የልብ ወግ (YeLeb Weg) ሩታ እና ዳኒ - ክፍል 1 | Maya Presents

  Рет қаралды 461,593

Maya Media

Maya Media

2 жыл бұрын

የልብ ወግ:: Ruta Mengestab and Daniel Tegegne on Yeleb weg's.
Enjoy! Subscribe!
Maya Powered by Amleset ©

Пікірлер: 593
@frehiwotwondemagagnhu1645
@frehiwotwondemagagnhu1645 2 жыл бұрын
ሩታዬ ተወዳጅ ነሽ ልጆችሽንም ትዳርሽንም እግዚአብሄር ይባርክልሽ፡፡
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 2 жыл бұрын
ይችን ልጅ በፍቅር ነው የምወዳት ስንስረኣቷ ድምፃ ሁሉ ነገሯ የሚወደድ ነው
@sademas
@sademas 2 жыл бұрын
This Google translation is funny 😄
@medi9725
@medi9725 2 жыл бұрын
እኔም ውድ ውውውውውድ♥️♥️♥️♥️♥️
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 2 жыл бұрын
@@sademas 😂
@nebyeelda5862
@nebyeelda5862 2 жыл бұрын
yewend dimts new yalat
@thfg8981
@thfg8981 Жыл бұрын
እኔምለው በየአመቱ ነው ዝብላ የምትወልደው ጀግና ናት
@mesfingetachew3416
@mesfingetachew3416 2 жыл бұрын
እሩታዬ የኔ ቆንጆ 😍😍😍 እረብኒ አንደኛ !!አንደኛ !!አንደኛ!! በኢትዮጲያ የፊልም ሰንጠረዥ እስካሁን በአንደኛ ደረጃ ያለፊልም👍
@sademas
@sademas 2 жыл бұрын
እዉነት ብለሀል 👏. The movie "Rebuni" is on another level 👌 to me it's always #1.
@Hagos17
@Hagos17 5 ай бұрын
Me too ❤
@johntube4504
@johntube4504 2 жыл бұрын
የኔ የምንግዜም ምርጥ ሶሰት ኢትዮጵያዊያን ሴት አርቲስቶች 1 #ሳያት_ደምሴ 2 #አመለሰት_ሙጬ 3 #ሩታ_መንግስትዓብ
@kalkidanendale5404
@kalkidanendale5404 2 жыл бұрын
1. ብርቱካን በፍቃዱ 2. ማክዳ አፈወርቅ 3. ረቂቅ ተሾመ 4. ሩታ መንግስተአብ 5. እረኛዬ ላይ "ዶሮ"
@senaitteshome5952
@senaitteshome5952 2 жыл бұрын
@@kalkidanendale5404 for me...hulum endalu hunew.. edil...btm nw miwedat
@user-zs1ef6jv3e
@user-zs1ef6jv3e 2 жыл бұрын
አምሠላት አረ ፀጥጥጥ በል ሆሆሆ
@garyterefe7332
@garyterefe7332 2 жыл бұрын
@@kalkidanendale5404 THANK YOU! Your first choice is my choice ....
@africanhabesha9650
@africanhabesha9650 Жыл бұрын
@@kalkidanendale5404 አዲስ አለም ጌታነህም ምርጥዬ ትልቅ ሰው ናት ስነስርአትዋ ሁሉም ነገርዋ ምርጥዬ ናት
@Goat1985-Sui
@Goat1985-Sui 2 жыл бұрын
በትክክል በጣም የምትወደድ እና ጎበዝ አርቲስት ናት❤️
@mamijimma5414
@mamijimma5414 2 жыл бұрын
የኔ ልዩዎች በጣም ነው የምወዳቸው ሁሌም ብትሰሩልን የማትሰለቹን ናቹ
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
ሩታዬዬዬ ዳኒዬ በጣም አድናቂያችሁ ነኝ😍😍😍😍 እንደነዚህ አይነቶችን በሙያ በሰል ያሉትን አቅርቡልን እንጅ ህፃናቶችን አታቅርቡልን
@rahelmihretab3565
@rahelmihretab3565 2 жыл бұрын
ኣሰይ ሩቲ ሽኮርርርርርርርርር። ብጣዕሚ አየ ዚፈትወኪ። ምቅርቲ ፍጥረት 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@danielkahsay5038
@danielkahsay5038 Жыл бұрын
ናይ መን ድኣ ክትወስድ ኤርትራዊት እያ። 🇪🇷❤👈🏿
@geremewayalew1917
@geremewayalew1917 2 жыл бұрын
ሩትዬ በጣም አክባሪሽ ነኝ። እንኳን ወደ ስራሽ ተመለሽ። ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።
@tinaaddis7911
@tinaaddis7911 2 жыл бұрын
ውበት + ችሎታ = ሩታ !!👏👏👏👏
@user-zd9in5zo7v
@user-zd9in5zo7v 2 жыл бұрын
ከሁሉም የሰው ፉቅር ያለው ሰው ደስ ይለኛል ሩታየ እንወድሻለን ::
@firehiwotdagne4807
@firehiwotdagne4807 2 жыл бұрын
ሩታ የኔ ውብ በጣም ነው ምወድሽ በጣም ነው ማከብርሽ!! ዳኒ በጣም ነው ማከብርህ ምወድህ ሁለታችሁም መተወን ትችላላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሩታ በጣም በጣም ነው ምወድሽ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ እመብርሐን ልጆችሽን እና ትዳርሽን ትጠብቅልሽ !!!
@Maleda223
@Maleda223 2 жыл бұрын
ሩታን ስላየናት ደስ ብሎናል ደግሞ በፍቅር ነው የምወዳት ወደ ፊልም ኢንዱስቲሪው በመመለስሽ በጣም ደስ ብሎናል እዚህ ፕሮግራም ላይ ቀለል ፣ ፈታ ፣ ነፃ ፣ ለየት ያለ አዘገጃጀት ነው አዘጋጆቹን እናመሠግናለን ዳኒ ወንድማችን ሁሌም እንደተወደድክ አለህ ቺርስ
@ratelbawdi807
@ratelbawdi807 2 жыл бұрын
ሩታየ በጣም ፈታ አደረግሽኝ ረጋ ያልሽ የሤት ልክ ነሽ አክባሪሽም አድናቂሽም ነኝ ዳኒየም ምርጥ አክተር!!!!!
@mamilovemamilove8357
@mamilovemamilove8357 2 жыл бұрын
Betam
@wudealemu2898
@wudealemu2898 2 жыл бұрын
,j87uß
@mihiretdebebe4968
@mihiretdebebe4968 2 жыл бұрын
ሩታ ጎበዝ ነሽ! ስሪ ስሪ ስሪ ብዙ የመስራት አቅም እድልም አለሽ ተጠቀሚበት፡፡ ድምጽሽ ያምራል u are gorgeous! በጣም በጣም!፡፡
@mimieska2802
@mimieska2802 2 жыл бұрын
የረቡኒዋ ሩታየ እንዴት እንደምወድሽ እርጋታሽን ሁሉ ነገርሽን ስወድልሽ የኔ ቆንጆ መልካም ነገሮችን ሁሉ ይግጠምሽ ልጆችሽን ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ❤️❤️❤️❤️ዳኒ መልካም ሰው ተወዳጂ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 👏👏👏👏👏👏
@zeraygirma4914
@zeraygirma4914 2 жыл бұрын
በጣም ቅን ልጅ ናት ሩት የእውነት ለልጆቿ ሞግዚቶች መልካም ደግ ትዳሯን አክባሪ ሴት ናት
@bettyhussen3913
@bettyhussen3913 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ይባርካት
@rahelaraya448
@rahelaraya448 2 жыл бұрын
ሩትዬ ቆንጆ ይቆንጆ ልጅ ብዚህ አጋጣሚ እኔም እናትሽን ላመስግን አይድለም ላንቺ ለኛም ተምሳሌት ልብ ውብ ምርጥ እናት ናት እድሜና ጤና ይስጥልን
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 2 жыл бұрын
ሩታዬ💞💞💞💞 እኔም ረቡኒን እንዴት እንደምወደዉ 100ሺ ግዜ ቢታይ የማይሰለኝ በጣም ምርጥ ተዋናይ ነሽ ዳኒም በጣም ጎበዝ አርቲስት ነክ ክበሩልን🙌🙌🙌
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 2 жыл бұрын
ዉይ ደስ ስትሉ ሳቃችሁ ዳኒ እና እሩታዬ የክሊፑ አይነሳ 😃😃😃😍😍😍
@meanatude2909
@meanatude2909 2 жыл бұрын
ይች የጁንታው ሚስት በሰው ደም ዘንጭ አንች ከርሳም
@yalewmola3273
@yalewmola3273 2 жыл бұрын
ሩታዬ የኔ እናት እውነት የኔ ጀግና ረቡኒ አስተማሪ የወነ ፊልም ነዉ
@tadabr8342
@tadabr8342 2 жыл бұрын
ሩታዬ ምርጥ ሰው ነሽ። Nice and relaxed interview with Dani
@nejatnasir3750
@nejatnasir3750 2 жыл бұрын
ሁለት ምርጥ አርቲስቶች ይመቻቹ love you
@user-ub5sm4qm3d
@user-ub5sm4qm3d 2 жыл бұрын
ደስ ትላላቹ አሪፍ ዝግጅት ነው ❤️❤️🙏
@mekassa7625
@mekassa7625 2 жыл бұрын
ሩታዬ ምስኪን ነሽ በጣም ዳኒ ደግሞ በሳል ነክ አንተ ባቶን ኑሮ ሩታ በዚህ አያያዟ ከባድ ነበር ግን በጣም ደስ ትላላችሁ አምለሰትዬ thank you for doing this beautiful show love and respect for you my dear 🤩🤩🥰🥰🥰
@betselotgetaneh3610
@betselotgetaneh3610 2 жыл бұрын
እረቡኒን ዛሬ ድረስ በፍቅር ነዉ የምወደዉ ሁሌም ሳየዉ አዲስ ነዉ
@hayatmuzemilyasen3070
@hayatmuzemilyasen3070 2 жыл бұрын
ሩት የኔ ውብ በጣም ነው የምወድሽ ከምንም በላይ የምወድላት ነገር ለእናትዋ ያላት ክር ለልጅዎችዋ እናት ናት የሴት ልክ ናት
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 2 жыл бұрын
I can watch this a 100 times,what a humble sweetheart Ruta is 😍❤❤❤Danny chewata awaki leza yalew wend! Enjoyed this one,thank you!! 👌
@aynalemwoldeyohannes5210
@aynalemwoldeyohannes5210 2 жыл бұрын
የኔ ፍቅር ስወድሽ
@dagiahebeshawit6466
@dagiahebeshawit6466 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ወግ ነዉ ደስ ብሎናል አምሊዬ በርቺልን❤❤🙏
@bistam4974
@bistam4974 2 жыл бұрын
አምሊዬ ተሳሳትሽ ሩታ ነች😂😂😂😂😂😂😂
@kalkidanhailu8563
@kalkidanhailu8563 2 жыл бұрын
@@bistam4974 አዘጋጇ አምለሰት ነች ለዛ ነው
@bistam4974
@bistam4974 2 жыл бұрын
@@kalkidanhailu8563 እሺ ዳጊዬ ነፍሴ ❤
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i 2 жыл бұрын
የልብ ወግ የሁለት ሰው ምስጢር 😘ታማኝ ጋደኛ የሂወት መሰላል ነው 🙏
@biniyammebratu507
@biniyammebratu507 2 жыл бұрын
አንቺ መች ነው የምትቀርቢው ከማን ጋር
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 2 жыл бұрын
@@biniyammebratu507 ክክክክ
@user-ei5jt3xs9o
@user-ei5jt3xs9o 2 жыл бұрын
ልክስክስ ባንዳ ወያኔ አገር ሻጭ
@azebhailu6541
@azebhailu6541 2 жыл бұрын
@@user-ei5jt3xs9o ስድ ኣባት ሌላ ልጅ ሌላ እስዋ ምን ኣደረገች??
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 2 жыл бұрын
@@user-ei5jt3xs9o and you are???chewa,andebete' ritu??? Ebakachihun sidib enitew,we are better than this,it's gotta stop somewhere...move on!!
@edenkebede6971
@edenkebede6971 2 жыл бұрын
ሩታዬ በጣም ነው የምወድሽ በርቺልኝ ❤️❤️❤️❤️
@Selina6648
@Selina6648 2 жыл бұрын
ዳኒ እና ሩታዬ በጣም የምወዳችሁ አሪቲሰቶች ናቸሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ !! ግን አንድ ቅር ያለኝ ነገር ቢኖር ለሁለታችሁም የተዋህዶ እምነት ተከታዮች ናቹ ግን ሁለታችሁም አንገታችሁ ላይ ማህተብ የለም ግን ለምን ከሁሉም በፊት እምነት እና ፈጣሪ ይቀድማል ይህ የግሌ ሃሳብ አሰትያየት ነው ግዴታዬም ነው የተዋህዶ ልጂ እንደመሆኔ መጠን ።
@samrawitmaru560
@samrawitmaru560 2 жыл бұрын
እውነት ነው ማህተባችን ውበታችን ነው የሚያሳፍር ወይም ደሞ ውበት የሚቀንስ አይደለም የሚታሰብበት እንኩዋን አይደለም እባካችሁ እምነታችሁን አጥብቁ እንኩዋን በዚህ ጊዜ እምነታችንን ነው ማጥበቅ ያለብን
@natanemnatty1862
@natanemnatty1862 2 жыл бұрын
ድምፆን እኮ ስወደው ❤️
@kuleyfmuzemil2578
@kuleyfmuzemil2578 2 жыл бұрын
Endene atojiwm
@mahibini2895
@mahibini2895 2 жыл бұрын
ዳኔን ሳየው ማክቤልሚለው ፊልም የዕውነት የሚመስለኝ ነገርስ 😐ሪታዬ ስወድሽ ሁለታችሁም ምረጥ ናቹ😘
@hareggebre
@hareggebre 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምታምሪ ደርባባ
@edombekele6564
@edombekele6564 2 жыл бұрын
Yena webe temelsh wow sewedesh eko serash leyuuuu eko new Rutayee mert ayzosh hulum yesakalshal🙏🙏🙏 Egzabhare yerdashal betsebun yakbere eko Egzabhare yakberewal tebarekii 🥰🤩😘
@milan8639
@milan8639 2 жыл бұрын
How much I live Ruta!❤️her beauty is so unique!
@user-js4jt9lg2s
@user-js4jt9lg2s 2 жыл бұрын
ሁለቱም ቆንጆዎች
@user-lz1ed2xc3n
@user-lz1ed2xc3n 2 жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው ምርጦች
@selamawitkebede6439
@selamawitkebede6439 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነበረ በጣም ተመስጨ በቦታው ያለሁ እስኪመስለኝ እየሳኩ ነበረ ያየሁት ❤
@selamawithabtamu9236
@selamawithabtamu9236 2 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ ለምንድ ነው በዚህ ልክ የምወድሽ!!! ሰው በዚህ ልክ ወድጄ አላውቅም እወድሻለው የሚለው ቃል መግለጽ እስከማይችል ሁሉ ፥ እንደው ባለቤተሽ ጎደኖችሽ በዙሪያሽ ያሉ ሰዎች ሁሉ ታድለው
@hiwotalene4458
@hiwotalene4458 2 жыл бұрын
ሩታዬ ሁሌም ሳይሽ ርቡኒ ነው ትዝ ሚለኝ በጣም የምወደው ፊልም ነው
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
ሂወትየ በማሪያም ደምሪኝ ስወድሽ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 жыл бұрын
ሁለት ምርጦች በርቱ😘
@tsedeytsedey28
@tsedeytsedey28 2 жыл бұрын
እሩትየኔመልካም።አትጥፊብን።ፈጣሪእድሜናጤናይሥጥሽ።ከነቤተስቦችሽ
@adetube8673
@adetube8673 2 жыл бұрын
ሀለታቹ ረጋ ያለቹሁ ናቹሁ የሀጌሬ ምርጦች
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 2 жыл бұрын
ዛሬ ነው የልብ ወግ እንደዚ ነው እንግዳ ባለፈው አዝጋቹን ነበር
@mercypawlos4632
@mercypawlos4632 2 жыл бұрын
Rutaye...betam new mewdsh...Teftshshal demo😍😍respect you 🙏
@seblegetachew9486
@seblegetachew9486 2 жыл бұрын
Rutina beautiful in and out well come back your acting Job. Good to see you after long time. Love you.
@persistence.3322
@persistence.3322 2 жыл бұрын
እሄ ልጅ ግን ማነው ጸጉርህ ያምራል ያሉት 😂😂😂 ውይ ሩትዬ ግን ፍቅር የሆሽ ልጅ
@meskilove4227
@meskilove4227 2 жыл бұрын
ሩታዬ የኔ ውድ የኔ ቅመም በጣም ነው የማደቅሽ በሁሉም የሰራሻቸው ፊልሞች wow ሆነሽው ነው የምትተውኚው ረቡኒ ደጋግሜ ነው ያየሁት እና በርቺ ይገባኛል የልጆች እናት ነሽ ግን በርቺ አንቺ በጣም ጎበዝ ነሽ። በርቺ እህቴ
@keepitupgoodjobGirma
@keepitupgoodjobGirma 2 жыл бұрын
Love you Rutya l will watch B/c of you.
@RT-cu7lb
@RT-cu7lb 2 жыл бұрын
Very interesting conversation. I agree 💯 with Ruta.... eating once a day is very much recommended these days..
@kerrya2128
@kerrya2128 2 жыл бұрын
She is so humble, down to earth, respectful, beautifulllll 💖well manners 💖dani👌des silu chewatachew💖enjoyable to watch 👍
@samhasamha7612
@samhasamha7612 2 жыл бұрын
ዳን ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ጥሩ ቆይታ ነበር እኔ የዳንኤል ተገኝ, የክቡር ዶክተር አርቲስት ቴዲ አፍሮ እና እና የማክዳ አፈወርቅ አድናቂ ብቻ ነኝ። ስለ ሌላው አርቲስት ምንም ማለት አልችልም ይቅርታ
@betyichale5729
@betyichale5729 2 жыл бұрын
ሩታዬ የኔ ምርጥ ተዋንያን ስወድሽ እኮ እንደዚህ አትጥፊብን😘 ፍቅርና ገንዘብ 1እና 2 ከእለታት እረቡኒ ከቅድስት ይልማ ጋር ምንድነዉ ያላችሁ ቁርኝት ለነዚህ ፊልሞች ምርጥ ምርጥ ተዋንያን መርጣለች ተባረኪልኝ የኔ ዉድ አትጥፊብን😘🙏❤❤
@miminejat8603
@miminejat8603 2 жыл бұрын
ሩታዬ የኔ ንግስት😘😘
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 жыл бұрын
እሩታዬ ፍቅር የሆሽ ልጅ ነሽ ግን በጣም ጠፉሽብን እባክሽ ብቅ በይ ዉድድድ ነዉ የማረግሽ ዳኒዬ ጎፈሬዉ ያምራል ሁለት ምርጦች ደስ የሚል ጨዋታ❤👍👌
@abbyelu1924
@abbyelu1924 2 жыл бұрын
Rute Yene Konjo betam new miwedsh 🥰🥰
@user-bi2xd4zj1y
@user-bi2xd4zj1y 2 жыл бұрын
12 አመቱ እሱ ዘፈን 904 😍 ሩታ ምንም ለውጥ የለም ሰውነት ብቻ ነው የጨመርሽው
@semehardaniel4785
@semehardaniel4785 2 жыл бұрын
12 youtube lay keweta gene ethiopia sileke keza koyetewale
@betlihemmesfin8732
@betlihemmesfin8732 2 жыл бұрын
ሩታ ቆንጆ ስታምሪ 🥰🥰🥰 ዳኒ ግን በሰላም ነው አያምርም ፀጉርህ 🙄🙄🙄
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
ለፊልም ነዉዉዴ
@user-fy3xx1iu2i
@user-fy3xx1iu2i 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው
@c9mceil448
@c9mceil448 2 жыл бұрын
በጣም ነው ምወዳት እሩታዬ ለትዳርሽ ለልጆችሽ ያለሽ ክብር በጣም ይገርመኛል መልካም ገና ዳኒዬ አክባሪህ ነኝ
@amanaman-jf4vb
@amanaman-jf4vb 2 жыл бұрын
ሩታ በዚሁ ቀጥይ አንቺ እናትም ልጅም ነሽ በጣም ጣፋጭ እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ ትዳርሽንም ይባርክልሽ።
@tigistduressa7222
@tigistduressa7222 2 жыл бұрын
Beautiful & honestly 😍 💕 ❤ 💖
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 2 жыл бұрын
ሩታዬ ዳኒ በጣም ነው የምንወዳቹ እረጅም እድሜ ይስጣቹ በጣም ነው ዴስ የምትሉት
@menbilove2757
@menbilove2757 2 жыл бұрын
I love both of you guys ❤️❤️❤️you guys amazing and talented with nice personality…
@sosinawoldmeskel6582
@sosinawoldmeskel6582 2 жыл бұрын
Rutaye and Dany such beautiful actors.Happy to see you back to work.
@meselusemegn9986
@meselusemegn9986 2 жыл бұрын
የኔማር ስወዳችው ሩታ ምርጥነሽ
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የምርጦች ምርጥ ነሽ በተለይ በእረቡኒ ፉልም ውስጣችን ነው የቀረሽው ለሞያው የምትከፉይው ዋጋ ለሞያው ያለሽን ክብር ያሳያል ውድድ ጥግ ድረስ የኔ ውብ 💞💞💞💐💐💐አሉ እንጂ እነ ሳሮን😤
@misrach2350
@misrach2350 10 ай бұрын
አሳቅሺኝ😂😂😂😂
@SamSam-vi2ry
@SamSam-vi2ry 2 жыл бұрын
በጣም የምወዳት እዪኝ እዪኝ የማትል ውብ ኢትዮጵያዊ።ረቡኒ is #1
@mihiretnegash3751
@mihiretnegash3751 2 жыл бұрын
በጣም ነው እምወድሽ
@godisgreat6311
@godisgreat6311 2 жыл бұрын
Lovely to see you both 💕❤️👍
@chiroadem1311
@chiroadem1311 2 жыл бұрын
My two favourite people happy to c u all 🥰🥳😍💕💓💜❤️💙💞❣️💝❤️‍🔥💗
@burtukanasffa8249
@burtukanasffa8249 2 жыл бұрын
ምርጡች ስወዳችሁ
@Birabiro65
@Birabiro65 2 жыл бұрын
ደስ ትላለች; Iጎፈሬውም ቆንጆ ነው
@wondante
@wondante 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@Birabiro65
@Birabiro65 2 жыл бұрын
@@wondante me too
@masreshniguse5665
@masreshniguse5665 2 жыл бұрын
ሩታ ምርጥ ሰው ስወድሽ አንቼን አይቼ እነዛ ስረአት የሌላቸው አርቴስቶች ልይ
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 2 жыл бұрын
ሁለታችሁን አደንቃችኋለው❤❤❤
@tsegayedussie5347
@tsegayedussie5347 2 жыл бұрын
Wonderful, she is a young artist that all Ethiopian respects.
@BELA18113
@BELA18113 2 жыл бұрын
ዳንኤልማ ልጅ ነው የሰፈሬ ልጅ
@eldanarahal6868
@eldanarahal6868 2 жыл бұрын
ሩታዬ በጣም ነው የምንወድሽ ማሪ
@Relaxing6290
@Relaxing6290 2 жыл бұрын
በሳቅ ገደላችሁኝ 😂😂
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 2 жыл бұрын
እድሜያቸውን ያርዝምልሽ
@walteranteneh564
@walteranteneh564 2 жыл бұрын
Dani you are very intelligent Artist in the Ethiopia Film and Drama industry. Keep on it!!👍👍👍
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 2 жыл бұрын
በመድሀኒአለም ስታምሩ እውነት ጣፋጭ ናችሁ
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እመልሳለሁ
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 2 жыл бұрын
@@tube6676 እሽ ማሬ አንችም ደምሪኝ
@kibi9721
@kibi9721 2 жыл бұрын
የምን እድሜ መደበቅ ነው በ95 ፣24 አመት ቢሆንህ 24 +19 =43 አመት ይሆንሃል ፣እና አይዞህ ተፅናና ፣እድሜም ፀጋ ነው ከሩታ ጋር ትንሽ ብትራራቁ ነው
@user-qu5um7cr8p
@user-qu5um7cr8p 2 жыл бұрын
ጥሎብኝ ሁለቱንም ሰወዳቸው❤️👌
@tsyonteka7777
@tsyonteka7777 2 жыл бұрын
Rutaye yene konjo swedsh 😘😘❤❤
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 2 жыл бұрын
ሁለታችሁንም ስወዳችሁ 💓
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 2 жыл бұрын
Ruta God bless u and u r family's 🙏❤
@blessingofgod1044
@blessingofgod1044 2 жыл бұрын
Rutaye sweet God bless u n your family u so humble
@hanatsgie2226
@hanatsgie2226 2 жыл бұрын
ሩቲዬ የኔ ፍቅር ❤❤❤❤
@mesfinbetselotbabaye3762
@mesfinbetselotbabaye3762 2 жыл бұрын
እሩታዬ ሁልጊዜ እምወድሽና እማከብርሽ ምርጥ እህቴ ነሽ,, ደግሞም ስወድሽኮ ( ኮልታፋ )👉🙏🙏❤❤,, ዳኒዬ ምርጥ ሰው 👉🙏🙏
@shewitgirmaye6622
@shewitgirmaye6622 Жыл бұрын
Love both of you guys thanks!
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ደስ ስትይ🥰
@mahikonjo7789
@mahikonjo7789 2 жыл бұрын
Rutaye yene konjo how much I love you yegna konjo 💚💛❤️
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 2 жыл бұрын
ሁለቱም ማህተባቸዉን በጥሰዋል በሰላም ነዉ
@rehelnuges6402
@rehelnuges6402 2 жыл бұрын
Ruthy why i respect u luv ur family keep it up yenkonjo be good examples for artists .u have perfect family.
@selamalemayehu8411
@selamalemayehu8411 2 жыл бұрын
በጣም ነው እንጂ የምንወዳት የኔ ቆንጆ ደርባባ ጎበዝ፡፡
@Azemedkun
@Azemedkun 2 жыл бұрын
Rutaye nice seeing you back.
@hooahooa6181
@hooahooa6181 2 жыл бұрын
ማሻአላ ተባረክአላህ 4ልጆች ረጋያልሽ ደስየምትይ
@workaketema3482
@workaketema3482 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ልጆችን ይባርክ
@biruktawitmicheal1065
@biruktawitmicheal1065 2 жыл бұрын
Ruta'ye and Dani , my favorite peoples 💕
Habesha blind date | Yonzima and Bami - ሀበሻዊ የፍቅር ቀጠሮ
28:17
Selamta - ሰላምታ
Рет қаралды 266 М.
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 52 МЛН
የልብ ወግ (YeLeb Weg) ባዩሽ እና ንግስት
43:54
Maya Media
Рет қаралды 218 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 29 МЛН
KARMA AT SCHOOL 🏫 Stop time
0:32
dednahype
Рет қаралды 49 МЛН
Ах как прекрасно
0:17
Флюр Хафизов
Рет қаралды 27 МЛН
♥️♥️♥️
0:20
Татьяна Дука
Рет қаралды 7 МЛН