የ90ዎቹ ልጅነታችንን ያሳመሩት የህንድ ፊልም ተርጓሚዎች | ጌቾ እና ቃሲም @artstvworld

  Рет қаралды 16,963

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

በዛሬው የዘጠናዎቹ ፕሮግራም ዘጠናዎቹ ላይ ልጅነታችንን ካሳመሩልን ትውስታች መካከል የህንድ ፊልም ተርጓሚዎች ናቸው በዚህ ክፍል ከታዋቂ የ ህንድ ፊልም ተርጓሚዎች ውስጥ ቃሲም እና ጌቾን ይዘንላችሁ መጥተናል
In today's episode of 90's we'll revisit the memories that made our childhood beautiful, the Indian film translators qasim and gecho who played a significant role during that decade.
Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWor...
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 50
@mikaelchurnet8064
@mikaelchurnet8064 Ай бұрын
ልጅነታችንን ፏ ብልጭ እንዳደረጋችሁት አሁን ላይ ልጥጥ ሀብታም መሆን የነበረባችሁ እናንተ እና መሰሎቻችህ ናችሁ ። ድምፃችሁ ግን ለማስታወቂያ አንደኛ ነው ። እድሜ ይስጣችሁ።
@AdanegnAdugna
@AdanegnAdugna Ай бұрын
በጣም ❤
@tekestedejene2250
@tekestedejene2250 Ай бұрын
ጌቾ አሁነረ ራሱ ድምፅህን ስሰማ ህንድ ፊልም እያየው እየመሰለኝ ነው
@tekestedejene2250
@tekestedejene2250 Ай бұрын
በሁሉም ኢትዮጵያዊ ወጣት ልብ ውስጥ እንዳላቹህ እወቁ ልክ እንደአንድ ቤተሰብ አባል ናቹህ። በጣም ነው የምወዳቹህ ትዝታዎቼ ናቹህ ❤❤❤❤❤❤❤።
@afro90s78
@afro90s78 Ай бұрын
የህንድ ፊልም በጣም ያዩ ሰዎች የምር በጣም የዎህ ናቸው
@wondetonetube4210
@wondetonetube4210 Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ቆይታ መውደድ እነዚህን ድንቅ ልጅነታችንን ያሳመሩልንን ልጆች ስላቀረብክልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
@user-ov2lm7wu4x
@user-ov2lm7wu4x Ай бұрын
ያ ጊዜ የሚገርም ነው ዋዋዋዋ 90ዎቹ እናመሰግናለን
@Mafialord5
@Mafialord5 Ай бұрын
Gecho is the iconic translator
@kalkidanasefa2310
@kalkidanasefa2310 Ай бұрын
የምር ይህን ቃለመጠይቅ ስሰማ ልጅነቴ ነው የታወሰኝ፥ አዋ የሆነ እድሜ ላይ ስንደርስ ህንድ ፊልምን አቁመናል ለምን እንደሆነ እንጃ ብቻ ግን በጣም ወድጄው የጨረስኩት interview ነው
@TtWw-lu7je
@TtWw-lu7je Ай бұрын
የዚህን ሰው ድምፅ ስሰማ የህንድ ፊልም ነው እሚመጣብኝ
@zelalemized
@zelalemized 27 күн бұрын
This guys have never been in any language school but they master Hindi! Absolutely insane!
@eyobgebreselassie511
@eyobgebreselassie511 Ай бұрын
Getch sinager ahunem translate eyarege new mimslew. His voice is special.
@getahunbeyenetulema6634
@getahunbeyenetulema6634 Ай бұрын
Gech and Kasimo we love you
@user-ci5ut7iy7u
@user-ci5ut7iy7u 17 күн бұрын
ልጅነቴን አስታወስኩ በድምጽ ብቻ ነበር ያኔ ስላየሗችሁ ደስ ብሎኛል
@selefilm
@selefilm 17 күн бұрын
ትርጉም በጌቾ ይመቻችሁ በጣም ገራሚ ድምጽ ሁለታችሁንም ስወዳችሁ
@banibani1076
@banibani1076 Ай бұрын
my childwood❤
@nasrijia5180
@nasrijia5180 Ай бұрын
ጌች ሾላ በቀን 2 ጊዜ live ይተረጉም ነበር ልጅነታችንን ያደመቀ ሠው ነው
@YesuefeBehaga
@YesuefeBehaga 20 күн бұрын
የሰፈሬ ልጅ አሪፍ ሾ ነው በርታ
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 Ай бұрын
መዉደድ በዚሁ የሰባ ቤትና የሰማንያ ቤት የህንድ እና አሜሪካ ፊልሞችን ተመልካቾች እና ታዋቂ አክተሮች የወቅቱን ሰራዎች ብታቀርብ አሪፍ ነበር።
@andargachewgobena399
@andargachewgobena399 21 күн бұрын
did the right time at the right time. great.
@sadikahmedweyosadikahmedwe6913
@sadikahmedweyosadikahmedwe6913 Ай бұрын
አሪፍ ትዝታ
@dungedunge7226
@dungedunge7226 Ай бұрын
ያላየነው ህንድ ፊልም የለም የእናንተ መምጣት ደግሞ በደንብ እንዲታይ አድርጋችኋል
@kalkidannigussie4557
@kalkidannigussie4557 28 күн бұрын
Good memories! You guys have made our childhood sweet. Thank you!
@hanaayele7113
@hanaayele7113 Ай бұрын
Gecho leka yesefere lij neh wow ❤❤❤ kasimo 🎉🎉
@Techredesce
@Techredesce 19 күн бұрын
Getch super
@amenkbrom1728
@amenkbrom1728 Ай бұрын
ጌቾ አሞት ነበር እንዴት ሆንክ በናትህ ቲክቶክ ላይ አይቼ ተረብሼ ነበር?
@ShimlesbelachewShimles
@ShimlesbelachewShimles Ай бұрын
ልጅነታችንን በህንድ ፊልም በትርጉም እንድናይ ያሳመራቹልን ምርጥ የ90.s ትውልዶች እናመሰግናለን መውደድ ክብሩ የዘጠናዎቹ የሰፈራችን ምርጥ ዘናጭ👍ልጅ እያለው ኩርኩምህንም ቀምሼዋለው!😂❤🙏👍
@EnatfantErgoya523
@EnatfantErgoya523 Ай бұрын
ቃሲም ሲወራ እየተረጎመ ነው የመሰለኝ😂
@Lozaazezo
@Lozaazezo 18 күн бұрын
Gech 😮
@ethiolove7390
@ethiolove7390 11 сағат бұрын
Where is Seleshi, i remember when we say tirgum be selshi esunim recognition setut please
@KenB-xx8nn
@KenB-xx8nn 20 күн бұрын
❤❤❤❤
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 20 күн бұрын
ጌች
@wowtube
@wowtube Ай бұрын
Yileyalu ❤
@YameneSir
@YameneSir Ай бұрын
እረሻድን የሚክል ተርጎሚ የሚክል የጭድ ተራ ልጅ ነው አንደኛ
@efremamare4190
@efremamare4190 Ай бұрын
Kasim abren ande klass temirenal atse zereyacob school he is my buddy ene gin american film new yenewedew wendimu video bate yebal neber🎉😂❤
@abdumuna716
@abdumuna716 27 күн бұрын
ትምሮ እየቀጣውት እንድ በትርጉም እያየው😂😂 😂
@Adugnakelbesa
@Adugnakelbesa 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeshewaleulayahilu3571
@yeshewaleulayahilu3571 Ай бұрын
Ahun erasuu eyetergomachihu eyemeselegn
@yohanneskinfe-tu1oy
@yohanneskinfe-tu1oy Ай бұрын
ማስታወቂያ ቢሰሩ በቀላሉ attention ማግኘት ይችላሉ
@zelalemized
@zelalemized 27 күн бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ ማስታወቂያ የሚሰራው ሸርሙጣ እና ሙሰኛ እንጂ ታለንት ተፈልጎ አይደለማ!!
@aronmerde4778
@aronmerde4778 26 күн бұрын
ኣፍህን ዝጋ ኣጎቴ😅
@user-ie1lm6kb9k
@user-ie1lm6kb9k Ай бұрын
ወይ ጌች😂😂😅😢
@bewuketshiferaw1824
@bewuketshiferaw1824 29 күн бұрын
የጌች ድምፅ በቃ የቅርባችን ሰው ነው ሚመስለው
@user-ov2lm7wu4x
@user-ov2lm7wu4x Ай бұрын
❤❤❤
@matyasbelhu5900
@matyasbelhu5900 Ай бұрын
ቦታ አመራረጣቸው ልብስ አቀያየራቸው ሲስተሙ ይለያል
@user-jz1rt3cj1z
@user-jz1rt3cj1z Ай бұрын
Erjem enda emegelachewalh
@dalus936
@dalus936 Ай бұрын
ቃሲም ይለያል
@user-zl6ft2kk2r
@user-zl6ft2kk2r Ай бұрын
እረ መርካቶም ልጆች አሉ እነሱ ብቻ አይደሉም ለመጥቀስ ያክል ጓጃም በረንዳ ሱልጣን አለ ከፍ ብሎ 32 ቀበሌ ቴዲ አሉ እኛ ብቻ ነን አይባልም
@hunazihuna9823
@hunazihuna9823 Ай бұрын
Pls ተርጉም በ ስለሽ
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 28 МЛН
አይ አስናቀ / AWRA.
33:00
AWRA
Рет қаралды 59 М.
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
0:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 5 МЛН
מי גנב את הגלידה??🫢
0:19
אביגיל ויסמן - SHORTS
Рет қаралды 20 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ, ЧТО ОНА ХОТЕЛА СКАЗАТЬ?😂😂😂 #юмор #семья
0:35
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 1,6 МЛН
Бизнесмены из Азии😂
0:20
FERMACHI
Рет қаралды 15 МЛН
Prank vs Prank #shorts
0:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 6 МЛН
What is That?
0:51
Clean Girl
Рет қаралды 45 МЛН