የልቦና ውቅር:- "ወደ ቀይባህር ከመሄድ ቀይ ባህርን ወደ ኢትዮጵያ ማምጣት" Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 199,065

EBC

EBC

8 ай бұрын

የልቦና ውቅር:- "ወደ ቀይባህር ከመሄድ ቀይ ባህርን ወደ ኢትዮጵያ ማምጣት"
የልቦና ውቅር ከኢ/ር መኮንን ጌታቸው ጋር #ቀይባህር
#ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews

Пікірлер: 1 700
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ትልቅ ፕሮጀክት ነው በመተባበር እና በጥናት በጎረቤት ሀገሮች ምክክር መብታችንን እና መብታቸውን ጠብቆ መስራት ነው ፈጣሪ ያሳካልናል።
@matiasar3075
@matiasar3075 8 ай бұрын
You never learn! 60 years of war to take what isn't yours is NOT the solution. You were allowed to use Asab port for free! What do you need more than that, if you really are worried about cost? Ethiopia CAN NOT LEAVE WITHOUT WAR! And another war will cause full destruction of Ethiopia. Mark my words.
@habeshaking2220
@habeshaking2220 8 ай бұрын
በኢኮኖሚ ፣ በፓለቲካ ፣ በህግ፣ ከፍትህ አንጻር ፣ ከመህበራዊ ተጠቃምነት፣ ከሰላም አንጻር በጣቃላይ ሀለገብ ተጠቃምነትን የመፈጥር እጅግ መሠረታዊና የበህር በርን ፍለጎት የምመልስ ተመራጭ ሀሳብ በመሆኑ ለቀጣይነቱ ከመንግስት ጀምሮ መላው ዜጋ ን አሳትፎ መረባረብ የምገበው አዋጭ ሀሳብ እንደሆነ ይሠማኛል።
@koala10ish
@koala10ish 8 ай бұрын
😂🤣ከሰላሳ ዓመታት በፊት፣ ጦቢያ ከኤርትራ የተዘረፉ ሁለት ወደቦች ነበሩዋት። ባለቤቶቹ ኤርትራውያን ከጦቢያ ጌቶች ሩስያና አሜሪካ መንጋጋ ነጥቀው ደርግን አባረው አገራቸው ካስመለሱ ግን፣ ጦቢያ በሰከነ ዋጋ ከፍላ የወደብ ግልጋሎት ማግኘት ትችላለች፦ ኤርትራውያን የዋሆች ስለሆኑ፣ ጦቢያውያን እንዲከፋቸውና እንዲራቡ አይመኙም። እና ጦቢያይዋን ይግባቹ፣ ኤርትራ መቸውም ጊዜ የጦቢያ አካል ሁና አታቅም እስከ አሜሪካውያን እና ኢንግሊዞች ለጂኦፖለቲካቸው ጥቅም ሲሉ ለሃይለስላሴ እንዲወራት እና ስጦታ እንዲሰጥዋት ከወሰኑ ጊዜ ጀምሮ። ጦቢያውያን ንብረታቹ ያልሆነ ለመጉበጥ መመኘት እና ማቀድ አቁሙ ጦቢያቹ ብትንትንዋ ወጥታ እንዳትፈርሳቹ፦🤣😂
@mesganewbirku7690
@mesganewbirku7690 8 ай бұрын
😂😂
@samri1215
@samri1215 8 ай бұрын
አሪፍ አሳብ 👌👌ኢትዮጵያ በዛም በዚም የባህር በር ታመጣለች ታገኛለች አብቹ እስካለ ይሳካል አለቀ ቁጥ ነው ዘንድሮ 👍👍👍👍👍
@sewmehone1736
@sewmehone1736 8 ай бұрын
አገሬ ኢትዮጵያ ለካ ልጆች አሉሽ!!! እኛ የሚያስፈልገን እንዲ የዕውቀት ጀግናነው። ጠብንጃ ወዝዋዥን እግዛብሄር ከምድራችን ያጥፋልን!!!
@abdellamolla9035
@abdellamolla9035 8 ай бұрын
ነበሩዋት ባንዳዎች በዙንጅ
@lilymogess3081
@lilymogess3081 8 ай бұрын
Ende 🇪🇷 yehe betam teru Hasan neew be 🇪🇹bahir albonet 🇪🇷eyedeman eytekenesin ke be tornet 5mil anbeltim eskeahun
@sewmehone1736
@sewmehone1736 8 ай бұрын
@@Ethiofirst201162 መሀይም ከዚውጪ አስተሳሰብ ስለሌለው አልፈርድብህም።
@bisratgirma
@bisratgirma 8 ай бұрын
Amen!!!
@koala10ish
@koala10ish 7 ай бұрын
አይ ጋላጂሎች፣ ኤርትራ አትፈቅድም ብትፈቅድምም ካናሉ መጀመርያ በኤርትራ ሉአላዊ መሬት ነው ሚጀምረው፣ እና ልክ እንደ ግብጽ በስወዝ ካናል እንደምታስከፍለው፣ ኤርትራ ደግሞ መርከቦቹን የርግጫ ታስከፍላላቹ። ክ ክ ክ 🤣😂
@yilmagebresekago2795
@yilmagebresekago2795 8 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ለሀገሬ ጎጠኞችን ሳይሆን እንዲህ አይነት ልበ ብርሃን ሺዎችን አብዛልኝ። በጣም አመሠግናለሁ እንጂነር ።
@alias784
@alias784 8 ай бұрын
ሠላማዊ አሥታራቂ ፣አሥደናቂ ሀሣብ ለተግባራዊነቱ ሁላችንም በቅን ልቦና ልንደግፈው የሚገባ ፡ድንቅ ራዕይ ።
@Dearlife84
@Dearlife84 7 ай бұрын
ይህ በኤርትራ በኩል ደሞ ቦታ የለውም እስከነ ይቅርታው🙏🏾
@mariammariam1007
@mariammariam1007 7 ай бұрын
​@@Dearlife84ገደል ግቡ
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k 6 ай бұрын
Selamawi ? ye Eritrea Lualawi hager nbret mesreq ! astaraqi ? Keman gar ! Asdenaqi ? meqeded ayasdenqim ! Medegef ? sewu alabedem ! Dinq Raey ? Awo 1.5 Million yaleqebet ! Mamo , arfeh zim bel !
@brhaneyebio7360
@brhaneyebio7360 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ ለም መሬት ወንዞች ሃይቆች ይዛ ሚልዮኖች እርዳታ የሚጠብቁባት ብቸኛዋ ሃገር ናት
@miheretdegaga
@miheretdegaga 8 ай бұрын
Like ER
@samri1215
@samri1215 8 ай бұрын
ያሳዝናል በዚህ ለውጥ ሁሉም ክልሉን ወደማልማት ቢሰማራ ውጤቱ ይታይ ነበር ምን ይሆናል በዚያም በዚህ ጦር ሰባቂ በዛ 😢😢
@user-tv6pu9nx7v
@user-tv6pu9nx7v 8 ай бұрын
❤🎉❤😮😮❤🎉
@yosiefghebrezghi3830
@yosiefghebrezghi3830 8 ай бұрын
​@@miheretdegagaየ ኣህያ ስጋ ተመቸህ።ክክክክ
@user-mo6zm5st2u
@user-mo6zm5st2u 8 ай бұрын
የሙቀጫ ልጆች እያሉ በየት በኩል😡
@goladhugaamediashow5752
@goladhugaamediashow5752 8 ай бұрын
አንቴ ለኢትዮጵያ መልካም ሰውንህ ኑሪልኝ ገና
@kibebew
@kibebew 7 ай бұрын
ጌታ ሆይ እነንም ሠው አድርገኝና ለሀገሬ የሆኔ ነገር ላድርግ🙏......thanku Enginer.
@saraphatsamuel
@saraphatsamuel 8 ай бұрын
የኢትዮጵያ ልጆች አሁን ገና ማሰብ ጀመሩ የተባረከ ሀሳብ ነው እግዚአብሔር ያሳካለን አሜን በሉ ኢትዮጵያውያን ፡፡
@user-vz5hg3iv4q
@user-vz5hg3iv4q 7 ай бұрын
************ኢንጅ ሳሚ እባላለሁ። ኢንጂነሪንግ ተምሬያለሁ፣ በቅርቡ ስለ ኢትዮጵያ የፔትሮሊየም አጠቃቀም አንዳንድ ፍንጮችን አገኘሁ፣ ኢትዮጵያ ብዙ ገንዘብ አውጥታለች እናም የኢትዮጵያ ህዝብ በፍጥነት እያደገ ነው። ስለዚህ የኔ አዲስ ሀሳብ ብዙ ገንዘብ በማውጣት ከሳውዲም ሆነ ከሌሎች የአረብ ሀገራት ቤንዚን ከመግዛት ይልቅ ቤንዚን ቀይ ባህርን ቤንዚን ከሳውዲ ወይም ከሌሎች የአረብ ሀገራት በኃይል መውሰድ አለብን። 1. መፍትሄው ከኢትዮጵያ ወደ ሳዑዲ ቀይ ባህር የጋዝ ቧንቧ መስመር እንሰራለን ከዛ በኋላ በጉልበት ከመክፈል ይልቅ ሁሉም አረቦች ያላቸውን ሁሉንም ቤንዚን መውሰድ እንችላለን. 2. ያ አሁንም ካልሰራ ደቡብ ሱዳንን ቤንዚን መውሰድ እንችላለን ወይ ከደቡብ ሱዳን እስከ ጋምቤላ ወደ ወለጋ የቧንቧ መስመር መጣል ወይም ደቡብ ሱዳንን በቅኝ ግዛት ልንገዛ እንችላለን።****************
@mariammariam1007
@mariammariam1007 7 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k 6 ай бұрын
Ye ethiopia Ljoch ke dnqurna mewTat alchalum ! Egziabher ke Leboch gar ayseram . Maseb atchym indie ?! Eritrea Lualawit hager nat ! 😂 🤕
@efrembabebe3809
@efrembabebe3809 8 ай бұрын
Amazing idea regardless of its feasibility. We've proudly high potential people to make change!
@ah6121
@ah6121 8 ай бұрын
I am surprised that Ethiopia got highly intellectuals who can solve its citizen big issues.
@koala10ish
@koala10ish 8 ай бұрын
😂🤣ከሰላሳ ዓመታት በፊት፣ ጦቢያ ከኤርትራ የተዘረፉ ሁለት ወደቦች ነበሩዋት። ባለቤቶቹ ኤርትራውያን ከጦቢያ ጌቶች ሩስያና አሜሪካ መንጋጋ ነጥቀው ደርግን አባረው አገራቸው ካስመለሱ ግን፣ ጦቢያ በሰከነ ዋጋ ከፍላ የወደብ ግልጋሎት ማግኘት ትችላለች፦ ኤርትራውያን የዋሆች ስለሆኑ፣ ጦቢያውያን እንዲከፋቸውና እንዲራቡ አይመኙም። እና ጦቢያይዋን ይግባቹ፣ ኤርትራ መቸውም ጊዜ የጦቢያ አካል ሁና አታቅም እስከ አሜሪካውያን እና ኢንግሊዞች ለጂኦፖለቲካቸው ጥቅም ሲሉ ለሃይለስላሴ እንዲወራት እና ስጦታ እንዲሰጥዋት ከወሰኑ ጊዜ ጀምሮ። ጦቢያውያን ንብረታቹ ያልሆነ ለመጉበጥ መመኘት እና ማቀድ አቁሙ ጦቢያቹ ብትንትንዋ ወጥታ እንዳትፈርሳቹ፦🤣😂
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k 6 ай бұрын
Proud ? high potential people ? These are people with no knowledge about Sovereignty and Territorial integrity . It must be the donkey they have been eating . Many had perished for this stupid idea . Do you want to be next in line ? 🤕
@user-nl1hv7ni2l
@user-nl1hv7ni2l 5 күн бұрын
YOU ARE ALSO DREAMING!!!.
@mekedestura368
@mekedestura368 8 ай бұрын
ሐገሬ አምላክሽ ሊያነሳሽ ሊያበለፅግሽ ሊጎበኝሽ እንደወደደ እነነዚህንየመሳሰለ አዋቂዎች በውስጥሽ ወለደልሽ አምላካችን ይባረክ
@misganabere6115
@misganabere6115 7 ай бұрын
ሀሳቡ ጥሩ ቢሆንም ኤርትራን ከመለመን አያድንም የኤርትራ ፈቃደኝነት ይጠይቃል።
@tamegebre9455
@tamegebre9455 7 ай бұрын
It is very good sugetion both of you God bless you.
@bekelemulugeta6307
@bekelemulugeta6307 8 ай бұрын
ጎበዝ ጋዜኛ ከእውቀት ጋር ኢንጂነር እድሜና ጤና ለእርሶ እመኛለሁ መንግሥት ይሄንን ሊያዳምጥ ይገባዋል ጦርነት ሰልችቶናለል
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 8 ай бұрын
Boyu beyet hager lay liqofer new ? Yehe mehayim ayasibewim ...ay mehur
@barackbebey9848
@barackbebey9848 8 ай бұрын
ብንቆፍርም ብንቧጭርም መክፈላችን አይቀርም ስንገባ ስንወጣ የግድ የእርግጫ እንከፍላለን ከመክፈል መቼም አናመልጥም ስንት መኣድን ያለበት መሬታቸዉን ዝም ብለን እንዲቆፈር ዝም ብሎ ዉሃ እንዲተኛበት የሚፈቅዱልን ይመስልሃል ቢፈቅዱልን እንኳን በያመቱ በጣም ብዙ ያስከፍሉናል እሱንም እንኳን ከፈቀዱልን ነዉ እኛ ጥዋት ማታ ተነስተን በእነርሱ ላይ አፍችንን እየከፈትን ዉጊያ ወሬ ውግያ የምንሰብክ ሰዎች እንዴት አድርገዉ ነዉ እስኪ እነርሱ ከእኛ ጋር ተስማምተዉ ይህንን ማድረግ የሚችሉት እኛ ኮ በጣም ሲበዛ ባለጌ የሆን ህዝብ ነን እሱንም እንኳን ይህንን እሺ ብለዉ ቢፈቅዱልን እንኳን እኛ እነርሱን መተንኮሳችንን አናቆምም በጣም ሲበዛ ባሌጌዎች እኮ ነን እኛ ኮ መቼም ትልቅ አንሆንም የኛ ችግር የባህር በር ወደብ ካናል አይደለም ይህንን ለፖሎቲካ መጫወቻ አታቅርቡት እኛ ብዙ የወደብ አማራጮች ያሉን ሀገር ነን ወደባቸዉን እንድንጠቀም ሁሉም ይፈልጋሉ እኛ ግን የራሳችን የምንለዉን ነገር እናቁም እንተወዉ ይህ መንገድ በጭራሽ የሚያዛልቀን አይደለም ተስማምተን ከጎረቤቶቻችን ጋር በሠላም እንኑር ፀባያችን ግን አይደለም ከጎረቤቶቻችን ጋር እርስ በራሳችንም ጋር እንኳን አያኖረንም
@GG-lh2yw
@GG-lh2yw 8 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@user-bp2ys4og9c
@user-bp2ys4og9c 8 ай бұрын
Betekekele tebareke
@mieronasefa9544
@mieronasefa9544 8 ай бұрын
Hakegn sew
@eyobsequar8587
@eyobsequar8587 7 ай бұрын
በማን መሬት ረግጦነው ካናሉ የሚያልፍ: ወይስ ንግግሩ ለጨዋታ ያህል ነው::
@teferikaba1419
@teferikaba1419 7 ай бұрын
Yemgerm Eko new yemkoferehu Eko yeshu Hager meohnun fetsimo alemasebachehu hagratu efekidalu weyis indet nehu?
@user-wp2hm1bt3n
@user-wp2hm1bt3n 8 ай бұрын
ይህን ሀሳብ እኔ ሳብሰለስለው ነበር ተባረክ ኢንጂነር
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 8 ай бұрын
Yemyalfew eko bemeret lay new..min ayinet astesaseb new..beyet bekul new yemiseraw ? Ay mihur..yegna" mehuranoch" Abedu libel ? Domo be boyu setalf Tax mekefelih ayikerim eko...sewiz canal tax yekefelal eko...endih eyalachihu genzeb seru bicha
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 8 ай бұрын
የሚገርም ሀሳብ ነው❤❤💪💪💪
@haronzulal4182
@haronzulal4182 8 ай бұрын
ቢሳካ በጣም ደስ ይላል እውነተኛ ሃሳብ ነው እንዲህ አይነት ሀሳብ ያለው ኢትዮጵያዊ ነው ሚያስፈልገው
@yaredmalero4216
@yaredmalero4216 8 ай бұрын
ሃሳቡን ስሰማ ልቤ ተንሰፈሰፈ:: እንዲህ ድንቅ ሃሳብ ያላቸውን ኢትዮጲያዊያን ህዝቡ እና መንግስት ድጋፍና እገዛ ለማድረግ ቃል የሚችለውን ሁሉ ማድረግ አለበት:: ይሄ ፕሮጀክት ከተጀመረ በመጀመሪያ ቀን የ10,000 ብር ቦንድ ለመግዛት ቃል እገባለው:: ❤❤❤
@abdulhakimusman3036
@abdulhakimusman3036 8 ай бұрын
😍😍😍😍
@beensport
@beensport 8 ай бұрын
Good man
@googlecrome4863
@googlecrome4863 7 ай бұрын
ልቤ ተልፈሰፈሰ ነው ያልከው ልፍስፍስ!!!! በየታባታቹ ኣልፎ ይመጣል ክክክ
@ynegasi99
@ynegasi99 7 ай бұрын
There is no such thing .Moran
@tesfakaleb5281
@tesfakaleb5281 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@kibretabebe8592
@kibretabebe8592 8 ай бұрын
We need this type of professional who try to see the solution rather than talking about the problem everytime. This is innovative idea. This is why I am always saying that "Enterprunership is the solution not only for our economic and social problems but for our poletical problems as well. " I love your articulation engeneer, thank you so much Yedesdes for your courage to entertain new ideas.
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 8 ай бұрын
በኤርትራ መሬት ላይ ቦይ ለመቆፈር ምን ሥልጣን አለህ? ሀሳብ ማድነቅና ማውራት ቀላል ነው። የህግ ጉዳይ ሌላ ጉዳይ ነው። ቨ
@koala10ish
@koala10ish 8 ай бұрын
😂🤣ከሰላሳ ዓመታት በፊት፣ ጦቢያ ከኤርትራ የተዘረፉ ሁለት ወደቦች ነበሩዋት። ባለቤቶቹ ኤርትራውያን ከጦቢያ ጌቶች ሩስያና አሜሪካ መንጋጋ ነጥቀው ደርግን አባረው አገራቸው ካስመለሱ ግን፣ ጦቢያ በሰከነ ዋጋ ከፍላ የወደብ ግልጋሎት ማግኘት ትችላለች፦ ኤርትራውያን የዋሆች ስለሆኑ፣ ጦቢያውያን እንዲከፋቸውና እንዲራቡ አይመኙም። እና ጦቢያይዋን ይግባቹ፣ ኤርትራ መቸውም ጊዜ የጦቢያ አካል ሁና አታቅም እስከ አሜሪካውያን እና ኢንግሊዞች ለጂኦፖለቲካቸው ጥቅም ሲሉ ለሃይለስላሴ እንዲወራት እና ስጦታ እንዲሰጥዋት ከወሰኑ ጊዜ ጀምሮ። ጦቢያውያን ንብረታቹ ያልሆነ ለመጉበጥ መመኘት እና ማቀድ አቁሙ ጦቢያቹ ብትንትንዋ ወጥታ እንዳትፈርሳቹ፦🤣😂
@teklaygebremariam4168
@teklaygebremariam4168 8 ай бұрын
kbret? አንተም ይህንን የቂሎች ሃሳብ መሰጠህ? ኤርትራም ጅቡቲም የወድብ ክራይ እንድንከፍላቸው የሚጠቅማቸው ሆኖ ሳለ በሉኣላዊ መሬታቸው 600meters by 34kms የሚሆን ካናል የሚፈቅዱ ይመስልሃል? አሜሪካ ፓናማ ካናል ሰርታ ለ99 ዓመታት ሊዝ አድርጋ ስታበቃ የፓናማ ህዝብ በማመፅ በ1970GC ንብረትነቱ ለፓናማ እንዲሆን ታግሎ ኣሸንፏል
@Hkim185
@Hkim185 8 ай бұрын
​@@koala10ish አንተ ሻብያ ወርቅ ብለሀል። ኢትዬጰያ የኤርትራን አንዲት ሰንዝር መሬት መቋመጥ የለባትም። መብትም የላትም ትክክል፠ ይህ ሁሉ የኤርትራ መብት ፍሩሸ የሆነዉ ግን ኤርትራዎች መቀሌን ወረዉ ባድመን ከወሰዱ በኃላ እኛ sovereign የምትሉት የጅልላጅል እንግሮሮ አይሰራም እኛ በተራችን መጥተን አሰብ አፋርን መፅዋ ሳዉዲዎችን ገንጥለን አዲሰ ሐገር እንመሰረታለን ኤርትራ LANDLOCK ትሆናለች አሜሪካኖችን ፀጥ ለማረግ ወደብ እነሰጣቸዋለን ቻይኖችም እንዲሂ አለቀ
@merimeri530
@merimeri530 7 ай бұрын
​@@mekuriagize7514በቅናት ልታብዱ ነው ኢትዮጲያ በሁሉም መስክ ዕድል ያላት ታላቅ ሃገር ናት ኤርትራን ገንጥላችሁ 200 አመት ወደ ሆላ መለሳችሆት እንጂ ጠብ ያለላችሁ ነገር የለም ምክንያቱ ደሞ በኢትዮጵያና ጥላቻ ምቀኝነትና ቅናት የታመማችሁ በሽተኞች ስለሆናችሁ ነው መቼም አይሆንላችሁም !!
@keftam
@keftam 8 ай бұрын
እንደዚህ ዓይነት ሥራ በዓለማችን የተለመደ ነው። ለባሕሩ የግድ ቅርብ የሆነው ቦታ ሳይሆን ለቦይ የሚመረጠው በተለይ የመሬቱ ውፍረት ብዙ አለታማ ቦታዎች የሌሉበት አካባቢ ሆኖ ከዚያ ለወደብ የሚሆን የውሃ ማጠራቀሚያ ረባዳ ምድር የሚገኝበት ሥፍራ ነው። መልካም ሃሳብ ይሁን እንጂ አሁንም ችግሩ ጎረቤት አገሮቹ ቦዩ እንዲሠራ ይፈቅዳሉ ወይ? የሚለው ጥያቄ ነው። የንቃተ-ሕሊና ማነስ ከተጋነነ የብሔራዊ ኩራት ከሚባል አሳሪ ነገር ጋር ተዳምሮ አፍሪካውያንን እንዳይተባበሩ አድርጎ ያኮራመተ ነገር ነው። ለመተባበርና ለመተጋገዝ የሚያስችል መንፈስ የለም። አሜሪካ ፓናማን አስገድዳ ነው ቦዩን የቆፈረችው። ብሪታንያ የጅብራልታርን ወሽመጥ ይዛ አለልቅም ብላ ይኸው የራስዋ አድርጋዋለች። ሐዋይ፣ ፎክላንድ፣ የካሪቢክ ደሴቶች ወዘተ በጉልበት የተያዙ ናቸው። ቻይና ምንም እንኩዋን የወደብና የመሬት ችግር ባይኖርባትም ታይዋንን እና ሆንግኮንግን አንቃ ይዛለች። ሩሲያ ክራይሚያን በጉልበት የያዘችበት ምክንያቱ ወደብ ነው። ቦይ መቆፈር ከአዋጭነቱ አንፃር ሲታይ ምንም አያጠያይቅም። ግን ጎረቤት አገሮች የቦዩን ቦታ ከሠጡን ለምን አንደኛውኑ የባሕር በሩን አይሠጡንም?
@ynegasi99
@ynegasi99 8 ай бұрын
Dream is free
@matiasar3075
@matiasar3075 8 ай бұрын
You never learn! 60 years of war to take what isn't yours is NOT the solution. You were allowed to use Asab port for free! What do you need more than that, if you really are worried about cost? Ethiopia CAN NOT LEAVE WITHOUT WAR! And another war will cause full destruction of Ethiopia. Mark my words.
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 7 ай бұрын
ye KEBELE bet meseleh.... Zew bleh yemetaweraw ... be Agereh mengsten bet lesera MERET setuni beleh Teyek ?? Melsun yenegruhal
@alushakemal
@alushakemal 7 ай бұрын
​@@yonassolomon7711 እንገነባዋለን 💪
@ahmedkedir8966
@ahmedkedir8966 7 ай бұрын
አቦ አፌ ቁርጥ ይበልልህ አንተ ብቻ ነህ ነገሩን በደንብ የተረዳኸው
@zenagirma8230
@zenagirma8230 8 ай бұрын
ዋው በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን ❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@user-vz5hg3iv4q
@user-vz5hg3iv4q 7 ай бұрын
************ኢንጅ ሳሚ እባላለሁ። ኢንጂነሪንግ ተምሬያለሁ፣ በቅርቡ ስለ ኢትዮጵያ የፔትሮሊየም አጠቃቀም አንዳንድ ፍንጮችን አገኘሁ፣ ኢትዮጵያ ብዙ ገንዘብ አውጥታለች እናም የኢትዮጵያ ህዝብ በፍጥነት እያደገ ነው። ስለዚህ የኔ አዲስ ሀሳብ ብዙ ገንዘብ በማውጣት ከሳውዲም ሆነ ከሌሎች የአረብ ሀገራት ቤንዚን ከመግዛት ይልቅ ቤንዚን ቀይ ባህርን ቤንዚን ከሳውዲ ወይም ከሌሎች የአረብ ሀገራት በኃይል መውሰድ አለብን። 1. መፍትሄው ከኢትዮጵያ ወደ ሳዑዲ ቀይ ባህር የጋዝ ቧንቧ መስመር እንሰራለን ከዛ በኋላ በጉልበት ከመክፈል ይልቅ ሁሉም አረቦች ያላቸውን ሁሉንም ቤንዚን መውሰድ እንችላለን. 2. ያ አሁንም ካልሰራ ደቡብ ሱዳንን ቤንዚን መውሰድ እንችላለን ወይ ከደቡብ ሱዳን እስከ ጋምቤላ ወደ ወለጋ የቧንቧ መስመር መጣል ወይም ደቡብ ሱዳንን በቅኝ ግዛት ልንገዛ እንችላለን።****************
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 8 ай бұрын
የደስ ደስ ዛሬ ደስ የሚል ትልቅ ችግር ፈቺ ሃሳብ በኢንጂነሩ በኩል አመጣሽልን።ተባረኪ።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 8 ай бұрын
Ende besew meret lay new boy yemitkofrew ? Yemayhon eko new yemyaweraw..bitseram beza setalf tax tikeflaleh..minu new tikimu...? Yehe eko machberber new..demo hasabun megzat minamin yelal..
@bute5158
@bute5158 8 ай бұрын
ሀሳቡ የሚገርም ነው የማይቻል የለም የህን አይነት የሀሳብ ማእድን መስማት ደስ ይላል የሚፈፅም የሚያደርግ እግዚአብሔር አለ በህዝቤ ይህን መስማት የሀስብ ምንጭ መፍለቁ ደስ ይላል ለሚሰማው ይከብዳል ግን ይቻላል የዩትዩብ ወሬ ሀገርን ለማፍረስ ከምታወሩ ተነሱ ሞክሩ ብዙ መልካም ሀሳብ ያለው ኢትዮጵያ ልጆች አላት
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 8 ай бұрын
Please please stop being delusional
@AbebaNati-ui4bg
@AbebaNati-ui4bg 8 ай бұрын
God bless you❤❤❤
@bettygabriel6083
@bettygabriel6083 8 ай бұрын
Wow amazing I can't wait to see this project to start👌👍👏
@MezgebeGezahegn
@MezgebeGezahegn 8 ай бұрын
የደሥደሥ ድንቅ ጋዜጠኛ እንዴት እንደምወድሽ ልጄ ትሆኛለሽ ።ጎበዝ ጎበዝ ይህን ድንቅ ሐሣብ ሥላቀረብሽ እና መሠግናለን
@eliasgetnet5099
@eliasgetnet5099 8 ай бұрын
የሚገርም ትንታኔ ከድንቅ ድምጽ ጋር እናመሰግናለን🙏
@user-ut8hg9pz6h
@user-ut8hg9pz6h 8 ай бұрын
ምርጥ ሐሳብ ነዉ
@thegreatgospelworldwideyoutube
@thegreatgospelworldwideyoutube 8 ай бұрын
This is great job guys
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 8 ай бұрын
ኢትዮጵያዬ!!!❤❤❤❤💪💪💪💪💪
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 8 ай бұрын
ጋዜጠኛ የደስደስ ተስፋ ከኢ/ር መኮንን ጌታቸው ጋር ያደረጋችሁት ውይይት እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው ቀጥሉ በት ይህ ቢሳካ አዋጭነት አለው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@amanueltesfu-hu2eu
@amanueltesfu-hu2eu 7 ай бұрын
bisaka ..... Hahaha! Would you allow any neighboring nation to dig canals in the Ethiopian fields? You guys are hallucinating! You are jokers. You have occupied Eritrea for 30 years. Enough is enough. You are worse than the Nazis.
@selamehagere9366
@selamehagere9366 8 ай бұрын
ሙሁራኖቻችንን እንጠብቃቸው ዋዋዋ!!!!!!
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 8 ай бұрын
😂😂😂
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 8 ай бұрын
ጠብቓቸው ቆፍረው ዱባይ ያመጡልሃል 😂
@abiyegemechu6415
@abiyegemechu6415 7 ай бұрын
እውነት ነው ።ኢንጂነር ቅጣው እጅጉ የሆኑትን ማስታወስ በቂ ምክንያት ነው ።
@asterisayas8522
@asterisayas8522 7 ай бұрын
​@@samsonmehari7013ህንድ ውቅያኖስንም ያመጡሉናል👍😂
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 7 ай бұрын
@@asterisayas8522 😂😂😂✌️👍
@samsonnathan506
@samsonnathan506 8 ай бұрын
ድንቅ ሃሳብ ነው ነገር ሁሉ የሚጀምረው ከሃሳብ ቢሆንም ሃሳብን ለማሰብና ነገሮችን በአዲስ መልኩ እንደዚህ ለማሰብ ደግሞ ተግዳሮቶች የግድ መኖር አለባቸው እነዚህን አይነት ሃሳብ በተለየ መልኩ ለማሰብ ደግሞ ነገሮችን ከተለመደው መንገድ ወጥቶ ለማየት የሚደፍ በእውቀት የዳበረ የአለምን ነባራዊ ሁኔታዎች የሚረዳ ደፋር ትውልድ እና ገዢ የሆነ ሃገራዊ እሳቤ ያለው ትውልድ አስፈላጊ ነው ። ኢንጅነር ስለዚህ ድንቅ ሃሳብ እና እይታ ግን እናመሰግናለን ።
@user-vz5hg3iv4q
@user-vz5hg3iv4q 7 ай бұрын
************ኢንጅ ሳሚ እባላለሁ። ኢንጂነሪንግ ተምሬያለሁ፣ በቅርቡ ስለ ኢትዮጵያ የፔትሮሊየም አጠቃቀም አንዳንድ ፍንጮችን አገኘሁ፣ ኢትዮጵያ ብዙ ገንዘብ አውጥታለች እናም የኢትዮጵያ ህዝብ በፍጥነት እያደገ ነው። ስለዚህ የኔ አዲስ ሀሳብ ብዙ ገንዘብ በማውጣት ከሳውዲም ሆነ ከሌሎች የአረብ ሀገራት ቤንዚን ከመግዛት ይልቅ ቤንዚን ቀይ ባህርን ቤንዚን ከሳውዲ ወይም ከሌሎች የአረብ ሀገራት በኃይል መውሰድ አለብን። 1. መፍትሄው ከኢትዮጵያ ወደ ሳዑዲ ቀይ ባህር የጋዝ ቧንቧ መስመር እንሰራለን ከዛ በኋላ በጉልበት ከመክፈል ይልቅ ሁሉም አረቦች ያላቸውን ሁሉንም ቤንዚን መውሰድ እንችላለን. 2. ያ አሁንም ካልሰራ ደቡብ ሱዳንን ቤንዚን መውሰድ እንችላለን ወይ ከደቡብ ሱዳን እስከ ጋምቤላ ወደ ወለጋ የቧንቧ መስመር መጣል ወይም ደቡብ ሱዳንን በቅኝ ግዛት ልንገዛ እንችላለን።****************
@kidisttessema4500
@kidisttessema4500 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያቀረብሽልን ቀጣይ ክፍል እኝኑ ጀግና አቅርብልን የደስደስ አደራ አደራ
@kahsaydade2179
@kahsaydade2179 7 ай бұрын
ሠላማዊ አሥታራቂ ፣አሥደናቂ ሀሣብ ለተግባራዊነቱ ሁላችንም በቅን ልቦና ልንደግፈው የሚገባ ፡ድንቅ ራዕይ ።በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ትልቅ ፕሮጀክት ነው በመተባበር እና በጥናት በጎረቤት ሀገሮች ምክክር መብታችንን እና መብታቸውን ጠብቆ መስራት ነው ፈጣሪ ያሳካልናል።
@bayisagada684
@bayisagada684 8 ай бұрын
Be Blessed my brother. Ethiopian people need such intellectuals those who are seeking solution for our problems.
@koala10ish
@koala10ish 8 ай бұрын
ኤርትራ የቀይ ባሕርዋ ውሃም እንዲቀሳቀስ አትፈቀድም። ሂዱ ጋሎች በበርበራና ታጁራ ጁቡቲ ሞኩሮ። ለምን ሶማሊላንድ አተወሩም፧ ክ ክ ክ
@jer622
@jer622 8 ай бұрын
​@@koala10ishአልቅስና ይውጣልህ አትነጫነጭ ስሐፈጠረህ
@koala10ish
@koala10ish 7 ай бұрын
@@jer622 አይ ጋላጂሎች፣ ኤርትራ አትፈቅድም
@jer622
@jer622 7 ай бұрын
ገገማ ኦሮሞ አይደለሁም ምንም በዚ መንግስት ደጋፊ ባልሆንም በባህር በር ጉዳይ ተመመሳሳይ ሀሳብ አለኝ ምክንያቱም ኢትዮጵያዊ ስለሆኑክ
@hawabonaa
@hawabonaa 8 ай бұрын
That is a great great idea I'm appreciate him .
@koala10ish
@koala10ish 8 ай бұрын
ኤርትራ የቀይ ባሕርዋ ውሃም እንዲቀሳቀስ አትፈቀድም። ሂዱ ጋሎች በበርበራና ታጁራ ጁቡቲ ሞኩሮ። ለምን ሶማሊላንድ አተወሩም፧ ክ ክ ክ
@abdulazizabujabir5406
@abdulazizabujabir5406 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው የዜጎች ጭንቅላት ከጦርነት ውጭ ማሰብ ከቻሉ ታእምር ይሰራሉ
@Vanik-125
@Vanik-125 8 ай бұрын
The most valuable solution እንደዚህ አይነት ሙህሮች ለ ሀገራችን ትልቅ ብርሀን ናቸውና እንጠብቃቸው ምርጥ አማራጭ
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail 8 ай бұрын
Wow ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ይመሰገን
@koala10ish
@koala10ish 8 ай бұрын
ኤርትራ የቀይ ባሕርዋ ውሃም እንዲቀሳቀስ አትፈቀድም። ሂዱ ጋሎች በበርበራና ታጁራ ጁቡቲ ሞኩሮ። ለምን ሶማሊላንድ አተወሩም፧ ክ ክ ክ
@solomonabiye7210
@solomonabiye7210 8 ай бұрын
It's a great idea. I hope this is one of the answers for Ethiopia's search to get outlets to the Red Sea Port. Yes, it is possible to achieve. Please keep on pushing. May God bless our beautiful country 🙏
@koala10ish
@koala10ish 8 ай бұрын
😂🤣ከሰላሳ ዓመታት በፊት፣ ጦቢያ ከኤርትራ የተዘረፉ ሁለት ወደቦች ነበሩዋት። ባለቤቶቹ ኤርትራውያን ከጦቢያ ጌቶች ሩስያና አሜሪካ መንጋጋ ነጥቀው ደርግን አባረው አገራቸው ካስመለሱ ግን፣ ጦቢያ በሰከነ ዋጋ ከፍላ የወደብ ግልጋሎት ማግኘት ትችላለች፦ ኤርትራውያን የዋሆች ስለሆኑ፣ ጦቢያውያን እንዲከፋቸውና እንዲራቡ አይመኙም። እና ጦቢያይዋን ይግባቹ፣ ኤርትራ መቸውም ጊዜ የጦቢያ አካል ሁና አታቅም እስከ አሜሪካውያን እና ኢንግሊዞች ለጂኦፖለቲካቸው ጥቅም ሲሉ ለሃይለስላሴ እንዲወራት እና ስጦታ እንዲሰጥዋት ከወሰኑ ጊዜ ጀምሮ። ጦቢያውያን ንብረታቹ ያልሆነ ለመጉበጥ መመኘት እና ማቀድ አቁሙ ጦቢያቹ ብትንትንዋ ወጥታ እንዳትፈርሳቹ፦🤣😂
@Danon157
@Danon157 7 ай бұрын
Who will own the canal? 🤔🤔
@koala10ish
@koala10ish 7 ай бұрын
@@Danon157 አንተ እከካም አጋሰስ፣ ኤርትራን ለቀቅ አርግ ከናንተ ዝርክርክ ጨምላቃ ጦቢያቹ ለቀቅ አታስገባት ዉቢትዋ ኤርትራ፦
@Danon157
@Danon157 7 ай бұрын
@@koala10ish I don't speak Amharc. Write in English please. I don't understand a word you said.
@samre7073
@samre7073 7 ай бұрын
Who land are they gonna dig haha they always dream ....
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 8 ай бұрын
እንደዚህ ለሃገራቸው የሚያስቡ ይብዙልን ጥሩ ሃሳብ ነው
@nadiaasfoor990
@nadiaasfoor990 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ እንጅነር መኮንን ጌታቸዉ።ይህንን ካደረክልን ከመለማመጥ ድነን የራሳችንን ባህር ከገኘን እጅግ ትልቅ እድል ነው። እግዚአብሔር ይርዳን።🇪🇹💖🇪🇹💖🇪🇹💖
@AlmayhuAyele-tp4ux
@AlmayhuAyele-tp4ux 8 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው ።አሁን የሆነ ያህል ውስጣዊ ስሜቴ በደስታ ሰከረ።
@ah6121
@ah6121 8 ай бұрын
Me too!! I can imagine Ethiopia with its own port. I know we can make this dream real as we did with GERD. I think it will even take less time, money and fight than the GERD.
@alemnehbirhanu2590
@alemnehbirhanu2590 8 ай бұрын
Proud of you!!!
@fekaduabebe5343
@fekaduabebe5343 8 ай бұрын
Brilliant!!
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 5 ай бұрын
ሞኝ ነህ? በማን መሬት ላይ ነው የሚቆፈረዉ? እንደዛ ከሆነ ያው ታክስ መከፈሉ አይቀርም። መቆፈር ብቻ ነዉ ትርፉ ።።
@wubitji3349
@wubitji3349 8 ай бұрын
ኢንጂነር ድንቅ ሀሳብ ነዉ እማማዬ ማህፀን ለምለም 🇪🇹
@christianeshale6621
@christianeshale6621 8 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍 መማር ያስከብራል አገርን ያኮራል ✍️
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 8 ай бұрын
ሙሁሮቻችን በርቱ።
@koala10ish
@koala10ish 8 ай бұрын
😂🤣ከሰላሳ ዓመታት በፊት፣ ጦቢያ ከኤርትራ የተዘረፉ ሁለት ወደቦች ነበሩዋት። ባለቤቶቹ ኤርትራውያን ከጦቢያ ጌቶች ሩስያና አሜሪካ መንጋጋ ነጥቀው ደርግን አባረው አገራቸው ካስመለሱ ግን፣ ጦቢያ በሰከነ ዋጋ ከፍላ የወደብ ግልጋሎት ማግኘት ትችላለች፦ ኤርትራውያን የዋሆች ስለሆኑ፣ ጦቢያውያን እንዲከፋቸውና እንዲራቡ አይመኙም። እና ጦቢያይዋን ይግባቹ፣ ኤርትራ መቸውም ጊዜ የጦቢያ አካል ሁና አታቅም እስከ አሜሪካውያን እና ኢንግሊዞች ለጂኦፖለቲካቸው ጥቅም ሲሉ ለሃይለስላሴ እንዲወራት እና ስጦታ እንዲሰጥዋት ከወሰኑ ጊዜ ጀምሮ። ጦቢያውያን ንብረታቹ ያልሆነ ለመጉበጥ መመኘት እና ማቀድ አቁሙ ጦቢያቹ ብትንትንዋ ወጥታ እንዳትፈርሳቹ፦🤣😂
@yosephhabte565
@yosephhabte565 8 ай бұрын
ደደቦቻችን ቀጥሉ ብትል አይሻልህም።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 8 ай бұрын
​​​@@yosephhabte565ere sewyew achberbare new..awko new..hasaben gizu yelal eko..beyet hager lay likofrew new? 😂😂😂😂
@halloall7805
@halloall7805 8 ай бұрын
ሀገሬ ሠው አላት!!!!!!
@mulatukelta835
@mulatukelta835 7 ай бұрын
may God BLESS YOU for your help to "'Me Ethiopian".... AND Dr. Abby help and work for your attitudes....
@segenay-if5wh
@segenay-if5wh 7 ай бұрын
🙏 በውስጤ የነበረው ሃሳብ ፈጣሪ ካንተ ጋራ ይሁን 🇪🇷🇪🇷🙏🙏😘😍
@segenay-if5wh
@segenay-if5wh 7 ай бұрын
በጉልበት ለማንኛውም ነገር ለማገልገል ዝግጁ ኝይ
@segenay-if5wh
@segenay-if5wh 7 ай бұрын
🇪🇷🇪🇷🙏🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹🙏🙏
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 8 ай бұрын
God bless you. You are a great thinker.
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 8 ай бұрын
Wonderful great idea yes we can
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 8 ай бұрын
ኦ ኢትዮጵያ አንቺ ማህፀነ ለምለም በተማረ ተስፉ በቆረጥኩቡት ግዜ ይሄን አሳየሽ!!ህልም የሚመስል ነገር እውን እንዲሆን እጅ ለእጅ ተያይዘን አባይን የኛ እንዳደርግን ይሄንንምእውን ማረግ እንችላለን!! እግዚአብሔር ይጨመርበት ።
@user-tz8us9sv9m
@user-tz8us9sv9m 6 ай бұрын
እልእልእልእል ሀገሬ ኢትዮጵያ ልጅሽን አገኘን 🙏
@AbdulbariNida-vz7ps
@AbdulbariNida-vz7ps 8 ай бұрын
ቆፈርንም ቧጭረንም ቢሆንም እንኳን ማምጣት አለብን ወደብ ያስፈልገናል ።።
@user-yp6vg3bz4v
@user-yp6vg3bz4v 8 ай бұрын
gena bezer tebetatenaleh
@koala10ish
@koala10ish 8 ай бұрын
😂🤣ከሰላሳ ዓመታት በፊት፣ ጦቢያ ከኤርትራ የተዘረፉ ሁለት ወደቦች ነበሩዋት። ባለቤቶቹ ኤርትራውያን ከጦቢያ ጌቶች ሩስያና አሜሪካ መንጋጋ ነጥቀው ደርግን አባረው አገራቸው ካስመለሱ ግን፣ ጦቢያ በሰከነ ዋጋ ከፍላ የወደብ ግልጋሎት ማግኘት ትችላለች፦ ኤርትራውያን የዋሆች ስለሆኑ፣ ጦቢያውያን እንዲከፋቸውና እንዲራቡ አይመኙም። እና ጦቢያይዋን ይግባቹ፣ ኤርትራ መቸውም ጊዜ የጦቢያ አካል ሁና አታቅም እስከ አሜሪካውያን እና ኢንግሊዞች ለጂኦፖለቲካቸው ጥቅም ሲሉ ለሃይለስላሴ እንዲወራት እና ስጦታ እንዲሰጥዋት ከወሰኑ ጊዜ ጀምሮ። ጦቢያውያን ንብረታቹ ያልሆነ ለመጉበጥ መመኘት እና ማቀድ አቁሙ ጦቢያቹ ብትንትንዋ ወጥታ እንዳትፈርሳቹ፦🤣😂
@kkenso7571
@kkenso7571 8 ай бұрын
አሰብማ የኛ ነው! ግመል ከሚፈነጭበት እኛ እንጠቀምበታለን። ከቶ ማን ሊያስቆመን ይችላል። እነሱ ወሬ እንጂሥራ አያውቁም።
@yosephhabte565
@yosephhabte565 8 ай бұрын
ደደብየ ቧጭረህ ባጥጠህ ለም መሬትህን አልምተህ በቀን 3 ግዜ ተመገብ።
@user-mo6zm5st2u
@user-mo6zm5st2u 8 ай бұрын
አሰብ የኛ ነዉ‼️‼️
@fetlekwt6422
@fetlekwt6422 8 ай бұрын
"""የሀገሪችን ሙህራኖች በርቱ
@BandrBandr-wu8xi
@BandrBandr-wu8xi 8 ай бұрын
በትክክል ጀግና
@asrarandulber-cn1od
@asrarandulber-cn1od 8 ай бұрын
አሏህ ያግዘን ከመንግስታችን ሰላም ፈጥረን ከሰራን በሁሉነገር ዉጤት አስመዝግበን እንበለፅጋለን
@sefjos3123
@sefjos3123 8 ай бұрын
New nice imagery idea.
@solomontenaw9455
@solomontenaw9455 8 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ግን ጎበዝ ነገር ናት። በርቺ።
@tamagninigussie6533
@tamagninigussie6533 7 ай бұрын
Wow this is Amazing idea & Necessary project
@user-qy1sl8jj1d
@user-qy1sl8jj1d 6 ай бұрын
እግዚአብሔር የቅኖችን መንገድ ያቃናል!!! እኛ ቅኖች እንሁን!!! የማይሳካ ነገር የለም። ይሰራል። ይሳካል። ተሳክቶም አይተናል። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ለድህነት አልፈጠራትም።
@andinetadane2031
@andinetadane2031 8 ай бұрын
በትክክል ቦይ ቀዶ ቀይ ባህርን ማምጣት ይሻላል እባካችሁ ኢኮኖሚውን ያሻሽላል በርቱበት
@forless7511
@forless7511 8 ай бұрын
It's unbelievable idea 💡 but it can be possible for sure let's keep pushing this type of ideas... We gonna make it successful together 💯🙌🏾 proud of you Mr 🫡
@user-sl8qv2cd2g
@user-sl8qv2cd2g 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው
@emmanuelhabte4672
@emmanuelhabte4672 7 ай бұрын
Congratulation Eng. Mekonnen GETACHEW for the mind and creating incredible historical Ethiopian project. Indeed, I am so proud of it. ❤❤❤❤❤
@kukulu99
@kukulu99 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ምቀኛ እና ቅናተኛ ካልተነሳብን ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር ኢትዮጵያ ወደብ ይኖራታል በርቱ
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 8 ай бұрын
😂😂😂 አደዛ ከተቻለ ማ ቆፉራችሁ ዱባይ ኣታመጥዋትም? 😂😂😂 አንጅነሩ የ አህያ ስጋ በልቶ ነው? 😂😂😂
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 8 ай бұрын
የት ነው የተማረው? 😂😂😂
@jer622
@jer622 8 ай бұрын
​@@samsonmehari7013ወንድምህ ታርዶ ነው እንዴ አህያ አህያ ማለት አበዛህ በል ተጠንቀቅ አንተንም እንዳይገፉህ😂😂
@asterisayas8522
@asterisayas8522 7 ай бұрын
​@@samsonmehari7013ኬኛ የሚባል ት/ቤት😂😂😂
@mohammedseid2966
@mohammedseid2966 8 ай бұрын
ኤርትራ መሬትዋ በዚህ ቁፋሮ ለሁለት እንዲከፈለና ከአዚያ ደግሞ ድልድይ ሰርታ ልታገናኝና በእርስዋ ግዛት የእኛ መርከቦች ለወጡ ሊገቡ ማለት ነው። ይሆናል?
@binyamsemereab9031
@binyamsemereab9031 8 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣ማለም አይከለከልም
@melon_arkebe
@melon_arkebe 7 ай бұрын
አንተን ብቻ አገኘሁ አሰተዋይ ሰው
@em6708
@em6708 8 ай бұрын
ይህ ነው ምርጥ ሀሳብ ሲዊዝ ቦይን ማሰብ ነው
@riseNOWshine
@riseNOWshine 8 ай бұрын
This is a great idea than for the forever war. Thank you & God bless you.
@Turme..
@Turme.. 8 ай бұрын
Very profounding idea.
@koala10ish
@koala10ish 8 ай бұрын
ኤርትራ የቀይ ባሕርዋ ውሃም እንዲቀሳቀስ አትፈቀድም። ሂዱ ጋሎች በበርበራና ታጁራ ጁቡቲ ሞኩሮ። ለምን ሶማሊላንድ አተወሩም፧ ክ ክ ክ
@hopenot7916
@hopenot7916 8 ай бұрын
@@koala10ish ቀይ ባህርን የኤርትራ ብቻ ማን አደረገው !
@Turme..
@Turme.. 8 ай бұрын
@@ami_su I am not going to take what you just said to heart because I think you must really be struggling with something. I am here if you need to talk..?
@Turme..
@Turme.. 8 ай бұрын
@@koala10ish We don't allow someone to be a jerk.
@koala10ish
@koala10ish 7 ай бұрын
@@Turme.. አይ ጋላጂሎች፣ ኤርትራ አትፈቅድም
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 8 ай бұрын
Yes we can. Engineering could givea solution to many problems. Great idea! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@koala10ish
@koala10ish 8 ай бұрын
ኤርትራ የቀይ ባሕርዋ ውሃም እንዲቀሳቀስ አትፈቀድም። ሂዱ ጋሎች በበርበራና ታጁራ ጁቡቲ ሞኩሮ። ለምን ሶማሊላንድ አተወሩም፧ ክ ክ ክ
@binyamsemereab9031
@binyamsemereab9031 8 ай бұрын
ከጣና የምታመጣው ዉሃ መሰለህ ህልም በቀን ይሉሃል ይሄ new
@ChernetG
@ChernetG 8 ай бұрын
በጣም መልካም ሀሳብ ነው
@habtamuzena7382
@habtamuzena7382 7 ай бұрын
ልክስክስ
@amte4467
@amte4467 8 ай бұрын
ምርጥ እይታ ነው 👌👏ደፋር መሪ ካለ ይሳካል ! የሰው ለጅ የመያደርገውን አያስብም ።
@mikekefale4099
@mikekefale4099 8 ай бұрын
በመጀመሪያ ይህ ፕሮጀክት ብዙ ገንዘብ የሚያወጣ ሲሆን ሁልተኛ ኣራቱ የተገለፁት እርቀቱ ብቻ ሳይሆን እኔ ኣሰብን ከሆነ የታሰበው ተራራማ ስለሆነ በጣም ኣስቸጋሪ ነው የመኪና መንገድ እንኳን ላየው ሰው ምን ያህል ኣዳጋች ነው ምናልባት በጂቡቲ ግዛት በኩል ከሆነ ብዙ እድል ይኖራል ብዬ ኣስባለሁ ቦታውን ስለማውቀው ነው ይህንን የምለው ለዚህ ነው ኣሳብ ኣምጪውም ስለ altitude. ያረኩት ጥናት ያለው ይህ ኣይነት የችኩል ወሬ እኛን ለማመርቀን ካልሆነ በኣሁን ግዜ feasible ኣደለም እባካችሁ ይሄ ለፖለቲካ ፍጆታ ብላችሁ ያለግዜው ኣታቅርቡልን መጀመሪያ ግድቡን እንጨርስ
@God-is-great--77
@God-is-great--77 7 ай бұрын
ኤርትራ መግፋት አይሻልም ። አንተ ብቻ የበሰለ ሰው አገኘው ይመችሽ
@BoladaKuresa
@BoladaKuresa 6 ай бұрын
ምረጥ የሀገር ሀብት ኢኒጀነር ነህ ፈጣሪ ብርታቱን ይሰጥህ❤❤❤❤
@eshetuararso8222
@eshetuararso8222 8 ай бұрын
It is a brilliant idea. We need to push towards its feasibility in all aspects (political, technical, economic, social, etc.).
@zemangusat
@zemangusat 8 ай бұрын
ከውግያም ሆነ ከትንኮሳ ነፃ የሆነ ምርጥ ሃሳብ ዋው❤ ,
@melon_arkebe
@melon_arkebe 7 ай бұрын
ኧረ ባክህ? ኤርትራ መሬቷ ሲቆፈር ዝም የምትል ይመስልሀል? ጦርነቱ ከኤርትራ ጋር ብቻ ሳይሆን ቀይባህርን ከሚጠቀሙ አገራት ሁሉ ጋር ነው። እንደውም ከኤርትራ ጋር ብቻ ወደ ጦርነት ገብተን ወደብ ብናገኝ ይቀላል ከዚህ ሀሳብ። ምክንያቱም ጦርነት አይቀሬ ነው።
@user-fi8cf6dv6e
@user-fi8cf6dv6e 7 ай бұрын
Great idea. Off course not simple to implement, but possible as long as Ethiopia is committed and convince the neighbouring countries. Also offers some resources what they lack. So it will be a win win approach and creates more stable region.
@user-vz5hg3iv4q
@user-vz5hg3iv4q 7 ай бұрын
************ኢንጅ ሳሚ እባላለሁ። ኢንጂነሪንግ ተምሬያለሁ፣ በቅርቡ ስለ ኢትዮጵያ የፔትሮሊየም አጠቃቀም አንዳንድ ፍንጮችን አገኘሁ፣ ኢትዮጵያ ብዙ ገንዘብ አውጥታለች እናም የኢትዮጵያ ህዝብ በፍጥነት እያደገ ነው። ስለዚህ የኔ አዲስ ሀሳብ ብዙ ገንዘብ በማውጣት ከሳውዲም ሆነ ከሌሎች የአረብ ሀገራት ቤንዚን ከመግዛት ይልቅ ቤንዚን ቀይ ባህርን ቤንዚን ከሳውዲ ወይም ከሌሎች የአረብ ሀገራት በኃይል መውሰድ አለብን። 1. መፍትሄው ከኢትዮጵያ ወደ ሳዑዲ ቀይ ባህር የጋዝ ቧንቧ መስመር እንሰራለን ከዛ በኋላ በጉልበት ከመክፈል ይልቅ ሁሉም አረቦች ያላቸውን ሁሉንም ቤንዚን መውሰድ እንችላለን. 2. ያ አሁንም ካልሰራ ደቡብ ሱዳንን ቤንዚን መውሰድ እንችላለን ወይ ከደቡብ ሱዳን እስከ ጋምቤላ ወደ ወለጋ የቧንቧ መስመር መጣል ወይም ደቡብ ሱዳንን በቅኝ ግዛት ልንገዛ እንችላለን።****************
@YonasElias-rp6gh
@YonasElias-rp6gh 7 ай бұрын
እንዲት ደስ እሚል ሀሳብ ነው በይበልጥ ደግሞ የዚህ ሀሳብ አቅራቢ የኔ እህት ሁነሽ በማየቴ ይበልጥ ደስታየ ከፍ አለ 🥰🥰🥰
@HASENTUBE262
@HASENTUBE262 8 ай бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነዉ❤
@honestygalor6748
@honestygalor6748 8 ай бұрын
This is a good idea but it leads to the same tricky trap when it comes to digging the canal over the land which is not ours. Besides that having sea access and then doing the same thing over the land which belongs to us makes it even more viable.
@dofaadama7130
@dofaadama7130 7 ай бұрын
Just my thoughts too
@user-tz8us9sv9m
@user-tz8us9sv9m 6 ай бұрын
I agree, this idea will still do an impact on the neighbouring country, like digging in others land and it will lead to traffic problem too, plus ethiopia is not ready for such mega projects, so actually trying to reuse assab city and port by direct land access is the best solution, And it should be in peaceful agreement with Eritrea where both side can benefit.
@demelashtefera6415
@demelashtefera6415 8 ай бұрын
እሰከ ዛሬ ኢትዮጵያዊያን ያልተገለጠን ሃሳብ በመሆኑ ኢንጂነር መኮንን ጌታ ይባርክህ
@demelashtefera6415
@demelashtefera6415 8 ай бұрын
የኢትዮጵያን ትንሳኤ ማብሠሪያ ነው
@fetudinmohammed7808
@fetudinmohammed7808 6 ай бұрын
እጅግ በጣም የሚደገፍ ሐሳብ ነው መቀጠል አለበት በእወንት ነው የምለው
@user-vh9yj8yw2u
@user-vh9yj8yw2u 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባበት
@eritr
@eritr 8 ай бұрын
One should ask a canal can only be constructed in ur own territory, for example Egpt did that in its own territory. How is it possible Ethiopia to construct a canal when the red sea is out side it's territory. Ask Djibuti if they can let us use their land.
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 7 ай бұрын
thank you..👍that is exactly what I was thinking...everyone is just cheering the guy, just because it makes practical sense, no one is asking the geo-political possibility...if Eritrea or Djibouti can allow you to build a canal, they might as well allow you access to the sea..the reality is, they have a stake in keeping Ethiopia landlocked..
@eritr
@eritr 7 ай бұрын
@@Theo1111 ...hahahahaha....Wow what a lost generation, feel sorry for Ethiopia.
@Theo1111
@Theo1111 7 ай бұрын
how so? @@eritr
@eritr
@eritr 7 ай бұрын
@@Theo1111 ...what do you mean, how can you dig all the way to the coastal are of ur neighbors without their permission, are they going to allow u to do it? The only way to ask kindly to use possibly negotiate on cheaper price.
@Theo1111
@Theo1111 7 ай бұрын
@@eritr we are asking kindly may be even begging , and it takes only a kind heart and sane mind to cooperate for a better regional future. I can only tell you this generation cannot be in an open prison for long. there is no just way to imprison 150 million people just to obey a colonial boundary . the Horn of Africa should wake up from this miserable colonial limbo. the region needs to be on its natural state. no human power should be allowed to separate this afar from that or that Somali from this . our people have the natural right to access a sea. and we are tired of meaningless war caused by the illusion of dictators . this generation will find a scientific and diplomatic solution for its problems. if we are not allowed to access the natural shores by our brothers, we will Drag the shores to our door step. how? time will tell
@ateshimghebremariam5564
@ateshimghebremariam5564 8 ай бұрын
If only the neighborhood country allows it. And still Ethiopia has to pay for it like sues Canal. The matter is still political.
@peaceandlove9924
@peaceandlove9924 7 ай бұрын
Abiy needs to play higher card he should pull the card and say when Eritrea was signed off it was by PM Meles and now I will reverse the signature and take the whole Red Sea from Ras Kesar to Ras Dumera and this cruel slave minded and greed Eritreans make them to swallow their identity crisis that are created by their slave master Italy 🇮🇹 and make them to come to their senses and be proud Ethiopians/Habeshas
@TeferiDaniel
@TeferiDaniel 7 ай бұрын
ባጣም ጥሩ ሀሳብ ነው የሰውን ወደብ ከመላማን ይሻላል በዚህ ጉዳይ የሚመላከታው አካለት ማለትም መንግሥት እና ሕዝብ በጋር መስራት ያስፈልጋልናል ።እኔም የበኩሌን ድርሻ እውጣለሁ ። ፈጣሪ ለኢትዬጵያ ሁሌም ይራደታል አሁንም በዚህ ጉዳይ ይራዳኛል።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
@maube8655
@maube8655 6 ай бұрын
Great Idea God bless You Engineer!!
@geniigenni3262
@geniigenni3262 8 ай бұрын
I can't wait to see this a great idea 🎉🎉🎉❤❤❤
@alias784
@alias784 8 ай бұрын
A peaceful mediator, a wonderful idea that we should all sincerely support for its practicality: a wonderful vision.
@belaykojabe9255
@belaykojabe9255 6 ай бұрын
በጣም ግሩም አማራጭ ሀሳብ ነው
@newjourney5096
@newjourney5096 7 ай бұрын
This should be our next national project
@behiwottilahun2470
@behiwottilahun2470 8 ай бұрын
Nice. Digging a less than 100 km tunnel is sufficient. The water can come up to a lower stream of Awawash. Cos the elevation of Rift Valley is lower than the sea level.
@ah6121
@ah6121 8 ай бұрын
This is the time where you need to give a grain idea as individual so that we can collect each grain idea and make the great project real.
@negashhabtemariam4449
@negashhabtemariam4449 8 ай бұрын
This idea was raised by woyane ,when they where fighting with Derg. That time they had good relationship with shabiya. The goal was to separate tigrai from ethiopia. But it is unthinkable. Look the panama canal history. The country may banckrubt for ever.
@hilufberhe9359
@hilufberhe9359 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እንዲሳካልን ያርግልን😊
@teshometes
@teshometes 8 ай бұрын
እንዴት ምርጥ ሀሳብ ነው! ብሎልን ቢሳካ ደስ ይላል።
@tube3617
@tube3617 8 ай бұрын
እውነትም ኢንጅነር የልብ ወርቅ ፕሮግራም ነዎት 🙏🙏🙏🙏
@asratminase6123
@asratminase6123 8 ай бұрын
If you have done at least preliminary feasibility study for this show, I would say it is great idea.
@enmu8945
@enmu8945 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሐሳብ ነው። ተባረክ ሌሎቻችሁም ኢንጂነሮችም ብትሳተፉ ሐሳቡን ያጠነክረዋል።
@menelikmukemil1519
@menelikmukemil1519 7 ай бұрын
ጥሩ ነው ብሩን ኦናዎጣለን
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 68 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 2,4 МЛН