ዉሎ ከአጥንት ህክምና ስፔሻሊስት ዶ/ር ብሩክ ላምቢሶ ጋር በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 17,103

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha
It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 40
@simegnishsisay6061
@simegnishsisay6061 3 жыл бұрын
ዶ/ር ብሩክ የማውቃቸው የሆነ ኮንፈረንስ ላይ ነው በጣም መልካም ሰው ናቸው ደከመኝ ሰለቸኝ የማያውቁ ሀኪም ናቸው ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው
@yordijordi3589
@yordijordi3589 Жыл бұрын
Ebakeshe misdrubeten kasekeshe
@endtime5135
@endtime5135 3 жыл бұрын
ለሰው የተፈጠርክ መልካም ሰው እግዚኣብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባሪክ!!
@beyaynetu1116
@beyaynetu1116 3 жыл бұрын
Interesting 👌
@yosiefabraha6399
@yosiefabraha6399 3 жыл бұрын
Frome eritrea , I wish everyone body is like the Doctor ,God bless you and your family📿
@ibrahimjemal8793
@ibrahimjemal8793 3 жыл бұрын
Doctor I know your daughter her name is hldana biruk and she is great.
@gospelsongs3211
@gospelsongs3211 3 жыл бұрын
You’re amazing doctor.
@zamiraseide4186
@zamiraseide4186 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጠዎት ዶክተርየ. መልካምሠዎ
@etsube1092
@etsube1092 3 жыл бұрын
Wow! Such a nice and productive DOCTOR! ❤️🙏🏿🇪🇹
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 3 жыл бұрын
Respect you Dr
@zenylema8717
@zenylema8717 3 жыл бұрын
ዶክተር ብሩክ ዘመንህ ይባረክ
@nigatassefa4435
@nigatassefa4435 3 жыл бұрын
Yihe hulu sira eyebezabachew hulu besilk yeminiteykachewinim mels yesetalu silk yemelsalu tilik quality yalachew Doctor nachew. I respect him very much
@zaratube608
@zaratube608 3 жыл бұрын
Doctor God bless you
@Ana-ww5ki
@Ana-ww5ki 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ
@hulegebmedia4915
@hulegebmedia4915 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርቱ
@Ana-ww5ki
@Ana-ww5ki 3 жыл бұрын
እረ እባካቹ ይህ ስውዮ አገናኚኝ እስኪ በእግዚአብሔር እግሬ ያመኛል ስልኩን ስጡኝ እባካቹ
@hmn3140
@hmn3140 3 жыл бұрын
ይሄን ዶክተረ ሥወደዉ መልካም ሠዉነዉ ረጂም እድሜ
@user-xh3wq6pc6v
@user-xh3wq6pc6v 3 жыл бұрын
ውድ ወገኖቼ ስላማችሁ ይብዛ
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 3 жыл бұрын
D/r erjimye edmyena tena yadlki👍💪
@user-ji7rt2yt7i
@user-ji7rt2yt7i 3 жыл бұрын
እሁድ ቀን ሥራ ባይኖርብኝ ምን ነበር ኢቤሥ በጣም እወዳለሁ ሣምቱ በጉጉት ነዉ ምጠብቀዉ የመዳም ተሽከርካሪ ነኝ ደሞ
@laylasabah5907
@laylasabah5907 3 жыл бұрын
አይዞሽ አንድ ቀን ፊሪሆነሽ ትውያለሸሽ
@ysvf2071
@ysvf2071 3 жыл бұрын
ዋው
@samirayimam5623
@samirayimam5623 Жыл бұрын
የልጄ እጅ ሁለቱም ትንሽ ጣቱ አይታጠፉም (አንጓ የላቸውም)ሲመገብ እና ሲጫወት ይቸገራል እባክህን ዶክተር ከቻልክ እርዳኝ
@wajo_tube
@wajo_tube 3 жыл бұрын
አንድ አጭር የፍቅር ታሪክ ልጋብዛቹ በአንድ ወቅት ሁለት እጅግ የሚዋደዱ ፍቅረኛማቾች ነበሩ፡፡ በፍቅራቸው ሙሉ አካባቢው ይቀናባቸዋል፡፡ ከእለታት አንድ ቀን ግን በአንድ ሆቴል ልጆቷ በድንገት ከሌላ ወንድ ጋር ትታያለች፡፡ በዚህ ሰአት የሆነ ሰው ደውሎ "ና የፍቅረኛህን ቅሌት ተመልከት" ብሎ ይነግረዋል፡፡ ልጁም ካለበት በፍጥነት ሲመጣ ክፍል ይዘው ገብተዋል፡፡ ገቡ ወደተባለበት ክፍል ቀርቦ ሲያዳምጥ ከውስጥ ይሳሳቃሉ፡፡ እስከመጨረሻው የመታገስ አቅም አልነበረውም፡፡ በኔ ላይ ሌላ ወንድ ? ሲል ይናደዳል ፡፡ በዚህ ግዜ የሷ ጉዋደኛ የሆነች ልታፅናናው ትቀርበዋለች፡፡ እሱም አጋጣሚውን በመጠቀም እንደውም ላስቀናት በሚል እሷ በምታየው ቦታ ጓደኛዋን እየወሰደ ያዝናናታል እንደፍቅረኛ አድርጎ ለሰው ያወራል፡፡ ከ ወር ቡሀላ ፍቅረኛው ሞተች፡፡ በዚህ ግዜ በእናቷ በኩል አንድ ደብዳቤ አስቀምጣለት ነበር፡፡ እሱ የኔ ግፍ ነው ብሎ በቀብር ስርአቱ ላይ እንኳን አልተገኘም፡፡ እናትየዋ ባለበት ሄዳ የልጇ አደራ የሆነውን ደብዳቤውን ሰጠችው፡፡ ደብዳቤው ይህን ይላል፡፡ "ውዴ የኔ ፍቅር አንተ አዝነክብኛል እኔ ግን ተደስቻለው፡፡ ያን ቀን ሆቴል ደውዬ እንድትመጣ ያደረኩት እኔ ነኝ፡፡ በዛ ክፍል ውስጥ ምንም አልተፈጠረም፡፡ አንተ በኔ ተናደክ ወደሌላ ሴት እንድትሄድ የሰራውት ድራማ ነበር፡፡ በሀዘንህ ሰአት ያፅናናችክ ጉዋደኛዬ እኔ ነኝ የላኳት፡፡ እሷ በጣም ትወድካለች ፡፡ እንዳትተዋት፡፡ አንተ እኔን ለማስቀናት ፍቅር ስትሰጣት ሳይ እኔ እደሰት ነበር፡፡ ያንን ፍቅር ከልብህ አድርገው፡፡ ደስታህን አይቼ በመሞቴ እድለኛ ነኝ፡፡ ቢያንስ ብቻክን አልተውኩህም፡፡ ይሄንን ያደረኩት ባለብኝ የካንሰር ህመም ምክንያት ለመሞት 30ቀን ብቻ እንደቀረኝ ከዶክተራችን እንደተነገረኝ ሳውቅ ነው፡፡" "ፍቅር ማለት አብረው ላሉት ብቻ ሳይሆን ትተውት ለሚሄዱትም ደስታ መጨነቅ ነው፡፡ የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
@ibrahimjemal8793
@ibrahimjemal8793 3 жыл бұрын
wajo tube ihen hula comment lemetsaf ayselechachhum
@YesufYesufjamal
@YesufYesufjamal 8 ай бұрын
ዳክተር እኔየጉልበት ጉዳት ዉልቃት አለብኝ
@Ana-ww5ki
@Ana-ww5ki 3 жыл бұрын
ላኪልኝ በእግዚአብሔር ስም እለምንሻለው
@user-pj9jx8sn8m
@user-pj9jx8sn8m 3 жыл бұрын
እህቴን እከምልኝ እባክህ ተባበረኝ በጣም አሟታል
@Ana-ww5ki
@Ana-ww5ki 3 жыл бұрын
አስፋዬ እህቴ እባክሽ የኛ ዶክተር ስልኩን ብቻ ተባ ክሽን እህቴ እግሬ ተበላሽቶአል
@lubabalubaba2544
@lubabalubaba2544 3 жыл бұрын
የቆየነውበሳትአደጋ
@lubabalubaba2544
@lubabalubaba2544 3 жыл бұрын
እስኪ የቆየጠባሳንያጠፉከሆነእባካችሁ
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን,, kzfaq.info/get/bejne/h7KYrM9jtMjWpY0.html
@bezawitdecor2558
@bezawitdecor2558 3 жыл бұрын
ለእርስዎ እና ለልጆችዎ የወረቀት ስራዎችን ይዤ መጥቻለሁ። ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ።
@yordijordi3589
@yordijordi3589 Жыл бұрын
Miserubeten miyaweke
@hayatkoo463
@hayatkoo463 3 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@melesetekle8147
@melesetekle8147 3 жыл бұрын
gf.me/u/yt66ad ዶክተር ብሩክ ላምቢሶ በሙያው ከሚሰጠው ትልቅ አስተዋጽኦ በተጨማሪ በበጎ ስራዎቹ ይታወቃል ።ዶክተር ብሩክ ላምቢሶ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ።ስለሁሉም መልካምነትህ እናመሰግናለን ። ከፕሮግራሙ ላይ እንደተጠቀሰው በደቡብ ክልል በከምባታ ጠምባሮ ዞን የዱራሜና የአከባቢው ወጣቶች ለጀመሩት የኮቪድ ላቦራቶሪ ማቋቋሚያ በተጀመረው የገንዘብ ማሰባሰብ መሳተፍ ለሚትፈልጉ የጎፈንዲሚ አካውንቱ link ከዚህ ኮሜንት ላይ ስለተያያዘ መልካም ነገር በመዝራት ተሳተፉ። gf.me/u/yt66ad
@zenylema8717
@zenylema8717 3 жыл бұрын
ዶክተር ብሩክ ዘመንህ ይባረክ
@tigistmulugeta9247
@tigistmulugeta9247 3 жыл бұрын
ዶክተር ብሩክ ዘመንህ ይባረክ
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
Neden yüzünü saklıyor
0:19
H. DANIŞIK
Рет қаралды 31 МЛН
УДИВИЛА ПАРНЯ🤯👏
0:20
Бутылочка
Рет қаралды 3,8 МЛН
Слепой узнал о измене своей жены😳
1:00
There’s A Starman #superman #shorts #memes
0:26
Walking Streets 워킹스트리트
Рет қаралды 54 МЛН