No video

የቸርቸር ጎዳና ትዝታዎች በትዝታችን በኢቢኤስ /Tezitachen Be EBS Se 20Ep 4

  Рет қаралды 134,164

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

የአባኮራን ሠፈር ትዝታዎች በትዝታችን በኢቢኤስ
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#Tezitachen_On_EBS

Пікірлер: 227
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 3 жыл бұрын
እድሜ ለአብይ ብርሃን አሳያቹ ኢትዮጵያ አብይን ለ 10 አመት ትምረጠው ሌቦቹን አጥፋልን አብይ ወንድማችን እንቅልፍ ኣሳጥተውናል
@foob.9532
@foob.9532 3 жыл бұрын
ስለ አብይ ወይ ስለ ሌባ አይደለም ይህ ፕሮግራም። ጣቢያ ቀላቅለዋል መሰለኝ።
@askaletadesse1551
@askaletadesse1551 3 жыл бұрын
ጥንትም ትልቅ ነን አሁንም ትልቅ ነን ወደፊትም ትልቅ ሆነን እንቀጥላለን እናቴ ኢትዮጵያ ኑሪልኝ ዘላለም!!
@emmyt311
@emmyt311 3 жыл бұрын
አቤት ሀገሬ ኢትዮጵያ ሸገርዬ ቤቴ😭😭 ውጭ ሀገር ሆኜ የትዝታ ወላፈን ሁሌም ሽው እሚያደርገኝ ሸገርዬ!!! በስንቱ ትዝታ ጭልጥ አልኩ?? ብሔራዊ ትያትር ስንቀጣጠር ፣ የራስ ሆቴል ክለብ ሳንድዊች ፣ የራስ ሼል ክትፎ ፣ ፒያሳ የመኮንን ኬክ ቤት ባቅላባ ፣ የገብረትንሳኤ ኬክ ቤት ፣ መሀሙድ ሙዚቃ ቤት ፣ ታንጎ እና የአያሌው መስፍን ሙዚቃ ቤት ፣ ሲኒማ ኢትዮጵያ የህንድ ፊልም እነ ሀሚታብ እረ ስንቱ ስንቱ.... ዮንዬ ሸገርን በእንዲህ ሁኔታ ስላስቃኘህን እግዚአብሔር ይባርክህ!!😍 እናቴ እምዬ ዞሮ መግቢያዬ ሀገሬ ኢትዮጵያ ልምልም ብልፅግ እድግ በይልኝ!!!!💚💛❤🙏
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 3 жыл бұрын
Emmy...oh may God bless u for ur sweet words and memos...
@emmyt311
@emmyt311 3 жыл бұрын
@@yonaskebede5611 Yoni ur an Amazing presenter! Thank you for showing us our beautiful city!!! May the Almighty God's hands be upon Ethiopia and Ethiopians!!💚💛❤🙏
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 3 жыл бұрын
አብቹ አጥሩን አፈራርሰህ ስላሳመርከው እናመሰግናለን ዮኒ ምርጥ ሰው💓
@biki3498
@biki3498 3 жыл бұрын
30 አመት ወደሃላ ወሰድከኝ ልጅነቴን አስታወስከኝ ያደኩበት ስፍራ ነው
@merryyosef9727
@merryyosef9727 3 жыл бұрын
ማን ልበል እኔም ሰፈሬ ነው ለገሃር እስቲ ወይ ዘመድ እንሆናለን እኮ ወይ ደሞ አንድ ሰፈር ክክክ
@mussiehabte8095
@mussiehabte8095 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ኘሮግራም ነው አድናቂህ ነኝ ቀጥልበት
@gentapk1620
@gentapk1620 3 жыл бұрын
እኔ አላቀውም ጋይስ በጣም የምገርም ሰው ነኝ ታሪክ ግን እንዴት ደስ ይላል
@Daniel-pv4ut
@Daniel-pv4ut 3 жыл бұрын
ከሐገር ከወጣሁ ትንሽ ቆየው. ያየውት ለውጥ በጣም ደስ ይላል።. አመሰግናለሁ ዮኒ. ሁሌም ያንተን ፕሮግራም እወደዋለው. ስራህ ይባረክ
@mooneymooney251
@mooneymooney251 2 жыл бұрын
Yonas is the best thing that happened to EBS!👍👍👍
@footballhighlight5677
@footballhighlight5677 3 жыл бұрын
ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ !!!!!!!!!
@caterinabettioni1422
@caterinabettioni1422 3 жыл бұрын
🙏🏽 what a beautiful memory I walk all those street as a young girl 40 years a go we all love ❤️ our native country... great full for the memory
@yeteshagebrehiwot1149
@yeteshagebrehiwot1149 3 жыл бұрын
በጣም ደስስስ የሚል ኘሮግራም ነው ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ አዱገነትን በስሱ እያስጎበኘኸን ናፍቆታችንን ታካፍልልናለህ ተባረክ!🙏🙏🙏
@mekonnen74
@mekonnen74 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ ፕሮግራም ነው ሀገሬን በሩቁ ሆኜ ስላስቃኘኸኝ.Thank you yoni.
@kinfusimegn7768
@kinfusimegn7768 3 жыл бұрын
Thank you bro you bring back my old memories
@E.T3731
@E.T3731 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ በደንብ ተዘጋጅተህበት ነው የምትመጣው በዛ ላይ የአቀራረብ ክህሎትህ የሚገርም ነው ቀጥልበት 👏👏👏
@tamaa4107
@tamaa4107 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ምርጥ ሥራ ነበር ዮኒ በርቱልን Thank U All
@romantsehay7354
@romantsehay7354 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ሰፈሪን የተወለድኩበት ያደኩበት አናቴ አክስት አጎት ዘመዶቼ አርጅተው የሞቱትን ወደኃላ ወስደህ ስላስታወስከኝ ተረሰፈርን ሳታነሳ የቦኖ ውሃ ይሽጥ አንደነበረ ላስታውስህ ብዬ ነው ነዋሪው ስለተነሳ የሚያስተናግድህ ስላላገኘህ ባዝንም በትዝታ ወደ ኃላ ስለወሰድከኝ በጣም,ደስ ብሎኛል ከጀርመኒ
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 3 жыл бұрын
Romiyeeeeeee destash destaye new. Baleshebet selam hugnilen . Love and peace!!!!
@hiruttesfaye151
@hiruttesfaye151 3 жыл бұрын
Thank you Again Yonas after 30 years ❤🙏
@hanitamitta7758
@hanitamitta7758 3 жыл бұрын
በጣም እመሰግናለው ስፈራን ከረጅም አመት በኋላ በዚ አየሁት 😔😔 እኔንም በትዝታ
@Bob-dw3vg
@Bob-dw3vg 3 жыл бұрын
Oh lord agames going crazy
@Guto2790
@Guto2790 3 жыл бұрын
Amazing show! I am watching it from Los Angeles! I Thank you for the old memory and the new one.You are professional in what you do.Thank you brother Yonas.
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን ቸር ቸር ምርጥ ሰፈር !!!
@mimit4785
@mimit4785 3 жыл бұрын
Thank you so much. this was very informative programe you took us way back in our childhood memories, Thanks
@girmaseyoum2013
@girmaseyoum2013 3 жыл бұрын
Yoni betma arif program new yemtakrbew Addis Abeba my beloved city ✌️
@missethiopia4959
@missethiopia4959 3 жыл бұрын
ዮኒዬ በጣም እናመሰግናለን ተባረክ በሀሳብ ጭልጥ ወደሀገር ያደርጋል ዝግጅትህ ።የአስቴር አወቀን እኔም ሀገረ ሀገር አለኘ የሚለውን ሀገራችን እስክንገባ እየዘፈንን ቁጭ እንላለን ።በርታ ሀገራችንን በዚ መልኩ የተለያያ ቦታዎችን እየቀረፅክ አሳየን አንተ የኢትዬጲያ ጀግና ነህ ።
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 3 жыл бұрын
እኔ በሕይወቴ እንድኖርበት የምመኘው ቦታ አዲስ አበባ ነው ኤርትራዊ ነኝ
@askeberechabtew7793
@askeberechabtew7793 3 жыл бұрын
ሁለተኛው አገርሽ(ክ) ነው welcome
@mahishallom1369
@mahishallom1369 3 жыл бұрын
We'll Come!!
@wondwosengelan9881
@wondwosengelan9881 3 жыл бұрын
ከች በላ አባቱ ይመችህ
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 3 жыл бұрын
@@wondwosengelan9881 mn ahun demo ye isias degafy kalhonk ayasgebuhm
@teshomeyohannes4017
@teshomeyohannes4017 3 жыл бұрын
ዮናስ የድሮ ታሪኮችን ፕሮግራሞችህ ሁሉ አሪፍ ነው በርታ ተባረክ ተሾመና ቤተሠቦቹ ከካናዳ አገሪ ስገባ የመጀመሪያዬ ጎዞ ነው እናመሰግናለን
@YaredBek
@YaredBek 3 жыл бұрын
Thank you so much Yoni for showing us Churchill road. This is the area I was born,, I have started working here. Also Lycée was my school. Merci beaucoup🙏. The area is dear to my heart. BTW please make a program just for Lycee .
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 3 жыл бұрын
THANK you keep up beautiful show 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 3 жыл бұрын
ዮኒ የኔ ሽቅርቅር ትሁት እናመሰግናለን 😍😍😍😍
@user-vw1zk1eh1v
@user-vw1zk1eh1v 3 жыл бұрын
አቤት ትዝታ ውስጥ ነው የከተትከኝ በጣም ደስ ይላል ናፍቆኝ ነበር በተለይ ለገሀር ሰፈር ወደ ላይ መፀሐፍቶቹ አካባቢ ለክረምት እየሄድኩ የምገዛቸውንመፀሐፍ ነው ያስናፈከኝ ዮኒ አመሰግናለው 🇪🇹ለዘላለም ትኑር ❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹
@kassimebabu7142
@kassimebabu7142 3 жыл бұрын
ዮኒ ማኛ በጣም የሚያምር ፕሮግራም ነው
@melgetahun6002
@melgetahun6002 3 жыл бұрын
በተለይ ከሀገር ዉጪ ለምንኖር እንደዚህ ትዝታ አቀራረብህ ጥሩ ለዛ ሰተህ ደስ ይላል እናመሰግናለን
@tigistgetabalew384
@tigistgetabalew384 3 жыл бұрын
Yoni tizeta wuset gebawu betam arif program !
@user-xf7ps4jx8o
@user-xf7ps4jx8o 3 жыл бұрын
ዮኒ በስነ ምግባር እንዲ አንፀው ያሳደጉህ ቤተሰቦችህን ሳላደንቅ አላልፍም አንተ የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች በጣም ደስ ብሎኝ ነው የማየው በርታ አንተ ፀባየ ሰናይ ሰው
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 3 жыл бұрын
Bitaniiiii amlak yakeberelegn .plz keep in touch eshi dear
@MultiMe74
@MultiMe74 3 жыл бұрын
Yoni Kebad sew! Thank you so much! You give life to this program. Egzier yakbirilign! Wonderful program.
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 3 жыл бұрын
ዮናስ ምርጥ ጋዜጠኛ በጥሩ አቀራረብ እግዚአብሔር ሙሉ ጤና ይስጥህ ያኑርልን በርታ👍👍🦚🦚🦚 ።
@hannaabraham7243
@hannaabraham7243 3 жыл бұрын
አዲስ አበባ ናፍቃኝ ነበር እናመሰግናለን
@procell803
@procell803 3 жыл бұрын
ደስ ይላል ዮናስዬ ናፍቆኝ ነበር ፕሮግራምህ በጉጉት ነዉ የምከታተለው ካገር ስትወጣ ደግም ትዝ ይላልና በትንሹም ቢሆን ስለምታስጎበኘን ደስ ይለናል ከአዲስ አበባ ወጣ ብለህ ወደክፍለሀገር ወደባህርዳርዙሪያ ብትሰራልን ደስ ይለናል ቀጥልበት አገራችንን ሰላምያርግልን 🙏🙏🙏
@hasnaabdouyahya3687
@hasnaabdouyahya3687 3 жыл бұрын
9
@mahi007.
@mahi007. 3 жыл бұрын
Tanke you for Eving ❤❤❤❤❤
@ahmedmuktar9367
@ahmedmuktar9367 3 жыл бұрын
Galatomaa shukran
@salemdesta5248
@salemdesta5248 3 жыл бұрын
ዮናስ በጣም እናመስግናለን እኔና ቤተሰቦቼ በጣም ብዙ ትዝታዎችን ነው የቀሰቀስክብን ቸርቸር ጎዳና አድገን ሊሴ ተምረን በተለያየ ዓለም ላይ ብንኖርም የቸርቸር ጎዳና ፍቅር ሁሌም አብሮን ይኖራል :: ግሩም ፕሮግራም ነው ተባረክ🙏❤️👏👏👏
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 3 жыл бұрын
Selamye tebareku abo.much love for u all
@raptors583
@raptors583 3 жыл бұрын
Thanks so much your are the best
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 жыл бұрын
My favorite show! Welcome 👏🏽👏🏽
@user-sx5me5hz9i
@user-sx5me5hz9i 3 жыл бұрын
የኔ ጉበዝ ዛሬ የቀሰቀስከውን ትዝታ አጠይቀኘ ምንም ነዝታዬ እባነው ያስመጣኸብኘ አደኘ ከማረሳው አድ ጎደኘ እደነፉሴ የምወደው አዲ ተቀጣጥረን የጋሽ መግሥቶ አይረማርያም የሰማአታቶ ሀውልተጋር ደረጃው አካባቢ ተቀምጠን ያየምወደው ጎደኘዬ ስሙ ይሳያስ ይባላል ወደቤታችን ለመሒድ ተነስተን ጉዙ ወደቢት ግማሽ መገድ ስንደርስ የገዛውን ቀበቶ የረሳውን ኢሳያስ ኩሚንት ካነብከው አስታውሰኘ እኔ ማነኘአስታወስክ በፉቅሬ ተጠምደኸ ሀሀሀሀሀሀ
@seidali5521
@seidali5521 3 жыл бұрын
ዋዉ ዮኒዬ በጣም ነዉ በጉጉት የምጠብቀዉ በጣም ትሁት ከላይ ነዉ የተሰጠህ
@seblewongelteklu1206
@seblewongelteklu1206 3 жыл бұрын
I love you addis ababa my home town .Thank you yoni.
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
ዮናስ ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ አድናቂነኝ ብራቦ
@bethelhaile5135
@bethelhaile5135 3 жыл бұрын
Thank you my brother, I saw my city after 25 years ❤️❤️
@lucy_love4113
@lucy_love4113 3 жыл бұрын
My favorite program. Thank you for showing the beautiful Addis Abeba. Wow excellent changes. More cleaner and wider sidewalks.*
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 3 жыл бұрын
የድሮ ሰው በሆኩኝ ነበር ከዘር የፀዳ
@forwaliya1754
@forwaliya1754 3 жыл бұрын
why so chifen???
@fantastic1231
@fantastic1231 3 жыл бұрын
Ayzon ya gizie endegena yimetal! Woyane animals are gone so our beloved ancient Ethiopia 🇪🇹 is becoming great again!!!
@MrDDNAT
@MrDDNAT 3 жыл бұрын
@@fantastic1231 absolutely!! We need to work hard on our unity and economy
@Dina-cm9wd
@Dina-cm9wd 3 жыл бұрын
You make me jealous, I missed Addis. Thank you 😊 💗💗💗💗
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 3 жыл бұрын
Donate anchi becha neyelegn enezoralen
@Dina-cm9wd
@Dina-cm9wd 3 жыл бұрын
@@yonaskebede5611 sorry 😞 what does it mean?
@samson9986
@samson9986 3 жыл бұрын
Thank u ebs
@tsionmerein3398
@tsionmerein3398 3 жыл бұрын
የሚያምረው ዘመን ከዘር ከሃይማኖት የማይለይ ሁሉ አንድ ነበር ያንን ግዚ መልሰልን እግዚአብሔር ።
@emybekele718
@emybekele718 3 жыл бұрын
Nice one thx for shring Ethiopia Egziabiher ypark🙏❤
@kokebewoldesenbet
@kokebewoldesenbet 3 жыл бұрын
Waw beta des yelal saferan asychugni karjem geza behal ❤❤❤
@walteranteneh564
@walteranteneh564 3 жыл бұрын
Thank you Yoni!!
@marietedla9997
@marietedla9997 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም እያዘጋጀህ ሲሆን አንዳንድ ቦታ ላይ ትንሽ ታሪክን ማጥናትና ማስታወስንም ስለሚሻ ታሪክን ብታጣቅስ መልካም ነው:: ለምሳሌ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ህንፃ ለምን ክብ ሆኖ እንደተሰራ: ሁለተኛ ይብሔራዊ ቲያትሩ እንበሳ የቀኃሥ 25 አመት መታሰቢያ ሳይሆን የንግሥና ዘመን 25 ዓመት መታሰቢያ ነው:: የሰይጣን ቤትንም ባለቤቶች ... ወዘት በርካታ ታሪካዊ ቦታዎችን ጥናት ( ዝግጅት) ብታደርግበት የበለጠ ፕሮግራሙ አስተማሪም አዝናኚም ይሆናል ብዬ አምናለሁ:: በይበልጥ ሁለቱን የቡና ቤቶች ለምን ዘለልካችው?
@fantastic1231
@fantastic1231 3 жыл бұрын
Wonderful 👏 you're a handsome man with wonderful journalism skills!!! Keep it up brother! United and ancient proud Godly Ethiopia 🇪🇹 forever!!!
@tadt4790
@tadt4790 3 жыл бұрын
My favourite area in Addis. Thank you so much for sharing.
@waza835
@waza835 3 жыл бұрын
Thank u Dr abyi
@benyamtesema4089
@benyamtesema4089 3 жыл бұрын
Yoni,thanks for ur hard work to show us our beloved ethiopia Addis Ababa, u make me so happy, l have been out of my country for years one of those days I will be back to see Addis and meeting u too, keep the hope alive THANKS again
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 3 жыл бұрын
Biniiii tebarek abo
@amydenekew3854
@amydenekew3854 3 жыл бұрын
Thank you Yoniyree hageren asayehege bertalen bro
@deguteshome8748
@deguteshome8748 3 жыл бұрын
thank you
@rutsweet8658
@rutsweet8658 3 жыл бұрын
ዮኒዬ እናመሰግናለን እማናውቀውን ስለምታሳየን
@henock8230
@henock8230 3 жыл бұрын
Tnxs Ketemachnin selmtasgobegne.
@abbe6455
@abbe6455 3 жыл бұрын
ዮኒዬ እኔ የ ፒያሳ ልጅ ነኝ ግን ቸርችል ጎዳናን አድጌበታለዉ those good days ልጅነቴን አስታወስከኝ thank u bro
@ethiopiahagre3775
@ethiopiahagre3775 3 жыл бұрын
እኔ የምለው የዬኒ ትሁትነት ፕሮግራሙን ቆንጆ አደረገው ። ውበት ሰቶታል። አቦ ይመችህ።
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 3 жыл бұрын
ሰላም!!? ዮናስ!! በውነት በውጪ ደረጃ ከቀረቡት ዝግጅቶች በቀዳሚነት የሚታይ ዝግጅት ነው። እኔ ራሴ፣ አልፎ፣አልፎ ይኸን መንገድ ስለማዘወትረው የእግር ጉዞ ትዝታ ነበረኝ። አሪፍ ነበር፣ይበል ያሠኛል!!
@zenylema8717
@zenylema8717 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዮኒ
@tesfayewolde8098
@tesfayewolde8098 3 жыл бұрын
Betam rekechalehu👍👍👍👍
@temesgenregassa8735
@temesgenregassa8735 3 жыл бұрын
ተመችቶኛል
@masigosl9411
@masigosl9411 3 жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ፍልቅልቅ ሠፈሬን አሥጎበኘኸኝ
@user-jj7rh7cx7x
@user-jj7rh7cx7x 3 жыл бұрын
ዎው በጣም ፎአ ድምቅ ብሎአል እነመሰግናለን ።
@melakuwoldeamanuel6098
@melakuwoldeamanuel6098 3 жыл бұрын
Thank you. Good job
@EG-dd7rs
@EG-dd7rs 3 жыл бұрын
Yoni as always I love your show. I am very impressed by Churchill road improvements and development.
@user-fl6dl3td4z
@user-fl6dl3td4z 3 жыл бұрын
Thanks a lot dear yoni.
@mahi007.
@mahi007. 3 жыл бұрын
Addisss ababa my home i love you 💚💛❤🙏🙏🙏🙈🙈❤❤❤❤👍👍👍👍
@Jibrilgena2524
@Jibrilgena2524 3 жыл бұрын
Thank you so so Yoni
@haimieyob6929
@haimieyob6929 3 жыл бұрын
Yoni betam yemiwedewu program new tizitachen be ebs zare degimo legeharen say betizita wedehala temelisikugn Yoni Thank you ❤
@dahabweldu1951
@dahabweldu1951 3 жыл бұрын
Thank you!!!
@mulugetatigist1264
@mulugetatigist1264 3 жыл бұрын
Love ebs praud of you.you tell us in Detail.Thank you dear Respected Yonas for showen US WEDE Adiss abeba✔😍
@beckyararssa7022
@beckyararssa7022 3 жыл бұрын
ዬኒ ሁሌም ፕሮግራምህን እከታተላለሁ እሁን ደግሞ ጥርሴን ወደ ነቀልኩበት ሰፈሬ ቸርችል ጎዳና መጣህኝ እግዚአብሔር ይባርክህ Awesome thanks
@Hanihani-lw8sw
@Hanihani-lw8sw 3 жыл бұрын
ዮኒ ያራዳልጅ ስወድህ
@geda630
@geda630 3 жыл бұрын
ወይኔ ለገሀር እንዴት ተቀየረ ሲያምር 😍😍👍🙏
@mihretyirdaw7996
@mihretyirdaw7996 3 жыл бұрын
Akerarebih betam new des yemilew yoni😘😘 bertalin
@hailuayano3953
@hailuayano3953 3 жыл бұрын
ዮኒ ቸርችል ጎዳናን በአዲሱ ውበቱ ከሚያምሩት ዕንፃዎች ጋር ስላስጎበኘኸን እናመሰግናለን ።
@emebetmollademisea7226
@emebetmollademisea7226 3 жыл бұрын
It's very beautiful!
@bsahle
@bsahle 3 жыл бұрын
They did great with the sidewalks but time to invest in renovating and cleaning up the historical monuments and historical buildings. This is progress and hopefully it will go far beyond the city of Addis Abeba.
@MrDDNAT
@MrDDNAT 3 жыл бұрын
I agree! We need to build many mega cities around the country, Addis is more or less of the nucleus of the country which contues to draw most of the incoming capital either from local or foreign investors.
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 3 жыл бұрын
ቡፌ ደላጋር ካፌ አይደለም ደንበኛ የጣልያን ሬሲፒ ሬስቶራንት ነው ኘፕሪሞ ሴኮንዶ ሚስቶ ምግብ የሚቀርብበት ቀላል ትዝታ አለው ጭፈራም ነበረ ይመስለኛል በጣም ልጅነት ጊዜ ነበር ቤተሰብ ጋር
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል።
@getachewtadesse7257
@getachewtadesse7257 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@melkamroulier896
@melkamroulier896 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ከትህትናል ጋር በርታ ፣👍
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 3 жыл бұрын
I love everything I saw in this program. Things have changed for the better... Thank you yoni. P.s. this presentation was designed to show us Addis Ababa throughout on foot. If it is this way I will always watch the program. But please don't us do it in your car... Thank you again I enjoyed it.💚💛❤
@aynalemtucker5876
@aynalemtucker5876 3 жыл бұрын
Betam new des yaleg yadekubetn sefran selayew Bezu yelgentan tezeta astawskeg Amesgnalw
@mesfinmamo3282
@mesfinmamo3282 3 жыл бұрын
You are great 👍
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 3 жыл бұрын
32 አመት ወደ ሃላ በስመመን ወሰድከኝ የእግር መንገዱ በጣም ነው የሚያምረው ምነው ቶሞካን ዘለልከው :: አገር ስመጣ ቱር ጋይድ ያስፈልገኛል:: እባክህ ቱር ጋይድ ስራ ጀምር ስታብራራ ለዛ አለህ : እናመስግናለን
@asterhailu1954
@asterhailu1954 3 жыл бұрын
This program fits you Yoni 💯👍😊
@muhantayyib8325
@muhantayyib8325 3 жыл бұрын
Des ylal tarikn wodehuala.. Endezi aynet programoch ymechugnal ketlubet
@zulfa9000
@zulfa9000 2 жыл бұрын
ያምረል
@ddtfiliti3947
@ddtfiliti3947 3 жыл бұрын
High hope (Ethiopian clips)
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 126 МЛН
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 9 МЛН