የድርሹ ዳና የስኬት መንገድ!

  Рет қаралды 234,888

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Жыл бұрын

ይህ አስደናቂ ታሪክ ከየትኛውም ቦታ ብንነሳ፣ አሁን የትም ብንሆን ትልቅ ሕልም ካለምን እና ከተጋን ውጤት እናገኛለን። ይህ አነቃቂ ታሪክ የትልቅ ሕልምን አስፈላጊነት አጉልቶ ያሳያል።
This amazing story tells us that no matter where we start, no matter where we are now, if we dream big and achieve great results. This inspiring story highlights the importance of dreaming big.
👉👉👉ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
🔔 Make sure that you have the bell turned on, so you will definitely not miss any of our videos!
🌐 Our other profiles:
▶Telegram - t.me/DawitDreamsTelegram
▶ Tiktok - / dawitdreams
▶ Instagram- / dawitdreams
⏩Other Related video
◼ • አዕምሯችንን እንዴት እናጽዳው?
• አዕምሯችንን እንዴት እናጽዳው?
◼ • ስኬታማ የቢዝነስ ሰው ለመሆን ምን ...
• ስኬታማ የቢዝነስ ሰው ለመሆን ምን ያስፈልጋል! 5 የሕይወት መርሆች!
◼ • መክሰርህ ያልቀረ ለምን በምትወደው ...
• መክሰርህ ያልቀረ ለምን በምትወደው ስራ አትከስርም!
About Us
Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our KZfaq channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our KZfaq channel to get up to date videos!
#DawitDreamslifesuccusscoach
#motivation
#dawitdreams
#etiopianmotivetion
#personaldevelopment
#ethiopianmotivationalspeaker
#motivation
#success
#positivethinking
#abrshdreams
#newyear
#paradagmshift
#dawitdreams
#የማክሰኞ እንግዳ
contact: +251938252525

Пікірлер: 268
@medinamohammed9813
@medinamohammed9813 Жыл бұрын
ሰይፋ ፋንታሁን ይቅረብልን የምትሉ❤
@wewee9596
@wewee9596 Жыл бұрын
ምን ይዞ😂😂😂
@TeameGirmay-rj7nl
@TeameGirmay-rj7nl Жыл бұрын
Ymta
@frfr-dm5rw
@frfr-dm5rw Жыл бұрын
በዛው ይቅር እባክህ
@amsal4231
@amsal4231 Жыл бұрын
ፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈ😅
@berhanukb5694
@berhanukb5694 Жыл бұрын
Sefu 666 new anfeligmmmm
@SimonLeake-ct6fm
@SimonLeake-ct6fm 6 ай бұрын
ስለ አልኮል ያልሽው ነገር በጣም ነው ትክክል ነው የሳቅዋ ንግስት አኖድሻለን
@kbrommarikos5626
@kbrommarikos5626 Жыл бұрын
ሰይፉ ፋንታሁን ይቅረብልን 🙏 እድል ቢሰጠዉ ብዙ ማስተማር ሚቺለዉ ነገር አለ ከቀልዱ ባሻገር ጠንካራ እና ብዙ ዉጣ ዉረድ ያሳለፈ የሚዲያ ባለሙያ ነው። ከ አክብሮት ጋር።
@araafatsodru2064
@araafatsodru2064 Жыл бұрын
Sew tra bilut alu
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 Жыл бұрын
ሰይፉ?!..አሪፍ ነው! ... በኔ በኩል ግን ፕሮፈሰር አብርሀም አምሀ ብጋበዙ...ብዙ የምንማር ይመስለኛል!
@bethelhailu351
@bethelhailu351 11 ай бұрын
Pls it my pleasure too, pls invite seifu
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 8 ай бұрын
​@@araafatsodru2064😂😂😂😂
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
ድርሹ እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ ለብዙዎች ምሳሌ ነሽ መድሃኒያለም ልጆችሽን መላ ቤተሰቦችሽን ይባርክልሽ🙏ዳዊት ድሪምስ እናመሰግናለን🙏
@hawariyawtube8159
@hawariyawtube8159 Жыл бұрын
ድርሹ አንቺ ለሁሉም ሴት እህቶቻችን አርአያ ነሽ።በጣም ነው የምንወድሽ በርቺ።
@samihanadi-5721
@samihanadi-5721 Жыл бұрын
24:52
@hawariyawtube8159
@hawariyawtube8159 Жыл бұрын
@@samihanadi-5721 24:52 but don't judge a book by it cover.
@temamahmed102
@temamahmed102 Жыл бұрын
​@@hawariyawtube8159 ሳ😊😊
@desstadessta
@desstadessta Жыл бұрын
ድርሹዬ የኔ ቆንጆ እዉነት ነዉ "ያቀድነዉ ብቻ ሳይሆን የተዉናቸዉ ነገሮች ከስኬት ያደርሱናል"
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 Жыл бұрын
ድርሹ በጣም የምትገርም ሰው ናት። እንዳለችውም እራሷን ሆና ነው የምትናገረው ። I love that!
@wolderufaelalemu299
@wolderufaelalemu299 Жыл бұрын
ግሩም ቆይታ አስተማሪ ፕሮግራም ተባረኪ
@misgenemolito2343
@misgenemolito2343 Жыл бұрын
እኔ ደግሞ በጣም የወደድኩት ሰቅሸን እና ኮንፊደንስሽን ነው ኑርልን የሀገሬ ልጅ 😘
@zenabunetsenet3767
@zenabunetsenet3767 Жыл бұрын
ድርሹዬ በጣም ነዉ የሚወድሽ።የአሁኑ ደቡብ ሳይሆን የድሮዋ ደቡብ ልጅ ነኝ። #ቅደሜን_በሳቅ! በጣም የሚወደዉ ፕሮግራም ነዉ።
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 Жыл бұрын
በጣም ታምርያለሽ ....ጀግና ነሽ....በዙ ነገር አልፈሽ u r succeeded ..i am jealous !...dave ..thanks alot...u r the g.o.a.t..of mentors...for me your are the best!
@enkopatupe684
@enkopatupe684 Жыл бұрын
እንኳን በአንደበትሽ ተናገርሹ እንጂ ድርሹ ዝም ብላ የመጣች አይደለችም ጀግና ሴት ናት ስል የት ነው ምታውቂያት ይሉኛል። እኔ ግን ሳትነግርኝ እረዳሽ ነበር የኔ ጀግና ❤😊
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆንጆ እንዳውም ሳቅዋን ገደበችው በረጅሙ ስትስቅ አቤት ስወድላት ከዘዶ ጋር በጣም ይስማማሉ አብረው ቢስሩ ደስ ይለኛል እንዳች ሳቅ የሚያስተምር ይብዛልን ትካዜ ለቅሶ ሰልችቶናል😘💚💛❤💚💛❤💚💛❤🌺💕🌷❤🙏
@bfdh-oi7ei
@bfdh-oi7ei Жыл бұрын
ድርሹይ በጣም ነዉ የምወድሽ ፈጣር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
@temuman5964
@temuman5964 Жыл бұрын
ድርሹየ በመጀመሪያ በጣም ነው የምወድሽ ሲቀጥል ከህይወት ተሞክሮሽ ያካፈልሽንን ነገር ከልቤ ነው እስከመጨረሻው የሰማውልሽ
@hanan9538
@hanan9538 Жыл бұрын
ድሩሹየ የኔ ውድ ስውድሽ ሳቅሽ ውስጤ ነው አላህ ያሰብሺውን ያሳካልሽ ጠንካራ ነሽ በርቺ እሽ አሁን ውድፊት ❤
@eliaseemamis1940
@eliaseemamis1940 8 ай бұрын
እውነት በጣም ደስ ይላል ውዶች ምን አለ ሁላችንም እንደናንተ ብንሰራ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችንንም ይርዳን
@user-bj9kd1tw2e
@user-bj9kd1tw2e Жыл бұрын
ድርሽየ የኔ ብሩቱ ካንቺ ብዙ ተምራለው ተመስጭ ነው ያዳመጥኩት
@hayatadela
@hayatadela Жыл бұрын
ወይ አቅራቢ ስያምር ማአሻአለህ
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 Жыл бұрын
መድረክ የሚመራው ልጅ "ካሉሽ ልዩ ነገሮች አንዱ አሳሳቅሽ ነው" ሲል ራሴ እስካይ ድረስ አላመንኩም ነበር። ነገር ግን እውነቱን ነው፤ ምንም አላጋነነም። እኔም እስክትስቅ ድረስ በጉጉት መጠበቅ ጀመርኩ!
@ruthboaz3984
@ruthboaz3984 Жыл бұрын
ከድርሹ ጋር አንድ ወር ብኖር ደስ ይለኛል። ድርሹዬ እባክሽ ልምጣ ከቤተሰቦችሽ ጋር ተመካከሪና ልምጣ ሴት ነኝ እድሜዬ ገፋ ያለና ፀሎት የምወድ ነኝ 😅😅😅😅😅😅😅
@gr8dd8Af7Dd57Aa
@gr8dd8Af7Dd57Aa 8 ай бұрын
😅😅😅😅
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 7 ай бұрын
ክክክክክክክ😊
@mercyabebe1475
@mercyabebe1475 8 ай бұрын
ድርሹዬ የሀገሬ ልጅ በጣም ተምሳሌት ነሽ ተባረኪ ስኬትሽን ያፍጥነው♥️♥️
@yadonayitsamuel9313
@yadonayitsamuel9313 Жыл бұрын
ዳና television ተጀምሮ እንደምስራበት አልጠራጠረም ድርሹዬ የዛኔ እንገናኛለን
@wondetonetube4210
@wondetonetube4210 Жыл бұрын
Wow bechashinko temihert bet nesh big respect dirshu our hero 👏👏👏👏💪💪💪💪💪💪💪
@user-wq5qu4ld4c
@user-wq5qu4ld4c Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እህታችን በርቺ❤
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube Жыл бұрын
እንዴታባቱ ሚያምር host ነው ?! 🥰😅 ዛሬ አየሁ ይሄን ሾው!
@zeinebabdelkader9205
@zeinebabdelkader9205 Жыл бұрын
ደርሹ ጀግኒት 💪
@mikiasshmelash
@mikiasshmelash Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ 🙏🏾👏🏽👏🏽👏🏽
@betreworkbekele4772
@betreworkbekele4772 Жыл бұрын
Dirshu all your words are very powerful ! Thank you so much !
@solomoncuba5319
@solomoncuba5319 Жыл бұрын
ድርሹ ጎበዝ ከጠበኩት በላይ አጥጋቢ ኢንተርቪው ነው እና ብዙ አሥተማሪ መልእክቶች ናቸው ያሥተላለፍሽው እናመሠግናለሁ
@sufianmohammed2761
@sufianmohammed2761 Жыл бұрын
Great presentation with life experience….Thank you!
@saradesta2075
@saradesta2075 Жыл бұрын
ጀግና ሴት❤❤በርቺ
@bt3738
@bt3738 Жыл бұрын
ጀግና ሴት😊❤
@merontsige9431
@merontsige9431 4 ай бұрын
Hands down one of the best episodes I’ve seen thus far! Berchi yene jegnit 😘
@lucybelay1414
@lucybelay1414 Жыл бұрын
ድርሽዬ ሴት ሁነሽ ሀላፊነት ንሮብሽ ያለፍሻቸው የህይወት ውጣ ውረድ ካንቺ ጥንካሬ ተምሬአለሁ
@liyakonjo1584
@liyakonjo1584 Жыл бұрын
ጀግና
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 Жыл бұрын
ተደምሜያለሁ::በፈተና ውስጥ ብዙ በረክት እለ ::🌹
@destazekariyas3254
@destazekariyas3254 Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉ድርሹ💪🏻ዳዊት ድሪምስ ታስፈልገናለህ ኑርልን እኔማ እንደ ኤሌትሪክ ነው የሚነዝረኝ ውስጤ ያለው እምቅ ሀይል
@liontube2987
@liontube2987 Жыл бұрын
@ThomasMoges-lp9qh
@ThomasMoges-lp9qh Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@mitikeweysho4837
@mitikeweysho4837 Жыл бұрын
ድርሹዪ የኔ ጠንካራና ሳቂታ ሴት ስወድሽ በጣም አዳመጥኩኝ ይመችሽ የኔ ውድ በርቺልኝ የኔ ሞዴል 💞😘😘😘
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 10 ай бұрын
Waw strong women I appreciate ur program ❤dana
@enkopatupe684
@enkopatupe684 Жыл бұрын
የኔ ድርሻ ❤
@user-mh4cy5pk5g
@user-mh4cy5pk5g Жыл бұрын
dirshu betam gobez tenkara set nesh bzu neger new yastemarshin
@exodus134
@exodus134 Жыл бұрын
Amazing woman.. what a courage you have!
@Awel-uy3rm
@Awel-uy3rm Жыл бұрын
ጀግና ነሽ ማሽኣላህ
@aynalemalemayehu6697
@aynalemalemayehu6697 Жыл бұрын
ዴይት ድርምስ እባክህ ወደ ክልል ከቸሞችም ናልን እኔ በጣም እወድዳለሁ ካንተ ብዙ ነገር መማር እፈልጋለሁ አመሠግናለሁ
@samiyamustafa2145
@samiyamustafa2145 Жыл бұрын
የእውነት በክልል ከተሞች ብትከፍቱልን ደስ ይለናል ❤
@mekdi805
@mekdi805 Жыл бұрын
ወይኔ ጋዜጠኛው ደስ ሲል
@KubraMamma
@KubraMamma 7 ай бұрын
Dershuye❤
@atonashnfa5262
@atonashnfa5262 Жыл бұрын
Waw dawit yabet perograme min gzem ygugul .neggirhu hul yamralu brtu dawitm enamsegnalen tru astmachin neh brta hulachihum brtu❤
@user-sz7jl4fp7j
@user-sz7jl4fp7j Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@tigistazeze9941
@tigistazeze9941 Жыл бұрын
you are such blessing to the Nation Cherye 😍🥰🤩😘
@peace3791
@peace3791 Жыл бұрын
ድርሹና ዜዶን በጣም ነበር የምወደው ቤተሰቤም ሁላችንም :: ዩቱብ ላይ ፈልገን ስናጣችሁ እዝነን ነበር
@besufikadaddis
@besufikadaddis Жыл бұрын
ድርሹ ብዙ አስተምረሽኛል እና በርቺ ::
@marysnite2894
@marysnite2894 Жыл бұрын
Ufff sakish ❤
@lieltmekonen9494
@lieltmekonen9494 Жыл бұрын
አቦ ድርሹዬ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይስጥሽ እመቤቴ በድካምሽ ሁሉ ታበርታሽ በጣም እወድሻለው❤❤❤❤❤❤❤
@ashebirkifle6145
@ashebirkifle6145 Жыл бұрын
dirishuye you are wonderful girl kanchi bezu negr enitebikalen enam berichiline
@araafatsodru2064
@araafatsodru2064 8 ай бұрын
Free palastain 🤲🤲🤲
@ZenebeDemise
@ZenebeDemise 2 ай бұрын
አርፍ ነው በርቺ
@azebgeremew4624
@azebgeremew4624 Жыл бұрын
WOW AMAZING GOD BLESS YOU & UR FAMILY TOO👏😍
@saronamanuel7931
@saronamanuel7931 Жыл бұрын
ምርጥ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@sarragatu838
@sarragatu838 Жыл бұрын
ድርሹዬ የኔ ምርጥ በጉጉት ነበር ስጠብቀው የነበረው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@berkifekede2823
@berkifekede2823 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጀግና ከሻሼ ጀምሮ አውቅሻለው ጎበዝ የኛ አርአያ በርቺ
@meskeremberhanu4024
@meskeremberhanu4024 8 ай бұрын
🙌 slam 💚💛❤️☝️ beka hasabeam teyakayem temelesolengale enam eleham negn eleham lalemeshinefi nw senakuse yatenekireshale 👏👏👏
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
ድርሹ ንፁህ ልብ ያለሽ ሤት ነሽ ያንቺ አይነት ያብዛልን ፀጋውን ያብዛልሽ
@user-bh3sd1jc9z
@user-bh3sd1jc9z Жыл бұрын
ድርሹዬ በውነት ብዙ ተማርኩ ካንቺ❤❤❤❤❤
@yohannstesfaye1865
@yohannstesfaye1865 Жыл бұрын
Rophnan & Seifu fantahun ykrebuln
@likuamsalu18
@likuamsalu18 8 ай бұрын
Wow, Really she is amazing and a hero.
@user-td7nm1pj3d
@user-td7nm1pj3d Жыл бұрын
ድርሹዬ በጣም እወድሻለሁ ❤❤❤
@samsonabera2788
@samsonabera2788 Жыл бұрын
Wow perfect 🎉🎉🎉
@ThomasMoges-lp9qh
@ThomasMoges-lp9qh Жыл бұрын
ድርሹ ዳና የሳቅ ልእልት🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉
@Defend202
@Defend202 Жыл бұрын
ፊቲሽ ያበራል ከውስጥ የመነጨነው ሳቁ ዲርሹ 👌
@GraceTube
@GraceTube Жыл бұрын
Am proud of you dershu 👏
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 9 ай бұрын
ደርሹየ ሳቅሽ ድምፅሽ ደስስስ ይለኛን❤❤❤❤እኔ እዳቺነኛ እና ይመቺሽ
@user-nv5iz7yt4u
@user-nv5iz7yt4u 8 ай бұрын
1gna nesh👍👍
@okoo3056
@okoo3056 Жыл бұрын
She is a Hero I appreciate her.
@AK-vx3ht
@AK-vx3ht Жыл бұрын
Drshu, you are amazing !
@solomonayana9395
@solomonayana9395 Жыл бұрын
Thank you for sharing
@AmyLemma-ic3fi
@AmyLemma-ic3fi Жыл бұрын
ውይ ቢኒ ዳና ጥቁር አዝሙድ አንቺ ነጭ አዝሙድ ሳቅሽ ብቻ ይበቃል ድርሹ ቆንጆ
@jimmyjimmy5775
@jimmyjimmy5775 Жыл бұрын
Dirshuye yene fikr
@user-ex6zo5xy3y
@user-ex6zo5xy3y Жыл бұрын
ድርሹ 1ኛ ነሽ አንቺ
@user-vm2qy9tw3q
@user-vm2qy9tw3q Жыл бұрын
Enen Yemiasikenagni Hazenun Bedesita Kover Yemiaderig Sew New Abo Ymechish Tenkiw Deva❤
@mountcarmel7116
@mountcarmel7116 Жыл бұрын
I am the one who doesn't like your lough and I am the one who shades my tear on my face when you cried.
@seidamohammed
@seidamohammed Жыл бұрын
Danu you are so sweet I love your smile ❤❤
@mesfingyoans3801
@mesfingyoans3801 8 ай бұрын
great is your program. appreciate....
@matiwosabraham8317
@matiwosabraham8317 Жыл бұрын
Dirishu, Ye tinikare,rasin yemechal, rasin yemaskeber, ye tegbar sew yemehon jegna yawm Set Anbesa nesh !!! Fetari Anchin betesebshin ena sirashn Atrefrifo Yibarklish 🙏🙏🙏
@joneanno
@joneanno 8 ай бұрын
Yemwedsh,❤❤❤
@habtamunegash854
@habtamunegash854 Жыл бұрын
WOW DIRSHU!!!
@Allittakesiswillpower8371
@Allittakesiswillpower8371 9 ай бұрын
Gorgeous!!!
@baba-895
@baba-895 Жыл бұрын
Wow i love it ❤
@TtTt-wn4jf
@TtTt-wn4jf 8 ай бұрын
woww jgna set❤🎉🎉🎉🎉
@user-dl5tg3hb3u
@user-dl5tg3hb3u 8 ай бұрын
wow amazing history!!!!
@Lijeyassu
@Lijeyassu Жыл бұрын
ድርሹዬዬዬዬዬዬዬዬ የደስታዬ ምንጭ
@astertakluu
@astertakluu Жыл бұрын
Amsgalwu dawt😊
@pilotyoadan
@pilotyoadan Жыл бұрын
Wow you are amezing
@abenethailu8914
@abenethailu8914 Жыл бұрын
የኔ ጠንካራ ምስክር ነኝ ብርቱ ድርሹዬ የኔ እህት ውድድድድ❤
@kumnegerkebede
@kumnegerkebede 11 ай бұрын
"Nigigirachew sayhon hiwotachew yemiyastemiru ..." Dink eko nesh!
@astertanke8173
@astertanke8173 Жыл бұрын
ድርሹዬ ፎቃዬ የተባለልሽ እንወድሻለን ይመችሽ 😍😍😘
@sirgutshawull9106
@sirgutshawull9106 8 ай бұрын
ድርሹ የሀገሬልጅ ስውድሺእኮ❤ከዚም በላይ እንጠብቃለን ካንቺ
@mesig1119
@mesig1119 Жыл бұрын
wow gerami sate neshe bacheru tebareki
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
መሐተብሽ 💝ሲያምርብሽ 💝ድርሹዬ ❤አክባሪሽ ነኝ 💝
@FIRDOFIRDEWS
@FIRDOFIRDEWS 11 ай бұрын
Dershye yimechesh
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 7 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН