የነቢያት ቤቶች || ሼኽ በድር አልሚሻሪ || በአማርኛ ትርጉም || ሙሃደራ || አቅራቢ :- አባ ኢያድ ||

  Рет қаралды 49,603

Ameen Tube

Ameen Tube

10 ай бұрын

በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል ቁርኣን፤ ሐዲሶች እና አዝካሮች የሚለቀቅ ሲሆን ተጠቅመን ሌሎችን የምንጠቅም ያድርገን ። አላህን (ሱ.ወ) ከማውሳት ምን የበለጠ ነገር አለ !! አላህ ይርዳን።
የቴሌግራም ቻናላችን :- t.me/ameentube

Пікірлер: 105
@user-cu5fp5rx5g
@user-cu5fp5rx5g 10 ай бұрын
አላህ ነስሩን ያምጣለት ኡስታዝ በድር ከእስር ነፃ ተብለህ ወተህ ለማየት ናፈቅን ወላሂ ያረብ ያረብ🤲🤲🤲🤲😥😥💔☝️
@user-bo2hb6rc8g
@user-bo2hb6rc8g 10 ай бұрын
አላሁመ አሚንንንን ያረብ
@user-vp9nd6qx1l
@user-vp9nd6qx1l 8 ай бұрын
አሚን ያ አላህ 😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-pf3rc8iq7k
@user-pf3rc8iq7k 6 ай бұрын
ምን አድርገዉ ነዉ የታሠሩት😢ሡብሀን አላህ
@KeyriyaSultan-cn6jg
@KeyriyaSultan-cn6jg 5 ай бұрын
ተስረዋ እንዴ?
@HayatAlemayehu-ix8nj
@HayatAlemayehu-ix8nj 4 ай бұрын
አሚን
@rabitube5961
@rabitube5961 10 ай бұрын
ውድ ነቢ🌹 ውድ አባት🌹 አዛኝ 🌹አሳቢ 🌹እሩህ ሩህ ማን አለ እንደ ነብዩ ሙሀመድ ሰለላህ አለይሒ ወሰለም የሀቢቢ🌹🌹🌹🌹🌹
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 4 ай бұрын
ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
@user-vg5hq1eg3z
@user-vg5hq1eg3z 10 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ያረቢ ቤተሠቦቻችንን ይጠብቅልን
@hawaadam5032
@hawaadam5032 10 ай бұрын
ያአላህይጠብቀያረቢ👍👍
@Layla-lb7hk
@Layla-lb7hk 10 ай бұрын
አሚን ያረቢ😢❤
@SaraSara-om6cf
@SaraSara-om6cf 10 ай бұрын
ወላሂ አላህ ጀዛህን ይከፈለው ያሪቢ ቡዙ እየተማሪነው በሪታ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምሪልህ ያአላህ🤲🤲🤲
@zuzu2641
@zuzu2641 10 ай бұрын
አሏህ ነጃ ይበለው ሸይኽ በድር
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 6 ай бұрын
ታስሯልደ ለምን አሰሩት ሱብሀን አላህ
@matube5052
@matube5052 10 ай бұрын
ማሻአሏ አሏህ የተጨነቀን ሁሉ ይፈርጂው ያረብ ኡስታዝ በድርን አሏህ ጀዛውን ይክፈለው ያረብ እኛንም በሰማንው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ
@ttww9470
@ttww9470 10 ай бұрын
ሠለሊሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ጀዛኩሙላሁ ህይረን
@zekiya7868
@zekiya7868 10 ай бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁአላህመሦሌ ወሠሊምአለ ነብይና መሀመድ አላሁመሠሌ ወሠሊም አለመባረክ አላመሀመድ ወሀቢቡና አሏህ ያረሡለሏህ ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም አላሁመያሙቀሊበልቅሉ ሠቢት ቀልቤ አለድንክ አላሁመ አተሠላም ወሚንከሠላም ተባረክ አሏህ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም ኢላሂ ሀገራችን ሠላም ቤተሠቦቻችንንም እኛንም አተ ጠብቀን አላህ ሆይ ሠላምህን አውርድልን እሥልምናንም አተ ጠብቀው ተውበቴንም ተቀበለኝ የአሏህ እዘንልኝ የውሥጤን አተ ታውቃለህ በቀጥተኛው መንገድህ ምራኝ ❤❤❤🙏አሚንን
@MinaJemal-vc2ky
@MinaJemal-vc2ky 10 ай бұрын
አሚን ያረቢ❤❤❤
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 6 ай бұрын
ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
@SaadaAbdul-xu6yt
@SaadaAbdul-xu6yt 4 ай бұрын
ሰለላሁአለይሂወሰለም አሚን ያረብ በእዝነትህ በራህመትህ ያአላህ
@kmla7639
@kmla7639 10 ай бұрын
አላህይጠብቅህ፣አባኢያድ
@user-gh3fv8kq1o
@user-gh3fv8kq1o 5 ай бұрын
ሱብሀነአላህ
@AishaAli-sl1pj
@AishaAli-sl1pj 10 ай бұрын
سبحان الله والحمد لله والله أكبر ولا حولا ولا قوات إلا بلله جازك الله خيرا❤
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 10 ай бұрын
አላህይጠብቃችሁ
@mistsara1763
@mistsara1763 8 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ኽይር❤❤❤❤❤
@zahraadem6153
@zahraadem6153 9 ай бұрын
Shukren wendimachen mashallah beziw ketilelen indatakom
@ahaduahad9903
@ahaduahad9903 10 ай бұрын
አላህ ይጠብቀቹሁ ጀዛኪላሁ ኸይረን
@user-ku8fo2xb3y
@user-ku8fo2xb3y 10 ай бұрын
ያረብብብ
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 6 ай бұрын
ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
@HADIYASULTANET1315
@HADIYASULTANET1315 6 ай бұрын
ማሻ አላህ
@sikosilo715
@sikosilo715 8 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@user-jh9cq8cy5z
@user-jh9cq8cy5z 10 ай бұрын
ጀዛኮምአላህከርርር
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 4 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ለአዚም ሱብሀን አላህ ወቢሀምድክ አላሁመ አተ ሰላሙ ወቢከ ሰላሙ ተባርክ ያዘል ጀላሊወል ኢክራም አላህዬ ሰላምሁሉ ካተነዉና ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን ያርብብብብብ
@AminBashir-nx4sd
@AminBashir-nx4sd 3 ай бұрын
masha alah
@zaboraa32
@zaboraa32 10 ай бұрын
ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱ እላሂ ወበረካቱሁ
@fatumaahmed9683
@fatumaahmed9683 10 ай бұрын
ጀዛክ ላህ ኽይር
@NajibNasirNajibnasir
@NajibNasirNajibnasir 4 ай бұрын
yalaa nuwegii😢😢
@neza6553
@neza6553 10 ай бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@user-xc6kg1kl6d
@user-xc6kg1kl6d 8 ай бұрын
አላህ ይጠብቃቸዉ😢😢😢
@user-xv1mj5xc4x
@user-xv1mj5xc4x 10 ай бұрын
ግንኮ ይሄ የኢላፍ ድምፆ ነው እዝህ ምን አመጣው ለማንኛውም ደስ ይላል ቀጥሉበት ኢላፍ ቲይፕብን አድ ሚሌየን እናስገባው ምትክ ብቻ ላይክ ግጩኝ ኢላፍ ውስጤ ነው❤
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b 10 ай бұрын
ሁለተኛ ቻናላቸው ነው የኢላፍ
@neimamohammed5411
@neimamohammed5411 10 ай бұрын
ፍዳክ ኡሚ ወአቢ ያረሱለላህصلى الله عليه وسلم
@user-je9je6ge6d
@user-je9je6ge6d 2 ай бұрын
s"A:w
@aaA-sj9hg
@aaA-sj9hg 10 ай бұрын
አላህከቤተሰብቀልብጠብቀንያርብ
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 10 ай бұрын
ማሻአላህ ጀግኖች በርቱ ለቤተችሁ አድስ ነኝ
@user-ew4yn8ev4e
@user-ew4yn8ev4e 10 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ጎበዝ ነህ ከአንተ ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን በተለይ ትርጉም ነገሮችን አቅርብልን
@user-qf8hr7sb1y
@user-qf8hr7sb1y 10 ай бұрын
አን ሻአለህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-ng6vz2rl2f
@user-ng6vz2rl2f 10 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ሸኽችንን አላህ ይጠብቅልን እድሜውንም አላህ ያርዝመው በጤና ወአፍያ
@user-vo6md1rf1x
@user-vo6md1rf1x 10 ай бұрын
አላህ ሆይ በኡሱር ቤት ለሉው መሸይኮች ፍትህን ነስርህን እንፋገለን
@user-gh3fv8kq1o
@user-gh3fv8kq1o 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-cs8zb5cx3w
@user-cs8zb5cx3w 9 ай бұрын
ያሸክ አላህ ነስር ያዉርድልህ ያረቢ አላሆያ እዝነትህን ያረቢ 6:32 6:32 6:33 6:33
@user-ku8fo2xb3y
@user-ku8fo2xb3y 10 ай бұрын
አሏሁመሶሊ ወሠሊም አላ ነብይና ሙሀመድ❤❤❤❤
@user-il5vt3vi2z
@user-il5vt3vi2z 6 ай бұрын
አላህ ካለህበት ጭቅ ይፈርጅህ ኡስታዝ አላህጀዛህን በጀነቱ ይበሽርክ ያረብ በጀነትህ ሰብስበን
@seadayemar5159
@seadayemar5159 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habibahassen5114
@habibahassen5114 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sittieahmad6771
@sittieahmad6771 10 ай бұрын
Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu SubahnAllah Alhmudulillah wolellah ellah AllahuAkebar Selellahu alyehi wesellam Allah yenaserhe ya sheke Jazakumu Allah kayerane usetaz
@ahammadahammad3976
@ahammadahammad3976 9 ай бұрын
👍👍👍👍
@user-ni5zx6rq2t
@user-ni5zx6rq2t 10 ай бұрын
Masha allah ❤❤❤ jezakelah heyir
@seada8229
@seada8229 6 ай бұрын
Ya allah ketazachochu arigen
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s 9 ай бұрын
ያረቢ ነጂና ያአላህ ካለንበት መከራ ስቃኝ ችግር አንተ ጠብቀን ነጃበለን ያረብ
@DERARTUKENO
@DERARTUKENO 10 ай бұрын
👍👍👍💯
@FatimahAbdellah-js1is
@FatimahAbdellah-js1is 10 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ወንድሜዝምድናን ከመቂረጥ ይጠብቀን አሚንንንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ekrm577
@ekrm577 9 ай бұрын
ይሄንን ሼህ ወላሂ በጣም ነዉ ዬምወዴዉ❤❤❤❤❤
@bilalabdi4393
@bilalabdi4393 10 ай бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰለላሁ አለይህ ወሰለም አላህ በሰላም ነፃ ያውጣህ ካለህበት ቦታ
@hddi491
@hddi491 10 ай бұрын
❤🎉
@ahaduahad9903
@ahaduahad9903 10 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@ilovefni7329
@ilovefni7329 10 ай бұрын
ጀዛክአላህኸይር
@fathagaberwot552
@fathagaberwot552 9 ай бұрын
😢❤
@lailaethio6578
@lailaethio6578 10 ай бұрын
ጀዛ ከላህ ኸይረን😢😢😢😢
@sseadaaimed4564
@sseadaaimed4564 10 ай бұрын
Jzk ustazena
@user-mm7vo7yh4y
@user-mm7vo7yh4y 9 ай бұрын
Masah allah❤❤❤
@ahaduahad9903
@ahaduahad9903 10 ай бұрын
ሚንኛ የመረ ትምህርት ነዉ አላህ ይጠብቀቹሁ
@Abdulkadru-vh9wu5qk9i
@Abdulkadru-vh9wu5qk9i 6 ай бұрын
አላህ ከእስር በቃችሁ ይበላችሁ ያ ሸይኹና 15:48
@maryetube14585
@maryetube14585 10 ай бұрын
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ
@Zahra-bx8fs
@Zahra-bx8fs 10 ай бұрын
as wr wb
@rejebkedr1564
@rejebkedr1564 10 ай бұрын
አላህይጠብቃቹ
@Zerituadem
@Zerituadem 4 ай бұрын
😢😢😢😢
@zeynbeahussain2560
@zeynbeahussain2560 8 ай бұрын
አላህ ይህ ተግባር በሁላችንም ላይ ያለ ነው የአላህ ቀልባችንን አተ መልስልን
@user-xz8bf2mr6l
@user-xz8bf2mr6l 10 ай бұрын
ሼኸአችን አላህይጠብቃቸው ያረብ የሳውዲምንግስትግን መጨረሻውነገር ያሳዝናል ኡሞቻችንበሙሉ ያለምንም ምክኝት እስቤትእየወረወራቸ እሱየሱላምእንቅልፍይተኝል አላህይፍርደው
@user-zh9wg6ww7s
@user-zh9wg6ww7s 10 ай бұрын
ሁለተኘ ቸይነል አሁነው ያጋኜሁት ማሸአለህ ኡስተዙና
@user-ye3ck3ff9o
@user-ye3ck3ff9o 10 ай бұрын
አላህ ይስጥልን ጀዛ
@Emran2itenvgr
@Emran2itenvgr 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nagatahmed7840
@nagatahmed7840 9 ай бұрын
ያርብብብብብብ።።ቅርብ።።ያረግል።።ያርብብብብብብብብብብ
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 10 ай бұрын
Ameen Tube እይታ አለዉ እኮ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ባረከላሁ ፊኩ የደወል ምልክቷን ተጫኑ ከዛ All የሚለዉን ንኩ ቤተሰብ ሆናቹ ማለት ነው ቤተሰቦች ደሞ እየገባችሁ እዩ ጀዛ ኩሙላህ ኸይረን ኢላፍ
@umuimranasya2018
@umuimranasya2018 8 ай бұрын
ጀዛከአላህ ኸይረን ኡስታዝ ብዙ ትምህር አግኝቼበታለሁ ማሽአላህ በshaykh Abdur Razzaq Al Badr ስለ ተውሂድ በሚያስተምሩት ዳዕዋ በአማርኛ ትምህር አቅርብልን ቢኢዝኒላህ
@binital
@binital 10 ай бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለህ ወበረከቱ እስቲ ዱአ አርጉልኝ ችግር ለይ ነኝ የስደት ኑሮ
@moryamabdul.g2415
@moryamabdul.g2415 10 ай бұрын
አሰላማለይኩም
@haythayt953
@haythayt953 5 ай бұрын
አላህሀሆይቤተሰቦቻቺንንጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤ጄዛከላኸይርኡስታዝ
@Samsung-kl9mp
@Samsung-kl9mp 10 ай бұрын
😭😭😭😢👍☝️☝️👌🤲🤲👈✅🌹
@NajibNasirNajibnasir
@NajibNasirNajibnasir 4 ай бұрын
yahla nuqajaljechi😮😮😮😅
@user-xb5xu6bj1d
@user-xb5xu6bj1d 10 ай бұрын
ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ዱአ አረጉልኝ አሰሪዎች ያለቤን ብር ይዘውብኛል አላህ ብሎ እንዲሰጡኝ 😢
@user-ng8gu6ub2p
@user-ng8gu6ub2p 10 ай бұрын
አላህ ያግራልሽ አብሽሪ
@hddi491
@hddi491 10 ай бұрын
ኩንትራትነሽ ዱሐ አድርጊ ያረቢ የልፋትሽ አላህ አይቶ ሐቅሽን ያሰጥሽ 😊
@user-xb5xu6bj1d
@user-xb5xu6bj1d 10 ай бұрын
@@hddi491 አሚን ያረብ 😥
@maryetube14585
@maryetube14585 10 ай бұрын
አላህ ሀቅሽን ያሰጥሽ
@user-mc2pf3ku7w
@user-mc2pf3ku7w 10 ай бұрын
ወላሂ እሷከሆነቺ. በጣም. ያሳዝናል. ግን. እሷ. ላትሆን. ትቺላለቺ. እሧ. ከሆነቺ. ማንም. አይለቃትም. በጀግናዉ. ቀልድ. የለም
@MaMa-gv5le
@MaMa-gv5le 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ttww9470
@ttww9470 10 ай бұрын
ሡበሀናላህ 😢
@user-nc9ki1hp9l
@user-nc9ki1hp9l 10 ай бұрын
ምን የሚያሽቅ ነገር አለ🤔🤔
@maryetube14585
@maryetube14585 10 ай бұрын
ምነው
@mrvip5677
@mrvip5677 4 ай бұрын
አገጫም😏😏😏😏😏🤧🤧🤧
@ikramikram2736
@ikramikram2736 10 ай бұрын
❤❤❤❤
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 9 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 18 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 119 МЛН
የ አልባሿ መእራፍ እና ጁሙአ ሰላት
1:04:27
Ustaz Mohammed Mustefa | ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ
Рет қаралды 43 М.
የሙስሊሞች ፈተና || በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
45:44
Sheikh Mohammed Hamiddin official ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
Рет қаралды 42 М.
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 9 МЛН