የችብስ አሰራር በቤት ውስጥ በድንች//How to Make potato Chips at home

  Рет қаралды 9,678

Sidra Ethio

Sidra Ethio

2 жыл бұрын

የችብስ አሰራር በቤት ውስጥ በድንች//How to Make potato Chips at home
#የድንችችብስአሰራርበቤትውስጥ#HowToMakePotato#ChipsAtHome#

Пікірлер: 65
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
ሲድራዬ በጣም ቆንጆ የሚያምር ድንች ጥብስ ነው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌❤️ ላይክ & ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሲድራዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የጠበሽው ሲያምር ልዩ ነው ከለሩ ፅድት ያለ አሰራር ነው አቆራረጥሽ ሲያምር በርቺልኝ ውዴ👌👌👍ሼር❤🙏
@Hara-tube12
@Hara-tube12 2 жыл бұрын
ቆብጆ ችፕስ ነው ሲድራዬ ክርስፒ የሆነ ልዩ ነው
@FikireTube12
@FikireTube12 2 жыл бұрын
ሲድራዬየኔ ባለሙያ እንዴት ቆንጆ ዩድንጥብስ እንደህነ ከለሩ ብቻ ይበቃል እንዴት ቆንጆ አርግሽ እንደስራሽው እንመስግናለን የኔውድ ሼር ስላረግሽን👌
@salihatube
@salihatube 2 жыл бұрын
ሰለም ሲድራዬ ማሻ አለህ የኔ በለሙያ በጠም አሪፊ ነው በርቺ ሼር👌👌
@sidraethio5752
@sidraethio5752 2 жыл бұрын
አመስግናለሁ ከልብ🙏💐💖
@borena109
@borena109 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ሲድራዬ ዋውው በጣም ምርጥ የድንች ጥብስ ነው ቆንጆ አርገሽ ነው የጥበሽው ድንች ጥብስ በከሙን እና በሸጣ በጣም ነው የምወደው እድህ ልዩ የሆነ አሰራር ስላካፈልችን ከልብ እናመሰግናለን ማማዬ 😋👌👍❤️
@AyniA1
@AyniA1 2 жыл бұрын
ሲድራዬ እንደሁልግዜውም በጣም ቆንጆ ቪድዬ የድንች ጥብስ በጣም ነው የምወደው የድንች ጥብስ አሰራር ስላካፈልሽን ከልብ አመሰግናለሁ🥰🙏🏼
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 2 жыл бұрын
ሲድራዬ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ቆንጆ የድንች ጥብስ ነው ምነው ጠፋሽ የኔ ውድ👍👍👍👌👌
@JerryHabeshaTube
@JerryHabeshaTube 2 жыл бұрын
ስድራየ የኔ ባለሙያ ቆንጆ የድንች ችፕስ አሰራር ነው ያሳየሽን ለልጅም ላዋቂም የሚሆን ነው ቆንጆ ኣድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው በደንብም ገልጸሸዋል ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔውድ
@liyumead-2345
@liyumead-2345 2 жыл бұрын
ሲድራዬ በጣም ቆንጆ የሚያምር ችብስ👍🙏
@gojofilm
@gojofilm 2 жыл бұрын
ሰላም ሰዲራዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣምቆንጆ የድንች ጥብስ ነው ቆንጆ እድርገሽ ሰርተሽዋል እንደዘህ በቀላሉ እቤታችን ውስጥ አዘጋጅተን እንድንጠቀም ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
ሲድራየ ምርጥ ችብስ ነው ያዘጋጀሽው ጠቅላላ የግዢ ነው ሚመስለው ለችብስማ ለልጆች ብቻ ሳይሆን እኛም እየፈራነው ነው እንጂ ይጣፍጣል ተወዳጅ ነው ግን እንደልባችን አንበላም በጣም ያምራል በተረፈ እጆችሽ ይባረክ 👍😍🙏
@user-yr6rz4kz7q
@user-yr6rz4kz7q 2 жыл бұрын
እሙ እደነሽ አመሠግናለሁ ምርጥ ችብስ ነው የሰራሽው እጅሽ ይስለም❤
@ruthstyle3069
@ruthstyle3069 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የድንች ጥብሰ ነው ያሣየሸን ከውጭ የታሸገ ከምንገዛ እንደዚ በቤት ውሰጥ አዘጋጅተን ብንመገብ በጣም ምርጥ ነው።thank u dear👍👍
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 жыл бұрын
ከለሩ እራሱ በጣም ያምራል አንደኛ ነው ላይክ
@sidraethio5752
@sidraethio5752 2 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ🙏💐💖
@menitube-3685
@menitube-3685 2 жыл бұрын
Sidraye inameseginalen yene balemoya😘🙏
@mube4303
@mube4303 2 жыл бұрын
wawuu እናመሰግናለን
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
ሲድራዬ ቆንጆ የድንች ጥብስ እጆችሽ ይባረኩ😍👌❤️👍
@sidraethio5752
@sidraethio5752 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ከልብ🙏💐💖
@maedtube5222
@maedtube5222 2 жыл бұрын
sየድንች ጥብስ በጣም ነዉ የምወደዉ በጣም በጥንቃቄ ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የጠበስሸዉ ከለሩን ጠብቀሽነዉ ያበሰልሽዉ በፃም አሪፍ ነዉ ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 жыл бұрын
watching👀👈
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 жыл бұрын
ዋዉ! ሲድራዬ በጣም ቆንጆ ችብስ ነው የጠበሽዉ። እናመሰግናለን ላይክ🙏👍በርቺልኝ እህቴ!🌷🌷🌷
@sidraethio5752
@sidraethio5752 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ከልብ🙏👍😘
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 2 жыл бұрын
ዋው እንዴት የሚጣፍጥ የድንች ጥብስ ነው የሰራሽው ውዴዴ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ውዴዴ በጣም ጣፋጭየሆነ ልጆች የሚወዱት የድንች ጥብስ ነው ያሳየሽን ውዴዴ እናመሰግናለን በርቺልኝ
@stube3784
@stube3784 2 жыл бұрын
good job 😍👈👍
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 жыл бұрын
ሲድራዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ በርቺልኝ ላይክክክ
@sidraethio5752
@sidraethio5752 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ🙏💐💖
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
ሲድራዬ ከለሩ ብቻ ይበቃል ቆንጆ ቺብስ ነው😍😍👌👍
@sidraethio5752
@sidraethio5752 2 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ🙏💐💖
@saradawit
@saradawit 2 жыл бұрын
ሳንድራ ዋው ለጤና ተስማሚ ለአዋቂም ሆነ ለልጆች በሚመች መልኩ ነው የሰራሽው በቀላል ዘዴ ከደጅ ከመግዛት በቤታችን ውስጥ የሚጣፍጥ አቆራረጥሽ ደስ ይላል ችብስ ስላሳየሽን እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 👌👍
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 жыл бұрын
ሲድራዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም የወደግኩት ችብስ ማሻላህ ጎበዝ ነሽ አስተካክለሽ እኩል ነው የከተፍሽው እቤት የተሠራ ለጣእምም ለጤናም ወደር የለውም ለልጆችማ እጅግ ይመቻቸዋል እኔም ይሄን ችብስ ሠራላቸዋለሁ ሼር ስላረግሽን ከልብ አመሠግናለሁ😍🙏
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
ሲድራዬ ዋዉ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ ሼር 😍👍👌
@mesitube5561
@mesitube5561 2 жыл бұрын
አሪፍ ችብስ ነው የሰራሽው ሲትራ ቆንጆ ነው አጠባበስሽም አሪፍ ሆኖ በስሎልሻል ቀለሩም ያምራል እናመሰግናለን
@Solzna
@Solzna 2 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ የድንች ጥብስ በተለይ ደግሞ ለልጆች በጣም አሪፊ ነዉ ለመቅሰስ.በቀጫጭኑ ስለከተፍሽዉ አሪፋ ሆኖ ነዉ የበሰለዉ.እናመሰግናለን በርቺ ቆንጆ😍👏🏼
@HulegebTube
@HulegebTube 2 жыл бұрын
ቺብስ በጣም ነው ምወደው አንቺ ያሳየሽን ደሞ ከለሪ በጣም ያማረ ነው, መጀመሪያ አይን ነው ሚያዩው ለአይን ካማረ ደሞ ጣህሙ አያጠያይቅም እናመሰግናለን ስላጋራሽን 👌🏽
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 2 жыл бұрын
👌👌👌🙏🙏👍👍
@Alem2022
@Alem2022 2 жыл бұрын
ሰላም ዉዴ የሰራሽው ችፕስ ምርጥ ነው። ምንም አይነት ኬሚካል ሳይጨመርበት ድንቹ ከቤት ተከትፎ ተቀምሞ ሲጠበስ ሳያሳቅቅ ቢበላም ችግር አያመጣም። ጣእሙም ታሽገው ከሚሸጡት በጣም ይበልጣል! እናመሰግናለን 😍
@nuraynin
@nuraynin 2 жыл бұрын
ሰዲራዬ ችብስ ከውጪ መግዛት ቀረ ብይኛ ሙያማ አለ በጣም ቆንጆ ችብስ ነው የሰራሸው ከመጀመሪያ ጀምሮ እስከመጨረሻ ያለው ሂደት ምርጥ አሰራር ነው መልኩም ያምራል በጣም ወድጄዋለው 🙏🙏🙏
@MeronSemere
@MeronSemere 2 жыл бұрын
Betam gobeze neshe be jeche yehen yemesele ye degneche chebes me serateshe betam merte ena leyu yehone aserare new ejeshe yebarek enamesigenalen sel akafeleshen berechi wede 👌👏
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 жыл бұрын
Yene konjio bkidmia slam byalehu bemeketel yeserashiw ye potato chips betam liyuna keleru ymiamr new anci lelijoc alsh er leawakiwocm yasfelga indaygoda 😂ijsh ybark byalehu slasayeshn betam inamesegnalrn
@enawgatube
@enawgatube 2 жыл бұрын
Wwwe betam gobez betam yamare new akerareb leyet yale betam letenan tesemame new berchelgn belela vido mert neger edmtesery ergetgn negn berchey
@5gtube
@5gtube 2 жыл бұрын
Wow Thanks for sharing 👌👌😲
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 2 жыл бұрын
Delicious potato chips, this is kids favorite snack, looks nicely done crispy and flavorful Sidra. Thank you for sharing 👌
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 2 жыл бұрын
Thank you for sharing Sidrya it looks amazing and yummy who doesn’t love chips 🍟 😋👍🏾👌🏾🥰 Like & Share
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@sidraethio5752
@sidraethio5752 2 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ🙏💐💖
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 жыл бұрын
hi sidraye this looks so yummy its hundred percent better than we buy from shops i like how it turned out so crispy thank you for sharing dear 👌😍🙏
@zenushow
@zenushow 2 жыл бұрын
Sidraye like share
@EskediStyle
@EskediStyle 2 жыл бұрын
Wow that looks crispy and tasty. Love how your potatoes chips 🍟 turned out. The color is perfect 👌 You really did great job my dear. I can't wait to try it out.
@Itssamri
@Itssamri 2 жыл бұрын
So yummy.. great job my dear!
@sidraethio5752
@sidraethio5752 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ🙏💐💖
@mube4303
@mube4303 2 жыл бұрын
like
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 2 жыл бұрын
መልኩም አሰራሩም ከጅምር እስከ ጭርሹ ስራሽን ወድጄዋለው ይማርካል ታሽጎ የሚሸጠውን ቺብስ ነው የሚሙስለው ሙያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ጎበዝ ነሽ በርቺ ሲድራዬ🙏🥰
@DagimawiLeoulseged
@DagimawiLeoulseged 6 ай бұрын
❤👌👍👏🇪🇹💗
@Sentayehu-z9c
@Sentayehu-z9c 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@sidraethio5752
@sidraethio5752 2 жыл бұрын
ሰላም የተከበሩ የቻናሌ ቤተሰብች እንኳን በደህና መጡ ነባር ቤተሰቦቼ ለመታደርጉልኝ ድጋፍና ብርታት ከልብ አመሰግናለሁ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ ሼር ላይክ በማደርግ በቤተሰብ እንዲሆኑ በአክብሮት እጠይቃለሁ🙏💐🍹
@5gtube
@5gtube 2 жыл бұрын
ድምፅሽን ከፍ አድርጊው በደንብ እንዲሰማ በተረፈ በርች አሪፍ ችብስ ነው ወድጄዋለሁ
@sidraethio5752
@sidraethio5752 2 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ 🙏💐
@arhibutube6566
@arhibutube6566 2 жыл бұрын
አላህ ከለ እረቴ እንደዚ ሰርቼ እበለለሁ
@sidraethio5752
@sidraethio5752 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ🙏💐💖
@user-yu4xk8hh3f
@user-yu4xk8hh3f Жыл бұрын
እኔ ሁልግዜ ልዝዝ ነው የሚልብኝ ውሀውነው ማለትነው??
@user-tr5kq9pz5d
@user-tr5kq9pz5d 11 ай бұрын
lela muya atasayim weregna😂
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 68 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 29 МЛН
How to Make Processed Cheese at Home | Homemade Cheese Recipe ! No Rennet
13:43
Sauteed potatoes recipe | How to cook Sauteed potatoes .
6:28
Dee the cooking nurse.
Рет қаралды 595
አንድ ካርቶን ቺፕስ/Chips በላን  - Nisir | ንስር
6:02
5 easy Egg Sandwich Recipe | How to Make Egg Sandwich at Home
11:00
How To Make Tomato Paste
9:53
Turkish Food Travel
Рет қаралды 684 М.
Don’t Stealing 👵Moral Stories for kids #kidsvideos #goodhabits #youtubekids #cartoon
0:21
Elizabeth and Briceida Learning & Fun
Рет қаралды 50 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
0:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 14 МЛН