No video

የአባት እና ልጅ እንባ | ያየው አላምረው

  Рет қаралды 55,320

Zeki Tube

Zeki Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 359
@addisw1713
@addisw1713 2 жыл бұрын
አይዞህ አባት ቸሩ መድሀኒአለም የልጅህን ጤና ይመልስልህ ጨርሶ ይማርልህ በእውት አስለቀስከኝ ነገ የተሻለ ነገር እንደ ሚሰጥህ አምናለሁ ፈጣሪ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን 🤲🤲
@jiwaragagaruda
@jiwaragagaruda 2 жыл бұрын
What kind of language? Sorry but thanks before
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እንዲህ አይነትጀግና አባቶች ይብዙልን ልጅህን ጌታ ይማር ይፈውስ
@aben266
@aben266 2 жыл бұрын
400 ብር አስገብቻለሁ እግዚአብሔር ልጅህን ደና አርጎ አንተም የምትደሰትበት ህይወት ይስጥህ ዘኪ ተባረክ !
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 2 жыл бұрын
ተባረኪ
@lillyargaw4977
@lillyargaw4977 2 жыл бұрын
🙏❤🙏
@sarwarrone3438
@sarwarrone3438 2 жыл бұрын
እዚሃበር ባወታሹ ይተካልሽ
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 2 жыл бұрын
😢😢😢😢😢ቆይ እናት የለችውም ወይ
@salehayimer1111
@salehayimer1111 2 жыл бұрын
የኔማር ጨምሮ ይስጥሽ
@seble106
@seble106 2 жыл бұрын
ልጅህን እግዚአብሔር ይማርልህ አንተንም እግዚአብሔር ያበርታህ ጠንካራ ነህ እፍፍፍ
@-beteorthodoxchannel3244
@-beteorthodoxchannel3244 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጅ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🙏🙏🙏
@edenkaletsidlk2510
@edenkaletsidlk2510 2 жыл бұрын
አተ ጀግና አባት ነህ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክለት ለህፃኑ
@-beteorthodoxchannel3244
@-beteorthodoxchannel3244 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጅ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🙏🙏🙏
@edenkaletsidlk2510
@edenkaletsidlk2510 2 жыл бұрын
@@-beteorthodoxchannel3244 እሽ!
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 2 жыл бұрын
በእኛ ሀጢያት ፈተናችን በዛብን አቤቱ ሆይ እንደ ሥራችን አይሁንብን እንደ ምህረትህ እንጂ🙏 ወንድማችን አይዞን ዘኪ ወሳኝ ሠው🥰
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ሰላም እህት ወንድሞቼ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💚💛💓🙏
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሕ ኦፍፍፍፍ የእውነት ትላንት በፎቶ አይቼው አልቅሼ ነበር ዛሬ ደግሞ የባሠ ሖዴ ተላወሰ 😭😭😭😭ስንት ልክስክስ ወልደው የሚጥሉ አባቶች በሞሉበት ዘመን እግዚአብሔር ታሪክን ቀያሪ ነው ታሪክሕን ቀይሮ ልጅሕም ተሽሎት ያሣየን 🙏🙏🙏
@serkalala542
@serkalala542 2 жыл бұрын
እኔ አፈር ልብላ አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሄር ይማርልህ ወላዲተ እማምላክ ትዳብስልህ እንዳንተ አይነት ብርቱ አባቶች አሉ አሁንም አላክ ያበርታህ
@-beteorthodoxchannel3244
@-beteorthodoxchannel3244 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጅ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🙏🙏🙏
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ወንድም እመብርሃን ትርዳህ
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x 2 жыл бұрын
የኔአባት አይዞህ ልጅህን አላህ ሙሉ ጤናወን ይሰጠው ያረብ
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl 2 жыл бұрын
በጣም ምረጥ አባት ነህ እግዝያብሄረ ያግዝህ ፈጣሪ ይማረልህ
@user-bw5dm1hl3v
@user-bw5dm1hl3v 2 жыл бұрын
የአምላክ ፈቃድ ይሁንና የልጅህን ጤንነት ይመልስልህ እመ አምላክ ትርዳህ እንደ አንተ ያሉ አባቶችን ያብዛልን
@user-pf4yw5hu8r
@user-pf4yw5hu8r 2 жыл бұрын
የአላህ ያርቢ አንተ ፍርጅለት የእኔ አባት የውንዶች ውንድ ነህ አንተም እኩል አባት ነህ
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
ወንድ ልጅ ስያልቅስ ማየት ያማል😭🙏
@-beteorthodoxchannel3244
@-beteorthodoxchannel3244 2 жыл бұрын
ቸሩ መድሀንያለም ከእናቱ ድንግል ማርያም ጋር ልጅህን ይፈውስልህ😭😭😭😭😭
@tigistfentaw2565
@tigistfentaw2565 2 жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርልህ አተ ጀግና አባት ነህ አይዞህ በርታ እመቤቴ ትማርልህ
@-beteorthodoxchannel3244
@-beteorthodoxchannel3244 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጅ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🙏🙏🙏
@user-qz7qf4ej3x
@user-qz7qf4ej3x 2 жыл бұрын
የኔ ወድም ድንግል ማርያም ትርዳህየጭቅ አማላጇ እመብረሐን ትዳብስልህ አይ አስለቀሰኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ዘኪ ወድሜ ወቅሸት ገብርኤል ፀበል ይውሰደው አመነኝ ሳምት ባልሞላ ውስጥ ይድናል ልጁ እኔ የመሳፈሪያ እረዳዋለሁ አንጀቴን ነው የበላኝ
@hayatetofia366
@hayatetofia366 2 жыл бұрын
የልጅህንጤናእግዚያቤርይመልስልህምምርጥአባትነህ
@user-hx3me4np8h
@user-hx3me4np8h 2 жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ጤናዉን ይመልስልን ልዩ አባት ነክ እግዚአብሔር እንባሕን ይጥረግልሕ አሜን 🙏😪
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 2 жыл бұрын
እደዚህ ያለም እናትን የሚያሥንቅየ ጀግና እሩህሩህአባት አለ መጨረሻህ። ሣቅና ደሥታ ይሁን
@aewnone3890
@aewnone3890 2 жыл бұрын
እመብርሃን ትማረው ወድም
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
ማዳምጥ አልቻልሁም😭 አይዞህ ዉንድማለም ጎንህ ነን ዉንድማለም የኔ እንባ ይፈሰሰ❤️😭ዘክዬ ቃል አጠሁ ለመልካም ስራህ አመሰግናለሁ ❤️🙏
@rahmamuhammad4582
@rahmamuhammad4582 2 жыл бұрын
አላህ አፊያውን ይሥጥልህ ሥት እናት የሆኑ አባቶች አሉ ያላችሁ መረዳት የምችሉ እዱት እባካችሁ
@Sarah-ehtemaryamb
@Sarah-ehtemaryamb 2 жыл бұрын
ጎበዝ አባት ነህ በእውነት አይዞህ አባቴ ቸሩ መድኃኔዓለም ፈጾሞ ይፈውስልህ ወንድማችን ተፈውሶ አድጎ አባቴ ብሎ እሚጦርህ ያርግልህ። በወንድ ጉልበት ሕጻን ልጅ መያዝ ይከብዳል በጣም ይቸገራሉ ለሙሉ ጊዜ መያዝ፡ በዛላይ ሕመም ሲሆን አይዞህ እንደግፍሃለን
@user-dq2cj3fq3q
@user-dq2cj3fq3q 2 жыл бұрын
የኔ አባት እኔን አይዞህ እግዚአብሔር የተሻለ ቀን ያመጣልሀል
@-beteorthodoxchannel3244
@-beteorthodoxchannel3244 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጅ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🙏🙏🙏
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ የኔ አባት አይዞህ ነገ የተሻለ ቀን ነው
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
ሁላችሁም ሰላም ብያለሁ ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድና የተከበራችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን የድንግል ማርያም ወዳጆች እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የመገለጥ በዓል (ደብረ ምጥማቅ) በሰላም አደረሳችሁ †††👏💚💛❤️እመብርሀን በምልጃዋ ከሁላችንጋር ትሁን አሜን
@user-tp2tv5zl8v
@user-tp2tv5zl8v 2 жыл бұрын
ማራኪዬ የኔውድ እህት እስኪ እናሰባስብ እና የቤት ኪራይ እንክፈልለት😭😭😭😭😭😭😭
@zonephone4208
@zonephone4208 2 жыл бұрын
እመብርሃን ምረቱን ያምጣልህ አባቴ
@bulishetp2135
@bulishetp2135 2 жыл бұрын
የኔወንድምፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አይዞህ ጌታእየሱስየማረው
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 2 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ድካምህና ጽናትህን አይቶ በምሕረቱ ያስብህ ጀግና አባት ነህ
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ የኔ አባት ብርታቱን ይስጥህ ልጅህን አቡነ ተክለሃይማኖት ይፈዉሱልህ አሜን አሜን አሜን
@rahmirahmi269
@rahmirahmi269 2 жыл бұрын
ጀግና ብየሃለሁ አላህ ያስብህ ወንድሜ እኔም ጨንቆኛል ብቻ አላህ ይዘንልን
@tiztatilhun4387
@tiztatilhun4387 2 жыл бұрын
አቤቱ በምህረትለህ አስበን
@user-tp2tv5zl8v
@user-tp2tv5zl8v 2 жыл бұрын
እግዚኮ አምላኬ የኔአባት የኔ እባ ይፍሰስ አፈር ልብላልህ ማርያምን የእግዚአብሔር ሀያልነት እፁብ ድንቅ ነው ብቻ እስኪ የቻልነው እናግዘው ኮይት የምትኖሩ አምስትም አስርም ተጠራቅማ ዋጋ አለው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እመቤቴ ማርያም የልጅህን ጤና ታስመልስልህ
@nardosdagnachew1375
@nardosdagnachew1375 2 жыл бұрын
እግዚዓብሄር ብርታቱን እና ጽናቱን ይስጥህ ወንድሜ በእውነት እናት ይሄን ያክል መጨከን ጀመረች ኡፍ አይዞኝ የኔ ጀግና አባት ከጎንክ ነን
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 2 жыл бұрын
ወገኖቸ እንርዳው ይሄን ጀግና አባት
@user-be3im6im8m
@user-be3im6im8m 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ የኔ አባት በጣም ጠንካራ አባት ነህ!!!
@fiseha435
@fiseha435 2 жыл бұрын
ወንድሜ አንተ አባትም እናትም ነህ ለልጅህ እግዚአብሄር አምላክ ልጅህን ይፈውስልህ በርታ
@tihitnaaragaw9019
@tihitnaaragaw9019 2 жыл бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር ከፍታህን ያሳየን ወንደሜ🙏🏽
@Hhh-mh2er
@Hhh-mh2er 2 жыл бұрын
እማምላክ አለሁ ትበልህ ጀግናነህ
@yashihaile93
@yashihaile93 2 жыл бұрын
Egziabher yemarleh Dengelmaryam tidabsew ayizoh wondmachin fetari yaberatah
@amennaol4674
@amennaol4674 2 жыл бұрын
መድሀኒአለም ይርዳህ
@selam8348
@selam8348 2 жыл бұрын
uuuuuuuuuuuuff yene abat yetari yemarelek🙏🙏🙏🙏
@habebasaidhabebahabebasaid7133
@habebasaidhabebahabebasaid7133 2 жыл бұрын
ምሪጥ አባት ❤♥️🌹🇪🇹
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
እናት ነበረች በልጅ እንደዚህ አይነት ችግር የሚታሳልፈው ዛሬ ግን በአባት አየሁት እግዚአብሔር ይወደደውን ያደርጋልና እመብርሀን ልጅህን ትማርልን አይዞን ይህች ምድር ለአንዱ ብርሃን ነች ለአንዱ ጨለማ ነው እግዚአብሔር ይርዳክ
@sphonetastic3
@sphonetastic3 2 жыл бұрын
እዳተ ም አይነት አባት አለ እመቤቴ ትርዳህ ወድማችን ጀግና አባት ነህ
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ለበጎ ነው እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝህ
@user-bx8ks3yw2l
@user-bx8ks3yw2l 2 жыл бұрын
አባ እመቤቴ ትፈዉስልህ😭😭😭😭😭
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጅክን ይማርልክ ፀበል እምነት ቅባቅዱስ ቀባው ይድንልካል
@yordinaa2119
@yordinaa2119 2 жыл бұрын
ውይ ሲያሲያሳዝን እግዚአብሔር ይርዳህ ያበርታህ
@Anumma572
@Anumma572 2 жыл бұрын
Chru Egziabeher Denk Sera Yesralh
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ጀግና አባት ነህ እግዚአብሔር አምላክ ልጅህን ይማረልህ እመብርሃን ትዳብስልህ እግዚአብሔር አምላክ ይረዳህ የኔ አባት
@user-lt4ke4nf1k
@user-lt4ke4nf1k 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ ልጅህንም ይማርልህ😥
@samsunggrandprimepro5373
@samsunggrandprimepro5373 2 жыл бұрын
እኔን አፈር ልብላ አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልህ የኔ ጌታ ኡፍፍፍፍፍ
@user-cz5zu4dc3c
@user-cz5zu4dc3c 2 жыл бұрын
በማርያም ወንቅ እሸት ገብርኤል ይውሰደው ፀበል በማርያም ይድናል እመቤቴን ዘኪ እዛ ይውሰደው ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል የሜገኝው ባህር ዳር እንደደርሱ ጢስ አባይ ይሄዳን ከዛ ከጭስ አባይ ወንቅ እሸት የ45 ደቂቃ የግር ምንገድ ነው ሰውም ወደ ገዳሙ እሜሄድ ሰላለ አብርው ይሄዳሉ እመኑኝ እዛ ቦታ እንደደርሰ ይድናል ማርያም ምስክሪ ናት
@-beteorthodoxchannel3244
@-beteorthodoxchannel3244 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጅ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🙏🙏🙏
@user-mm5bc7qy8v
@user-mm5bc7qy8v 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይማርልህ ጀግና አባት ነህ ለፈጣሪ የሚሳነው የለም እና ከማንም በላይ ፈጣሪህን ለምን አንጄቴ በላሀው
@sara-tm9uy
@sara-tm9uy 2 жыл бұрын
ጀግና አባት! እግዚአብሔር ልጂህን ይፈውስልህ በእውነት ታሪክን ቀያሪ እግዚአብሔር ታሪክህን ይለውጥልህ 🙏የኔ አባት😢❤
@-beteorthodoxchannel3244
@-beteorthodoxchannel3244 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጅ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🙏🙏🙏
@user-zl6rd1rz7l
@user-zl6rd1rz7l 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የኔ አባት አይዞህ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝህ ልጅህም ከህመሙ ተፈውሶ በእግሩ እየሄደ ለማየት ያብቃህ አባቴ
@user-si3sy7lf5r
@user-si3sy7lf5r 2 жыл бұрын
ፍፍፍፍ ወይኔ እንደዚህም አባት አሌ እግዚአብሔር ይመርልክ ወንድማችን በእውነት ልብ የምስብር ነው
@kelamuwayonas9812
@kelamuwayonas9812 2 жыл бұрын
Egzhabher Ymarlk Yen Abat
@eyasum.dessalegn2444
@eyasum.dessalegn2444 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድማለም ትክክለኛው ቦታ ነው የሄድከው። ልጅህን ጻድቁ በብርሃን እጁ ይዳብስልህ።
@marthabekele2138
@marthabekele2138 2 жыл бұрын
Real Father may God constantly watch heal over you and your baby boy 🙏🏽
@seyaandreyatube2625
@seyaandreyatube2625 2 жыл бұрын
የአባትነት ጥግ
@dataa1056
@dataa1056 2 жыл бұрын
Egziabiher Kante gara yihun
@user-my1es8rc2b
@user-my1es8rc2b 2 жыл бұрын
የኔ ወድም አንጀቴን በላኸው አላህ ልጅህን ያድንልህ ና እደጓደኞችህ ስቀህ እምገባ ያርግህ
@user-uf4zz6gf2x
@user-uf4zz6gf2x 2 жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ይርዳህ ጎበዝ ጠንካራ አባት ነህ አይዞህ እእእህህህህህ😭😭😭😭😭
@user-ds9bk9ix3d
@user-ds9bk9ix3d 2 жыл бұрын
ዘኪ ወንድሜ በጣም የሚያሳዝን አባት ነው 😥😥እናም እግዚአብሔር ይረዳዋል አንተም እግዚአብሔር ይስጥህ በሁሉም ነገር ፈጣሪ ይጠብቅህ እኛም የምንችለውን ለማድረግ እግዚአብሔር ይርዳን 🙏
@bezualemabebe3019
@bezualemabebe3019 2 жыл бұрын
ወንድሜእግዚአብሔርጨርሳይማርልኽ።ዘኬለአንተእግዚአብሔርብድርክንአብዝቶይስጥኽተባረክ።
@berekethailu891
@berekethailu891 2 жыл бұрын
Egzaber Tarik Yikeyiral Eyzok Hante Jegna Abbat Neh
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይረዳህ❤❤❤😭😭😭እንዴዝህ አይነት ወንድ ልጅ በኢትዮጵያ ምደር ለመጀመሪያ አይሁት ጀግና አባት ዘክዬ መልካም ሰው ❤❤❤❤😍😍😍😍
@user-fx7hd9gu6v
@user-fx7hd9gu6v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
የኔ አባት አይዞህ እግዚአብሔር አምላክ ሙሉ ጤናዉን ይመልሥልህ አይዞህ ተሥፋ እዳትቆርጥ ለሠዉ የማይቻል ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላልና
@samiiriimakiialmfesf2757
@samiiriimakiialmfesf2757 2 жыл бұрын
Sazaziin egazaber yirdaki wandimee😭🙏🏽
@21istehiwet
@21istehiwet 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን ጽናቱን ይስጥህ እናት ሰልችቷት ጥላ በሄደችበት በዚህ ዘመን አባት ልጁን አዝሎ ማስታምም የሚገርም የሚደንቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ልፋትህን ድካምህን እንግልትህን አስቦ በቸርነቱ ታሪክህን ይቀይርልህ ድኖ ሲሄድ ለማየት ያብቃህ
@user-pb9sb5rc3n
@user-pb9sb5rc3n 2 жыл бұрын
አላህያሺነዉያረብ
@abvabc5007
@abvabc5007 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍየኔወድም ልጅህ አሏህ ያድንልህ
@hayaymohamed5841
@hayaymohamed5841 2 жыл бұрын
የኒ አባት አይህ
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e 2 жыл бұрын
አይዞህ የኔ አባት ልጅህን እግዚአብሔር ይፈውስልህ
@AyatTube798
@AyatTube798 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልኝ ዘኪ እንደዚህም አይነት አባት አለ እግዚአብሔር ልጅክን ይማርልህ እዉነት ከናት የሚበልጡ አባቶች እንዳሉ ስላሳየከን ትልቅ ክብር አለን ፍቃዱ ተሽሎት ትልቅ ደተጃ የሚደርስ ያድርገዉ ያንተን ድካም ቸሩ መድህንያለም ይክፈልህ
@hanantobe6116
@hanantobe6116 2 жыл бұрын
ኡፍ አረ ፈጣሪ ሆይ ለእንደነኝ አይነቶች የዋሆች ብለህ ማረን
@belaynew2181
@belaynew2181 2 жыл бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር ምህረቱን የውርድለት
@dejenugizachew4119
@dejenugizachew4119 2 жыл бұрын
ፈጣሬ ሆይ ምህረት አውርድ
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 2 жыл бұрын
እናት ምን ይሆን ምክንያትሽ ይህን የመሰለ ባልሽንና ልጅሽን አስትቶ ያስሄደሽ እንዴት አንጀትሽ ቻለልሽ አይዞህ ወንድማችን ካለመኖር ወደመኖር ያመጣን አምላክ የታመመን መፈወስ ለእሱ ቀላል ነው የ ራሄልን እንባ የ አበሰ አምላክ እንባህን ያብስልህ ።
@ethioruhma2613
@ethioruhma2613 2 жыл бұрын
እንደዚህም ያለ አባት አለ መታደል ነው እግዚአብሔር ይማርልህ
@user-ce3pm6nr4y
@user-ce3pm6nr4y 2 жыл бұрын
እዲህ ያለ አባትም አለ. ይገርማል. እግዚአብሔር ልጅህን ይ ማርልህ. ስለሁሉም እግዚአብሔር መልካም ነው
@enayko5471
@enayko5471 2 жыл бұрын
Ayzon wandeme ffffuu betam new Yemiasazenew a boo 😭 Egezaberh Yedreselek yemarelek 🙏 bewnet jagena Abat nek
@sewaregtariku7467
@sewaregtariku7467 2 жыл бұрын
EGZABHER YABRETAH
@tigistmoges6922
@tigistmoges6922 2 жыл бұрын
እመቤቴ ትርዳህ ወንድሜ የልጅህን ጤና ይመልስለት
@user-nn9lf3xc4b
@user-nn9lf3xc4b 2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነዉ ልቤን የነካዉ አጀብ በየቤቱ የተዳፈነሳን ስቱ አለ አይይይይ ጠካራ አባት ነህ የጠካራወች ጥግ
@dataa1056
@dataa1056 2 жыл бұрын
Egziabiher yimari esh
@alezacuevas4306
@alezacuevas4306 2 жыл бұрын
አላህ ይርዳህ
@aewnone3890
@aewnone3890 2 жыл бұрын
አጋንንት ነዉ አባ ይድናል አይዞህ
@belayneshhabte2217
@belayneshhabte2217 2 жыл бұрын
Azohe abeatea
@muluyetube
@muluyetube 2 жыл бұрын
የኔ አባት💔😥ቃል አጣውለት
@teklaydalawit6865
@teklaydalawit6865 2 жыл бұрын
Zeki Egziyabher yibarkh.
@selamawitchanie5830
@selamawitchanie5830 2 жыл бұрын
degu egziabher yefewselik
@madeenakavungalbeerad8380
@madeenakavungalbeerad8380 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ የኔ አባት
@AaAa-gq7bv
@AaAa-gq7bv 2 жыл бұрын
አላህ ለሱ እሚሳነው የለምና ያድንልህ የኔ አባት
@user-ei6gw9rc6e
@user-ei6gw9rc6e 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረልህ
@dggghhk6912
@dggghhk6912 2 жыл бұрын
አላህ ይገዝህ እፍፍፍፍፍ 😭😭💔💔💔😭😭😭
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 22 МЛН
Yum 😋 cotton candy 🍭
00:18
Nadir Show
Рет қаралды 6 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 3,7 МЛН
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 22 МЛН