ይድረስ አሜሪካ ለምትገኙት ሚስቴ እና ልጆቼ! የቀድሞው የወርቅ ቤት ባለቤት የጎዳና ህይወት! Eyoha Media| Habesha| Ethiopia

  Рет қаралды 177,027

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 547
@ethiopia4083
@ethiopia4083 Жыл бұрын
መልካም ሰው ለቤተሰቡ ራሱን መስዋት ያደረገ ። ኧረ ኑለት ቤተሰቦቹ ካላችሁበት ውለታው አለባቹ 😭
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
❤❤❤❤እዉነት ነዉ
@alembanchitesfaye3496
@alembanchitesfaye3496 Жыл бұрын
አልጠግብ ባይ ሲተፍ ያድራል። 🤔 አሉ ሀፍታም ሁነህ ልጆችህ በስራዓት እያስተማርክ ለባለቤትህ ላንተ መኪና እየቀየርክ እሱ አይበቃ ብሎ ጥሩ ሂወት ፈለክ ???? አይ ሰው! 🤔🤔 እግዚአብሔርም እንዲህ አለ ሰው ብቻሁን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም ብሎ ከግራ ጉኑ ሂዋንን ፈጠረለት .......አየህው እረዳትህ የሰደድክ ቀን ነበር ሁሉ ነገር ከእጅህ የወጣብህ .....ለማንኛውም ካንተ ብዙ ተማርኩ የሀገሬ ሰው ሲፀልይ መለበሚያም አታድረገኝ መለበሚያም አታሳጣኝ አይደል የሚል !!! ሌላው የገረመኝ ደግሞ ዘመዶቸን አልወድም ሲመጡ እኮሳተራለሁ አልክ ...ያአጅባል!!!
@tadelemekuriaw2492
@tadelemekuriaw2492 Жыл бұрын
ሰውየው ለልጆቹ እና ሚስቱ ህይወቱን አሳልፎ የሰጠ ነው:: ፈራጅ አንሁን:: ጎዳና ሚያነሱ ደጋግ ሰዎች ባያገኙት ይሄን እስል ባላገኘን::
@user-fozeya
@user-fozeya Жыл бұрын
​@@alembanchitesfaye3496 በጣም ሀቂቃ ጥሩ መልክት ነው እኔም ተምሬበታለሁ
@kennwill7810
@kennwill7810 Жыл бұрын
New?
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Жыл бұрын
እንዲህ ያለ የዋህ ሰው በዚህ ዘመን ማየቴ ተመስገን ነው 😭
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Жыл бұрын
በጣም ለቢተስባቸው ሙች ናቸው!!!
@sabatedla1733
@sabatedla1733 Жыл бұрын
በትክክል
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
😢ፉፉፉፉፉ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ
@sphonetastic7544
@sphonetastic7544 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@SamrawitTube242
@SamrawitTube242 Жыл бұрын
አግኝቶ ከማጣት አላህ ይጠብቀን ሀገራችንንን ሰላም ያድርግልን🙏
@biretube2510
@biretube2510 Жыл бұрын
Amen!
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Жыл бұрын
አሚን
@saditube704
@saditube704 Жыл бұрын
Amin
@user-zr1xj5jj1i
@user-zr1xj5jj1i Жыл бұрын
አሚን
@meryeshetu3412
@meryeshetu3412 Жыл бұрын
አሜን
@Helu460
@Helu460 Жыл бұрын
ሴት ልጅ ብትኖረው ኖሮ አባቴን ብላ መፈለጓ አይቀርም ነበር 😢😢😢😢 የዋህነትህን አይቶ አምላክ ይድረስልህ አይዞህ❤❤❤
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Жыл бұрын
አይ እንዳመስልሽ! በቅርቡ በአሜሪካ ባሏ ልጆቿን ነጥቆ ያባረራት ሴት ልጆቿ ዞር ብለው አልፈለጓትም። አያድርስ ነው!
@Helu460
@Helu460 Жыл бұрын
@@abuhaile6517 አይቻታለሁ በገዛ እጇ ነው ልጆቿን ያጣችው እንጂ ልጆቿ ጨክነውባት አይደለም
@HirutMulate-nd1ro
@HirutMulate-nd1ro Жыл бұрын
ሃበሻ ምቀኛ ነው መቸው መዳኒት አሰርተውበት ነው የሚሆን 😢😢 ደሞ ፈገግታው ደስ ሲል 😊😊😊
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube Жыл бұрын
ቆሻሻ ሀበሻ ምንያርጋችሁ?ገንዘቡን በዶላር ቀይሬ ላኩትበሱስ ጨረስኩት እና ከሰርኩ አሉ እኮ!
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 Жыл бұрын
Hirutye wunet new betely be ahunu gize fisum fisum fisum zemed enkuan atmeghi
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 Жыл бұрын
መዳኒትአሰርውበት ይሆናል ከዛ እመነት ሠውጣት አለበን
@miminigussie2794
@miminigussie2794 Жыл бұрын
ወንድሜን ሲያሳዝን አበሻ እንደሆነ ተንኮለኛ ቅናተኛ ነው አንዱ አስደግሞበት ነው እንዲህ ሆኖ የቀረው እ/ር እንኳን ደረሰለህ የልጆችህን ድምጽ እንደምትሰማ ተስፋ አደርጋለሁ መጨረሻህን እ/ር አምላክ ያሳምርልህ የረዱህን ከወደቅክበት ያነሱህን ሁሉ እድሜና ጤና ይስጣቸው።
@nasmarlley3771
@nasmarlley3771 Жыл бұрын
Yes you are correct
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
ሀሳቡ ልክ ነው ግን እ/ር ተብሎ አይፃፍም እግዚአብሔር በል / በይ የሁሉን ባለቤት ጌታ ስም አሳጥሮ መፃፍ ምን ይሉታል ? ምንስ ትርጉም ሰጠ እ/ ር ብሎ እረ ተው
@miminigussie2794
@miminigussie2794 Жыл бұрын
@@mameeuntue7673 ማን ነው ኦንዲህ ተብሎ አይጻፍሞ ያለው?
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n Жыл бұрын
​@@miminigussie2794 ኦርቶዶክስ ከሆን አይጻፍም ። እያንዳንዱ ፊደል የእራሱ ትርጉም አለው ያ ትርጉሙ ሙሉ የሚሆነው 👉እግዚአብሔር ተብሎ ሲጻፍ ብቻ ነው ።
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
@@miminigussie2794 ልክ ነው ወንድሜ /እህቴ እግዚአብሔር ነው የሚባለው thanks 🥰🙏
@USAUS1986
@USAUS1986 Жыл бұрын
ባለቤቱ እና ልጆቹ ግን የት ናቹ 😢 እንደው ይህን ፕሮግራም ትከታተሉት ይሆን 😢
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
እባካችሁ ቤተሰቦች ይሄን ካያችሁ ምንም ብትቀያየሙ እርድዋቸው ፀበል እንዲሄዱ እርድዋቸው ያለፈው አልፍዋል ወሮ ሰላማዊት አግብተሽም ቢሆን ለልጆችሽ ስትይ እርጃቸው!! ከዚህ መጥፎ መንፈስ እንዲወጡ እርድዋቸው ልጆቻቸው አትጨክኑባቸው እባካችሁ!!! አሁን ትንሽ ደህና ይመስላሉ ሜንታል እርዳታ ያስፈልጋቸዋል!!!!
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын
አሁን እኮ አግግሞአል ያሉት የአይምሮ ማጋግምያ ቤት ናቸው መጀመሪያ ነበር
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
Tkikul nesh
@selamawitdesta365
@selamawitdesta365 Жыл бұрын
9 I 08🎉🎉
@meseretd3805
@meseretd3805 Жыл бұрын
​@@user-gp9sf9cn7g😢😢😢
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
ጠያቂው አጠያየቁ ወዝ የለውም ፖሊሳዊ ይመስላል .... አቶ ሰሎሞን በዚህ ሁኔታ ሳይህ በጣም አዘንኩ የዋህ ሰው ሁሌም ፈተናው ብዙ ነው። እግዚአብሔር ጤናህንና ደስታህን ይመልስልህ🙏
@zeritushashego5712
@zeritushashego5712 Жыл бұрын
ሚስትየውና ልጆቻቸው ፀብ እንኳ ቢኖር አትጨክኑ እባካችሁ ነገ ሲሞቱ ይቆጫችኋል፡፡ የዋህ አባት!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤞🤞🤞🤞🤞🤞🤞🤞🤞🤞🤞🤞🤞
@kadoos4696
@kadoos4696 Жыл бұрын
የኔ አባት የማታ እጀራ ይስጠውት እፍፍፍ😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
❤❤❤❤አሜን አሜን
@hayatkonju261
@hayatkonju261 Жыл бұрын
ያሳዝናል ፈጣሪ አግንቶ ከማጣት ይጠብቀን የኔ ጀግና አባት 😢😢
@yodittogo1374
@yodittogo1374 Жыл бұрын
Amen
@hiwotgirum7737
@hiwotgirum7737 Жыл бұрын
አሜን
@nafyadti3318
@nafyadti3318 Жыл бұрын
He still humble and kind for his family's 😢
@user-vr6tt5ik2y
@user-vr6tt5ik2y Жыл бұрын
ውይ የኔ አባት ግልፅነታቸው እንኳን እግዚአብሔር ማሮት ግን ባለቤቱና ልጆቹ የት ናችሁ እውነት 25አመታት ከደጉ አባታችሁ ምን ይሆን ያጠፋችሁ?
@tigtig8146
@tigtig8146 Жыл бұрын
አቤት ሰው በሂወት እየኖረ የገዛ ባሉ እና ልጅቹ ጥሩ ኑሮ እየነሩ አባቱ ያለመርዳት ያለመጠየቅ ይከብዳል እግዚአብሔር ፍሩ በዚህ በከፋ ጊዜ
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
አግኝቶ ከማጣት አላህ ይጠብቀን ያረብ😢😢😢
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
አሚን ደምሪኝ አበረን እንደግ
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
ሲያሳዝኑ አግኝቶ ማጣት😢😢😢😢😢አባት ልጆች እንዳይቆጫቸው 😢😢😢😢 ሃይ የሰው ልጅ መጨረሻዬን አሳምርልኝ
@Sofi24434
@Sofi24434 Жыл бұрын
አላህ ከልጆች ከባለቤቶ በስላም ያገናኛቸው አባቴ
@tesfakidane2765
@tesfakidane2765 Жыл бұрын
ምስኪን ሰው እላይ ተሆኖ እንደገና ወደታች ያሳዝናል የሰው ልጅ ፈተና ጌታ ይርዳወት እሲ ፈጣሪ ከቤተሰቦቾ ያገናኞትና አብረው ሂወትን እንዲኖሩ ይርዳዎት አሜን 🙏🙏🙏
@loveyourself2406
@loveyourself2406 Жыл бұрын
ምን አይነት የዋህና ደግ ሰው እባካቹ 😢😢😢 እንኳንም ከሠርኩ ልጆቼና ባለቤቴ ጥሩ ንሮ ከኖሩ ይበቃኛል ሲሉ በጣም ለመጀመርያ ግዜ የራሱን ሒወት ትቶ ለልጆቹና ለባለቤቱ ጥሩ ሲመኝ የማያማርር ለመጀመርያ ጊዜ በሒወቴ ስስማ😢 አባቴ እግዚአበሔር የሠማይ ቤትዎ ያሳማርልዎት።
@kebede9803
@kebede9803 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከባለቤትዎ እና ከልጆችዎ ያገናኘዎ 🙏🙏🙏
@sabatedla1733
@sabatedla1733 Жыл бұрын
አሜን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤አሜን አሜን
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 Жыл бұрын
አምላኬ ይህን ሠዉ የረዱ እጆች ለዘለአለም ባንተ ይባረኩ እግዚያብሄር ሆይ አንተፍቅር ነህ እንደዚህ የሚረዱ እጆችን አዘጋጀህ ❤ እና ጉልበቴ ለዘለአለም ተበርክኮ ያመስግንህ እኔንም ያንተ እጅ ሊረዱ ሲነሱ ሠራተኛህ ያርገኝ በዚህ በረከት ባርከኝ አባ ሀያል ነህ ታረገኛለህ አሜን.
@hayathu270
@hayathu270 Жыл бұрын
አላህዬ የማታ እንጀራ ስጠን አላህ መጨራሻችንን አላህ ያሳምርው የኔ አባት በጣም ያሳዝናሉ ልጃቸውን ልባና ይስጣቻው እና ደስ ይበሉዋት::
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
ቤተሰቡንና ገንዘቡን የከሰረ እንግዲህ ምን ይሁን ታድያ ወ/ሮ ሰላማዊት እባክሽ አሁን ታሪክ መስራት አለብሽ በእዚህ መልካም አባት የእግዚአብሔር ሰው በሂወት ካለሽ መለስ ብለሽ እንደምታስቢ ተስፋ አደርጋለው ልጆችሽም እንዳይረገሙብሽ እግዚአብሔር የተለያየ ቤተሰብን ይስተቃቅፍ አሜን
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 Жыл бұрын
ቅንነት፣ ግልጽነት፣ የዋህነት፣ መልካምነት፣ ከአንደበት ክፉ ያለማውጣት፣ የንስሃ ልብ፣ ለሰው መልካም መመኘትን፣ ከበቀል ነጻ በሆንን እውነተኛ ማንነትን ከእኝህ አባት ተምሬያለሁ:: ፍጻሜዎ ይመር ከቤተሰብዎ ፈጣሪ ያገናኝዎ:: የማታ እንጀራ ብሎ መለመን ለካ ይጠቅማል::
@emebetwoldekidan3810
@emebetwoldekidan3810 Жыл бұрын
Melkam mehon tiru bihonim, ye egiziabiher tibeka kelele endezih ayinet sewoch nachew target yemideregut .melkam sewoch ke egiziabiher atileyu, mengedachihun miretu
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo Жыл бұрын
በስመአብ ላየን ወርቅ ቤትኮ ትልቅ ቤት ነበር 😢😢😢 አግኝቶ ማጣትኮ ከባድ ነዉ
@kiroswase876
@kiroswase876 Жыл бұрын
እንዴ በጣም ማመን አቅቶኝ እኮ ነው የማየው
@shemseiasultan
@shemseiasultan Жыл бұрын
እረ እኔ ማመን አቃቸኝ ላየን ወርቅ ቤት በጣም ትልቅ ወርቅ ቤት ነበር ይገርማል
@zahara122w8
@zahara122w8 Жыл бұрын
ወይኔ ደግነት ጥግ ድረስ ነው አሏህ ከቤተሰቦቻችሁ ጋ በሰላም ያገናኘወት አባታችን በጣም ጥሩ ሰው ነወት
@solmanuntd6930
@solmanuntd6930 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አግኝቶ ከማጣት ይጠብቃቹ ወርቅ ቤቱን አቀዋለው እግዚሐብሔር ከወደቁበት ያነሳል አይዞን
@alemewoldemlchael9190
@alemewoldemlchael9190 Жыл бұрын
ወገን ከዚህ ታሪክ ምን ተማርን ካለን ማካፈል ቤተሰብህን መውደድ ማገዝ ዓስራት በኩራት ምፅዋት በሕወተች ትልቅ ቦታ መስጠት እንዳለብን ተምሬአለሁ
@sewmehon9860
@sewmehon9860 Жыл бұрын
በድንግል ማርያም ስም ይህ ጌርጌሴኖን. የሚባለው ድርጅት ስንቱን ሰው ነው ከጎዳና ያነሳው መንግስት መስራት የሚገባውን ስራ ነው እየሰራ ያለው ! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸው መስራቹንም ሰራተኞቹንም እመብርሃን በፀሎቱአ ትርዳቹ ታግዛችሁ አሜን !🙏🏽
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Жыл бұрын
ከፀሎት በኃላ እያለሁ ❤❤❤ የተዋህዶ ልጆች በሕማማት እንበርታ አለም ሰገድ የት ጠፋ
@AA-ln2fk
@AA-ln2fk Жыл бұрын
አለም ሰገድን የሚያክል ጋዜጤኛ የለም ምንም አይነት ጠያቂ ነው ምንም ልምድ የሌለው ማዳመጥ እንኳን ያስጠላል::
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue Жыл бұрын
@@AA-ln2fk ateyaykeme ayakme leke endr police newe yemitykewe yeha yemegmryawmeme -yemesherschweme mehone alebte enji manme ayegebame.
@hiwot8723
@hiwot8723 Жыл бұрын
ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በጸሎታችሁ አጸደ ማርያም 😢😢😢
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Жыл бұрын
​@@hiwot8723 እማምዬ ሁላችንም ቸሩ እግዚአብሔር ይርዳን ደካሞች ነን
@user-tt7cw5me8i
@user-tt7cw5me8i Жыл бұрын
እባካችሁ ቤተሰቤቹ እርዷቸው ምንም ቢሆን አባት እኮ ነው 😢😢😢😢 ምንም አይነት ነገር ቢኖር በመሀላችሁ ልጆቹም አባታችሁን እርዱ ስታጡዋቸው የዘላለም ፀፀት ነው የሚሆንባችሁ በቁም ተረዳዱ😢 የኔ አባት አይዞን
@Adis001
@Adis001 Жыл бұрын
የዚእ ሰውዬ ቤተሰቦች፣የሰው ልጅ ስንባል የምንኖረው ትንሽ እድሜ ስለሆነ የምኖረው ባካችው እርድት።
@muluemebetbainesethiopia2129
@muluemebetbainesethiopia2129 Жыл бұрын
አይ ጊዜ እጅግ ያሳዝናል የሰዉ ልጅ ሂወት በእዉነት አይምሮየን እረበሸን ታሪኩ እግዚአብሔር ይርደወት የልጆጀወንም ልብ ያራራዉ ይች አለም ከንቱ ናት
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Жыл бұрын
እሚገርም ነው የህይወት ውጣ ውረዳ ለራሱ ሳይኖር ልጆቹና ባለቤቱን የተሻለ ሀገርላይና የተሻለ ኑሮ እዲኖሩ የፈለገ ጀግና ግንግን እነዛ ዋጋ የተከፈለላቸው ቤተሰቦቹ ይህን የሱን ውጣውረድ መከራ አላዩለትምን ...?😢
@user-fozeya
@user-fozeya Жыл бұрын
😢😢😢😢ሰው እኮ ስንባል ረሺ ነን
@sphonetastic7544
@sphonetastic7544 Жыл бұрын
Egezabher yerdak abate
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 Жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይርዳዎት አባት ይህንን ስራም የምትሰሮ ሰዎች ተባረኩ
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Жыл бұрын
በዚ ዘመን እድ አይስው ማይት ደሰ ይለ የኔ ሙስኪን አላህ ሆ አገቶ ከማጣ አት ጠብቀኝ አግቶ ማጣት ከባድ የው
@tadelemekuriaw2492
@tadelemekuriaw2492 Жыл бұрын
ያሳዝናል:: ማንንም አልወቀሰም አመስጋኝ ሰው ነው:: ልጆቹ ቢያገኙት ለራሳቸው አዕምሮ እረፍት ያገኛሉ::
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын
የአላህ ምን አይነት አባት ሰው ናቸው የእኔ መክስር ምንም ማለት አይደለም ልጆችን ሚስቴን ማንሳታቸው ይህ ቃል ምን ይግልፀዋል
@tube9028
@tube9028 Жыл бұрын
ሁሉም ያልፋል ፤ለቤተሰብ የተከፈለ መስዋትነት 😊ከልጆችህም ሆነ ባከቤትህ ሽልማት ነበር የሚገባህ።
@helenyismaw3979
@helenyismaw3979 Жыл бұрын
የእኔ አባት 😢😢😢😢😢 ኡፍፍፍፍፍ ወይኔ ሲያሳዝኑ እንኳን እንዲህ ሁነህ አየውህ አይ ኢትዮጵያ እናቴ
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
OK አሜሪካ ለሁሉም አትመችም የኩሊ ሀገር ነው ልጆች ጎበዝ ተማሪ ከሆነ ብቻ አለበዚያ እንደማንኛውም ሀገር የጭንቀት ሀገር ነው በቃ ከእጅ ወደአፍ እኮ ነው።
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
የሰነፍ ምክር 😏 ከቸኛህ አወ ከሰራህ ትከብራለህ
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j Жыл бұрын
አግኝቶ ማጣት ሰባሪ ነው ከጠዋት እንጀራ የማታ እንጀራ ይስጠን😢
@galaxyj7core589
@galaxyj7core589 Жыл бұрын
የኔ አባት በጣም የዋህነት አለባቸው እግዚአብሔር ከልጆቾት ከባለቤትዎ በሰላም ያገናኞት እባክሽ ይህንን ቪዲዎ ማየትሽ አይቀርምና የተተከፋሽበት ነገር እንካን ቢኖር ይቅር ብለሽ ከልጆቹ አይገናኚው እግዚአብሔር ይርዳዎ መጨረሻችንን አሳምረው ማለት ነው ያሳዝናል
@ugurkayim6287
@ugurkayim6287 Жыл бұрын
ትክክል😢😢😢😢
@user-fozeya
@user-fozeya Жыл бұрын
😢😢😢😢
@ahmedyusuf5857
@ahmedyusuf5857 Жыл бұрын
I am so amused I can't believe my eyes . In Ethiopia I can see such hero man
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
እመቤትን .. እኝህ አባት አንጀቴን ነው የበሉኝ እንደው እመቤቴ... ከ ባለቤታችው እና ከ ልጆቻችው ጋር የገናኛችው... አይ ይቺ አለም... ወገኖቼ አግኝቶ ከማጣት እመብርሀን ትስውራችሁ ..🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
አፈር ልብላ አባትና እናት አይዘኑ😢
@ZeraYakob
@ZeraYakob Жыл бұрын
በአቶ ሰለሞን በከፊል የራሴን ህይዎት አየሁት: አባት ለልጆቹ ደህንነትና ሰኬት ምን ደረጃ ድረስ እንደሚሄድ የሚከፍለው መስዋእትነት የትየየሌሌ ነው። ይህን ባድርግላቼው እንዲህ አገኛለሁ ብሎ ሳይሆን ተሳክቶላቼው ከማየት ከሰው እንዳያንሱ ከመፈለግ ለደህንነታቼው ከመሳሳት የሚመነጭ ነው። የአባት ለልጅ ያለ ፍቅር ጥልቅ ነው። ልጆቻቼው ይህን ታሪክ ሰምተው ካደፈጡበት በመውጣት አለን አባዪ እንደሚሉ አምናለሁ። ❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
እግዚአብሄር በሰላም ያገናኛችሁ 🙏🙏🙏ልጆቹም ይናፍቃሉ ይሄኔ አግኝቶ እንደ ማጣት መጥፎ ነገር የለም
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
አግኝቶ ከማጣት እግዚአብሔር ይሰውረን ግን ደግሞ ዋናው ጤና ነው 🙏🏿😢😢
@wasetube7653
@wasetube7653 Жыл бұрын
Amen geta yetabikan
@ethioruhma2613
@ethioruhma2613 Жыл бұрын
አሜን ፫ ደምሪኝ እኅት ❤
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰውረን!!!
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
Amen Amen amen 😢
@yonathan2895
@yonathan2895 Жыл бұрын
Inem agegnito katu sawoch andu negn ina betam kebad naw...habitam balon michot balamid yishalegn nebar ilalau..birr alafi naw ye saw lij ijik dekama fitur naw barase ayicheala.... የምመከ በእግዚአብሔር ይመካ agegnito kematat deha hono manor yishalali
@eyerusalemmehari995
@eyerusalemmehari995 Жыл бұрын
ውይይይይ የየዋህነት ጥግ 😢 እግዚአብሔር ይድረስልዎት በጣም ነው የሚያሳዝነው!😢 አይ ይቺ ዓለም!!
@user-fozeya
@user-fozeya Жыл бұрын
እባካችሁ እባካችሁ ልጆቹን አፈላልጉላቸው 😢በተለይ በሚስቱ ቤተሰብና አሜሪካ ያላችሁ😢
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
የኢስላም ልጆች ረመዳናችን እያለቀ ነዉ በዱአ እንበርታ ለይለተቀድር ይወፉቀን ያረብ
@ahlamWG
@ahlamWG Жыл бұрын
❤❤
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
የእስልምና እምነት ተከታይ አይደለሁ ግን ከልጅነት እስከ እውቀት ከሙስሊም እምነት ተከታይ ጋር ያደኩ በስደትም የሙስሊም እምነት ተከታይ ልክ እንደ እህት ጓደኛ ያፈራሁበት ናችሁ ባጠቃላይ የምወዳችሁ መሆናችሁን ስናገር በኩራት ነው መልካም የፆም ጊዜ ይሁንላችሁ ❤❤❤❤።
@alinaalina212
@alinaalina212 Жыл бұрын
@@hiwettesefu5479 አሚን ዉደዋ ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
@@alinaalina212 አሜን የኔህት አንቺንም ባለችበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ መልካም ፆም አስቀድሜ መልካም ኢድ አልፈጥር እልሻለው።
@alinaalina212
@alinaalina212 Жыл бұрын
@@hiwettesefu5479 ሡበሐን አላሕ ሥንት አይነት መልካም ልበ ቀና ክርሥቲያኖች አላችሑ ፈጣሪ ያሠብሽዉን አሣክቶ በሠላም ለሐገርሽ ያብቃሽ ያረብ ❤❤❤💕💕💕💋💋💋መልካሙን ሑሉ ተመኘሑልሽ በሔድሽበት መልካም ነገር ይግጠምሽ
@fikerfiker8407
@fikerfiker8407 Жыл бұрын
አቤት ጌታዬዬዬዬዬ😥😥😥 በዘራችሁ አይድረስ። ከቪላ ወደ ጎዳና???😥😥😥😥😥😥
@Zemicha88
@Zemicha88 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-fozeya
@user-fozeya Жыл бұрын
አሚንንን
@kidistfikre2600
@kidistfikre2600 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከቤተስቦቾ ጋር ያገናኞት🙏
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
የኔ አባት ፀበል የሚወስዳቸው ሰው ቢያገኙ መልካም ነው ይሄኔ እኮ መተት ይሆናል የሰው ልጅ እኮ በጣም ክፉም ነው ደግም ነው አንዱ ቀንቶባቸው መዳህኒት አድርጎውባቸው ነው እግዚአብሔር ከታሰሩበት ሰንሰለት ይፍታዎት❤
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Жыл бұрын
ትክክል አዎን ሌላውን መተተኛ ከማለታችን በፊት አቶ ሰለሞን ማን ናቸው ? አላገባህም ያለቻቸውን ሚስታቸውን በምን መንገድ አገቧቸው ? ቤተሰቦቻቸውንስ ያከስሩኛል ብለው ለምን አራቋቸው ? እነኚህ ዋና ዋና ነጥቦች ናቸው :: በተረፈ በንሰሀ ወደ እግዚአብሔር መቅረብና መፆም መፀለይ መስገድ ያለማቋረጥ ፀበል መፀበል መንገድና ህይወት ይሆናቸዋል እንጂ ያልሆነ ነገር ተዋርሰው በመስተፋቅር አግብተው በፍቅረ ንዋይ ይኖሩ ከነበረ መፍትሄው መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በመፀፀት በንፁህ ልብ መማፀን ብቻ ነው ::
@Marthahealthyliving
@Marthahealthyliving Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናሉ አሜሪካ የት ስቴት ነዉ ያሉት ዋሺንግቶን ሲያትል ከሆነ እንፈልጋቸዋልን አይዞት አባቴ መልካም ያሰማዎት
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or Жыл бұрын
ከምንም በላይ ውስጤን ያደማ የህይወት ታሪክ ነው ያረብ ከሚስትና ከልጆቹ አላህ ያገናኘው አግቶቸው ተደስቶ ማየት ምኞቴነው ያረብብብብ እናተም እድታቀርቡልን ከሚስቱና ከልጆቹ ከተገናኘ እድታሳዩን ሱብሀን አላህ
@liyamotton2066
@liyamotton2066 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አቶ ማጣት ከባድ ነው ስንት ደግ እንዳለ ሁሉ ስንት ክፉም አለ ምን አልባትም በመተት ነው እንዲህ ያርጉት እግዚአብሔር ከቤተሰቦችህ ጋር ያገናኝህ
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s Жыл бұрын
አባታችን አይኖት በጣም ያምራል። ረጅም እድሜ እመኝሎታለው
@mesimeseret-lb2rj
@mesimeseret-lb2rj Жыл бұрын
ርእሱን አይቶ ያዘነ ይኖራል አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው እግዚአብሔር ይሰውረን🤗🤗
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ትልቁ ትልቁ ትልቁ ችግር የኛ ወገኖች ትንሽ ሳንቲም ሲያገኙ ሀብታም ሲሆኑ ቶሎ ሲሰኝነት ያሳብዳቸዋል በጣም ከባድ ነው!!!
@mesimeseret-lb2rj
@mesimeseret-lb2rj Жыл бұрын
@@welansatesfaye5384 ልክ ነሽ
@birktisysay6313
@birktisysay6313 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ልጅነትን በክብር እዳሳለፍክ እርጀናዬንም በክብር አርግልኝ ያሳዝናል
@adonitube9354
@adonitube9354 Жыл бұрын
ተገናኝታችሁ ስታወሩ ለማየት እንፈልጋለን ሕግዚያብሄር ይርዳዎት
@ethiopia2838
@ethiopia2838 Жыл бұрын
የሚያሳዝን ህይወት አጊኝቶ ማጣት እንደው ልጆቹ ተቀይረው ቋንቋም ላያውቁ ይችላሉ የልጆቹ እናት እባክሽ ለዚህ ምስኪን ድረሽለት
@burtkanshowtube
@burtkanshowtube Жыл бұрын
እግዚአብሔር አግኝቶ ከማጣት ይጠብቀን
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
አግኝቶ ማጣት እንዴት ያማል አይዞት አባቶ ነገ ሌላ ቀን ነው እረ ያኛው ጋዤጠኛ የት ሄደ ቤቱ ያለሱ አያምርም ይቅርታ አድርጉልኝና
@emubekl46
@emubekl46 Жыл бұрын
ውይ የኔ አባት ለቤተሰቦ መስዋትነት ከፈሉ ፈጣሪ ይርዳዎት 😮😮 ልጆችዎ ሞኝ ባይሆኑ ጥሩ ነበር በኽዋላ እንዳይቆቻቸው
@asratbegna2759
@asratbegna2759 Жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው። ቤተሰቦቹ ይህን መልእክት አይተው የሚሉትን መስማት መልካም ነው። ማን ያውቃል በሱስ ምክነያት እዚህ ቢመጡ እንቸገራለን ብለውስ እንደሁ በሌላ ነገር እያገዟቸውስ አናቅምና ለአልባሌ ነገር ቢያውሉስ እንዲያው ግምት ነው እንጂ ሁሉን የሚያውቁ እነሱና እነሱ ብቻ ናቸው። ያሉበት ደርጅት እግዚአብሔር ይባርካችሁ። እባካችሁ አስተማማኝ ነገር ሳይኖራቸው ከናንተ ባይለዩ
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች መልካም ሰሙነ ሕማማት💕
@ethioruhma2613
@ethioruhma2613 Жыл бұрын
አሜን ፫ እንደማመር እኅት ❤
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
Amen Amen amen
@merhawitbrhane1347
@merhawitbrhane1347 Жыл бұрын
Amen amen 🙏
@senigw1654
@senigw1654 Жыл бұрын
Amen Amen
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu Жыл бұрын
አግኝቶ ማጣትን አላህ ይጂርና
@nazretnazret7960
@nazretnazret7960 Жыл бұрын
ልብ ይነካል የፈለገ ቢበድልሽ የልጆችሽ አባት ነው በዚደረጃ እስኪወድቅ መጠበቅ አልነበረብሽም ልጆቹም አባታችን ማለት ነበረባቸው አሁንም የህሊና ፀፀት እንዳይሆንባቹ ፈልጉት አግኙ አለንልህ በሉት በተለይ ልጆቹ አባታችሁ ስጋችሁ አካላችሁ ነው 😭😭😭😭 በኡነት ልቤን ሰበረው ታሪኩ
@zelalemassefa6511
@zelalemassefa6511 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ከጎዳና እይወት ተመልሶ ለዚ መብቃቱ ደስ ይላል ግን እኔ መናገር ምፈልገው የሱን ብቻ ሰምተን ነው ምን ያህልስ እውነት ነው የተናገረው ? አብዛኞቻችን ስለሱ ብቻ ነው ስናዝንና ስደግፍ የሚታየው እርግጥ ያሳለፈው ሕይወት እንደሰውኛ ያሳዝናል ባለቤቱ እና ልጆቹ ግን ያለ አንዳች ነገር ዝም ላይሉ ይችላሉ ብዬ አስባለው ሁላችንም ምንም ምናውቀው ነገር የለም
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 2 ай бұрын
ምን አይነት ጥሩ ልብ ያላቸው አባት ናቸው 😢ለትዳራቸው ለልጆቻቸው ሲሉ ከባድ መስዋእትነት የከፈሉ ድንቅ አባት 😢 ግን ይሄን ያህል ሚስትና ልጆች አንጀታቸው እንዴት ቻለ እንደዚህ አይነት ባልና አባት የት ይገኛል እኝህን አባት መርሳት ግፍም ሀጢአትም ነው😢
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia Жыл бұрын
Lion ወርቅ ቤት የታወቀ ነበር። የኔ ወንድም አይዞህ። እግዜር ያግዝህ። መጀመሪያ ጤናህን ጠብቅ። ፀሎት አድርግ። ልጆችህን እግዚአብሄር ያገናኝሃል።
@ethiojago7171
@ethiojago7171 Жыл бұрын
በድንግል ማርያም ልጅ ስም😢😢😢 የልጆቹ እናት በፈጠረሽ መላ በይው አፈር ስሆንልሽ ዝም አትበይው ያንቺን አንቺ ነሽ የምታውቂው😢😢😢😢
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ወንፍሜ ተባረክየኔ ጌታ ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ እመነኝ እመነኝ ጎበዝ!!!
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
አይ የስው ልጅ ሂወት እንዲህ ናት! እግዚአብሔር ከቤተስብህ ጋር ያገናኝህ
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ባለሀብቶች እኮ አቅሙ ስላላቸው ለተሻለ ትምህርት በተለያየ ሀገራገራቶች ይልካሉ ግን ምንሆነው ይሆን በስልክ እንኳን አለመከናኛቸው እንዲህ ለፍተው አስተምረዋችሁ ቢስቀይሞችሁ እንካን በይቅርታ ተራረሙና እርዷቸው አባት መከታነው የኔአባት ሲዛዝኑ ፈጣሪ ከልጆዎቹናከባለቤታቸው በሰላም ያገናኛችሁ
@abrehettesfatsion1729
@abrehettesfatsion1729 Жыл бұрын
ብቻውን የበላ ብቻውን ይሞታል ገብጋባነታቸው ያናድዳል መጨረሻው ይሄነው አግኝቶ ከማጣት ይሰውረን
@user-nb7uy9lt3i
@user-nb7uy9lt3i Жыл бұрын
የዚህ ሚዲያ ባለቤቶች እባካችሁ ይህንን ጋዜጠኛ እጁን ይዛችሁ ጆርናሊዝም ትምህርት ቤት አስገቡልን ... ግን ይህ የአቶ ሰለሞን አስደናቂ ታሪክ የተፈፀመበት ጊዜ የለውም? ከት/ቤት ህይወታቸው ጀምሮ የራሳቸውን ወርቅ ቤት ከፍተው መስራት የጀመሩበት ትዳር የመሰረቱበት ዓ.ም የልጆቻቸው እድሜ በመጨረሻም ንግዳቸው ከስረው ጎዳና ላይ መኖር የጀመሩበት ዓ.ም ሳናውቀው ታሪኩ የተፈፀመው ዘመኑ በማይታወቅ የዳቦ ድንጋይ ዘመን ሳይሆን አይቀርም ብለን እንደገመትን ታሪኩ ተጠናቀቀ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
በጣም የሚሳዝኑ አባት በዚህ ዘመን በምንም ታምር አይገኝም የዋህነታቸው እረ ግፍ ነው ገንዘብ ባትረዷቸውም ተስፍ አለንልህ ማለት ነበረባችሁ ባለቤታቸውስ ለምን ዝም አልሽ
@EnatiyeFrehiwot-sc8es
@EnatiyeFrehiwot-sc8es Жыл бұрын
To his wife and kid, he is the reason for your foundation and possible success in life today. You got to take care of him. His loneliness likely threw him to addiction. You can't judge, but help!!!
@ownerowner2993
@ownerowner2993 Жыл бұрын
ወይ ጌታ ሆይ እንዴት ያሳዝናል እባካችሁ ልጆቹና የልጆቹ እናት ዛሬን ሳይሆን ትላትን አስባችሁ አግኙት አባትም ባልም ነበርና
@meseretg.sellasie7524
@meseretg.sellasie7524 9 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ሰውዬ ነው ይሄ ሰው። እግዚአብሔር ይርዳህ!
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Жыл бұрын
እኔ አፈር ልብላ ቢያንስ መውሰዱ ቢቀር እራሳቸውን ችለው እንዲኖሩ ቢያደርጉዋቸው እመቤቴ እርጃቸው ሲያሳዝኑ
@ethiopiahagere9433
@ethiopiahagere9433 Жыл бұрын
አግኝቶ ከማጣት ደሀ ሆኖ መኖር ይሻላል
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም ሆንክ ወንድማችን እርግጠኛ ነኝ ይህን አይታ ባለቤቱም ልጆቹ ቢጠይቁትና ቢያያቸው ደግሞ ምን አይነት ደስታ እንደሚያገኝ እርግጠኛ ነኝ አትጨክኑበት ቀን ይጥላል ቀን ያነሳል
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 Жыл бұрын
መጨረሻችንን አሳምርልን! ግን አባት ምናልባት የድግምት ስራ ይሆን ? ፀበል ሞክረዋል?
@user-lr1xg9vj4f
@user-lr1xg9vj4f Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እንባየ ፈሰሰ እንኳንም ከሰርኩኝ ባለቤቴ እና ልጆቸ ጥሩ ሂዎት ከኖሩልኝ ምን እፈልጋለሁኝ አሉ የኔ አባት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጠዎት ከቤተሰቦቻቸው ሠላም ያገናኝዎት
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 Жыл бұрын
ጋዜጤኛው የ professional ጥያቄ አይደለም ጥያቄህ።
@user-oo5ye4tf3f
@user-oo5ye4tf3f Жыл бұрын
አመሠግናለሁ🙏🙏🙏🙏🙏
@mamijimma5414
@mamijimma5414 Жыл бұрын
የኔ አባት አይዞዎት እንኳን በጤና ኖሩ ጌርጌጊዮስ ፈጣሪ ውለታቹን ይክፈል የብዙሃኑን ሰላም መልሳቹዋል እባካቹ ቤተሰቦቹ መቼም ይሄን ቪዲዮ ታያላቹና አግኙዋቸው 😢😢😢😢😢😢
@milan8639
@milan8639 Жыл бұрын
ወይኔ ላየን ወርቅ ቤት እኮ ባጠገቡ ማለፍ እራሱ ብርቃችን ነበር እንዴት ያሳዝናል የኔ ጌታ አይ ሴት ይሄኔ እኮ አንዱን አግብታ ነው😢😢😢
@etanubacha5320
@etanubacha5320 Жыл бұрын
Awo Filem Erasu teseretobetale
@em-il8vt
@em-il8vt Жыл бұрын
ምን የሚል ፊልም
@etanubacha5320
@etanubacha5320 Жыл бұрын
Sewrawet Fkr metwenebt Dagimawe yemele
@KaleKalina-cz3mr
@KaleKalina-cz3mr Жыл бұрын
ኡፍፍ እንኳን ከሰርኩ እነሱ እንኳን ደና ቦታ ሆኑልኝ አሉ ምስኪን የኔ አባት
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 Жыл бұрын
እጅግ የወህ ሰው ኖት ለራስ ከመኖር ለቤተሰብ መኖር እባካችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ እርዷአቸው ገንዘብ እንዲህ ነው ያወጣሀል ያወርድሀል እግ ከቤተሰብዎያገናኞት
@user-nf5cy2gu9f
@user-nf5cy2gu9f Жыл бұрын
የኔ ኣባት 😍😔
@asmea4799
@asmea4799 Жыл бұрын
Ayi gazetegna be humble to him . He is so innocent
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 Жыл бұрын
አባት አባት ነው ልታግዙት ትችሉ ይሆን ይኔ ጌታ
@woyeneneguse1274
@woyeneneguse1274 Жыл бұрын
የልጆቹ እናት ምን ሆና ነው እደዚ እስኪሆን ዝም ያለችው
@raheldesalegne3632
@raheldesalegne3632 Жыл бұрын
እባካችሁ ልጆቻቸውና ባለቤታቸው ለዚህ ቁም ነገር አብቅተዋችሁ በኃላ እንዳይቆቻችሁ የርህራሄን የማስተዋልን ልብ ይስጣችሁ
@meronasnake4971
@meronasnake4971 Жыл бұрын
Omg I can't believe he's still kind and loving his family he still care for them omg how lucky u guys for real if u watching this video u should be help him for real coz he sacrifice a lot for u so please he's still care about you guys so please selamawit if you see this do something for real he needs ur help..... other ways geta megnothn yasakalh blessed u bewnt
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 35 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 6 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 157 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 35 МЛН