የድሮ ማንነቴን እንኳን ለሰው ለራሴም ያስፈራኛል!! ሁሉንም የቀየረውን ምስጢር እነሆ!

  Рет қаралды 214,649

Donkey Tube

Donkey Tube

3 ай бұрын

ማን እንደ ሀገር አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለማየት ይመዝገቡ
tally.so/r/nr6ljL
ከባድ ኃጢያት ሰርቼ እግዚአብሔር ይቅር አይለኝም ብዬ ተስፋ ቆርጬ ነበር።ነገር ግን የእነዚህን ቅዱሳን ታሪክ ካነበብኩ በኋላ ግን ሃሳቤ ፍጹም ተለወጠ።በተስፋም ተሞላው።በዚህ ቪድዮ ቅዱሳን በእግዚአብሔር አጋዥነት ከትልቅ የተባለ በደልና ኃጢያት ተነስተው ወደ ፍጹም ጽድቅ እንደ ተሸጋገሩ ያሳየናል።
I had committed serious sins and despaired that God would not forgive me. But after reading the stories of these saints, my mind completely changed. I was filled with hope. this video shows us that the saints, with the help of God, have risen from great wrongs and sins and moved to perfect righteousness.
🌐 Our other profiles:
• Facebook - / comedianeshe
• Tiktok - / comedian_eshetumelese

Пікірлер: 637
@comedianeshetu
@comedianeshetu 3 ай бұрын
ማን እንደ ሀገር አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለማየት ይመዝገቡ tally.so/r/nr6ljL
@tgbb372
@tgbb372 3 ай бұрын
Volum 😅
@betygeremew8975
@betygeremew8975 3 ай бұрын
እሼ ከፆም በኋላ አድርገው እስታንዳም ኮሜዲን
@humanbeing6342
@humanbeing6342 3 ай бұрын
አይ እሼ እባክህ ይሄን ተረት ተረት ትተህ እውነት ወደሆነው ወደ መፃሀፍ ቅዱስ ፊትህን ብትመለስ እውነትን ታውቅ ነበር!
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 3 ай бұрын
​@@humanbeing6342አይ አለመታደል ይህስ እውነተኛ ታሪክ ነው ለኣስተዋይ ሰው ግን ተረትም ያስተምራል
@user-ed1rk3rf1d
@user-ed1rk3rf1d 3 ай бұрын
እሽዬ ትንሿን ልጅ ዳግም ትቅረብ የምትሉ
@roserose5889
@roserose5889 3 ай бұрын
ሐረገወይን ቀለሙ❤❤❤
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 3 ай бұрын
ከአባ ገብረ ኪዳን ጋር ትቅረብልን
@user-rh6gb1yt4j
@user-rh6gb1yt4j 3 ай бұрын
Ashiqabachi
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 3 ай бұрын
የልጂ አሮጊት ነች😅😅😅😅😅 በሷ እድሜ እደት ሥለትዳር ያሥተምሯታል???? ለዛም ነው ሪከርድ ያልሠበረችው
@user-xl4yo6on7d
@user-xl4yo6on7d 3 ай бұрын
ትቅረብልን ድጋሜ
@makeya2128
@makeya2128 3 ай бұрын
እሼቱን የምትወዱ በለዪክ አሳዩኝ ምርጥ ሰዉ 👍👍👍👍
@user-ow5vm2ub6m
@user-ow5vm2ub6m 3 ай бұрын
@Say-2424
@Say-2424 3 ай бұрын
ምን አገባህ?
@peacelove4778
@peacelove4778 3 ай бұрын
​@@Say-2424የሴጣን ቁራጭ
@saraterefe9902
@saraterefe9902 3 ай бұрын
❤❤❤
@user-uh9fj5ri9d
@user-uh9fj5ri9d 3 ай бұрын
እሼ ማለት እለማዊውም መንፈሳዊ ህይወቱ የተዋጣለት ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ።እድሜ ከጤናጋር ከነቤተስብህ ይስጥልኝ ።❤❤❤❤❤❤❤
@tayewuletaw1438
@tayewuletaw1438 3 ай бұрын
እያስተዋልክ/እያስተዋልሽ
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 3 ай бұрын
እውነት መታደል ነው❤❤❤❤❤
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 3 ай бұрын
የኛ እንቁ የተዋህዶ ልጅ እሽ በእምነቱ ብርቱ የሆነ ሰው እንዴት ያስቀናል መሰላችሁ የእውነት ክርስቲያን በሁለት ሰይፍ የተሳለ መሆን አለበት አኖድም በአለማዊ ሁለትም በመንፈሳዊ አለማዊ ሆኖ በእምነቱ ጠንካራ ሁላችንንም የተግባር ክርስቲያን ያድርገን አሜን
@user-uf1gz3rf7w
@user-uf1gz3rf7w 3 ай бұрын
አሜን እማ ያበርታን
@user-vi2et5yk8f
@user-vi2et5yk8f 3 ай бұрын
Amene
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 3 ай бұрын
Ameen yabrtan🙏❤️❤️❤️
@MeseretAlemayew-wj7mr
@MeseretAlemayew-wj7mr 3 ай бұрын
@user-Loyalists
@user-Loyalists 3 ай бұрын
የአባ ገብረ ኪዳንን የመንፈስ ቅዱስ ልጅ ድጋሚ አቅርብልን❤❤❤❤❤❤
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 3 ай бұрын
እሸቱ ወጥ እየሠራሁ ነው የሠማሁህ ወደ ንስሀ እድሄድ መራኸኝ አሁንም ይኸ ፆም እሲኪ ያልቅ ካነበብከው አካፍለን ከአሜሪካ ነኝ
@amtemaryam116
@amtemaryam116 3 ай бұрын
የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ ለውጠኝም 😢😢😢
@habeshamix
@habeshamix 3 ай бұрын
አሜን
@user-tl4br6wx9i
@user-tl4br6wx9i 3 ай бұрын
ብዙ ሀጢኣት ባለችበት የእግዚኣብሔር ፀጋ ትበዛለች ውዳሴ ማርያም ዘሰኑይ///
@Hash_malmedia-zw4sb
@Hash_malmedia-zw4sb 3 ай бұрын
እስቲ እሼ በተናገረው የስንክሳር ታሪክ ልባቹ የተነካ በላይክ አሳዩ
@ashantymeredith8215
@ashantymeredith8215 3 ай бұрын
እሽዬ እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ በጉጉት ነው ይንን ትምርትህን እምጠብቀው
@Dandibor1216
@Dandibor1216 3 ай бұрын
ለንስሀ ያብቃን የቅዱሳን በረከታችው አማላጀነታችው አይለየን ❤
@Theweekenddddd
@Theweekenddddd 3 ай бұрын
አሜን❤
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox 3 ай бұрын
ነገ እኮ ቅዱሰ ሩፍኤል ነወ እንኳንም አደረሳችሁ አደረሰን አንተ ገብዝ ሰወ ነወ እሺ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የሰወ ልጅ መጨረሻው ሳያምር ነወ እና መጨረሻውን ያሰምርህ አሜን❤
@sofitube7147
@sofitube7147 3 ай бұрын
ማነወ አሼን እዴኔ ይሜወደወ🎉🎉
@TeferaTsebelu
@TeferaTsebelu 3 ай бұрын
ሰሚ የለም እንጅ መምህርኮ አለ እሸቱ ፈጣሪ በፀጋው ያቆይህ!!!
@hanamezemr7066
@hanamezemr7066 3 ай бұрын
እሸቱ መድሀኒአለም አምላከ ቅዱሳን በመንገድህ ሁሉ ይቅደምልህ በጣም አስተምሮኛል የማይበድል ባሪያ የማይምር ጌታ የለምና አቤቱ ማረን
@amelework7857
@amelework7857 3 ай бұрын
ይህ ላንተ የተሰጠ ፀጋ ነው አጥንት ይሰረስራል .እግዚአብሔር ይስጥልን!!!
@hiwotgezahegn5877
@hiwotgezahegn5877 3 ай бұрын
እባክህ ሁሌም እንደዚህ አይነቶችን ስራልን እኛም ወደቀልባችን እንድንመለስ ፈጣሪ ያስበን አንተም ተባረክ
@makebmakeb9987
@makebmakeb9987 3 ай бұрын
,ይቱብ ውስጥ የቅዱሳን ዝክር የሚል አለ የቅዱሳን ዝክር ብለሽ ይቱብ ውስጥ ብለሽ ስትፅፊ ይመጣልሻል በየቀኑ ገድላትን ያነባል በጣም ጥሩ ነው ግቢና ሰብስክራይብ አድርገሽ በቀን በቀን ይመጣልሻል አዳምጪ ውዴ
@SaraAl-wb6ui
@SaraAl-wb6ui 3 ай бұрын
አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠልኝ የንስሐ ልብ ስጠን አምላካችን ሆይ😢😢
@natanimkore
@natanimkore 3 ай бұрын
የአባቶቻችን ጸሎት ምልጃና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን፡፡
@MahletMahlet-hk6bl
@MahletMahlet-hk6bl 3 ай бұрын
አቤቱ ለንስሃ አብቃን በስደት እንደወጣን እንዳንቀር አንተ ተብቀን አምላኬ ሆይ ወደ አገራችን መልስን ቢከፋም ቢደላም መኖር በአገር ላይ እንዴት ይናፍቃል 😢 እሺ ሰላምህ ብዝትትትትት ይበል የኢትዮጵያ ጀግና 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@saidyousef-jx2xi
@saidyousef-jx2xi 3 ай бұрын
አሜን.አሜን.አሜን
@user-lt2pl5ji8p
@user-lt2pl5ji8p 3 ай бұрын
ያተን መንፈሳዊ ሕይወት የቀየረ እግዚአብሔር አምላክ የእኛንም ሕይወት በመንፈስ ይመልሰን🙏🙏🙏
@tigistassefa4183
@tigistassefa4183 3 ай бұрын
ከኛ ሀጥያት የሱ ቸርነት ይበልጣል
@sirguttube
@sirguttube 3 ай бұрын
አቤቱ ማሀረኝ ይቅር በለኝ በድየሀለሁና ይቅር በለኝ አቤቱ በድየሀለሁ አልፋና ኦሜጋ ማረኝ ማረኝ ማረኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@maryamemne
@maryamemne 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱሳን ከእነሱ ህይወት እንድንማር ስለፈቀደልን❤❤❤ እሼ እግዚአብሔር ያክብርልን
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 3 ай бұрын
መንፈስን ያረካል ልምላሜው ከዚህ ጣፋጭ ትምህርትና ታሪክ ጋር ተደምሮ ነፍስን በሐሴት ይሞላል
@Desbelekasa
@Desbelekasa 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-gz3th5ld4p
@user-gz3th5ld4p 3 ай бұрын
እውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወድማችን የራሴን ሕይወት ያየዉበት ፈጣሪ ሁሌም ማሀሪ ነው ነንስሀ ያብቃን
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l 3 ай бұрын
ተዋሕዶ ለዘላለም ትድመቅ እሼ እወድሀለሁ❤❤⛪️
@hibisttafese1921
@hibisttafese1921 3 ай бұрын
አምላከ ቅድሳን ይመስገን አንተ ላይ አድሮ የመከረኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አመሰግናለሁ በጣም 🕯🤲🤲🤲
@bogalechdadi2933
@bogalechdadi2933 3 ай бұрын
አሜን (3)በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን😘😘😘😘😘🌷🌷🌷😘💒💒😘😘🤲🤲💒💒😘😘😘😘💒😘😘😘😘😘😘
@user-mb6yg6ne1e
@user-mb6yg6ne1e 3 ай бұрын
የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን😍 ግን እሽ የቅዱሳን ታሪክ እየተረክህ ማስታወቂያ ባታደርግ ጥሩ ነው ይረብሻል !
@Metiabeje
@Metiabeje 3 ай бұрын
ተባረክ በ ቤቱ ያፀናህ መጨረሻህን ያሳምረው
@kopreesa8674
@kopreesa8674 3 ай бұрын
የምድረ ገጹ ለምለምነቱን አለማድነቅ አይቻልም ግሩም ነው የእግዚአብሔር ስራ! የሁሉም ቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን በፀሎታቸው ይማረን በእውነት በቅዱሳኑም ላይ ድንቅን የሚያደርግ ቸሩ አምላክ ይመስገን እሼ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርታ❤❤❤
@user-yx5yp2lh8e
@user-yx5yp2lh8e 2 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ዕድሜ ለንሰሀ ስጠኝ እንደቆሸሽኩ እንዳትወስደኝ
@user-hv3rc5ew8f
@user-hv3rc5ew8f 3 ай бұрын
አምላከ ቅዱሳን ለኛም ማሰተዋሉን ያድለን ለንሰሀ ሞት ያብቃን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 3 ай бұрын
እኔ በዚች ምድር ያልሰራሁት የለም ነበር ንስሀም ትዝ አይለኝም ነበር 😢😢😢 አንችን ማን ይምርሻን ሀጢያቴን የአንድ ትልቅ ተራራ ይሀል ነበር የማሳየኝ ብቻ ዘና በይ በቃ አልቆልሻል የሚል ስሜት ነበር የሚስመኝ ግን ይሄ ሁሉ የጥላት ምክር ነበር 😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ መምህር ተስፋየን ሰጠን ጥላትን እድናውቅ 😢😢😢😢ያደኩትም ብአድ አምልኮ የማመልኩ ባተሰቦች ውስጥ ነው እና ከልጅነት አብሮን ተወልዶ እደት ሀጢያት እደማሰራን አስተማርን ከዛ በጨለማ ውስጥ ትንሽየ ብርሀን ትታየኝ ጀመር 😢😢ከዛም የዳቢሎስን ጭካኔ እና የእግዚአብሔር ቸርነት ብዛት ማየት ጀመርኩ 😢😢😢ከዛም ንስሀም ገባሁ ለቅዱስ ቁርባን በቃሁ ይሄ ሁሉ ግን የእግዚአብሔር ቸርነት ነው የድንግል ማርያም ምልጃ ነው የቅዱሳን መላክት የቅዱሳን አባቶች እረዳት ብዛት ነው እኛ ክርስቲያኖች ከሚጥለን ይልቅ የማነሱን ብዙ ናቸው 😢😢እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ቸርነትህን ምህረትህን ስላበዛህልን እናመሰግንሀለን አንተን የመሰለ አባትም አምላክም ስለተሰጠን ድንግል ማርያምን የመሰለች እናት ስለተሰጠን በጣም አድርገን እናመሰግናሀለን😢😢😢😢
@AaAaa-xj1hw
@AaAaa-xj1hw 3 ай бұрын
አሁን እራሱ የሰማሁ አልሰማሁም ልቤን ክፈተዉ ጌታዬዋ😢😢😢😢😢😢😢😢
@fyyd9676
@fyyd9676 3 ай бұрын
😢😢
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 3 ай бұрын
ልክ እንደ እኔ ልባችንን ይክፈትልን 😢😢😢
@hlinayimareyam4605
@hlinayimareyam4605 3 ай бұрын
እኔ አለሁ አይድል ይህን የቅዱሳን ታሩክ አውቃለሁ ግን በቤቱ ሁኝ የጠፋሁ😢😢😢😢😢
@birhanualemu2995
@birhanualemu2995 3 ай бұрын
እሼ ጎበዝ ነህ በርታ! እንደኔ ብዙ ሰው መንፈሳዊ ህይወቱን ያንተን ትምህርት ሰምቶ እያስተካከለ ነው!
@shimelismekonnen9918
@shimelismekonnen9918 3 ай бұрын
እግዚያብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ። በጣም አስተማሪ መንፈሳዊ ታሪኮች ናቸው። ቀጣይም እንጠብቃለን።
@tigistyetayew5036
@tigistyetayew5036 3 ай бұрын
መጋቤ ሰናይዬ ቃለ ህይወት ያሳማልን።
@liyatras965
@liyatras965 3 ай бұрын
ቃለዎት ያሰማልን ቦታው ሲያምር!!!
@orthodox-21tv
@orthodox-21tv 3 ай бұрын
ዘመንህ ሁሉ ይባረክ። ሰይፍ በክልኤ አፉሁ ነህ!
@user-iv2zj6cj5z
@user-iv2zj6cj5z 3 ай бұрын
እሼ ጀግናዬ አስተዋይ እውነት ነው አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤
@hidethaylemariyam1484
@hidethaylemariyam1484 3 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር በእምነትህ በቤቱ ያጽናህ እመቤታችን ትርዳህ
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 3 ай бұрын
እሼ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤ አቤቱ ጌታ ሆይ ለንሰሃ ሞት አብቃኝ 😢😢
@asterkenaw4542
@asterkenaw4542 3 ай бұрын
ደስ የሚል የተስፋ ቃል ነው የመገብከኝ ተባረክ እሽዬ፣ የወደቁትን አንሱ የነድያን ማህበርን አትርሳ እሽዬ፣ ዓይኒን አግኛት
@tatekembibel2929
@tatekembibel2929 3 ай бұрын
ሀጥያተችን ከአባ እብሎይ ያንሳል፤ይበዛልን እርግጠኛ ባንሆንም የሳቸውን ዓይነት ንሰሃ ግን 1/100ኛውን እንኳ አለማድረጋችን ነው።
@eteneshbirhan3010
@eteneshbirhan3010 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ን ቸርነት ምረቱን ብዙ ነው
@ymareamleje4765
@ymareamleje4765 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እሺየ❤❤❤ የቅዱስን በረከታቸው ይደርብን አሜን
@elesabetgelaw1059
@elesabetgelaw1059 3 ай бұрын
ተመስገን ይህን መስማት እንዴት መታደል ነው በሁሉሁስጥ ሆኖ አምላኩን እማይረሳ ዝና ገንዘብ ሁሉም ቢኖረው ዝቅ ማለትን በአንተ መማር የሚፈልግ ሁሌም ይማራል) እማከብር ወንድሜ በግሌ እግዚአብሔር ይስጥህ አሜን አሜን !!!
@rahelalamerew6369
@rahelalamerew6369 3 ай бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደነዚህ አይነት ፕሮግራም በጣም ትዕምርት የሚሰጥ ስለሆነ ቀጥልበት ሁልጊዜም ስሰማው እያለቀስኩኝ ነው የአምላኬ ቸርነት የዋህነት ድንቅ እያለኝ😭 እኔንም ማረኝ ይቅርም በለኝ😭😭
@sarasara-xf5wx
@sarasara-xf5wx 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እሽ ለሁላችንም የተሰበረ ልብ ያድለን ለንስሐ ሞት ያብቃን ሁላችንንም 😢😢😢😢😢😢😢
@user-ys7bs6uh9q
@user-ys7bs6uh9q 3 ай бұрын
እሼ እናመሰግናለን ዘመንክ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልክ የቅዱሳን በረከታቸው ከሁላችንም ጋር ይሁን
@user-ex1jx6cj3u
@user-ex1jx6cj3u 3 ай бұрын
አሜን በውነት እፁብ ድንቅ ታሪክ ነው ከምንም በላይ ያስተምራል ወንድማችን በርታልን❤❤በእድሜ በጤና ኑርል❤❤
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 3 ай бұрын
ጌታ ሆይ እኔ ማነኝ በፊትህ ባለም እየኖሩ በፍቅሩ መታመን ምን መመረጥ ነዉ እሸቱየ ፀጋዉን ያብዛልህ በርታልን ወላድተ አምላክ በቃልኪዳኗ አትለይህ❤🌎❤
@user-ko1of8qv3x
@user-ko1of8qv3x 3 ай бұрын
ወንድማችን እሼ አስተዋይ ልጅ ነክ በጣም እናመሰግናለን ለምታቀርባቸው ሁሉ መንፈሳዊ ዊወትን በቦታው ድረስ እየሄድም እንደዚህም አባቶቻን ተጋድሎም ስለምታቀርብልን አለም ቀሪ ናት ሰለማምም አሰጥም እና እንዳታ ያሉትን የብዛልን እና እሼ አገራችን ሰላም ሲሆን ገዳማትን እደምታሳየን ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን አገራችን😢😢😢
@FfFghy-qh6yk
@FfFghy-qh6yk 3 ай бұрын
እሸ የነገሮች ሁሉ ምሳሌ የሰው ዳር ፈጣሪ ክብርና ሞገሱን ጨምሮ ይስጥህ ❤ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ። ሀገራችንንን ሰላም ያርግልን ለትንሳኤው በሰላም ያድርሰን❤❤❤
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 2 ай бұрын
የቅዱሳን አባቶቻችን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን ፫ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤
@user-ci2zb6gw5b
@user-ci2zb6gw5b 3 ай бұрын
አቤቴ ጌታዬ ሆይ መልሰኝ ወደቤትህ ሌላዉ ሁሉ ነገረ ከንቱ ነዉእና
@Werknesh-xq5kt
@Werknesh-xq5kt 3 ай бұрын
እሼ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በእውነት ምርጥ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🥰🥰🥰
@user-ow5vm2ub6m
@user-ow5vm2ub6m 3 ай бұрын
እኔ እሸቱን የምወደው ልብበል ብዙ ሰውች ታዋቂ ዝነኛ ስሆኑ አይማኖታቸውን ኪላይላሉ እሱ ግን ጎበዝነው በርታ ❤
@etsegenetalemu2713
@etsegenetalemu2713 3 ай бұрын
ጥበብን የታደልከው ተወዳጁ እሽዬ ተባረክ❤❤❤
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e 3 ай бұрын
ናይ ቅዱሳን ኣቦታትና ኣዴታትና በረከቶም ይሕደነና❤❤❤
@wendyeabebe4085
@wendyeabebe4085 3 ай бұрын
እሽ በድንግል የ1ሰዉ ህይወት አድንልን የህክምና እርዳታ ፈለገን እርዳን
@sonapanose4822
@sonapanose4822 3 ай бұрын
❤እጂግ በጣም ደስስስ የሚል የሚጣፍጥ ታሪክ እኔም በእምነት እና በደስታ ከሐጢያቴ ነፅ እደሆንክ ተሰማኝ❤❤❤ወንድሜ የሺዬ አባት እየሱ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤
@kasay67
@kasay67 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት የሰማልን፡በጣም ድንቅ ታሪኮት ናቸው፡እግዚኣብሔር በ ምኅረት ይጎብየን።
@user-bt2pi9dm7w
@user-bt2pi9dm7w 3 ай бұрын
ስወድህ እኮ የእናቴ ልጅ ... ሰው እንዴት ለስጋም ለነፍስም በርትቶ ያበረታል ...ቅዱስ እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምረው .... የልብህን መሻት ይሙላልህ ....ቃለ ህይወትን ያሰማህ!
@bekelekebede3615
@bekelekebede3615 3 ай бұрын
ዋው ዋው እሼ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ከነ መላው ቤተሰብህ ይልመድብህ ምርጥ የፆም ምግብ የነብስ
@betygeremew8975
@betygeremew8975 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ይሰማልን👏 እግዚአብሔር ለእኛም ማስተዋልን ያደለን ከእቅዱሳ በረከት ያካፍለን👏
@EeE-ce4rh
@EeE-ce4rh 3 ай бұрын
ብእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤😢
@user-ck7ml6dy7s
@user-ck7ml6dy7s Ай бұрын
አቤቱአምላኬሄይ እኔልጂሕንም ማረኝይቅርበለኝ😢😢😭😭😭🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@user-cg7is4sl6r
@user-cg7is4sl6r 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ለንስህ ያብቃን ከስደት ወጥተን መቅረት ይጠብቀን🙏😢
@haregmengsha5657
@haregmengsha5657 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን ❤እግዚአብሔር ይሰጥልን
@user-ip2rt5jq5r
@user-ip2rt5jq5r 3 ай бұрын
በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን እሼ ፈጣሪ የንስሀ ልቦናያድለን
@otebeoo875
@otebeoo875 3 ай бұрын
አሸየ እግዚአብሂር ይጠብቅህ ለኛም የንስሀ ሞት የንስሀ እንባ ይስጠን
@user-cm1cu3su3m
@user-cm1cu3su3m 3 ай бұрын
በእውነት እሼየ ቃለ ሄወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የቅዱሳን በርከታቸው ይደረብን በእውነት እኔ በጣም ሀጢያትን ሰረቸየ ነበር ግን በቃ ወሰንኩ በሰልክም ቢሆን በድፍረት ሰላፈራ መስከረም 16 /2016 ንሰሀ ገባሁ አሁን ደስተኛ ነኝ🙏
@marthasisay4318
@marthasisay4318 3 ай бұрын
ተባረክ ፍፃሜክ ይመር እኛንም አምላክ ብርታት ይሁነን እርኩሱን እንድናሸንፈው
@meyimunahesen
@meyimunahesen 3 ай бұрын
እሽ ያተን ሂወት የቀየረ ጌታ የኔንም ሂወት ቀይርልኝ ያአላህ የሰውቤት ባርነት ሰለቸኝ ኢላሂ በቃ በለኝ እና ያልታሰበ ሲሳይ ስጠኝ አተ ምንም የማይሸግርህ ጌታ😭😭😭😭😭
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 3 ай бұрын
አይዞሽ በርች የኔ ቆንጆ ዋናው ጤና ነው ❤
@kelemwafederere2173
@kelemwafederere2173 3 ай бұрын
❤❤እሺ የኔ 😢ስጋት ነው የመለስልኝ ጸጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ከቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ይደርብን❤❤
@heywteyemarymlge5530
@heywteyemarymlge5530 3 ай бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለሀገራችን ሠላምን ለህዝባችን ፍቅርን እንዲሰጥልን እግዚአብሔር በንፁህ ልብ እንለምነው
@yaredmokanint9257
@yaredmokanint9257 3 ай бұрын
Praise God 🎉❤, Glory to the almighty God, God bless you eshiye,well said bro 🙏,
@eyuentertainment
@eyuentertainment 3 ай бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ..❤
@user-ps7yz2xo2m
@user-ps7yz2xo2m Ай бұрын
ኣቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ኣደራህን ስለ እናትህ ብለህ በስደት እንዳታስቀረኝ ለንሰሀ ሞት ኣብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢
@kidusteklay6244
@kidusteklay6244 3 ай бұрын
ምን ይባላል እግዚአብሔር ይባርክህ ልቤ ደምቷል 😢😢😢
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አቤቱ የቅዱሳን አምላክ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ😢😢😢😢😢😢😢
@sabiemedia5526
@sabiemedia5526 3 ай бұрын
እሼ ቃለ ህይወትን ያሰማልን፡፡ እኔ የእግዚአብሔር ምህረቱ የሚገርመኝ በኃጢያት ከመዉደቃችን በላይ አይምረኝም ማለታችን የበለጠ ያሳዝነዋል፡፡
@Cherman141
@Cherman141 3 ай бұрын
ዋው እሼ የእውነት እጅግ የሚያስደንቅ አቀራረብ በሚገርም ልብን በሚመስጥ ልምላሜው መግለፅ በሚገርም ለአይን በሚማርክ አቀራረብ የቅዱሳኑን ታሪክ ስለነገርከን እናመሰግናለን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@user-mr9cu4xt2q
@user-mr9cu4xt2q 3 ай бұрын
አሜን ቃልህይዉት ያሰማልን እሽዬ የአባቶቻችን በረከታቸዉ ና ምልጃቸዉ አይለየን አሜን❤❤
@inatbizu9051
@inatbizu9051 3 ай бұрын
ቃለሕይወት ስማልን እሽቱ እሽ ተስፋ አልቆርጥም በፀም በፀሎት በንስሃ እበረታለሁ ኪዳነምህረት እናቴ በቃል ኪዳኒሽ እርጅኝ አሜን !!!
@toleshidinsa5458
@toleshidinsa5458 3 ай бұрын
አሜን እሼ ለመስማት ጆሮን የሰጠኝ አምላክ ይመስገን ገና ተክልዬ ይባርኩኋል እደግ ሰው ሁሉ እንዳተ አይኑ ይብራለት ቦታው የትነው ግን በጣም ያምራል የምድር ገነት በለው እናመሰግናለን!
@TigstGetachow
@TigstGetachow 3 ай бұрын
ጥሎብኝ ያለህበትን ቦታ እንደሱ አይነት እወደዋለሁ አብሶ የመፀሃፍ ቅዱስ ታሪክ ጋ እናመሰግናለን❤
@abezash921
@abezash921 3 ай бұрын
የእሼ ወዳጆች በላይክ ኑ እስት😢😢👍👍
@beseech7768
@beseech7768 3 ай бұрын
እሽ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እንቁ ቃለ ህይወት ያሰማን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ⛪⛪⛪🙏🙏🙏💚💛❤
@aynimoke9859
@aynimoke9859 3 ай бұрын
እሼ ትንሻ ኢትዮጵያ ነው የምትሉ ላይክ ❤አሳዩኝ ፈልጌው ነው
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 3 ай бұрын
ቃልሄወት ያሰማልን እሺ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rossross6520
@rossross6520 3 ай бұрын
በክርስቶስ ቦታው ምድራዊ ገነት ነው እሼ ተባረክ የተዋህዶ እንቁ❤❤❤
@MekuanintBirru
@MekuanintBirru 3 ай бұрын
Amen yimaren amilaki
@wubshetworku364
@wubshetworku364 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@user-ev5yx3xc6q
@user-ev5yx3xc6q 3 ай бұрын
እሼ ከዚህ በላይ መልካሙን ያድልህ ሰው ማለት ያለውን እውቀት ተሞክሮ ልምድ ሲያካፍል እሱ ከልቡ ሰው ነው እንደ እሼ ያሉ ሰዎችን ይብዛልን
@KenenisaShibiru-so8ej
@KenenisaShibiru-so8ej 3 ай бұрын
አሜን
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 3 ай бұрын
የኣባቶቻችን በረከት ይደርብን ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያድልልን ቀጥልበት እሽየ የአባ ጳውሊ ታሪክ እስክ ንገረን በውርስ ለሚጣሉ ሰዎች በጣም አስተማሪታሪክ ነው እና ብታቀርብልን
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
ስለ በጋሻው ፕሮቴስታንቶች ምን አሉ?
37:12
Orthodox 24-ኦርቶዶክስ 24
Рет қаралды 1,9 М.
agak Laen ni🤣
0:43
Brewok Ndeso
Рет қаралды 21 МЛН
ПОХОДУ ОН БУДЕТ СИДЕТЬ ДОМА ДО СТАРОСТИ
0:18
I ruined my mom's lipstick 🥴🤣 LeoNata family #shorts
0:29
LeoNata Family
Рет қаралды 3 МЛН