የአዲሱ ገበያ ትዝታዎች /ትዝታችን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 53,807

ebstv worldwide

ebstv worldwide

18 күн бұрын

ዘወትር ሰኞ ምሽት በአቅራቢ ዮናስ ተዘጋጅቶ የሚቀርበው ትዝታችን በኢቢኤስ የአዲሱገበያ ትዝታዎችን አስቃኝቷል እንዲመለከቱ ተጋብዘዋል
"Every Monday night, you are invited to watch the Tiztachin program prepared and presented by Yonas on EBS."
ይህ ፕሮግራም ዘወትር ሰኞ ማታ እንደ ስሙ ሁሉ ትዝታ ጠቀስ" የሆኑ ጉዳዮች ላይ ብቻ የሚያጠነጥን ነው። ለአብነትም የሙዚቃ፣የከተሞች፣ የትምህርት ቤቶች፣ የመዛግብት፣ የቀድሞ ቁሳቁሶች፣ የልዩ ልዩ ቅርሶች፣ የአልባሳት፣ የሃውልቶች እና የመሳሰሉ ጉዳዮችን በትዝታ ይቃኙበታል።
"Tiztachin be ebs" is a captivating show that delves into nostalgia, exploring old music, cultures, aging cities, and schools. Join us as we journey through memories and evoke nostalgia in every episode!
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Tezetachen_on_EBS

Пікірлер: 83
@user-pu4km8ud1y
@user-pu4km8ud1y 15 күн бұрын
ዮኒዬ በጣም ነው የምናመሰግንህ በተለይ እኔማ 6 ቁጥር ባስ ማዞርያ አስፍልት ላይ ነው የተወለድኩት መቼም አልረሳትም ርስቴ ነች🎉
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 14 күн бұрын
እስቲ ብቅ ብቅ በሉ የሰፈሬ ልጆች፣አዱ ገነቶች።❤❤❤
@njadnjad3902
@njadnjad3902 10 күн бұрын
አለን አለን ወንድሞቻችን ከሰሜን ማዘጋጃ❤❤❤❤❤
@negashali4369
@negashali4369 16 күн бұрын
ዮንዬ ሰፈሪን ስላስተዋወቅህልኝ አመሰግንሀለው አኔ ያለሁት አሜሪካን ነው አዲሱ ገበያን ሳይ የልጅነቴን ወደሗላ እዳስብ እና የሰፈሪን ሰዎች ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል ወላጆቼን እዳስብ አድርገህኛል እባክህ የአእ/አብሄርአብ ታቦት ለጥምቀት እየተቸገሩ ነው የግል ቦታ እዲሰጠን አድርግልን❤💕💕💕💕
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 16 күн бұрын
የሰፈር ሰው
@alm2467
@alm2467 16 күн бұрын
Semen mazeja alen
@njadnjad3902
@njadnjad3902 10 күн бұрын
የሠፈር ሰው ባለህበት የይሇንሷ ማርያም ትጠብቅህ ወንድማችን እሙ ከሠሜን ማዘጋጃ🙏🙏🙏
@debebea7669
@debebea7669 15 күн бұрын
ሰሜን ማዘጋጃ ሰፈሬን ሰለአስታወስካት ደስ ብሎኛል ግን አንዱ የተዘነጋ ነገር የቀድሞው የመንገዱ ስያሜ ከአራዳ ጊዮርጊስ አንስቶ እስከ ቶታል ድረስ መስፍነ ሐረር ጎዳና የሚባል ነበር እንዲሁም ከቶታል ወደ ሩፋኤል በሚወስደው መንገድ ላይም መስፍነ ሐረር አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ነበረ።
@NiceMeq-rk6yn
@NiceMeq-rk6yn 15 күн бұрын
ጋሽ አዲስ የአባቴ ማህበርተኛ እረጅም እድሜ እነ ሞገስ የሰፈሬ ልጆች ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል ዮናስ ግን በጣም ሳትዘጋጅ ነዉ የሰራከዉ ድጋሚ መመለስ አለብክ :)) ሰፈሬ ሁሌም ትናፉቂኀለሽ ;:)))
@birukayele04
@birukayele04 11 күн бұрын
ገንዘብ ቢኖረኝ ቤት የምገዛው ድል በር አዲሱ ገበያ ነበር በተለይ እግዚሐብሄር አብ ቤተክርስቲያን አካባቢ ያለው ንፁህ አየር ነፍስ ይገዛል።።።
@hiwotgmariam2837
@hiwotgmariam2837 16 күн бұрын
ብዙ ያልተነገረ ታሪክ አለ
@zimedia2023
@zimedia2023 12 күн бұрын
በጣም ብዙ ብዙ ድጋሚ ይሰራልን
@njadnjad3902
@njadnjad3902 10 күн бұрын
ትክክል ማርያምን
@kassuabrham4291
@kassuabrham4291 16 күн бұрын
ዮኒዬ ስለአዲሱ ገበያ ብዙ ሰው መጠየቅ ትችል ነበር ብዙ ቀርቶሀል።
@zimedia2023
@zimedia2023 12 күн бұрын
ድጋሚ የሰራልን
@alembetremariam5366
@alembetremariam5366 16 күн бұрын
አዲሱ ገበያ ሰፈሬ ተወልጄ ያደኩበት የአያቴም ስም በመነሳቱ ደስ ብሎኛል አባቴ ሞቶ ጥሩምባ ሲለፈፍ በአባቱ ሰም እየተጠራ የአቶ አካለመስቀል እድርተኞች የሆናችሁ ልጃቸው ሞቷል ሲባል አስታውሳለሁ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 15 күн бұрын
Wow 👌 btame new Des ymlew
@marthazemene4474
@marthazemene4474 16 күн бұрын
ዮኒ ሰፈሬን ስላሳየሄን በጣም ደስ ብሎኛል አመሰግናለው ነገር ግን እግዚአራብ ቤተክርስትያን ታቦቱን የተኩሉት አቶ አበበ በንቴ ይባላሉ ታቦቱም አዲሱ ገበያ አሁን ማድያና ፎቅ የተሰራበት ቦታ ሜዳ ነበር ኤሐዲግ ሲገባ ቦታው ተሽጦ ፎቅ ተሰራበት አቶ አበበ በንቲ ቤተክርስትያኑ እንዳስጀመሩ አረፋ ያስጨረሱት አቶ ወልደአማኑኤልናአቶ ሀይሉ መላኩ ናቸው የመጀመሬያው
@yaredshiferaw06
@yaredshiferaw06 16 күн бұрын
አዲሱ ገበያ ሰፈሬ አይደለም ከአዲሱ ገበያ እርቀህ እየኖርክበት የሚናፍቅ ሰፈር ነው ዮኒ ስለመጣህ ደስ ብሎናል እናመሰግናለን !!
@user-cl3vw3up7c
@user-cl3vw3up7c 16 күн бұрын
ዬኒ እኔም ከላዛርስት ት/ቤት አካባቢነኝ ይመችህ ግን በሰፊው ይቀራልገና ብዙ ነገር አለ ለምሳሌ ት/ቤቱን ግዴታ እየው ትኮራለህ የመጀመሪያም ሚሽን ነዉ ❤❤❤ እንጠብቅካለን
@mickb4171
@mickb4171 12 күн бұрын
እኔም ላዛርት አካባቢ ሰው ነኝ
@solomonterefe2779
@solomonterefe2779 11 күн бұрын
ላዛርስት የመጀመርያው የሚሽን ት/ቤት የጳውሎስ ኞኞ ት/ቤት የነፒተር የነሊዬ የነ አባ ኤልያስ እረ ስንቱ ለማን ይወራ ትዝታ ብቻ
@user-cl3vw3up7c
@user-cl3vw3up7c 11 күн бұрын
በጣም ብዙነገር አለ ላዛርስት ዮኒ በናትህ አይቆጭክም ስንወድክ
@hannahailu3293
@hannahailu3293 16 күн бұрын
ብዙ ተጨማሪ ነገሮች መነሳት ነበረበት ወደፊት በሰፊዉ ብትመጣበት ደስ ይለናል አዲሱ ገበያ ይሄ ብቻ አይደለም
@memett564
@memett564 16 күн бұрын
ዬንዪ ሰፈሪን። ሲላሳየክኛ በጥም ድሰ ባሉኝል አዲሱ ገበያን ለይየልጅነቴን። ወደ ሗላ አሰብኩ የሰፈሪን ትዝታ ኡፍ በጥም ደሰ ይላል
@AbemMekonnen
@AbemMekonnen 16 күн бұрын
ዬኒዬ የነ ኮመዲያን ጥላሁን እልፍነህ አባት ሰፈርም ነው, ብዙ ተጨማሪ ታሪክም ማቅረብ ይቻል ነበር
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 16 күн бұрын
ዮኒ ሰፌሪ መጣህ ደስ አለኝአራት መንታ ላይ ቆምክ አዲሱ ገቢያ መርሐብቴ ሆ/ል ሳትገባአትመለስ አበበ መኮንን ጠይቀው የአበበ ወንድም ነው የሚሰራበት ነው
@mustafaabdo1126
@mustafaabdo1126 9 күн бұрын
እጅግ ብዙ መባል ቀርቶዋል የሸገር መዝናኛ የቤተሰብ መምሪያ መዝናኛ ቤተ መጽሀፍት ሁለገብ መዝናኛ እነ ትዕግስቱ የእርሻ ሰብል ተጫዋች የብሔራዋ ቡድኑ በላያ አስቻለው የአባቱ ጠጅ ቤት ታሪከኛነት የዜሮ ፫ መዝናኛ ዩመራቤቴ ሆቴል ድምቀት ብዙ እነ የተባለለት ዐሃፊያን ብዙ ያሉለት ሆቴል እነ ሞንክ ገንቸሬ ታዱ መስቀሉ ስጋ ቤት ትንሿ ባለ ቀለን ቲቪ ቤት የኡለም ዋንጫ 1986 በአውሮፓውያን አቆጣጠር ዋው እረ ስንቱ
@zewditu1735
@zewditu1735 16 күн бұрын
ሰላም ዮኒ የዛሬው ይለያል እናመሰግናለን ሀገሬ ሁሌም ከፍ በይ🎉🎉🎉🎉
@abejewoldemichaeltuffa3564
@abejewoldemichaeltuffa3564 16 күн бұрын
ስፈሬ ይገርማል እነ በላያ የመድን ተጫዋች
@azebgera8601
@azebgera8601 16 күн бұрын
ወይ ሰፈሬ ❤
@njadnjad3902
@njadnjad3902 10 күн бұрын
❤❤ሠፈረችን
@michaeltessema429
@michaeltessema429 14 күн бұрын
yoni much respect for you and for abatachin for the show i was born and raised in addisu gebeya the story of the area is much much bigger than this still my appreciation for abatachin addisu gebeya a birth place of many famous people ,a lot of soccer story team addisu gebeya ,ppic,hagbes motor show ,timket show ,night walk ,tizeta biscuit bet ,sheger menafesha, 03 park ,melatite meda, kebit gebeya,saint marry school ,hamele 19, mesfin harere menged,belay zeleke menged mekonenoch baklava(residense ), shefa suke, saterday gebeya ,meskelu siga bet,wederea wefcho bet ,egziabehareabe church ere menu menu
@sm-vj2rp
@sm-vj2rp 16 күн бұрын
ሰፈሬ አባዬንም ስላየው ደስ ብሎኛል
@solomonderese9311
@solomonderese9311 16 күн бұрын
Shola - Semen Mezegaja - Adisu Gebeya - Total - Dilber
@Henok1995
@Henok1995 16 күн бұрын
ዮኒ እናመሰግናለን ብዙ የልጅነት ትውስታ አለኝ ሁሌም ይናፍቀኛል
@wardewarde9415
@wardewarde9415 16 күн бұрын
ዮኒእንወድሃለን blessed 🙏🙏🙏🙏
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 16 күн бұрын
አዲሱ ገበያ ሰፈሬ ❤❤❤
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 16 күн бұрын
ዮኒ ሰፈሬን ስለአስጎበኸኝ ደስ አለኝ
@user-Sol-Godelyas
@user-Sol-Godelyas 15 күн бұрын
Sefery Addisu gebya ❤❤❤
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 12 күн бұрын
እዚህ ላይ Comments ያደረጋቹ በሙሉ በጥብቅ ትፈለጋላቹ፣ማለትም በአዲሱ ገበያ ናፍቆትና ፍቅር እየተንገበገብን ስለሆነ ለምን ተሰባስበን ማህበር አናቋቁምም ባይ ነኝ ፣በዚህ አጋጣም ሁላችሁንም የአዲሱ ገበያ ልጆች እወዳችዋለው፣ ሌላ ትዝታ በላይ ዘለቀና ሐምሌ 19 የተማራቹ እንዴት ናችሁልኝ?
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 9 күн бұрын
የአዲሡ ገበያ ልጆች የተማርነው መስፍነሐረር መድሀኒአለም ጄ ዊንጌት ኢት ትቅደም
@userd42
@userd42 16 күн бұрын
እንኳን,ደህና,መጣህ,ዮኒና,ቮልሷ,ምነው,ጠፋ,እያልን,ቁጭ,ብለን,ከቤተሰቦቼ ጋር,ኢቢኤስን,ስንከታተል,ከች,አልክልን,በጣም,ብዙ,ሕዝብ,ነው,የሚያደንቅህ ዮኒ,ታውቃለህ,ግን,የአራዳ,ፕሮግራምህን,ከነሙዚቃውና,ስታይልህ,ሠፈሮቹ መንደሮቹ,ሰዎቹ,ሁሉ,በጣም,ደስ,ይላል,እናመሠግናለን,ኢቢኤሶች,ስለምታዝናኑን,
@kalkidanmulu5980
@kalkidanmulu5980 16 күн бұрын
አዲሱ ገበያ ሰፈሬ ተውልጄ ያደኩበት
@njadnjad3902
@njadnjad3902 10 күн бұрын
አለን እኛም ሰፈረችን
@belaineshworede5756
@belaineshworede5756 13 күн бұрын
I left forty five years ago from Addisu market alot of memoirs
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 16 күн бұрын
Weyeni sefer lejente tezetaye thank you yoneye
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 16 күн бұрын
Seferi eko new
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 16 күн бұрын
@@user-jl9ty6gs4b yene sheger jereba new yadekut
@melonayveronica925
@melonayveronica925 12 күн бұрын
ዮኒ ትመቸኛለህ
@SG-or9uo
@SG-or9uo 16 күн бұрын
Gash Addis,gorebete. Nurulign be Tena.
@yamrotgetu2143
@yamrotgetu2143 16 күн бұрын
Abet lewet besimeab🥺 dilber my school❤️
@AsmeretHile
@AsmeretHile 16 күн бұрын
Enem ye Del-Ber temari negi yemejemeriyawecu
@user-hb3tw3de7r
@user-hb3tw3de7r 14 күн бұрын
ወይ ሰፈሬ
@EshetuChabo
@EshetuChabo 7 күн бұрын
ምኽር ዐብራራዉ[ mengistu mekonen] lived zere . mengistu mekonin memhir aabraraw yesemen mazegaja newari nebber,lijun aukatalehu muluaalem mengistu...ye abebe muleneh tsehafi neberech.
@user-sb8wi2pv1n
@user-sb8wi2pv1n 16 күн бұрын
I like old songs!
@user-rf4mk5jh4q
@user-rf4mk5jh4q 15 күн бұрын
በናትህ አድሱ ገባኤ አቶ ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ የሚባሉ አባት በህይወት ካሉ አድራሻቸው ጠፍቶብኝ😢😢
@FikruBurg-yh1vw
@FikruBurg-yh1vw 7 күн бұрын
የመጀመሪያ ሃገራችን ውሥጥ ሊፍት የተሰራው ምእራብሆቴል ነው ኤቢሶች አስተካክሉት
@BaharuNuguss
@BaharuNuguss 10 күн бұрын
ሰላም ዮኒ ፕሮግራምህን እከታተላለሁ አንድ ጥቆማ ልስጥህ ብዬ ነው ከጥንት ሰፈሮች አንዱ ቦሌ ሚካኤል አካባቢ ሲሆን በጥንት ግዜ የተመሰረቱ ዕድሮች እና አየር መንገዱ ከተመሰረተ በኀላ እና ከመመስረቱ በፊት የነበረውን ታሪክ የሚያጫውቱህ ግለሰቦችም ያሉበት ሰፈር ስለሆነ እና ብዙ ታሪኮችን ስለምትሰማበት ብትገበኘን መልካም ነው በርታ
@m.b.ty.3405
@m.b.ty.3405 16 күн бұрын
ሰፈሬ እንዴት እንደናፈቀኝ😢
@adeswarqu3420
@adeswarqu3420 16 күн бұрын
ያደከብሽ
@tilayekebede
@tilayekebede 14 күн бұрын
የአዲስአበባ ቤቶች ሳይፈርሱ ቶሉ መቅረጽ ያስፈልጋል ኮሪደር እያፈራረሳት ስለሆነ በርቱ ዮኔ
@AsmeretHile
@AsmeretHile 16 күн бұрын
Yoni yeiga maheder sayefersu mastawesa asekemetelin Del-Ber temihert bet lela geze endemetasetawek amenalhugi yetemarekubet nw
@tigistkassa610
@tigistkassa610 11 күн бұрын
አንድ ቤት የሚሰራ ድርጅት ቤቱን መሰራት ከመጀመሩ በፊት መየህዝቦ መገልገገያ የሆነውን መንገገድ መሰራት መቻል አለበት የህ ሰልህ ግልፀ ብሉ የሚታይና በየህንፃው ሳያጨጨናንቅ የሚያሰተላልፍ ማለት ነው ህንፃ እርሰ መራሱ መደራረብ ዋጋ የለውም ጥራት የለው መንገድ ያስፈልጋል
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 16 күн бұрын
🙏🙏
@berhanhaile1018
@berhanhaile1018 10 сағат бұрын
Tadesse, one of yonas's interviewees, was a close neighbor of Girma Cheru's father(Ababa Cheru). At least he could have said a bit about him. And, in general, it was a tip of an iceberg that has been said about Addisu Gebeya. That tells it all Yonas was not well prepared or informed. I hope he will go back and unleash the real and full story of the historic Addisu Gebeya. Fingers crossed.
@kassuabrham4291
@kassuabrham4291 16 күн бұрын
አዱገነት እንላታለን!
@alembetremariam5366
@alembetremariam5366 16 күн бұрын
ዩኒ አቶ አካለመስቀል አርመኖችን አማረኛ ያስተምሩ ነበር የአቻረሬም አያት ናቸው
@sm-vj2rp
@sm-vj2rp 16 күн бұрын
ሸገር መናፈሻም አለ አልተጎበኘም
@mohameddayib2894
@mohameddayib2894 6 күн бұрын
I heard the word arada many times.whats arada means in amharic language?
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 16 күн бұрын
ጋሼ አዲስ ብሬ አውቃቸዋለሁ
@HannaAlemu-ki2gm
@HannaAlemu-ki2gm 14 күн бұрын
ዬኒዬ ስለ አዲሱ ገበያዐ ምንም አልነገሩህም እኔ አፎቶ ጋር ማስረጃ እነግርህ ነበር
@rahelsemegne6963
@rahelsemegne6963 13 күн бұрын
Lol
@ZuzuZuzu-xc4ph
@ZuzuZuzu-xc4ph 16 күн бұрын
ቢሲንካ የምትለው ነገር
@user-up1rb3yd8j
@user-up1rb3yd8j 16 күн бұрын
Alnagarekushm wy bater tantalteya tigira weshma enji bal ayehonm bye bamelw yestakakel !yonichn kkk
@selamf1101
@selamf1101 16 күн бұрын
@ya what?
@andualmegiz6157
@andualmegiz6157 8 күн бұрын
እንዴት መስቀሉ ስጋ ቤት አትዬድም shame on you
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 16 күн бұрын
ኧረ ዮናስ ፤ አሳሳቅህ በጣም ይረብሻል ። ረጋ በል፤ ስርአት ያስፈልጋል ።
Did you find it?! 🤔✨✍️ #funnyart
00:11
Artistomg
Рет қаралды 120 МЛН
it takes two to tango 💃🏻🕺🏻
00:18
Zach King
Рет қаралды 28 МЛН
¡Puaj! No comas piruleta sucia, usa un gadget 😱 #herramienta
00:30
JOON Spanish
Рет қаралды 22 МЛН
ኦሎሞፒያ //ትዝታችን በኢቢኤስ//
39:14
ebstv worldwide
Рет қаралды 82 М.
Самый старый Сыр в мире!
0:21
КОЛЯДОВ
Рет қаралды 1,2 МЛН
⏱️❌
0:36
Kan Andrey
Рет қаралды 3,4 МЛН
100❤️
0:19
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 37 МЛН
Когда вышел гулять с детьми и она пишет «как там дети?» @super.brodyagi
0:17
Супер Бродяги - Семейство бродяг
Рет қаралды 4,2 МЛН
Pokey pokey 🤣🥰❤️ #demariki
0:26
Demariki
Рет қаралды 4,2 МЛН
1❤️ #thankyou #shorts
0:23
こたせな (KOTATSU&SENA)
Рет қаралды 9 МЛН