"የደራሲ እንዳለጌታ ከበደ እናት በመሆኔ..."

  Рет қаралды 2,983

EBC Entertainment

EBC Entertainment

2 ай бұрын

የሰፈር ሠው በወልቂጤ ከተማ ከወ/ሮ እልፍነሽ ናጂ ጋር #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 14
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 ай бұрын
አቤት አቤት እምዬ በጣም ይገርማል በጣም ተጫዋች። አቤት የባህል እቃው ሲያምር ውብ ውብ። ስንት የሚገርም በሀል እኮ ነው ሀገራች ላይ ያለውአቤት ይሄ ነው አንዱ ከሀገር የናፈቀኝ ምርቃት ሀገር ሰላም ስትሆን የኛ መኖር አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏እናመሰግንሀለን እኛም እድሜና ጤና እመኛለሁ ትልቅ በረከት ነው ❤🙏
@merkeboashigute6180
@merkeboashigute6180 2 ай бұрын
እሞ የእናቴ አምሳያ ፍልቅልቋ እህቴ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዘርማንዘርሽ ይባረክ እወድሻለሁ ተባረኪ
@MultiMelese
@MultiMelese 2 ай бұрын
እሞ ቸሩ አባታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ። ስስታችን በጣም እንወድሻለን።❤❤❤ 🙏🙏🙏
@Lijeyassu
@Lijeyassu 2 ай бұрын
ሲያምሩ... Respect to all Ethiopian mothers
@TesfayeAraya-xl7ox
@TesfayeAraya-xl7ox 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 2 ай бұрын
❤ውይ ደስ የሚል ቤተሰብ 😂😂😂 አቤት ሞትኩ በዚ ዘመን የውሀ እናት አትገኝም እኔም ትዝ አለኝ ማደጉ አይቀር ..... ደግ ሁፍ ታድለው የሰማይ የምድር ስራ ሰርቶ መሞት መታደል ነው ፈጣሪ ይባርክላቹ ❤❤❤
@merkeboashigute6180
@merkeboashigute6180 2 ай бұрын
እህቴ በመሆንሽ ኮራሁ ዘመንሽ ይባረክ ዘርማን ዘርሽ ይባረክ እወድሻለሁ ተባረኪ
@meseretgirma5862
@meseretgirma5862 2 ай бұрын
እሞ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ የኔ መልካም እናት
@kinfefekadu1191
@kinfefekadu1191 2 ай бұрын
ፈጣሪ ረጅም እድሜ ለጋዜጠኞቹ ለጎረቤቶች ክብርት ይስጥልኝ ‼️
@anwarjemal7779
@anwarjemal7779 2 ай бұрын
እሞ እድሜሽን ያርዝመው ! የደግነት ምንጭ ነሽ ፈገግታ የማይለይሽ ! 24 ሰአት ፈገግታ
@mekdesmekuria1277
@mekdesmekuria1277 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉ እናት ። እንዳለ ጌታ የታደልክ ነህ ።
@user-cn5cv4kt2g
@user-cn5cv4kt2g 2 ай бұрын
እንዳለ ጌታን እስካሁን ሳደንቅቆየሁ በስተት ነው አልልም እኔ የነበረኝን አልፃፍሁም እና እድልኛ ነህ ድንቅ መፅሐፍ እንደሚወጣቸው አልጠራጠርም እረጂም እድሜ ከጤናጋር እመኛለሁ::
@user-kc6nb3yg6h
@user-kc6nb3yg6h 15 күн бұрын
ትክክለኛ የእናትነት ወጉ እንዲህ ነው ተገርሜበታለሁ❤
@user-ym5hw9cq2b
@user-ym5hw9cq2b 2 ай бұрын
የከበደ መታሰቢያ ሆቴል ባለቤት ናቸው እንዴ??
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 40 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 35 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 177 МЛН
ደራሲዋን በተቀነባበረ ሰርፕራይዝ
33:06
EBC Entertainment
Рет қаралды 3,9 М.
ПОМОГИ РАЗБУДИТЬ ПИЛОТА 😱😱
0:16
ДЭВИД ЛАВА
Рет қаралды 2,2 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
0:17
Secret Vlog
Рет қаралды 3,5 МЛН