No video

"የ ቻት በሽታ እና ተውባ አድራጊዋ" አሳዛኝ እውነተኛ ታሪክ

  Рет қаралды 208,029

Bilal Media

Bilal Media

7 жыл бұрын

ለሌላዉ ትምህርት ሊሆን ስልሚችን
እባኮን ሼር ያድርጉ
Like Ethio Bilal Tube on Facebook
EthioBilalTube
Follow Ethio Bilal Tube on Twitter
/ bilaltube
Subscribe To Ethio Bilal Tube on KZfaq
/ bilaltubecom

Пікірлер: 710
@asmaisefir3168
@asmaisefir3168 7 жыл бұрын
እኔ ግን ጥያቄ አለኝ " ላጤዎቹ ምናልባት በአጎል ተሥፋ የኔ ይሆናል በለው በማሠብ ይሸወዳሉ ባለ ትዳሮችሥ ምን በሚል ቅዠት ነው እንደዚህ ሚሸወዱት ??
@user-wu6oi9qi5k
@user-wu6oi9qi5k 6 жыл бұрын
የስው ለጅ ዋናው ጠላቱ ስሜቱና አደውይ ሰይጣን ነው አላህ የሱቱር አላህን የመተፍራ ነብስያ ያሽነፍ ስው ብቻ ነው የሁሉም ሀገር አሽናፊ የሚሆነው። አለብለዛ በሁሉም ሀገር ከስርት ነው። አላህ የሱቱር
@zeharaesayasin75
@zeharaesayasin75 5 жыл бұрын
Teyi ba allah atifirajibat allah yitabikani bayu
@madenamadena7563
@madenamadena7563 7 жыл бұрын
ሱብሀነላህ ወላሂ በጣም ኡነታዊ ታሪክ ነው አንደዚ አይነት አጋጣሚ ብዙውቻችን እየፍተነን ነው በዛን ወቅት አይታውቀንም ወቅቶ ሢደረሥ እንጂ አላህ ኢንተረኔትን ለዱኒያውም ለአኼራውም ከተጠቀሙበት ያረገን አላህ ልቦና ይሠጠን በዙዎቻችን ቀልድ እያልን እየተበላሸን ነው አላህ ይመልሠን ጀዛኩመላ ኸይር
@hadrabintesiam6364
@hadrabintesiam6364 7 жыл бұрын
ሱባሀን አሏህ ውነት ከሆነ ይገርማል። እኔ ግን ሂወቴን የቀየረው ኢንተርኔት ነው በኢንተርኔት ነው ብዙ ነገሮችን ያወኩት ድኔን የተማርኩበት ማንነቴን ያወኩበት ነው አልሀምዱሊላህ እንኮን ወንድ ጋር ጎደኞቸ ጋር አላወራም የማዋራውም ቢኖር በድን መንገድ ላይ የተገናኘሁዋቸው ጋር ነው ባወራም አሏህ ያርቅልን ከንደዚህ አይነቱ
@user-jv3kh3it5v
@user-jv3kh3it5v 7 жыл бұрын
ሰህ ልክ እደኔ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@kmaik5343
@kmaik5343 7 жыл бұрын
shahad alyafei
@user-ms6oj4ct2k
@user-ms6oj4ct2k 7 жыл бұрын
shahad alyafei
@yasinyasin2969
@yasinyasin2969 7 жыл бұрын
عه طيبه
@user-wu6oi9qi5k
@user-wu6oi9qi5k 6 жыл бұрын
ትክክክል ግን የእንዲህ አይነቱን አላህ የጠብቅን እኔ ወላሂ አላህ መስጋና የገባው ትምሪብታል ሁ አላህምዱሊላሂ አላህ የሱቱር ብቻ አላህ ሆይ ኡማውንም ተብቅን
@lovelove-en3rn
@lovelove-en3rn 7 жыл бұрын
ምንም ነገር ሲደርስብን ነው የሚታየን እባካችሁ በተለይ ሴቶች ከኢንተር ኔት ተቆጠቡ የሚወራው ሁሉ እውነት አይደለም ምን እየሆንን እንደሆንን እራሳችንን እንፈትሽ ወዴት እየሄድን ነው ጎበዝ አሁን ይቺ እህታችን ካካፈለችን ታሪክ ብዙ ነገር መውሰድ አለብን ትዳር እና ልጆች ይዤ ምን ከሌላ ሰው ጋር ግኑኝነት መፍጠር አስፈለገ ልክ ይኑረን እላለሁ በተለይ ሀረብ ሀገር ያለን ሴት እህቶቼ ተጠንቀቁ
@naemaalattar6916
@naemaalattar6916 7 жыл бұрын
tekkel
@markazullabuubakkirsiidiiq8156
@markazullabuubakkirsiidiiq8156 7 жыл бұрын
Naema Alattar
@mdanhomar760
@mdanhomar760 7 жыл бұрын
جحغعف
@user-oc6xd9ld3l
@user-oc6xd9ld3l 7 жыл бұрын
እውነት ብለሻል የኔ ቆንጆ ማስተዋሉን ያድለን
@hanahaana6332
@hanahaana6332 7 жыл бұрын
Work ababa Seyume ትክክል
@meryambintekebir9855
@meryambintekebir9855 5 жыл бұрын
እባካችሁ ኮሜቶች አትሳደቡ እሷ እንድንማርበት ነው እያካፈለችን ያለችው የናተ ስድብ ምንድነው እራሳችሁን ነው የምንሰድበው አላህ ይህዲና በስ
@ajezakumulahheyra6362
@ajezakumulahheyra6362 7 жыл бұрын
አዑዙ ቢላህ አላህ ይጠብቀን ስንት ወንጀል በአንድ ጊዜ 1- አላህ የማይፈቅደውን ነገር 2 - ባለቤታችን ሳያውቅ የምንሰራው ወንጀል 3 - የሌላኛው ወንድማችን ቀልብ መስበር 4 - ኢንተርኔቱ ለዲናችን መጠቀም ስንችል ለወንጀል መጠቀማችን አላህ ይቅር ይበለን ይዘንልን ይማርን እና ውድ እህትና ወንድሞቼ አደራ ባልሆነ ነገር አንታለል ለዱኒያም ለአኼራ የማይጠቅም ነገር አንስራ።
@user-gp1vo3fp7e
@user-gp1vo3fp7e 6 жыл бұрын
ያረቢ፣ያረሂም፣ያከሪም፣የአዚዝ፣ እዘንልን ጠብቀን አውጣን ኡመተል ሙሀመዲን አሚን በሉ እህቶቼ
@senyasenyasenyamashaallahs3192
@senyasenyasenyamashaallahs3192 7 жыл бұрын
ኢናሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን አላህ ከሙሲባው ይጠብቀን በጣም የሚያሳዝንም የሚያስተምር ታሪክ ነው አላህ ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን ያረብ የወንዶች አፀያፊ ተግባር መች ይሆን የሚቆመው
@fatumaomer5422
@fatumaomer5422 2 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጁኡን ያረብ ያከሪም በኛ ስራ ሣይሆን አንተው በእዝነትህ ማረን መጨረሻችንንም አሣምርልን ኢላሂ ከመጥፎ ነገር ባንተ እጠበቃለሁ☝
@user-lj6my7ml5e
@user-lj6my7ml5e 7 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ኡነት ከሆነ በጣም ይገርማል እኔ ግን ኢንተርኔት ነው ህይወቴን የቀየረኝ ከሽርክ ከቡዙ ነገር ያራቀኝ አላህ ይጠብቀን ከንደዚህ አይነቱ ነገር ያረብ
@user-pz9rs3wc2w
@user-pz9rs3wc2w 7 жыл бұрын
Makiya Mohammed Amiin ehit
@iloveallah5914
@iloveallah5914 7 жыл бұрын
*አሚንንን ያረብ*
@turkeygggihd5531
@turkeygggihd5531 7 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አለሀ ዪጠብቀን ከንደዚ አዪነቱ ፈተነ
@w3879
@w3879 7 жыл бұрын
ከ የአላህ ባሪያ
@zefzedahmechannel836
@zefzedahmechannel836 7 жыл бұрын
ameen
@natiylove6067
@natiylove6067 7 жыл бұрын
የእውነት ልብ የሚነካ ታሪክ ነው እባካችሁ እህቶቼ የልባችሁ በር ለማንም ለማናውቀው የኢንተርኔት ወንድ ልባችንን አንክፈት ሲሆን ወንድ መሆኑን እና ወደ ሌላ ገብቶ መዘባረቅ ሲጀምር ብሎክ በማድረግ እንለየው ።የሰይጣን ስራው ብዙ ነውና ።ፈጣሪ ከዚህ አይነት ጉድ ይሰውራችሁ።አሜን
@kthe7920
@kthe7920 7 жыл бұрын
Natiy Love አሚን
@natiylove6067
@natiylove6067 7 жыл бұрын
K The አሜን አሜን አሜን
@user-sj4nt2fi4u
@user-sj4nt2fi4u 6 жыл бұрын
አሚን
@zahrahdj6534
@zahrahdj6534 4 жыл бұрын
ሡባሀን አላህ በጣም ያሣዝናል ያኢላሂ ቀጥተኛውን መንገድህን ምራኝ መጨረሻየንም አሣምርልኝ ያረብ ሀላሌንም ወፍቀኝ ከሡም ሌላ እንዳላይ ምኞቴ ነው
@user-vh6db4gt6u
@user-vh6db4gt6u 7 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ይህንን ታሪክ ላቀረባችሁልን በሙሉ እኔም የምላችሁ አብስ ሀረብ ሀገር ያለነው እህቶች ምንነታቸውን ከማናቅ ወዶች ጋሪ ባንገናይ ጡሩነው ምክንያቱም ባሁኑ ሰአት ብዙእህቶች በዚሁ ሶሻል ሚድያ እየተገናኙ ይጀናጀኑና ቡሀላ ትንሽ ሳይቆዩ ወደትዳር ያመራሉ ከዝያም ትንሽ ሳይቆዩ ፍች ያደርሉ ምክንያትም ሁሉም ሳይሁኑ አንድንድ ወንዶች ሰራታ የምታመጣውን ብር እጂ ቀድሞ እሷን አይፈልግም በአሁኑ ሰአት ብዙ እህቶች ይህን ያህል ገዛብ ተቀማን እደዝህ ሆን ይላሉ ግን ከዝህ ሁሉ አላህ በራህመቱ ይጠበቅነው ትክክለኛውን የትዳር አጋሪ አላህ እስከሚውፍቀን ለዊዶችም / ለሴቶችም
@marymmohmd7672
@marymmohmd7672 5 жыл бұрын
አላህ ወክበር አላህ ወክበር በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ወላሂ ትምርት የሚሰጥና የሚያሳዝን ታሪክ ነው በተለይ ስደት ላይ ያለነው ወላሂ የኤፍቢ ያለን ፍቅር ከይማናችን አብልጠን ምናይ ሴቶች አለን በተለይ ቤሩት አካባቢ ያላችሁ እህቶች ተው ለመቀነስ ሞክሩ እኔም ያው ነኝ አላህ ግን በይማን ያርጥበኝ እባካችሁ በሰማነው ምንተገብር ያርገን ቀንሱ እስከ ልጆችና እስከ ቤተሰብ እስከሚደርስ አትጠብቁ ሌላ ቢቀር ቀንሱ ለአላህ ብዬ እወዳችሁ አለው መጨረሻችን ጀነት ይሁን ያረብብ
@toyabnfnsnd8948
@toyabnfnsnd8948 7 жыл бұрын
ያርቢ ቀጥተኝውን ምገድ ምራኝ
@mdanhomar760
@mdanhomar760 7 жыл бұрын
Usuhmkmn
@haseenkebede6742
@haseenkebede6742 7 жыл бұрын
አልሀምዲሊላ
@haseenkebede6742
@haseenkebede6742 7 жыл бұрын
አልሀምዲሊላ
@chalbekele5532
@chalbekele5532 7 жыл бұрын
mzmoore
@aeeazz3384
@aeeazz3384 5 жыл бұрын
ToyabNfnsnd የወሎ ልጅ 😍
@user-fy5tr6cy7o
@user-fy5tr6cy7o 7 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ግን እኮ የአመላካከታችንና የአቀባበላችህ ሁኔታ ነው ወደ መጥፎ የሚመራን እኔ ግን ብዙ የተማርኩት በእንተርኔት ነው ስጠቀምም ለትምህርት ብቻ ነው ።።።
@gu1709
@gu1709 7 жыл бұрын
ያአላህ በጣም ልብ እሚነካታሪክ ነው አላህ ይጠብቀንእህቶቸ አላህ ቀጥተኛውን መንገዱ ንይምራን ያረብ
@saraadane1734
@saraadane1734 7 жыл бұрын
ሰይጣን ምናምን እያለች ታሳባለች እንዴ ሲጀመር ባል እያለሽ ለምን ከሌላ ወንድ ጋር ማውራት ቻት ማድረግ ለምን አስፈለገ የአስተሳሰብ ጥበት ነው ጌታ እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለሽ ያገሬ ልጅ ኢንተርኔትን ለመልካም ነገር ስንጠቀመው በሐይማኖት በሌሎች ነገሮች ሁሉ ትምህርት እየወሰድንበት እውቀት እየሸመትንበት ነው i Like ኢንተርኔት በተቀራኒው በአስተሳሰብ ድክመታችሁ ሌላ ነ ውስጥ እየገባችሁ ኢንተርኔትን የምታማሩ የሰይጣን ስራ ምናምን እያላችሁ አታሳቡ እራችሁን ለማስተማር ሞክሩ እሽ ሰበብ እምትፈልጉ ከሆነ ምንም ከጥፋት አትታረሙም ኢየሱስ ክርስቶስ ሰይጣን ሲፈታተናችሁ ተቃወሙት ታሸንፉታላችሁ ብሎናል እንቃወማለን ሰይጣንን እጃችንን አንስጥ
@user-jv3kh3it5v
@user-jv3kh3it5v 7 жыл бұрын
ሰህ ትክክል
@bizuyetefera969
@bizuyetefera969 7 жыл бұрын
tikikile
@fayezahussnehussne7361
@fayezahussnehussne7361 7 жыл бұрын
leki belashali konjo
@user-ps9ng3cd7b
@user-ps9ng3cd7b 7 жыл бұрын
Sara Adane። ትክክል ብለሻል ውደ ግን መጥፎ ልብ እና ሀጢአት እንዲንሰራ የሚያዘው ሸይጧን ነው ግን እኛ መከላከል ነው !
@muntahanasr1339
@muntahanasr1339 7 жыл бұрын
በሰው መፍረድ አያስፈልግም በተረፈ የፈጠረሽ ትተሽ ያልፈጠረሽን እየሱስ ለምን ትጠሪዋለሽ ከሰይጣን የሚጠብቅሽ የፈጠረሽና የሚገልሽ አላህ ነው ይህንን ተረጂ
@rahamakwt6607
@rahamakwt6607 7 жыл бұрын
ሱቡሀናአላህ ሀስበናላህ ወናአመን ወኪል ያአላህ አተ ጠብቀን
@user-hy6nt9mv7r
@user-hy6nt9mv7r 7 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ጀዛኩሙላህ ኸይር
@mdanhomar760
@mdanhomar760 7 жыл бұрын
اق ققغعخححؤىو
@user-fp2ni6yv3x
@user-fp2ni6yv3x 7 жыл бұрын
የአላህ እራህመትክ ዝነትህን ለግስልን ያረብ ክልክል ካደግካቸው ነገሮች አንተ ጠብቀን ያኢላሂ ስንቶቻችን ነን በኢንተርኔት ፍቅር የተጠመድን አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ
@user-gi5fi8ou9n
@user-gi5fi8ou9n 7 жыл бұрын
አላህ ሆይ ከታጋሽ ባሪያዎችህ አድርገኝ ሀውለት ሰይድ ነኝ and
@hawamohammed730
@hawamohammed730 5 жыл бұрын
አሚንንንን
@alhamdulilahalakulihalalha369
@alhamdulilahalakulihalalha369 7 жыл бұрын
ከተረገመው ከእርጉሙ ሼይጥ አላህ ይጠብቀን
@yohaneshaileyesus472
@yohaneshaileyesus472 7 жыл бұрын
alhamdulilah ala kuli hal alhamdulilah ala kuli hal
@hawamohammed730
@hawamohammed730 5 жыл бұрын
አሚንንን
@zeharaesayasin75
@zeharaesayasin75 5 жыл бұрын
Amiiiin
@Nejat197
@Nejat197 4 жыл бұрын
አሚንንንን
@kamkamela1770
@kamkamela1770 4 жыл бұрын
አሚንንያርብ
@user-ip4pt7kg1q
@user-ip4pt7kg1q 7 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ሱብሀን አላህ ለኛ ለኢንተርኔት ተጠቃሚዎች አስተማሪ ታሪክ ነው ጀዛኩሙላህ
@hawaendris312
@hawaendris312 7 жыл бұрын
የአላህ ከእደዚህ አይነት ፊትና አንተው ጠብቀን ያረብ
@Mengisa-di3jy
@Mengisa-di3jy 7 жыл бұрын
🙉🙉🙉🙉
@iloveallah5914
@iloveallah5914 7 жыл бұрын
hawa F22 *አሚንንን ያረብ*
@Nejat197
@Nejat197 4 жыл бұрын
አሚኖንንንን
@seadaargaw5736
@seadaargaw5736 7 жыл бұрын
የአላህ ከደዚህ አይነት መጥፎ ዲርጊት አንተዉ ጠብቀኝ
@qamarali1294
@qamarali1294 7 жыл бұрын
Seada Argaw amiiiiiiiiiiiiin eht yareb
@ayshaseidayshaseid3178
@ayshaseidayshaseid3178 4 жыл бұрын
አብሽሪ ማማየ ከአላህ ተሥፋ አትቁረጭ የማይሳሳት የለም ከተሣሣቾች ተመላሽች በላጭ ናቸው
@hamdank4547
@hamdank4547 7 жыл бұрын
ሱብሀነላህ በጣም አጂብ ነው ውድ እህቶቼ መማር የቻለ ይሄ ታሪክ በጣም አስተማሪ ነው በተለያዩ ሚዲያ ከወንዶች ጋር ግንኙነት ያላቹ እህቶቼ አላህን ፉሩ አላህ ለናተ ያለው የትም አይወስደውም
@werkneshbirhanu8858
@werkneshbirhanu8858 7 жыл бұрын
betam asazagn tarik egziabher hoy kezi aynet tebiken
@kiyaseid7122
@kiyaseid7122 7 жыл бұрын
hasbunelah weniemel wekil betam yemiyasazen ena astemari tarik new kezih aynet fitna allah berahmetu ytebken jezakellah heyr
@hanahaana6332
@hanahaana6332 7 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን
@user-br8nu1yu8d
@user-br8nu1yu8d 7 жыл бұрын
እኔ አንዳንዴ ሰወች በጣም ትገርሙኛላችሁ በፌስቡክ ለምን ቻት አስፈለገ? ሰላም ስትባሉ እናተም ሰላም ብላችሁ መውጣት አለባችሁ ከዛ በተረፈ እንዚህ ደረጃ እስከምትደርሱ ለምንድን ነው የምትፃፃፉት እንዴ በተለይ ባለትዳሮች ምን ወደ ቻት አስገባችሁ ?ያአላህ ከደዚህ አይነት ጠብቀን ያረብ
@touchphonetouchphone3640
@touchphonetouchphone3640 7 жыл бұрын
ምነው ዘለሽ ፌስቡክ ላይ ወጣሽበት እሱ ብቻ ነውዴ ቻት ያለው 😊
@user-br8nu1yu8d
@user-br8nu1yu8d 7 жыл бұрын
Skype 😊Twitter 😵lnstagram😏whastapp😠imo🙉viber😔Line😟Tango 🙈 ኧረ ስንቱ ዘርዝሬ እዘልቀዋለሁ እንዴው ለማሳጠር ፌስቡክ ብዬዋለው☹
@user-nd1oo5lp5j
@user-nd1oo5lp5j 7 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ አልሀምዱሊላህ እስልምናዬ ህይወቴ ነው ምን ትመስላለይ ደሞ ተባልሽ ሌላ ወድ ማውጋት ውርደት ነው
@user-nd1oo5lp5j
@user-nd1oo5lp5j 7 жыл бұрын
መብላትም ያምርሻል
@touchphonetouchphone3640
@touchphonetouchphone3640 7 жыл бұрын
+እኔ ሙስሊም ነኝ አልሀምዱሊላህ እስልምናዬ ህይወቴ ነው 😎 በዚህ ሁሉ ቻት🙆🙈
@makiahussin6646
@makiahussin6646 7 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ ወይ እኛ አላህ ልብ ይስጠን ይገርማል
@user-zc6hs2fl7z
@user-zc6hs2fl7z 7 жыл бұрын
አሏህ ከንደዚህ አይነቱ ይጠብቅን ጀዛኩሙ አሏህ ኸይር ቢላሎች
@user-xd6ej9cc7d
@user-xd6ej9cc7d 7 жыл бұрын
ያረቢ ወላሂ ልብ ይነካል እናመሰግናለን ከዚህ ነገር ወላሂ ብዙገትምህርት ወስጃለው ብዙዎችም አሪፍ ትምርት ዮሥዳሉ ብዬ አሥባለ ፡፡ አላህ ይጠብቀን
@aguaguaezne9587
@aguaguaezne9587 7 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንዴት እንዳሳዘንሽኝ እግዚአብሄር ይሁንሽ በጣም የሚያሳዝን ታርክ ነው ባንቺም አልፈርድብሽም ወደሽ ሳይሆን ሰይጣን ነው በህይወትሽ የገባው ፈጣሪ ለስህተትሽ እድል እና ለልጆችሽ ያኑርሽ የኔ ማር አይዞሽ ውውውይይይ ውስጤን በልቶኛል ታርኩ
@user-cy3yy5qv9z
@user-cy3yy5qv9z 7 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካተሁ ወድ የሀበሻ ልጆች እደት ናችሁ በመጀመሪያ የሄግሳ ወይንም ታሪክ የተሠራው በአድት አረብይ ሤት ላይ ነው እህታችን ያቀረበችው እደመማሪያ ብላ ነብ የሷ መሠለ እጂ ታሪኩ እራሡ በደብ አላቀረበችውም ማለት ተናግራ አልጨረሠችውም እኔ የሠማሁት በሽህ ሙሀመድ አል ዘህራኒ አደበት ነው በተላቁ ዳኢ ኢንሻአላህ አላህ ከመጥፎ ነገር ይሠውረን አሚን ቱመ አሚን
@maryamm8289
@maryamm8289 7 жыл бұрын
subehan alah alh hida yesten jezakum alah keyr bilaloch
@hayattadesse5077
@hayattadesse5077 7 жыл бұрын
እድሜ ይስጠን እንጂ በዚህ በስልክ የተነሳ ብዙ ነገሮችን እናጣለን ይህማ ቀላል ነው አረ ስንት ጉድ አለ በዚሁ በስልክ? ብቻ አላህ ይሁነን
@maqampop3080
@maqampop3080 7 жыл бұрын
Hayat Tadesse
@jemilatelaahuntelahun864
@jemilatelaahuntelahun864 7 жыл бұрын
አላህ ይጠ ብቀን
@meriimeriii8598
@meriimeriii8598 7 жыл бұрын
ያረቢ አላህ ይጠብቀን ኢንተርኔት ለብዙ ነገር ይጠቅማን ያጠቃቀም ስልት ይጠይቃን ኸይር ከሰራንበት ጠቃሚነው ሸርከያዝንበት አጥፊነው። ያሙቀሊበል ቁሉብ ተብት ቀልቢ አላዲነክ ያረቢ ቀጥተኛውን መገድ ምራን ።
@erekyahameid6012
@erekyahameid6012 7 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቀን ብዙ ትምህርት አለው ጀዛኩ ሙሏህ ኸይረን
@halimahussentube7533
@halimahussentube7533 7 жыл бұрын
እጂግ አሳዛኝ ና አስተማሪም ነው ራሳችንን እድንፈትሽ የሚያደርግ አላህ ቶበትዋን ይቀበላት ለሁላችንም ቶበትን ይወፍቀን አላህ የሰትርን
@nurahussen2893
@nurahussen2893 7 жыл бұрын
በጣም ያሣዝነል ባሑኑ ሠአት በዝቶ. የሚታይ ነገር ነዉ አላሕ ይጠብቀን
@salammasfin736
@salammasfin736 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ክፋ እና የተረገመ ነገር ይሰውረን
@zeburamohammed7992
@zeburamohammed7992 7 жыл бұрын
አዑዙ ቢላሂ ሚነሸይጣን ረጂም በጣም የሚገርም ነው ልብ ያለው ልብ ይበል በእርሥዋሥ አንዲ ጊዜ ሆኖ አልፎል ለሌሎቻችን ትምህት ነው አላህም የከለከለን ይን ሥለሚያውቅ ነው
@GorehT
@GorehT 7 жыл бұрын
ያ ረሂሙ ጌታችን በትዛዝህ ላይ በከለከልከን ነገሮች ላይ ታጋሽ አድርገን ሰብርን ኢማንን አላብሰን
@user-vc9kf5vj4c
@user-vc9kf5vj4c 4 жыл бұрын
ያረቢ አተ አሳሳችን ወደጅል ነገር ጎትጓችን በሩቅ አርግልኝ
@SaraSara-mb6pg
@SaraSara-mb6pg 5 жыл бұрын
አላህ ከደዚህ አይነት በሽታ ይጠብቀን አዎ አሉ ግዜያቸው በሆነውም ባልሆነውም ሚጠፉ አልሀምዱሪላህ እኔ እተኔት መጠቀም ከጀመሩኩኝ በኃላነው ዲናን ማውቅ የጀመርኩት ለኔ መስጄዴ ማለት ይቻላል
@fife4892
@fife4892 7 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ በዚህ ነገር እኛም ተጠምደናል አላህ ይጠብቀን ፡ጀዛኩም አላህ ኸይር ቢላሎች
@sofiabintibrahim7319
@sofiabintibrahim7319 7 жыл бұрын
omg,,,, betam yasazinal allah ytebken bes😱😥
@moneraabbas5840
@moneraabbas5840 5 жыл бұрын
Betam yasazinell Allah yatebkne
@user-pk7nz2zv2z
@user-pk7nz2zv2z 7 жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ግን አንድ የተርሳው ነገር የዚህ ታሪክ ባለቤት አረብ መሆንዋን አልተጠቀሰም አላህ ይጠብቀን
@hayathussen3014
@hayathussen3014 7 жыл бұрын
አወ የማይሳሳት የለም እራስሽ ላይ ክፉ እንዳትደርሽ የባስ ነገር ጭርሽ አታድርጊ በሰራነው ክፉ ነገር አላህ እንድምረን ነው እንጂ መጠየቅ የባስ ማድረግ የለብንም አብሽሪ ምን እንደምል አላውቅም አላህ ከንደዚህ ያለው ይጠብቀን እህት አይዞሽ ወዳላህ ተመለሽ አላህ መሀሪ ነው አዛኝ ነው
@user-pz3xs8wm7g
@user-pz3xs8wm7g 7 жыл бұрын
ሱበሀነ አላህ በጣም ይገርማል አላህ ቀጥተኛዉ መንገድ ምራን ያረብ ይህ ነገር የሚበዛዉ በሴት ላይ ነዉ አላህ ይጠብቀን
@iloveyoumame4296
@iloveyoumame4296 7 жыл бұрын
አወን ይህ ኢንተርኔት የማባል ነገር ብዙ ጥቅም እዳለዉ ሁሉ እራሣችንን ካልጠበቅን ጉዳቱ ያመዝናል ይህ ታሪክ አልተጨረሠም እዴ በቃ ለባለቤተሽ ንገሪዉ እዉነቱን አላህ አዛኝ ነዉ በእዝነቱ በራህመቱ ይጠብቅሽ አላህ አፊያ ያድርግሽ
@fetyanuredinmohamed6251
@fetyanuredinmohamed6251 7 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኽይር ደስ የሚል ፕሮጋራም ነው በተለይ አዲስ ለሆኑ ሰውች ለኢተርኔት አተቃቀም ለደዚ ሰለባ ይሆናሉ አላህ ይጠብቀን
@user-so8fg9xv2y
@user-so8fg9xv2y 6 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ አላህ ወይ ከዲህ አይነት ፈተና አንተው ጠብቀኝ ካላተ አርዳት የለኝምና
@meseretabay8092
@meseretabay8092 7 жыл бұрын
Egziabher mastewalun yisxen betely Legna Lesetoch Agbito Lij weldo Meliso lela wend mawrat min yibalal
@chalbekele5532
@chalbekele5532 7 жыл бұрын
baacaa
@rahmetmosha6732
@rahmetmosha6732 6 жыл бұрын
ሱፕሀነ አላህ አላህ ህዳያው ይስጠን እንደ አንቺ አይነቱ ብዙ ናቸው አልሀምዱሪላ ለኔ ኢንተርኔት ብዙ ነገር ለውጦኛል ስለ ዲኔ እማርበታለሁ ጅንጀና እኔ ጋ የለም ግዜን ከማቃጠል ውጪ ምንም ፋይዳ የለውም እህቶች አላህን እንፍራ ነጌ ጌዜዬችን በምን እንዳበክነው እንጠየቅበታለን
@user-bs9qn5os9z
@user-bs9qn5os9z 7 жыл бұрын
subhaan allah betaam yaszinal allah yitebiken yaa rbiii
@zahrahzahrah4937
@zahrahzahrah4937 7 жыл бұрын
subhan Allah Allah yitbekin
@chanalmimi9338
@chanalmimi9338 7 жыл бұрын
እህታችን መጀመሪያ ባል እያለሽ ከሌላ ወንድ ማዉራት አነበረብሽም ለማንኛዉም ከሠዉ ልጅ ሥተት ከብረት ዝገት አይጠፋም ሁሉም በየቤቱ ታሪክ አለዉ ሚድያላይ አልወጣም እንጅ ለሌሎች ት ም ሠጭ ነዉ አንችም አለሀምዱሊላ ተዉባ አርገሽ ወደአላህ መመለሥሽ ጥሩ ነዉ አላህ ሁላችንም ከመጥፎ ፊትና ይጠብቀን ያረብ
@yoybatoyba1307
@yoybatoyba1307 6 жыл бұрын
chanal mimi sabsalhe
@AbCd-ji2vb
@AbCd-ji2vb 5 жыл бұрын
ኸርቢሆንምትዳርይዞመዝርክርክአላህአይበለውአላህይጠብቀኝ
@alemkonjo3973
@alemkonjo3973 7 жыл бұрын
ድሮ ሢጀመር ባል እያለሸ ለምን ከሊላ ወንድ ጋር ትጅናጂኛለሸ እውነተኛ ባል ይዞሸ ከዎሸታም ሠው ጋር እንዴት ታወሪያለሸ እውነት በሃይማኖትም ሃጢያት ነው በእግዚአብሄር ዘንድ የተከለከለ ነው ግን አንቺ ሠው ነሸ እና ተሣሠተሻል ማር አይዞሸ ያሣዝናል
@user-uk4zd7mu2p
@user-uk4zd7mu2p 6 жыл бұрын
Alem konjo አጅብ ክክክክክ
@asiaydawdue3365
@asiaydawdue3365 5 жыл бұрын
ሱበሀን አሏህ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን ያረብብ
@zhrazhra4350
@zhrazhra4350 4 жыл бұрын
Tkkli
@user-pd5yf5pk3j
@user-pd5yf5pk3j 4 күн бұрын
ያአላህ ኢናሊላሂ ወኢነኢለይሂ ራጁኡል,አላህ ይጠብቀን😢😢😢
@samrihabesha1040
@samrihabesha1040 5 жыл бұрын
Betam yasaznal betam yastmral buzuwochachn lay yale new enamsgnaln
@MohMoh-km8fg
@MohMoh-km8fg 7 жыл бұрын
አላህ ይሥቱር እነዚህ ቆንጆ ሴቶች ጉኡኡኡኡድ አላቸው የሤት አሥቀያሚማ ዋአው መልክ ቢነሣት ሙያ አለ ፀባይ በትንሹ አለ በቃ ሁሉም ግን አይገባችሁማ 100% በርግጠኝነት ጠንካራ የተባለች ሤት ፉንጋሤትነች
@muslimtube5038
@muslimtube5038 7 жыл бұрын
omg betam yasazenal ya allah katetegnawun maged meran anchinem ehet allah yitebekesh legnam turu timert new kanchi enemaralen
@oliveolive8025
@oliveolive8025 2 жыл бұрын
በዚ ፈተና ያሎደቀ ማነዉ አሠ በርህመቱ ይማርንጅ የኔ ደሞ ይነለያል ከዚህም በላይ
@najutubeendamar2602
@najutubeendamar2602 7 жыл бұрын
አላህ ተውባትሽን ይቃበልሽ የኡክቲ አብሽሪ.... በጣም አስተማሪ ተሪክነው ጀዘከለሁ ሀይር
@rihanayaallahbarya4461
@rihanayaallahbarya4461 7 жыл бұрын
ያረብ አንተ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን አልሀምድሊላህ አልኩለሀል
@user-ps9ng3cd7b
@user-ps9ng3cd7b 7 жыл бұрын
ya allah yhi leni tmhirt hunongal marrr allah ykir ybelsh allah yashlsh enim kezi behiala maninm wendi mawrat alfelgim ! subhan allah allah ytebken
@user-bu9vp2hc2b
@user-bu9vp2hc2b 7 жыл бұрын
ሱብሀነሏህ ላኢላሀ ኢላ አንተ ሱብሀነከ ኢኒ ኩንቱ መነዟሊሚን አሏህ ከሼይጣን እና ከጉትጎታው ይጠብቀን አሏህ ተውበትሽን ይቀበልሽ ያ ኡህቲ
@medinamahmud5681
@medinamahmud5681 4 жыл бұрын
ኢተርኔት በሁለት ይከፈላል ማለትም በጥሩ ልማርታልኩ ጥሩ ነገር አለዉ በመጥፎም ልማርታልኩ መጥፎ አለው ስለዚህ የኛ ሁኔታ ነዉእጅ ኢተርኔቱ አይደለም አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን
@hesbunallahweneimelwkilabd5735
@hesbunallahweneimelwkilabd5735 7 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ሱብሀን አላህ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ቀጥተኛው መንገድ ይምራን ማለት ነው
@saadasaada3525
@saadasaada3525 7 жыл бұрын
ሡበሀኒአላሂሡበሀኒአላሂየረቢከደዚሂአዪነቲጠቢቀኒ
@sofyajemal8807
@sofyajemal8807 7 жыл бұрын
Saada Saada
@hayatkabadah2018
@hayatkabadah2018 7 жыл бұрын
በጣም አሥዛኝ ታሪክ ነው አላህ ይዘንልሽ በሽታሽ ወንጀልሽን እሚያስምረ ያረግልሽ እህት አላህ ከእነደዚህ አይነት ወንጀል ይጠብቀን ያረብ
@ayshadenbobaxcbb1596
@ayshadenbobaxcbb1596 7 жыл бұрын
subahna allah ehita allah yiredashe enegin enda entarenet yemiwedewe negare yelim betam amiroa talawetobetali deni nagarochi bemayeti alhmdulillah alakulihli anchinem allah yifarejish
@fatemudiser820
@fatemudiser820 7 жыл бұрын
subehanellah betam asetimare new allah yetebeken
@tyytyy3478
@tyytyy3478 7 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን አብሽር እህት መጥፎ ጎደኛ ማለት እንዲነው እሶ ባታስተምርሽ ጥሩ ነበር።
@sadalove9756
@sadalove9756 7 жыл бұрын
ያሣዝናል፡አላህ፡ይጠብቀን
@aaabbb9577
@aaabbb9577 7 жыл бұрын
ይህ ታሪክ ሁለተኛ ነው ወይሥ ከዚህ በፊት ተመሣሣይ ቀርቦ ነበር
@lathezeninlahmanalathezeni3775
@lathezeninlahmanalathezeni3775 7 жыл бұрын
subehanAllah, አላህ ይጠብቀን
@emanali-rs8dp
@emanali-rs8dp 7 жыл бұрын
አላህ ከንደዚህ አይነት ፍተና ይጠብቀን ጀዛኩም አላህ ኽይር
@zaheeraaa4905
@zaheeraaa4905 7 жыл бұрын
ሡባሃን አላሃ( አላሃ ጌፍሩሁን ረ ህሚ) አላህ ኬዎጄልሽ ይጤብሽ
@user-ec5wi7qq1h
@user-ec5wi7qq1h 7 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ በጣም ያዛዝናል ወላሂ
@user-tv3je1ox6e
@user-tv3je1ox6e 7 жыл бұрын
ሐስቡን አሏህ ወኒዕመል ወኪል ያረቢ
@aminah8884
@aminah8884 7 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩም አላህ ከይር አላህ ይጠብቀን ያረብ ከደዛሀለው
@mdmanik-pt6et
@mdmanik-pt6et 4 жыл бұрын
Subhan Allah yenen tarik yimeslal Alah yitebken kedezih ayinet neger 😢😢😢😢
@alhamdulilaherabelalamen8236
@alhamdulilaherabelalamen8236 7 жыл бұрын
allah yetabekn ka endehe ayenat fatana jazakumallah heyer bilaloch allahum ine zolameta nabsa fagferln la yagferu zunubu ela ant
@ksa416
@ksa416 7 жыл бұрын
ያረቢ አንተው ጠብቀኝ ቶሎ ወደ አላህ ተመለሺ ከልብሽ ከቶበትሽ አላህ ይምርሽ ይሆናል
@ziyadanasru3929
@ziyadanasru3929 7 жыл бұрын
አላህ ከንደዚህ አይነቱ አላህ ይጠብቀን ኢንተርኔት መጠቀሙ ብዙ አይነት ኸይር ነገር እያለ እንደዚህ አይነት ብልግና ምን አመጣው
@zinatalhmmady6396
@zinatalhmmady6396 7 жыл бұрын
ሀስቡነላሁ ወኒእመል ወኪል ሱባሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ። አላህ ከሰይጣን ይሰውረን አላህም መጨረሻችንን ያሳምርልን
@haseenkebede6742
@haseenkebede6742 7 жыл бұрын
አሚን
@user-pr2ks3uy4c
@user-pr2ks3uy4c 7 жыл бұрын
አሚንን
@iloveallah5914
@iloveallah5914 7 жыл бұрын
*አሚንንን ያረብ*
@user-vk3cc3oy6h
@user-vk3cc3oy6h 4 жыл бұрын
አላህይጠብቀን
@user-jy1fz6cw4c
@user-jy1fz6cw4c 7 жыл бұрын
ያርብ አላህ ከደዚህ አይነት ሙሲባ ይጠብቀን አንችንም አላህ ቶበትሺን ይቀበልሺ
@inshaallah1613
@inshaallah1613 7 жыл бұрын
😂😂😂Abshir sis in sha allah may Allah swt forgive us
@hayaysew5749
@hayaysew5749 7 жыл бұрын
አላህየ መጨረሻችን አሳምርልኝ
@ekrammohamed9635
@ekrammohamed9635 7 жыл бұрын
Subhan allah allah yetbkine Jezakhu alkah hyer bilakch
@user-dh4rt9mv1o
@user-dh4rt9mv1o 7 жыл бұрын
ይሄ ዊፊ ኔትወርክ አጠቃቀሙን ካለወቅን ይዞን ገደል ይገባልና የምንስራውን የምንጻጻፈውን.... ዞር ብለን ራሳችንን እንፈትሽ ታር0ኩ አሪፍ አስተምሮት አለው
@meseeathiop5447
@meseeathiop5447 7 жыл бұрын
Rahmet Sultan .
@iammuslimeslamismylife6175
@iammuslimeslamismylife6175 7 жыл бұрын
Rahmet Sultan tkkl
@zeharaesayasin75
@zeharaesayasin75 5 жыл бұрын
Batikikl bilachuwal
@sddsmasahallahgfdss3407
@sddsmasahallahgfdss3407 7 жыл бұрын
wellahi astmari new awo yhulacnm ngar new awo entrnati gud afla allah qetgaewn mengade meran
@Lams-zq7in
@Lams-zq7in 7 жыл бұрын
ቢላል ቲቪን ክፍዉ ዓይንካት ወላሂ አሁን ባለንበት ወቅት እጁግ መካረ ነዉ
@saadamohamed9858
@saadamohamed9858 7 жыл бұрын
subahanaa Allah Allah aqile yesitani anchinim Allah yahafizik ya ikiti tarikishi lanye timirit Nw
@aminah8884
@aminah8884 7 жыл бұрын
የአላህ ከደዝሀለ ፈተና ጠብቀን የረህማን ሡባሀን አላህ እትርኔት አታላይነው ደሞም ነብሥያን ማሸነፍም በተጨማሪ ያው አላህ ይጠብቀን ከሠይጣን ከመጥፎጋደኛ አላህ መጨረሻችንን ያሣምረው ያረብ
@ameera7731
@ameera7731 7 жыл бұрын
ያአላህ ከደዝህ አይነቱ አላህይጠብቀን እህቶቸ
@azezamisebahvhbh7776
@azezamisebahvhbh7776 7 жыл бұрын
ያረቢ በጣም ያሳዝናል አላህ ምህረቱን ይወፍቀን ለሁላችንም
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 39 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 11 МЛН
#ልብየሚነካ  የፍቅር ታሪክ ያፈቀረችውን ያጣችልብ
20:41
ወደ ጫካ ገባሁ
12:10
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 25 М.
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 39 МЛН