የደብተራ ድግምት በሥላሴ ኃይል ተሰበረ።ክፍል 59።

  Рет қаралды 7,864

Kesis Henok Tefera

Kesis Henok Tefera

Жыл бұрын

Пікірлер: 115
@kesishenoktefera835
@kesishenoktefera835 Жыл бұрын
ቀጣይ ጉባኤ 3 ሳምንት በኋላ ጥር 28 እሁድ ይቀጥላል። አድራሻ፦ጀሞ 3 ኮንዶሚኒየም ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን
@tigraymymather7597
@tigraymymather7597 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥዎ በረከታችሁ ይደርብን መምህራችን
@user-kp9ps9bd3x
@user-kp9ps9bd3x Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥዎት አባታችን ከስደት መልስ እመለሳለው እኔም በስደት በመተት እድሳት ተሰቃየው ከኢትዮጵያ ነው የሚታደስብኝ
@tinamedia1719
@tinamedia1719 Жыл бұрын
sint seat lay?
@chaltuchaltu4743
@chaltuchaltu4743 Жыл бұрын
Batsalotachu asibuni tsige marayam bilachu abatachin 🤲
@woinshetgetachew1239
@woinshetgetachew1239 Жыл бұрын
ስደት ላይ ነኝ ቁጥሮትን ባገኝ እግዚአብሔር በረዳኝ እና እኔም እየተስቃየው ነው በፀሎት ብያግዙኝ በሃይማኖት እንድፀና ቢያበራቱኝ እኔ በጣም ደካማ ነኝ በዚ ልክ ዋጋ እየከፈልኩ ነው አባ ለአገሬ ሲያበቃኝ እመጣልው እስከዛ በፀሎት አግዙኝ ወለተ ስማዕት
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸዉ ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዬሥሥለ ቅዱሥ ቂርቅሥ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ዳዊን ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ ቅዱሥ እያቄም ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊርሥ ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነያቆብ ሥለ አባህራያቆሥ ሥለ ቅዱሥ ጳዉሎ ሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቅሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥርሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥ ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም እንተፍረት ሥለ ቅድት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜዉም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@hewanethopia174
@hewanethopia174 Жыл бұрын
Amen amen amen kalhewot yasemalen
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች የኦርቶዶክስ ልጆች ስለ ቤተክርስቲያን እንፀልይ 😭😭🙏🏿
@getachewmitku7805
@getachewmitku7805 Жыл бұрын
አሜን የዛሬው የተለየ ነው አባታችን በቃ በቃ እንደዚህ መቀጠል አለበት ድግምተኛን እንደዚህ በርግማንና በጸሎታችን ከምድረገጽ ማጥፋት አለብን
@sisg3873
@sisg3873 Жыл бұрын
እጅግ ደስ ይላል….እንደዚህ የሕዝብን እዉነተኛ ችግር የተረዱ አገልጋዮች ሲነሱ ማየት በራሱ….እግዚያብሔር ያብዛችሁ….ጸጋዉንም ይጨምርላችሁ….በርቱ፡፡ አዎ የእግዚያብሔር ክብር በቅድስት ቤተክርስቲያን እንደዚህ በየሥፍራዉ ይገለጥ….ክርስቲያኖች የእግዚያብሔር ክብር የሚታይባቸዉ ያድርገን፤አሕዛብ የእኛን ማንነት አይተዉ….የሚናምለከዉን አምላክ ለማምለክ እንድናፍቁት ምክንያት ያድርገን፡፡ በእዉነት በደስታ ነዉ እስከ መጨረሻዉ የሰማሁት….ቃለሕይዋት ያሰማልን፡፡ በዚህ ጉባኤ በአንድም በሌላም የባረከን፤ያስተመረን የቅድስት ቤተክርስቲያናችን አምላክ ቅድስ እግዚያብሔር ስሙ ለዘላለም ይባረክ፡፡አሜን፡፡
@shitawshitaw6797
@shitawshitaw6797 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ልኡል እግዚአብሔር የደብተራውን መተት የሀዛብ የዝሙት መንፈስ በመለኮታዊ ስሙ በመለኮታዊ ስልጣን የታሰሩ የወደቁ ይሁን ለአባታችን እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥልኝ
@user-kp9ps9bd3x
@user-kp9ps9bd3x Жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የደብተራ መንፈስ የጠንቋይ መንፈስ የመተተኛ የሟርተኛ መንፈስ ከአገራችን ከቤተክርስቲያን ያጥፋልን ኢየሱስ ክርስቶስ 💚💛❤️🙏
@yegebriellij1832
@yegebriellij1832 Жыл бұрын
አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛሎት
@bisratgrmay8102
@bisratgrmay8102 Жыл бұрын
Amen amen amen Elllllllllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllllllllll egziabiher ymesgen
@rollamall1207
@rollamall1207 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥል አሜን አሜንንንንንንንን
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
እኔ አሁን. ስደት ከጀመርሁ. ስንት አመቴ. ግን ምንም ብር የለም. ወድሀገር ልገባም. አልቻልሁም ፈተና በዛብኝ አምላኬ ሆይ. ማረኝ. መምህር. በፀሎት. አስቡኝ. ወለተ እየሱስ እያላችሁ
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Жыл бұрын
ሰላምዎት ይብዛልን አባ እግ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋዎት ይብዛ
@rahelwondimu5352
@rahelwondimu5352 Жыл бұрын
አባቴ በረከቶ ይደርብን ስላሴዎች ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ።እናቴን በጣም አሞብኛል እባኮትን ስልኮትን ይላኩልኝ አመሰግናለሁ
@Mom-mt1yx
@Mom-mt1yx Жыл бұрын
አባታችን ስላሴ እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋዎትን ያብዛሎት በርቱ ደብተራንና ጠቋይን መቃወሞት ማዉገዞትን ቀጥሉ ስላሴን የያዘ ምንም አይነካውም ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቆት።
@ermyasbogale1952
@ermyasbogale1952 Жыл бұрын
እግዛብሄር ይመሥገን እርሦንየሠጠን እየሡሥክርሥቶሥ የተመሠገነ ይሁን የደብተራን መንፈሥ በሥላሤ ሥም ካገራችን ይጥፋ እያንዳንዱን ጠንቋይና ደብተራ ከቤተክርሥትያናችን ማጋለጥና ማሥወገድ ከነሡ ጋር ካለው ከኛጋር ያለው ይበልጣል አንፈራም አባታችን እድሜከጤና አብዝቶ ይሥጥልን
@almaztolla4677
@almaztolla4677 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@user-mv9ex7vm7j
@user-mv9ex7vm7j Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ፀጋዉ ያብዛሎት ኑሩልን እግዚያብሔር ይመስገን ዳግም መምህር ግርማ ክብሩ ከፍ ይበል እንደእናንተ ያሉት ያብዛል 🙏🙏🙏
@aebeba1637
@aebeba1637 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@user-pw4vu9kw5y
@user-pw4vu9kw5y Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lemlemtesfaye4064
@lemlemtesfaye4064 Жыл бұрын
የሥላሴ፡ክብር፡የተገለጠበት፡ነበር፡እግዚአብሔር፡ዐጋወ፡አብዝቶ፡አብዝቶ፡ይስጦት
@ffty7136
@ffty7136 7 ай бұрын
አሜን አሜንን አባታችን ቃልሂዎት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@yeshemeda
@yeshemeda Жыл бұрын
አባታችን በረከተዎ ይደረብን አምላኬ ሆይ ኤፍታህ በለኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሒወት ብላችሁ
@memetabast1601
@memetabast1601 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲
@yedawitlijeyesushoymaregn7439
@yedawitlijeyesushoymaregn7439 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kalhiyot yasemalin abatachin Nurulin
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Жыл бұрын
amen amen amen 🙏🙏🙏❤💚💛
@tigestnigussie2705
@tigestnigussie2705 Жыл бұрын
Yiftun yibarekun Abatachin
@sarawoldu8593
@sarawoldu8593 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🏿 🙌 ❤🇪🇷
@user-ww9tw8oz1q
@user-ww9tw8oz1q Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንን ይሰበር አሜን
@user-oi6ow8rk7i
@user-oi6ow8rk7i Жыл бұрын
Amen amen amen
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በውነት ቃለህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህርዬ
@aynalemworku3767
@aynalemworku3767 Жыл бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን 🙏
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@lulugeb8438
@lulugeb8438 Жыл бұрын
Ameen abatachen
@adhanethabteyes6686
@adhanethabteyes6686 Жыл бұрын
Amen aman amen
@user-iw2ru9fp4z
@user-iw2ru9fp4z 7 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@Hana-cg5tk
@Hana-cg5tk 7 ай бұрын
Amne❤amne❤amne❤
@yektashefrewa2003
@yektashefrewa2003 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን
@user-lm1qh2ux6o
@user-lm1qh2ux6o Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የተወገዘይሁን አሜን አሜን አሜን አያሉ እግዚአቢሄር ተሁላችንም ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን
@lidacall9142
@lidacall9142 Жыл бұрын
Egziyhberh yemesegen
@ruthina1927
@ruthina1927 Жыл бұрын
አሜን አሜን የክርስቶስ ሀይል ይገለጥ የክፉ መንፈስ ስራውን ያቁም ፀጋውን ጨምሮ ይስጥልን
@user-jb4vj4jr9x
@user-jb4vj4jr9x Жыл бұрын
አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን
@alemayehuteklu7357
@alemayehuteklu7357 Жыл бұрын
አሜን አሜን!!! ቃለህይወት ያሰማልን!!
@seblead820
@seblead820 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 😍😍😍😍😍😍
@bjw12
@bjw12 Жыл бұрын
አሜን አባ ያሉት ሁሉ ይደረግልን
@semereabrha4645
@semereabrha4645 Жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን
@firhiwatdejena1193
@firhiwatdejena1193 Жыл бұрын
Amennn
@zewditubekana902
@zewditubekana902 Жыл бұрын
ይወገድ ይነቀል አሜን አሜን አሜን
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን a❤
@chaltuchaltu4743
@chaltuchaltu4743 Жыл бұрын
Amen
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
አሜን ......!!!!! እልልልልልልል
@mherettsiduye5561
@mherettsiduye5561 Жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማል ቀሲስ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዋት
@safmhmh2938
@safmhmh2938 Жыл бұрын
AmeenAmeen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@rayanabdallah5512
@rayanabdallah5512 Жыл бұрын
እዉነት ነው አረ እግዚአብሔር ላገራችን ያብቃን
@djhdndvhbtbf2530
@djhdndvhbtbf2530 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@netsanetangoto2906
@netsanetangoto2906 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን 😭
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Жыл бұрын
አባታችን እድሜናጤና ይስጥልን ልኡል እግዚአብሄር እህታችን ያንች የደርሰች እኛንም በስደት ያለነውን ላሀገራችን ታብቃን ኪዳነምህርት እናታችን ከስራታችን ትፍታን
@almaztolla4677
@almaztolla4677 Жыл бұрын
Elelelelelelelelelele👏👏👏👏Elelelelelelelelelele
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲😥😥😥
@AdisuDibaba
@AdisuDibaba 10 ай бұрын
Ameen 3 ❤❤❤
@tetet5536
@tetet5536 Жыл бұрын
አሜንንንንን1000
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg 11 ай бұрын
አግዛብ ሄር ይምስገን
@almaztolla4677
@almaztolla4677 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nerfsquad1659
@nerfsquad1659 Жыл бұрын
ጎሽ የኔ አንበሳ። ስወድህኮ
@almaztolla4677
@almaztolla4677 Жыл бұрын
Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@aberashyeetewahidolijineny976
@aberashyeetewahidolijineny976 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 💛❤️❤️❤️❤️
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Жыл бұрын
ስለማይነገር ሰጣታው እግዚአብሔር ይመስገን
@betibeti7933
@betibeti7933 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@biredebela9800
@biredebela9800 3 ай бұрын
Ameen❤Ameen Ameen❤Ameen Ameen❤A.meen
@JanetTadesse-te8yg
@JanetTadesse-te8yg Жыл бұрын
Ame Ame ❤️ ❤️ ❤️ ❤️
@lemalmlemalm729
@lemalmlemalm729 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@biriyeb1178
@biriyeb1178 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@almaztolla4677
@almaztolla4677 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen🙏🙏🙏🙏
@happyfamily4088
@happyfamily4088 Жыл бұрын
አሜን🙏🏾
@almaztolla4677
@almaztolla4677 Жыл бұрын
Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele
@nisetyamelak8839
@nisetyamelak8839 Жыл бұрын
እድሜ ዘመኑ የበርክል አባትች ጤና የስጡት
@fathhima-qv6ps
@fathhima-qv6ps Жыл бұрын
Uuuuuufe 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 waqqayyo siwwalin hata'u 😭
@biritu9939
@biritu9939 Жыл бұрын
Agazeti ALemi silase Yitebiquki ABATACHINI
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg 11 ай бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-jb4vj4jr9x
@user-jb4vj4jr9x Жыл бұрын
እውነት ነው አባታችን እኔም አዷ ነኝ አለሁ 10 አመቴ እየተስቃየሁ ወይ ከጤናየ / ከጉልበቴ አልሆኩ ልፋት ብቻ
@birukyilma895
@birukyilma895 Жыл бұрын
ወደ ዓለም ሂዱ ወንጌልን ስበኩ አጋንትን አውጡ በተግባር። ለመስበክ አፍ በቂ ሁሉም ይሰብካል። አጋንትን ለማውጣት ግን የእምነት ሀይልን መታጠቅ ይጠይቃል። በርቱልን አባታችን ባልለዎትም ግን የበረቱ ነዎት እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልዎት።
@almaztolla4677
@almaztolla4677 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔
@tigistatadasa1354
@tigistatadasa1354 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Жыл бұрын
በስመ አብ
@lumibasha8696
@lumibasha8696 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭🤭🤭🤭🤭
@almazkidane4005
@almazkidane4005 Жыл бұрын
አድራሻ ዎትን እፈልጋለው
@user-iw2ru9fp4z
@user-iw2ru9fp4z 7 ай бұрын
እኔም ኩየት ሰርቺ ምንም ብር የለኝም😢😢😢😢
@user-se3fm9hg5u
@user-se3fm9hg5u 5 ай бұрын
የሀ ጉባኤ የት ነዉ ኢሚገኘዉ እባካቹ ንገሩኝ
@tigestnigussie2705
@tigestnigussie2705 Жыл бұрын
Abbatachin silk kutroten bii asikemixulin
@tsionwesen-od5kp
@tsionwesen-od5kp Жыл бұрын
ቦታው የት ነው መጋቢት ወር የት ነው የሚኖሩት
@zaharapretty7964
@zaharapretty7964 Жыл бұрын
እኔም. እንደዚህ. ሳለፈልፍ. አልቀርም. ሀገር ስገባ. ውዶችየ. ከተኛውበት. ያስደነግጠኛል. በተለይ. ዘጠኝ. ሰአት. ላይ. ከንቅልፌ. ቀስቅሶ. ያስጨንቀኛል. በማላቁው. ነግር. የአላህ.
@yeshimebetgirma602
@yeshimebetgirma602 Жыл бұрын
Tseliyi
@zaharapretty7964
@zaharapretty7964 Жыл бұрын
@@yeshimebetgirma602 እሽ. ማሬ.
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 Жыл бұрын
ቀሲስ ሄኖክ ስልኮትን ማግኘት ይቻላል
@esettmskn
@esettmskn Жыл бұрын
የትነው የሚገኙት አባ
@hellinabebe424
@hellinabebe424 Жыл бұрын
ጀሞ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ነው ያሉት
@reethareetha2319
@reethareetha2319 Жыл бұрын
ቀስስ. እኔም. አለምን. ጥቅም. 8 አመቴን. ይዣለው. ሁሌ. አገሬ. ገባለውኝ እያልኩኝ. ግን. አልሳካልሽም. አለኝ. እራሴን. ወደ. መጥላት. ደርስኩኝ.
@tsebel3211
@tsebel3211 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@merryteklu4717
@merryteklu4717 Жыл бұрын
Amen amen amen
@abebeseifu493
@abebeseifu493 Жыл бұрын
Amen
@menbereassefa242
@menbereassefa242 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@YalewGe-vo5ex
@YalewGe-vo5ex 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 46 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 21 МЛН
የ40 ዓመት መተት ድግምት ተጋለጠ! ክፍል 116።
11:46
Kesis Henok Tefera
Рет қаралды 3,5 М.