No video

የበርበሬ ወጥ የሽንኩርት /ማቁላያ ቅመም // kmem /ye makulaliya kmem /

  Рет қаралды 12,697

kine ቅኔ  media

kine ቅኔ media

Күн бұрын

Пікірлер: 20
@eritrea576
@eritrea576 7 ай бұрын
Good job. Thank you for sharing
@AselefechGobezie
@AselefechGobezie 10 ай бұрын
ቀይ ያበሻ ሸንኩርትና አብሸ ለማቁላያ ዋና ቅመ ም ናቸው ለምን ተውሻቸው??
@asheweynaa9322
@asheweynaa9322 3 ай бұрын
Abish yalew le Doro yihonal?
@yohanneslucky5538
@yohanneslucky5538 2 ай бұрын
አመሠግናለሁ
@mesi2112
@mesi2112 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችው ያገሬ ልጅች በያላችውበት ፍጣሪ ይጠብቃችው ሰላም ለእምየ ሀገራችን ይሁን ዋውውውውው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ የእውነት ባለሞያ ነሽ ቅኔ👌👌👍👍🙏🙏😘😘
@yalewmaseret6816
@yalewmaseret6816 Жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ሑሉ የተባረከ ያድርግልሽ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
አሜን ክብረት ይስጥልኝ
@fekermedia870
@fekermedia870 Жыл бұрын
ቅንዬ ውዴ ዋው ነው የኔ ልዩ
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 Жыл бұрын
ዋውውውውውው🎉🎉🎉🎉🎉
@tadilatube
@tadilatube Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬልጆች እንኳን ሰላም መጣሽ እህቴ
@maryemendirsyoutube1858
@maryemendirsyoutube1858 Жыл бұрын
👍👍👍👍
@Gelilagg19
@Gelilagg19 Жыл бұрын
Endeat Beshngurt Kulit Newe Yemntekemew Weys Be-Berber Kulit.
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
የበርበሬ ወጥ ስንሰራ መጀመሪያ ሽንኩርቱን አብስለን ዘይት ጨምረን ትንሽ አቁላልተን ከዚያ ቅመሙን ጨምረን በደንብ አቁላልተን ከዚያ በርበሬ ነው የምንጨመረው ::
@user-pg9ef5gs2j
@user-pg9ef5gs2j 6 ай бұрын
Be 1wex huletum aynet makulaya qmem mexeqem ychalal weys ena demo legomen lemixebabesu negeroch yetgnawn ye qmem aynet new mexeqem yalebn mnchemrews lnawxaw snl new weys milewn btabrarilgn yene ehet ke ykrta gar
@umeman3175
@umeman3175 Жыл бұрын
Ethiopia limeta silehone yitekmengal ameseginalehu berchi
@TTN7161
@TTN7161 Жыл бұрын
ከዚህ በፊት የሰራሽዉ የበርበሬ ወጥ ማቁሊያ ይለያል የቱ ነው የተሻለ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
ሁሉም ምርጥ የቅመም አይነቶች ናቸው፡ ፡ ይኸኛ ሽንኩርቱ በውሀ ካበሰልን እና ቅቤ ወይም ዘይት ጨምረን ካቁላላን በኋላ በርበሬ ከመጨመራችን በፊት የሚገባ ተወዳጅ የቅመም አይነት ነው። ወዳጄ ስለሚከታተሉኝ ከልብ አመሰግናለሁ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
ሌሎቹ የቅመም አይነቶች ዘይት ሳንጨምር ከሽንኩርቱ ጋ በደንብ መቁላላት ያለበት የቅመም አነቶች ናቸው ::
@rdrd3568
@rdrd3568 7 ай бұрын
ነጭ አዝሙዲ ጥቁር አዝሙዲ ጂጂብል ኮረሪማ ነጭ ሽኩርት ማቁላልያ
@addislync
@addislync Жыл бұрын
👍👍👍👍
ምርጥ ቅመም በተለይ ለጥብሳጥብስ እና ለአልጫ
12:06
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 88 МЛН
የአልጫ ቅመሞች(Ethiopian Alicha spices)
11:53
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 239 М.
የመከለሻ ቅመም  | 7 spice mixes......|
11:22
Melly spice tv
Рет қаралды 166 М.
Ethiopian Spices -  Kimem - የኢትዮጵያ ቅመሞች
28:01
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 239 М.
የሰላጣ ቅመሞች(Salad dressing)
20:46
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 215 М.
Ethiopian Mixed Spice የመከለሻ ቅመም
9:01
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 16 М.