የአዲስ አመት መልእክት : ፍራሽ አዳሽ - 20 ተስፋሁን ከበደ Tobiya - ጦቢያ @Arts Tv World ​

  Рет қаралды 599,786

Arts Tv World

Arts Tv World

2 жыл бұрын

የአዲስ አመት መልእክት : ፍራሽ አዳሽ - 20
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 198
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 2 жыл бұрын
ፍራሽ አዳሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እውነት ነው አስታዋሽ ኮሚቴ ያስፈልገናል ኢትዮጵያ ውስጥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊️🕊️🕊️💚💛♥️💪👊💯👍‼️❗️
@143tube9
@143tube9 2 жыл бұрын
ከእድሜው በላይ አሳቢ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@aklilgetahunaklilgetahun4446
@aklilgetahunaklilgetahun4446 2 жыл бұрын
@aklilgetahunaklilgetahun4446
@aklilgetahunaklilgetahun4446 2 жыл бұрын
@aklilgetahunaklilgetahun4446
@aklilgetahunaklilgetahun4446 2 жыл бұрын
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 2 жыл бұрын
እንኳን አበሮ አደረሰን አንተ ልዩ ተባረክ አቦቦ ባለ ቅኔዉ አድናቂህ ነኝ 👏👏👏👏❤❤
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ውይይይ 🥰አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 2 жыл бұрын
ተስፋሁን ከበደ እጅግ በጣም የማከብርክ የምወድክ ሰው ነክ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ የኔ ወድም
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 жыл бұрын
Eneme Lke endatew new ymemtuge Tig
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 жыл бұрын
Btetmare mngr ymflgew ekune adrstu
@agerenshebekelebelaye7967
@agerenshebekelebelaye7967 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ኢትዮጵያዬ እግዚአብሔር አምላክ ያጽናሽ እናት ሀገሬ ሰላምሽን ይመልስልሽ እማ
@user-py9vn6mq1f
@user-py9vn6mq1f 2 жыл бұрын
የእውነት ያንተ ይለያል እግዚአብሔር ይባርክህ ሰላምህ ይብዛልን አቦ በዚሁም ለሰሜን ወሎ ህዝቦች ድምጽ ሁንልን ወሎ ሀገሬ ከፍቷቷል የደም ጎርፍ ላይ ነች ህዝባችን እየተሰቃዩ ነው እባካችሁን ወገን እንረባረብ ። ህወሀት እንጀራ አይውጣላችሁ እግዚአብሔር ይፋረዳችሁ።
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 жыл бұрын
Ewntsen new kngow
@alemneshbelayhun9834
@alemneshbelayhun9834 2 жыл бұрын
Betam des yelale
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 жыл бұрын
Ekune adrstu
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 жыл бұрын
Btsebe ulu selme new
@ESU05
@ESU05 2 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!!!!!'
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ያመት ሰዉ ይበለን ወገኖቼ 🙋‍♀️🙏😁😁😁😁😁👍👍👍👍
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ማሪያምን
@I_am_Fano
@I_am_Fano 2 жыл бұрын
ፍራሽ አዳሽ እንዳንተ ድንቅ ሰው ያብዛልን ። በእውነት ትለያለህ ።መድሃኒዓለም ይባርክህ ።
@samu2673
@samu2673 2 жыл бұрын
ፀንቶ መቆም እንደ እስክንድር ነጋ!!!!!!💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@user-ev3il7hy1h
@user-ev3il7hy1h 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጢናጋር እግዚአብሔር ይስጥህ ወጣቶ ደራሲና ገጣሚ ተስፈዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይውደአም ተስፋዬ እናመሰግናለን!!!
@nabuteyimer1557
@nabuteyimer1557 2 жыл бұрын
ተስፋሁኑኝ አንተ እራስህ ተስፋ ነህ! የኪነት ሰዎች በሆዳቸው ሲገዙ አንተ እያዋዛህ በደንብ ሐቁን ትነግረናለህ፣ ታዝናናለህ... ለተደማሪዎች ልብ ቢኖራቸው ካንተ ይማራሉ።ክበርልን ወንድማችን እንኳን አብሮ አዱረሰን🙏💚🌻🌻🌻❤
@ethiopiatube7790
@ethiopiatube7790 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ እግዚአብሔር አምላክ ያጽናሽ እናት ሀገሬ What a brilliant young man he is! ተስፋሁ... አንተ እራስህ ተስፋ ነህ !
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መጭውን አመት የሰላም የፍቅር ያርግልን
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የቅኔው አባት ተስፍሽ አመስጋኝክ ነኝ 💚💛❤🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌼🌼🌼
@user-nu6zv4nj2g
@user-nu6zv4nj2g 2 жыл бұрын
የዘመኑ ድቅና ብርቅየ ወጣት እያየንህ እደግ መቼም ከኛ ሀገር ላይ ደግ አይበረክትም እረዝም እድሜና ጤና ተመኜሁ
@henilogytube6212
@henilogytube6212 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹 ደራሲና ገጣሚ ተስፋሁን ከበደ (ፍራሽ አዳሽ) እንኳን አብሮ አደረሰን ብለናል 😎 እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ!!!🇪🇹🇪🇹
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t 2 жыл бұрын
አሰተዋሽ ሚንሰተር በጣም የተመቸከኝ አንበሳ
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 2 жыл бұрын
GOD BLESSED YOU MY BROTHER KEEP UP 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@zelekeshimelis8811
@zelekeshimelis8811 2 жыл бұрын
ምስራቅ እንዴት እንደማደንቅሽ ቃላት የለኝም ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ይመችሽ እናት አለም
@user-gv4do4ht4p
@user-gv4do4ht4p 2 жыл бұрын
እወነቴ ነው ምርጥ ልጅ ኣስተዋይ ኣሳቢ
@abdobatser7379
@abdobatser7379 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊዉ
@mechalandie1863
@mechalandie1863 2 жыл бұрын
ተስፋሁን !! ምን ብዬ እንደምግልጽህ አላውቅም!! ከነ ሻምበል እና ከነመንፈስ የምንላቀቀው 2013 መሽቶ 2014 ላይ ሲነጋና መንግሥት ሲመሰረት ይመስለኛል !! ፍራሽ አዳሽ ይህ የምትላቸው ሰዎች የምትለው ይገባቸዋል ትላለህ ? ተባረክ አቦ
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 2 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት! ተስፉ ልዩ ነህ
@takelealemu1484
@takelealemu1484 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን ።
@R.A52
@R.A52 2 жыл бұрын
ተናፍቀሃል ተስፍሽ😍😍
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 2 жыл бұрын
ግሩም ሰው 💚💛❤️😘😘😘😘
@tesfayt3857
@tesfayt3857 2 жыл бұрын
ተስፋሁነኝ እንኳን በሰላም አደረሰህ። ይሄ ህዝብ ከስሜት ወጥቶ ወደልቡ ተመልሶ የነሻምበል አገልጋይ ከመሆን የሚላቀቅበትን ግዜ በተስፋ እጠብቃለሁ።
@oumerdessietube_
@oumerdessietube_ 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ለሚያስብ ሰው ብዙ ቅኔ አለው
@besratzelalem4590
@besratzelalem4590 2 жыл бұрын
What a brilliant young man he is! I watched all of his political comedy more than two times. You are so gifted and know how to address our current issues like politics, social, economics ….. issue with humor. Keep it up brother!
@1hagerachin
@1hagerachin 2 жыл бұрын
And he is only 24 years old
@TeferaChala-ip5ix
@TeferaChala-ip5ix 10 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@mazi7411
@mazi7411 2 жыл бұрын
Always love this person
@elsaelsa9508
@elsaelsa9508 2 жыл бұрын
Yes yes ስትለያይ ለመሸነፍ ቅርብ ነው እድሜና ጤና እንደኮሶ እኮ ነው የምታሽሪው
@selamybfikadfiker6814
@selamybfikadfiker6814 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ አሜን ፫ እንኳንም አብሮ አደረሰን
@afenanabedulgbar4525
@afenanabedulgbar4525 2 жыл бұрын
ምርጥ ነህ አድናቂህ ነን
@gamef7636
@gamef7636 2 жыл бұрын
Man of the truth and man of the century...may GOD give him a long live with health and prosperity...
@ebrahimaman6676
@ebrahimaman6676 2 жыл бұрын
ተስፍሽ ባለህበት ይቻምክ
@mehamedabduu6063
@mehamedabduu6063 5 ай бұрын
በዚህ ዘመን ወቶ መግባት ብርቅ እና እድለኝነት ነው
@daniboy6974
@daniboy6974 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@rebka5068
@rebka5068 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ ፈራሸ አዳሸ
@amlakedemewoz1846
@amlakedemewoz1846 2 жыл бұрын
Tebarek Kifu Aykah
@Tsimonawi
@Tsimonawi 2 жыл бұрын
በእውነቱ አሁናዊ እኛነታችን እና ወቅታዊ የሀገራችን ሁኔታ ጥበባዊ በሆነ መንገድ፣ በሚጣፍጥ ኢትዮጲያዊ ለዛ ለገለፃችሁልን የ እረኛየ ሙሉ አባላት ምስጋናየ ይድረሳችሁ።
@minyoti1412
@minyoti1412 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ ተስፉዬ😍😘
@alemtsehayws1681
@alemtsehayws1681 2 жыл бұрын
Gobeze Lantem Melkam Addis Met!!
@sbk8830
@sbk8830 2 жыл бұрын
እንኳን አድረሳቾሁ ::
@jonaszawide6502
@jonaszawide6502 2 жыл бұрын
I appreciate the way you addressed. Clear words segmented idea lovely and softy voice. We thank you.
@afritalent1353
@afritalent1353 2 жыл бұрын
Just a honest & brilliant artist from the crowds… keep it up!
@Shegaw_Marie
@Shegaw_Marie 2 жыл бұрын
ከጽሑፍ እስከ አቀራረብ ለዛ ምርጥ ነው ተስፍሽ! በርታ።
@tibebufissiha8250
@tibebufissiha8250 2 жыл бұрын
ጀግና ባለቅኔ!
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 2 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ አንተ ስው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
እውነት ነው እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን🙏🏾🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@smdn13
@smdn13 2 жыл бұрын
አሜን እጆችህ ይባአረኩ
@temesgneawanotemesgneawano3376
@temesgneawanotemesgneawano3376 2 жыл бұрын
ፍርሽ አደሽ እንዴ ታከታታይ ድረመ በዬ ሰምቱ ብሆን ኖሮ እንደት ደስለል
@danielmekonnen9940
@danielmekonnen9940 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ
@miracilousemma1790
@miracilousemma1790 2 жыл бұрын
Betam nenyi madnikih, betam gobez ayzoh. Wendimih 🇪🇷🇪🇷💐💐 Eritrawi
@amanueltefera5351
@amanueltefera5351 2 жыл бұрын
መልካም አድስ አመት
@yefikirTube
@yefikirTube 2 жыл бұрын
ይህን የምተነቡ ቅድስት አርሴማ ትጠብቃቱ በፈጣሪ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ አመሰግናለዉ
@meazategne1042
@meazategne1042 2 жыл бұрын
Amen lantam yene yene wandam ❤️💛💚🌻🙏
@edlawitworku2287
@edlawitworku2287 2 жыл бұрын
My best man 👨
@kedirmohammed9769
@kedirmohammed9769 2 жыл бұрын
IT IS VERY INTERESTING THANK YOU
@angelsinki1922
@angelsinki1922 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ጎበዝ
@alamalamshay6990
@alamalamshay6990 2 жыл бұрын
እውነት ነው አስታዋሽ ኮሚቴ ያስፈልገናል የኢትዮፕያ ህዝብ ይረሳል ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስተራችን ዶክተር አብዬ ሚሞሪያችን እደሚረሳ ነግረውናል እኔግን እስካሁን የሆነውን ከዱንም አረሳም ሚሞሪዬ ተስፍሽ እናመሰግናለን መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ ሰሀቱ አነሰ ግን ጨመር ከድርግበት አትጠገብም ጨዋታክ እውነት አዘል ስለሆነች
@alebelbest9307
@alebelbest9307 Жыл бұрын
ኑርልንተስፍየ
@elsaelsa9508
@elsaelsa9508 2 жыл бұрын
አሜን
@seidali7067
@seidali7067 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው
@kemeriakadir8674
@kemeriakadir8674 2 жыл бұрын
KK. Happy! Happy New Year for Zemene Markos(2014). Tesfenu keep up the good job. Hopefully Ethiopia will get out from this CRISIS. Peace, Love and good Health to All Ethiopians. Thanks.
@edendak5588
@edendak5588 2 жыл бұрын
Ewent new yene konjo egzhabher yebark.
@zedtube1272
@zedtube1272 2 жыл бұрын
ተስፍሺየ በርታ ጀግና
@gechtube7
@gechtube7 2 жыл бұрын
Wow good idea
@Hazard4683
@Hazard4683 2 жыл бұрын
ተስፍሽ የምወድህ በምክንያት ሰላምህ ይብዛ
@bethlembathi9842
@bethlembathi9842 2 жыл бұрын
Batam gobeze nek barta wedemahen
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 жыл бұрын
ባለቅኔው ጀግናውዎው
@mgyohannes5042
@mgyohannes5042 2 жыл бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ ። ግሩም መምህር
@lubie31
@lubie31 2 жыл бұрын
Gobez nek wondime, tiru melekt new lemigebaw 👈👏👏
@hielaagama
@hielaagama 2 жыл бұрын
ምን ላርገው የሰዎችን የውስጥ ነገር እንዴት እንደዚ ይገልጸዋል
@elsaelsa9508
@elsaelsa9508 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን 😂😂😂😂😂😂💋💋💋💋
@sinteethiopia3256
@sinteethiopia3256 2 жыл бұрын
Yaredo I am happy to see you♥️♥️♥️
@fetube813
@fetube813 2 жыл бұрын
ዉሥጤ ነዉ
@mathdeme5060
@mathdeme5060 2 жыл бұрын
Wel done. Good job. My Nazrawe boy. hopefulIy the spectators and listeners understand such a strong socially critical message you send out. I am very glade that you boldly came from our town Nazereth. Simply you are unique!!!
@NaM-bz7sx
@NaM-bz7sx 2 жыл бұрын
ይመችህ
@meiryammohammed3253
@meiryammohammed3253 2 жыл бұрын
እረኛዩ መቸ ነው የምትመጣውውውውውውውውውውው
@Gere.emun.
@Gere.emun. 2 жыл бұрын
ምላሳቸው ከልባቸው የራቀ እንደ ዳንኤል ክስረት
@habtemdemse8776
@habtemdemse8776 2 жыл бұрын
Berta adnakih neng👏👏👏♥️♥️
@tizetagetachew2703
@tizetagetachew2703 2 жыл бұрын
Mert sew you deserve the award ok keep it up
@abrahamsileshi2535
@abrahamsileshi2535 2 жыл бұрын
Great Comedian with great dreams God bless you forever!!
@belachewzerayacob1951
@belachewzerayacob1951 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮን አደረሰን ወደጄ
@lidiyanegash5297
@lidiyanegash5297 2 жыл бұрын
እውነት ብለካል እሚሰማ ቢኖር
@h.g.y.r7430
@h.g.y.r7430 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ማህበራዊ ጉድለታችን በኪነ ጥበብ አዋዝቶ ነገረን ልብ ማለት ያሻል።
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 2 жыл бұрын
Yezemene merexe tesefesh beretalegh
@user-wt9yu2ct3j
@user-wt9yu2ct3j 2 жыл бұрын
ስወድክ እኮ ምርጤ
@ermiyasnegatu8080
@ermiyasnegatu8080 2 жыл бұрын
Ethiopian Ethiopian Ethiopian
@raskidus1681
@raskidus1681 2 жыл бұрын
Brilliant!! 💚💛❤️
@peace7953
@peace7953 2 жыл бұрын
ይምችህ ብሮ we love you
@esayasbelachew7969
@esayasbelachew7969 2 жыл бұрын
ጀግና
@seadaseid184
@seadaseid184 2 жыл бұрын
ውይ ይህ ሰው ግን ልክ ልክ ካቸውነው የሚናገረው እደው እኔብቻ ነው የምወደው በጣም ነው የሚመቸኚ
@zekiyohans2401
@zekiyohans2401 2 жыл бұрын
nice
@user-ht7tq2hh4d
@user-ht7tq2hh4d 2 жыл бұрын
Woooooooow👍👍👍👍😘💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rekikmoges
@rekikmoges 2 жыл бұрын
you will reach places higher than you ever think
@weldattube9501
@weldattube9501 2 жыл бұрын
ተስፍሽ ባለቅኔው አንተ እራስህ ለነዛ ስግብግቦች አስተዋሽ ነህ እኮ እንዲ ልክ ልካቸውን ንገርልንማ ♥♥
@hailezghigebrengus547
@hailezghigebrengus547 2 жыл бұрын
Tesfye betam ewdhalehu tkklegia hasab new emtamenechew gn kal chawwww
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 29 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 13 МЛН
የሐረር ሰው - በገጣሚ ዘውድ አክሊል | Zewd Aklil | Maedot Entertainment 2016
16:08
Maedot Entertainment / ማዕዶት ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 10 М.
ፍልፍሉ በሳቅ ገደለን  - ክፍል-1 ሊታይ የሚገባ ፍለፍሉና ጥሌ
19:42
Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 775 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 29 МЛН