xp3is7t
@user-qe6xp3is7t 9 ай бұрын
ሂሉ ይባቃዋል ይህን ያክል ከቀጣሺው በመታረቃችሁ ደስ ብሎናል ዊይና ግን በጣም ጡሩልጅ ነው ለሰው ሴባል ዝቅ ይባላል እሺ ሂሁ እናተ ፍቅርጅ ጠብ አያምርባችሁም
💦አስለቀሰችን😭
21:52
Wina ዊና
Рет қаралды 124 М.
🛑ዊና አስለቀሰን 😭
12:29
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 179 М.
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 4,6 МЛН
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 16 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 374 М.
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 300 М.
🛑ማርክ  እና ሄለን ተገናኙ 😱😭😭
21:34
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 163 М.
📢 የዊና ፍቅረኛ ታወቀች
22:22
Efrem_Tube
Рет қаралды 84 М.
🛑የሄለን አባት መጣ 😱
9:39
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 219 М.
🛑ዊና ለአባቴ ልነግረው ነበር አለ😳
11:18
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 98 М.
🛑አዋረድከኝ በተከበርኩበት🥲
20:12
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 110 М.
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 4,6 МЛН