የዶክተር ትዕግስት ልዑልሰገድ የቀብር ስነስርአት

  Рет қаралды 17,651

Jossy Style Tube ATL

Jossy Style Tube ATL

Ай бұрын

ህዝቡ በሙሉ ግልብጥ ብሎ አለቀሰ አነባ የፍቅሩንም ያህል እንባውን አፈሰሰላት
እግዚአብሔር ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰብ ጏደኞ ዘመድ አዝማድ ሁሉ መፅናናትን እግዚአብሔር ያድልልን
#ebs #ethiopianmovie #america #atlanta #atlanta #atlanta #zemarit #ebstv #etvnews #seifuonebs #

Пікірлер: 31
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Ай бұрын
የኔ እናት ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑራት 😢 ሃይ ሞት ክፉ 😢😢😢😢 ቤተሰብሽንም እግዚአብሔር ያፅናቸው።😢😢😢😢😢
@tenad7309
@tenad7309 Ай бұрын
ሞት አይቀርም ስም አይቀበርም😭ቲጂዬ ስምሽ ከመቃብር በላይ ሲታወስ ይኖራል🥲ነፍስሽን በገነት ያኑራት🙏🏾
@bettyfikru9534
@bettyfikru9534 Ай бұрын
ትዕግስት ነፍስሽን በገነት እግዚአብሔር ያኑርልን በጣም እጅግ ልብ ይስበርል የአንቺን መለየት በዚህ ግዜ መቀበል በጣም ያስቸግራል ግን የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆነ ለቤተስብሽ ለወዳጆችሽ መፅናናትን ይስጣቸው
@abebaweldeab7196
@abebaweldeab7196 Ай бұрын
የኔ ደግ ፣ጎበዝ ብዙ ህልም የነበረሽ ህልምሽን አጨለመው ጠላት። እግዚአብሔር ነብስሽን ይረከበው።
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Ай бұрын
በእውነት እንዴት እንዳዘንኩኝ ሴትልጅ ጥይት ጥፍም ሲበዛነው
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q Ай бұрын
ገዳዩን ፈጣሪ ይይለት ይቺን ነብስ የነጠቃት እጅግ ያሳዝናል ነብስ ይማር ለቤተሰቡ ሁሉ መረጋጋትን ይስጥልን
@hellatanzanite9015
@hellatanzanite9015 Ай бұрын
የእኔ መልካም አችን ማጣት ከባድ ነው ትግስትዬ መቀበል አቃተኝ።የእኔ ተቀባዬ አሁን ማን ይቀበለኝ ግራ ገባኝ ትግስትዬ ሀዘኑ ከባድ ሆኖብናልና ለሁሉም ሰው መፀናናትን እመኛለሁ።
@mamok3479
@mamok3479 Ай бұрын
እግዚአቢሄር ነብሷን ይማር ። አበሻ እንዲህ አይነት ጨካኝነት የማያቅ ሰላማዊ ህዝብ ነበር፣ በጣም ያሳፍራል በሰው አገር መገዳደል፣ ባለፈው አመት በ ቨርጂኒያ ሚስቱ ከነ ወንድሟ የገደለው እይነት ነው ይሄም። የስነልቦና ባለሙያ አማክሩ ፣መገዳደል መፍትሄ አደለም።
@mercytalbot3577
@mercytalbot3577 Ай бұрын
May your soul rest in paradise my sister 😢 it is so so heart breaking 💔.
@mercytalbot3577
@mercytalbot3577 Ай бұрын
Esaganet my heart is bleeding 🩸 for you when I see you with abba . I wish i can give you hugs and comfort you . Be strong be comfort ed in the Lord Jesus Christ. Be strong for the rest of your love ❤️ on. Mercy Talbot from Perth Australia 🇦🇺.
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Ай бұрын
አባት ያሳዝናል የልጅ ሀዘን ከባድ ነው
@mylady9674
@mylady9674 Ай бұрын
ነፍስሽ በሰላም ትረፍ 🙏🏽
@tsigewongel8203
@tsigewongel8203 Ай бұрын
ነፍስሽ በሰላም ትረፍ እጅግ ያሳዝናል ለወዳጅ ዘመዶቾ መጽናናትን ይስጥልን 😂
@alemhaile-hd7he
@alemhaile-hd7he Ай бұрын
I am deeply sorry my deepest condolences to family and friends 🙏 💔 Rest in Peace 😢
@melatdebele8501
@melatdebele8501 Ай бұрын
😢
@user-jf8vn6tj3v
@user-jf8vn6tj3v Ай бұрын
ያሳዝናል ነፍስ ይማር
@muludenekew2576
@muludenekew2576 Ай бұрын
ነፍስ ይማር
@abrhethaile9681
@abrhethaile9681 Ай бұрын
Rest in peace 😭😭😭
@eyerusalemhaylay7550
@eyerusalemhaylay7550 Ай бұрын
May Rest in peace 🙏
@user-jt6jt8bm7x
@user-jt6jt8bm7x Ай бұрын
😢😢😢😢
@user-gk1hn6nk1g
@user-gk1hn6nk1g Ай бұрын
ጀግንት ነፍስሽ በዐደ ገነት ትንር 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@Lala1234love
@Lala1234love Ай бұрын
Rest in peace may God put you in heaven.
@woubit246
@woubit246 Ай бұрын
Which church is in Atlanta?
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 Ай бұрын
ባለቤቷ በለገዳዲ ሬዲዮ አብሮን ይሠራ የነበረና ቀና፣ትሁትና ቀልጣፋ ጋዜጠኛ ነበር።የሁለቱንም ነፍስ ይማር።
@kelelaw
@kelelaw Ай бұрын
R. I. P.
@dafflee653
@dafflee653 Ай бұрын
RIP
@sablemesh4092
@sablemesh4092 Ай бұрын
Rip
@EnbossaTube
@EnbossaTube Ай бұрын
ምንሆኗ ነው የሞተችው እህታች እግዚአብሔር በአፀደገነት ያኑራት አሜን
@milumilu2091
@milumilu2091 Ай бұрын
ተገድላ ነው
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r Ай бұрын
የእህቷ የቀድሞ ባለቤት በጥይት ነው የገደላት 😭 ያሳዝናል :: ለቤተሰብ የሞተችው እህትሽ የገደላት ባልሽ ተፈፀመ እጅግ ያሳዝናል :: 😭 ይጭካኔ ጥግ ላይ ደርሰናል:: እግዚአብሔር ይቅር ይበለን::
@user-gk1hn6nk1g
@user-gk1hn6nk1g Ай бұрын
ስላ ሀገር የዘፋሽ ጀግንት በጠም አሰዘኝ ነው
Which one is the best? #katebrush #shorts
00:12
Kate Brush
Рет қаралды 19 МЛН
Countries Treat the Heart of Palestine #countryballs
00:13
CountryZ
Рет қаралды 23 МЛН
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 101 МЛН
Шокирующая Речь Выпускника 😳📽️@CarrolltonTexas
00:43
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН
#ሊከሰሱ_ነው#ገዳዩ_ታውቋል|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
37:57
ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
Рет қаралды 38 М.
Which one is the best? #katebrush #shorts
00:12
Kate Brush
Рет қаралды 19 МЛН