No video

እዉነቱን ንገረኝ የደበከኝ ነገር አለ???

  Рет қаралды 155,631

Emebet Kassa

Emebet Kassa

7 ай бұрын

የሰበካ ጉባኤ ካዉት ኢትዮጵያ ንግድ በንክ 1000236124324 ስልክ ቁጥር 0927944442 )))0912247338 በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች ደዉሉ የሚእሰጡ እጆች የተባረኩ ናቼው 🤲🤲🤲

Пікірлер: 1 100
@emebetkassa4473
@emebetkassa4473 7 ай бұрын
የሰበካ ጉባኤ ካዉት ኢትዮጵያ ንግድ በንክ 1000236124324 ስልክ ቁጥር 0927944442 )))0912247338 በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች ደዉሉ የሚእሰጡ እጆች የተባረኩ ናቼው 🤲🤲🤲
@mese386
@mese386 7 ай бұрын
እሙ እዳትጎጅ ተጠቀቂ ማሪያምን ወዶች ከባድናቸው ከወደደሽ አይከራከርሽምነበር እሱነበር አብረን እኑኑር ማለት ያለበት 😮
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 7 ай бұрын
😊😊😊😊እሙ እትለምኔው አብሮ እንኑር ማለት ያለበት እሱ ነበር በግዜ ሸኜው አች ብዙ ፈላጌ አለሺ😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@rkbd6652
@rkbd6652 7 ай бұрын
እሙየ የኔ ውድ እራስሽን ጠብቂ ካሜራማኑ በራሱ ዮቱብ ይቅርታ ብሎ የለቀቀውን ቪድዮ አድምጭው ይጣላሉ ብየ ስላሰብኩ ለሱ ፕራንክ ልታደርግህ ነው ብየ ነገርኩት አለ ለምን ይጣላሉ ብሎ አሰበ? ምክንያቱ? የተደበቀማ ወይም ያስፈራው ነገር አለ በኔ ምክንያት እዳይሆንብኝ ብሎ ፈርቶነው ካሜራማኑ ጥቅቅ አድርጎ እሚያውቀው ነገር አለ ብቻ አይዞሽ ጌዜሽን ተጠቀሚ በማለት ነውጅ ኮመንት የምንፅፍልሽ ሌላ ነገር እዳትፈሪ ፈተና ቢገጥምሽም ከትላቱ አይበልጥብሽም እግዚአብሔር ይመስገን ትላንትን ያሻገረሽ አምላክ ዛሬንም ያሻግርሻን አይዞሽ የኔ እናት ወድ ቢሄድ ወድ ይመጣል እሱ እዳችው አድ ሰው ነው እዳትጨነቂ በርች❤❤
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 7 ай бұрын
ጎበዝነሽ በባህልሽእና በሀይማኖትሽ ተጋብተሽ ማሠብሽ ቦይፍሬንድ ምናምን አያሥፈልግም ፈጣሪም አይወድም በቀጣይ ም የሤትልጅ ሂወትነውየሚበላሸው እናልጁ
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g 7 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰 እሙ የኔ ውድ በመጀመሪያ ባህልሽን አክባሪ ስለሆሽ በጣምነው የምኮራብሽ የኔ ልዩ 🥰🥰 ሲቀጥል እኔ በሰው ሂወት መግባት አስተያየትም መስጠት አሎድም ዛሬ ግን ትንሽ ነገር ልበል እሙ በመጀመሪያ እንኳንም ጠየቅሽው ትዳር ከሆነ እሚፈልገው ምንድነው የሚያግደው በቃ ሲቀጥል በጣምም ስፍስፍ አትበይለት ወንድ ልጅ ስትሰፈሰፊለት ጥብርርነው የሚልብሽ የምሬነው በቻልሽው አቅም የወንዶችን ፀባይ ተረጅ እንዳትጎጅ እህት ወንድ ልጅ ማለት ሳይወድሽ እራሱ ወድጀሻለሁ ብሎ እያስመሰለ መኖር የሚችሉ ፍጥረት ናቸው ወንዶች እውነተኛ አፍቃሪ የለም ማለቴ አይደለም አለ ግን እውነተኛ አፍቃሪ በሴቱም በወንዱም በኩል ለማገኘት ከባድነ ባሁን ግዜ ፈጥሪ ያደለው እጅ እናም አጣሪ ይሄ ሰው ወዶኝ አፍቅሮኝ ነው ወይስ ለጥቅም ነው የሚለውን ቆም ብለሽ አስቢ በድጋሜ ልብሽ እንዳይሰበር ካሁኑ ተጠቀቂ እህት በተረፈ ተፈጥሮሽን ሳትለቂ እራስሽን ተከባከቢ ከወስጥም ከውጭም እሙ🥰🥰🥰
@zinashtassew4900
@zinashtassew4900 7 ай бұрын
ነባ አባክህ ትክክለኛውን ነገራት እሷም በሰላም ልጇን አና ሂወቷን ትምራበተት ሰለፈጠረህ ጌታ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@birtukanmengestu5189
@birtukanmengestu5189 7 ай бұрын
እረ ይሄ ልጅ ሲለመን ኩራት እንዳይዘው የሷ ከሆነ የትም አይሄድም
@zeburaumer618
@zeburaumer618 7 ай бұрын
እድሚየያልፍታልኮሴትናት
@chalachewYouTube
@chalachewYouTube 7 ай бұрын
እውነት ነው
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 7 ай бұрын
እኛ ኮሜንተሮች ባንኖር በምን እንዝናና ነበር
@samsungdubai4057
@samsungdubai4057 7 ай бұрын
የኔ የዋህ እሙ ልክ ነሽ ከተዋደዳቹ ❤❤❤አንድ ላይ መኖር አለባቹ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@samsungdubai4057
@samsungdubai4057 7 ай бұрын
@@TubeTube-vf4yb እሽ
@JhJv-ix3qs
@JhJv-ix3qs 7 ай бұрын
ልክነሽ ልዩ
@askidesta4271
@askidesta4271 7 ай бұрын
መጨረሻችሁን ያሣምረው ፈጣሪ ❤ዩቱበር ፍቅረኞች በሙሉ ፍፃሚያችሁ የደስታ እንዲሆን ምኞቴ ነው ❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 7 ай бұрын
ደምሪኝ
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 7 ай бұрын
ካሜራ አማኑ አዴ ገገማ ነህ ምን አገባህ አታስጨንቂ ትላለህ ህይወት እኮ ነው ስርአት ይኑርህ ነባ ደሞ እውቱን ንገራት በቃ አግባት እሙ የመሰለች ቆንጆ በእምነቷ ብርቱ ማንነትዋን የማትረሳ አፍጥነው❤❤❤❤❤❤
@maeritube21
@maeritube21 7 ай бұрын
እኔ ኮመት ማድርግ አልወድም ግን ሁሌም አንች ነሽ ስለትዳር አብሮነት መኖር ምጨቀጭቂው ወንድ ልጂ ፍቅሬ ሚስቴ ትዳሬ ብሎ ካላሰበ በጣም ከባድ ነው እደማየው አንች ፕራክ ለማድርግ ስትሞክሪ እነሱ ተነጋግረው ፕራክ ያደርጉሻል ለምን እደሆነ አልገባኝም ሴት ልጂ በድሜዋ በግዜዋ መጠቀም አለባት አይንሽን ገልጠሽ ኮስታራ ሴት ሁኝ አትለምኝው እህቴ ለትዳር ማይፈልጉ ወንዶች ቸላ ይላሉ ያፊዛሉ ቀልድ ያበዛሉ
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 7 ай бұрын
ነባ እሙዬን እንደማትጎዳት ተሥፋ አደርጋለሁ አደራህን እሙዬ ማለት በጣም የዋህ ግልፅ ነች ማሥመሠል የማትችል ሀገሯን በሀሏን ሀይማኖቷን ወዳድ❤❤❤❤ ሥለዚህ ጥሩ አይደለም በጓደኝነት መቆየት ከልባቹህ ከተዋደዳቹህ ተጋብታቹህ አብራቹ ኑሩ ለእናተም ፈተናዉ ጥሩ አይሆንም በጓደኝነት መቆየት ተለያይቶ ይጓዳቹሀል አብራቹሆ ሁሉ ዉዶቼ
@tube-yt5ur
@tube-yt5ur 7 ай бұрын
የእሙ እና የነባ ስርግ በጉጉት የሚጠብቅ እደኔ.....👍👍👍👍👍
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@zahara2310
@zahara2310 7 ай бұрын
እኔ ወላሂ እደት እደጓጓሁ
@tizitameserettafese
@tizitameserettafese 6 ай бұрын
siyamrsh yekral
@wuhash2684
@wuhash2684 7 ай бұрын
እሙዬን ግልፅ ናት ስለህይወት ስታወራክ ጭቅጭቅ ከመሰለህ ከባድ ነው የሙዬ ሂይወት ግልፅ ነው ሚስጥር አይደለም መቆጣት የለብህም እሙዬ ከእግዚአብሔር በላይ ጣኦት የለም እምነትሽን ጠበቅ አድርጊ መፃፍ ቅዱስ አንብቢ።
@user-qz6gx3jq9g
@user-qz6gx3jq9g 7 ай бұрын
ማነው እደኒ እሙዬን እና ነባን በፈገግታ የሚወዳቸው👌 በጣም ነው የምታምሩት መጨረሻችሁ ፈጣሪ ያሳመርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘👌
@emmaemma167
@emmaemma167 7 ай бұрын
ልጁ በፍቅር አይን ነዉ የምያያት ❤❤ በስስት አይን በጣም ይወዳታል ❤
@selamabera8756
@selamabera8756 7 ай бұрын
Weshete new le camera mew asmsay new
@emmaemma167
@emmaemma167 7 ай бұрын
@@selamabera8756 እንዴት
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 7 ай бұрын
ቢያፈቅራት ነው እያናገርችው ትትዋት የወጣው
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@ethiolove2286
@ethiolove2286 7 ай бұрын
ካሜራ ላይ መስሎኝ🤣🤣🤣🤣
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢 በጣም የዋህ ነሺ ሲበዛ ነገሮችን ወዳው ትረሻለሺ አዳችው ገራገር ሰው ይስጥሺነው የምለው እሙ😢😢
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 7 ай бұрын
እሙን እዚህ ያደረስክ ፈጣሪ ሆይ በስደት ከልጆቻቸዉ ከቤተሠቦቻችን ተለይተን የምንኳትነዉን አስበን የማታንጀራ ስጣን የሠዉ ልጂ መጨረሻዉ ሲያምርነዉና መጨረሻችንን አሳምርልን አሚን አሚን በሉ
@bayosh7590
@bayosh7590 7 ай бұрын
❤❤❤👏👏👏
@rhkrt598
@rhkrt598 7 ай бұрын
ማሸ አላህ
@user-zv4zu7gy4n
@user-zv4zu7gy4n 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@sofyabadru9246
@sofyabadru9246 7 ай бұрын
Amin ❤❤❤❤
@meseretdaba3816
@meseretdaba3816 7 ай бұрын
Amen amen amen
@kanaeth2235
@kanaeth2235 7 ай бұрын
አዴ የምትባል ልጅ አትመቸኝም አታስጨንቂው ይላል እንዴ ህይወት እኮ ነው ወጠጤውች እሙዬ በእውነት አንቺ ምርጥ ሀሳብ ነው ነባ ግልፁን ተናገር ካልፈለክ ጌዜውን አትበላ አታናዳን
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 7 ай бұрын
ትክክል
@Meron-pd5jp
@Meron-pd5jp 7 ай бұрын
እንጀራው ሲያምር ❤የማታ እንጀራ ይስጠን🤲🙏
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@muslimbookambamravimukku3498
@muslimbookambamravimukku3498 7 ай бұрын
አሜንንን ወዴ
@maryshara4466
@maryshara4466 7 ай бұрын
ልክ ነሽ እሙ ያለውን ነገር ተመካክራችሁ መኖር ይመረጣል❤
@saadahsaadah2535
@saadahsaadah2535 7 ай бұрын
እሙ ትክክል ናት ግዜ ሂወት ነዉ አተም ከወደዲካት አግባት ትክክለኛ መልሥ መልሥላት ወዶች መቸም ሥለትዳር ሲጠየቁ ያልበላቸዉን ነዉ የሚያኩት
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@saadahsaadah2535
@saadahsaadah2535 7 ай бұрын
@@TubeTube-vf4yb እሺ
@elizabethk9119
@elizabethk9119 7 ай бұрын
እሙ የኔ ቅን ልቦና ለወንድ ልብሺን አትክፈቺ ቆራጥ ጠንካራ መሆን አለብሺ የሰይጣን ጆሮ ይደፈንና ከነባ ጋር ባትስማሙ እንኳን ልብሺን ቆፍጠን ጠንከር ማድረግ አለብሺ ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር ፈቃድ ይሆናል እንዳልሽው ጊዜሺንና እድሜሺን ማባከን የለበትም እግዚአብሔር ያንቺ ካላለው ከአጠገብሺ ይራቅ አምላክሺ ያንቺ ያለውን አዘጋጅቶ አስቀምጧል እኔ የደረሰብኝ አግብቼ ከኢትዮጵያ ወስጀው ልቤንና ኢኮኖሚየን አሳልፌ ሰጥቸው እኔ እየሰራው አስተምሬው 7 አመት አብረን ስንኖር መውለድ እየፈለኩ እየቻልኩ በሚያውቀው ሳይንስ እንዳልወልድ ማእቀብ እየተጠቀመ ልጅ ሳይኖረኝ ልክ ተምሮ ጥሩ ደመወዝ ሲኖረው ከኔ ተለየ እኔ ግን ከሱ በኋላ ወንድ እራኩ ግን ምንም የጎደለብኝ ነገር የለም እግዚአብሔር ይመስገን ውደጅው ግን አትመኝው እህቴ ወንዶች ይሉኝታ አያውቁም ሁሉም አንድ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቅሺ የኔ የዋህ
@mihretmihret7140
@mihretmihret7140 7 ай бұрын
ፀልይ አይዞሽ ለበጉ ነዉ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 7 ай бұрын
ቁጥሩን ካወቅሽ ምከሪያት ደውለሽ እኔ ድባይ ነኝ ተሰብስበን በፕራክ በሆነ አጋጣሚ ስናነሳት ታሳዝነናለች ሁሉም አይሆናትም ብልጥ ብልጥ ሊጫወት ነው ይላሉ እመአምላክ ቅን ቀኝ አስተሳሰብ ካለው ምራቁን ዋጥ ካለ ወንድ ትጣላት ቅድስ ሚካኤል ከመሰናክል ያውጣት
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 7 ай бұрын
ላችም ፈጣሪን የሚፈራ ባል ልጅ ጤና ይስጥሽ በዚህ ዘመን ባል እና ኑሮ ከባድ ነው
@user-vp8ln3ds2b
@user-vp8ln3ds2b 7 ай бұрын
❤❤❤በትክክል 🎉
@teje7615
@teje7615 7 ай бұрын
አብሶ በዓሁን ዘመን ከባድ ወንድ ማመን
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r 7 ай бұрын
እንጀራው ነው የታየኝ ሲያምር❤😢 የእናቴ እንጀራ ነው የናፈቀኝ 😢
@Rakb553
@Rakb553 7 ай бұрын
እውነት ነው እኔ እራሱ ሳየው የበላሁት ያክል ተሰማኝ አይይይ ሐገሬ ኢትዮጵያ 😢🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@meditishu8014
@meditishu8014 7 ай бұрын
እንም መሻአላህ ብያለሁ ግን ክስት ክስት ሲያረጓት አሳዘነችኝ ያውለጨዋታነው እነሱ 😅
@AynalemTeshome-ck2lm
@AynalemTeshome-ck2lm 7 ай бұрын
😢አይዞሽ
@kalkidaethiopia6913
@kalkidaethiopia6913 7 ай бұрын
እጅራ የትም አለእህቶች❤❤❤🎉🎉
@AynalemTeshome-ck2lm
@AynalemTeshome-ck2lm 7 ай бұрын
@@kalkidaethiopia6913 ኸረ እኔ ያለሁበት. እንጀራ. የለም ለአይ እንኳ ን
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 7 ай бұрын
የመዳም ቅመሞችዬ ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይሥጣቹ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@user-zc2su1ws9j
@user-zc2su1ws9j 7 ай бұрын
Amen
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
​@@user-zc2su1ws9jበቅንነት እነደማመር
@MadinaMohammad-vk5sk
@MadinaMohammad-vk5sk 7 ай бұрын
❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@saudi2023-ec8kj
@saudi2023-ec8kj 7 ай бұрын
Amen amen amen
@mdali7731
@mdali7731 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@degesewbezza7465
@degesewbezza7465 7 ай бұрын
አዉነት ነዉ አብሮመ ኖርንየመስለ አዉነትነዉአብሮመኖርንየመስለነገየለም ❤❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@edfevf4620
@edfevf4620 7 ай бұрын
እውነቶነው አንዳንድ ኮሜቶች ለምድነው እምትቆጦት ያነሳችው ሀሳብኮ ትክክል ናት ልጁ ለስራጂ ለሌላ እንዳልቀረባት ያስታውቃል እና ከካሜራም ጀርባም እንደዚህጂ የተለየ ነገር እንደለላቸው ታውቃለች ሚዲያላይ ነው የተዋወቁ እውነቱን ተመልካችም ማወቅ አለበት
@abemediaextra
@abemediaextra 7 ай бұрын
አስተዋይ ልክ ብለሻል ምድረ አሽቃባጭ ያሽቃብጣሉ
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 7 ай бұрын
እሙ አች ጠካራና መልካም ሴትነሺ በጣምም ልብሺንና ማንንትሺ አሳልፈሺ ለወድ አትሰጪ ምንም ቢፈጠር እራሰሺን ዝግጁ ማርግ አለብሺ
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 7 ай бұрын
እም ልክ ነሽ እሱ ሀያ አመት ቢቆይ የሀያ አመት ልጅ ማግባት ይችላል ለአንቺ ግን ጊዜ ከእሱ ጋር እኩል አታራምድሽም ፈጥኖ ካልወሰነ ፈጥነሽ ተለዬ ከሚዉዱት መለየት ከባድ ቢሆንም እግዚአብሔር ዱግሞ ያጽናናል የተሻለም ነገር ያዘጋጃል። አላማ ላለው ቀላል ጥያቄ ነው አላማ ለሌለው፣ የቱ ይሻለኛል እያለ የተሻለ ለሚጠብቅ ከባድ ነው ጌዜ ሊገዛ ስለምፈልግ ካልወሰነ አንቺ ልትወስኝ ሁለት ወር ጊዜ ሰጥተሽ መልስ እና ለውጥ ከሌለ ቆርጦ መሉየቱ አማራጭ ነው good luck እሙ።
@safeyimam7731
@safeyimam7731 7 ай бұрын
እመቤት ካሳን እሚወድ በላክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤❤
@Zahara-io5on
@Zahara-io5on 7 ай бұрын
ልጁ ግን ድንጋይ እራስ ነው ለምን ቁርጡን አይነግራትም እሷ ከምሯ እያወራች እሱ ያሾፋል አይ ወንዶች እስከሚያገኙ ይለማመጣሉ ካገኙ በኋላ ኩራታቸው መከራ ልቡ እኮ ጢን ብሏን አዞሽ እሙየ አትለማመጭለት ጀግና ነሽ አንችም ኮራ በይበት😢😢😢❤
@tigist9632
@tigist9632 7 ай бұрын
እሙዬ የጸሎት መጽሐፍሽን ሸፍኝና አስቀምጭ በተረፈ ፍቅር ይብዛላችሁ❤❤
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x 7 ай бұрын
እሙ አቀራረብሽ ትዝታ ቀሰቀሰብኝ እግዜአብሔር ከስደት በሰላም መልሶኝ ከህት ወድሞቼጋር ከልጅጋር እደዜ ማድ እምበላበት ቀን ናፈቀኝ እናት አባት ባይኖረኝም እግዜአብሔር ይመስገን እህት ወድም የምሳሳለት ልጅ አለኝ ተመስገን ስለሁሉም ነገር
@user-nq8cx1tl1f
@user-nq8cx1tl1f 7 ай бұрын
አይዞሽ እህታለሜ ሁላችንም ወደዛዉ ነን ያወ ለግዜዉ ይከፍናል እንጂ እሱ ፈጠረን እሱ ወሰዳል እሽ ተመሰገን ነው ነፍሳቸዉን ከአብረሃምና ከይስሀቅ እቅፍ ያድርግልን
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 7 ай бұрын
እኔ እራሱ አለቀስኩ ማሪያምን መቼ ነው ሰላም ሁና አገሬ ከብቼ ከቤተሰቦቼ ጋር አስቀድሼ ከቤተሰቤጋር ቆርቤ በአንድ ማድ ተሳስቀን የምንበላ ብዬ አለቀስኩ
@zeritutube
@zeritutube 7 ай бұрын
መጨረሻችሁን ያሳምረዉ ፍቅር ዘር አይመርጥም ❤
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 7 ай бұрын
ከነመጨርሻው ሳታይ ነው ምትመርቂ ተጣሉ እኮ
@clickcell4333
@clickcell4333 7 ай бұрын
ዘርማ መርጣ ባለፈው ጎጃሜ ጎጃሜ ይሻለኛል ስትለው ነበር 🤣🤣
@zeritutube
@zeritutube 7 ай бұрын
@@WorkeGelana-sv5if 😂😂😂😂አይጣሉም ፕራክ ነወ
@zeritutube
@zeritutube 7 ай бұрын
@@clickcell4333 እሙዬ እኮ ስታወራ አትጠነቀቅም ከከተማ የገጠር ይሻለኛል ለማለት መሰለኝ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 7 ай бұрын
@@clickcell4333 አወ ይሻላታ ማን እደሀገር ልጂ
@masarat2998
@masarat2998 7 ай бұрын
የኔባለሙያ እሙስውድሽ❤❤❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@meskizewde9878
@meskizewde9878 7 ай бұрын
ነባ የተረጋጋና አስተዋይ ወንድ ይመስለኛል። ፋፃሜአችሁን እግዚአብሔር ያሳምረዉ። እሙ ስትጎዳ ማየት አልፈልግም ።
@user-oi9of5is3l
@user-oi9of5is3l 7 ай бұрын
የኔ የዋህ የኔ ንፁህ የምትሏት ሰዎች ይሄው ደስ ይበላቹ እናንተ የልጁ ቤተሰብ የሆናቹ ይመስል ሁሉንም ወሬዋ ይዛላቹ መጣች አንዳንድ ሚዲያ ላይ የማይወጡ ነገሮች አሉ በዚ ደረጃ መለማመጥ ይደብራል ሲጀመር ሁለቱም ፌመስ ለመሆን የሚሰሩት ድራማ ነው
@tejnesh5645
@tejnesh5645 7 ай бұрын
እዉነት ትሽንነዉ እሙዬ ለመጠናናት 3,ወር በቂነዉ እግዚአብሔር ፍቅራችሀን ያብዛላችሁ ኮራሁብሽ የገጠርልጅ መሆን መታደልነዉ ወግና በሃላችን ያምራል ❤❤❤
@HamidaAli-zn9xk
@HamidaAli-zn9xk 7 ай бұрын
እሙ ትክክለኛ ጥያቆነውየጠየቅሽው አተም እውነታውን አሳውቃት በተርፈ የሁለታችሁን ሰረግ በቅረቡ የምናይ ይሁን❤❤❤❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 7 ай бұрын
እሙ ውዴ ለወንድ አትጨነቂ ግን ሙሉ ልብሽን አትስጪ እሺ ባይሆንም ከነባ ጋር ብዙ እድል አለሽ ዋናው ነገር ጤና ብቻ ይስጥሽ እህቴ ❤❤❤❤
@Jkeesum
@Jkeesum 7 ай бұрын
ትክክል እሙዬ ስራ አብሮ መስራት ይቻላል ለብቻ ከመሠቃየት አብሮ መኖር ይቀላል ነባ ሀቁን ተናገር ከፈለግህ አግባ ካልፈለግህ እሙዬን ለቀቅ አርጋት አርፋ የራሷን ሂወት ትኑርበት ግዜ አታቃጥል ተናገር ምን አስፈራህ ለመናገር የፈራሀዉ ተኋላ የተደበቀ ነገር አለ ማለት ነዉ።
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@user-pj6vf2qj5w
@user-pj6vf2qj5w 7 ай бұрын
የተደበቀ ቢኖረዉ በሶሻል ሚዲያ ፍቅረኛዉ እንደሆነች አያሣዉቅም
@saratadele7364
@saratadele7364 7 ай бұрын
ካሜራ ማኑን ቀይሪ እሙየ በተርፈ እራስሽን ጠብቂ እሙ የኔ የዋህ መደሐኒያለም ካች ጋር ይሁን
@trenshjemal3970
@trenshjemal3970 7 ай бұрын
ካሜራ አማኑ ሾካካ ነዉ 😂😂
@clickcell4333
@clickcell4333 7 ай бұрын
በሰው እንጀራ አትግቢ ባለጌ
@trenshjemal3970
@trenshjemal3970 7 ай бұрын
@@clickcell4333 እሱ በሰዉ ትዳር ምን ይሰራል ደደብ ስራዉን አይሰራም ግም አህያ
@clickcell4333
@clickcell4333 7 ай бұрын
​@@trenshjemal3970ይሄ እኮ ስራው ነው አህያ አትበይው ነውር ነው ተስማምተው ነው ሚሰሩት ለፕራንክ ነው ኃጢያት አትግቢ በቀደምም ይሄ ጋላ ስትይ ነበር እነሱ እኮ አውቀው ነው😂😂😂😂
@user-ee6uo8rs1s
@user-ee6uo8rs1s 7 ай бұрын
እሙዬ እራስሽን ጠብቂ የኔናት ወንዶች እኮ ምንም ግድ ይላቸውም እንዳትጎጂ😮
@rut7469
@rut7469 7 ай бұрын
ወላሂ ሡመ ወለሂ ይህ ልጅ ብዙም አልተመቸኘም ምክኒያቱም በሚዲያ የተገናኛቹህ በሚዲያ ያለዉን ነገር ያሳዉቅሽ የኔኔ እነት እኔም የላ አባት ማሳድጋት ልጅ አለችብኝ በብዙ ነገር እንመሳሳላለን እኔም በተረገሙ ወንዶች ልቤ ቆስሏል በሽተኛ ሁኛለሁ ግን ስመጣ አግቼሽ ስሜቱን ብናወራዉ ደስ ባለኝ አብሽሪ
@user-hz2oh8ok2k
@user-hz2oh8ok2k 7 ай бұрын
ልክ እደኔ ጠካራ,ልጂ ነች እሙየ ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኪ ነባ ካልፈለግህ,ተዋት ልጂቱን እፈልጋታለን
@yeshitsega8615
@yeshitsega8615 7 ай бұрын
ነባ ይሄውልህ የደረስበት ስው ሁሌም ተጠራጣሪ ነው ቁም ነገር ላይ ደረሱና አሳዩን እና ደስ ይበለን
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z 7 ай бұрын
እሙ ጥሩ ውሳኔነው ባህላችንን ስለምታስታውሺ እሙ እወድሻለሁ ነባ የምትወዳት ከሆነ ለምን ትፈራለህ እግዚአብሔር ያለው እና የፈቀደው ነው የሚሆን አንተ የእውነት ከልብክ ሰው ከሆንክ አይከብድም
@user-ch9dr4gf8c
@user-ch9dr4gf8c 7 ай бұрын
እሙ ቆንጆ ሃሳብሽ ጥሩ ነው ነባ ደግሞ እውነቱን ንገራት ፈጣሪ የፈቀደው ነው የሚሆነው ከፈጣሪ ብታች ግን የናተ ሃሳብም መጨመር አለብት እሙየ ወቅቱን የጠበቀ ጥያቄ ነው እውነቱን ንገራት ነባየ
@user-sd5ur5sz8r
@user-sd5ur5sz8r 7 ай бұрын
አይወድሸም ጊዜሸን አታባክኝ ማነው የመከረሸ አለኮ ሞኝነትሸን እየተጠቀመብሸነው😢
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@AynalemTeshome-ck2lm
@AynalemTeshome-ck2lm 7 ай бұрын
እሙዬ. ትክክል ነሽ. ነባ ትክክለኛ መልስ ምልስላት የምር እግዚአብሔር. መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ 🙏🙏🙏😍😍
@gebiyaneshbelay2264
@gebiyaneshbelay2264 7 ай бұрын
እሙየ እራሽን ጠብቂ ካሚራማኑን ቀይሪ ለሱ ነው የሜያሽቃብጠው እሙየ የኔ ውድ❤❤❤❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@tsehaidadi3676
@tsehaidadi3676 7 ай бұрын
የተባረከ ይሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ፍቅር ይስጣችሁ ግን መጨረሻውን ሳናይ ❤❤❤❤
@yoditaskale3425
@yoditaskale3425 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ በሱባኤ ጠይቂ እመ ርሃንን
@user-no3uw4cv3z
@user-no3uw4cv3z 7 ай бұрын
እሙ ቀልድ አታብዥ ከካሜሬ ዉጭ ችግርሽን ፍችና የደረሽበትን አሳዉቂን
@Rakb553
@Rakb553 7 ай бұрын
እሙዬዬዬ ጎበዝ እውነት ነው ከሆነ ይሆናል ካልሆነ ይቀራል እግዚአብሔር ላንቺ ያዘጋጀው ይኖራል በርቺ❤❤❤👌🤔
@baniaychu7478
@baniaychu7478 7 ай бұрын
የኔ ባለሞያ እሙየ ስወድሸ ❤❤
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 7 ай бұрын
አንቺ መልካም ልጅ ነሽ የዋህ በኔ ቦታ አለሽ እህትሽ ዳኒያ ሰላምሽ ይብዛ መልካም ግብዣ እግዚአብሔር ይጨመርበት❤
@zdfenetawasim8441
@zdfenetawasim8441 7 ай бұрын
እሙ ልክ ናት አመት ሙሎ በጋደኝነት በቄ ነው
@zmzmmuhamed915
@zmzmmuhamed915 7 ай бұрын
ፈጣሪ ይዲርስልሽ በተለይ ሴቶች እንጎዳለን ወንዶች ለሁሉም ነገር ደንታቢስ ናቸው አልጎም አትሆን ነባ ወስን
@eteneshgeberemichael5630
@eteneshgeberemichael5630 7 ай бұрын
Good job, sister.keep it up the good job. God blessed 🙌 everyone. Pace for Ethiopia
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h 7 ай бұрын
ውይ አምላኬ እሙዬን ሳቋን እጂ ለቅሶዋን እንዳታሳየኝ😢❤❤❤
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 7 ай бұрын
እንይ ልብስሽ ሲያምር ላንች የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛ ለስደተኞችም ይድረስልን እሙ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 7 ай бұрын
እግዚአብሔር በፍቅር ይኑራችሁ ❤❤❤❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 7 ай бұрын
እሙ ትክክል ነት ነባ እባክህ ወስን በቃ ከዚህ በላይ አትጉዳት ከዚህም በፊት የተጎዳች ነች እሙ። ቦይ ፋሬድ ገር ፋሬድ የኛ ባህል አደለም ስለውነት እሙየ የኛ ጀግና ❤❤❤
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 7 ай бұрын
ትክክል ነሽ እሙ❤ዬ መባ አስታውል!!
@Bezihabeshwa
@Bezihabeshwa 7 ай бұрын
የእውነት እሙ ጥሩ ውሳኔ ነው ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላቹ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@user-vb8rt9hx1w
@user-vb8rt9hx1w 7 ай бұрын
እሙ የኔንና የፍቅረኛዬን ህይወት ነው ያደረግሽው ወንዶች ጠበቅ ያለ ጥያቄ አይወዱም።
@user-jn8gd1ct4m
@user-jn8gd1ct4m 7 ай бұрын
እሙ ትክክል ነሽ
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 7 ай бұрын
እሙዬ እኳን ደና መጣሽ አቺ ሚያስከፋ ሰው የናደኛል የኔ ፍልቅልቅ ምግቡ አማረኝ ውነት ነው ቁርጥ የሰው ሆድ መቁጠሪያ ነው ሰታምሩ
@masarat2998
@masarat2998 7 ай бұрын
እሙጥያቄሽ ትክክልነሽ እኛም በስደት አለምኡነን ለምንምስላልተመቸን ነው😢😢😢😢😢
@ergoyegetahun1494
@ergoyegetahun1494 7 ай бұрын
እሙ እውነትሽን ነው ባንድ ላይ ኑሩ የምን ፍቅር ፍቅር ነው
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 7 ай бұрын
እሙዬ አብሽሪ አላህ ላንች ካለው የትም አይቀርም አይዞሽ 🥰🥰🥰❤️❤️ ነባ እዉነቱን ተናገር ደግሞ እሚያስገድድህ የለም 🥺🙏🙏
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc 7 ай бұрын
ልምከርሽ በህትነት ሁለታችሁ በምንም አቴዱም ምን ፈልጎ እንደቀረበሽ አላዉቅም ሁታችሁ የሁለት አለም ሠወች ነኝ ችሁ ብጤሽን እስኪሰጥሽ ትኩረትሽን ልጀሽ ላይ አርጊ ምትክ የሊለዉ ልጅሽ ነዉ❤❤❤❤
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 7 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ማሻአላህ 🥰🥰❤️❤️
@tegistbaye6750
@tegistbaye6750 7 ай бұрын
መቸነው ሀገሪ ገብቸ እንጀራ እምበላ እሙ የእኔ ፋልቅልቅ ስወድሸ❤❤❤🙏🙏🙏
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-fh8iw8ir4t
@user-fh8iw8ir4t 7 ай бұрын
እሙ የኔ ውድ የኔ የዋህ በጣም እንደምወድሸ❤❤ እግዚአብሔር ሀሳብሸን ያሙላልሸ❤❤
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 7 ай бұрын
እራሰሸን ጠበቂ❤❤❤❤❤❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር❤
@SameeraAriga
@SameeraAriga 7 ай бұрын
ትክክልናት ሴትልጂ ናት ትጎዳለች አተ የምትወዳትከሆነ አግባት አታስመስል እሙ ግፊ ጠከርበይ ካልሆነ በግዜ ቦታዉን ይያዛ አች ብዙ ችግር ብዙ ስቃይ አሳልፈሻል ስለዚህ ሌላነገር አይገባሽም መልካምነሽ
@user-wk3vs5kx5p
@user-wk3vs5kx5p 7 ай бұрын
እሙዬ ፈጣሪ ደስታሽን ያብዛልኝ
@FifViduf-lk8sg
@FifViduf-lk8sg 7 ай бұрын
ሲጀመር ልጅቱ ይሄነገር ማሳት ያለበት እሱ ነው ካንቺ መቶ አብረን እንሁን ስትልክ ካንዳንድ እሺ ማለት ነበረብክ እሙ ነቃበይ ሲጀመርም ለመታወቅ ነው መጠቀሚያ ያረገሽ በቃ ተይው አንቺ ምርጥ የዋህ ኢትዩጲያዊ ነሽ
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 7 ай бұрын
አላህ ይጠበቀሽ
@alzemtube5249
@alzemtube5249 7 ай бұрын
❤የኔ ውድ እሙዬ ሁሌም ሳቂልኝ እናም ልክ ነሽ ህይወት ቆሞ አይጠብቅም እና ጥያቄሽ ልክ ነው ቁርጥ አቋም ይኑረው በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 7 ай бұрын
ሳት ዋሹ እሙይን ይምዎድ ላክ 😘😘😘😘😘😘😘
@user-ls9en9ro1j
@user-ls9en9ro1j 7 ай бұрын
እረ እሙየ ሙያ እና ትህትና ጎጃም ሞልቶ ተርፎል የኔውድ ሥንድ ሴት❤❤🎉🎉 ባለሙያ ባህል የጠበቀ ሙያ እኔም እጀራ አልቆርጥም አትቁረጭ በረከት የለውም እህቴ🎉
@robekaeth3984
@robekaeth3984 7 ай бұрын
እሙ እዴነሽ በርች ውዴ ፈጣሪ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ
@MixMix-tv7xe
@MixMix-tv7xe 7 ай бұрын
እውነት እሙ በርቺ ወንድ ልጅ ምላሱ እንጂ ልቡ አይገኝም ግን ሁሉም ወንድ ማለቴ አይደለም ግን ዝምተኛ ወንድ በተለይ በጣም ከባድ ነው ጥርሱኑን ብቻ ብጭ አደረገ እና ቀጥይበት
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm 7 ай бұрын
ማነው የነባን እርጋታ እንደኔ የሚወድለት ፈጣሪአንድላይ ለመኖር ያብቃችሁ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 ай бұрын
እየቀለደባት ነው ይህ ገጣጣ
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 7 ай бұрын
እዉነቴሸን ነዉ እሙየ ከተዋደዳችሁ በአንድ ላይ ኑሩ አይለያያችሁ
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 7 ай бұрын
ነባ እሙዬ አድራ❤️ ተንከባከባት እንደሷ አነት አታገኝም አድራ ነባ እሙዬ አምላኬ ሆይ ተጋባታችሁ ለማየት ያቃን ያብቃችሁ 🙏
@reemahmad3374
@reemahmad3374 7 ай бұрын
አሏህ የራስሽን ሰው ይስጥሽ የኔ የዋህ ልጁ እየቀለደ ነው
@AlemShewafera
@AlemShewafera 7 ай бұрын
እሙየ ስወድሽ አብሮ ያኑራችሁ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 7 ай бұрын
ከፍራኩ ሁላ የሙየ ነው ደስ እሚለኚ❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@bestbuy9242
@bestbuy9242 7 ай бұрын
እኔኮ የምለው እሙ የኔ ውድ የኔ ኩሩ ሴት ገራገር ጠካራ ሁነሽ ልጅሽን አሳድጊ ይሄ ልጅ ዝም ብሎ የሚቀልድብሽ ዩቱቩ እዲያድግለት ነው ደግሞ ኮሜተሮች ስደቡኝ አሉ እኔ እውነቱን ነው የምናገር እድሜ ለፍጹም አስፋው ከስብራትሽ አስቶሻል ድጋሚ እዳትሰበሪ ተጠቀቂ ❤❤🎉🎉😢
@user-my1np5hb9g
@user-my1np5hb9g 7 ай бұрын
ትክክል ነሽ ጎበዝ
@uaeuae4077
@uaeuae4077 7 ай бұрын
አልተጨረሰልንም ቀጣይ የምትሉ😢😢
@Fatima-ok1bm
@Fatima-ok1bm 7 ай бұрын
እሙ ትክክል ናት ወላሂ
@user-xl7xm7fp7g
@user-xl7xm7fp7g 7 ай бұрын
እሙየ በጣም ጠንካራ ሴት መሁን አለብሽ አይዞሽ እንኮን አሁን የልጅነት ላይፍሽንም አልፈሻል እሙየ ያልሽው ነገር ትክክል ነው ነባ እዳጉዳት ከዝህ በላይ መጠበቅ የለባትም እውነቱን መናገር አለብህ ።
@betilove19
@betilove19 7 ай бұрын
ልጁ ምስጥ ነቀዝ ነገር ነው እሙዬ ገብርኤል አባቴ ዩልብሽን ጉዳን ይጠግነዋል
@youtube3789
@youtube3789 7 ай бұрын
ነባ ነው መልካም ግብዣ ❤❤❤❤
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 7 ай бұрын
የኔ የዋህ እሙየ ልክ ነሽ እኮ ሃሳብሺ ከተዋደዳቹ አንድ ላይ መኖር አለባቹ እቃ እቃ መጫወት ይቅረባሺ ግን እኮ ነባ ነው የእቃ እቃ የምጫወትብሽ የኔ የዋህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-og3rj8ir1n
@user-og3rj8ir1n 7 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ትክክክል ባሀላችን ተርሳ
@fary6042
@fary6042 7 ай бұрын
ትክክል እሙየ
@Raheema-xe1gx
@Raheema-xe1gx 7 ай бұрын
የእሙን እጀራ ከበላህ ነዉ ወዝ እራሱ የመጣህዉ ነባ የምትባል አትጠባረርበት ጠበቅ አረገህ ያዝ ትይዝ እዴሁ እሽ👍👍💕💕💕💕💕
@user-rn5ig6kc7w
@user-rn5ig6kc7w 7 ай бұрын
👍👍👍😂😂😂😂😂
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 7 ай бұрын
እሙየ እሱ ስለትዳር መስማትራሱ አይፈልግም ጎበዝ የማይሆን ከሆነ ይሂድ አችን የሚፈልግ ሺ ነው ውዴ ሁልግዜ ስለትዳር የምታነሽው አች ነሽ ግን አጥጋቢ የሆነ መልስ እካን አይሰጥሽም. አትለማመጪው ግዜ ወርቅ ነው ዝምብሎ መጨማለቅ የለም ትክክል ነሽ አዲ ተብየውም ካጠገብሽ ይራቅ እኛም ከሁለቱም ቤት ሰብስክራይባችንን ይዘን እንወጣለን ሴት ልጂላይ ስቀልዱ ዝምብለን የምናይከብቶች አይደለንም እሽ ፖራኩ ትክክል ነበር ግን አዲ ለነባ አዳልቶ ነገርብሽ እውነቱን እዳይናገር አደርገው አች ወርቅ ሴት ነሽ ብዙፈላጊአለሽ እድሜሽን የሜይበላ ያለፈውን የሚክስሽ ይሰጥሻልፈጣሪ በዝህም አምናለው እደሚሰጥሽ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 7 ай бұрын
ተመልካቾችሽ ጥሩምክር መክርውሻል ሁሉም ላች በማሰብ ሁሉንም መልክት አብበሽ ወስኝ እሽ እሙየ መጠቀሚያ እዬርጉሽ ነው ድሮም ነግሬሽ ነበር
@trenshjemal3970
@trenshjemal3970 7 ай бұрын
እየተጫወቱባት ነዉ ሁለቱም እሷ የዋህ በመሆኖ ሊጎዷት ነዉ ይሄ አዲ ሾካካ አጨብጫቢ ነዉ😢😢
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 7 ай бұрын
@@trenshjemal3970 ትክክል ውዴ አሁን እራሱ አልሰማሽውም አታበሳጪው እያለ ሲቆጣት ምጠቀሚያ አደርጉአት
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 7 ай бұрын
ልክ ብላቺላ እኔ ላይ የደርሰ ነው እምመስለኚ ሰው ላይ ሙድ ስይዙ ሳይ እሙየ ግዜ ሺን አትበይ
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 7 ай бұрын
አዴ ተብየው ይገርማል
ያሰብሽዉን ነዉ
16:05
Emebet Kassa
Рет қаралды 23 М.
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 29 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 3,1 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 26 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 31 МЛН
እዉነቱ ወጣ  ነባ ፍቅረኛ አለው 😭😭😭
17:56
እንኳን ካንቺ መጣ እንለያይ! አበዛሽው!
16:52
Neba Entertainment
Рет қаралды 178 М.
የኪያ አፍ ይሸታል
17:36
Pk tube /papi and kiya
Рет қаралды 1,4 М.
ልዩ የበአል ዝግጅትና የማሲንቆ ነቆራ!
50:23
Neba Entertainment
Рет қаралды 128 М.
እሙን ፒዛ ጋበዝኳት 😍
15:34
Neba Entertainment
Рет қаралды 54 М.
ነባ ሰርፕራይዙን አበላሸው !!!
19:44
Emebet Kassa
Рет қаралды 171 М.
በሚስቴ አልደራደርም!
22:00
Neba Entertainment
Рет қаралды 203 М.
እሙ አስደጋጭ ስጦታ ተሰጣት ---
28:30
Emebet Kassa
Рет қаралды 175 М.
ለ እኔ አባት ለ አንቺ ወድምሽ ነው 🤣🤣🤣
16:41
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 29 МЛН