የዲያስፖራው ካሳ !

  Рет қаралды 29,201

ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}

ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}

Ай бұрын

#realestate #kenatigar @giftrealestate11.5k
🔥 For more information about Gift
realestate house you can contact
👉 Tewodros Alemayehu
+251911563610
+251938489898
#comedy #kenatigar #giftrealestate
Gift youtube link ; @giftrealestate11.5k
Gift realestate facebook : profile.php?...
Gift realestate telegram : t.me/GiftEstate33
Gift instagram : tewodrosale...
Gift Tiktok : / tedogiftrealestate

Пікірлер: 63
@nati_abraham
@nati_abraham Ай бұрын
🔥 For more information about Gift realestate house you can contact 👉 Tewodros Alemayehu +251911563610 +251938489898 እንኳን አደረሳችሁ !
@user-hb5xq5ug4w
@user-hb5xq5ug4w Ай бұрын
መተማመን እንዳይኖር የሚያደርገዉ የቅድመ ክፍያዉን ዋጋ ይናገራሉ ነገር ግን የቤቶችን ዋጋ በትክክል አይናገሩም።ምንም ምክንያት የለም የአንድ ቤት ዋጋ እንደ አይነቱ እና ስፋቱ ግልፅ አድርገዉ መናገር አለባቸዉ። የትም አገር ግልፅ አድርገዉ ይናገራሉ በማስታወቂያ ላይም ብቻ ህግ የሌለበት አገር፣ ናቲ ግልፅ አድርገህ መጠየቅ አለብህ አለበለዚያ ከዚ የምታገኘዉ ገንዘብ ይቅርብህ ታማኝነትህን ይቀንሳል
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe Ай бұрын
ጎመን ምናምን ዝራበት በቃ ጓሮዋን?🤔🤨🙄😊😂 በነገራችንላይ በተለይ ለዳያስፖራው ግሩም የሆነ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ናቲ🙏🥰👌
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Ай бұрын
በትክክል
@Lid757
@Lid757 Ай бұрын
ስንቱ በገዛ ቤተሰቡ ተዘርፏል እዉነት ነዉ ስንቱ አልቅሷል 😢😢😢😢😢😢😢😢
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Ай бұрын
ሀሪፍ ነዉ ብር ሀገራችን እየተሻሻለች ነበር ግን እኛዉ ካላፈረስናት አልን
@Kglighthandler
@Kglighthandler Ай бұрын
እረ ካድሬ እዲህ የቀልድ ፊልሞችም ታያላችሁ? በነገራችን ላይ በማስመሰል ከናቲና ከአብይ ማን ይበልጣል?
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 22 күн бұрын
የቤት ዋጋ በሀገራችን እጅግ በጣም ውድ ነው 80ካሬ በ10,M😢 ይሄ ማለት በካሬ 100,000ብር በጣው ውድ ነው በዛላይ ባለ 15ወይም ከዛ በላይ በሚጠነብ ህንጻዎች በአንድ አካባቢ እጅግ በጣም ብዙ አባወሬዎች የሚኖሩበት መንደር እንዴት የተጨናነቀ አካባቢ እንደሚሆን ሳስበው ይገርመኛል በተለይ በስራ መውጫና መግቢያ ሰአት
@altudz4055
@altudz4055 Ай бұрын
ይመችህ ናቲ🥰👏በርታ
@tsedeyedossa1150
@tsedeyedossa1150 Ай бұрын
ናቲ ስትናደድ እንግሊዝኛህ እና ይድምፅ ቶንህ እራሱ ተስተካከለ😂😂😂
@geminimars7704
@geminimars7704 Ай бұрын
You are portraying reality! The same thing happened to my friend.
@TafeseTafese-dl2be
@TafeseTafese-dl2be 22 күн бұрын
😂😂😂😂 wuy nat
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Ай бұрын
ክክክ አዪ ናቲ
@Fano203
@Fano203 Ай бұрын
Don’t buy a house please the only chance we can stop them by saying no they should go down more in Ethiopia house is very very exaggerate,now there is to many suppliers but there is no demand so don’t buy a house it is not a good idea of to investing your money.
@yibeltaltesfaye9294
@yibeltaltesfaye9294 Ай бұрын
Bro you are doing greatv
@user-qm3nk1bx6t
@user-qm3nk1bx6t Ай бұрын
አይይይ ናቲ ዘና ነው የምታረገኝ ክክክ
@Hello_Ethiopia
@Hello_Ethiopia Ай бұрын
reality!
@user-zh6ki6lj3s
@user-zh6ki6lj3s Ай бұрын
Bravo natty😆
@teddy6326
@teddy6326 Ай бұрын
Unfortunately, they don't deliver the house on time, and they keep asking for money without signing the contract. Therefore, Nati, you have to challenge the sales manager because many people are complaining about Ethiopian real estate.
@Fano203
@Fano203 Ай бұрын
Etuber yemibal youtube channel eyena Ethiopia weste mene eytkahde endhone yegbakal
@teddy6326
@teddy6326 Ай бұрын
@@Fano203 ?????
@yemicheal862
@yemicheal862 Ай бұрын
በጊዜ አያስረክቡም ተጠንቀቁ
@jamalahmad7286
@jamalahmad7286 10 күн бұрын
ጊፍት በጣም ማስታወቂያ አበዛ ጠርጥር
@meseretsode4626
@meseretsode4626 Ай бұрын
😂😂😂❤❤❤
@Gloria-ye1pw
@Gloria-ye1pw Ай бұрын
❤😊😊😊😂😂
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Ай бұрын
እኛ ዉጭ ሀገር ያለነዉ በደንብ በግልፅ ዋጋዉን ንገሩን በዝርዝር ወደፊት ከጨመረ ጨምሯል ብላችሁ በሀቀኛነት ተናገሩ አታደናግሩን።20 % ማለት ከስንት ላይ ነዉ እኔ እፈልጋሁ አሁን ቪላዉን ግዴታ መደወል አለብን ?
@userd42
@userd42 Ай бұрын
ናቲ,መቼስ,በሳቅ,ነው,ሰው,የምትገድለው
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Ай бұрын
ናቲያችን ያምርብሀል
@ermisolution6995
@ermisolution6995 21 күн бұрын
24:28 ላይ ጥያቄው ግልጽ ሲሆን መልሱ ግን . . .
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 Ай бұрын
ናቲሻ ምርጡ
@Rahma_Abdoo
@Rahma_Abdoo Ай бұрын
How much is the Total Price????
@beshirmohammed129
@beshirmohammed129 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 Ай бұрын
QAREYA TKELBET NUROWUD NEW
@wezzy4173
@wezzy4173 Ай бұрын
10% or 20% discount 😂😂😂 migeza setfa… the price for real estate is not fair.
@eshetudinka4550
@eshetudinka4550 Ай бұрын
Nati has a diaspora complex,
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Ай бұрын
የቱ ፈረንጅ ይሆን ጉራማይኔ የሚጠቀመው???? ድራማው ገባኝ የቤት ሻጮቹ ግን ጉራማይኔ ሲያስጠላ
@hope2633cu
@hope2633cu Ай бұрын
Ajjire tefettt bele meta 😢😮😮😮😮😅 too long ....
@samsomtekle6852
@samsomtekle6852 14 күн бұрын
😂😂Mnw Nati😂 bAmora malya Doro machawt jemrek? Commedy blh Adevertise😂 Mehonu Ethio. West ymitamn Real steat al inde? Just talk nd show becha nachew iko... Lmayawqsh Tategni😂
@tadet1999
@tadet1999 Ай бұрын
no sound
@hussienhamde
@hussienhamde Ай бұрын
አቤት አቤት ወሬኞች ጊፍት ሪል እስቴትም እልም ያለ አጭበርባሪ ነው ተበልተናል እኛም መጀመሪያ ሲጋብዙህ ለአንተ አሳቢዎች ይመስላሉ በኇላ ግን ይበሉሀል ዘመዴ ጠንቀቅ በል 😂😂😂😂
@abelmdehin8582
@abelmdehin8582 Ай бұрын
ጊፍት ሪል እስቴት ለኛ ታማኝ ነበር
@yemicheal862
@yemicheal862 Ай бұрын
ጊፍት ውሸታም ነው ​@@abelmdehin8582
@Kglighthandler
@Kglighthandler Ай бұрын
የድርጅት ስም ዝም ብለህ አታጥፋ። አሁን ላይ ጥሩ አፈፃፀም አላቸው።
@BeKii21
@BeKii21 Ай бұрын
Promotion ብቻ አይነፋም
@gadisatolemariam5578
@gadisatolemariam5578 Ай бұрын
Demets
@markonabiy6632
@markonabiy6632 Ай бұрын
I will not follow your program here after ,shame
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Ай бұрын
why ?
@Ewnet3832
@Ewnet3832 Ай бұрын
አይዞኝ
@markonabiy6632
@markonabiy6632 Ай бұрын
For the past days u r doing advertisement only while waiting for new comedy release​@@ethiopialove2463
@alokperception3307
@alokperception3307 Ай бұрын
What is the problem? He is entertaining us, but he also has to work using his platform. be Netsa lemiyaznanan? Stay positive!
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 Ай бұрын
😂😂😂😂
@yemicheal862
@yemicheal862 Ай бұрын
እጅግ ሲበዛ ውሸታም ናቹህ።በዚ አመት 7 ህንፃ ያስረከባቹትን ለምን በመረጃ አታቀርቡም???
@SurprisedCookingApron-ik1xy
@SurprisedCookingApron-ik1xy Ай бұрын
Ere nati mndn new gn aydebrm ende😡😡😡😡😡😡😡
@azifisseha6028
@azifisseha6028 Ай бұрын
Commercial እኮ ነው ። ምን ችግር አለው?
@liliynorman8950
@liliynorman8950 Ай бұрын
ምን ይደብራል አሰተማሪ ቪዲዮ ነው የለቀቀው
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Ай бұрын
ጎበዝ ነዉጂ ምንአደረገ ?
@ethiopianmezmur9874
@ethiopianmezmur9874 Ай бұрын
የቤት ማስታወቂያ 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@btin1791
@btin1791 Ай бұрын
አይ አንተ ሰውዬ ድራማውን በሙሉ ማስታወቂያ እደረከው! በል ከዚህ በሁዋላ ያንተን channel unsubscribe አድርጌያለሁ
@Flamingotube-lh3gg
@Flamingotube-lh3gg Ай бұрын
ወይኔ ህወቱን አበላሸህበት በቃ
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Ай бұрын
@@Flamingotube-lh3ggምቀኛ ሁላ ምን አደረገህ ?
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 13 күн бұрын
😂😂​@@Flamingotube-lh3gg
ለፍቅር ዋጋ ከፈልኩ !
10:43
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 58 М.
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 15 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 3,9 МЛН
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 18 МЛН
በአውሮፓ ኢትዮጵያዊ ገበሬ አገኘሁ ! / ሙሉ ከተማ ገበያ - Travel video !
32:57
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 39 М.
የባለስልጣኑ ቦዲጋርድ  - ከናቲ ጋር / kenati gar
8:48
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 402 М.
ዲያስፖራው !
10:53
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 112 М.
ምርጥ አስቂኝ ቪዲዮ
6:08
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 46 М.
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
0:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,8 МЛН
Щенок Нашёл Маму 🥹❤️
0:31
ДоброShorts
Рет қаралды 6 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
0:40
EVA mash
Рет қаралды 2,7 МЛН
Пугает людей игрушкой аллигатора в воде
0:14
Короче, новости
Рет қаралды 3 МЛН