የልብ ወግ (YeLeb Weg) Maya Media Presents | አርቲስት ዓለምፀሐይ እና ብሌን

  Рет қаралды 130,992

Maya Media

Maya Media

2 жыл бұрын

#Maya_Media Presents
#አለምፀሀይ_ወዳጆ
#ብሌን_ማሞ
#bilen_mamo
#Alemtsehay_Wedajo
አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ለመመልከት / @mayamediaethio
የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
Enjoy! Subscribe!
instagram
/ mayaflicks
/ maya_digitalmedia
tiktok
hl=envm.tiktok.com/ZMLRn3Wxp/
facebook
/ ethio.maya

Пікірлер: 211
@addisalem7810
@addisalem7810 2 жыл бұрын
ዋውውውው ብሌኔ ታድለሽ ታላቅ እና ጉምቱ የሆነች እናት ፈጣሪ ስለሰጠሽ እድለኛ ነሽ።አለምዬ የኔ ደርባባ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነፍ አመት ኑሪልኝ🙏 አንድ ደቂቃ ያየሁ ሳይመስለኝ ነው የጨረስኩ😍😍😍😍
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
አለምፀሀይ ወዳጆ መቼም ለስንቱ አርቲስት የአሜሪካ መግቢያ መንገድ እንደሆንሽ😊 የ ስንቱነሰ አርቲስት ህይወት የቸሻለ ኑሮ እንዲያገኙ እንደረዳሽ ተባረኪ እረጅም እድሜ😊🙏
@bilenabebaw
@bilenabebaw 2 жыл бұрын
እንዲ ስርዓት ያላቸው እና አስተማሪ ሰዎች ሲቀርቡ ለተመልካችም ሆነ ልብ ወግ ትልቅ ነገር ነው እባካችሁ የመንደር ድንጋይ አሙቆች አታቅርቡብን ለኛም አያስተምሩም እነሱም አልተማሩም.......
@JA-mn3re
@JA-mn3re 2 жыл бұрын
ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል? kzfaq.info/get/bejne/nZ1kZ5V0nL20foU.html
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 жыл бұрын
እውይ ደስ ብሎኝ እስከመጨረሻው በሳቅ ያየሁት ዝግጅት ለዛ ያለው ጨዋታ ከውብ ሴቶችጋር ሁለት ደርባባ አለምዬ አንጋፋዋ ብሌኗ ወጣቷ❤❤
@bikumedia8190
@bikumedia8190 2 жыл бұрын
ፍስስ ያለ ጨዋታ! ደስ የሚል ቅብብሎሽ እና ጨዋታ። እናትና ልጅ የጥበብ ሰዎች። የበሰለ ቋንቋ የሚያምር ልምድ፣ እውነትም የልብ ወግ።
@kedir5245
@kedir5245 2 жыл бұрын
አለም ፀሀይ አነጋገሯ ቀልብ የሚስብ ሲሰሟት ቢውሉ የማትሰለች ሁለገብ የጥበብ ሰው አንቺን ማየት እንዴት ደስ ይላል እጆችሽን ያሳረፍሽባቸው ድንቅ ስራዎችሽ ለትልቅነትሽ ምስክር ናቸው
@user-jv9vc6wl1y
@user-jv9vc6wl1y 2 жыл бұрын
በኪዳነ ምረት የመጀመሪያዎቹ ሳልጠግባቸዉ ያለቁብኝ እንስቶች ናቸዉ የልብ ወጋቸዉ ሲጣፍጥ በማሪያም አለምዬ እና ብሌንሻ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ የኛ እንቁዎች💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏 ብሌን እድለኛ ነሽ ይቺን የመሰለች ታላቅ እህት ስላለችሽ
@hiwotalene4458
@hiwotalene4458 2 жыл бұрын
ሁለት የምወዳቸው እንቁ ኢትዮጵያኞች 😘
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
እውነትም የልብ ወግ :: በጣም ድስ ብሎኝ ነው ይስማሁት:: ሁለታችሁንም ውድድ::🙏🏽❤️👍🏽✊🏽💐
@JA-mn3re
@JA-mn3re 2 жыл бұрын
ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል? kzfaq.info/get/bejne/nZ1kZ5V0nL20foU.html
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 2 жыл бұрын
አለምፀሐይ የምትደነቅ የምትገርም ጠንካራ ብስለት ያላት ትእግስትን ጨምሮ ሁሉን የማስተናገድ ችሎታ ያላት በእውቀት የተሞላች ተንኮል እማታውቅ ቀና ትልቅ ሐብት ላገራችን ነች በጣም አድናቂሽ ነኝ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጠሽ::
@rosiekidane4516
@rosiekidane4516 2 жыл бұрын
አለምየ የኔ እመቤት የሴቶች አርዓራያ እድሜና ጤና ላች ይስጥልን፡፡ አደራሽን የጠሀይቱ ሀውልት እንዳትረሽ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tdw9029
@tdw9029 2 жыл бұрын
Alemtsehay Wedajo - you are a multidisciplinary giant of many Ethiopian generations of artists. We love and respect you!
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 2 жыл бұрын
እውነተም የልብ ወግ በጣም ነው ደስ የምትሉት።
@FacelesswithHirut
@FacelesswithHirut 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ብሌንዬ ታድለሻል በዚህ ጊዜ መካሪ እናት,ጓደኛ ማግኘት አስቀናችሁኝ።
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችው በእድሜ ልዩነት ኖሮ በዛላይም የስራ ባልደረባ ተሆኖ እንደዚህ የእናትና ልጅ ፍቅር ስላላችው እጅግ ታስቀናላችው
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም የእውነት ኢትዬጵያዊ ናችሁ ኑሩልን
@ejigayehuashine3843
@ejigayehuashine3843 2 жыл бұрын
ጨዋታችሁ አይጠገብም። ሰዓቱ አጠር ፍቅራችሁ ደስ ይላል። የጣይቱ አምለክ ይርዳሽ አለምዬ።
@mimieska2802
@mimieska2802 2 жыл бұрын
አለም ፀሀይ ወዳጆ የእውነት የኪነጥበብ ባለሙያ ድንቅ ሴት ረጂም አመት በጤና በሰላም ኑሪልን ብሌን ደስ የምትይ በጣም እድለኛም ነሽ በዚህ እድሜሽ የነአለምፀሀይ ጎደኛ በመሆንሽ ❤️❤️❤️
@direeethiotube4027
@direeethiotube4027 2 жыл бұрын
ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው በሳቅ የጨረስኩት የልብ ወግ ብሌዬ እና አለምዬ😘😘❤
@getachew.
@getachew. 2 жыл бұрын
Yes
@dawitassefa9562
@dawitassefa9562 2 жыл бұрын
የጥበብ ፈርጦች ደስ ስትሉ ሙሉ ቀን ብታወሩ አትጠገቡም
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 2 жыл бұрын
ዋው አለምየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የአርቴስቶች እናት ብሌን ታድለሺ ከሶጋ ማውራት እድለኚነት ነው
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
አለምየ የኔ ደርባባ እናት እረጅም እድሜናጤና ይስጥልን ብሌንየ የኔ ፍልቅልቅ እውነት ደስ ስትሉ 🇪🇹❤❤😘😘🥰
@zolzol7995
@zolzol7995 2 жыл бұрын
ዋው እንዴት ተመችቶኝ እንዳየሑት እረጅም እድሜ ና ጤና እመኝልሻለሑ አለምዬ ብሌና አንደኛ ነሽ
@fasikamisganaw2687
@fasikamisganaw2687 2 жыл бұрын
2 best actors 👌 👏 thank you 🙏.
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
አለምዬ በጣም ደስ የሚል ድራማ ነበር ልጅ ሆነን አይተነዋል።
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 2 жыл бұрын
አለምዬ ያለችበት ሁሉ ማየት ደስ ይለኛል ጥሩ ወግ ነው
@netsaneteshetu8637
@netsaneteshetu8637 2 жыл бұрын
I really love you both, and I am wishing that both generation have to be understand the difference between now and then, and no matter what we respect all generations and accept it to make our United Ethiopia. God bless our country Ethiopia and the world.
@febenshow-7153
@febenshow-7153 2 жыл бұрын
እንዴት ሚጣፍጥ ወግ ነው አለምዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ለእኛ ሀገር ጥበብ ታላቅ አስተዋፅኦን አድርገሻል💜 ብሌንሻም በጣም ነው እምወድሽ
@senait689
@senait689 2 жыл бұрын
I love this one by far. Great conversation.
@hiwot2010
@hiwot2010 2 жыл бұрын
I had the chance to watch "ye Teowdros Raye" in Atlanta. It was a great performance. Thank you both.
@binyam9723
@binyam9723 2 жыл бұрын
I was expecting some deep conversation about personal life, life’s ups and downs which can inspire people. በአጋጣሚዋች የተሞላ casual ጭውውት ነው ሚባለው ይሄ
@Wyeyt
@Wyeyt 2 жыл бұрын
I don't know what kind of mic 🎤 you guys use as a big media. It just have poor quality, i have to always increase the volume of my TV to the highest level to hear this show Please work on it.
@getachew.
@getachew. 2 жыл бұрын
Best Alem Your success in retrospect 👌 Talented, every day and every work
@candasmanaye7407
@candasmanaye7407 2 жыл бұрын
በሳቅ ነው የጨረስኩት በተልይ ጫማና ካልሱ😂😂😂😂 ብሌንየ አለምየን እውንት አድርቀሻት😂😂😂
@okoo3056
@okoo3056 2 жыл бұрын
Love you Both,....Have respect for Alemeye,....Belen setawera endet Alemeye befiker endemetayat.
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
ለዛ ያለ ጨዋታ ደስ የሚል እውነተኛ የልብ ወግ
@sele2150
@sele2150 2 жыл бұрын
I admire these two. So much respect and love. ❤️❤️
@muktarahmed3422
@muktarahmed3422 2 жыл бұрын
Maya media good job! Thanks Alemtsehay and Bilen
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 2 жыл бұрын
አለምዬ ሽሌንየ እናንተን መስማት ኡይሰለችም አብራች ስላይኃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል💛❤💚🙏💕🌷🌹
@sabaabushgetachew4559
@sabaabushgetachew4559 Жыл бұрын
@user-sb8kl4yr7e
@user-sb8kl4yr7e 2 жыл бұрын
ቤልዬ ገራሚ ልብስ ፎጣችን ያምራል❤❤❤
@Bafsaint1075
@Bafsaint1075 2 жыл бұрын
I have a lot respect for both of you
@hudaahmed2348
@hudaahmed2348 2 жыл бұрын
Wow …..this is the first I enjoyed
@muluembetmekonen1029
@muluembetmekonen1029 2 жыл бұрын
ሁለቱንም በጣም እወዳቸዋለሁ ዋዉዋውዋውዋው
@elsanurye5843
@elsanurye5843 2 жыл бұрын
ሁለት እንቁዋች እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ
@bmtq
@bmtq 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምንወዳቹ 🌸💕💕 ቤተሰብ እንሁን ውዶቼ 💕🌸🌸🌸
@fanussey
@fanussey 2 жыл бұрын
The best episode so far! 🤩
@Tube-xd9hz
@Tube-xd9hz 2 жыл бұрын
አለምዬ ላንቺ ምን ቃል አለን። ለሀገርሽ የምትመኝውን ሁሉ በዘመንሽ ለማየት ያብቃሽ። ብሌኔ የኔ ፍቅር
@mishentertainment4242
@mishentertainment4242 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ በጌታ!
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ብሌንዬ አለባበስሽ 👌ያምራል ቆፍጣና ❤❤❤❤💖💃
@selamteke1007
@selamteke1007 2 жыл бұрын
አለምዬ በጣም ነው የምወድሸ ደሰ ብሎኛል ኑሪልን
@aynalemdadi5733
@aynalemdadi5733 2 жыл бұрын
Wowuu bilene Betam nw yemwedishi
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ዓለምፀሐይ ❤❤ወዳጆ❤❤ምርጥ አንጋፋ ሴት ብዙ ሊባልላት የሚገባት ሙሉ ሴት 👌እረጅም እድሜና ጤና ብሌንሻ ❤ጨዋ ሴት እርጋታ 111111👌ከዱቄት ነፃ ❤pure face ❤🌹
@sabamelese1129
@sabamelese1129 2 жыл бұрын
እረ ተቀብተዋል ሁለቱም
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
@@sabamelese1129 ቢቀቡም over ያልሆነ ሜካፕ ነው its normal 👌እኮ አሉ አይደል እንዴ ዱቄቱ ሳያንሳቸው እራቁታቸውን የሚመጡ ከነሱ አንፃር ሁለቱ አይገናኙም
@mahlitteshomey3331
@mahlitteshomey3331 2 жыл бұрын
Blenye betam new miwedshe yene konjo 😘😘😘😘Egzabher yitebkeshe
@heruywondafrash7832
@heruywondafrash7832 2 жыл бұрын
ደርባባነት ከእውቅትና ጥበብ ጋር እውነትም የአለም ፅሀይ። ብሌን እንዴት እንደምወድሽ
@user-nz6hb2un7u
@user-nz6hb2un7u 2 жыл бұрын
አለምዬ እና ብሌኗ የምወዳችሁ🥰🥰🥰
@user-rj5kj7ny6f
@user-rj5kj7ny6f 2 жыл бұрын
በጣም የምወዳችውና የማከብራችው
@samrisamri9771
@samrisamri9771 2 жыл бұрын
The two Queens ❤️
@bakdjansdksj8523
@bakdjansdksj8523 2 жыл бұрын
አለም ዪ ብርቱ ጎበዝ አድኒቅሸ ነኝ በጣም የምውድሸ የለንም ደረሰ የምትዬ ነሸ በነፃነት የየምትሥሪው ሰራ ሰላድንቅሸ. አላልፍም
@nanakalu5536
@nanakalu5536 2 жыл бұрын
አለምዬ ትለያለሽ እኮ 🥰🥰🥰🥰🥰
@bilagiyimer2689
@bilagiyimer2689 2 жыл бұрын
ሁለት ደርባቦች❤ እንወዳችሁ አለን
@wendemusitotaw9185
@wendemusitotaw9185 2 жыл бұрын
Ye Ethiopian artist toch hulachwem sathonue betnekitu gods fredun ystachw malet hager endisihone yasaznal❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@getnetminale8352
@getnetminale8352 2 жыл бұрын
Wishing along live for Both Icons of ART*
@fatumadem8868
@fatumadem8868 2 жыл бұрын
አለምየ ብሊን ምረጡችእድሜ ጤናይስጥሽአለምየ
@abrhamasnakew6843
@abrhamasnakew6843 2 жыл бұрын
አለምዬ እኔም እድለኛው ስው ነኝ ስዊድን በመጣሽ ግዜ አብሬሽ በመስራቴ እኔ እንጃ ቃላት የለኝም ነበር እነ ጌትነትን እንየውም ብች ሁሉም ልዩ ነበር ቁጣሽንም ቀምሻለው በልምምድ ስአት እየሳቅን እያስቸገርን ስለነበር
@user-vs3gf4tp5k
@user-vs3gf4tp5k 2 жыл бұрын
የምወዳቻው💕
@migameskhun8039
@migameskhun8039 2 жыл бұрын
Love you both!!!
@hiwotalem2506
@hiwotalem2506 2 жыл бұрын
Abo sewdachu eko♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@mikiyaseengdashet3940
@mikiyaseengdashet3940 2 жыл бұрын
ብሌንዬ አርሴማን በጣም ነው ማከብርሽ የኔ ምርጥ
@TheHolybible8
@TheHolybible8 2 жыл бұрын
My two favorites ❤🥰
@Haregi849
@Haregi849 2 жыл бұрын
ደግሜ ነው ያይሁት ደስ የምትሉ ናችሁ
@azebsil7381
@azebsil7381 2 жыл бұрын
Alemye ❤️
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 жыл бұрын
ወይ ደስ ሰትሉ መታደል
@hanagazi9425
@hanagazi9425 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ
@mamahira9374
@mamahira9374 2 жыл бұрын
Alemye tadlesh betam profesaional yehonsh sew edmeshn new metmesyew
@user-ey4hp2cd3k
@user-ey4hp2cd3k 2 жыл бұрын
ስታምሩ❤❤❤❤❤🌷🌷🌹🌹💋💋
@rtrt4684
@rtrt4684 2 жыл бұрын
ውይ መከባበር ;መግባባት ;መዋደድ ውበታችሁ ካንደበታችሁ ማር ይወጣል 🇪🇹😇🙏
@firehiwottsehay9314
@firehiwottsehay9314 2 жыл бұрын
ብዙ ተባዙ ደስ የሚል ወግ
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 2 жыл бұрын
ሁለቱ እንቁዎ ክበሩልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@smizekinge6928
@smizekinge6928 2 жыл бұрын
የእውነት የልብ ወግ አዳመጥኩ ፓርት 2 ያስፈልገናል
@masgos1693
@masgos1693 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ቆይታ ነበር 🙏🙏🙏
@hananchapman3810
@hananchapman3810 2 жыл бұрын
The best one in all the time
@ashenafiabreham9194
@ashenafiabreham9194 2 жыл бұрын
ብሌንዬ ጠንክረሽም የማይቻል ሀገር አሜሪካ፣ ካንቺ ስህተት የለም፣ በ24 ሰአት 2 ሰአት እየተተኛ ከባድ ነው። አለምዬ ብርቱ ሰው፣ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥሽ።
@metenfeshachannel4902
@metenfeshachannel4902 2 жыл бұрын
ዓለምዬ የኔ ደርባባ
@luckyseven7022
@luckyseven7022 2 жыл бұрын
አለምዬ ምን ያህል እንደምወድሽ
@vitaethio6428
@vitaethio6428 2 жыл бұрын
‘This isn’t the airport this’s ocean’🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@samiraadem9426
@samiraadem9426 2 жыл бұрын
weni alemeyen betam new emewdat betam erejim edme temengehu
@ninaaman4586
@ninaaman4586 2 жыл бұрын
Ede alemye edew bitagachilgn!!!
@AbebawBayuh-bo5xm
@AbebawBayuh-bo5xm Жыл бұрын
ብሌን ስወድሽ ባገባሽ እንዴት ደስ ባለኝ ነበር
@kardon4996
@kardon4996 2 жыл бұрын
Alemtsehay Wedajo : Minim Kalat yelegnim!!!!!!!!!!! Ye Ethiopia kirs ena enqu nesh!!!!!!!!!💕 BETAM new yemikorabish yemiwedish!!!!!!!!! Rejim idme ketena gar emegnilishalew!!!!!!!!!!!....... ANBESA EKO NESH !!!!!!!!!!!
@realitytips413
@realitytips413 2 жыл бұрын
Ufff the best weg..... 👌
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h 2 жыл бұрын
ውይይይ ብሌን በሳቅ ገደልሽኝ በተለይ የፕሌኑን ስታወሪ
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 2 жыл бұрын
ስታስቁ ደስ ይላል
@mekdesgetachew3089
@mekdesgetachew3089 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@senigizaw2720
@senigizaw2720 2 жыл бұрын
ውይ ስወዳችሁ
@liduofficial6305
@liduofficial6305 2 жыл бұрын
ስወዳቹ❤❤😘😘💋💋
@rahelsielu9675
@rahelsielu9675 2 жыл бұрын
I admire you both iron ladies 🌹❤️
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 2 жыл бұрын
ደስሲሉ
@senigizaw2720
@senigizaw2720 2 жыл бұрын
ስርአታማ አለባበስ ተባረኩ
@kibrombirhanu7501
@kibrombirhanu7501 2 жыл бұрын
አለምዬ ከድሮም ጀምሮ ስወድሽ ኑሪልን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 ለዛ ያለሽ ሴት
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 2 жыл бұрын
Ye enat aynet😍
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 104 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 52 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 29 МЛН
የልብ ወግ (YeLeb Weg) ባዩሽ እና ንግስት
43:54
Maya Media
Рет қаралды 218 М.
Зачем он туда залез?
0:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3 МЛН
tom and Jerry 😱🆕 #trending
0:23
Nemi Shorts
Рет қаралды 19 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
0:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,6 МЛН
Спит с ОТКРЫТЫМИ ГЛАЗАМИ! 😱😴
0:25
Взрывная История
Рет қаралды 4,5 МЛН