የብጉር ማጥፊያ፣ የፊት ቆዳን ማስተካከያ እና መከላከያ እቤት ውስጥ የሚሰሩ የፊት ማሰኮች።

  Рет қаралды 198,990

Meljaye Simie

Meljaye Simie

6 жыл бұрын

እነዚህን ማስኮች በመጠቀም ፊታችሁን ተንከባከቡ
የቡና ማስክ
2 ማንኪያ ቡና
2 ከግማሽ ማንኪያ አልመንድ ዜይት
1 ማንኪያ ማር
5 ጠብታ ቲትሪ ዘይት
የኦትሚል ማስክ
2 ማንኪያ የተፈጨ አጃ
1 ማንኪያ ማር
1 ማንኪያ ሎሚ

Пікірлер: 743
@zebibaabdu3638
@zebibaabdu3638 6 жыл бұрын
ማሬ ስትናገሪ ይገባል ቃላቶችሽ ግልፅ ናቹ እርጋታሽ እና ትእትናሽ ደስ ይላል እናመሰግናለን Love u 💝😍
@nadiafawazfawaz3519
@nadiafawazfawaz3519 6 жыл бұрын
Zebiba Abdu tix
@genet84belachew41
@genet84belachew41 6 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ግልጽ እና ቀለል አድርገሽ የማስረዳት ችሎታሽ ወድጄዋለሁ ተባረኪ።
@elsakifle7322
@elsakifle7322 6 жыл бұрын
Love you. You r helping our community speaking in Amharic !
@aleyafle458
@aleyafle458 6 жыл бұрын
Wiy miljaye siwedish! U r so thorough n i love that abt u. I may be the oldest subscriber on ur channel but i dont care i watch ur videos all d time. They r all so useful. One question for u, is it ok to use buck wheat honey?
@soloasrawake3094
@soloasrawake3094 4 жыл бұрын
ደስ በሚል ሁኔታ ነው ያስረዳሽው አመሰግናለሁ ለመጀመራያ ግዜ ነው ሳይሽ ልጠቀመው አስቤያለሁ ለሌላግዜ የሩዝውሀጥቅምን እና አጠቃቀምን ብታሳይ ደስ ይለኛል ።
@mimite2229
@mimite2229 4 жыл бұрын
I truly enjoy your tutorial. You are absolutely beautiful inside and out. Thank you so much for all you do🥰👏🏾👍🏾💯
@yo6552
@yo6552 6 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነሽ በጣም ተመችተሽቶኛል ምልጃዬ እናመሰግናለን
@mebratetsegawmebrate3655
@mebratetsegawmebrate3655 6 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ርጋታሽ ደስ ይላል
@anshaali2223
@anshaali2223 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን የምታቀረቢው በጣም ነገሮችን ነው በርቺልን የኔ ውድ
@helenhaile6201
@helenhaile6201 6 жыл бұрын
ፊቴ የተለያየ colour ነው ያለው እና ለኔ ጠቃሜ የሆነ ነገር ነው እና በጣም በጣም አመሰግናለሁኝ🙏💕
@user-te5gb5vm8o
@user-te5gb5vm8o 6 жыл бұрын
Thanks Meli I am proud of you sis you deserve it! !!!!
@ygg6065
@ygg6065 6 жыл бұрын
Thank you so much, all your videos are very helpful. Could you please also tell us about how to get clear eye naturally or if you have an eye drops to suggest I really appreciate it.
@tttmmm9694
@tttmmm9694 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ
@liyabelay4132
@liyabelay4132 6 жыл бұрын
ቆንጆ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያቀረብሽው !
@mahltegubae1606
@mahltegubae1606 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እኔ ተመችቶኛል አመሰግናለሁ
@rakitube7359
@rakitube7359 5 жыл бұрын
I like this mask thanks for sharing the recipe with us.
@user-ng1xj9nm5z
@user-ng1xj9nm5z 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምሪ ስወድሽ እናመሰግናለን 😘😍
@wintagatesh3602
@wintagatesh3602 6 жыл бұрын
ጌታ ይጨምርልሽ እናመሰግናለን በርቺ ውብ
@emancjguh5802
@emancjguh5802 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥይበት ቆንጆ
@ethiopianprincess8445
@ethiopianprincess8445 6 жыл бұрын
Thank you dear I’m learning a lot from u. Keep up the good work.👌🏽your face tho so beautiful.
@Meljasimie
@Meljasimie 6 жыл бұрын
thank you so much
@eskaeska2149
@eskaeska2149 6 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ .ምን ያክል ቪዲዬሽ እንደጠቀመኝ ብታውቂ .የእውነት መልካም ልጅ ነሽ ተባረኪ
@emuyegetachew2450
@emuyegetachew2450 6 жыл бұрын
የኔቆንጆ Sauna ስንገባ ፀጉራችንን እና ፊታችንን ምን ተቀብተን ብንገባ ጥሩ ነው?በየ ስንት ግዜ sauna ብንገባ ይመከራል በጣም አመሰግናለሁ በርቺ
@user-bo6oc3nt9p
@user-bo6oc3nt9p 6 жыл бұрын
ስውድሽ የኔ ቆንጆ በርች እናመሰግናለን!
@sarasara-ds4yu
@sarasara-ds4yu 6 жыл бұрын
በጣምምም እናመስግንናለን እህት..እስኪ ከዛሬ ልጀምርውና...ያለውን ውጤት እነግርሻለሁ..አገላለጽሽ በጣም ደስ ይላል በርችልን
@lwamghebrehiwet6102
@lwamghebrehiwet6102 4 жыл бұрын
Thanks yene konjo, kemasku behala yegd zeyt mekebat alebn weys, kbatam new kodaye
@hananomer2133
@hananomer2133 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር እየሰጠሽን ነው
@fikirtadesse5021
@fikirtadesse5021 6 жыл бұрын
Thank you tebareki Konejo!
@bettybety1633
@bettybety1633 5 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ሞከርኩት ተስማምቶኛል ለውጥ አለው አመስግናለው ቆንጆ
@ruthyegetaleji6992
@ruthyegetaleji6992 6 жыл бұрын
Yene konjo betam enamesegenalen enema fiti kemebelashetu yetenesa yehulet ayenet fet yalew sew hognileshalew
@helenkebede5742
@helenkebede5742 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆንጆ♥
@ilubko8609
@ilubko8609 6 жыл бұрын
I like your home made remedy; it simple and easy to follow
@user-sl9lj2lg3i
@user-sl9lj2lg3i 6 жыл бұрын
በጣም ነው የወደድኩት በርች የእኔ ቆንጆ ውድድ ነው ማደርግሽ
@tgtufa4981
@tgtufa4981 6 жыл бұрын
thank you sweetheart pls what kind soap we have to use for the acne face??????
@emrankasim5316
@emrankasim5316 4 жыл бұрын
you have a flawless skin Ma'sha'lah and just wondering won't the lemon cause any problems and yeah if any one was wonder about the name i am not a boy
@user-rv5dg9du7s
@user-rv5dg9du7s 6 жыл бұрын
በጣም አመሰግነለሁ የኔ ቆንጆ😘
@azbetayedubai7871
@azbetayedubai7871 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እህት በርችልኝ
@milaseid2388
@milaseid2388 3 жыл бұрын
Yene konjo betam new yemwedesh fite dnget tebelashtobgn neber ahun gen anch bemtsechew ejig melkam behonu tmretoch eyetenkebakebku wededrow eyetemeleselgn new thanks so much ❤
@user-me9xl8ll1p
@user-me9xl8ll1p 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@merrybeyene6613
@merrybeyene6613 5 жыл бұрын
Hi Meljaye betam bugure yasechegeregnale, i hope yeredagnale beye asebalehu
@fekerkdubai
@fekerkdubai 6 жыл бұрын
Yena konjo barchi ewkatun abzeto yesxesh egzabher balshbat selamsh yebza wedd ♥♥♥
@ilubko8609
@ilubko8609 6 жыл бұрын
My favorite face mask. Thank you
@haymanotmebrate8619
@haymanotmebrate8619 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን የእኔ ቆንጆ ግን ይሄ ኡትስ ያልሽው ነገር ምን እንደሁ አላወኩትም ከቻልሽ ያልተፈጨውን ብታሳይኝ እባክሽ?
@merongashe9
@merongashe9 6 жыл бұрын
Betam enamesegnalen konjo. Sle apple cider vineger besu katsedan behuala bedgami be water metateb alebn?
@HO-pj9bb
@HO-pj9bb 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት
@tsigeteklmichel1980
@tsigeteklmichel1980 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን
@ElsiGojo
@ElsiGojo 6 жыл бұрын
Thank you konjo 😍❤️😍👍
@mireymmnmm1062
@mireymmnmm1062 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማር
@lealemworku6011
@lealemworku6011 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
@aloali5929
@aloali5929 6 жыл бұрын
ኮከናት፣ ሎሚ እና አምላ። በነዚህ ግብአቶች የተሰራ ቅባት ለረጅም ጊዜ ሳልታጠብ ቢቆይ ችግር አለው ስለማላውቅ ነው የኔ ቆኝጆ ተባበሪኝ
@hjipj8836
@hjipj8836 3 жыл бұрын
ዋው ትምህርትሽ በጣም ተመችቶኛል
@user-de3eu5ve2q
@user-de3eu5ve2q 6 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣሽ ቆንጆ ምክርሽ በጣም ደስ ይላል ስውድሽ ውድድድ
@dominicweldemaryam5155
@dominicweldemaryam5155 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን.ግን.ቡጉር.በጣም ያስቸግረኛል..መላ.በይኝልኝ.ቆንጆ
@adeyabeba7729
@adeyabeba7729 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ምርጥ ማስክ ነው ተባረኪ
@temirseid1570
@temirseid1570 6 жыл бұрын
ትምህርትሽ በጣም ሀሪፍ ናቸው አይዞሽ ጠንክሪ ማር ውድድድድድ ነውማርግሽ
@brektiybrktiy9525
@brektiybrktiy9525 5 жыл бұрын
ደስ ስትይ ቆንጅዬ ነሽ አመሰግናለው
@user-jq2jk6xr3d
@user-jq2jk6xr3d 6 жыл бұрын
ትምህርትሽ ግልፅ ነው አመሰግናለሁ ብጉር ችግር ላለበት ተጠቅሞ ውጤቱን ማየት ነው እኔ የተቸገርኩት ብዙ ሰው የማዳያት ችግር አለበት ከዛም ውስጥ እኔ አለሁ ስሪልን
@frutitessema2267
@frutitessema2267 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጠፋሽብን እኮ በጣም ነው የናፈቅሽኝ። ለዛ ደግሜ እያየሁሽ ነው
@misraktamerat8887
@misraktamerat8887 6 жыл бұрын
እንደምነሽ አጃው የፊት ማስክ ዛሬ ሞክሬው በጣም ፊት ያለሰልሳል ቆንጆ ነው አመሰግናልሁ
@user-il8vh4sj9h
@user-il8vh4sj9h 6 жыл бұрын
*እናመሰግናለን ቆንጆ*
@mola6944
@mola6944 6 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን አሁንም ጨምሮ ያብዛልሽ እውቀቱን እኔ ማዳት አሥቸገረኝ
@herotealamri5802
@herotealamri5802 6 жыл бұрын
ምልጃዬ ሰላም ብያለሁ ማርና ሎሚውን ተቀብተን እናድራለን ? በቀን በቀንስ እንቀባዋለን? ተባረኪ
@elsatwealde7949
@elsatwealde7949 6 жыл бұрын
Thank for sharing I hope it works.
@hawaumer5585
@hawaumer5585 6 жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ!
@mettikanea1306
@mettikanea1306 4 жыл бұрын
የኔ ውብ ጎበዝ በርቺ!!!!!
@mazseidmazseif7775
@mazseidmazseif7775 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆንጆ ጥያቄ አለኝ ቡና ኒስካፌ ይሆናል
@user-re3pl6fw1w
@user-re3pl6fw1w 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዷ
@melathenok7515
@melathenok7515 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@oromosabakoooromosabakoo3476
@oromosabakoooromosabakoo3476 6 жыл бұрын
Thanks😙😙😙😙. gin palese mar endt mar kee mekep hnkabalen???
@user-sh6ml7ex5k
@user-sh6ml7ex5k 6 жыл бұрын
ውዴ እሽ እናመሰግናለን ♥♥♥
@wudetamaru6086
@wudetamaru6086 6 жыл бұрын
O thank you so much. I'm using order
@user-rb8xs7kj7k
@user-rb8xs7kj7k 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን የኔ ቆንጆ
@kiduelove2425
@kiduelove2425 6 жыл бұрын
Tanks sis I use honey and lomene for acine
@selammuleta342
@selammuleta342 6 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ እህት
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ
@user-mt3eb4ek2o
@user-mt3eb4ek2o 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን የኔ ቆጆ አይዞሽ በርች ፀጉርሽ ብዛቱ ሲያስደስት እስኪ እሚያበዛ ነገር ንገሪኝ ማሬ ፀጉሬ ሉጫ ነዉ ግን ስስ ነዉ ሁለተኛ ደሞ ፊቴ ጠባሰዉ ምንም አልጠፋልኝ አለ ምን ላድርግ ኧር መላ በይኝ ማሬ
@mohamedjo2424
@mohamedjo2424 6 жыл бұрын
ዋው የተፈጥሮ ውበትሽ በጣም ደስ ይላል እና ዱቄት ነገር የሾርባ ዱቄት ነው አላወኩትም ንገሪኝ ከቻልሽ
@hanitube2686
@hanitube2686 6 жыл бұрын
Egnam.enamesegenalen yene qonjo tsegure kefit lay edet edemenanesa asayene
@tinsayealemayehueshate1247
@tinsayealemayehueshate1247 5 жыл бұрын
Omg I just try this and my face was burning I don’t have any idea why it happen and am not allergic to anything but probably due to tree oil since is 100% but still i added three drops and diluted with almond oil but it gave me rush and thank God I washed earlier my face will be swollen but konjo do you have any idea why it happen??
@dhd300
@dhd300 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን ቆንጆ
@shimeleshamda2245
@shimeleshamda2245 6 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው ተመችቶኛል
@tsedalewoldemariam3092
@tsedalewoldemariam3092 4 жыл бұрын
How can I get clear curry powder ?I like ur video
@ekramseid8908
@ekramseid8908 6 жыл бұрын
Thaks so much sis teyaka alge feta 2 ayinet New gmashu tekur gemashu key new mela kaesh tebanerigne ?????????
@bekelchedo7304
@bekelchedo7304 4 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@rahelmekuria6426
@rahelmekuria6426 4 жыл бұрын
otme mendenw?
@faizaseid3876
@faizaseid3876 6 жыл бұрын
እናመስግናለን ቆንጆ በርች
@hjjffgy75
@hjjffgy75 6 жыл бұрын
ደስ ይላን እናመሰግናለን
@sheemamenneeza7994
@sheemamenneeza7994 6 жыл бұрын
berchi konjo arif new tnx gin teyaka algn hultegnawuli aja new eda konjo
@helenatsegaye9848
@helenatsegaye9848 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ አሁን እሞክረው እና እነግርሻለው ቸር ሰንብቺልኝ
@tigistassefa8637
@tigistassefa8637 6 жыл бұрын
ስለጊዜሽ እናመሰግናለን ውዴ ግን በቡግር ምክንያት ጠባሳ ሆኖ የቀረውን ጥቁረት እንዴት ማጥፋት እንችላለን መፍትሄ ካለው ቪዲዮ ልትሰሪልን ትችያለሽ ካላስቸገርኩሽ ? ለምላሽሽ አስቀድሜ አመሰግናለሁ!
@user-yb4yq9xl1m
@user-yb4yq9xl1m 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ማሬ
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 6 жыл бұрын
thanks God bless you
@YordiYeAmenEnat
@YordiYeAmenEnat 6 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ምልጃ በነገራችን ላይ በጣም ተከታታይች ነኝ ኮሜንት ስፅፍ ግን ይሄ የመጀመሪያዬ ነው በቅንነት ደከመኝ ሳትዪ እውቀትሽን በማካፈልሽ አድናቆት ይገባሻል በርቺ ብዙ ነገርም አስተምረሽናል እናመሰግናለን ጥያቄዬ ደሞ ፀጉሬ በጣም ሳሳብኝ በጣም ከምነግርሽ በላይ ነው የሳሳው በዛላይ ከግንባሬ ጋር ፀጉሬ እያለቀ ወደ ኃላ እየገባ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ምከሪኝ ወይም ቪዲዮ ስሪልን እባክሽ
@Meljasimie
@Meljasimie 6 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/otOapNCL3J-rdpc.html
@YordiYeAmenEnat
@YordiYeAmenEnat 6 жыл бұрын
Meljaye Simie yehen video ayechewalehu befitem any ways thanks a lot mekereshen tegebarawi aderega wetatun enegereshalehu yene Konjo Thanks 🙏🏽
@seadateshome959
@seadateshome959 6 жыл бұрын
ፊክስና የአጉሎ ዘይት ተቀቢው ማር ከፊትሽ ከግንባርሽ ከጠፋው ቦታ ላይ አረብ ሀገር ከሆንሽ የአጉሎ ዘይት ካስተር ኦይል ነው ስሙ በአረበኛ ፊክስ ጋ አድርገሽ ተቀቢው ለውጥ ያሣይሻል ስተኝ ተቀቢው ስትነሽ ታጠቢው
@hiwot123emamelak8
@hiwot123emamelak8 5 жыл бұрын
እኔም
@bethlemgerawork6778
@bethlemgerawork6778 6 жыл бұрын
That was good 😊👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼thank you
@TGST645
@TGST645 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ጎበዝ ነሽ
@user-kw2yn4kb1p
@user-kw2yn4kb1p 6 жыл бұрын
ኦኦኦኦኦ የማዲያት ጥሩ መድሀኒት የሚያውቅ ሹክ ይበለኝ
@samerhwowweyenekonjoowoche3883
@samerhwowweyenekonjoowoche3883 6 жыл бұрын
ለንየም ኣንች ሽኩ በይኝ
@abyssiniakassa6021
@abyssiniakassa6021 5 жыл бұрын
thanks for your video. but I'm allergy to honey so please recommend some recipe for me. thank you in advance
@haregeweynmekonn9357
@haregeweynmekonn9357 6 жыл бұрын
ቆንጆ የቀረፉ ዱቄት በጣም ነውኮ የማቃጥለው
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 5 жыл бұрын
አወ እኔምሞክሬአቃጠለኝ አበዛው እደውም
@user-fp7ch8jl6t
@user-fp7ch8jl6t 5 жыл бұрын
የኔ ቆጆ በጣም ነው የምወድሽ
@user-yk3ee8ci5b
@user-yk3ee8ci5b 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት ፀጉር ላይ ነጫጭ። ፎፎር የሚመስል የሚያጣፍ ታለሽ እባክሽን
@meroonmeme8303
@meroonmeme8303 6 жыл бұрын
የኔ ተፈላጊዉን እናመሰግናለን
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 66 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Skincare routine with HanSim skin.
8:36
Meljaye Simie
Рет қаралды 7 М.
How i grow my hair fast after color damage.
14:04
Meljaye Simie
Рет қаралды 55 М.
She realized that true happiness was not near this guy 😇🦄❤️‍🔥
0:12
iPolina Queen of the Cringe 👑
Рет қаралды 77 МЛН
Забота Казахов🇰🇿
0:45
QAZAQ PEOPLE
Рет қаралды 507 М.
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
0:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 13 МЛН
Dad thought daughter wanted his food #shorts
0:10
The Nixon Fam
Рет қаралды 21 МЛН
Cute❤️‍🔥😍
0:10
H Hi
Рет қаралды 8 МЛН