ዉሳኔ ክፍል 94 | Wesane episode 94

  Рет қаралды 360,908

Kana Television

Kana Television

Жыл бұрын

ዉሳኔ ከሰኞ - ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ላይ በቃና
Wesane Monday to Friday @9:00PM only on Kana TV
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Wesane #Amharic #ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZfaq ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZfaq Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 731
@tube2790
@tube2790 Жыл бұрын
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ🙏🙏🙏
@user-vn8hh9kn7y
@user-vn8hh9kn7y Жыл бұрын
አሜን ፫
@user-uy2wv1wr9e
@user-uy2wv1wr9e Жыл бұрын
አሜን ፫😘
@zemzemmohamed8816
@zemzemmohamed8816 Жыл бұрын
አሚን
@Kal8454kal
@Kal8454kal Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@hhshhs4898
@hhshhs4898 Жыл бұрын
ኣሜን (3)🙏
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Жыл бұрын
ዛሬ መዲሃኒኣለም (27) ነው ከኩፉ ሁሉ ይጠብቀን🙏🙏🙏🙏💒🙏🙏❤
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
አሜን🙏
@birhanebirhane3126
@birhanebirhane3126 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን
@Hodye
@Hodye Жыл бұрын
Amen
@roya2660
@roya2660 Жыл бұрын
Amen🙏🙏🙏
@misslolicha3686
@misslolicha3686 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰👌👌💔💔💔
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f Жыл бұрын
በመላው አለም የምትገኙ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለየስሱ ክርስቶስ ባዕል አደርሳቹህ
@LiliLili-bw7um
@LiliLili-bw7um Жыл бұрын
Amen amen amen
@azebmeles624
@azebmeles624 Жыл бұрын
Amen enkuan abiro aderesen
@yjeedaum3538
@yjeedaum3538 Жыл бұрын
enkuan Abro Aderesen
@ramayanamthechikkattil4208
@ramayanamthechikkattil4208 Жыл бұрын
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን🙏
@zenabazenaba758
@zenabazenaba758 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሠን
@aminap4478
@aminap4478 Жыл бұрын
በመጨረሻም ደስ የሚል ቤተሰብ ሆኑ ደስ ሲል
@nuratgaltigraygalgijjet3498
@nuratgaltigraygalgijjet3498 Жыл бұрын
በቃ ኣለቀ ደስ የሚል ፍልም ነበር ጉቹሉ ሳቫሽ ብርጅ መርየም ቤሊዝ ቱሊን ናዝ ኣቶ ዮርዳን ሪዛ ትናፍቅኛላቹ 😍😍😍😍😍😍
@sahadauae9589
@sahadauae9589 Жыл бұрын
አቤት ውበት ጉችሉ
@gelanemegerasa9105
@gelanemegerasa9105 Жыл бұрын
Kkkkkkkkk araaaaa mashamdad
@nuratgaltigraygalgijjet3498
@nuratgaltigraygalgijjet3498 Жыл бұрын
@@gelanemegerasa9105 እንደመር ሳፕስክራይብ ኣርጉኝ😍😍😍
@nuratgaltigraygalgijjet3498
@nuratgaltigraygalgijjet3498 Жыл бұрын
@@sahadauae9589 ደምርኝ ውድ
@samigebremedhn8713
@samigebremedhn8713 Жыл бұрын
Octay sahin s kkk😂😂😂
@gondrewa
@gondrewa Жыл бұрын
ለሞት ነው አለች መርያም 😥እኛም ወልደን ለመሳም ያብቃን 🙏😥
@ze_14
@ze_14 Жыл бұрын
ኣሜን
@user-en4tq4bd9i
@user-en4tq4bd9i Жыл бұрын
አሚንን
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
Amen
@Samera-um8ly
@Samera-um8ly Ай бұрын
አሜን ❤❤❤
@user-cj4kb2ss7i
@user-cj4kb2ss7i Жыл бұрын
አስጀምሮ ያስጨረሰን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@iphonese92
@iphonese92 Жыл бұрын
በዚ ፈታ ሌላ ምርጥ ፊልም እንደምትለቁልን ተስፋ እናደርጋለን ❤
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n Жыл бұрын
አለቀ እንዴ
@iphonese92
@iphonese92 Жыл бұрын
@@user-fx6pp2ig2n አወ
@robelrobel6299
@robelrobel6299 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@sahadauae9589
@sahadauae9589 Жыл бұрын
እኔን የገረመኝ በሁለት ቀን የ8 ቀን እርጉዝ ሁናቁጭ
@sahadauae9589
@sahadauae9589 Жыл бұрын
ተመስገን ፍቅር ጠገረራት ቡርጁ ሥወዳቸው
@weyntiesheta4365
@weyntiesheta4365 Жыл бұрын
ዛሬ አጎቴ ሞቷል 😭😭😭😭😭 ነብሱን ይማርልኝ ሀዘን በስደት በጣም ከባድነው ወይ ድም አውጥቶ ጮሆ አይወጣ ብቻ ውስጤ ተቃጠለ 💔💔💔
@hhjjhhjji5036
@hhjjhhjji5036 Жыл бұрын
ነፍሰ ይማር ዉድ
@linadamtew2885
@linadamtew2885 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያፅናሽ ማንም ከሞት መቀር የለም ነብስ ይማር
@user-og8mq1dr1y
@user-og8mq1dr1y Жыл бұрын
በጣም እኔም እናቴን አጣሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Жыл бұрын
ነፍስይማር አፅናኝ መልአክ ይላክላቹ
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Жыл бұрын
@@linadamtew2885 እኔም እናቴን ካጣዋት3አመት ሆነኝ ፈጣሪ ከደጋግ አባቶች ጎን ይረፉ
@yena3093
@yena3093 Жыл бұрын
ደስ የሚል አጨራረስ ነው የኛንም መጨረሻ ያሳምረው እናመሰግናለን👐👐👐
@lalisegudina3215
@lalisegudina3215 Жыл бұрын
Ameen
@mmn6045
@mmn6045 Жыл бұрын
Amen🙏
@selamberaki7906
@selamberaki7906 Жыл бұрын
Amen 🙌🙏
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Жыл бұрын
ዛሬ። ዩርዳን በሣቅ ገዴለኝ😂😂😂🙆🙆አያቴ አያት ውይ ቱሊን😂😂😂😂🙈🙈🙈
@HayatQueen12
@HayatQueen12 Жыл бұрын
ውሳኔ አለቀበቃ የመጨረሻው ክፍል🥺 ጉቹሉ❤️👈 ዮርዳል እና ሪዛ ውስጤ ናቸው🌺🌿
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 3 ай бұрын
እኔም❤❤ ቱሉን ጭምር❤❤
@user-vy2nm1hn1u
@user-vy2nm1hn1u Жыл бұрын
የህንን ፊልም ጀምረው ያልጨረሱት ብዙ ናቾው እና ይሄ ፊልም አስጀምሮ ላስጨረሰን ደሞ እግዚአብሔር ይመስገን እንላለን🙏🙏🥰🥰 የውሳኔ ተካታታዮች በሙሉ ባላቹበት እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሰላም ሁንልን ደስ የሚል እና አስተማሪ ፊልም ነበረ🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@anshlim1233
@anshlim1233 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@maremasnedw8215
@maremasnedw8215 Жыл бұрын
አሚን❤️❤️
@temsgnamlaky9339
@temsgnamlaky9339 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ማዓረይ❤
@amelesuhagos5617
@amelesuhagos5617 Жыл бұрын
Amen Amem Amen🙏
@mekdesmekdes2268
@mekdesmekdes2268 Жыл бұрын
በቃ አለቀ ማለት ነው መረያም ሳባሽ ጉቹሉ ቡርጁ ትንፍቁይኛላችሁ 😍😍
@user-vx9sj1oz5f
@user-vx9sj1oz5f Жыл бұрын
ከምር ግን ልጅ መውለድ እንዴት ያስደስታል😔😍😍😘
@asekoeneymbetamdesylegnneb6206
@asekoeneymbetamdesylegnneb6206 Жыл бұрын
Betam efff yegnas sidetagnoch mechy yhun
@bsikiros7171
@bsikiros7171 Жыл бұрын
ፈጣሪ መጨረሻችን እንደ ሳቫሽ እና መርየም ያሳካልን
@user-ii7xd8ix8q
@user-ii7xd8ix8q Ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-gd5jc1jf5z
@user-gd5jc1jf5z Ай бұрын
amin yareb
@mamimylove8905
@mamimylove8905 Жыл бұрын
ሁሌም ጥሩ ሁኑ መጨረሻችሁ ያምራል ❤ለግዜው ቢጎዳም
@user-yx5vw1xb6b
@user-yx5vw1xb6b Жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ነበር እናመሰግናለን በዚ ምትክ ሌላ ልቀቁሉን መርያም ና ሳቫሽ እናም ቡርጁ ጉቹሉ እውነተኛ ፍቅር ያስተምራሉ 😍❤❤
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Жыл бұрын
አቶ ዩረዳል ሳይሞት በማለቁ በጣም ደሰሰ ብሎኛል በጣም ነዉ እሚመቸኝ 😍😍 በተረፍ በጣም ደሰሰ ይላል እናመሰግናለን ❤
@fathmafathma9034
@fathmafathma9034 Жыл бұрын
እኔም
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 Жыл бұрын
ከዛሬ ከነገ ይሞታል እያልሽ ስትጨነቂ ነበረ መሰል አይደል 😁😁
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Жыл бұрын
@@rabiarabia1881 በጣም ከሞተ ሰለሚያሰጠላ
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 3 ай бұрын
​@@rabiarabia1881ኣዎ😂
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 3 ай бұрын
እኔም ደስ ቡሎኛል❤
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv Жыл бұрын
በጣም ደሥሥ የሚል ዲራማ ነበር ሪዛ ዮርዳን ቱሊን ጉቹሉ ቡሩጁ ሳባቫሽ መረየም ዉድድድድድድ ❤️
@user-jh7zz1sc4o
@user-jh7zz1sc4o Жыл бұрын
እንካን አደርሳችው ለጌታችን ለመዳኔታችን ለየሱሱ ክርስቶስ ልደት😍😍😍😍😍😍
@rimeywelela471
@rimeywelela471 Жыл бұрын
አጀሚሩ ዘፈፀመና እግዛቢሄር ይመስገን👏
@mknl1888
@mknl1888 Жыл бұрын
በቃ አበቃ አላህ መጨረሻችንን ያምርልን
@asiyanasir1455
@asiyanasir1455 Жыл бұрын
Amin
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
ቱሊን እና ዮርዳል😁😁😁❤❤❤❤
@fathmafathma9034
@fathmafathma9034 Жыл бұрын
ደስ ሲሉ ልክ የእውነተኛ ሂወትን አስመሰሉት
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
@@fathmafathma9034 በጣም
@jemilaweloye2595
@jemilaweloye2595 Жыл бұрын
ቱሊን ምርጥ እናት ትናፍቂናለሽ
@linadamtew2885
@linadamtew2885 Жыл бұрын
በቃ ምርጥ ነበር ከመጀመሪያው አሰከ መጨረሻው ወይ ሁሉም የሚናፈቁ ናቸው እናመሰግናለን ቃና እንደሁሌው አሪፍ ፊልም አንጠብቃለን። 😉ቃና ውስጤ ነው😉😉😉
@mediwollo8138
@mediwollo8138 Жыл бұрын
እጥር ምጥን ያለ ምረጥ ድራማ ነበር እናመሰግናለን ቃናዎቺ
@haymanot1497
@haymanot1497 Жыл бұрын
መሬም ሳቫሽ እና ዮርዳን ቱሊን ሪዛ ናዝ ቡርጁ ጉችሉ ትናፍቁኛላችሁ🥺😥 ❤ምርጦቸ❤❤❤❤
@user-kg4qw2yt3p
@user-kg4qw2yt3p Жыл бұрын
የመርየምና የሳባሽ ፍቅር ሲያስቀና ♥♥♥
@user-yc2vx2tq3b
@user-yc2vx2tq3b Жыл бұрын
እኔ ግን አይመስጡኝም ጉችሉና ቡርጁ ይመቹኛል
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
ምንምደስ አይሉም ሲዘጉ
@muluhayimanot3161
@muluhayimanot3161 Жыл бұрын
ያስጠላል የሚያምረም የቡርጁና የቡችሉ ነው
@misko4878
@misko4878 Жыл бұрын
Eski des yeml ye Turk film ngerugn edayew
@alemyohanis
@alemyohanis Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች እንኳን አደረሰን የገና በዓል የዓመት ሰው ይበለን እግዚአብሔር አገራችን በሰላም ገብተን እንድናከብር ይርዳን አሜን 🥰🥰🥰🥰
@mylove3870
@mylove3870 Жыл бұрын
የክፍት መጨረሻ እራሥን መግደል ነው ኮክታይ 💔
@rhametali1193
@rhametali1193 3 ай бұрын
በመከራ ዉስጥ ደስታ እዳለ አሳዩን መይረም ና ሳባሽ አላህ ከመከራ ይሰዉረን የደስታችን ይብዛልን ያገሪልጆች
@user-ep9vc9wq2k
@user-ep9vc9wq2k Жыл бұрын
በዉነቱ ምርጥ አፈፃፀም ነዉ ግን በጣም ትናፍቁኝ አላችሁ አቶ ዩርዳል ቱሊን ሳቫሽ ጉችሉ ቡርጁ መይረም ናዝ ጃዝሚን በጣም እምናፍቁን ❤️🥰👍🤟
@ttrytrrttm6749
@ttrytrrttm6749 Жыл бұрын
እረኔደሞየገረመኝ የመሬምልጂ ምነየአደገች ደሞአለመሰል🤭😁
@user-ep9vc9wq2k
@user-ep9vc9wq2k Жыл бұрын
@@ttrytrrttm6749 😂😂 ፊልም መሆኑንም እረሳሽ መሠል ሆዳ ዉስጥ የነበረዉ እኮ ካርቶን ነዉ 🙈
@zamzammuhammed5829
@zamzammuhammed5829 Жыл бұрын
@@user-ep9vc9wq2k kkkkkk
@user-yc2vx2tq3b
@user-yc2vx2tq3b Жыл бұрын
@@user-ep9vc9wq2k 🤣🤣🤣
@fatumaahmed8421
@fatumaahmed8421 Жыл бұрын
@@user-ep9vc9wq2k ትክክል 👌👌👌👌
@user-pf6kq3ph9z
@user-pf6kq3ph9z Жыл бұрын
ወነት መጨረሻም ያምራል በጣም ደስ ያላል😥😥በለቅሶ ጨረስኩት💝💝💝💔ቡርጅ የኔወድ እደወወደድኩት ጨረስኩት💋❤🔐👈
@user-yn7us4gq2q
@user-yn7us4gq2q Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት አግቸበታለሁ💙🙏
@Mm-wv6pv
@Mm-wv6pv Жыл бұрын
ሳቫሽ ያለበት ፊልም በለቀቁልን 🥺🥺ይናፍቀኛል
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Жыл бұрын
ፔሊን ያለችበት ይለቀቃል
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Жыл бұрын
@@zuzuyoutube7131 አለቀኮ😌
@aynye.mulatu7236
@aynye.mulatu7236 Жыл бұрын
አለቀ😫😫
@hgijnnffbjhfvbji2710
@hgijnnffbjhfvbji2710 Жыл бұрын
😁😁😁😁
@user-ib6zk3qu8s
@user-ib6zk3qu8s 10 ай бұрын
እኔምሳባሺያለበትንቢለቁልኝምኞቴነበር
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Жыл бұрын
የሳርጉል ቤተሰቦች ትናፍቁኛላችሁ እወዳችኋለሁ ደህና ሁኑ😥❤❤❤❤
@user-wk8sd7nn9r
@user-wk8sd7nn9r Жыл бұрын
😂😂ቱሊንና ዩርዳል አያቴ 😂😂
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Жыл бұрын
በሳቅ ነዉ አነፈሩኝ😁😁😁
@user-xg8wz7ge2v
@user-xg8wz7ge2v Жыл бұрын
የሳርጉን ቤተሰቦች አሁን ታምራላችሁ የቤተሰብ ፍቅር እፍፍፍፍ ስታምሩ ፈተናው የበዛ ነገር መጨረሻው ያምራል ወርቅስ ቢሆን በሳት ተፈትኖ አደል ወርቅ የሚሆነው አሁንም እናተ ብትፈተኑም መጨረሻችሁ አማረ ባያልቅ ጥሩ ነበር
@hanaazmeraw6586
@hanaazmeraw6586 Жыл бұрын
እንኳን ለገና በአል በሠላም አደረሣችሁ አደረሠን
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Жыл бұрын
መቸነው
@zehabumohamed1492
@zehabumohamed1492 Жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልኝ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
@makiamakia4829
@makiamakia4829 Жыл бұрын
ደህና ሁኑ የሳርጉን ቤተሰቦች
@mamimylove8905
@mamimylove8905 Жыл бұрын
መርየምና ሳቫሽ 🤨እውነት አትመቹኝም ሙዝዝ ሙጭጭ ስትሉ🤨😂
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
ክክክክክክ
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv Жыл бұрын
ከከከከ
@asly8915
@asly8915 Жыл бұрын
እኔም እነጉቹሉ ነው ደስ የሚሉኝ ❤️
@duddhd4685
@duddhd4685 Жыл бұрын
ሳቫሽ መጀመርያ እወደው ነበር ከ መሬም lave ከጀመረ ቢሃላ ሰለቸኝ መሬ ከጅምሩም ኣልወዳትም ነበር ጉችሉ ና ቡርጁ ውስጤ ናቸው በተለይ ሲጨቃጨቁ
@mamimylove8905
@mamimylove8905 Жыл бұрын
@@duddhd4685 ሲላላሱ ነው የሚያስጠሉኝ🤨😂😂😂
@hanaazmeraw6586
@hanaazmeraw6586 Жыл бұрын
ሳቫሽ እና መርየም ቱሊን ይውርዳን ሪዛ ቡርጅ ጉችሉ ሁላችሁም እንኳን ደሥ አላችሁ
@lubabatube1153
@lubabatube1153 Жыл бұрын
ደስ ይላል ዋውው እናመሰግናለን
@eigsiv5340
@eigsiv5340 Жыл бұрын
መሪም በሳቅ ሞትኩ😂😂
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Жыл бұрын
ዛሬ ሁላቸውም በሣቅ ገዴሉኝ ጉችሉ አጎትልሆነው ይላል ሣባሽ ልጄ እየመጣችነው ይላል ኧረ ወይኔ😂😂🙈🙈
@user-wu6rp3nc9j
@user-wu6rp3nc9j Жыл бұрын
ልሞትነዉ ልሞትነዉ😁🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@maryemmaryem4983
@maryemmaryem4983 Жыл бұрын
አቦ መሬም ነች ያሳቀችኝ ልሞት ነው🙈😂😂😂
@fathmafathma9034
@fathmafathma9034 Жыл бұрын
ክክክክክ
@fshdfsvx2071
@fshdfsvx2071 6 ай бұрын
መጨረሻው በጣም ደስ ይላል የዩርዳል ቤተሠቦች ስወዳቸው ❤🎉❤🎉❤❤😢😢😢
@neshnesh_show
@neshnesh_show Жыл бұрын
Thank you 🙏👏👏👏
@vxxi2108
@vxxi2108 Жыл бұрын
ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ምርጥ ድራማ ነው ትናፈቃላችሁ👌
@armylovejiminbts
@armylovejiminbts Жыл бұрын
ቱሊን ምርጥ የእናቶች እናት ክፋት የሌለባት በተረፈ መጨረሻዉ ያምራል
@user-qj8zl2un2d
@user-qj8zl2un2d Жыл бұрын
ዉሳኔ አያለቀ ነዉ ጥሩ ተዉናቹሀል መልካም ማለቅ ትናፍቆን አላቹሁ በዉሳኔ ምትክ ምርጥ እና አጓጊ ፉሉም እደምትለቆልን ተስፋ አለን
@user-ks8pj8hk2w
@user-ks8pj8hk2w Жыл бұрын
ከመጀመርያዉ ጀምሮ ዮርዳሳርጉል እና ጉችሉ ቡርጁ በጣም እደወደድኳቸዉ አበቃ በተለይ ጉችሉ እና ዮርዳ ዘና ያረጉኝ ነበር
@hiowettube5376
@hiowettube5376 Жыл бұрын
በጣም የምወደውና እስኪለቅ በጉጉት የምጠብቀው ድራማነው
@fatumamohammed8459
@fatumamohammed8459 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደሥ ይላል ቻዉ ቻዉ እናመሠግናሐን
@romanefeleke3946
@romanefeleke3946 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም
@geg6478
@geg6478 Жыл бұрын
ኦክታይ ላይ ምን አይነት አበባ ሊረጥብ ይችላል ከመድረቅ ዉጭ😂😂😂😂😂
@sab11sab11
@sab11sab11 Жыл бұрын
ክክክክክ የስራሺን ትክክክል ችግራም ሰውየው።እኮ ይሱ ነው
@eigsiv5340
@eigsiv5340 Жыл бұрын
😂😂😂
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Жыл бұрын
ወይኔ ግፍ ክክክክ
@Sara-nd3ds
@Sara-nd3ds Жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@kamilatube8623
@kamilatube8623 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@annanmuse7380
@annanmuse7380 Жыл бұрын
በታም አጓጊና አስደሳች,ድ ነበር ሳይሰለቸኝአየሁትእንመሠግናለን,ቃና
@lovlove4476
@lovlove4476 Жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@user-fi2jf2kd8m
@user-fi2jf2kd8m Жыл бұрын
መጨረሻው ስያምር የኔ ውዶች ትናፍቁአላችሁ ሳባሽ ጉችሉ መርየም የሳባሽ እህት ቡርጁ በቃ መጨረሻው ሁሉንም ደስ ይላል ኦክታይ በመጨረሻ ሞተ
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
እኔ የጉቹሉ እና ቡርጁ ወዳጅ ነኝ እነሱ ማየት ነበር የሚያስደስተኝ አለቀ በቃ ግን መጨረሻዉ ዋዉ ነዉባይ ባይ👋✋
@canijones6575
@canijones6575 Жыл бұрын
እ,ጅግ በጣም ቆንጆ ድራማ ነበረ በጣም እናመሰግናለን። ጌታ ይባርካችሁ! ቆንጆ ልክ እንደዚህ ልብ የሚሰቅል ጥራት ያለው ልቀቁልን እባካችሁ?
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Жыл бұрын
ዩርዳንና መሬም በሣቅ ገዴሉኝ😂🙈
@user-th2kd7kw6t
@user-th2kd7kw6t 4 ай бұрын
እኔም ወላሂ😂😂😂😂
@mohammeddubai758
@mohammeddubai758 Жыл бұрын
ሀሪፍ ፊልም ነበር መጨረሻው ደሥ ይላል
@fatumazeyinu3596
@fatumazeyinu3596 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም አሏህ ያድርግልን...
@Tadu1234
@Tadu1234 Жыл бұрын
ታማኝነት ደሰ ይላል እኮ ሪዛ
@HhhfggG-sr5st
@HhhfggG-sr5st 5 күн бұрын
ዋው ፈጣሪየ ሆይ የኛንም መጨረሻ እዲህ አሳምርልን 😢 ❤🎉
@kalbak4392
@kalbak4392 Жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ
@sahadauae9589
@sahadauae9589 Жыл бұрын
ይገርማል አንድ ቀን እርጉዝ እሠከ መጨዋቻ ቦታደረሠች
@haleemahassan2066
@haleemahassan2066 Жыл бұрын
ወይ አለቀ አልሀምዱለላ እኳን በሰላም ጨረስነው
@muluyeeyasulji9169
@muluyeeyasulji9169 Жыл бұрын
በቃ ደና ሁኑ❤❤
@yodityilma
@yodityilma Жыл бұрын
Tinafikunalachu yene wuboch selamachu bizzeti yibeli😍😍❤❤😘😘🙏🙏guchulu adinakiki negn
@user-tw5dh2nt7y
@user-tw5dh2nt7y Жыл бұрын
ሳይንዛዛ እጥር ምጥን ያለ ምርጥ ድራማ ሁሉም አክተሮች ደስ በሚል ብቃት ስፔሻልይ የኔ ፎንቃዎች ዮርዳል ጉቹሉ እና ኦክታይ 10 /10 ሰጥቻለው 👌
@lolwaalkhalaf4840
@lolwaalkhalaf4840 Жыл бұрын
ሌሎችሽ
@dinkinashdeasling2124
@dinkinashdeasling2124 Жыл бұрын
በጣም ዳስ የምል ፍልም ናባር ባየልቅ አልኩኝ 😢 ጉችሉ ሳበሽ ማርያም ማርማርይ ቡርጁ በልዝ ባርክ ዮርዳል ቱልን ever one is so great reall and ዳስ ዬምል ማለቂያ ነው የሳርጉን ቤተሰብ ስላልታልያዩ በጣም ዳስ ብሎኛል እነማስግናለን በጣም በጣም ኑሪልኝ ባሌላ እንጠብቃለን 🫦❣️
@cbmksa2604
@cbmksa2604 Жыл бұрын
በመጨረሻም ደስታተፈጠረ ደስየሚል ድራማነበር😢😢😢😅😅
@medanetdibaba8183
@medanetdibaba8183 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ቃና
@samrawitalemu8069
@samrawitalemu8069 Жыл бұрын
ውይ አለቀ ደስ የሚል ድራማ ነበር ትናፍቁኛላቹሁ
@user-lt8pn7ef2g
@user-lt8pn7ef2g Жыл бұрын
እናመስግናለን ቃናዎች እንደዚሁ እጥር ምጥን ያለ ያልተንዛዛ በዚሁ በዩቱቢ ልቀቁልን
@kalkidanmengstu2516
@kalkidanmengstu2516 Жыл бұрын
በቃ አለቀ ማለት ነዉ ለማንኛውም ደስ የሚል አጨራረስ ነው ሳቫሽ መርየም ጉችሉ በርጁ ዮርዳል ቱሊንዬ ትናፍቁናላችሁ ቻው
@MerhawitMerhawit-rh7kd
@MerhawitMerhawit-rh7kd Ай бұрын
ሲወዳቸው የኔ ምርጦች በጣም አስተማሪ ፊልም 😍
@samerakhan4610
@samerakhan4610 Жыл бұрын
ሳባሽ መሬም እንኮን ደስ አላችሁ
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Жыл бұрын
የምቶዱትን ሰዉ ሲለያቹ በሞት አብዝታቹ አትዘኑ እግዚአብሔር ለዛ መተኪያ የሚያምር መልስ አለዉና ልክ እንደ ሳባሽና መሬም ማለት ነዉ🙏❤
@almazmohammed1867
@almazmohammed1867 19 күн бұрын
ይሄንን,ፊልም,ስወደው,ቢቀጥል,ሀረፉነው,👍👍👍
@Kal8454kal
@Kal8454kal Жыл бұрын
ወይኔ ሳቫዥ አንዱን ጀዝባ አላለም 🤣🤦🏻‍♀️
@user-jd9jr5tr3n
@user-jd9jr5tr3n 22 күн бұрын
በስተመጨረሻምደስየሚልቤተሰብ❤❤❤❤
@meseretifa3267
@meseretifa3267 Жыл бұрын
ምርጥነዉ እናመሰግናለን
@user-pv6he7kl1i
@user-pv6he7kl1i Жыл бұрын
በጣም የምወደዉ ፍልም ነበር
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Жыл бұрын
ወይኔ ኦክታይ ቀብር ላይ ምን አይነት አበባ ሊለመልም ይችላል ከመድረቅ ውጭ ክክክክ የዮርዳል ቤተስብ በሙሉ ከነ ምራቶቹ ትናፍቁኛላችሁ ዮርዳልና ቱሊን በጣም ነው ያሳቁኝ ክክክክ ወይኔ ጉችሉ አጎት ልሆን ነው አላለም የኔ ሚስኪን መሬም ልሞት ነው አለች አቦ. አይገርምም ግን መሬም የሆነ ነገር ስትሆን ያገት ሀብሏን ለሳባዥ ትስጠዋለች በቃ ተጠናቀቀ. በጣም እናመስግናለን ምንም ሳይዛዛ እጥር ምጥን ያለ በጉጉት እደተጠበቀ የተጠናቀቀ ፊልም ነው
@user-uv3tn6zs7i
@user-uv3tn6zs7i Жыл бұрын
ወይኔ ኣለቀ በቃ ደና ሁኑ ውዶቼ♥️♥️
@user-ss6mx5tc3i
@user-ss6mx5tc3i Жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል አጨራረስ ነው
@seadayesuf2920
@seadayesuf2920 10 ай бұрын
እውነት. ❤❤❤❤❤ሁላችሁንም እንወዳችሀለሁ. እናመሠጎናለንንን ትናፍቁኛላችሁሁ ❤❤❤❤❤100/100ሠጥቻለሁ
@user-ik2je8sl8p
@user-ik2je8sl8p Ай бұрын
ለምት ነው አለች መርያም የኔ ምሰክን አኛም ወልደን ለመሰም ያብቀን😢❤❤
@user-zs6bb6mz3w
@user-zs6bb6mz3w 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ተመስገን❤❤❤❤
@rimeywelela471
@rimeywelela471 Жыл бұрын
ትናፍቁኛላቹ😍😘እባካቹ በሌላ ልቀቁልን 😢
@user-lp7rk3qo7x
@user-lp7rk3qo7x Жыл бұрын
ወይኔ ኮሜቶች ግን ምን ሰአትነዉ የምታዩት ሁሌም እደተቀደምኩ😥😂😘
@tsigetg7429
@tsigetg7429 5 күн бұрын
መጨርሻው ያምራል ❤❤❤
@eastafrica5078
@eastafrica5078 Жыл бұрын
ደና ሁኑ🖐🙌🙌🙌
@hirutmengesha8496
@hirutmengesha8496 Жыл бұрын
Well done!!!!!!
@jarihachem1711
@jarihachem1711 Жыл бұрын
ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን🙏
@rahema1936
@rahema1936 Жыл бұрын
ወይኔ በቃ አለቀ ዉሣኔ በማለቁ ማነዉ እደኔ የከፋዉ
ዉሳኔ ክፍል 23 | Wesane episode 23
45:43
Kana Television
Рет қаралды 242 М.
ዉሳኔ ክፍል 93 | Wesane episode 93
43:32
Kana Television
Рет қаралды 276 М.
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 39 МЛН
Hilal and Leon love story #hileon #vatanimsensin
0:56
vfx. xe
Рет қаралды 26 М.
ዉሳኔ ክፍል 83 | Wesane episode 83
44:00
Kana Television
Рет қаралды 239 М.
እጣ  ፈንታ ክፍል 1 | Eta Fenta epsiode 1
44:14
Kana Television
Рет қаралды 291 М.
ዉሳኔ ክፍል 87 | Wesane episode 87
44:13
Kana Television
Рет қаралды 279 М.
ዉሳኔ ክፍል 92 | Wesane episode 92
44:03
Kana Television
Рет қаралды 246 М.
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
0:55
Stokes Twins
Рет қаралды 81 МЛН
СОБАКИ АТАКОВАЛИ МЕДВЕДЯ🐻
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 13 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
0:40
EVA mash
Рет қаралды 3,4 МЛН
Когда научился пользоваться палочками
1:00
Время горячей озвучки
Рет қаралды 3,4 МЛН