No video

የልብስ ሳሙና እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽኖች ከሙሉ የአመራረት ሂደት ጋር | Bar Soap making full Production line

  Рет қаралды 43,598

Hayle Engineering

Hayle Engineering

Күн бұрын

የማሽን ዝርዝር መረጃ ከ ኃይሌ ኢንጂነሪንግ
ቀን፦ 08/07/2015 E.C
የማሽን ስም፦ ሞዴል 4 የልብስ ሳሙና እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን
የማሽን ተግባር ፦ የልብስ ሳሙና ፣ የገላ ሳሙና እና አጃክስ ሳሙና ማምረት
የተሰራበት ቁስ ፦ ማይልድ ስቲል ወይም ስቴለስ ስቲል
ውጫዊ የልኬት መጠን (ሚ.ሜ) እ x ወ x ቁ ፦ 5500 x 2800 x 1900
የማሽን ክብደት ፦ 1300 ኪሎግራም
የኃይል ፍጆታ ፦23 ኪሎዋት 380 ቮልት
የማምረት አቅም ፦ በሰዓት 90 ኪሎ ግራም ወይም ባለ 200 ግራም ሳሙና 450 ፍሬ ያመርታል
የጥገና ዋስትና ፦ አንድ አመት
ዋጋ ቫትን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 1,220,000.00 ብር
ዋጋ ቫትን ጨምሮ በ ስቴለስ ስቲል እና በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 2,421,000.00
የመለዋወጫ አቅርቦት ፦ ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን።
ማስታወሻ አንድ ፦ ማሽኑ በውስጡ መቀላቀያ፣ባለ ሶስት ሮል መዳመጫ፣ሲምፕሌክስ ፕሎደር፣መቁረጫ እና ቀላል ቅርፅ ማውጫ ያካተተ ነው።
ማስታወሻ ሁለት ፦ ማንኛውንም ከዚህ ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎትዎ እናመርታለን
ማስታወሻ ሶስት፦ የ አመራረት ስልጠና እና የ ቴክኒካል ጥገና ስልጠና እንሰጣልን
አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ሸገር ዳቦ፣ቁስቋም ማርያም መንገድ ፕሪማ ፓስታ አጠግብ
ስልክ ቁጥር፡- +251114626173/+251118589954/+251910626155
የድህረገፅ አድራሻ: www.hayleengin...
የኢሜይል አድራሻ: marketing@hayleengineering.com
የጎግል መገኛ አድራሻ: goo.gl/maps/Ju...
ፋክስ: +251114626171
ፖስታ ሳጥን ቁጥር: 56993
========================================================
Quotation from Hayle Engineering
Quotation Date: 08/07/2015 E.C
Machine Name: ሞዴል 4 የልብስ እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን | Model 4 Bar Soap Making Machine
Machine Function: Produce Bar soaps like laundry soap, Bath Soap (Toilet soap)
Material: Mild steel and or Stainless Steel
Size (mm) L x W x H: 5500m x 2800 x 1900
Weight: 1300kg
Power Consumption: 23 kW- 380V
Capacity: 90 kilograms per hour (450-piece for 200-gram bar soap per hour)
Maintenance Warranty: 1 Year
Price for all Mild Steel material Made (VAT inclusive): ETB 1, 220,000.00
Price for Stainless Steel and Mild Steel material Made (VAT inclusive): ETB 2,421,000.00
Delivery Time: Available in Stock
payment options: 30% in the First Advance payment, 30% Advance in the middle of the work, and the rest 40% up on Delivery.
Spare parts: after-sales, Spare parts are available for all machine parts.
Remark 1: Machine Includes: Mixer, Triple roller mill, Simplex Plodder, Cutter, and Simple Press with Die Set
Remark 2: any need for a relatively upper capacity/specification of this machine; it’s available to produce as per your need and Details of your requirements.
Remark 3, Operation and maintenance training is available for the machine.
Address: Ethiopia, Addis Abeba, Kality Sheger Dabo, Kusquam Maryam Road, Next to Prima Pasta
Telephone: +251114626173/ +251118589954/ +251910626155
Fax: +251114626171
P.O. box: 56993
Email: marketing@hayleengineering.com
for more Visit www.hayleengin...
Google map Location: goo.gl/maps/Ju...

Пікірлер: 82
@user-od8mf9sn3x
@user-od8mf9sn3x Жыл бұрын
the first detergent production machine made in Ethiopia with an attractive and easy to move designee by Hayle Engineering with an affordable price and maximum quality care!!!
@user-uf1gw5fj6e
@user-uf1gw5fj6e Жыл бұрын
ኧረ ይመቻችሁ አንዲ እያደረጋችሁ የስራ ሞራላችን አምጡት እንጅ በጣም ምርጥ ስራ እኔ አፈልጋለሁ ዋጋ ንገሩኝ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 7 ай бұрын
እኔ ራሱ ኢንሻ አላህ
@facts8913
@facts8913 2 ай бұрын
​@@user-ow3fj3dd9k3,941,200 ብር
@melakuali247
@melakuali247 5 ай бұрын
ስራችሁ እጅግ በጣም ደስ የሚል ነበር ነገር ግን አፕደት የሆነ የቅርብ መረጃ የላችሁም። ይሄ ቪዲዮ አንድ አመት ሊሆነው ነው ከተሳራ። አሁን ስራ ላይ ከሆናችሁ አድስ የተሟላ መረጃ ብትሰጡን ጥሩ ነበር። ለምሳሌ እኔ ይሄን ማሽን መግዛት እፈልጋለሁ።
@hayleengineering798
@hayleengineering798 4 ай бұрын
የማሽን ዝርዝር መረጃ ከ ኃይሌ ኢንጂነሪንግ ቀን፦ 20/07/2016 E.C የማሽን ስም፦ ሞዴል 4 የልብስ ሳሙና እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን የማሽን ተግባር ፦ የልብስ ሳሙና ፣ የገላ ሳሙና እና አጃክስ ሳሙና ማምረት የተሰራበት ቁስ ፦ ማይልድ ስቲል ወይም ስቴለስ ስቲል ውጫዊ የልኬት መጠን (ሚ.ሜ) እ x ወ x ቁ ፦ 5500 x 2800 x 1900 የማሽን ክብደት ፦ 1300 ኪሎግራም የኃይል ፍጆታ ፦23 ኪሎዋት 380 ቮልት የማምረት አቅም ፦ በሰዓት 90 ኪሎ ግራም ወይም ባለ 200 ግራም ሳሙና 450 ፍሬ ያመርታል የጥገና ዋስትና ፦ አንድ አመት ዋጋ ቫትን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 1,643,050.00 ብር ዋጋ ቫትን ጨምሮ በ ስቴለስ ስቲል እና በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 2,941,200 ብር የመለዋወጫ አቅርቦት ፦ ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን። ማስታወሻ አንድ ፦ ማሽኑ በውስጡ መቀላቀያ፣ባለ ሶስት ሮል መዳመጫ፣ሲምፕሌክስ ፕሎደር፣መቁረጫ እና ቀላል ቅርፅ ማውጫ ያካተተ ነው። ማስታወሻ ሁለት ፦ ማንኛውንም ከዚህ ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎትዎ እናመርታለን ማስታወሻ ሶስት፦ የ አመራረት ስልጠና እና የ ቴክኒካል ጥገና ስልጠና እንሰጣልን ማስታወሻ አራት፦ ተንቀሳቃሽ ምስል ይመልከቱ፡ kzfaq.info/get/bejne/pb9omdWCqtCsnZs.html አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ቸራሊያ ፋብሪካ ጀርባ 700 ሜትር ገባ ብሎ ስልክ ቁጥር፡- +251114626173/+251118589954/+251910626155 የድህረገፅ አድራሻ: www.hayleengineering.com/products/ የኢሜይል አድራሻ: marketing@hayleengineering.com የጎግል መገኛ አድራሻ: goo.gl/maps/yeaqMorsy6sYYTks7 ፋክስ: +251114626171 ፖስታ ሳጥን ቁጥር: 56993
@termang777
@termang777 Ай бұрын
Ye samuna mamret seltena testalachu ?
@user-rh2ki7gi7y
@user-rh2ki7gi7y 10 ай бұрын
oni ላይ ስልጠናውን ብሠጡነ በጣም ተመችቶኘ ነበር ማሽኑ
@mekuanintyeshambel5079
@mekuanintyeshambel5079 Жыл бұрын
this is interesting machine, keep it up guys.
@user-jv6pz7ro9c
@user-jv6pz7ro9c 5 ай бұрын
Very nice
@user-bg9kk4gx4y
@user-bg9kk4gx4y 7 ай бұрын
በጣም ደስ የሚልና ሚዲያ ላይ ካየዋቸው የአገር ውስጥ ማሽኖች የተሻለ ይመስላል።እናም የማሽን ሊዝ ብድር አቅርቦት ይኖራል ወይ!?
@yonadane2664
@yonadane2664 10 ай бұрын
እስከ ዛሬ ድረስ ካየኋቸው የማሽን ስራዎች ውስጥ ሒደቱን ጠብቆ እየተመረተ ያለ ምርት ስለሆነ እጅ በጣም ተመራጭ ስራ ነው ብዬ ተቀብያለሑ አድራሻችሑኝ ብትጠቁሙኝ አመሠግናለሑ
@tigraywerki1355
@tigraywerki1355 5 ай бұрын
በቃ አገሬ ልገባ ነዉ ❤
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 Ай бұрын
❤❤❤❤
@zelalemtesfaye9034
@zelalemtesfaye9034 8 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው ነገር ግን በቤት ቆጣሪ በ220 V ቢሰራ ጥሩ ነበር
@ybekalsisay3780
@ybekalsisay3780 10 ай бұрын
በጣም ምርጦች ናችሁ
@user-zn5sk6iw2q
@user-zn5sk6iw2q Жыл бұрын
ክፍለ ሀገር መጠቀምይቻላል ወይ
@AselfeshHadaro
@AselfeshHadaro 7 ай бұрын
Very nice bexam yasefelaginow
@user-cy7yv3km2l
@user-cy7yv3km2l 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤እዉንት የስራሞራሌነዉ የመጣዉ እስከመቸ በሰዉ ሀገር ወላሂ ሰለቸኝ
@user-dx8by6xw8n
@user-dx8by6xw8n 2 ай бұрын
አረ ፈላጊ ነኝ በምን lagengachu
@mohammedawell5643
@mohammedawell5643 Жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ቢዝነስ ነው ዋጋውን ተይቅርታ ጋር ዋጋውን ብታሳውቁን አሪ ነበር
@hayleengineering798
@hayleengineering798 Жыл бұрын
የማሽን ዝርዝር መረጃ ከ ኃይሌ ኢንጂነሪንግ ቀን፦ 09/07/2015 E.C የማሽን ስም፦ ሞዴል 4 የልብስ ሳሙና እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን የማሽን ተግባር ፦ የልብስ ሳሙና ፣ የገላ ሳሙና እና አጃክስ ሳሙና ማምረት የተሰራበት ቁስ ፦ ማይልድ ስቲል ወይም ስቴለስ ስቲል ውጫዊ የልኬት መጠን (ሚ.ሜ) እ x ወ x ቁ ፦ 5500 x 2800 x 1900 የማሽን ክብደት ፦ 1300 ኪሎግራም የኃይል ፍጆታ ፦23 ኪሎዋት 380 ቮልት የማምረት አቅም ፦ በሰዓት 90 ኪሎ ግራም ወይም ባለ 200 ግራም ሳሙና 450 ፍሬ ያመርታል የጥገና ዋስትና ፦ አንድ አመት ዋጋ ቫትን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 1,220,000.00 ብር ዋጋ ቫትን ጨምሮ በ ስቴለስ ስቲል እና በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 2,421,000.00 የመለዋወጫ አቅርቦት ፦ ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን። ማስታወሻ አንድ ፦ ማሽኑ በውስጡ መቀላቀያ፣ባለ ሶስት ሮል መዳመጫ፣ሲምፕሌክስ ፕሎደር፣መቁረጫ እና ቀላል ቅርፅ ማውጫ ያካተተ ነው። ማስታወሻ ሁለት ፦ ማንኛውንም ከዚህ ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎትዎ እናመርታለን ማስታወሻ ሶስት፦ የ አመራረት ስልጠና እና የ ቴክኒካል ጥገና ስልጠና እንሰጣልን ማስታወሻ አራት፦ ተንቀሳቃሽ ምስል ይመልከቱ፡ kzfaq.info/get/bejne/pb9omdWCqtCsnZs.html አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ሸገር ዳቦ፣ቁስቋም ማርያም መንገድ ፕሪማ ፓስታ አጠግብ ስልክ ቁጥር፡- +251114626173/+251118589954/+251910626155 የድህረገፅ አድራሻ: www.hayleengineering.com/products/ የኢሜይል አድራሻ: marketing@hayleengineering.com የጎግል መገኛ አድራሻ: goo.gl/maps/Ju22e8p91XwL2f2778 ፋክስ: +251114626171 ፖስታ ሳጥን ቁጥር: 56993
@batriyoutub5772
@batriyoutub5772 10 ай бұрын
​@@hayleengineering798ሠላም
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ዎጋውንም ብትነግሩን
@AdaneMamo-js7wc
@AdaneMamo-js7wc 4 ай бұрын
Single phase new machinenu
@bodenaregassa7777
@bodenaregassa7777 10 ай бұрын
Fantastic!!!Upaaaaaa
@Yared1216
@Yared1216 3 ай бұрын
ጥሬ እቃው ከየት ነው የሚመጣው የሳሙናው እና አጃክስ?
@user-cx7gu7re6j
@user-cx7gu7re6j 11 ай бұрын
Good Job.
@user-eo3pq8hw8b
@user-eo3pq8hw8b 11 ай бұрын
❤yemashinun waga btnegru n ena yet endemnagegn
@hayleengineering798
@hayleengineering798 10 ай бұрын
የማሽን ዝርዝር መረጃ ከ ኃይሌ ኢንጂነሪንግ ቀን፦ 29/01/2016 E.C የማሽን ስም፦ ሞዴል 4 የልብስ ሳሙና እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን የማሽን ተግባር ፦ የልብስ ሳሙና ፣ የገላ ሳሙና እና አጃክስ ሳሙና ማምረት የተሰራበት ቁስ ፦ ማይልድ ስቲል ወይም ስቴለስ ስቲል ውጫዊ የልኬት መጠን (ሚ.ሜ) እ x ወ x ቁ ፦ 5500 x 2800 x 1900 የማሽን ክብደት ፦ 1300 ኪሎግራም የኃይል ፍጆታ ፦23 ኪሎዋት 380 ቮልት የማምረት አቅም ፦ በሰዓት 90 ኪሎ ግራም ወይም ባለ 200 ግራም ሳሙና 450 ፍሬ ያመርታል የጥገና ዋስትና ፦ አንድ አመት ዋጋ ቫትን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 1,643,050.00 ብር ዋጋ ቫትን ጨምሮ በ ስቴለስ ስቲል እና በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 2,941,200 ብር የመለዋወጫ አቅርቦት ፦ ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን። ማስታወሻ አንድ ፦ ማሽኑ በውስጡ መቀላቀያ፣ባለ ሶስት ሮል መዳመጫ፣ሲምፕሌክስ ፕሎደር፣መቁረጫ እና ቀላል ቅርፅ ማውጫ ያካተተ ነው። ማስታወሻ ሁለት ፦ ማንኛውንም ከዚህ ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎትዎ እናመርታለን ማስታወሻ ሶስት፦ የ አመራረት ስልጠና እና የ ቴክኒካል ጥገና ስልጠና እንሰጣልን ማስታወሻ አራት፦ ተንቀሳቃሽ ምስል ይመልከቱ፡ kzfaq.info/get/bejne/pb9omdWCqtCsnZs.html አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ቸራሊያ ፋብሪካ ጀርባ 700 ሜትር ገባ ብሎ ስልክ ቁጥር፡- +251114626173/+251118589954/+251910626155 የድህረገፅ አድራሻ: www.hayleengineering.com/products/ የኢሜይል አድራሻ: marketing@hayleengineering.com የጎግል መገኛ አድራሻ: goo.gl/maps/yeaqMorsy6sYYTks7 ፋክስ: +251114626171 ፖስታ ሳጥን ቁጥር: 56993
@GetachewKebede-es1vv
@GetachewKebede-es1vv 3 ай бұрын
Ineed220v powere have this machine,whow Mach the small price.
@user-vq6km2mf8g
@user-vq6km2mf8g 3 ай бұрын
Wow❤❤❤❤❤
@yosefberhan4465
@yosefberhan4465 9 күн бұрын
ዋጋው
@bie8789
@bie8789 8 ай бұрын
እኔ በጣም ይሄን ስራ በዚህ ማሽን መስራት እፈልጋለሁ እመኛለሁም ነገር ግን በምን አቅም????
@mezgebbichil
@mezgebbichil Жыл бұрын
የስራ ሞራልን የነሳሳል ጥሬእቃ አቅርቦቱ እና የማሽኑን ወቅታዊ ዋጋ ብትነግሩን
@hayleengineering798
@hayleengineering798 10 ай бұрын
Quotation from Hayle Engineering Quotation Date: 29/01/2016 E.C Machine Name: ሞዴል 4 የልብስ እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን | Model 4 Bar Soap Making Machine Machine Function: Produce Bar soaps like laundry soap, Bath Soap (Toilet soap) Material: Mild steel and or Stainless Steel Size (mm) L x W x H: 5500m x 2800 x 1900 Weight: 1300kg Power Consumption: 23 kW- 380V Capacity: 90 kilograms per hour (450-piece for 200-gram bar soap per hour) Maintenance Warranty: 1 Year Price for all Mild Steel material Made (VAT inclusive): ETB 1,643,050.00 Price for Stainless Steel and Mild Steel material Made (VAT inclusive): ETB 2,941,200 Delivery Time: Available in Stock payment options: 30% in the First Advance payment, 30% Advance in the middle of the work, and the rest 40% up on Delivery. Spare parts: after-sales, Spare parts are available for all machine parts. Remark 1: Machine Includes: Mixer, Triple roller mill, Simplex Plodder, Cutter, and Simple Press with Die Set Remark 2: any need for a relatively upper capacity/specification of this machine; it’s available to produce as per your need and Details of your requirements. Remark 3, Operation and maintenance training is available for the machine. Remark 4: Video link kzfaq.info/get/bejne/pb9omdWCqtCsnZs.html Address: Ethiopia, Addis Abeba, Kality, 700 meters behind Cheralia factory Telephone: +251118589954/ +251910626155 P.O. box: 56993 Email: marketing@hayleengineering.com for more Visit www.hayleengineering.com/products/ Google map location: goo.gl/maps/yeaqMorsy6sYYTks7
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 10 ай бұрын
አድራሻችውስ የት ነው : ስልክ ቁጥር ያስፈልገናል :ሌላው የእናንተ ማሽን ከሌሎቹ ማሽኖች በምን ይለያል?
@mesaynius2046
@mesaynius2046 6 ай бұрын
How much the price
@dulonedhi2733
@dulonedhi2733 6 ай бұрын
How much is it?
@abrahamgela4156
@abrahamgela4156 10 ай бұрын
what is the cost of your machine
@annatube2942
@annatube2942 Жыл бұрын
ባለ ስንት ግራም ነዉ? ምን ያህል ብዛት በቀን ያመርታል? ማሽኑ የሚሸጥበት ዋጋ ስንት ነዉ? ማሽኑን ከገዛን በኋላ ብልሽትና አንዳንድ ችግሮች ቢገጥሙ ዋራንቲ ይኖረዋል?
@hayleengineering798
@hayleengineering798 10 ай бұрын
Quotation from Hayle Engineering Quotation Date: 29/01/2016 E.C Machine Name: ሞዴል 4 የልብስ እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን | Model 4 Bar Soap Making Machine Machine Function: Produce Bar soaps like laundry soap, Bath Soap (Toilet soap) Material: Mild steel and or Stainless Steel Size (mm) L x W x H: 5500m x 2800 x 1900 Weight: 1300kg Power Consumption: 23 kW- 380V Capacity: 90 kilograms per hour (450-piece for 200-gram bar soap per hour) Maintenance Warranty: 1 Year Price for all Mild Steel material Made (VAT inclusive): ETB 1,643,050.00 Price for Stainless Steel and Mild Steel material Made (VAT inclusive): ETB 2,941,200 Delivery Time: Available in Stock payment options: 30% in the First Advance payment, 30% Advance in the middle of the work, and the rest 40% up on Delivery. Spare parts: after-sales, Spare parts are available for all machine parts. Remark 1: Machine Includes: Mixer, Triple roller mill, Simplex Plodder, Cutter, and Simple Press with Die Set Remark 2: any need for a relatively upper capacity/specification of this machine; it’s available to produce as per your need and Details of your requirements. Remark 3, Operation and maintenance training is available for the machine. Remark 4: Video link kzfaq.info/get/bejne/pb9omdWCqtCsnZs.html Address: Ethiopia, Addis Abeba, Kality, 700 meters behind Cheralia factory Telephone: +251118589954/ +251910626155 P.O. box: 56993 Email: marketing@hayleengineering.com for more Visit www.hayleengineering.com/products/ Google map location: goo.gl/maps/yeaqMorsy6sYYTks7
@user-pf9me5mh5l
@user-pf9me5mh5l 4 ай бұрын
Wagau sintino
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 10 ай бұрын
እንዴት ናችው? የማሽን ወጋው ስንት ነው?
@meseretwerku6077
@meseretwerku6077 4 ай бұрын
Wegawu sent new
@AselfeshHadaro
@AselfeshHadaro 7 ай бұрын
How much ❤
@user-ue9qg4hi2f
@user-ue9qg4hi2f 8 ай бұрын
@chalaabdeta2470
@chalaabdeta2470 7 ай бұрын
😂ወጋ ስንት ነው
@anshamohammedali791
@anshamohammedali791 11 ай бұрын
ይሄን ስራ እፈልገዋለሁ የትነው
@hayleengineering798
@hayleengineering798 10 ай бұрын
አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ቸራሊያ ፋብሪካ ጀርባ 700 ሜትር ገባ ብሎ ስልክ ቁጥር፡- +251114626173/+251118589954/+251910626155 የድህረገፅ አድራሻ: www.hayleengineering.com/products/ የኢሜይል አድራሻ: marketing@hayleengineering.com የጎግል መገኛ አድራሻ: goo.gl/maps/yeaqMorsy6sYYTks7 ፋክስ: +251114626171 ፖስታ ሳጥን ቁጥር: 56993
@AselfeshHadaro
@AselfeshHadaro 7 ай бұрын
People wagaw siteanw
@habtamutesfaye8311
@habtamutesfaye8311 Жыл бұрын
የሳሙናው ጥሬ እቃ ሀገር ውስጥ ይገኛል?
@hayleengineering798
@hayleengineering798 Жыл бұрын
ውድ ደንበኛችን ጥሬ እቃው አገር ውስጥ በብዛት ይገኛል! ለበለጠ መረጃ ከስር ባልው አድራሻ ማግኘት ይችላሉ! አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ሸገር ዳቦ፣ቁስቋም ማርያም መንገድ ፕሪማ ፓስታ አጠግብ ስልክ ቁጥር፡- +251114626173/+251118589954/+251910626155 የድህረገፅ አድራሻ: www.hayleengineering.com/products/ የኢሜይል አድራሻ: marketing@hayleengineering.com የጎግል መገኛ አድራሻ: goo.gl/maps/Ju22e8p91XwL2f2778 ፋክስ: +251114626171 ፖስታ ሳጥን ቁጥር: 56993
@eyrusalemkinfe1486
@eyrusalemkinfe1486 11 ай бұрын
​@@hayleengineering7981.58
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 11 ай бұрын
❤❤❤
@user-rq2zm7oi2d
@user-rq2zm7oi2d 11 ай бұрын
ይህ ማሽን የሚገኘበትን ቦታ የምታዉቁ ጠቁሙኘ
@hayleengineering798
@hayleengineering798 10 ай бұрын
አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ቸራሊያ ፋብሪካ ጀርባ 700 ሜትር ገባ ብሎ ስልክ ቁጥር፡- +251114626173/+251118589954/+251910626155 የድህረገፅ አድራሻ: www.hayleengineering.com/products/ የኢሜይል አድራሻ: marketing@hayleengineering.com የጎግል መገኛ አድራሻ: goo.gl/maps/yeaqMorsy6sYYTks7 ፋክስ: +251114626171 ፖስታ ሳጥን ቁጥር: 56993
@samsonendale8282
@samsonendale8282 Жыл бұрын
Wagaw Sint new ?
@hayleengineering798
@hayleengineering798 10 ай бұрын
የማሽን ዝርዝር መረጃ ከ ኃይሌ ኢንጂነሪንግ ቀን፦ 29/01/2016 E.C የማሽን ስም፦ ሞዴል 4 የልብስ ሳሙና እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን የማሽን ተግባር ፦ የልብስ ሳሙና ፣ የገላ ሳሙና እና አጃክስ ሳሙና ማምረት የተሰራበት ቁስ ፦ ማይልድ ስቲል ወይም ስቴለስ ስቲል ውጫዊ የልኬት መጠን (ሚ.ሜ) እ x ወ x ቁ ፦ 5500 x 2800 x 1900 የማሽን ክብደት ፦ 1300 ኪሎግራም የኃይል ፍጆታ ፦23 ኪሎዋት 380 ቮልት የማምረት አቅም ፦ በሰዓት 90 ኪሎ ግራም ወይም ባለ 200 ግራም ሳሙና 450 ፍሬ ያመርታል የጥገና ዋስትና ፦ አንድ አመት ዋጋ ቫትን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 1,643,050.00 ብር ዋጋ ቫትን ጨምሮ በ ስቴለስ ስቲል እና በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 2,941,200 ብር የመለዋወጫ አቅርቦት ፦ ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን። ማስታወሻ አንድ ፦ ማሽኑ በውስጡ መቀላቀያ፣ባለ ሶስት ሮል መዳመጫ፣ሲምፕሌክስ ፕሎደር፣መቁረጫ እና ቀላል ቅርፅ ማውጫ ያካተተ ነው። ማስታወሻ ሁለት ፦ ማንኛውንም ከዚህ ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎትዎ እናመርታለን ማስታወሻ ሶስት፦ የ አመራረት ስልጠና እና የ ቴክኒካል ጥገና ስልጠና እንሰጣልን ማስታወሻ አራት፦ ተንቀሳቃሽ ምስል ይመልከቱ፡ kzfaq.info/get/bejne/pb9omdWCqtCsnZs.html አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ቸራሊያ ፋብሪካ ጀርባ 700 ሜትር ገባ ብሎ ስልክ ቁጥር፡- +251114626173/+251118589954/+251910626155 የድህረገፅ አድራሻ: www.hayleengineering.com/products/ የኢሜይል አድራሻ: marketing@hayleengineering.com የጎግል መገኛ አድራሻ: goo.gl/maps/yeaqMorsy6sYYTks7 ፋክስ: +251114626171 ፖስታ ሳጥን ቁጥር: 56993
@WubshetBelay
@WubshetBelay Жыл бұрын
በስቴለስ ስቲል እና በማይልድ ስቲል ልዩነታቸው ምንድን ነው ? ጥሬ እቃውስ አገር ውስጥ አለ?
@hayleengineering798
@hayleengineering798 Жыл бұрын
ውድ ደንበኛችን ጥሬ እቃው አገር ውስጥ በብዛት ይገኛል! ለበለጠ መረጃ ከስር ባልው አድራሻ ማግኘት ይችላሉ! አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ሸገር ዳቦ፣ቁስቋም ማርያም መንገድ ፕሪማ ፓስታ አጠግብ ስልክ ቁጥር፡- +251114626173/+251118589954/+251910626155 የድህረገፅ አድራሻ: www.hayleengineering.com/products/ የኢሜይል አድራሻ: marketing@hayleengineering.com የጎግል መገኛ አድራሻ: goo.gl/maps/Ju22e8p91XwL2f2778 ፋክስ: +251114626171 ፖስታ ሳጥን ቁጥር: 56993
@yeyirgalem6295
@yeyirgalem6295 Жыл бұрын
Stainless Steel kehone ayzegem. Ena alemezagu demo samunaw terat endinorew yadergal kezage gn samunaw kemiserabet chemical gar leke ayhonem ena koda besheta endihum ye samuna mebelashet yegetmal. Tre eka demo bedemb ale
@nafibekele4957
@nafibekele4957 10 ай бұрын
how much
@hayleengineering798
@hayleengineering798 10 ай бұрын
Quotation from Hayle Engineering Quotation Date: 29/01/2016 E.C Machine Name: ሞዴል 4 የልብስ እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን | Model 4 Bar Soap Making Machine Machine Function: Produce Bar soaps like laundry soap, Bath Soap (Toilet soap) Material: Mild steel and or Stainless Steel Size (mm) L x W x H: 5500m x 2800 x 1900 Weight: 1300kg Power Consumption: 23 kW- 380V Capacity: 90 kilograms per hour (450-piece for 200-gram bar soap per hour) Maintenance Warranty: 1 Year Price for all Mild Steel material Made (VAT inclusive): ETB 1,643,050.00 Price for Stainless Steel and Mild Steel material Made (VAT inclusive): ETB 2,941,200 Delivery Time: Available in Stock payment options: 30% in the First Advance payment, 30% Advance in the middle of the work, and the rest 40% up on Delivery. Spare parts: after-sales, Spare parts are available for all machine parts. Remark 1: Machine Includes: Mixer, Triple roller mill, Simplex Plodder, Cutter, and Simple Press with Die Set Remark 2: any need for a relatively upper capacity/specification of this machine; it’s available to produce as per your need and Details of your requirements. Remark 3, Operation and maintenance training is available for the machine. Remark 4: Video link kzfaq.info/get/bejne/pb9omdWCqtCsnZs.html Address: Ethiopia, Addis Abeba, Kality, 700 meters behind Cheralia factory Telephone: +251118589954/ +251910626155 P.O. box: 56993 Email: marketing@hayleengineering.com for more Visit www.hayleengineering.com/products/ Google map location: goo.gl/maps/yeaqMorsy6sYYTks7
@desalegnmamo2163
@desalegnmamo2163 Жыл бұрын
Bath soap molding machine price ?

please price

@mebtuetsubdink4457
@mebtuetsubdink4457 Жыл бұрын
በምን ያህል ብር መጀመር ይቻላል
@hayleengineering798
@hayleengineering798 10 ай бұрын
የማሽን ዝርዝር መረጃ ከ ኃይሌ ኢንጂነሪንግ ቀን፦ 29/01/2016 E.C የማሽን ስም፦ ሞዴል 4 የልብስ ሳሙና እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን የማሽን ተግባር ፦ የልብስ ሳሙና ፣ የገላ ሳሙና እና አጃክስ ሳሙና ማምረት የተሰራበት ቁስ ፦ ማይልድ ስቲል ወይም ስቴለስ ስቲል ውጫዊ የልኬት መጠን (ሚ.ሜ) እ x ወ x ቁ ፦ 5500 x 2800 x 1900 የማሽን ክብደት ፦ 1300 ኪሎግራም የኃይል ፍጆታ ፦23 ኪሎዋት 380 ቮልት የማምረት አቅም ፦ በሰዓት 90 ኪሎ ግራም ወይም ባለ 200 ግራም ሳሙና 450 ፍሬ ያመርታል የጥገና ዋስትና ፦ አንድ አመት ዋጋ ቫትን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 1,643,050.00 ብር ዋጋ ቫትን ጨምሮ በ ስቴለስ ስቲል እና በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 2,941,200 ብር የመለዋወጫ አቅርቦት ፦ ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን። ማስታወሻ አንድ ፦ ማሽኑ በውስጡ መቀላቀያ፣ባለ ሶስት ሮል መዳመጫ፣ሲምፕሌክስ ፕሎደር፣መቁረጫ እና ቀላል ቅርፅ ማውጫ ያካተተ ነው። ማስታወሻ ሁለት ፦ ማንኛውንም ከዚህ ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎትዎ እናመርታለን ማስታወሻ ሶስት፦ የ አመራረት ስልጠና እና የ ቴክኒካል ጥገና ስልጠና እንሰጣልን ማስታወሻ አራት፦ ተንቀሳቃሽ ምስል ይመልከቱ፡ kzfaq.info/get/bejne/pb9omdWCqtCsnZs.html አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ቸራሊያ ፋብሪካ ጀርባ 700 ሜትር ገባ ብሎ ስልክ ቁጥር፡- +251114626173/+251118589954/+251910626155 የድህረገፅ አድራሻ: www.hayleengineering.com/products/ የኢሜይል አድራሻ: marketing@hayleengineering.com የጎግል መገኛ አድራሻ: goo.gl/maps/yeaqMorsy6sYYTks7 ፋክስ: +251114626171 ፖስታ ሳጥን ቁጥር: 56993
@hayleengineering798
@hayleengineering798 10 ай бұрын
የማሽን ዝርዝር መረጃ ከ ኃይሌ ኢንጂነሪንግ ቀን፦ 29/01/2016 E.C የማሽን ስም፦ ሞዴል 4 የልብስ ሳሙና እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን የማሽን ተግባር ፦ የልብስ ሳሙና ፣ የገላ ሳሙና እና አጃክስ ሳሙና ማምረት የተሰራበት ቁስ ፦ ማይልድ ስቲል ወይም ስቴለስ ስቲል ውጫዊ የልኬት መጠን (ሚ.ሜ) እ x ወ x ቁ ፦ 5500 x 2800 x 1900 የማሽን ክብደት ፦ 1300 ኪሎግራም የኃይል ፍጆታ ፦23 ኪሎዋት 380 ቮልት የማምረት አቅም ፦ በሰዓት 90 ኪሎ ግራም ወይም ባለ 200 ግራም ሳሙና 450 ፍሬ ያመርታል የጥገና ዋስትና ፦ አንድ አመት ዋጋ ቫትን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 1,643,050.00 ብር ዋጋ ቫትን ጨምሮ በ ስቴለስ ስቲል እና በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 2,941,200 ብር የመለዋወጫ አቅርቦት ፦ ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን። ማስታወሻ አንድ ፦ ማሽኑ በውስጡ መቀላቀያ፣ባለ ሶስት ሮል መዳመጫ፣ሲምፕሌክስ ፕሎደር፣መቁረጫ እና ቀላል ቅርፅ ማውጫ ያካተተ ነው። ማስታወሻ ሁለት ፦ ማንኛውንም ከዚህ ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎትዎ እናመርታለን ማስታወሻ ሶስት፦ የ አመራረት ስልጠና እና የ ቴክኒካል ጥገና ስልጠና እንሰጣልን ማስታወሻ አራት፦ ተንቀሳቃሽ ምስል ይመልከቱ፡ kzfaq.info/get/bejne/pb9omdWCqtCsnZs.html አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ቸራሊያ ፋብሪካ ጀርባ 700 ሜትር ገባ ብሎ ስልክ ቁጥር፡- +251114626173/+251118589954/+251910626155 የድህረገፅ አድራሻ: www.hayleengineering.com/products/ የኢሜይል አድራሻ: marketing@hayleengineering.com የጎግል መገኛ አድራሻ: goo.gl/maps/yeaqMorsy6sYYTks7 ፋክስ: +251114626171 ፖስታ ሳጥን ቁጥር: 56993
@user-ur8zr2qk7y
@user-ur8zr2qk7y Жыл бұрын
ዋጋውንና ሙሉ መረጃ ብታቀርቡልን
@hayleengineering798
@hayleengineering798 Жыл бұрын
የማሽን ዝርዝር መረጃ ከ ኃይሌ ኢንጂነሪንግ ቀን፦ 09/07/2015 E.C የማሽን ስም፦ ሞዴል 4 የልብስ ሳሙና እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን የማሽን ተግባር ፦ የልብስ ሳሙና ፣ የገላ ሳሙና እና አጃክስ ሳሙና ማምረት የተሰራበት ቁስ ፦ ማይልድ ስቲል ወይም ስቴለስ ስቲል ውጫዊ የልኬት መጠን (ሚ.ሜ) እ x ወ x ቁ ፦ 5500 x 2800 x 1900 የማሽን ክብደት ፦ 1300 ኪሎግራም የኃይል ፍጆታ ፦23 ኪሎዋት 380 ቮልት የማምረት አቅም ፦ በሰዓት 90 ኪሎ ግራም ወይም ባለ 200 ግራም ሳሙና 450 ፍሬ ያመርታል የጥገና ዋስትና ፦ አንድ አመት ዋጋ ቫትን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 1,220,000.00 ብር ዋጋ ቫትን ጨምሮ በ ስቴለስ ስቲል እና በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 2,421,000.00 የመለዋወጫ አቅርቦት ፦ ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን። ማስታወሻ አንድ ፦ ማሽኑ በውስጡ መቀላቀያ፣ባለ ሶስት ሮል መዳመጫ፣ሲምፕሌክስ ፕሎደር፣መቁረጫ እና ቀላል ቅርፅ ማውጫ ያካተተ ነው። ማስታወሻ ሁለት ፦ ማንኛውንም ከዚህ ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎትዎ እናመርታለን ማስታወሻ ሶስት፦ የ አመራረት ስልጠና እና የ ቴክኒካል ጥገና ስልጠና እንሰጣልን ማስታወሻ አራት፦ ተንቀሳቃሽ ምስል ይመልከቱ፡ kzfaq.info/get/bejne/pb9omdWCqtCsnZs.html አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ሸገር ዳቦ፣ቁስቋም ማርያም መንገድ ፕሪማ ፓስታ አጠግብ ስልክ ቁጥር፡- +251114626173/+251118589954/+251910626155 የድህረገፅ አድራሻ: www.hayleengineering.com/products/ የኢሜይል አድራሻ: marketing@hayleengineering.com የጎግል መገኛ አድራሻ: goo.gl/maps/Ju22e8p91XwL2f2778 ፋክስ: +251114626171 ፖስታ ሳጥን ቁጥር: 56993
@user-ur8zr2qk7y
@user-ur8zr2qk7y Жыл бұрын
@@hayleengineering798 በጣም እናመሰግናለን
@rahmetmohamed4407
@rahmetmohamed4407 Ай бұрын
Omg wagawn sisema muche nber​@@hayleengineering798
@mohammedawell5643
@mohammedawell5643 Жыл бұрын
እኔ አሁን እፈልጋለው በቅርብ ቀን እና ዋጋውን አሳውቁን
@hayleengineering798
@hayleengineering798 Жыл бұрын
የማሽን ዝርዝር መረጃ ከ ኃይሌ ኢንጂነሪንግ ቀን፦ 09/07/2015 E.C የማሽን ስም፦ ሞዴል 4 የልብስ ሳሙና እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን የማሽን ተግባር ፦ የልብስ ሳሙና ፣ የገላ ሳሙና እና አጃክስ ሳሙና ማምረት የተሰራበት ቁስ ፦ ማይልድ ስቲል ወይም ስቴለስ ስቲል ውጫዊ የልኬት መጠን (ሚ.ሜ) እ x ወ x ቁ ፦ 5500 x 2800 x 1900 የማሽን ክብደት ፦ 1300 ኪሎግራም የኃይል ፍጆታ ፦23 ኪሎዋት 380 ቮልት የማምረት አቅም ፦ በሰዓት 90 ኪሎ ግራም ወይም ባለ 200 ግራም ሳሙና 450 ፍሬ ያመርታል የጥገና ዋስትና ፦ አንድ አመት ዋጋ ቫትን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 1,220,000.00 ብር ዋጋ ቫትን ጨምሮ በ ስቴለስ ስቲል እና በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 2,421,000.00 የመለዋወጫ አቅርቦት ፦ ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን። ማስታወሻ አንድ ፦ ማሽኑ በውስጡ መቀላቀያ፣ባለ ሶስት ሮል መዳመጫ፣ሲምፕሌክስ ፕሎደር፣መቁረጫ እና ቀላል ቅርፅ ማውጫ ያካተተ ነው። ማስታወሻ ሁለት ፦ ማንኛውንም ከዚህ ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎትዎ እናመርታለን ማስታወሻ ሶስት፦ የ አመራረት ስልጠና እና የ ቴክኒካል ጥገና ስልጠና እንሰጣልን ማስታወሻ አራት፦ ተንቀሳቃሽ ምስል ይመልከቱ፡ kzfaq.info/get/bejne/pb9omdWCqtCsnZs.html አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ሸገር ዳቦ፣ቁስቋም ማርያም መንገድ ፕሪማ ፓስታ አጠግብ ስልክ ቁጥር፡- +251114626173/+251118589954/+251910626155 የድህረገፅ አድራሻ: www.hayleengineering.com/products/ የኢሜይል አድራሻ: marketing@hayleengineering.com የጎግል መገኛ አድራሻ: goo.gl/maps/Ju22e8p91XwL2f2778 ፋክስ: +251114626171 ፖስታ ሳጥን ቁጥር: 56993
@tedrosalem2727
@tedrosalem2727 11 ай бұрын
@@hayleengineering798
@sologirma8560
@sologirma8560 10 ай бұрын
ዋጋ
@hayleengineering798
@hayleengineering798 10 ай бұрын
የማሽን ዝርዝር መረጃ ከ ኃይሌ ኢንጂነሪንግ ቀን፦ 29/01/2016 E.C የማሽን ስም፦ ሞዴል 4 የልብስ ሳሙና እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን የማሽን ተግባር ፦ የልብስ ሳሙና ፣ የገላ ሳሙና እና አጃክስ ሳሙና ማምረት የተሰራበት ቁስ ፦ ማይልድ ስቲል ወይም ስቴለስ ስቲል ውጫዊ የልኬት መጠን (ሚ.ሜ) እ x ወ x ቁ ፦ 5500 x 2800 x 1900 የማሽን ክብደት ፦ 1300 ኪሎግራም የኃይል ፍጆታ ፦23 ኪሎዋት 380 ቮልት የማምረት አቅም ፦ በሰዓት 90 ኪሎ ግራም ወይም ባለ 200 ግራም ሳሙና 450 ፍሬ ያመርታል የጥገና ዋስትና ፦ አንድ አመት ዋጋ ቫትን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 1,643,050.00 ብር ዋጋ ቫትን ጨምሮ በ ስቴለስ ስቲል እና በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 2,941,200 ብር የመለዋወጫ አቅርቦት ፦ ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን። ማስታወሻ አንድ ፦ ማሽኑ በውስጡ መቀላቀያ፣ባለ ሶስት ሮል መዳመጫ፣ሲምፕሌክስ ፕሎደር፣መቁረጫ እና ቀላል ቅርፅ ማውጫ ያካተተ ነው። ማስታወሻ ሁለት ፦ ማንኛውንም ከዚህ ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎትዎ እናመርታለን ማስታወሻ ሶስት፦ የ አመራረት ስልጠና እና የ ቴክኒካል ጥገና ስልጠና እንሰጣልን ማስታወሻ አራት፦ ተንቀሳቃሽ ምስል ይመልከቱ፡ kzfaq.info/get/bejne/pb9omdWCqtCsnZs.html አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ቸራሊያ ፋብሪካ ጀርባ 700 ሜትር ገባ ብሎ ስልክ ቁጥር፡- +251114626173/+251118589954/+251910626155 የድህረገፅ አድራሻ: www.hayleengineering.com/products/ የኢሜይል አድራሻ: marketing@hayleengineering.com የጎግል መገኛ አድራሻ: goo.gl/maps/yeaqMorsy6sYYTks7 ፋክስ: +251114626171 ፖስታ ሳጥን ቁጥር: 56993
@birhanugeremew8323
@birhanugeremew8323 Жыл бұрын
ዋጋ ለምን አትናገርም

How To Make Beauty Soap / The Way Of Start Own Business
10:08
Mysterious Things
Рет қаралды 1,6 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 15 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 36 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 40 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 37 МЛН
ዳንቻ ሳሙና እና ዲተርጀንት ፋብሪካ #
20:40
Ethiopian Enterprise Development
Рет қаралды 17 М.
How Whey Protein is Made
7:47
Factora
Рет қаралды 1 МЛН
#elegant #machine #ሳሙና #በተግባር የተደገፈ ስልጠና  #Ethiopia
9:11
Elegant Machinery in ethiopia ኤሌጋንት ማሽነሪ
Рет қаралды 11 М.
Do you know how beauty soap is made?
10:07
creative workz
Рет қаралды 938 М.