የድለላ ስራ በኢስላም?? || ጽጉር መቀጠል ይቻላል? || አል ፈታዋ || ሸይኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጠፋ || ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ || አፍሪካ ቲቪ

  Рет қаралды 30,239

AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ

AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ

5 ай бұрын

🌟 subscribe (ሰብስክራይብ): bit.ly/2T3id1U 🌟
የምንሰራቸው አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲ ደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ የደወል ምልክቷንም ይጫኑ። 🔔
ቪድዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ፤ ለሌሎችም እንዲ ደርስ ሼር ያድርጉት። ❤
---
የአፍሪካ ቲቪ ፕሮግራሞችን በመከታተል የራስዎን እና የቤተሰብዎን የዚህ አለም ቆይታ በማሳመር ለአኼራዎ መከሰብን ይማሩ። አላህ ሁላችንም ተጠቃሚ ያድርገን።
---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
እዩቴልሳት | 11636 V | 27500
---
ይከታተሉን | Follow us፡
ፌስቡክ | AfricaTVCh1
ቴሌግራም | t.me/africatv1
ዩቲዩብ | / africatv1
ኢንስታግራም | africatvch1
ትዊተር | africatvch1
ድረ-ገፃችን | www.africatv1.tv
#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

Пікірлер: 288
@fatmah1744
@fatmah1744 5 ай бұрын
ታው ሙስሊሞች ፕራክ አታባሩ ኡለማወችን አበርታቱ😢
@user-ck4fx3kg3k
@user-ck4fx3kg3k 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 5 ай бұрын
ትክክል
@tube-nf7jo
@tube-nf7jo 5 ай бұрын
አዉ ወሏሂ በጣምነዉ ምናሳዝነዉ አሏህ ህዳያ ይስጠን
@zizumohammed683
@zizumohammed683 5 ай бұрын
ተስፋ ያስቆርጣል ሌላ ቢሆንኩ😢
@mo_ha1146
@mo_ha1146 5 ай бұрын
ውነትሽን ነው እሚሰማ የለምጂ ያረብ አላህ ይህድነ
@user-ef5co1jg2k
@user-ef5co1jg2k 5 ай бұрын
ያኡመት ሙሀመድ ልጆች የት ናቸሁ😭😭😭😭😭ሼር ላይክ ኮመንት ሰጡ ምንም ተከታይ የለም እሷ
@user-vr9vq7wd4d
@user-vr9vq7wd4d 5 ай бұрын
አው ወሏሂ የሄን የፕራንክ ፕሮግራም ቢሆን ላይኩ የጭናንቅ ነብረ👍
@sikosilo4773
@sikosilo4773 5 ай бұрын
እነ አብር እነ እንትና እያሉ እፕራንክ እና አሊባሌ ቦታ ነው የምንገኘው አላህ ይዘንልን ያረብ
@monamohammed5046
@monamohammed5046 5 ай бұрын
Alemochechenn allah hayatachewun yarezmlen
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 5 ай бұрын
ግን ማነው እንደኔ ለኡለማወች የሚሳሳ አላህየ ያቆይልን ያረብ እኛንም ተተኪ ጥሩ ትውልድ ወልደን የምናሳድግ ያድርገን ያረብ
@user-vr9vq7wd4d
@user-vr9vq7wd4d 5 ай бұрын
አሚን
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p 5 ай бұрын
እኔ ወላሂ ❤❤
@habibaha3139
@habibaha3139 5 ай бұрын
አሚን ያረብ
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 5 ай бұрын
አሚን ያረብ ምኞቴነው
@user-xu6um5oq1g
@user-xu6um5oq1g 5 ай бұрын
እኔም ❤
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 5 ай бұрын
የኔ አባት ሸኽ ሰኢድ ተሽለዎት ወደበፊቱ ኡማውን ስታገለግሉ ስላየሁዎት ደስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ🎉❤❤
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 5 ай бұрын
ሼሀችን ሲስቁ አብሬ ነው ምስቀው ያረብ እድሜና ጤና ያረብ
@user-ck4fx3kg3k
@user-ck4fx3kg3k 5 ай бұрын
የኢስላም ብርቅየዎች ኑሩልን እንዎዳችኋአን እናከብራችኋለን
@user-po8wu5cc7j
@user-po8wu5cc7j 5 ай бұрын
አረ ማሻ አለህ ፈገግታቹ ደስስለ ሁሌም ደስተቹን የሰይን ኡስተዞቸችን
@user-rs9rx7jq7o
@user-rs9rx7jq7o 5 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዞቻችን
@Temir-ky7dk
@Temir-ky7dk 5 ай бұрын
ስንት ሚሊየንአለበትአገር እዚህ ቤት ሰው የለም😢😢😢
@miskbintseid3915
@miskbintseid3915 5 ай бұрын
አላህ ያቆያችሁ ኡስታዞቼ❤
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 5 ай бұрын
ያኡመተ ሙሀመድ የት ነን ጀዛኩም አላከይረን ኡሥታዝ አላህ ያቁያችሁጰጰ
@qader6010
@qader6010 5 ай бұрын
ሼሀችን ተሽለዎት ስላየሆት በጣም ደስብሎኛል
@tecnotecno1450
@tecnotecno1450 5 ай бұрын
አላህ እረጅም እድሜ ተጤናጋ አላህ ይስጣችሁ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 5 ай бұрын
ያሰላም እንካን ሰላም መጣችሁ በሰላም ነው የጠፍችሁት ሁለት ምርጦች ፈገግታችሁ ራሱ ትልቅ ትምህርት አለው አላህ ያቆይልን ክክክ 100 ኪታብ
@seadamolaw8494
@seadamolaw8494 5 ай бұрын
አንደበታችሁ ሁሌም አይጠገብም አሏህ እድሜ ይሥጣችሁ ያ ሼህ❤
@user-lk4xj6ni9b
@user-lk4xj6ni9b 5 ай бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@sameerasameera8382
@sameerasameera8382 5 ай бұрын
እረጅም እድሜነ ጤና ለኡስተዞቸችን
@mekiyatube5716
@mekiyatube5716 5 ай бұрын
አላህ ኡለሞቻችንን አላህ ይጠብቅልን ሀገራችንም አላህ ሰላም ያድርግልን❤
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 5 ай бұрын
አሚን ያረብ
@hasnag3161
@hasnag3161 5 ай бұрын
ፈታዋ ብዙ እውቀት የምናገኝበት ነው እህት ወንድሞች ከኔው ጭምር ከመልካም ቦታ አንጥፋ ጄዛኩሙላህ ሸኻችን እንዲሁም ተተኪዎች
@MominaAli-ge4mk
@MominaAli-ge4mk 4 ай бұрын
ትክክል
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 5 ай бұрын
አሏህ ይጠብቃቹ ውለሞቻችን ፈገግ አስባላቹን ማሻ አሏህ
@user-zw6gl5hm6y
@user-zw6gl5hm6y 4 ай бұрын
በጣም የምወዳችሁ ዉስታዞች አባቶች አላህ ረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ
@academicju4556
@academicju4556 5 ай бұрын
እዱሜያችሁን የሥረዝምልን ያአላህ ከ ክፈጠብቅልንያአላህ ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 5 ай бұрын
አላህ የህፈዝ ኡለማዑና ሸይኻችን ሸይኽ ሰኢዶ አላህ የተባረከ እድሜ ጤና ይወፍቅዎ ጀዛኩምአላህ ኸይር
@user-yc9lw7ew4s
@user-yc9lw7ew4s 5 ай бұрын
ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@amaamm9998
@amaamm9998 5 ай бұрын
ረጅም ከጤነ ጋ የኑረቹ❤❤❤
@fatumabnitseidfatumabnitse6961
@fatumabnitseidfatumabnitse6961 5 ай бұрын
አላህ እድሜ ከጤናጋ ይሥጣችሁ ያረብ
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed 5 ай бұрын
አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሊሞቻችን ❤❤❤❤
@ababab-rr2bv
@ababab-rr2bv 5 ай бұрын
እናመሰግናለን አላህ መልካምን ነገር ይስጣቹ
@assa1499
@assa1499 5 ай бұрын
እረጂም እድሜ ጤና ለሸኮቻችን ያረብ !
@rabyaaaaa7472
@rabyaaaaa7472 5 ай бұрын
አላህ,,ረጂም,እድሚ,ይስጣችሁ
@tube-nf7jo
@tube-nf7jo 5 ай бұрын
አሏህ ይጠብቃቹ የኢስላም እንቁዎች
@user-xu6um5oq1g
@user-xu6um5oq1g 5 ай бұрын
የአይኔ ብሌኖች ❤አሏህ ይጠብቅልኝ❤
@zinetahmedzinetahmed7150
@zinetahmedzinetahmed7150 5 ай бұрын
አሏህ ይጠብቃቹህ ሸይኾቻችን ደስታችሁን አሏህ ያብዛላችሁ ከክፉ ነገር አሏህ ይጠብቃችሁ
@user-fs9nt7bx8g
@user-fs9nt7bx8g 5 ай бұрын
አሏህ ይጠብቃችሁ እረጂም ሀያት ይስጣችሁ
@kustr5728
@kustr5728 5 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-ht7wq6nt5x
@user-ht7wq6nt5x 3 ай бұрын
አላህ የሼኻችንን ሙሉ ጤና ሰጥቶ ወዴ ዳዕዋቸው እዲመለሱ እጠይቀዋለሁ ያ ሻፊ ያረብ❤
@user-sg5eo7mq5m
@user-sg5eo7mq5m 5 ай бұрын
አላህ አፊያችሁን ይጠብቅልን ሽኽችን❤❤❤❤❤
@aminatsulaiman395
@aminatsulaiman395 5 ай бұрын
ጀዛክ አላህ
@user-vr9vq7wd4d
@user-vr9vq7wd4d 5 ай бұрын
አሰላሙ አልይኩም እኒ ብጣም እጭናንቃልሁ ዱአ አድረጉልኛ ግን ቁረአን ልቅራ እል ና ምንም ምክኒያት አላውቅም😢😢😢😢😢😢😢
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 5 ай бұрын
ሱብሃን አላህ በራሳችን ምላስ ወጀል እዳንገባ እህቶቸ ሀራምያልሆነው ን ሀራምነው እያልን አንዳንዶቻችን የተጠላነው የሚለውንም ሀራምነውብለዋል እያልንነው እንጠቀቅ እኔም አንድኛይቱነኝ
@academicju4556
@academicju4556 5 ай бұрын
የእዱሞእህተነሺሲሉ እደትእዲሣኩኚ ❤ አላህ ይጠብቃችሁኡሥታዞቼ
@heyatmelaku40
@heyatmelaku40 5 ай бұрын
ያረብ አላህ ይጠብቃቹሁ እኒህን ኡስታዝ ሳይ ኡስታዝአብደልመጂዲ ራህመቱላ ሁለዜ አስታውሳ አላህ የረሱልሰለላሁ ጎረቤት ያዲረገው ያረብ
@iehsu
@iehsu 5 ай бұрын
ﷺﷺﷺﷺﷺ
@sonymax9699
@sonymax9699 5 ай бұрын
ሼካችን ፈታ እያረጉንም ጭምር ነዉ ከእልሙ ገበታ የሚያቋድሱን ማሻአላህ አጓጊ ነዉ ዑለሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ
@hcook2664
@hcook2664 5 ай бұрын
አላህ ይጠብቃአቹህ ኡስታዞቻችን
@ZdwolloTube83
@ZdwolloTube83 5 ай бұрын
እኔ በጣምነው የሚገርመኝ ይሄን ትልቅ ቻናል ሰብ እና ላይክ ለማድረግ ምን አገደን ሁለት ሰላሳ አምስት ብቻ ግን የማይረባው ቻናል ሁሉ ሚሌን ገብቷል ሱበሀን አላህ
@user-ds5uq4wb7t
@user-ds5uq4wb7t 4 ай бұрын
አላህ ይጠብቃቹህ ኡስታዞች❤❤❤
@fearuzaedris9098
@fearuzaedris9098 5 ай бұрын
ኡስታዝ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤
@user-pc3wg2sy9z
@user-pc3wg2sy9z 5 ай бұрын
جيزاكم الله الحم سل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين يحفزكم يا رب
@rehimamussa3970
@rehimamussa3970 5 ай бұрын
مشالله تبارك الله جزاكم الله
@cgf8399
@cgf8399 5 ай бұрын
አላህይጠብቃችሁያሺህጀዛከላሁኸይር ጥያቄአሳጥሩ አታስርዝሞ????ላይክአድርጉላይክየለም???
@ahmaddcell7133
@ahmaddcell7133 5 ай бұрын
አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን
@zemzemmohammed8862
@zemzemmohammed8862 5 ай бұрын
አላህ እድሜችሁን ያርዝምልን ከጤናጋ አላሁመ አሚን
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p 5 ай бұрын
ዋአልኩም እሰላም ወረህመትላሂ ወበረካትሁ ❤❤❤❤❤❤
@zemzemahmed174
@zemzemahmed174 5 ай бұрын
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ረዥም ዕድሜና ጤና ለዑስታዞቻችን
@lubabamohmmed4324
@lubabamohmmed4324 5 ай бұрын
ማሻ አላ ፈገግታቸው አላህ ይጠብቅልን
@user-fc4yk8qr5i
@user-fc4yk8qr5i 5 ай бұрын
ኡስታዘና አላህ እርጂም እዲሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ ብዙጥያቂ ነበርኝ ተመልሶልኛል በማዳመጥብቻ ጄዛከላሁኸይርን ድኒያ ወል አኼራ
@user-pd8jt7mn3t
@user-pd8jt7mn3t 5 ай бұрын
ኡስታዞች አሏህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
@habibaha3139
@habibaha3139 5 ай бұрын
وعليكم السلام والرحمة الله وبركاته احلن صلى الله عليه وسلم بارك الله فيكم وجزاكم الله خيرا
@salasala5700
@salasala5700 5 ай бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጃዛኩም አሏህ ኽይረን ሼይኽ እንዲሁም ኡሰታዝ አሏህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ እድሜና ጤና ተመኝሁላችሁ
@user-wo8om8fh2e
@user-wo8om8fh2e 5 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ እኛም በሰማነው የምንጠቀም አሏህ ያድርገን ኢንሻዓሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን በያለንበት
@user-cn1fe9us4y
@user-cn1fe9us4y 5 ай бұрын
አላህ ሀያት ጤና ይስጣቹህ❤❤❤❤
@hikmatube65
@hikmatube65 5 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ሸኮቻችን
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 5 ай бұрын
ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም ጀኧዛኩም አላህኸይር
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 4 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته اللهم صل وسلم وبارك على نبينا سيدنا محمد سبحان الله وبحمده سبحان الله العلي العظيم
@user-db6mg4do7z
@user-db6mg4do7z 5 ай бұрын
S. A. W
@user-uv5mb3ek8z
@user-uv5mb3ek8z 5 ай бұрын
አህለን ወሳህለን መሻይኮቻችን ጀዛአኩም አላህ ኸይር ጀዛአ አላህ ሀያታችሁን ያር ዝመው ኤረ ሀባይብ ተው ኑ አዳምጡ አፍሪካ ቲቪን ተከታተሉ
@user-pf1mw6ln8r
@user-pf1mw6ln8r 5 ай бұрын
ሙሥሊሞች ኧረ የት ናችሁ ላይክ የለም አሁን ሙዚቃ ቢሆን ዳብል ነበረ እምታደርጉት ኧረ ታው ነገ ሟች ነን
@user-yn5dm8sz6h
@user-yn5dm8sz6h 5 ай бұрын
ማሻአላህ ፈታ ብላችሁ ነዉ ምትመልሡት አላህ ይጠብቃችሁ
@kustr5728
@kustr5728 5 ай бұрын
ጀዛኩም አላ ኸይር
@Ramlayt
@Ramlayt 5 ай бұрын
ማሻአላህ 👍👍👍
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 5 ай бұрын
አላህ❤ይጠብቃችሁ ኡዝታዝ❤
@user-gh2kn9ii4p
@user-gh2kn9ii4p 5 ай бұрын
አላህይጠብቃቺሁ ውድ እስታዞቻቺን
@zeynebseid6248
@zeynebseid6248 5 ай бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይር
@user-su2dl2hc6d
@user-su2dl2hc6d 5 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@MdMd-bv6qt
@MdMd-bv6qt 5 ай бұрын
ጀግና ሀቢቢ❤❤❤❤❤🎉
@user-qm5ns4ox5f
@user-qm5ns4ox5f 4 ай бұрын
አሏህ ያቆያችሁ እርጂም እድሜ ይስጣችሁ
@saadaameer109
@saadaameer109 5 ай бұрын
ኡስታዝ ጥርሴ ይደማል ነው ያለው ጠያቂው 😢
@SedaMulu
@SedaMulu 4 ай бұрын
አላህ እድሜ ከጤናጋ
@hodg5666
@hodg5666 4 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም እደት ናችሁ የአጀመአ እናበረታታቸው ውስታዟቻችንን❤❤❤
@husnatu2023
@husnatu2023 4 ай бұрын
جزاكم الله خيراً يا شيخنا
@MominaAli-ge4mk
@MominaAli-ge4mk 4 ай бұрын
ጀዛኩምአላህይ አላህእድሜችሁንያርዝምልን
@nejate923
@nejate923 5 ай бұрын
እድሜያችሁን ያርዝምልን
@user-xl4qt4hp8i
@user-xl4qt4hp8i 4 ай бұрын
جز كم الله خير وجز الله يطول عمركم
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j 5 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ባረከላሁ ፊኩም❤
@elhamworku198
@elhamworku198 5 ай бұрын
ማሻአላህ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@user-bb1wh3yt4z
@user-bb1wh3yt4z 5 ай бұрын
ማሻአላህ😊
@iehsu
@iehsu 5 ай бұрын
جزاكم الله خيرا و احسن الجزء یا شیح
@shukurodarifata3460
@shukurodarifata3460 5 ай бұрын
ማሻአሏህ
@user-jf7ok2fg1h
@user-jf7ok2fg1h 5 ай бұрын
❤❤አላህአርያጠቡቃቸሁ❤
@user-on4jr2fs4k
@user-on4jr2fs4k 5 ай бұрын
ጀዛአቁሙላህ ኅየር
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 5 ай бұрын
🌹🌷🌷🌹🌹አላህ ይጠብቃችሁ
@Mastewal12893
@Mastewal12893 5 ай бұрын
አሰለማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝና
@user-fc4yk8qr5i
@user-fc4yk8qr5i 5 ай бұрын
اللهم صلي وسلم الاسيدنا ونبيانا محمد
@user-uo4rs9ng6w
@user-uo4rs9ng6w 5 ай бұрын
ዋሌኩም ሰላም ወራህቱላሂ ወበረካቱ አህለን ፊኩም መሻይኮቻችን አላህ ይጠብቃቹ
@ZEYNEBAKUASIM-lb4gh
@ZEYNEBAKUASIM-lb4gh 5 ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤
@Misra457
@Misra457 4 ай бұрын
አላህ ይጠብቃቹ❤❤
@fatma6629
@fatma6629 5 ай бұрын
ማሻአላ
@khadujgatebo3100
@khadujgatebo3100 5 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاكم الله خيرا ويحفظكم الله
@GiasBd12-oh8ow
@GiasBd12-oh8ow 5 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ጀዛኩምሏሁ ኸይር
@arabia1239
@arabia1239 5 ай бұрын
ሡብሀንአላሕያርብ
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 18 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,3 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 18 МЛН