አዎ ከኔ በኋላ ሴት ይዞ ነበር || ሰዎች እንደ ቢች ያዩኛል

  Рет қаралды 87,085

ክህሎት

ክህሎት

Жыл бұрын

አዎ ከኔ በኋላ ሴት ይዞ ነበር || ህይወትን ካለሷ አየሁት ኣያዋጣም
#kehelot #ክህሎት #eyohamedia

Пікірлер: 945
@Hayat-vs7ld
@Hayat-vs7ld Жыл бұрын
እኛ እያሳሰበን ያለዉ በወለጋ የሚገደሉ ንፁሀን ድምፅና መፍትሄ የሚሆነን ነዉ 😥😥😥
@tara7384
@tara7384 Жыл бұрын
Tadi lemen tayalesh tadi Zane semi
@sofizerfe4206
@sofizerfe4206 Жыл бұрын
ንፁአን የሚገድሉት እነማን ናቸው 🤔
@Hayat-vs7ld
@Hayat-vs7ld Жыл бұрын
@@sofizerfe4206 ወለጋ ያሉት አልሰማሁም ለማለት ነዉደ 😏🙄
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
@@Hayat-vs7ld ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን
@bbt911
@bbt911 Жыл бұрын
Beka betam asasebesh duketam sijemer yehe ye political mederek adelem koda
@abibaashto6746
@abibaashto6746 Жыл бұрын
በቃ መጫወቻ ሆነን ቀረና አይ😂 ተለያየን የሚል ቃል እንዳልሰማ! ዋናው መታረቃችሁ ነው😍
@Infozo0
@Infozo0 Жыл бұрын
😄😄😄😄😄
@nigatniget6798
@nigatniget6798 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@Infozo0
@Infozo0 Жыл бұрын
araaa leke nash kkkkkkk
@ajutube1012
@ajutube1012 Жыл бұрын
በጣም እንጅ😁😁
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын
የልጆችችች እቃቃ በቃን ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን 😢😭😭💔
@Infozo0
@Infozo0 Жыл бұрын
kkkkkk kibade naw nagraru ahahahhah
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын
@@Infozo0 😄😄😄
@SamiraMTube
@SamiraMTube Жыл бұрын
እውነትሽ ነው ያልሽው ግራ ገብተው ግራ አጋቡን
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 Жыл бұрын
በጣም😂😂
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын
@@SamiraMTube ማር እንደማመር
@meseretmekonnen6048
@meseretmekonnen6048 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ የሳቀው ሲያቸው 😂😂😂😂😂 ልጅነታቸውን ሳይጨርሱ ዘለው ፍቅር ውስጥ ይገቡና እዚህ መጠው ማለቃቀስ ይመቻችሁ 👍 ፍትህ ፍትህ በወለጋ ለሚሞቱ ንፁሀን ህዝቦች 👆👆👆👆👆👆😢😢😢😢😢😥😓😓😓
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@werknshekudama758
@werknshekudama758 Жыл бұрын
እኔ😂😂😂
@tezebttezu8294
@tezebttezu8294 Жыл бұрын
እኔ እራሱ እመብርሀንን😂😂😂
@hananshamil5922
@hananshamil5922 Жыл бұрын
እኔም ደንግጭ ቶሎ ገባውና አየሁቸው
@meazayoutubechanal2539
@meazayoutubechanal2539 Жыл бұрын
Enam asekewugal
@hadedahsaeed709
@hadedahsaeed709 Жыл бұрын
ፊትህ በግፍ ለሚገደሉ ውገኖቻችን እኛ ይህ መቼ አሳስበን እንቅልፊ የነሳን የውገኖቻችን ምት ፍትህ
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
ፍትህ እናቱ አይኑ እያየ ለተገደለችበት ህፃን ፍትህ የሚሰማው አጥቶ ወደ ጌታው እየየ ብሎ ላለቀሰ ሚስኪን ገበሬ 😭😭😭 አላህ ይፍረደን የኢትዮጲያ መንግሰት ነፍስህ አይማር አቦ 😭😭
@selamendazenaw1174
@selamendazenaw1174 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@tsiyonliyu4697
@tsiyonliyu4697 Жыл бұрын
ምን አለ እንደናንተ ቢሆን የሀገራችን ሰላም
@JanaJana-pt9un
@JanaJana-pt9un Жыл бұрын
ፍትህ በወለጋ ለሚጨፈጨፉት ወገኖቻችን
@zaharz611
@zaharz611 Жыл бұрын
ሚዲያ አትውጡ ፍቅር እስከ መቃብር ያርግላችሁ
@raeecell6431
@raeecell6431 Жыл бұрын
ትክክል
@yohannesgetu5872
@yohannesgetu5872 Жыл бұрын
Mela keyet yageghalu tadya
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын
የኔውዶች እንኳን ተገናኛችሁ 🥰🥰ለዝች አጭርህይወት መጣላት ጥሩአይደለም🥺🥺
@mekatube1706
@mekatube1706 Жыл бұрын
ዋው መመለሳችሁ በጣም ደስስስስስ ብሎኛል የተላያያችሁበት ዋና ምክንያቱ የሶሻል ሚዲያ ተፆኖ ይመስለኛል እባካችሁ ሶሻል ሚዲያ ላይ በምትናገሩት ነገር ሁሉ ጥንቃቄ አድርጉ መልካም የፍቅር ጊዜ ይሁንላችሁ እኔ ግን ከትዳር በፊት ፍቅረኛ የሚባል ነገረ ደጋፊ አይደለሁም
@herzita713
@herzita713 Жыл бұрын
የእናተን መታረቅ ለአልሺያ እና ለፈረሀን ያድልልን እነሱም እንደናተ መተው መታረቃቸው እንዲያበስሩን ምኞቴ ነው ፈጣሪ አብሮ ባደረጋቸው ውይይይይይ 🙏🙏🙏
@tsigekefale9444
@tsigekefale9444 Жыл бұрын
አይለያችሁ ❤❤😘😘😘የምትሳደቡ ሰወች ልቦና ይስጣችሁ 😏
@user-do2nq8zu6g
@user-do2nq8zu6g Жыл бұрын
እኔ ደሞ እሮጨ ኮሜንት ላነብ ስገባ ተሰበረ ነበር 😄😄 አረ ወይኔ በሳቅ አነፈራችሁኝ ኮሜንቶች ይመቻችሁ 😅
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w Жыл бұрын
ምን ተሠበረ ነው ታረቁ ነው
@jasika499
@jasika499 Жыл бұрын
መልካም ሰዎች እንዳሉ መጠፎ ሰዎች አሉ እናንተ ሰለራሳችሁ ፍቅር ብቻ አስብ እደጉ ተጋብ የሰው ነጀር አታዳምጡ
@user-no4ou7ie1o
@user-no4ou7ie1o Жыл бұрын
ጎበዝ ናቹ ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ ምንም አትጨነቁ ስለሰው ምንም አታስቡ ዝም ብላችው በፍቅር በትዳር በቃ ያሳካላቹ😍😍
@uuu6182
@uuu6182 Жыл бұрын
አይዞችሁ አትጨነቁ በርቱና ስሩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ በርቱልን
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Жыл бұрын
እውነት ሙሉውን ሰማውት ይመቻችው የኔ ልጆች በርቱ ጠኑክሩ አሳዘናችሁኝ እኔም በናተ እድሜ ብዙ አሳልፊያለው ጉን ጠንካራ ግበዙ ሁኑ❤❤💪🏻💪🏻👍👍iove is iove
@mallasefa5751
@mallasefa5751 Жыл бұрын
postive thinker luv u
@selinayetewahedolij2183
@selinayetewahedolij2183 Жыл бұрын
ይፈትናል እንጂ ፍቅር ያሸንፋል ❤️ስንት ለስንት እዳትሉ ደሞ😅😅 አይለያቹ ፈጣሪ መጨረሻቹን ያሳምረዉ 🙏
@tinaentertainment9940
@tinaentertainment9940 Жыл бұрын
😅😅😅 ስንት ለስንት
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 Жыл бұрын
ምስኪን ሁለታቸውም ጉስቁል ብለዋል 🙄😂😂😃😃😃😃 ወይ ፍቅር
@bint4181
@bint4181 Жыл бұрын
በጣም በተለይ እሷ 😄😄😄😄
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s Жыл бұрын
😂😂😂😂😜ሙድ ያዢ😂😂😂
@seadilove8182
@seadilove8182 Жыл бұрын
ክክክክክክ
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 Жыл бұрын
የምር ነው በጣም ተጓሳቁለዋል 😂🙈
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 Жыл бұрын
@@bint4181 ትወደዉ ይሆናላ አይ ፍቅረ
@user-sc6mw3tq2x
@user-sc6mw3tq2x Жыл бұрын
እናተን የምናዳምጥበት ሰአት የለንም ፍትህ ለወለጋ 😭😭😭😭😭
@user-vi1ku7vt8g
@user-vi1ku7vt8g Жыл бұрын
አዳመጥሻቸውኮ ክክክክክክክ አዳድ ኮመንት ያስቀኛል
@mg-kb9cr
@mg-kb9cr Жыл бұрын
Kkkkkkk
@user-sc6mw3tq2x
@user-sc6mw3tq2x Жыл бұрын
@@user-vi1ku7vt8g እረ አልሰማሁቸውም እነሱ ስራ ፈት ናቸው ሆ 😂
@mlove4025
@mlove4025 Жыл бұрын
@@user-vi1ku7vt8g እኮ አዳምጦ ጨርሶ አላዳምጥም 🤩🤩😜😜
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Жыл бұрын
ፍትህ ለወለጋ ኑፁሀን ወገኖቻችን ለሚሰቃዩት አላህ ሰላም ያርግልን ሀገራችንን ፈጣሪዬ ሆይ በራህመትህ እዘንልን🤲🤲😭😭😭
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Жыл бұрын
አሜን
@user-kf9cw6oc9r
@user-kf9cw6oc9r Жыл бұрын
ኧረ ወኔን በቃ የአንቺ ነገር ማለት ማለት በቻ ነው መሰማት ሰለቸኝ እጭ 😬😜😜😜😏😏😏
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q Жыл бұрын
😁
@saronhailu53
@saronhailu53 Жыл бұрын
ወይ ዘድሮ ዝም ልበል እጂ ስቱን አውርቼ እችለዋለሁ!
@tinaentertainment9940
@tinaentertainment9940 Жыл бұрын
አይቻልማ 😢😢
@betiabelo644
@betiabelo644 Жыл бұрын
ምን ሆነው ነው የገረጡት ልጆቹ🙄 ፍቅር ያሸንፋል ይመቻቹ😍😍😍
@remnass5385
@remnass5385 Жыл бұрын
😄😄
@sasaa6587
@sasaa6587 Жыл бұрын
የሌላ ቅመሶ ነው የገረጣው
@fgfghg1431
@fgfghg1431 Жыл бұрын
@@sasaa6587 😁😁😁😁
@wendsenbedani4303
@wendsenbedani4303 Жыл бұрын
ሐበሻ መከራ ነዉ ፍቅርህንም ፀብህንም አይፈልግም አቋም ስለሌለዉ ነዉ ዝብላቹ ኑራቹሁን ኑሩ መልካም የፍቅር ዘመን
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w Жыл бұрын
የተመቸ ኮሜት
@alemethiotube1039
@alemethiotube1039 Жыл бұрын
ፍትህ ለወለጋ ወገኖቻችን
@almazgizachewchanie9443
@almazgizachewchanie9443 Жыл бұрын
እንኳን ታረቃችሁ ደስ ብሎኛል ማንንም አትስሙ እራሳችሁን ብቻ አድምጡ
@user-ib8ib5is3v
@user-ib8ib5is3v Жыл бұрын
ሚድያ ላይ አትዉጡ የኔ ምርጦች ስወዳችሁ ፍቅር እስከ መቃብር😘😘😘😘
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Жыл бұрын
እረ አትስደቧቸው ገና እኮ ልጆች ናቸው በአሁን ሰዓት የመጨረሻው ዘመን ላይ ስለደረስን ዝም ብሎ መስማት ነው በፊት ቢሆን ጎረቤት ይፈራ ነበር አሁን ወላጆችም ከአቅማቸው በላይ ሆነ የሚያስፈራ ጊዜ ነው ፡፡
@jkljkl4970
@jkljkl4970 Жыл бұрын
አየ ፍቅር ሌላ ጀምሬ ነበረ አላለም በዚህ ፍጥነት ጉድ በል ጎደር
@meazawondsen2841
@meazawondsen2841 Жыл бұрын
በጣም ልጆች ናችሁ በእድሜያችሁ አትቀልዱ አሁን የመማር የመስራት የመለወጥ ጊዜያችሁ ነው አሁን እንጂ እዚህ እየመጣችሁ አትሽለጥለጡ እናተም አስተማሪ የሆነ ሰው አቅርቡ እነኚ ህጻን ናቸው አሁንም ይለያያሉ
@omnaassefa3467
@omnaassefa3467 Жыл бұрын
Zim beyi, muar'tegna
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 Жыл бұрын
ወይ ጉድ የፕሮግራሙ አዘጋጆች እራሳቸው ህፃን ናቸው
@ghh3394
@ghh3394 Жыл бұрын
በርቱ ስሩ ፍቅር ያሸንፋል ስለታርቃችሁ ደስ ይላል ሁሉም ለበጎ ነው
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
30 ደቂቃ ሙሉ ማን ያዳምጣል ወይትምህርት የለው ጊዜ ውድ መሆኑን አታውቁ ኑሯል🙄?
@hayat2906
@hayat2906 Жыл бұрын
ሳህ 😄
@fgfghg1431
@fgfghg1431 Жыл бұрын
ክክክክ
@selamdemoze4906
@selamdemoze4906 Жыл бұрын
አሁን ከነዚህ ልጆች ምን እንድንማር ነዉ ተጣሉ ታረቁ እያላችሁ የምታዝጉን
@mesifkr-or2lc3qb2g
@mesifkr-or2lc3qb2g Жыл бұрын
መታረቅን
@selamdemoze4906
@selamdemoze4906 Жыл бұрын
@@mesifkr-or2lc3qb2g ብዙ ጉዳይ አለብን እኛ
@ahmadalmhifer7599
@ahmadalmhifer7599 Жыл бұрын
አይዞችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ
@bint4181
@bint4181 Жыл бұрын
ክክክክክክ ማንም መስለሻል ዛሬ ደሞ በፊት ታምሪነበር እማማ ዝናሺ😄የፀጉር እስታይል ያስላም በሳቅ
@Ethiopiamusic2016
@Ethiopiamusic2016 Жыл бұрын
😂😂😂ወየዉ በሳቅ እማናየዉ የለን
@mesifkr-or2lc3qb2g
@mesifkr-or2lc3qb2g Жыл бұрын
ቅቅቅቅ
@letariktube960
@letariktube960 Жыл бұрын
😂😁
@sasaa6587
@sasaa6587 Жыл бұрын
መብቶ ነው ሆ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ውዶችዬ ደምሩኝ
@selamselam9188
@selamselam9188 Жыл бұрын
እስታፍርላህ 😁😁😁በቃ ይመቻቹ እንደ መጀመርያ ሚሆንማ የለምኮ ጌታን
@rom-hb7yz
@rom-hb7yz Жыл бұрын
ምን አጠፉ ቆይ ለምንድነዉ ሰዉ ማይረዳቸዉ😢ፈጣሪ ያፃናቹ የሰዉ ምላስ በጣም ከባድ ነዉ😯
@assistanthome578
@assistanthome578 Жыл бұрын
ውዶቸ አኮንም ታረቃችሁ እህ ደስ አለኝ እውነት
@mayo5105
@mayo5105 Жыл бұрын
እስኪ በቃ ደግማቹ አትለያዩ መጋጨት ያለ ነው ግን አታምሩ
@RahelTadesse-tk6gw
@RahelTadesse-tk6gw Жыл бұрын
ናቲና ሪብቂ በጣም ደስ ብሎኛል አብራችሁ ስለሆናችሁ
@hhgf9849
@hhgf9849 Жыл бұрын
እና እኛ ምን አገባን ወደኛ ምትመጡት እኛ ተለያዩ አላልንም እዶ ምድነው ኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ ማለት 😳🤣🤣
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@selam5099
@selam5099 Жыл бұрын
ፍትህ በወለጋ ለሚታረዱት አማራ ወገኖቻችን 💔😭
@lydya8247
@lydya8247 Жыл бұрын
🤭🤭🤭🤭❌
@madinamadina1065
@madinamadina1065 Жыл бұрын
@@lydya8247 አንችቆሻሻ ፍትህሥላለችነዉደ
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 Жыл бұрын
ልጄን እቅርባችሁ ብቻ ጉድ እንዳትስሩኝ የልጄ እኩዮች ናቸው እኮ በአላህ
@user-sd8ww2eo6l
@user-sd8ww2eo6l Жыл бұрын
እካን ታረቃቸሁ ማርያምን ፍቅር ፀጋ ነው ለምትወደው ሰው መሞት ቀላል ነው እውነት ነው
@Barchitube6807
@Barchitube6807 Жыл бұрын
አይ እግድህ ስትታረቁም ስትለያዩም እዚሁ እኝኝኝ አትበሉ 😂😂😂
@seniethio5523
@seniethio5523 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@bint4181
@bint4181 Жыл бұрын
ያፈቀራችሁ ካላችሁ አነቃቂ ሞቲቬሺን. ነዉ አዳምጡ😃😃😃
@yube3674
@yube3674 Жыл бұрын
አረ ከከከከከከከከከ
@medina.myoutube
@medina.myoutube Жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-kf9cw6oc9r
@user-kf9cw6oc9r Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j Жыл бұрын
እናንተን ስደት ነበር መላክ በእውነት ተግማማችሁ
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 Жыл бұрын
በስደት ቢወጡማ ያድጉ ነበር ስደት ያሳድጋል
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx Ай бұрын
መታ 1 ወር በረመዳን ሳህን ባጠበች ጡሩ ነበረ
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j Ай бұрын
@@marakikaleab9020 በጣም
@user-xg5mv7to2m
@user-xg5mv7to2m Жыл бұрын
ምንትመስላላችሁ. ማፈሪያዎች. ልጂቱእራሱ የሆነች ጓያፊት. አቦየራሳችሁጉዳይ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын
እሺ አደራ ደግሞ ተጣላን አንዳትሉን ይመቻችሁ
@user-gt4em2gg1k
@user-gt4em2gg1k Жыл бұрын
እሄ ድራማ ክፍል ስንት ደረሰ ወገን😂😂
@martatube5156
@martatube5156 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለቁም ነገር ያብቃቹ እናተ ልጆች ስለሆናቹ ነው የንግግሽ ወለምታ አይጠፋም ያዳዳዳችን እደናተ ሚዲያ አሎጣንም እጂ ብዙ ስተት ሰርተናል ችግሩ እኛ ሰዎቹ ባብዛኛዎቻችን ከራሳችን ስተት የሰውን ስተት ስለሚታየነው መዳኒያለም ሀገራችን ሰላም ያርገው መጀመርያ ሀገር ሲኖርነው ሁሉም ሚኖረን
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 Жыл бұрын
ስሙኝማ ሩጣችሁ ምድያ ከመምጣታችሁ በፍት ፅሙ ፀልዩ ንሳሃግቢ ፍቅር በክርስቶስ እንጅ በወሬ አይገኝም ነገም ተጣላን እዳትሉ 🤔🤔🤔
@user-fl8mb1if3x
@user-fl8mb1if3x Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@user-fl8mb1if3x ቤተሰብ አርጊኝ እህት
@user-fl8mb1if3x
@user-fl8mb1if3x Жыл бұрын
@@blentube3002 😘
@hirutgirma9352
@hirutgirma9352 Жыл бұрын
Demo hultachuem relationship wuste kemchew gebachu endzi kelal kehone er eski Lenem ,😁😁😁😁😁
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 Жыл бұрын
ዝምበሏቸው ሰው እደሆነ ከራስ ኣይወርድም ርብቃ ባልሽን በሚገባው መልኩ ኣክብሪ በተለይ ከሰው ፊት ናቲ ደግሞ ኣዳዴ ፍቅር የምንሰጥበትን መንገድ ለሰው ማውራት የለብንም ኣተ ከበጎነት ኣንፃር ነው መታኛለች ያልከው እና እደዚህ ኣይነት ነገሮች ለራስ ነው ልናደርጋቸው የምንገባው ስለዚህ ታመንላት እደ ወንድነትክ እራስክን ኣስከብር በተረፈ መታረቃችሁን እደግፋለሁ እዚህ ቡዋላ እደትልቅ ሁኑ 🥰
@user-vi1ku7vt8g
@user-vi1ku7vt8g Жыл бұрын
ይመቻቹ ፍቅር ይበልጣል እንኳን ታረቃቹ ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን በግፍ ለሚገደሉት ያረቢ አላህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልንንን
@majidamulugeta9892
@majidamulugeta9892 Жыл бұрын
መጀመሪያ እስቲ እደጉ😂😂😂😂ኤጭ
@jdjdjdid3536
@jdjdjdid3536 Жыл бұрын
ስለታረቃችሁ በጣም ደስ ይላል
@user-gp4kg9ie4j
@user-gp4kg9ie4j Жыл бұрын
የናተነገር መቸ አሳሰበን እያሳሠበን ያለው በግፍ የሚገደሉት ንጹሀንወገኖቻችን እንጅ የናተመታረቅና መጣላት መቸ አሳሳበን አሁን ፍትህ ፍትህ ፍትህ በግፍለሚገደሉት ንፁሀን ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@rabiaabuye1255
@rabiaabuye1255 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ ሰው አራት አምስቱን እይቀይየሩ የሚነው ሰወች አሉ አላህ ይጠብቀን እናንተም አላህ ይፀናችሁ በርቱ
@mehaleta1348
@mehaleta1348 Жыл бұрын
ዋናው መታረቃቹ ነው የኔ ውዶች ግን ካሁን በሀላ ጥል የሚባል የለም የተሻለ ነገ እንጠብቃለን ከናተ እውዳቹሀለው ፈጣሪ አይለያቹ
@bintahmed
@bintahmed Жыл бұрын
ወይ እነዚህ ልጆች ህፃን ቤቢ ነው የሚመስሉኝ የምር ገና ህፃልጅ አይሏቸው ትልቅ ማነው እደኔ ዝብሎ የሚገረምባቸው. በተለይ እሷ በረዶ ይቆላልኝ ትላለች😂😂😂🙆
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 Жыл бұрын
😃😃😃
@bizuayele1871
@bizuayele1871 Жыл бұрын
አይዟችሁ እርብቂ ና ናቲ በርቱ በእምነታችሁ ከዛ ዉጪ ሌላዉን ነገር ለፈጣሪ ስጡት እሱ ለሁሉም ፍርድ ይሰጣል ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያጠንክርላችሁ💕💕
@Suzan17
@Suzan17 Жыл бұрын
Tebareki wetatochen endezih new maberetatat👍🏽 fekrachew betam des yelal👍🏽🙏🙏🙏🙏🙏
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@bizuayele1871
@bizuayele1871 Жыл бұрын
@@Suzan17 🙏🙏🙏
@tal254
@tal254 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅርራችሁን ያብዛላችሁ አይዞአችሁ የሚወራውን ሳይሆን የሚሆነውን ብቻ ተከተሉ ወይም አላማችሁን
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 Жыл бұрын
አይዟችሁ ሰው እሚበላዉጅ እሚያወራዉ አያጣም እኔ እምለዉ ምናለ ስለራሳችን ብናዉቅ በኛላይ ሊደረግ የማንፈልገዉን ነገር በሰዉ ላይ አናድርግ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@user-yn2ob3xm2x
@user-yn2ob3xm2x Жыл бұрын
ወይኔ ሥወዳቸው በጣምነበረ የጨነቀኝ እኳን ታረቃችሁ😭🥰🥰🥰
@tsigebezabh100
@tsigebezabh100 Жыл бұрын
I am proud of you guys to back together and I wish you all the best💕
@RahelTadesse-tk6gw
@RahelTadesse-tk6gw Жыл бұрын
እንኳን ታረቃችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት ስወዳችሁ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
መታረቃችሁ መልካም ነው ግን አሁንም ትንሽ #ብስለት ይጎድላችዋል በየሚድያው አትለፍልፉ .. ወላጅን ይቅርታ መጠየቅህ #ትልቅነት ነው በህይወትህ ተቀይረህ ማሳየት ይኖርብሀል ..
@martazhekale2063
@martazhekale2063 Жыл бұрын
_እንኳን ሰላም መጣችሁ አይለያቺሁ በፍቅር ያኖራችሁ! እናተ ከመንተሮች በሰው ሕይወት አትግቡ አያገባችሁም የራሳቸሁን ሕይወት ኖሩ ለሰው መልካም ነገር እንመኝ እነሱን ለነሱ ተዋቸው ለሐገራችን ሰላሙን ይስጥልን_
@yodelielt9967
@yodelielt9967 Жыл бұрын
ምንድነው ምትቀባጥረው ነገሩን ሁሉ ማለት ማለት ማለት ብላ ጨረስችው ሆ
@uuu6182
@uuu6182 Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ እውነት
@seni194
@seni194 Жыл бұрын
ደስ ሲል እኳንም ተታረቃችሁ የኔ ውዶች በጣም ነው የምወዳችሁ ለሰው ወሬ አትጨነቁ ሚዲያ ላይ ስትወጡ ሁሉን ነገር ችላችሁ እንጂ ከባድ ነው😘😘😘
@chuchumarge6716
@chuchumarge6716 Жыл бұрын
አይ አሪፍ ነው እንኳን ደስ አላችሁ 😍😍😍
@tezebttezu8294
@tezebttezu8294 Жыл бұрын
እኛ እኮ ድሮ ከፍቅረኛችን ጋር ስንለያይ በረኪና ነበር ምንጠጣው የዘንድሮ ሴቶች ደሞ ፀጉራቸው ላይ ነው የተነሱት አውቃቹበታል😂😂😂
@user-lp1ol3lb9c
@user-lp1ol3lb9c Жыл бұрын
😂😂😂
@behappy5431
@behappy5431 Жыл бұрын
😅😅😅
@user-kf9cw6oc9r
@user-kf9cw6oc9r Жыл бұрын
😀😂😂😂😂😎
@miliontewele1770
@miliontewele1770 Жыл бұрын
😁😁😁
@alhamdulillahforeverything2285
@alhamdulillahforeverything2285 Жыл бұрын
ተርፈሺ ነዉ ከበረኪናው ለኮመንት የበቃሺው ክክክክክክ
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b Жыл бұрын
የሰውን ነገር ትታቹህ በራስ መተማመን ይኑራቹህ ሚዲያላይ የወጣሰው ሁሉንም ቺሎነው የሚኖረው🥰🥰🥰🥰🥰በርቱ
@hanatube9819
@hanatube9819 Жыл бұрын
ስድብ የምትሳደቡ ግን አቁሙ እኛ ማን ሆነን ነዉ ሰው የምንሳደበዉ ልብ ይስጣችሁ ለተሳዳቢዎች
@martaAyalew12
@martaAyalew12 Жыл бұрын
I'm so glad that you ended up being together. And don't be surprised by what people are talking about. The other thing is that both of you should pray. Don't distance yourself from the GOD because anything that comes to the God is always blessed. Always take one step towards your dreams every day. Be strong in what you do.
@marutasew6639
@marutasew6639 Жыл бұрын
first of all i would like to say CONGRATULATION አንኻን ፈጣሪ መልሶ አገናቹህ አምላክ እድሚያቹህን ይባርክ እኔ በጣም አድናቂያቹህ ነኝ በጣም ደሰ ብሎኛል ማሩ እባላለሁ ከ america
@narditube4378
@narditube4378 Жыл бұрын
አንተም መልካም ኮሜንት ነው የሰጠካው 👍👍👍👍
@rahmamob5553
@rahmamob5553 Жыл бұрын
በትክክል
@menderin4228
@menderin4228 Жыл бұрын
እነዚህ ኮሚዲያኖች እራሔሎ የሚባል ፍቅር የሚመስል የአጋንት መንፈስ የሚዘውራቸው ምስኪን አስቂኝ ልጆች።
@medi45672
@medi45672 Жыл бұрын
ወይኔ እኮን ታርቃችሁ ደስ ሲል ተለያየን ስትሉ አዝኝነበር
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Жыл бұрын
የናንተ ነገርስ ይፈታል ሲጀመር ውሸት ነበር የመሰለኝ እባካችሁ በፈጣሪ ብላችሁ ስለ ሚስኪኑ ወገኖቻችን በወለጋ በግፍ ለሚገደሉ ሰዎች ፍትህ ፍትህ ፍትህ😥😥😥😥😥😥
@ghhg4504
@ghhg4504 Жыл бұрын
ወይ ስጠላቹህ በጣምነው የምታስጠሉት
@liyafssihaye1512
@liyafssihaye1512 Жыл бұрын
ርብቃየ የእዉነት አድለኛ ነሽ ልቦና ያለዉ ወንድ ነው እና በዚ እድሜው ነገር ግን ኣንችም እንደዛው 🥰🥰🥰🥰
@asnakealemu4997
@asnakealemu4997 Жыл бұрын
ባሁኑ ስዓት ሰለወለጋ ወጐኖች ነው የማሳስበኝ ሰለህፃሃናት ጨዋታ ትቻለሁ!
@wiloAwllo
@wiloAwllo Жыл бұрын
ክክክክክክክ 😂😂😂😂😂የዛሬው መልካቸው ራሱ ዘጋኘ እረ ለውጥ 😂😂😂😂😂
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s Жыл бұрын
ምን ሆነ😂😂😂😂
@rukiya7187
@rukiya7187 Жыл бұрын
ስለተነፋፈቁነዉ የጠቆሮሩት ክክክክ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@frezewdtegegn ቤተሰብ አርጊኝ እህት
@Sampsonawuku412
@Sampsonawuku412 Жыл бұрын
ይሄ ቻናል ይዘጋ ልን እዴ እኛ የሀገረችን ነገር እይሳአሰበን ምድረ ግም
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
ወጣቶች ህይወትን አቅልላችሁ አትዩት በስሜት አትጓዙ፣ ጸልዩ ፣ ከሃይማኖት አባቶች ተማሩ፣ መፅሃፍ ቅዱስን አንብቡ ፣ የግል ህይወታችሁን ሚድያ ላይ አታውጡ፣ ከጋብቻ በፊት ግብረ ስጋ ግንኙነት አታድርጉ በህይወታችሁ እግዚአብሔር እንዲቀድም ፍቀዱ ።
@fhhuuikk9179
@fhhuuikk9179 Жыл бұрын
የሰው ወሬ ኣትስሙ ውድዎቼ ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-my3zn4nh3z
@user-my3zn4nh3z Жыл бұрын
የምፈልገውን energy አላገኘሁትም አላለችም😫😫 😂😂
@Samrawit27
@Samrawit27 Жыл бұрын
🤭🤭🤭ጉድ እኮ ነው 🤣🤣🤣🤣
@lemreta9150
@lemreta9150 Жыл бұрын
ልክናትእኮ እደመጀመሪያዉ አይሆንላትም
@getshtube8058
@getshtube8058 Жыл бұрын
ክሕሎት ምንም የተመልካች ክብር የለለው ለትውልድ የማያስብ የህፃናት መጫዎቻ ከኒዚህ ሰው ምን እንዲማር ነው ደጋግመህ ምታቀርባቸው እውነት ደስ አይልም
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
ያስገደደ የለም ለኛ ተመችቶናል::
@mhabeshawit703
@mhabeshawit703 Жыл бұрын
እዉነተኛ ፍቅር ማንም አይለየዉም እግዚአብሔር ፍቅርን ያብዛላቺሁ ግን እባካቺሁ ርሌሺናቺሁን በሚዲያ አታዉጡ ፍቅራቺሁን በቤታቺሁ አሳልፉት በተረፈ ሰላማቺሁ ይብዛ ወልዳቺሁ ከብዳቺሁ ኑሩ ሀበሻ ብዙ ያወራል በተረፈ miss you
@user-hi6or4rz4h
@user-hi6or4rz4h Жыл бұрын
እንካን:ተታረቃቹው❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fhhuuikk9179
@fhhuuikk9179 Жыл бұрын
እሰይይይይይይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@metubaba3214
@metubaba3214 Жыл бұрын
ምንድነው ሚያወሩት ቆይ ምንም አልገባኝም እኮ😂😂😂ሰክረው ነው እንዴ ሚለፈልፉት
@ekramtemkin5060
@ekramtemkin5060 Ай бұрын
ሰው ምን አለኝ ብላቹ አትጨነቁ ውዶቼ እንኳን ታረቃቹ እንደምትገናኙ እርግጠኛ ነበርኩ ለእናንተ እኔ ደስ ብሎኛል ቀሪ ህይወታቹ የደስታ የመተማመን ያርግላቹ
@Wyeyt
@Wyeyt Жыл бұрын
አትርሱን አላቹ እኮ እኔ ሚሳዝኑኝ ቤተሠቦቻቹ
@user-fs1cy4sx9n
@user-fs1cy4sx9n Жыл бұрын
ክህሎቶች ለዚህ እኮ ነው እቃቃ ተጫውተው ያልጨርሱ ወጠጠዮች አታቅርቡ የምንላችሁ በትዳር ብዙ ተሞክሮ ያላቸውና እድሜ ዘመናቸውን አብሮ የኖሩትን ብታቀርቡ መልካም ነው
@ifurhdkgufvx1278
@ifurhdkgufvx1278 Жыл бұрын
ኤጭ አሁንስ ተነፋረቃችሁ🤔🤣🤣
@yabyab5036
@yabyab5036 Жыл бұрын
እኛ ስት የሚያሣስበን ነገር አለ ምን አገባን እኛ ስለናተ መጀመሪያ ተፍቀርን አላችሁ እሽ አልን ተጣላን አላችሁ እሽ አልን አሁን ታረቅን እስቲ በምድያ ጀርባ ኑሮ ኑሮችሁን እጭ ምድረ ህፃን ናችሁ
@haniyeabrsh9728
@haniyeabrsh9728 Жыл бұрын
ንቅሳቱስ 😂😂😂😂
ስዊት በልደቷ ቀን ምን ገጠማት?
18:33
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 318 М.
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 14 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 14 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 72 МЛН
ዲቦራ ማዲንጎ ለአባቷ የዘፈነችው ዘፈን። dibora madingo sing for her father
2:28
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 14 МЛН