የነብይ ቲቢ ጆሽዋ አሟሟት ሚስጥር ወጣየሶስቱን ታዋቂ አገልጋዮች አሟሟት የሚያገናኘው ሚስጥር ምንድን ነው?

  Рет қаралды 137,405

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

3 жыл бұрын

#Christiantube #TbJoshua #Sharelike አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ Christian tube ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡kzfaq.info/love/jcR2U7L.... እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡ SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. Blessings! አስተያየትዎን የመልዕክት ማስቀመጫው ላይ ያጋሩን / yechristiantube

Пікірлер: 188
@getamesayyeksme9717
@getamesayyeksme9717 3 жыл бұрын
የሰው መጨረሻው ሲያምር ነውና መልካም የኛንም እንደነሱ መጨረሻችንን ያሳምረው(በቤቱ ሆኖ መሞት)
@user-wk3ri5wx7h
@user-wk3ri5wx7h 3 жыл бұрын
ወደ አባታችን ጌታችን የሆነው ወደ ኢየሱስ ነው የሄዱት እንዴት መታደል ነው እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ትክክል ነው
@user-nh8zl5ki6y
@user-nh8zl5ki6y 3 жыл бұрын
ስትጃጃሉ ትኖራላቺሁ አለመታደላቺሁ
@user-wk3ri5wx7h
@user-wk3ri5wx7h 3 жыл бұрын
@@user-nh8zl5ki6y ተባረኪ ተባረኪ ተባረኪ
@dasashdasash7856
@dasashdasash7856 3 жыл бұрын
@@user-nh8zl5ki6y አላህ ይፉሸሸሸ
@dasashdasash7856
@dasashdasash7856 3 жыл бұрын
@@user-wk3ri5wx7h አረበሰሣቅ ለምንተባረኪ አልሸ ለምን ዱቄት አትሆንም እች ጣወታም
@Eri-musics2307
@Eri-musics2307 3 жыл бұрын
እናንተ ደደቦች በምን እርግጠኛ ሆናቹ heaven እንዳለ ኢሀ ጠንቋይ ? ኣትፍረዱ እንዳይፈርድባችሁ ኣልተባለም እንዴ ? ወይስ ከ bible የሚመቻችሁ ጥቅስ ብቻ ነው የምትወስዱ ?
@nishanraday7062
@nishanraday7062 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔርን ሃሳብ አገልግለው አቀላፈ መታደል ነው እግዚአብሔር በስራው ፃድቅ ነው
@helendemke5533
@helendemke5533 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው በስራው ትክክል ነው እራሳችንን ማየት ይሁንልን ባለን ግዜ ጌታን በቅንነት በመልካም ስራ አገልግለን ማለፍ ይሁንልን አሜን
@yohanayegata8589
@yohanayegata8589 3 жыл бұрын
ክርስትያኑም አንደ ዩቱበሮች ሆኑ አንዴ ርዕስ ሌላ ሚስጥር ብሎ ግን ምንም ሚስጥር የለም ይቅር ይበላችሁ
@ayu7933
@ayu7933 3 жыл бұрын
የ ዶክተር ማይልስ ልጅ አልሞተችም አብራ በ ህይወት አለች brother
@wisdomiscalling6693
@wisdomiscalling6693 3 жыл бұрын
Correction: Dr Munroe’s daughter was not in the airplane when they had the accident.
@romantekle8992
@romantekle8992 3 жыл бұрын
እውነት ነው እነሱማ ሩጫቸውን ጨርሰዋል ያላቸውን ሁሉ አንድም ሳያስቀሩ ሰተውናል እናስተውል ዘንድ ጌታ ይርዳን የነሱ ሞት ክብር ነው እኛም ራሳችንን መመርመር ይሁን እነሱ እኮ ክብሩን እያዩ ሌላ ክብር የሚራቡበት ነበሩ ከምድር ነገር ጋር አልተነካኩም ጌታ ስለነሱ ይክበር ለእኛም እንደ ቃሉ መኖር ይሁንልን ። 1 ጴጥሮስ 2 (1 Peter) 1፤ እንግዲህ ክፋትን ሁሉ ተንኰልንም ሁሉ ግብዝነትንም ቅንዓትንም ሐሜትንም ሁሉ አስወግዳችሁ፥ 2-3፤ ጌታ ቸር መሆኑን ቀምሳችሁ እንደ ሆነ፥ ለመዳን በእርሱ እንድታድጉ አሁን እንደ ተወለዱ ሕፃናት ተንኰል የሌለበትን የቃልን ወተት ተመኙ።
@azebmehari355
@azebmehari355 3 жыл бұрын
እንዴት ድንቅ አካሄድ ነው እስከመጨርሻ ደቂቃ ከጌታና ከህዝቡ ሳይለይ ቃሉን እንዳወራ ሩጫውን ጨረሰው።ወይ መታደል።ጌታ ሆይ እርዳኝ መጨረሻየን አሳምርልኝ።
@hanahana4519
@hanahana4519 3 жыл бұрын
እውነት ነው እኔስ ምን እየስራው ይሁን እግዚኣብሔር ሆይ ቀር ዘመኔ ላንተ ኑሬ ወደ ቤት ለምጣ አባ አንተ እርዳኝ📖💐🇪🇹🇪🇹👂😥😥🇱🇧😢😢🖐👈
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 3 жыл бұрын
አስደነገጡኝ ጌታ ይርዳን ፡ 😭
@hanahana4519
@hanahana4519 3 жыл бұрын
ይህ የመንቅያ ደውለነው አትደገጭ እማማ📖💐🌲💐🌲🇪🇹😘🇱🇧👈
@yalemteshome847
@yalemteshome847 3 жыл бұрын
Thank you for sharing this wake up call! Tebarek.
@alsaalsa4406
@alsaalsa4406 3 жыл бұрын
አለምነህ ጀምበሩ 🙏ሁላችሁንም R.I.P
@hiwotmulugeta9372
@hiwotmulugeta9372 3 жыл бұрын
መታደል ነው ጌታን አገልግሎ ማለፍ ጌታ ሆይ ፈቃድህን አገልግሎ ማለፍ ይሁንልን
@ziondabi4729
@ziondabi4729 3 жыл бұрын
እነርሱስ የክብር አክሊላቸውን ተቀዳጅተው በክብር ቁጭ ብለዋል ማዘንና ማሰብ ለእኛ ላለነው ሩጫውን ላልጀመርነው......
@biniyamworku3635
@biniyamworku3635 3 жыл бұрын
ትክክል✔️
@ketesafewyalefemedia2378
@ketesafewyalefemedia2378 3 жыл бұрын
የወንጌል ብርሐን በርቶልሻል / ሀል
@teketelfonkamo5414
@teketelfonkamo5414 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ወሰደው እግዚአብሔር ይወደዋል እግዚአብሔር ይመስገን
@Infoismylife
@Infoismylife 3 жыл бұрын
Before you release your broadcast you have to realize the whole world listen to you! Make sure your information is correct. Dr Myles daughters did not die in plane crash.
@fikreerkalo7839
@fikreerkalo7839 3 жыл бұрын
ሠለም ለእናንተ ይሁን በሞለ ዓለም አቀፍ የሚትኖሩ ወገኖች። እግዚአብሔርን አገለግሎ ማለፍ መታደል ነዉ የነሱ እድል እንኮን ለሁለችንም ብደሪሳን እኛ እርስ በራሰችን ማበለለትን ትተን በያለንበት እምነት ፀንታን ብንቆም።
@ahmedseid8119
@ahmedseid8119 3 жыл бұрын
የሤይጣንአገልጋይ
@jesuschrist8298
@jesuschrist8298 3 жыл бұрын
አዎ ያዩታል ጌታን ፊትለፊት ታድለው።በዚህች ውሸት አለም ውስጥ የቀረነው እኛ እንበል እንጂ ታሪኬ በምድር ላይ እንዴት ነው የሚያልቀው ጌታ ሆይ በሰጠኸን መክሊት ብዙ እንድንሰራ ና እንድናተርፍ እርዳን።
@7777382
@7777382 3 жыл бұрын
Charisa and her brother, Myles Chairo Jr. share a very close bond and they work alongside each other as the immediate successors of Munroe Global. Dr. Myles’s children are dedicated to seeing their father’s dream live on. They are a perfect embodiment of great leadership.
@winiboo9641
@winiboo9641 3 жыл бұрын
I am missing the them, I miss Tb Joshua :( I cant believe it. He is lucky and blessed to be call by the almighty God!
@emmidegu7701
@emmidegu7701 3 жыл бұрын
ታላቁ የእግዚአብሄር ሰው ቲቢ ጆሽዋ
@HassetViews
@HassetViews 3 жыл бұрын
Tebarek, ewnet nw erasachenen lenay yegebal🙏🙏
@bilutesfaye1986
@bilutesfaye1986 3 жыл бұрын
እባካችሁ ወንጌላዊ አለምነህ ጀምበሩን ከነዚህ ሰዎች ጋር አትደባልቁት እሱ ለወንጌል እንደሚገባ ኖሯል ምን ሀብት ነበረው? እነዚህ በሚልዮን ዶላር ሀብት የሰበሰቡ ውድ መኪና ውድ ቤት የቅንጦት ኑሮ የነበራቸው
@zelalemnegash730
@zelalemnegash730 3 жыл бұрын
የሚኖርበት አገር የህይወት ልክ ነው እንደዛ እንዲኖሩ ያረጋቸው የገንዘብ መኖር እና አለመኖርን የህይወት እና የፅድቅ ልክ አናርገዋ
@tigsetmulugita8118
@tigsetmulugita8118 3 жыл бұрын
ጌታ፡ትክክል፡ነዉ፡እንኳን፡ወደጌታችን፡ነዉ፡የሄደዉ
@erossiegetahun903
@erossiegetahun903 3 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን ተባረኩ ቻናላቹውን እወደዋለው !!!! ዶ/ር ማይልስ እና ባለቤቱ እንጂ ሴት ልጁ አልሞተችም.
@tigesttilahun7822
@tigesttilahun7822 3 жыл бұрын
አሜን ለተጠራንበት እንኑር
@nanboniy.8749
@nanboniy.8749 3 жыл бұрын
My brother, you are doing great but make sure you get all the facts. Dr Mykes Munroe's duaghter did not pass with him; that is absolutely wrong, sorry. His son and daughter, his only two kids didn't die with their parents. God bless you!
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 жыл бұрын
ልክ እንደዚህ ብዙ ነገር አሳስተሀል ማለት ነው። Know the full fact before you report Please.
@genethailu6017
@genethailu6017 3 жыл бұрын
Are you sure just go and Google it its say wife Ruth and daughter charisa among died
@tiitiy2170
@tiitiy2170 3 жыл бұрын
Exactly 💯
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 жыл бұрын
@@genethailu6017 no don't Google everything n trust it.
@yeshigetachew1044
@yeshigetachew1044 3 жыл бұрын
Helgezaim.mal7kam näher bhywetavhen askmtwaile Rest peace Geta yebarkacawio
@jerryg6930
@jerryg6930 3 жыл бұрын
ስላም የምይስ ሞሮ ሴት ልጅ አልሞተችም
@almazabera5700
@almazabera5700 3 жыл бұрын
ሴት ልጅ አሌሞተችም የሞተው ከሚስቱ ጋር ነው ሚሰቴን አወዳታለሁ ብሎ ተናግሯል ሌጅ በሕይወት አለች
@almazabera5700
@almazabera5700 3 жыл бұрын
ወንድ ልጁም በሕይወት ይገኛል አባቱ ከባለቤቱ ጋር የነበረው ሲጎዝ accedent ሁለቱም ወንድና ሴታ በሕይወት ይገኛሉ thanks GOD.
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 3 жыл бұрын
ተ ተባረክ
@debebebebe8360
@debebebebe8360 3 жыл бұрын
እነርሱ በሕይውተቹሁ ዘመን ሁሉ ሩጨ ቻው ጌታን መገልገል ነው የጨርሱት በጣም ድንቅ ስራ ሰሩቶኖ የንቃለፉት ታሪክቹሁ በጣም የስገርመኞል ግን በሰው ዘንድ ተወደጀ በእግዚአብሔር ዘንድም ታውደጀ ነው
@shumiyeshumiye7877
@shumiyeshumiye7877 3 жыл бұрын
Tanks
@letinaeseyas2330
@letinaeseyas2330 3 жыл бұрын
R.I.P. Thank you brother.
@deehope9477
@deehope9477 3 жыл бұрын
What was the secret you told us?? The headline or title you put said " "Yemotubet mester weta" there's none u said was "secret" everything was out there in the media, not sure why you want put "false headlines" like the circular world?
@mekdeszewde9598
@mekdeszewde9598 3 жыл бұрын
እንዴት መታደል ነው እሩጫዬን ጨርሻለሁ ወደ ጌታ መሄድ እፈልጋለሁ ማለት ጌታ ሆይ ስራችንን እንድንጨርስ እርዳን
@7777382
@7777382 3 жыл бұрын
Charisa Munroe speaks at the 2017 Carving Leadership Conference
@bezabelete2472
@bezabelete2472 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክክ አድራሻህን ብትልክልኝ ደስ ይለኛል
@aberashigute9399
@aberashigute9399 5 ай бұрын
ስለነዚህ የጌታ ባሪያዎች እግዚአብሔርን እባርካለሁ
@hannaanley2461
@hannaanley2461 3 жыл бұрын
RIP The Man of God Brother TB Joshua.
@yodittadessa5297
@yodittadessa5297 3 жыл бұрын
ሤጣንና ዛርቆ ነው እንደዶሮ አንቆ የሚደፋው ሢጣን ነዉ እንጂ እንደነዳዊት እንደአባቶቻችን እድሜ ጠግቦ ተሠበሠቡ ነውጂ አንቆ የገደለው ማንም የለም ሤጣን እንዘፋኞችን እያነቀ እንደሚወትፋቸው ሁሉ እሡን ዪነቀው አባቱ ሣጥናኤል ነው እንጂ እግዛቤሄር በቅን ያገለገሉትን ያለ ፍሬ ሢገድል ሠምቼም አንብቤም አላቅም ይብላኝ ለጦቢያ ነብያት ትዛዝ ከዛ ነበረ የሚቀበሉት አሁን ደፍተራው እንደሞተ አህዛብ በቂጣቸው ዘጭ ሊሉ ነው እሡን አብረን የምናየው ነው
@bekelechbgeta3950
@bekelechbgeta3950 Жыл бұрын
Tebarku ዮኒዬ ayzoke geta ate gare nw damo btealote kate gate nane 🥰
@alsaalsa4406
@alsaalsa4406 3 жыл бұрын
አስታውሳለሁ ብዙ የሆነ ወንጌላዊ አለምነህ
@kuriketema2349
@kuriketema2349 3 жыл бұрын
ሚስጥር ወጣ ማለት ምን ማለት ነዉ? በሚስጥር ነበር እንዴ የሞቱት ደሞ አልሞተም ወደ ጌታ ሄደ እንጂ
@habtekelemework3006
@habtekelemework3006 3 жыл бұрын
በርታ የጌታ ሰው
@alemuamare3167
@alemuamare3167 3 жыл бұрын
ትልቅ ማስተዋል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@teketelfonkamo5414
@teketelfonkamo5414 3 жыл бұрын
አገልግሎቱን ፈፀማ እግዚአብሔር ይወደዋል
@joshuahatsiofficialyoutube8752
@joshuahatsiofficialyoutube8752 3 жыл бұрын
ወደ ጌታ መሄድ እኮ መታደል ነው ይኼ የምሆነው ለአማኞች ብቻ ነው
@ahmedseid8119
@ahmedseid8119 3 жыл бұрын
በርግጥምሁሉምይሞታልካሀዲማረፊያውሢኦልነው
@loveislifeanchor3633
@loveislifeanchor3633 3 жыл бұрын
እረ ተዋቸው ፍርደቤት አትወስዷአቸው:: እረ ስለራሳችሁ አስቡ እግዘአበሄርን የምወደው ያለ ምስክር አንኳን ልጆቹን አለምን ያቃል ለህያዋን እንደርስላቸው ዘንድ ግዜአችንን አናባክን!
@sabaalemshewit1341
@sabaalemshewit1341 3 жыл бұрын
AMEN..................................................................................................................
@superman4371
@superman4371 3 жыл бұрын
አሜለኬ ሆይ እኔሜ አትቶኞ🛐🛐 😭😭😭😭😭😭😭😭
@jesusisgood5701
@jesusisgood5701 3 жыл бұрын
ነፍሲ ይማር 😭🙏
@mikazmedia2357
@mikazmedia2357 3 жыл бұрын
nice
@easternemera3955
@easternemera3955 3 жыл бұрын
I want to be like this theree God's General
@beletutsegaiberhane5115
@beletutsegaiberhane5115 3 жыл бұрын
Egziabiher talak new besrawm aysasatm begizew
@beletutsegaiberhane5115
@beletutsegaiberhane5115 3 жыл бұрын
Yerasun sewoch eyesebesebe yale ymeslal
@ayantudebela7412
@ayantudebela7412 3 жыл бұрын
አር ባክህ ወንድሜ🤔🤔🤔🤔🤔 የማየልስ ልጅ አልሞተችም::::ያኔም የተሳሳተ መረጃ ነበር
@ghenettsegay2762
@ghenettsegay2762 3 жыл бұрын
Thanks for the good work you are doing, but Doc. Miles daughter didn't die.
@tesfneshtumebo7837
@tesfneshtumebo7837 3 жыл бұрын
ነብሱ ይምረጡ🙏🇪🇹💐🙏🇪🇹🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🇱🇧🙏💐🌹🇪🇹💐🇱🇧
@Joymberhe
@Joymberhe 3 жыл бұрын
My brother belss your heart, you write life is too short gata yerdan
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 3 жыл бұрын
ትቢ ጆሽዋ አማሞቱ አለም ተደነቀ ፡ እስከ መጨርሻ እዳገለገለ አለፍ መታደል ነው እዚህ ቪደወ አቋርጦ ፡ ነው የወጣው ✝️😭🙏
@sarawarke154
@sarawarke154 3 жыл бұрын
Lord have mercy on us.
@misrakroyer234
@misrakroyer234 3 жыл бұрын
Egizabher melkam new !!!
@fatehafateha8820
@fatehafateha8820 3 жыл бұрын
Jesus. Jesus
@mememalase9018
@mememalase9018 3 жыл бұрын
😭😭💔
@JPrime-cy1lr
@JPrime-cy1lr 3 жыл бұрын
😭😭
@gidamanamanuel6378
@gidamanamanuel6378 3 жыл бұрын
ይቅርታ ወንድሜ ሴት ልጁ አልሞተችም
@user-fu3vq4jg3b
@user-fu3vq4jg3b 3 жыл бұрын
ታድለው😭🙏
@sinen6605
@sinen6605 Жыл бұрын
አርጎ ነው
@rahelamare9877
@rahelamare9877 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አዋቂ ነው ከእኛ ሲለዩ ብናዝንም ለሁሉም ጊዜ አለው እሱ አዋቂ ነው
@danheldesta7768
@danheldesta7768 3 жыл бұрын
በጠም አስተማር ነው ወንድሜ ተበረክ ስለ ሁሉ እግ/ር ይመስጌን::
@martatasfye3
@martatasfye3 3 жыл бұрын
💔💔💔😭😭😭😭
@kaleabbizuneh7603
@kaleabbizuneh7603 3 жыл бұрын
Hasetegnochn wengel agelgaye maderegeh denke nw sele Alemneh gn mnm alakm
@fifiQueen199
@fifiQueen199 3 жыл бұрын
አይይ እቺ ከንቱ አለም ,ስንቱን ከ..ሆና አሳተች አማኞች አደል አስማት የጌታ መገለጫ አደለም እሱን ሰይጣን ከጌታ በላይ አርጎ ያሳምንሀልና ... ፈጣሪ ሁሉን መርማሪ ወዳንተ መልሰን እውነትን አንግስብን 🙏🙏🙏
@melkamelak9882
@melkamelak9882 3 жыл бұрын
ደንቆሮ ነሽ:: ባንች ቤት አዋቂ የሆንሽ መስሎሽ ነው:: አእምሮሽ ስላልተከፈተ የምትስሚው ስይጣንን ብቻ ነው:: ስለ እግዚአብሄር ስዎች ዝም ብለሽ አፍሽን አትከፈቺ ይልቅስ እግዚአብሄርን ብትለምኚ ጌታ ራሱ ያስተምርሻል:: ኢየሱስ ያድናል
@fifiQueen199
@fifiQueen199 3 жыл бұрын
ደንቆሮ 😂 ፈጣሪ ይገስፅህ እና ፈጣሪን የሚያውቅ አይሳደብም /እየሱስ ማዳኑን አምኜ የተጠመኩ ነኝ ማዳኑንም ያሳወቀችኝ ቅድስት ቤተክርስቲያን ናት እሺ /ይሄን ጠንቁዋይ ባለመቀበሌ አትሳደብ ማምነው ምከተለው ክርስቶስን እንጂ ግለሰብ ምትሀተኛ ጠንቋይ አደለም
@melkamelak9882
@melkamelak9882 3 жыл бұрын
@@fifiQueen199 አንችን ሳይሆን በውስጥሽ ሆኖ እውነቱን ከውሼት እንዳትለይ አእምሮሽን ያጨለመውን የጨለማ መንፈስ ነው የምቃወመው:: መጠመቅ አያድንም ማመን ግን አያድንም:: ያመነ የተጠመቀ ይድናል. ያላመነ ግን በአንዱ በእግዚአብሄር ልጅ ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል ይላል ቃሉ:: የምናምነው በስው ሳይሆን በጌታ በኢየሱስ ነው::
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 3 жыл бұрын
Adamy hasetena Nbyatoch ena pintewoch Hawaryan nen bay ye ddddd menfes yalebachew bey adarashu ymireksu gena gena ktatachew buzu new
@yeshigetachew1044
@yeshigetachew1044 3 жыл бұрын
Exabhre yabarkacawio enaswio yalfwete yexabhrein sran sartawio nawio egase mine sertein yunie? exabhre maglgelie Matdelie nawio
@jesussaviour6832
@jesussaviour6832 3 жыл бұрын
PLEASE STOP THE MUSIC
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 3 жыл бұрын
መታድል እኮ
@amaaraamna3982
@amaaraamna3982 3 жыл бұрын
Uuuufffffffffff amneee tabrki
@Mary-iq8kr
@Mary-iq8kr 3 жыл бұрын
ሴት ልጃቸው አልሞተችም
@GlobalEnglishWorld
@GlobalEnglishWorld 3 жыл бұрын
አለምነህን ብታወጣው ጥሩ ነው። የፅድቅ ሰባኪን ከሌላ ጋር አታወዳድሩ
@CCTENG2022
@CCTENG2022 3 жыл бұрын
አውይ ትርጉም እቴ እሞታለሁ አይደለም ያለው::
@bbhuhh5737
@bbhuhh5737 3 жыл бұрын
Igezabher lbetsbochina lkidusanmetsinanti yisxen
@lastdayscomingsoonmaranata557
@lastdayscomingsoonmaranata557 3 жыл бұрын
እንዴት ነው ነገሩ ላይሞት ነው እንዴ የተፈጠረው
@tensuhabtu4715
@tensuhabtu4715 3 жыл бұрын
Ere edza ayblme yega family bhone gn edza animals enalksael bneru ema yetkmun bebere yetshale hodwaep
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
@@tensuhabtu4715 በትክክል
@shhhvc7428
@shhhvc7428 3 жыл бұрын
NefisYimarew
@meznagnanamerejatube
@meznagnanamerejatube 3 жыл бұрын
ማይክል ጃክሰን የዲያብሎስ አገልጋይ ነዉ እነዚህ ደግሞ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ናቸዉ ለምን ከነዚህ ጋር ታገናኘዋለህ???
@ahmedseid8119
@ahmedseid8119 3 жыл бұрын
ማክልልበመጨረሻሠልማልኢንሻአላህፊልጃናእየሱስጌታነዉእያሉየሚምቱበሮግጥምእሣትገቡ!!!
@ts3909
@ts3909 3 жыл бұрын
Le youtube birr beleh zem belh atawra wede geta new yehedut ruchawn chersew seleras maseb yeshalal bemn motu bemn esu yegna guday aydelem
@melakuabrahamredda2261
@melakuabrahamredda2261 3 жыл бұрын
Wushetammmm
@berhanehabtit9092
@berhanehabtit9092 3 жыл бұрын
(2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ምዕ. 2) ---------- 5፤ ገና ከእናንተ ጋር ሳለሁ፥ ይህን እንዳልኋችሁ ትዝ አይላችሁምን? 6፤ በገዛ ራሱ ጊዜም ይገለጥ ዘንድ፥ የሚከለክለውን አሁን ታውቃላችሁ። 7፤ የዓመፅ ምሥጢር አሁን ይሠራልና፤ ብቻ ከመንገድ እስኪወገድ ድረስ አሁን የሚከለክል አለ። 8፤ በዚያም ጊዜ ጌታ ኢየሱስ በአፉ መንፈስ የሚያጠፋው፥ ሲመጣም በመገለጡ የሚሽረው ዓመፀኛ ይገለጣል፤ 9-10፤ ይድኑ ዘንድ የእውነትን ፍቅር ስላልተቀበሉ ለሚጠፉ፥ የእርሱ መምጣት በተአምራት ሁሉና በምልክቶች በሐሰተኞች ድንቆችም በዓመፅም መታለል ሁሉ እንደ ሰይጣን አሠራር ነው።
@berhanehabtit9092
@berhanehabtit9092 3 жыл бұрын
(የዮሐንስ ወንጌል ምዕ. 5) ---------- 24፤ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም። 25፤ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ሙታን የእግዚአብሔርን ልጅ ድምፅ የሚሰሙበት ሰዓት ይመጣል እርሱም አሁን ነው፤ የሚሰሙትም በሕይወት ይኖራሉ። 26፤ አብ በራሱ ሕይወት እንዳለው እንዲሁ ደግሞ ለወልድ በራሱ ሕይወት እንዲኖረው ሰጥቶታልና። 27፤ የሰው ልጅም ስለ ሆነ ይፈርድ ዘንድ ሥልጣን ሰጠው። 28-29፤ በመቃብር ያሉቱ ሁሉ ድምፁን የሚሰሙበት ሰዓት ይመጣል፤ መልካምም ያደረጉ ለሕይወት ትንሣኤ ክፉም ያደረጉ ለፍርድ ትንሣኤ ይወጣሉና በዚህ አታድንቁ። 30፤ እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና።
@bethejigu9331
@bethejigu9331 3 жыл бұрын
You have wrong information about Mounrau he died with all his staff working his son and his daughter they are not with him please correct
@kalchirstian7569
@kalchirstian7569 3 жыл бұрын
I was so sad about what heard and saw 😂😂😂😂😂
@AyeAye-xh8xz
@AyeAye-xh8xz 3 жыл бұрын
Please u have to research before, Dr Myles daughter is alive.
@epheremendale9997
@epheremendale9997 2 жыл бұрын
Selkachwn askemtu
@yordanostadesse5041
@yordanostadesse5041 3 жыл бұрын
ያለ ንስሐ ያለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ጥምቀት ያለ መንፈስ ቅዱስ ሙላት ወደ እግዚአብሔር መንግስት መግባት አይቻልም የመንፈስ ቅዱስ ስብከት እንዲህ ይለናል በጴጥሮስ በኩል ሐዋርያት 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁸ ጴጥሮስም፦ ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ። ³⁹ የተስፋው ቃል ለእናንተና ለልጆቻችሁ ጌታ አምላካችንም ወደ እርሱ ለሚጠራቸው በሩቅ ላሉ ሁሉ ነውና አላቸው። ⁴⁰ በብዙ ሌላ ቃልም መሰከረና፦ ከዚህ ጠማማ ትውልድ ዳኑ ብሎ መከራቸው። ⁴¹ ቃሉንም የተቀበሉ ተጠመቁ፥ በዚያም ቀን ሦስት ሺህ የሚያህል ነፍስ ተጨመሩ፤ ⁴² በሐዋርያትም ትምህርትና በኅብረት እንጀራውንም በመቍረስ በየጸሎቱም ይተጉ ነበር።
@mihreteabghebrezgi3924
@mihreteabghebrezgi3924 3 жыл бұрын
Daughter and son family of Dr. Myles Monroe alive
@getemelese1971
@getemelese1971 3 жыл бұрын
ዉድ ወገኖቼ! ሁል ጊዜ ወንድሞችን ለመክሰስ አትነሱ። የወደቀዉን ለማንሳት ትጉ ፤ ጣሩ። በተነኘ አጋጣሚ ሁሉ ከደቡብ የተገኙ አስደናቂ ነቢያትን ለመተቸት አትሞክሩ፤ በተለይም ኢዪንና እስራኤል ዳንሳን። ይህ የቀበሮ ባህታዊ በግ መሃል ገብቶ ይጸልያል እንዲሉ ያስብላል። በማር የተለወሰ መርዛማ ንግግራችሁን ብቻላችሁ ቀንሱ።
@mpiyomasilvasiilva4782
@mpiyomasilvasiilva4782 3 жыл бұрын
🙋‍♀️🤲🤲🤲🤲😭😭😭🤭🤭
@lidyasharp4735
@lidyasharp4735 3 жыл бұрын
የዶ/ር ማይልስ ልጆች ፕሌን ውስጥ አልነበሩም:: እሱና ባለቤቱ ብቻ ነው የሞቱት:: እባካችሁ ሳታጣሩ አትዘግቡ::
@7777382
@7777382 3 жыл бұрын
Charisa የማይለስ ልጅ አንዴት በፕሌን በ ኣውሮፕላን ኣደጋ ሞተች ትላላችሁ? ???? ፕሊስ ምንጭ ሳታጣሩ ዮቱብ ለመስራት ቸኮላችሁ!! 2014 ኣባትዋ ሞቶ ቖማ ኣውረታለች አኮ!!!!
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያን ጌታ ይቅር ይበላት ያውም ከአማኞችም መሪዎች የሆኑ ይህ ሰው ወደ ኢትዮጵያ ምድር እንዳይገባ በር ዘጉ። ስለዚህ ያደረጉትን አያውቁምና ጌታ ይቅር ይበላቸው። Tb.Joshua ታላቅ የእግዚአብሄር ሰው ጌታውን አገልግሎ ሩጫውን ሮጦ በክብር ሄደ የጻድቃንን ሞት እኔ ልሙት ፍፃሜዬም እንደ እርሱ ፍፃሜ ትሁን ዘሁ 23:-10
@creaseldaklass
@creaseldaklass 4 күн бұрын
Awon.mot.sayhon.edel.nawe.gtan.agalgilo.mamot
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 71 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,3 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
ወንጌላዊ አለምነህ ባገለገለበት መድረክ የተናገረው ትንቢት ተፈፀመ
10:48
በዘንድሮው መልካም ወጣት ያልተጠበቀው ሊሆን ነው...
34:44
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 43 М.
2335- በቲክቶክ ወጣቶችን ለዘፈን እመለምላለሁ!
15:00
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 71 МЛН