No video

ዉብዬ እና ዮርዲን ያስደነገጠዉ የናሂና የሀይልዬ ጥል!

  Рет қаралды 161,624

Nahi Tube

Nahi Tube

Жыл бұрын

#nahitube #couples #eregnaye

Пікірлер: 1 500
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
በጓደኛ ምክር እንደ እውር ፈረስ በሠው የሚመሩ ስንት ሠው አለ ትዳር ያፈርሳሉ ፍቅር ያሳጣሉ ብቻ በጓደኛ በዘመድ አዝማድ ምክር የኔ የምትሉትን ሠው የምታጡ ልብ በሉ እየተዝናናን ት/ት ወስደናል ግን ለልጅቷ ከባድ ስሜት አለው ደግነቱ ፕራንክ ሆነ😂😂😂😂
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 Жыл бұрын
ልክነሽ እህት አሁንላይ እኔን የተፈታተነኝ ጉዳይነው።እንዴት ተዋደን ተፋቅረን ለሁለት አመት ከመፈቅ ቆይተናል ግን አሁን አሁን እያበላሹት በቃ ሁሌም ጭቅጭቅ ሆነ በቃ መሸነጋ የኔገንዘብ እየበዛበት ሁሉንም አንቺ ችለሽእንኑር አይነት ያቃስተዋል ።ባሌ ሆይ ይህ አንብበህ ችግርህን አርም ካልሆነ ጓደኞችህን ይዘህኑር እኔን ለቀቅ አርገኝ እባክህን
@sofiloveaumeamen1222
@sofiloveaumeamen1222 Жыл бұрын
እውነት ነው የተናገርሽው የጓደኛም የዘመድም ምክር አያሥፈልግም አብዛሐኛውን እየፈረሰ ያለው ትዳር በሰው ነው
@aynalemmiuguse7356
@aynalemmiuguse7356 Жыл бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል. Tisfashin በ እግዚአብሔር ላይ አርጊ
@mekyatadse9923
@mekyatadse9923 Жыл бұрын
የኔ ማር አይዞሽ
@konjetkonjet7731
@konjetkonjet7731 Жыл бұрын
አይዞሽ ውዴ
@elsilovee
@elsilovee Жыл бұрын
እስኪ ዝም ብላቹ አይዞሽ አለንልሽ በሉኝ በጣም ነዉ የከፋኝ😥😥
@user-qz3mv7jg7n
@user-qz3mv7jg7n Жыл бұрын
የኔ ውድ እግዚአብሔር አለሁ ይበልሺ
@rehima8013
@rehima8013 Жыл бұрын
አይዞሾእህቴ
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
አይዞሽ እማ እግዚአብሔር አለሁ ይበልሽ ጸሎት አርጊ😢😢😢 ❤❤❤❤
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁንሽ የሚጠቅምሽን የሚያስፈልግሽን እርሱ ይስጥሽ
@trruauay7592
@trruauay7592 Жыл бұрын
ኣይዞሽ እማ ፈጣሪ ኣለው ይበልሽ😢😢😢
@WiaTube770
@WiaTube770 Жыл бұрын
ከሰው ቤት የምትሰቃዩ ተስፋ የጨለመባችሁ የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ❤❤❤❤💘💋
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@mastewalasrat482
@mastewalasrat482 Жыл бұрын
Ameeeeeennn ሳሪቲዬ
@user-ij4bz5zv1k
@user-ij4bz5zv1k Жыл бұрын
አሚንያረብእኔአደኛቱነኝ ጨልሞብኛል
@user-gf3tn6pe4y
@user-gf3tn6pe4y Жыл бұрын
አሜን የኔ ውዴ እግዚአብሔር አምላክ በቃችሁ ብሎ ለሀገራችን በሰላም ያብቃን ውዴ
@user-cr1sq9xt2x
@user-cr1sq9xt2x Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
ወይኔ ከዬት ወዴት ተገናኛችሁ ምርጦቹ እስኪ ሀይልዬና ዮርዲ ከሳምሪጋና ከፋኒጋ ይገናኙ የምትሉ ላይክ❤❤❤❤ ዋውውው ፕሊስ 100k እናስገባቸው እነሀይልዬን ❤❤❤
@y9gh956
@y9gh956 Жыл бұрын
ይችን ኮሜት የምታነቡ እግዚአብሔር የልባናችሁን ምሸን ይፈፀምላችሁ❤❤
@sbhgggffff8806
@sbhgggffff8806 Жыл бұрын
አሜን እህቴ❤
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤ውዴ❤
@wedetwedet705
@wedetwedet705 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 Жыл бұрын
አሜን
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
የውብዬ አድናቂ ነኝ ሳታዳላ ተቆጣችው ጎበዝ❤❤❤❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@yirgalemjuses
@yirgalemjuses Жыл бұрын
Baxam
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
ይወርዲየ ትግስተኛ ነሽ ክበሪልኝ ውብየም ጎበዝ ነሽ ባልሽን እረፍ አልሽ 👍👍
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Жыл бұрын
ጥሎብኝ ኮመንት ማንበብ እንጂ መኮመት በቅርብ ነው የጀመርኩት እንደ እኔ ይሄን ቤተሰብ የሚወድ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@maskarammery2761
@maskarammery2761 Жыл бұрын
enem btam ewdalew
@titititi6005
@titititi6005 Жыл бұрын
እንድ እኔ😂😂😂😂😂😂😂
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
እኔብቻ ይመሰለኝነበር ጓደኛአገኝሁ 😂😂😂❤❤❤❤
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
ይሄእኮ ትክክለኛ ታሪክ ነው እናንተ በፕራንክ መልክ ብትሰሩትም ለብዙ ትዳር ፍቺ ምክንያት የሆነው የጓደኛና የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ነው እኔም በሱ ቤተሰቦች ምክንያት ትዳሬን አጥቻለሁ ግንደሞ ባሎች የማንንም ምክር ሰምታቹ አትነዱ 😂😂❤❤❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
@@TubeTube-vf4yb እሺ ውዴ
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንዃን ደህና መጣቹ በጣም አሬፍ ቆይታ ነበር ፍትህ ፍትህ ለኣገራች ሰላም ያርግልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hdbnokjul
@hdbnokjul Жыл бұрын
ደምሩኝ❤❤❤❤
@user-nl2xl2jj1u
@user-nl2xl2jj1u Жыл бұрын
ዮርዲ እራሱ ስረአት ለምዳለች ጎበዝ በርች ጨዋ ሁኝ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@selamawityedngllj1079
@selamawityedngllj1079 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ዩርዲዬ ስራትሽ ይለያል ውብዬ ደሞ ለእውነት የቆምሽ ጎበዝ ሴት ነሽ ውድድድ ❤❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪይ እህቴ
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 Жыл бұрын
ዮሪዲዬ ትግስተኛ ነሽ የኔ ማር❤❤❤ ውብዬ ትክክለኛ ፍርድ
@user-vw5sp8oi9j
@user-vw5sp8oi9j Жыл бұрын
ሁለት የምወዳችሁ ሀገራችንን ሰላሟን ያምጣልን💚💛❤😍
@tigesttigest75
@tigesttigest75 Жыл бұрын
ሰላም ካናአን በጣም ስምህን በጣም እወደዋለሁ ደግሞ ስነምግባርህ በጣም ደስ ይላል ::
@maskarammery2761
@maskarammery2761 Жыл бұрын
achi wa knan yne new ewdwalew tlalech ede
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
​@@tigesttigest75 በቅንነት እነደማመር
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
​@@maskarammery2761 በቅንነት እነደማመር
@lkitumuluye7857
@lkitumuluye7857 Жыл бұрын
አሜን(3)
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy Жыл бұрын
ሀይልየም እንደ ናሂ 100 she የሚገባበት ቀን ናፈቀኝ ሁለቱም ይቱበርወች ስወዳችሁ
@hilinahilu-ws9ep
@hilinahilu-ws9ep Жыл бұрын
Nahi 100 Gebitew aydel ende zorebish
@zebibatube170
@zebibatube170 Жыл бұрын
እህህህህህ ስደት እግሬን አመመኝ የምቆምበት😢😢😢😢
@rkbd6652
@rkbd6652 Жыл бұрын
😢😢
@zenatial2528
@zenatial2528 Жыл бұрын
አይዞን የኔዉድሁላችንምን
@dabereinini
@dabereinini Жыл бұрын
Ayizosh yenee wuddi 😢😢😢
@user-vb5ny7nx9g
@user-vb5ny7nx9g Жыл бұрын
አይዞን
@Zdyeshewalj
@Zdyeshewalj Жыл бұрын
አብሽሪ ሁቢ😢😢❤❤
@user-fg1cj1nb1f
@user-fg1cj1nb1f Жыл бұрын
ያመደም ቅማሞች የሰበቹት ነገር ሁሉ ይሰከለቹ ጉሉ አሚን ያረብ🤲❤
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if Жыл бұрын
😂😂😂😢😢
@eexx2496
@eexx2496 Жыл бұрын
የወርዲበጣምዛሬ አድንቄሻለሁሴት ልጅ ሷብር ሲኖራትነዉ ዋዉዉዉ ሴ ቶቹተመቹኝ❤❤❤❤❤❤❤
@mahletmekonn5717
@mahletmekonn5717 Жыл бұрын
በጣም ነዉ የምወዳችሁ እንደዚ ከልሎች ሠዉች ጋር መስራት ይልመዲባችሁ አነገራችን ሠላም ያዲርግልን
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@santiesantie-ue7ll
@santiesantie-ue7ll Жыл бұрын
@user-vf3fe1hi4b
@user-vf3fe1hi4b Жыл бұрын
ዮርዲ የመጀመሪያዋ ብትሆን በጥፊ ነበር የምትልህ የዮርዲዲ ለውጥ በብዙ እየታየ ነው የኔ ቆንጆ ስወድሽሽ ለማንኛውም ቆንጆ ትምህርት ነው
@batietube2939
@batietube2939 Жыл бұрын
የኔ ማሮች አንድ ላይ ሳያቹ በጣም ደስ ብሎኛ ምርጥ ቤተስብ ይወጣቹዋል ቀጥሉበት አይለያቹ ስላማቹ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ ውድድድድድድ❤️❤️❤️
@hanagetachew3523
@hanagetachew3523 Жыл бұрын
ናሄኮ አይተውን ስምጥ ብሎ ድርቅ ብሎ ነው ሚተውነው በለው ዋው ደግሞ ናሄ አለባበስህን ዋው ውብዬም ዋው😘😘
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-uq2jg4hh1v
@user-uq2jg4hh1v Жыл бұрын
የኔቆንጆ ዮርዲ አሳዘነችኝ😥
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
ሴቶቹ ሁለት ቆንጆዎች ስወዳቹ 😘😘😘
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p Жыл бұрын
ዋውውው ውብየ እኮ ግን ውብ ናት ስወድሽ ❤ የእኔ ደርባባ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p Жыл бұрын
@@TubeTube-vf4yb እሺ እኔንም ደምራኝ
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
ስደት ያላችሁ ወገኖቼ አንዳንድ ቀን ዝም ብሎ የሚከፋኝ የሚያስለቅሰኝ ባይተዋርነት የሚሰማኝ እኔን ብቻ ነዉ ወይስ ሁላችሁንም ነዉ 😢
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ ❤
@weletemaryamkedejshadershnafek
@weletemaryamkedejshadershnafek Жыл бұрын
🎉እኔንም ነው
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 Жыл бұрын
የንሠሀ መዝሙር አዳምጭ አይዞሽ ብዙሀሣብ አታብዥ
@emuemu8333
@emuemu8333 Жыл бұрын
ሁላችን ነን ግን ፆለት አርጌ እኔ በፊት ሙዚቃ እሰማ ነበር ስሰማ በጣም እናፍቃለሁ አለቅሳለሁ እደማይጠቅመኝ አወቁ እና ተውሁት መዝሙር እሰማለሁ ልቤ ቢደነድንም በቻልሁት ስአት ፆለት አረጋለሁ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ
@reem18hayat95
@reem18hayat95 Жыл бұрын
ኣዘሽ እኔሞ ነው😢
@Ethiopian5573
@Ethiopian5573 Жыл бұрын
የኔ እናት ውብዬ ተሸማቃ ሞተች❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Жыл бұрын
ወይኔ እንቁዎችችን በእውነት በጣም ደስ ያለኝ አንድ ላይ ሳያችሁ።❤❤❤❤😍😍😍😍
@wab7691
@wab7691 Жыл бұрын
ዮርዲ ና ውብዬ ብድራቹን በደምብ አስቡበት😂😂😂
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@user-gf3tn6pe4y
@user-gf3tn6pe4y Жыл бұрын
ውቦች ሁላችሁንም እወዳችሗለሁ ባላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያደረገልን 🙏
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤❤
@user-um1kp4zj6l
@user-um1kp4zj6l Жыл бұрын
የወረዲ ውብየም ደስ ትላላችሁ አሰደነገጠችሁት ሚሰኪን
@selammesitube
@selammesitube Жыл бұрын
እውነት የጎደኛ ምክር ብዙነገር ያሳጣል ብቻ አስተማሪ ነው በተለይ የውብዬ❤❤ ነገር ጎበዝ ሚስት እውነተኛ ናት ምን አገባህ ስትል 😮ዮዳዬ አይዛሽ😂😂በፍቅር የሚያሰድብ ባል ይስጣችሁ😂😂
@user-pf6kq3ph9z
@user-pf6kq3ph9z Жыл бұрын
ዉብየ አድናቂ ነኝ ወላ🙈😂😂የኔ መልካም ሴቶች ተሷ መልካምነት ተማሩ😘😘👌👌
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@rahma2236
@rahma2236 Жыл бұрын
ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ ስወዳችሁ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤ዎዴ
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk Жыл бұрын
ናሂ እና ዉብዬ :ሀይልዬና ዮርዲን አንድ ላይ ስለተገናኛቹው ደስ ብሎናል ፣አይለያቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ተባረኩ፣😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍አሪፍ ፍራክ ነው👍👍
@MHMADUacun-qk4rr
@MHMADUacun-qk4rr Жыл бұрын
የዛሬው ደሞ ለየት ያለነው ወላሂ ላዚም ናሂና ውብየ ሃይልየና ይወርድ ምርጥ ምርጥ ጥዶች ናችሁ ብውነት እወዳችሁ አለሁ እሽ ውዶቸ
@youtubeethiopia2085
@youtubeethiopia2085 Жыл бұрын
❤❤❤ዮርዲ እደት ዝም አልሽ😂😂
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 Жыл бұрын
ሁለታችሁም ልዩ ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤🎉
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f Жыл бұрын
ግን እኮ በጣም ነው የምትመሳሰሉት ናሂ እና ሀይልዬ ወድማማች ነው የምትመስሉት
@alemneshadane9901
@alemneshadane9901 Жыл бұрын
ሴቶች እህቶች እራሱ ስርአታችሁ አለባበሳችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ ❤❤
@AyatMensur
@AyatMensur Жыл бұрын
ተደነባበረች እኮ ዮርዲ አይዞሽ ሠሩልሽ ማሬን
@user-rm8sc5zf7w
@user-rm8sc5zf7w Жыл бұрын
ዮረዲየ የኔ እቁ ወይኔ ትእግስትሽ እሟሟሟሟሟሟሟ በዚሁ ቀጥይበት 😘😘😘😘❤❤❤
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
ዋውውውውው ነው ግን 😊 የእኔ እናት ዮርዲ አሳዘነችኝ😢❤❤❤ውውው አካባቢው ግንደስ ሲል❤🎉🎉🎉🎉
@Tizita1232
@Tizita1232 Жыл бұрын
ዋውውው እንስቶች ምስኪኖች ናቸው ውውው ውብዬን እና ዮርዲን በጣም ነው የምወዳቸው ናሂ እባክህ ተጋቡ ብለህ ምከራቸው ሀይልዬ እና ዮርዲ አንድ ቤት ሲኖሩ ማየት እፈልጋለው
@aaalsa9514
@aaalsa9514 Жыл бұрын
ዬርድዬ ትግስቷ ማሻአሏህ ውብዬም ጀግናናት
@awetwelehawerya7007
@awetwelehawerya7007 Жыл бұрын
ዋውውው በጣም ነው ደስ ምትሉ እንካን በሰላም መጣችሁ ሸገር መልካም ቆይታ ለናተ።
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
ግን,እነ ውብዬ የትነው የሜኖሩት
@saronhailu53
@saronhailu53 Жыл бұрын
ሁሉም እየተነሳ ዬርዲላይ ይጨማለቃሉ😏 የኔ ሞዴል,ጨዋ,ቆንጆ,ውብ,አስተዋይ አስተዳደግሽ ይመሰክራል ዬርዲዬ ሁሉንም ትበልጫቸዋለሽ ዬርዲዬ🥰🥰🥰🥰🥰
@Almas-nw5mt
@Almas-nw5mt Жыл бұрын
ስበአትለአብ የኔ መድረቅ ምን ይሉታል 😂😂😂😂😂 ውይ ናሂና ሀይልየ እግዚኦ አስደነገጣችሁኝ ውቤ የኔ ውቤና የወርዲ ምስኪኖች ስወዳችሁ ጌታን ፍቅራችሁ ይብዛ ሁላችሁም ❤❤
@behaylwatefera4976
@behaylwatefera4976 Жыл бұрын
ድርም ናሂና ዉብዬ ያሉበት ያምራል❤❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@user-in9dl2gt7z
@user-in9dl2gt7z Жыл бұрын
ሁለታቹህንም ስወዳቹህ ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ ምርጥ ጥዶች
@user-mb8lu1rt7f
@user-mb8lu1rt7f Жыл бұрын
የወጣትነት እድሜያችሁን ልኡል እግዚአብሔር ይባርክላችሁ 🥰🥰
@ggh8725
@ggh8725 Жыл бұрын
በእውነት ዮርዲ ዝታሳዝን ለማንኛውም ይመቻችሁ
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 Жыл бұрын
ዮርዲ አሳዘነችኝ😢😢❤❤❤ ሀይልዬ ናሂ ዉብዬ ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂ይመቻችሁ 😮😮
@sossai4197
@sossai4197 Жыл бұрын
ይመቻችሁ ምርጥ ቤተሰብ❤❤
@zenebeh
@zenebeh Жыл бұрын
ዋዉ የምኖዳቹ አብራቹ መጣቹ ደሥይላል ዉብዬና ዮርዲንአሣቀቃችዋቸዉ እግዲ ብድርእጠብቃለን
@ghccc5684
@ghccc5684 Жыл бұрын
አሳቅህኝ እኮ ፈታታ በቃ አለእኮ ሆ ይወሪድ ግን ምንም አልመሰላትም ዉብየ ናት የተናደደችሁ😂😂😂😂 አልየ ደሞ👌👌👌😀😀😀
@user-bs1zz1qf1l
@user-bs1zz1qf1l Жыл бұрын
Waaa በአጣም ውብ ጥዶች ነቹ ደግሞም ስነ ስራታቹ ❤❤❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@weletetsadikyemariam6330
@weletetsadikyemariam6330 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ምንም አልልም ብቻ እውዳቿለሁሁሁ❤❤❤❤😢😢😢😢
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@hanagadisa6885
@hanagadisa6885 Жыл бұрын
ሁለታችሁንም በጣም ነው ምወዳቹ እህቶቻችን ወንድምችን ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤
@alamalam9788
@alamalam9788 Жыл бұрын
የረቢ በጣም ነው የተማርኩበት ብዙ ሰው እደዚህ አይንት ሰውች ሙሎተዊል ትዳራችውን በጎደኚ በቤተሰብ የተንሳ ብዙወችን አስተምሮል እደኔ ስመለክት በረቱ ይቀጥላል ትምህርት
@ftube923
@ftube923 Жыл бұрын
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር አይንድነት ለሀገራቺን ይሁን ያረብ በየአላቺሁበት አለምዳርቻ ሰላማቺሁ ብዚት ብዚት ይበል ዉድ እህት ወንድሞቺ ጥሩ ቆይታ ነበር ማሸአላህ🎉🎉🎉😂😂😂
@mekides
@mekides Жыл бұрын
ዋውው በጣም ደስስይላል ሁላችሁም እርጋ ያላችሁ ያችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 💖💖💖💖💖💖💖
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@yikanus6097
@yikanus6097 Жыл бұрын
ሀይልዬ ሮያል ስወድህ እውነትም ታዛዥ ነህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
@ethiopia3716
@ethiopia3716 Жыл бұрын
አራ ጉድ ነው ሁለቱም ምዝግኞች አንድ ሆኖአል!!! ደስ ብለናል ይመችቹው
@merem2420
@merem2420 Жыл бұрын
ማስመሠል ቢሆንም😂😂😂 ሀሪፍነዉ አይከፍሥ ይመቻችሁ❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@teketelhandiso5067
@teketelhandiso5067 Жыл бұрын
ሱስ ሆናቹኝ ይመቻቹ ምርጦች❤
@samiramitiku5068
@samiramitiku5068 Жыл бұрын
እንዴት ነው ምታምሩት በገብርኤል ሰም ፍቅራቹሁ ብዝትዝት ይበልልን ❤❤❤❤
@selamatlwa2182
@selamatlwa2182 Жыл бұрын
ማሪያምን በጣም ነበረ የደነገጥኩት መጨረሻውን ሳይ ልቤ ወደ ቦታዋ ተመለሰች ይመቻችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ 😂❤❤❤❤❤
@user-qh5gm7uf6r
@user-qh5gm7uf6r Жыл бұрын
ውብየ የኔ ደርባባ ❤ማነው እደኔ የሚውዳት🎉🎉🎉🎉
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
እኔ።አሸትዋይናት።ይኔቆጁ።ወብእሰክሰሟ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
🙆‍♀️🙆‍♀️ዩርዲዬ የኔማር ❤️❤️ስታሳዝ ን ፕራንክ የተፈላሰፈው ሰውዬ የስራውን ይስጠው
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምረኝ ውዴ❤
@Gadise6797
@Gadise6797 Жыл бұрын
እኮ እኔየህ ኘራንክነዉ የምስጠላኝ😢😢
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
​@@Gadise6797 በቅንነት ደምሪይ
@Gadise6797
@Gadise6797 Жыл бұрын
@@TubeTube-vf4yb እሺ ወዴ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Жыл бұрын
ውብዬ በእውነት በጣም የምትገርሚ ልጂ ነሽ ግብረ ገብ ሁሉንም መሆንየምትችይ!
@tsiabinet877
@tsiabinet877 Жыл бұрын
አይ ውብዬዬዬ 😂😂❤❤❤❤ቀጣይ አዳማ ትመጣለችሁ እኔ አለው በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤
@jjdndn5020
@jjdndn5020 Жыл бұрын
ፍትህ ኢሲኪ ፍትህ ከተገኛ ፍትህ ለደሆች ቤት ውለህ አቀለሁ ከሰው ፍትህ አያገኝም በአላህ እንጂ በዚህ ዝንብ ሀፀንት አንቶች አበቶች አለቁ ገና እስክ መቼ ነው አላህ እዳ ዪስጣቹ ሌለ ምንም አንልም 😭😭😭😭💔💔💔
@mazadasalw5374
@mazadasalw5374 Жыл бұрын
ሁለታችሁም ልዩ ነችሁ ውድቸ❤❤❤❤
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u Жыл бұрын
ሁላችሁንም ውድድድድድድ አብራችሁ ስላየናችሁ በጣም ደስ ብሎናል ቀጥሉበት👍💕💕💕💕
@mery3475
@mery3475 Жыл бұрын
ዮርድዬ የኔ ፍልቅልቅ ❤️❤️🥰 ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ ❤️
@UmYosefYouTube
@UmYosefYouTube Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዉድና የተከመራችሁ በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ ቀሪ ዘመናችንን በሀገራችን ላይ የእረፍት እጀራ ይስጠን ስደት በቃችሁ ይበለን አሜን🙏
@user-kk6jr2ju2c
@user-kk6jr2ju2c Жыл бұрын
amiiiiiiiiiiiiiiiiiin
@tube-yt5ur
@tube-yt5ur Жыл бұрын
ስላም ውድ የአገሬ ልጆች አግራችንን ስላሟን ይመልስልን ወውውው ደስ ትላላቺሑ
@siseyyoutube9936
@siseyyoutube9936 Жыл бұрын
በል ሰልከህን አሰቀምድ የራ ሰልከህን እኔግን በጣምነው የምውዳት የም ትግሰቱ ፀባይዋ ውኔ መታድልነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሳምልኝ የወርዴዬን🎉🎉🎉
@user-vi1ku7vt8g
@user-vi1ku7vt8g Жыл бұрын
የኔማር ይወርድየ ስታሳዝንን ዝም አለችኮ ያለወትሮዋ ❤❤❤
@user-gf3tn6pe4y
@user-gf3tn6pe4y Жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውዶች እንዴት ዋላችሁ እንኳን በሰላም መጣችሁልን ❤❤❤
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ ደምሩኝ ውዶቸ የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የቤተሰብ ሻማዎች ሰዎዳችሁ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም አድርጎልን ሀገራችን ገብተን መቸ ነው ምንዝናናው😢
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Жыл бұрын
ደምሪኝ
@Genitube706
@Genitube706 Жыл бұрын
እሺ ደሚሪኝ ኣንቺም ❤
@user-mm9wh8th5x
@user-mm9wh8th5x Жыл бұрын
የምትወደዱ ምርጦችዬ አቤት ቆሌያቸውን ገፈፋቸው😂😂😂😂❤❤❤❤
@mirikatmarkos-st4kk
@mirikatmarkos-st4kk Жыл бұрын
ውብዬ የኔ ደርበበ ስወድሽ የርድዬ ቻይው አይዞሽ ፍቅር የሆንሽ ልጅ❤❤❤❤
@AyatMensur
@AyatMensur Жыл бұрын
ወይኔ ዮርድዬ ሥታሣዝን ምሥጊን ኧረ በአላህ ከባድ ነው ሀይልዬ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@sofitube9859
@sofitube9859 Жыл бұрын
ወለሂ ውብዬ ነት የሰዘነችን ሀቢቢት አይዞሽ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@kelem_Tube
@kelem_Tube Жыл бұрын
ዋው ውብዬ አንደኛ የኔ ውድ ውይ ከባድነው በፍቅረኛሞች መካከል መግባት እረናሂ ትወና አንደኛ😂😂😂
@hilyanaefta6755
@hilyanaefta6755 Жыл бұрын
Betam arif new abero mesetat mewdede DERS yela fetar fikerhun yabezalegn telachan yarkelege berthu ❤
@user-eb4hq1bj1x
@user-eb4hq1bj1x Жыл бұрын
ሁለታቺሁም ልዩ ናችሁ❤❤❤
@user-wx6ec6xu1m
@user-wx6ec6xu1m Жыл бұрын
ሴቶቹ ደስ ስትሉ
@ilfneshsolomon
@ilfneshsolomon Жыл бұрын
ቤተሰብ አድሪጉ
@mahletube
@mahletube Жыл бұрын
በወላዲቷ አስደንጋጭ ቪዲዮ ዮርዲ ስታሳዝን ያ ሁሉ ጭዋታዋ ቅዝቅዝ ማለቷ አመመኝ ስለሷ ❤❤❤❤ የእውነት ትልቅ ትምህርት አለው
@osman5169
@osman5169 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ጥምረት ቀጥሉበት
@Marthi723
@Marthi723 Жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@lamrotsabsibe
@lamrotsabsibe Жыл бұрын
አረ ዛሬ አንደኛ ነኝ ሆ እንካን መጣችውልኝ ውብዬ ዩሪዲን አትንኩ
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w Жыл бұрын
ሳላም ናሂና ውቤ ሀይልዬ ዬርዲ እንኳን ደህና መጣችሁ ደስ የሚል ፐራንክ ሀሀሀሀ
@nardosadane4510
@nardosadane4510 Жыл бұрын
wuby ach 1..nish ❤❤ betam kebad new yagr liyuech nuirileq ❤❤❤❤
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
@betamnewuyemgermewuegziabh9723 Жыл бұрын
ወይኔ 😂😂 ሆዴንን በጣም ነዉ የተመቻችሁኝ አይ የእኔ ዉቤቤቤቤ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@Kdisttube
@Kdisttube Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹህ ደስ ትላላችሁ አይለያያቹህ ወይኔ አሳዘናቹህኝ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@eyerusalemkebede2852
@eyerusalemkebede2852 Жыл бұрын
Ayzogn tsebel kewiha gar eyaregsh bedenb techi emnet kebiw mata hule massage argiw
@tetetety3946
@tetetety3946 Жыл бұрын
Wowwww btame yamewodachihu ftari edmana tanan yestachihu
@simretmequanent6081
@simretmequanent6081 Жыл бұрын
ዮርዲ በጣም የሚገርምና ማንነትሽን በደንብ ያየንበት ፕራንክ ነው እንኩዋን ፕራንክ አደረጉሽ በጣም አከብርሻለው ትልቅ ሴት ነሽ
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 28 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 4,5 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
ኪሩ እና ቤ ቤታችን መጡ July 29, 2024
5:55
Biruk&Thut
Рет қаралды 4,4 М.
ዉብዬን ያስለቀሰዉ የእናቴ ቁጣ
38:32
Nahi Tube
Рет қаралды 238 М.
ዉብዬ ሰላምን ተናገረቻት😢
30:24
Nahi Tube
Рет қаралды 147 М.