የበግ እግር አሩስቶ በኦቨን አሰራር

  Рет қаралды 29,688

melly spice tv

melly spice tv

2 жыл бұрын

የበግ እግር አሩስቶ በኦቨን አሰራር ዋናው የምንከተውን ቅመሞች አይነትና መጠኑን በትክክል ማወቅና ሌላው ደሞ አትክልቱን በተገቢው መጠን መክተፍ ከዛም ቅመሙን በትክክል ማዋሀድ በመጨረሻ በቂውን አህል ኦቨናችን ውስጥ ማቆየት ነው

Пікірлер: 56
@salaaj7501
@salaaj7501 Жыл бұрын
ዋው ደሰ ይላል ላጨ ጠብ አለ
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጅ እንኳን ለፆም ፍልሰታ አደረሳችሁ አደረሰን
@melestesfay5687
@melestesfay5687 Жыл бұрын
ቆንጆ ነው በጣም ያምራል እጅ ይባርክ የምትሰሪያቸው ደስ ይሉኛል ከጥሕሎ አሰራር በስተቀር 💁‍♂️
@user-qd8kj6hn1n
@user-qd8kj6hn1n Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 🤲 Save ተደርጎል ለፆም መፍቻ መልካም የፆም ጊዜ
@KasuGerma
@KasuGerma 3 ай бұрын
ምርጥ አሰራር እጅ ይባርክ
@semaymuluchannel8126
@semaymuluchannel8126 Жыл бұрын
ወይኔ እንዴት እንደሚያስጎመዥ 😋እኔ እዛ ያድርሰኝ እና ፆም ሲፈታ ሰርቸ ነው የምቀምሰው እጅሽ ይባረክ በጣም ጎበዝ ነሽ::
@seblekebede7265
@seblekebede7265 Жыл бұрын
ሜሊ ጌታ ይባርክሽ ድንቅ ሴት ነሽ።
@elsabethgebrecristos194
@elsabethgebrecristos194 Жыл бұрын
ዋው ሲያስጎመጅ አንድ ቀን አሰራዋለሁ ሙያ ከሜሉ አመሰግናለሁ
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 Жыл бұрын
ሜሉዬ: የኔ ባለሙያ: የኔ ጎበዝ: እኔን ራሱ እንዴት ባለሙያ እንዳደረግሽኝ ብታዪ! ኑሪልኝ::
@yemsida1758
@yemsida1758 Жыл бұрын
እረ ሁላችንንም 👍👍👍👍
@user-uf1xt7hd4t
@user-uf1xt7hd4t Жыл бұрын
ዋውውው ሜሊየ ተባረኪ ሲያም ር
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 Жыл бұрын
ሜሉዬ ተባረኪ እጅሽ ይባረክ መልካም ምሽት
@merafseyfu6422
@merafseyfu6422 Жыл бұрын
ሚሉዬ ምርጥ ነው ተባረኪ
@ejigayehuashine3843
@ejigayehuashine3843 Жыл бұрын
ሜልዬ ተባረኪ ምርጥ ስራ።
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 Жыл бұрын
Wow wow wow thank you sister lamb roast my favorite and you did it the right way I cannot wait until I try same way you did it I hope I would do it right just the way you did it oh my goodness I love it that's my favorite meal thank you so much
@makbelmengistu287
@makbelmengistu287 Жыл бұрын
ጎበዝ ሜሊዬ በርችልን
@hamonabeshah5774
@hamonabeshah5774 Жыл бұрын
Ejish yibarek sister
@werkuawendmagen1901
@werkuawendmagen1901 Жыл бұрын
በጣም ነው የሚጣፍጠው በርቺ
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 Жыл бұрын
አቤት አቤት ሸተተኝ ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Жыл бұрын
ዋውውውውውውው በጣም ያምራል ሚሊ
@merrylissanework5226
@merrylissanework5226 Жыл бұрын
ሜሊዬ እንኳን አድርሰሽ ለፍልሰታ እስከቤተሰብሽ የኔ ውድ
@le1785
@le1785 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 Жыл бұрын
ሜሉዬ የሀገሬ ጀግና ባለሞያ በርቺልኝ
@akberetsemere9871
@akberetsemere9871 Жыл бұрын
👍❤️🌹👌Betam gobez nesh
@user-us9by3fg6g
@user-us9by3fg6g 6 ай бұрын
እንዴት እንዴት እንደምወድሽ የሴት ቁንጮ በርቺ!!
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
mally yene kongo enkan aderesesh💓💓💓👏👏👏
@user-ev3qv5nt1q
@user-ev3qv5nt1q Жыл бұрын
Wow looks yam yam I will try after 16 days le tome mefecha
@senduard1410
@senduard1410 Жыл бұрын
ዋዉ ሜልዬ አመሰግናለሁ ተባረኪ❤❤❤❤❤
@user-um2dm1ui1j
@user-um2dm1ui1j Жыл бұрын
Wow 🤩😍❤️
@selamtube4255
@selamtube4255 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ብለና ዋዋዋውውው በጣም ምርጥ ምግቦችን ነው የምታዘጋጂ በርቺ ቤቴም ጎራ በይ እህቴ ጎበዝ ጠክሪ
@lydiayamane1232
@lydiayamane1232 6 ай бұрын
❤ thank you sis
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 Жыл бұрын
Merci 💖
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እንኩዋን ለፃመ ፍልሰታ አደረሰን ወላዲተ አምላክ ፃም ሱባኤአችንን ትቀበለን ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን 👏👏 ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏👏
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 Жыл бұрын
Keep it up we support you💝😍
@tinalina8592
@tinalina8592 Жыл бұрын
Thank you
@biezawitwondwossenbeziti5568
@biezawitwondwossenbeziti5568 Жыл бұрын
በርቺ🥰💖💝💘
@user-qv6cg3os4v
@user-qv6cg3os4v Жыл бұрын
ሜሉ 😍😍👍👍👍
@yeelsa
@yeelsa Жыл бұрын
ማራኪ ቃል የለኝም በቃ 😘🙏🎈🎈🎈
@kidist6498
@kidist6498 Жыл бұрын
👍👍👍👍❤
@betelhemeshetu8870
@betelhemeshetu8870 Жыл бұрын
Konjo mellyie somachenme gebtwal melikam some yehuneline🌹🕊🌹🌹
@NazrawiTesfaye4567
@NazrawiTesfaye4567 5 ай бұрын
leketay zigijitoch, ye oven temperature tenageri enate.
@marthabeyene4767
@marthabeyene4767 Жыл бұрын
ሜሉዬ የበግ ስጋ ስጠቀም በሎሚ እና በጨው አጥበዋለው። ያንቺ ምንም ውሀ አልያዘም ያልታጠበ ነው መሆን ያለበት? ሌላው ሙስታርድ እና ሎሚ ለልጆች ኮምጠጥ አይልም?
@KuKu-vd6be
@KuKu-vd6be Жыл бұрын
እንዴ ጾም ገባ እኮ
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
እህታለምጨጋውንያብዛልሽሲያምር
@user-uf1xt7hd4t
@user-uf1xt7hd4t Жыл бұрын
ላይክ & ሸር
@AbrahamYayeh
@AbrahamYayeh Жыл бұрын
ቆንጆ ኣሰራር ነው። በምን ያህል ሙቀት/ዲግሪ መብሰል እንዳለበት ኣልጠቀስሺምና እስኪ ገለጪልን። መልካም ሰንበት! 🙏🙏🌺
@rahwa138
@rahwa138 Жыл бұрын
180°c le 2.5 seat alech eko
@AbrahamYayeh
@AbrahamYayeh Жыл бұрын
@@rahwa138 ኣመሰግናለሁ! እንዴት ኣመለጠኝ ባክሽ? ተባረኪ! 💕
@rahwa138
@rahwa138 Жыл бұрын
@@AbrahamYayeh ha ha anegagerua new meselgn. She needs to speak clearly and slowly.
@AbrahamYayeh
@AbrahamYayeh Жыл бұрын
@@rahwa138 ልክ ነሽ፤ Melly ፈጣን ሰራተኛ ስለሆነች ስትናገርም እንዲሁ ስለምታፈጥነው በትኩረት ካልተከታተልሻት ልታመልጥሽ ትችላለች። ጎበዝ ሰራተኛ ስለሆነች ፍጥነቷ ጊዜ በትክክል ለመጠቀምና ቪዲዮዎቿ እጥር ምጥን እንዲሉና ተመልካቾቿን እንዳይሰለቹ ኣስባ እንድምሆነ እገምታለሁ። ለሁሉም ስራዋ እጅግ ተስማምቶኛል። ኣንቺንም ስለትብብርሽ እጅግ መመስገን ይገባሻል። መልካም ቀን! 🙏
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Жыл бұрын
ቢጫው ክሬም የሚመሰለው ምንድነው አልገባኛም
@bezamolla5789
@bezamolla5789 Жыл бұрын
senafich nw ye nechochu
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Жыл бұрын
@@bezamolla5789 አመሰግናለሁ
@fitsum3074
@fitsum3074 Жыл бұрын
አንቺን ያገባ ታደለ 😀
@mentigabu5212
@mentigabu5212 Жыл бұрын
የበጉ ስጋ የትኛው ክፍል ነው የሚሰራው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ሁሉም ይሆናል ከሆድእቃው በስተቀር
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 361 М.
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН
Roast Goat with Potatoes or የፍየል እግር አሮስቶ አሰራር
6:16
Tihut’s Kitchen የትሁት ማዕድ ቤት
Рет қаралды 3,2 М.
ልዩና ምርጥ ቅመም አሰራር ለዶሮ አሮስቶ
10:46
የበግ አሩስቶ (Lamb Ariosto) - Ethiopian Food
13:12
Bahlie Tube
Рет қаралды 498 М.
lega tebse /ለጋ ጥብስ
14:16
Melly spice tv
Рет қаралды 31 М.
የበግ አሩስቶ how to make Lamb roast
9:15
MARE & MARU
Рет қаралды 19 М.
የበአል የበሬ ጎድን ቅቅል አሰራር
10:33
Melly spice tv
Рет қаралды 41 М.
የበሬ የአሮስቶ አሰራር // how to make home made arosto
11:14
muday kitchen ሙዳይ ኪችን
Рет қаралды 27 М.