የልቦና ውቅር- "የሰው ልጅን ነጣጥዬ አላየውም " ሌሊሳ ግርማ ክፍል ሁለትEtv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 1,153

EBC

EBC

2 жыл бұрын

የልቦና ውቅር- "የሰው ልጅን ነጣጥዬ አላየውም " ሌሊሳ ግርማ ክፍል ሁለት
#ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily

Пікірлер: 3
@hanahoney3669
@hanahoney3669 Жыл бұрын
እዚህ ፕሮግራም ላይ በመሳተፌ በጎ ቁም ነገሮችን ተካፍያለሁ 🙏 👉ነገሮችን የምንረዳው በእውቀታችን መጠን ነው፡፡እውቀታችን የሚያድገው በንባባችን ልክ ነው፡፡ 👉ቀኑን ሙሉ ያለንባብ ሰዓቱን ቆርጥመህ ከዋልክ አንድን ነገር ከአንባቢ ጓደኛህ እኩል ላትረዳ ትችላለህ፡፡ 🤷🏼‍♀️የአረዳድና የገጠመኝ መለያየት እስካለ የብስለት ልዩነት መኖሩ አይቀርም። 🤦🏻‍♀️ከእውቀት ተራርቀህ ከከረምክ በተራ ጉዳዮች አእምሮህ ተወጥሮ ይውላል። የዘር፣የቀለም፣የእኔነት፣የደም ፣ ....ነገሮች ራስ ምታት ይሆኑብሃል‼️
@ayelebedane2655
@ayelebedane2655 Жыл бұрын
post moderated is not big issues in our country Ethiopia!
@tazebewgetahun-yu4xl
@tazebewgetahun-yu4xl Жыл бұрын
ሌሊሳ true intellectual! እዚህ ዘመን ላይ missing ነው ብዬ ሳስብ የነበረው transcend ያደረገ true philosopher አለ ለካ! እንደ አሸን ሊፈሉ እያቆበቆቡ ያሊ postmedernism የወለዳቸው እንደዚህች ጋዜጠኛ ክትበታቸውን ለክት ያላስቀመጡ ።blabber blaber በየሚድያው እና youtube ላይ። ሲሻቸው patriot የሚሆኑ ጎሸም የሚያረጋቸው ሲያገኙ ደግሞ እግዜሩን ዘቅዝቀው ባደባባይ ለመሸርደድ በደምብ የሚዳዳቸው። ስለስኬት አምስት ሚስጥሮች ለመቅሰም ጆሮውን ለሰጣቸው ከኳክብት ኳክብት ሲያንከራትቱት ውለው ዛግ የሚያደርጉት። ...ይሄ ሰው ግን artist ነው። ፍልሰፍና ለአርቲስቱ ብቻ መተው አለበት ብዬ የምጠራጠረውን ሊያረጋግጥልኝ በጣም ይዳደዋል። philosopher or politician or theologist ቢሆን ኖሮ conservative የመሆን አደጋ ይገጥመው ነበር። እንኳንም አርቲስት ሆነ።
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 211 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
አንባቢ  ስላለ  አይደለም  ደራሲ  የሆንኩት
31:06
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 7 М.
በቀን አንድ ሺህ ቃላትን  የመፃፍ ዲሲፕሊን
31:29
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 10 М.
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32