🔴የድሮ ጴንጤ እና የዘንድሮ ጴንጤ | Bewketu Seyoum|

  Рет қаралды 34,633

ABIYU Media

ABIYU Media

Ай бұрын

#audio_book #ethio #bewketu #abiyahmed
ይህ ቪዲዮ የበዕውቀቱ ስዩም አዲስ ስራ ሲሆን በጣም እያዝናና ያላስተዋልናቸውን ነገሮች እንድናስተውል የሚያደርግ ምርጥ ትረካ ነው። በድሮ እና ዘንድሮ መካከል ያለውን የሃይማኖት ልዩነት የሚተነትን እንዲሁም በድሮ እና በዘንድሮ መካከሉ ያሉ ፓስተሮች የሚተነትን የበዕውቀቱ ስዩም ስራ ነው።
እንደምትዎዱት አንጠራጠርም።
ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉን።
It Came Upon a Midnight Clear by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...
Source: incompetech.com/music/royalty-...
Artist: incompetech.com/
ሙሉ መግባት እና መውጣት ትረካን ለማዳመጥ ከታች ያለውን ይጫኑ።
• 🔴ትረካ | መግባት እና መውጣት | ...
🔴መግባት እና መውጣት ሙሉ ትርካ በክፍል
👉ከፍል 1፡ አምባገነን ቂጥ • 🔴አምባገነን ቂጥ | Bewketu S...
👉 ከፍል 2፡ መላጣው ሼፍ • 🔴መላጣው ሼፍ | melataw shi...
👉 ከፍል 3፡ አከራዮቼ • 🔴አከራዮቼ | Bewketu Seyum...
👉 ከፍል 4፡ አስተያየቱ ደግሞ ከመጥባት አይተናነስም • 🔴አስተያየቱ ደግሞ ከመጥባት አይተና...
👉 ከፍል 5፡ የብልት መጠን ምርመራ... • 🔴የብልት መጠን ምርመራ... | B...
👉 ከፍል 6፡ ወንዶች ቁመት እንጅ ሲቪ አያዩም • 🔴ወንዶች ቁመና እንጅ ሲቪ አያዩም....
👉 ከፍል 7፡ ገጠር ስገባ ወደ ድሮ የተወረወርኩ ይመስለኛል • 🔴ገጠር ስገባ ወደ ድሮ የተወረወርኩ...
👉 ከፍል 8፡ ጀግና በደሙ ወላድ በስፐርሙ ሀገር • 🔴ጀግና በደሙ ወላድ በስፐርሙ ሀገር...
👉 ከፍል 9፡ የሽሮሜዳ ልጅ • 🔴የሽሮሜዳ ልጅ | Bewketu Se...
👉 ከፍል 10፡ ማቄጥ የተሳናቸው • 🔴ማቄጥ የተሳናቸው | Bewketu ...
👉 ከፍል 11፡ የጥበብ መጀመሪያ ብሄርን መፍራት ነው • 🔴የጥበብ መጀመሪያ ብሄርን መፍራት ...
👉 ከፍል 12፡ ሻለቃ • 🔴ሻለቃ | Bewketu Seyum |...
👉 ከፍል 13፡ አባዬ እና ውሽማው • 🔴አባዬ እና ውሽማው | Bewketu...
👉 ከፍል 14፡ ፅንፈኛ ሃይማኖተኛ • 🔴ፅንፈኛ ሃይማኖተኛ | Bewket...
👉 ከፍል 15፡ አዲስ አበባን ከመዲናነት ወደ ማድቤትነት • 🔴አዲስ አበባን ከመዲናነት ወደ ማድ...
👉 ከፍል 16፡ ህይወት ለአንዱ እንቁ ለሌላው እንቁልልጭ ናት • 🔴ህይወት ለአንዱ እንቁ ለሌላው እን...
👉 ከፍል 17፡ የሙት መንፈስ ጠሪ • 🔴የሙት መንፈስ ጠሪ | Bewketu...
👉 ከፍል 18፡ እርጅናን በቦዲጋርድ... • 🔴እርጅናን በቦዲጋርድ... | Bew...
👉 ከፍል 19፡ ቡና እና የወሲብ ትርጉሙ • 🔴ቡና እና የወሲብ ትርጉሙ | Bew...
🔴ሌሎቸ የበእውቀቱ ስዩም ሰራዎች
👉 ታላቁ ሩጫ • 🔴ታላቁ ሩጫ | ታላቁ ሰፈር አቋራጭ...
👉 ሽፍታ ድሮ ቀረ! • 🔴ሽፍታ ድሮ ቀረ! | በዕውቀቱ ስዩ...
👉 ጠረባ • 🔴ጠረባ | Tereba | Bewket...
👉 የአህያ ስጋ እና ፈስ.. • 🔴የአህያ ስጋ እና ፈስ...| Bew...
👉 የሚያሳስበኝ • 🔴የሚያሳስበኝ | Bewketu Sey...
👉 ቀደዳ... • 🔴ቀደዳ... | Kededa | Bew...
👉 መውዜር አማረኝ • 🔴መውዜር አማረኝ | Mewuzer a...
👉 አውቆ አበድ እና አስቂኝ አስተያየቶች • 🔴አውቆ አበድ እና አስቂኝ አስተያየ...
👉 ከእዳ ወደ የምን እዳ • 🔴ከእዳ ወደ የምን እዳ | Bewke...
👉ነገረ አድዋ • 🔴ነገረ አድዋ | Bewketu Sey...
👉ጅንጀና • 🔴ጅንጀና | Bewketu Seyum ...
👉ራይድ vs ላዳ • 🔴ራይድ vs ላዳ | Lada | Be...
👉 • 🔴 ዳቦሽ እንዳማረኝ | Dabosh ...
👉የበየነ በግ: • 🔴 የበየነ በግ | Yebeyene ...
👉የዲቦራ ቂጥ: • 🔴 አብይ ወደ ስልጣን ሲመጣ | #2...
👉ኢትዮጵያ ውስጥ ፡ • 🔴 ኢትዮጵያ ውስጥ ይሄ ሁሉ እየሆነ...
Subscribe us:
/ @abiyumedia

Пікірлер: 53
@Faithbemnet
@Faithbemnet Ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ! ትክክል
@AbiyuMedia
@AbiyuMedia 23 күн бұрын
Thanks
@mekdesbekele2867
@mekdesbekele2867 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይበርክህ ❤
@AbiyuMedia
@AbiyuMedia 23 күн бұрын
Thanks
@sevenapp1808
@sevenapp1808 Ай бұрын
አረ በውቄ ይለያል😁😂
@MussieSolomon-ld2gv
@MussieSolomon-ld2gv Ай бұрын
Boke I wish to meet you
@AbiyuMedia
@AbiyuMedia 23 күн бұрын
Thanks
@mahlettadesse3625
@mahlettadesse3625 Ай бұрын
Love you bro you are unique i like your angel of view
@AbiyuMedia
@AbiyuMedia 23 күн бұрын
Thanks
@wmym
@wmym Ай бұрын
በውቀቱ መቼም የታዘበውን አሰማምሮ ማቅረብ ይችልበታል።
@getahunjifara5943
@getahunjifara5943 Ай бұрын
Fake voice በዕውቀቱ አይደለም
@AbiyuMedia
@AbiyuMedia 23 күн бұрын
Thanks
@AbiyuMedia
@AbiyuMedia 23 күн бұрын
Thanks
@user-zs3zb4jj2e
@user-zs3zb4jj2e Ай бұрын
Beweketu laba!
@AbiyuMedia
@AbiyuMedia 23 күн бұрын
Thanks
@lidiyamesenbet5856
@lidiyamesenbet5856 Ай бұрын
Tchelalh Yelmedbh
@AbiyuMedia
@AbiyuMedia 23 күн бұрын
Thanks
@hannaseyoum384
@hannaseyoum384 23 күн бұрын
ግን እግዚአብሔር አይለወጥም ለሁላችንም ማስተዋል ይስጠን 🙏🙏
@AbiyuMedia
@AbiyuMedia 4 күн бұрын
🙏🙏🙏
@abenezergirma6069
@abenezergirma6069 26 күн бұрын
Sira kezekeze ende yehen bicha eyeteketatlk makireb jemerk neka bel awekish awekish siluat endemilut zemenu kerbual kirstos limeta bedej new selepente kemitatna sele kirstos atina.
@AbiyuMedia
@AbiyuMedia 23 күн бұрын
Thanks
@HappyGiraffes-mw7hv
@HappyGiraffes-mw7hv 26 күн бұрын
የድሮ ጴንጤ በሞገሱ ያሁኑ ጴንጤ በልብሱ አንዱነኝ ግን የድሮን ናፈኩኝ
@AbiyuMedia
@AbiyuMedia 23 күн бұрын
Thanks
@liyutesfaye2882
@liyutesfaye2882 Ай бұрын
አማፂ አቡነ ሳዊሮስ ክክክክ
@AbiyuMedia
@AbiyuMedia 23 күн бұрын
Thanks
@ZewdituWeyesa-iz7ei
@ZewdituWeyesa-iz7ei Ай бұрын
Ewnet siwera comment yekensal
@AbiyuMedia
@AbiyuMedia 23 күн бұрын
Thanks
@MerwenKeleta
@MerwenKeleta Ай бұрын
Yet tawikewalel yedirowunim yahununum
@AbiyuMedia
@AbiyuMedia 23 күн бұрын
Thanks
@tewodrosealemayehu8081
@tewodrosealemayehu8081 7 күн бұрын
በእውቄ ምን ላርግህ የልቤን ነገርክልኝ 👌👌👌👌👌👌👌
@AbiyuMedia
@AbiyuMedia 4 күн бұрын
🙏🙏🙏
@ayalewhamusa5855
@ayalewhamusa5855 Ай бұрын
የድሮ ጴንጤ የክርስቶስ ደቀመዛሙርታን ናቸዉ የዘንድሮ ጴንጤ የዝህ ዓለም አሳሳች ለሆነዉ የገንዘብ ጥማታቸዉን ለመወጣት የአሳሳች መንፈስ የሆነዉ ደቀ መዛሙራን ሆነዉ ወደ ዓለም ዙርያ የተሰማሩ ናቸዉ ።
@AbiyuMedia
@AbiyuMedia 23 күн бұрын
Thanks
@tadesseshibeshi6562
@tadesseshibeshi6562 Ай бұрын
ሰዎች ይሄ በውቀቱ አይደለም
@AbiyuMedia
@AbiyuMedia 23 күн бұрын
Thanks
@belstialemayehu6595
@belstialemayehu6595 12 күн бұрын
Awo Tsuhufu nw yesu
@DawitTagegne
@DawitTagegne 17 күн бұрын
በእውቀቱ ስም አንድ ቀን ሳይንቲስት።አንድ ቀን ሐዋያርያ። ሸክስብሔር። አንድቀን አለቃ ገብርና። ትሆናለህ። በሚቀጥለው ማን ትሆን ይሆን።
@AbiyuMedia
@AbiyuMedia 4 күн бұрын
🙏🙏🙏
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 20 күн бұрын
ይሄ በእውቀቱ ስዩም ድምፅ አይደለም
@AbiyuMedia
@AbiyuMedia 4 күн бұрын
🙏🙏🙏
@habtamuayele8580
@habtamuayele8580 24 күн бұрын
This is not beeweketu
@AbiyuMedia
@AbiyuMedia 23 күн бұрын
Thanks
@KohanAbriham-md2rz
@KohanAbriham-md2rz 22 күн бұрын
አንተ ከድሮም ጠላት
@AbiyuMedia
@AbiyuMedia 4 күн бұрын
🙏🙏🙏
@miheretlleethiopia
@miheretlleethiopia Ай бұрын
አቶ በእውቀቱ ስዩም ቢመችም ባይመችም በትእግስትም ይሁን በመሳቅ የአንተን ስራዎች ከሚያደንቁ መካከል የወንጌል አማኞች ክርስቲያኖች እንዳሉ መቼም መገመት አይከብድህም፡፡ ነገት ግን አወቅሽ አወቅይ ቢሏት የባሏን መፅሀፍ አጠበች እንደሚባለው አንዳንዴ የሚስቁልህን ሰዎች ስላገኘህ ብቻ በማይገባ ነገር ማላገጥ ተገቢ አይሆንም፡፡ እነርሱ ከመንግስታት እስከ ተራ ግለሰብ በየዘመኑና በየእለቱ ቢሰድቧቸውም ቢዘልፏቸውም በቀል የእግዚአብሄር ነው ብለው ወይም ቀኝህን ቢመታህ ግራህን ስጠው በሚለው ትምህርት ውስጥ ያሉ በመሆናቸው ተሰደብን ተዘለፍን ብለው አማኞችን ለአመፅ ሲያነሳሱ ፍርድ ቤት ሲሄዱ ሲያወግዙ ታይተውም ተሰምተውም አይታወቅም፡፡ ይህ ማለት ግን የኮመዲ ወይም የስነ ጥበብ ባለሙያ ነኝ የሚል በእነርሱ ላይ ሲቀለድ ከምንም በላይ መስማት የሚያስደስተውን ኦዲየንስ ሰብስቦ ያስቅ ማለት ግን አይደለምና ቢቻል አወቅሁ አወቅሁ ብሎ አጓጉል ቀልድን ማቆም ወይም ደግሞ በማህበረሰብ መካከል እኮ መቀላለድ ያለ ነው ተብሎ በበጎ ከታየ ደግሞ በዚያው ተመጣጣኝ ልክ ደግሞ በሌላውም ላይ ለመቀለድ መሞከር ሚዛናዊ ያደርጋል፡፡ ከዚያ የኦዲየንስህን ሙቀት ትለካበታለህ፡፡ ከዚህ በፊት በሌሎች ሀይማኖቶች ላይ ስትቀልድ ልክ የሌለው ሳቅና ደስታ የሚያሰሙህ ሰዎች በእነርሱ ላይ ስትቀልድ ተክለሀይማኖትን ነክተሀል ተብለህ እስከ ፍርድ ቤት ገትረው ከሚዲያ አይንህ ላፈር እንደተባልክ ታውቀዋለህ፡፡ አሁን አፈር ልሰህ ተነስተህ እነርሱን ለማሳቅ ብለህ የምትደክመው ድካም የሁላ ሁዋላ እነርሱም ይታዘቡሀልና ነገርህን በልክ አድርገው፡፡ ለምሳሌ ምን ማለት ነው የድሮ ጴንጤና የዘንድሮ ጴንጤ? በመሰረቱ ጴንጤ የሚባል ሀይማኖት በኢትዮጲያ ውስጥ ስለመኖሩ እንደተማረ ሰው የምታቀርበው ማስረጃ አለህ? ማህበረሰቡ በተለምዶ ይጠቀምበታል ካልክ እነማን ናቸው ይህን አጠራር በስፋት የሚጠቀሙበት? ለምንስ ብለው ይመስልሀል ? እነዚህን አማኞች ክርስቲያን ማለት የማይፈልጉ የአንተ ሳቅ ወዳጆችህ መሆናቸውን ጠፍቶህ ነው? ወይስ የአራዳ ቋንቋ መጠቀምህ ነው ? ስለዚህ እኮ ነው ቀልድህ አጉል ቀልድ የምልህ ፡፡ ብዙሀኑን ካስደሰትኩ ከሳቁልኝ ምን ቸገረኝ ካልክ መቼስ ምን ይደረጋል፡፡ እነሱ እንደሆን ምንም ብትላቸው ትኩረታቸው ሌላ ጉዳይ ላይ ነው፡፡ አንተ የተጠቀምክበትን ርእስ በይለኙታም ይሁን መቼስ ምን ይደረግ በማለት ወይም ምንም ቢሉን አናፍርም የሚሉ አንዳንድ ፕሮቴስታንቶች መኖራቸው ጠፍቶኝ አይደለም ነገር ግን ለቀልድህ ፍጆታ ማዋል ግን ባንተ ደረጃ ፊደል ከቆጠረ አርቲስት የሚጠበቅ አይደለም፡፡ ሁሉንም በልክ በሚዛናዊነትና በአግባቡ አድርገው፡፡
@AbiyuMedia
@AbiyuMedia 23 күн бұрын
Thanks
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 Ай бұрын
ይሄ ሰውዬ ጴንጤ ነበረ?
@AbiyuMedia
@AbiyuMedia 23 күн бұрын
Thanks
@user-zs3zb4jj2e
@user-zs3zb4jj2e Ай бұрын
No one hear u anti amhara one.
@AbiyuMedia
@AbiyuMedia 23 күн бұрын
Thanks
@addistube5640
@addistube5640 Ай бұрын
So bewuketu is totally against religion and keep mocking every religion and this is fair ? This is really crazy you should stop mocking religion
@AbiyuMedia
@AbiyuMedia 23 күн бұрын
Thanks
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 75 МЛН
በእውቀቱ ስዩም አዲስ ወግ -መሪ | ድሮና ዘንድሮ | Niser media
15:47
ንስር ሚዲያ | Nisir media
Рет қаралды 162 М.
My wife said she wants to show me her true skills
0:27
昕昕一家人
Рет қаралды 30 МЛН
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 4,1 МЛН
Что делать ЕСЛИ у  Вас Живёт Монстр?
0:36
ИЗЮМЕР
Рет қаралды 2,8 МЛН
Что делать если закрыли на балконе
0:31