የባኞ ቤት እቃ ቀነሰ ||ውቅታዊ የባኞ ቤት እቃና የሴራሚክ ዋጋ|| ኢትዮጵያ ላይ ሙሉ ዋጋ ዝርዝር

  Рет қаралды 8,836

ማመና Mamena tube

ማመና Mamena tube

9 ай бұрын

የባኞ ቤት እቃ ቀነሰ ||ውቅታዊ የባኞ ቤት እቃና የሴራሚክ ዋጋ|| #afiftaj #minbertv #ethiopiayoutuber #shots #price #ethiopianewsseramik

Пікірлер: 32
@mamenatube306
@mamenatube306 9 ай бұрын
ሴራሚክ መግዛት ለምትፈልጉ +251984159404
@lulu3845
@lulu3845 8 ай бұрын
ስልክህ አይሰራም
@Yutube-jl3oe
@Yutube-jl3oe 7 ай бұрын
እኔ ቆርቆሮ ፈልጋለው. ለመግዛት
@lulu3845
@lulu3845 7 ай бұрын
የዩቲዩብ ነጋዴ
@yeshiyesuf9494
@yeshiyesuf9494 24 күн бұрын
🎉🎉
@momiytube2277
@momiytube2277 9 ай бұрын
አህለን አህለን ማሻ አላህ ማሻ አላህ ወንድሜ በርታ
@itsmydam5935
@itsmydam5935 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንዲም ለጭቃ ቤት መሬቱን ሰረሚክ ከማሰራት ና ዝምብሎ የፕላስቲኩን ከማጠፍ የትኛው ይሻላል ዋጋውስ ምን ይህል ልዩነት አለው ቤቱ 110ቆርቆሮ ነው ሰረሚኩን ዋጋውን አልችለው እደሁ ብየ ፈራሁ እና ካየከው አደራ መልስልኝ?
@destamassalah8473
@destamassalah8473 8 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-sg4rt1dp4m
@user-sg4rt1dp4m 9 ай бұрын
እኔ ለበረንዳ ነዉ የምፈልገዉ ይመስለኛል 17 አከባቢ ነዉ ቆርቆሮዉ በረንዳዉ እና ስንት ይፈጃል
@gvcnnbb-bx7wx
@gvcnnbb-bx7wx 9 ай бұрын
ታዳ ንሮው ተወደደብን
@BititaQueen-zf3qb
@BititaQueen-zf3qb 9 ай бұрын
40ካሬ ስንት ይፈጃል አዳማ ላይ branch አላቹ ወይ
@user-sg4rt1dp4m
@user-sg4rt1dp4m 9 ай бұрын
በካሬ ነዉ ዋጋዉ
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 9 ай бұрын
እረ ወንድሜ የምውቼ ቢዶ ነው ምሳሌ 30በ30 አተ 5ከምናምን አልክ 60በ60ም 800 ግን ዛሬ ቢዶ የሰራ አለ በዚሁ በሴራሚክ ዋጋ 30በ30 7ከምናምን 60በ60ደሞ1000 😢ታዲያ ማንኛችሁን እንመን እውነትህን ከሆነ እፈልጋለሁ 30በ30ወን 25 ካሬ
@medtube-nt7hi
@medtube-nt7hi 9 ай бұрын
ትክክለኛ መርጃ ነው ማመና በርታልን
@lulu3845
@lulu3845 8 ай бұрын
ምናልባት የዩቱዩብ ነጋዴዎች ይሆናሉ
@xtx2795
@xtx2795 7 ай бұрын
Bishoftu tewosedalek
@mamenatube306
@mamenatube306 7 ай бұрын
Yes
@momiytube2277
@momiytube2277 9 ай бұрын
ወንድሜ 150 ካሬ ስንት ቆርቆሮ ይፈጃል ብትነግረኝ???
@sdemssi1962
@sdemssi1962 9 ай бұрын
85 ቆርቆሮ ነው የስራሁበት ስፋ ያለ ነው ግቢ ግን ትንሽ ናት ያለው ኩሽናና አጥር አያይዞ መስራት ነው
@MomDad-zc3sb
@MomDad-zc3sb 7 ай бұрын
ለ 84 ቆርቆሮ ቤት ሴራሚክ ምን ያክል ዋጋ ይጨርሳል ፕሊስ ከቻልክ መልስ
@housemaid3260
@housemaid3260 7 ай бұрын
እኔም ወላሂ ቤቴ 84 ቂጠል ነው ቢመልስልን ደስ ይለኛል
@Kans-ih4eb
@Kans-ih4eb 7 ай бұрын
Andu amset mtoo bear kon set yotewall
@aynogeto7818
@aynogeto7818 8 ай бұрын
ቦታችሁ የት ነዉ መተንስ መግዛት አንችልም
@tube-ui9iz
@tube-ui9iz 6 ай бұрын
አታዳምጡም እንደ 😂😂😂
@user-vg9my2wm1w
@user-vg9my2wm1w 9 ай бұрын
ማመና የኔን እቃ እየሰራህልኝ ነው ወይ
@mamenatube306
@mamenatube306 9 ай бұрын
አዎ በሚገባ ቶሎ እንዲያልቅ ትፈልጊያለሽ እንዴ?
@user-vg9my2wm1w
@user-vg9my2wm1w 9 ай бұрын
@@mamenatube306 አይ ሀገር ስገባ ነው ከ1 ወር በኃላ
@mamenatube306
@mamenatube306 9 ай бұрын
@@user-vg9my2wm1w መርሀባ እስከዛው ቀለም ሲቀር ሁሉንም ጨርሼ አስቀምጠዋለው ቀለም ተቀብቶ መልሶ አባራ እንዳይሆን ነው
@user-vg9my2wm1w
@user-vg9my2wm1w 9 ай бұрын
@@mamenatube306 ኢንሻ አላህ
@housemaid3260
@housemaid3260 7 ай бұрын
ምን ማለት ነው 30 በ30 50በ 50 ወላሂ ያልገባኝም አስረዱኝ በአጭሩ 84 ቆርቆሮ ቤት ስንት ይፈጃል????????????????
@alhamidullihrabiya8591
@alhamidullihrabiya8591 6 ай бұрын
የጐኑ ስፍትና የቁመቱ ማለት ነው😊
@BrtgalaAmal-en1bj
@BrtgalaAmal-en1bj 3 ай бұрын
ግድግዳሲራሚቅጅክ ማረግ ይቻላል ለጭቃ ቤት
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 4,9 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
ቀላል የሴራሚክ ንጣፍ አሰራር ,  Easy ceramic work in Ethiopia 2022, how to ceramic tile working in Ethiopia
14:38