የዶሮ ማነቂያና የስጋ ቤቶች ጉብኝት ከዋለልኝ እና ሰላም ጋር በቅዳሜ ከሰዓት

  Рет қаралды 274,082

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 жыл бұрын

Пікірлер: 506
@bayobayo6104
@bayobayo6104 4 жыл бұрын
ከስደት ወጥተን ሀገራችን ገብተን ቅዳሜን እዲህ ቅዳሜ አስመስለን ለማሳለፍ ሀገራችንን ሰላም ያቆየን
@wegenanteneh1305
@wegenanteneh1305 4 жыл бұрын
Amen
@bayobayo6104
@bayobayo6104 4 жыл бұрын
@Mulualem Bihon ፒስ
@woyini2675
@woyini2675 4 жыл бұрын
አሜን
@memesalmon648
@memesalmon648 4 жыл бұрын
Amen amen amennnn
@yeropqyeropis3080
@yeropqyeropis3080 4 жыл бұрын
አሜን. አሜን. አሜን
@gebruabera9599
@gebruabera9599 4 жыл бұрын
ዋው ጥሬ ስጋ እና ጉራጌ አይነጣጠሉም። አቤት መስተንግዶአቸው ደስ ሲል። ግን 1ኪሎ 420 ውድ ነው መብላት ነበረ ብሎ በአጠገቡ ማለፍ ነው እንጂ
@user-uo2jl7qr5l
@user-uo2jl7qr5l 4 жыл бұрын
1ኪሎ 400ብር ውይ ቤተሰቦቼ ስጋናፈቃችሁ ማለትነው
@sarasara-du3ny
@sarasara-du3ny 4 жыл бұрын
ተገርምኩኝ
@ritaa6260
@ritaa6260 4 жыл бұрын
No, 4 kilo = $400:: 1 kilo = $100
@user-go5go2dx7n
@user-go5go2dx7n 4 жыл бұрын
ክክክክ በጣም ተወደደ ለብዙ ቤተሰብ አይበቃም 1ኪ
@yodaheyyesakor3731
@yodaheyyesakor3731 4 жыл бұрын
Ewenetem
@woyini2675
@woyini2675 4 жыл бұрын
@@ritaa6260 1ኪ.ሎ ብቻ ነው ማሬ 400 ብር ያሉት
@shikortv2874
@shikortv2874 4 жыл бұрын
I love how they invited the man to eat with them❤️❤️ 🇪🇹May God keep Ethiopia safe🙏🏾
@lilyethiopia7190
@lilyethiopia7190 4 жыл бұрын
The best episode ever I really enjoyed it, Thank you💚💛❤
@emu1070
@emu1070 4 жыл бұрын
ምስኪኑ ህዝቤ ለመብላት ሳይሆን በስጋ ቤት ለማለፍ ብቻ ነው በለኛ 1kg 400 ይገርማል
@minojhgfg8695
@minojhgfg8695 4 жыл бұрын
😂😂☝
@ahmufozi6376
@ahmufozi6376 4 жыл бұрын
😂
@MikeMike-bc7jg
@MikeMike-bc7jg 4 жыл бұрын
Bekele sega bet. My dad loves this place. I remember when I was a kid, he always buy meat from this place. It reminded me of my childhood.
@saramohammad969
@saramohammad969 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ጥሬስጋ በጣም እወዳለሁ ምራቄን እየዋጥኩነው
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
በእግዚያብሔር ደስ ስትሉ ስትጎራርሱ እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን በረቱ በጣም ታምራላችሁ ።
@wendmachukassi8436
@wendmachukassi8436 4 жыл бұрын
ይሄ ነገር ቁምነገሩ በጣም ደስ ይላል ጉርሻቾው ጭዋታቾው የኢትዮዽያ ህዝብ እንዲህ ነው እምያምርብን እባካቹ እህት ወንድሞቼ እንፋቀር እንዋደድ ሌላ ትርፍ ነው ስንዋደድ ሴይጣን ኣይገባንም በጠላት ኣንሸነፍም እግዚአብሔር ኣገራችን ይባርክ
@addischoudrie2520
@addischoudrie2520 4 жыл бұрын
it was a very nice of you to invite strangers to come and join you in eating, specially the elderly guy at the third butchery that really broke my heart I think he was hungry. be blessed for feeding the guy
@maargion2440
@maargion2440 4 жыл бұрын
Wale I just wanted to say God bless you! Because I couldn't know from what race you came. you never showed any racism in your job you're very humble and honest Ethiopian kid. Others are talking silly! They talk about the road is blocked, but they don't say what was the cause for blocking the road, that's racism! We have to treat everyone fairly. So Keep it up bro nothing can stop you because God is with honest people like you!!
@zeki7603
@zeki7603 4 жыл бұрын
19-21 ደቂቃ ያለው ንግግር ልብ ይሰብራል ልብ ይጠግናል። ያአንዱ ችግር ስንት ጉዳት ያደርሳል?
@Gafa996Gaddisa
@Gafa996Gaddisa 4 жыл бұрын
19:21 ብለሽ ፃፌዉ ብሉ ከለር ሐይ ላይት እንዲሆን። ስንጫነዉ እዛዉ ይወስደናል።
@sablesable4596
@sablesable4596 4 жыл бұрын
የተባረከ ይሁን ሰታምሩ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን
@tarayataraya5197
@tarayataraya5197 4 жыл бұрын
The best part of this video is at 20:47... very wise man
@mohammedremadan5130
@mohammedremadan5130 4 жыл бұрын
wow you advertise the meat shop around Doro manekia nicely. ilike your collaboration
@lilyethiopia7190
@lilyethiopia7190 4 жыл бұрын
በቀለ ስጋ ቤት የጥንት የጠዋቱ ምርጥ ቤት ነው💚💛❤ ዶሮ ማነቂያ የፍቅር ሰፈር ነው 💚💛❤
@user-mf8ug4jt6n
@user-mf8ug4jt6n 4 жыл бұрын
የእውነት ያቀረባቹሀት ሰውዬ አራዳ፣ታሪክ የሚያውቅ ትልቅ ሰው ነው!!
@gebruabera9599
@gebruabera9599 4 жыл бұрын
ይህን ማህበራዊ ህይወት ስመለከት ትዝታዬን ይፈታተነኛል።
@evaeshetu6324
@evaeshetu6324 4 жыл бұрын
አናት በትጋቡ በጣም ደስ የልኛል ሰታምሩ ዋለልኝ እና ሰለም
@Tube-fh5kk
@Tube-fh5kk 4 жыл бұрын
አንድ ኪሎ ስጋ 400 ብር አይ ኢትዮጲያ አጂብ ነው እኔስ ምንም ስጋ አያምረኝም አባቴ እድሜውን አላህ ያርዝምልኝና በደህናው ጊዜ አብልቶኛል
@jemilalovely7131
@jemilalovely7131 4 жыл бұрын
ግን እኮ አረብ ሀገርም 40 ብር ነው ስለዚህ አይገርምም ዋጋው እኩል ነው
@martatole1139
@martatole1139 4 жыл бұрын
@@jemilalovely7131 70 birr naw ye bag
@jemilalovely7131
@jemilalovely7131 4 жыл бұрын
@@martatole1139 የት ነው ያለሽው መድና 40 ነው
@user-so6hw8bs1c
@user-so6hw8bs1c 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በሬ ሥጋ ኪሎ 139 አሪፍ ነው ቀነሠ ማለትነው እኔ ሀገር ሣለሁ የበግ እንኳን 175 ነበር
@TheFhdude
@TheFhdude 4 жыл бұрын
ይህቺ ልጅ ዋለልኝን ትወደወለች አይባልም። እርሱም ይወዳታል ግን ዓይን አፋር ነው፤ ስሜቱን እንደ እርሷ መግለጽ አይችልም።
@hailuyosef6722
@hailuyosef6722 4 жыл бұрын
ከወላይታ ወደ ሶዶ ሉካንዳ ቤት የተቀባበለው 😍 የዶሮ ማነቂያ ሰፈር ትዝታ ብዙ ታሪክ ያጭራል የሚደንቅ ቅንብር ልዩ ዝግጅት ውድድ ❤️
@hannykonjoh3264
@hannykonjoh3264 4 жыл бұрын
I like this place❤ ዋው ሆዴን አጨዋችሁት በርቱ በዚሁ ቀጥሉ እስኪ ካለው ሁኔታ እንኩዋን በዚህ ፈታ አድርጉን በበኩሌ ጥሬ ስጋ ውስጤ ነው በጸበል እንኩዋን አይወጣልኝም።
@SosaMGlez
@SosaMGlez 3 жыл бұрын
Beautiful the Gentleman sharing history...🙌🏾 Also a small reminder for the Bro not to refer to hide elder as ante. The lady journalist is on point...
@user-ff2gv4ni6q
@user-ff2gv4ni6q 4 жыл бұрын
ስትጎራረሱ በጣም ደስ ትላላቹ ፍቅር እኮ ናቹ ያገሬ ሰውች አንድ አንድ አሉ እንጂ ፍቅር ማይገባቸው
@fakiyajamal3627
@fakiyajamal3627 4 жыл бұрын
I really miss you Ethiopia 😢
@thaybakasa2176
@thaybakasa2176 3 жыл бұрын
ዋው ዋለልኝ በጣም አማለይነህ ከሡፉ ይልቅ እድህ ሥለብሥ በጣም ታምራለህ እድሜና ጤና ለሁላችሁም ተመኘሁ ቆይግን ረበቃችሁ ሆዳችሁን እዳያማችሁ
@user-tz7mx7fd1q
@user-tz7mx7fd1q 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@imissaddisababa8366
@imissaddisababa8366 4 жыл бұрын
Amen amen
@user-vc9ls5ls3q
@user-vc9ls5ls3q 4 жыл бұрын
ሰላምዬ አቦ ሰላምሽ ይብዛ ኡፍ አባባ ስታጎርሻቸው ደስ አለኝ
@raykingdoh6036
@raykingdoh6036 4 жыл бұрын
I go to Bkele siga bet each time i i vist Ethiopia, the food is delicous!!! best service!
@abayabay3228
@abayabay3228 4 жыл бұрын
ሰላማቹዉ ይብዛልኝ ታድዬ ዉድሞቼ አየሁኚ
@Thuglife-ej6lc
@Thuglife-ej6lc 4 жыл бұрын
እውነት ነው ሀገራችንን ስላም ያድርግልን !! ሀገሬን አስታውስኝ በተለይ ቅዳሜ እዚህ ቦታ ላይ ነበር ስብስብ ብለን ምሳ ይምንበላው "ድሮ ማነቂያ"
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 жыл бұрын
ቂቂቂቂቂቂቂ. ስጋው. ያስፈራል. እኔ. የምወደው. ሸክላ. ጥብስ. እና. ክትፎ. ለብለብ. ብቻ. ነው. በጣም ደስ. ይላል
@ketemayebekele6444
@ketemayebekele6444 4 жыл бұрын
የገዳይ በዶላና በድጋይ የሚጨፈጭፍ የጅዋር አድናቄ ዘረኛና የሴጣን ልጅች ናቹ
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 жыл бұрын
@@ketemayebekele6444 ወሬ. አታውሪ. ጣልያን የተባረረው. በጎራዴ. እና. በገጀራ. ነው. ዝም. በይ. ቂቂቂቂቂቂቂ ይኼንን መልስ አይደል የጠበከው
@jasemalenezi3143
@jasemalenezi3143 4 жыл бұрын
ያረቢ ሀገሬ ኢትዮን ሠላም አድርግልን እፉ ጭንቀት ሊደፋኝ ነዉ የኢትዮ ነገር
@sosyb4270
@sosyb4270 4 жыл бұрын
የበቀለ ስጋ ቤት ምርጥ ጥብስ እንዴት እንደናፈቀኝ ሁፍፍ😫😫 ሀገሬ ናፈቀኝ😍😍😍
@takeleademaso9595
@takeleademaso9595 4 жыл бұрын
እነዚህ ሰወች ቦታ እየመረጡ ነው እሚሄዱት ጎበዝ ናቸዉ
@user-ff2gv4ni6q
@user-ff2gv4ni6q 4 жыл бұрын
የእውነት ደስ ትላላቹ ጌታ እረድቴኝ በሰላም አገሬ ገብቼ ጌታ እየሱስ ካዘዘልኝ ሸበላ ከሆነች ሚስቴ ጋር መዝናናቴ አይቀርም ግን ከሴት ጋር ሁቴል መዝናናት እፈራለው አይን አፋር ነኝ ቢሆንም ግን መዝናናቴ አይቀርም
@amenchristiantemesgen8246
@amenchristiantemesgen8246 4 жыл бұрын
Bale snbru chegora sga bet gobez tebarek fetari xeloth ysmaw
@user-qc3xh7ff3w
@user-qc3xh7ff3w 4 жыл бұрын
በጣም ነው ልቤ ያመመኝ ሰላም ሰላም ስንል መች ነው ሰላም ሆኖን የምንሮ
@user-qv7cb7qi5l
@user-qv7cb7qi5l 4 жыл бұрын
ምርጦቼ ስወዳችሁ 💞💞😍😍ውይ እሄንን ስጋ አይችም. አላውቅም በእልሜ ነው ?ወይስ
@abduafif7676
@abduafif7676 4 жыл бұрын
I LOVE HABASHA❤❤
@kedijangus3744
@kedijangus3744 4 жыл бұрын
ሰላምየ ሳቅሽን ስወድልሽ ዋለልኝም ፈገግታህ እደው ሳያችሁ ደስ ይለኛል ሰላምችሁ ይብዛል
@user-wo8ik7zk2i
@user-wo8ik7zk2i 4 жыл бұрын
_እናምናለን የኔ ዉዶች በጣም ትምህር አለብት ሰው ከሰው ገረ ምብላቱን ተትቶአለ ፌጣሬ ሃገራችን ይጥብቅልን_
@user-wo8ik7zk2i
@user-wo8ik7zk2i 4 жыл бұрын
እናመስገናልን። ክክክክ
@muluemebetbaines9690
@muluemebetbaines9690 4 жыл бұрын
ጓንት ልበሱ እባካችሁ ለጤናም አስተማማኝ ነዉ
@eyaalem7990
@eyaalem7990 4 жыл бұрын
የስጋው ዋጋ 139ብር መስሎኝ ወይ ኑሮ እያልኩ 400ብር ሲል ምን ያህል ከሀገሬ እንደራኩ ትዝ አለኝ::
@forgotemail594
@forgotemail594 4 жыл бұрын
አባቴ ከ በቀለ ስጋ ቤት ያጠመደ አያጣውም ደንበኛ ነው ዋው አባቴ ኑርልኝ 😇 እስኪሰለቸኝ በልቻለው 💚💛❤
@nanati5922
@nanati5922 4 жыл бұрын
ረዥም እድሜ ለአባቶቻችን
@forgotemail594
@forgotemail594 4 жыл бұрын
@@nanati5922 አሜን ❤
@Mm-ev8ni
@Mm-ev8ni 4 жыл бұрын
በጣም የምረል በርቱ ወሌ እነ ሰለም ደሞ ፍቅርቹ በጣም የምረል ብትገቡ አርፍ ጥንዶች ትሆነለቹ
@user-fk6nl9rv6s
@user-fk6nl9rv6s 4 жыл бұрын
የሰዎች ማነቂያን ቦታ መቼ ነዉ ምታስጎበኙን እራሳችንን ለመጠበቅ ያህል ነዉ
@jerryjerusalem5379
@jerryjerusalem5379 4 жыл бұрын
😂😂😂😂
@selamtesefay2604
@selamtesefay2604 4 жыл бұрын
Walelegi sewedew
@hnoonhashmy8834
@hnoonhashmy8834 4 жыл бұрын
😢😢😢😢
@senayetedema5412
@senayetedema5412 4 жыл бұрын
Oromyia kilele aleleshe yesewoche manekiya.
@user-qo8zg6is2q
@user-qo8zg6is2q 4 жыл бұрын
መሸአላህ ሰላምዬ እና ዋሌ ሲመቹኝ
@mitaababa1487
@mitaababa1487 4 жыл бұрын
ውይ ጥሬ ስጋ እንዴት እደምወድ
@rado7282
@rado7282 4 жыл бұрын
I will be there after two weeks
@yehastud
@yehastud 4 жыл бұрын
Rado me too! I’m going there for sure
@hawah3283
@hawah3283 4 жыл бұрын
For those in N America brisket point is definitely a go
@user-xm3mz4gb5b
@user-xm3mz4gb5b 4 жыл бұрын
አይ ኢሚዬ ኢትዮጵያ ኑሮሽም ተወዶ ብቻ ሀገረችን ሰላም በሆናችልን
@user-lb7ej6kt7j
@user-lb7ej6kt7j 4 жыл бұрын
420 ነው ያሉት ወይስ ጆሮዬ ነው ከዚህ። ከቀዩ ቆረጥ ቆረጥ አርገህ አምጣልኝ አዋዜም ይኑሮው ማለት ነበር ብሎ ማለፍ ነው እንጂ አይችልም ወይ ጉድ
@samm8405
@samm8405 4 жыл бұрын
ያልታደለ ትውልድ! እኛ ተክለሃይማኖት አደባባይ ባምስት ብር የበላነውን አሁን በ420. የ30 አመት ልዩነት! ነገ ደግሞ መብላቱ ቀርቶ ፎቶ አብሮ መነሳት ይመጣል።
@haetza456
@haetza456 3 жыл бұрын
ክክል አሜን ሀገራችንሠላም ያድርግል
@helina3489
@helina3489 4 жыл бұрын
Desyelal I like tera Sega I miss it Melksm kurt
@tsedaletsedale9081
@tsedaletsedale9081 4 жыл бұрын
ዋው ያምራ
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 4 жыл бұрын
Isti ibakachiwin wendochin ye kushina siraa astemirulin.Meselxen kemayichil sew gara menor indet indemiselech yederesebet yawiqal.Silezi siraa kibur naw.Hulum yisra betsota siran mewesen yiqum. Thanks
@meleseteshalewenbago8399
@meleseteshalewenbago8399 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል።እኔ ሥደት ሥወጣ ኪሎ 30ብር ነበር።አሁን 420 ወይ ጊዜ
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 4 жыл бұрын
ውይ ስጋ 400 ብር ውይ ሳምርኝ ይቀራል መጅምርያ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን እኛንም ትስድት በስላም ያስገባኝ
@sisisisio585
@sisisisio585 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@tube-kb6ri
@tube-kb6ri 4 жыл бұрын
ውይ ይህን ጋዜጠኛ እንደት እንደምወደው ሰላምየ መላ በይኛ
@itsmeeyuhabshaeyu9052
@itsmeeyuhabshaeyu9052 4 жыл бұрын
😌😌 ጥሎብኛ ጥሬ ስጋ አልወድም አሁን ላይ ድሮ ግን ልጅ እያለው አባቴ በጣም ያበላኛ ነበር
@urt224
@urt224 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@GalilaRout
@GalilaRout 4 жыл бұрын
የተባርከ ይሁንላቹ እኔ ግን ምራቄን ውጪ ሙትኩኝ ስጋ ሁሌ ብበላ አይስለቸኝም 😋😋
@destamamo4895
@destamamo4895 4 жыл бұрын
በጠም ያሰዝነል ደሃ ስጋ ገስቶ መብላት አይችልም ማለት በእውነት በጠም ነው የተሰማኝ ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር አምለክ ሆይ ደህነ ቀን አምጣልን
@user-fu3vq4jg3b
@user-fu3vq4jg3b 4 жыл бұрын
እጅግ ውድ ያገሬ ሰው ክፉ አይካቹ
@user-iz2op7gq7s
@user-iz2op7gq7s 4 жыл бұрын
*እኔ ምለው ሀገራችን በቀንድ ከብት በአፍሪካ 1ኛ ነች የምትባለው የከብቶቹ ቀንድ በ2 ተባዝቶ መሆን አለበት ወይ ሥጋ እደዚህ ተወዷል*
@meselechi171
@meselechi171 4 жыл бұрын
kkkkkkkkkk
@ahmufozi6376
@ahmufozi6376 4 жыл бұрын
😂😂😂
@melatmelat1489
@melatmelat1489 4 жыл бұрын
ክክክክ
@user-qy3jf9gn4p
@user-qy3jf9gn4p 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@astersowor7507
@astersowor7507 4 жыл бұрын
ግእፊኞቹናሁ ምራቅ አሰወጠችኞ ዉስጥ ናቸሁ ሰወዳሃቸሁ ዋሉ እነ ሰለም❤❤❤❤👍
@helentadesse2140
@helentadesse2140 4 жыл бұрын
አሜን
@danelabate2346
@danelabate2346 4 жыл бұрын
እውነት ምላሰበሩ ነጋዴው ተመችቶኛአል
@selamab7607
@selamab7607 4 жыл бұрын
እንኳንም ውድ ሆነ ለጤና አይጠቅምም !!🥕🍠🍇🥦🥒🌽🌶🍌😋😋
@mikiyastsegai209
@mikiyastsegai209 4 жыл бұрын
አገሬን አስናፈቃቹኝ በዛላይ አስጎመዣቹኝ አይ ስደት ለስሙ ካናዳ ነው ያለሁት አገርን የመሰለ ግን የትም የለም 🙏 ❤
@user-fo3tc2xl9g
@user-fo3tc2xl9g 4 жыл бұрын
Enem .england new,minorew yikebdal
@user-ru4zl7ne9r
@user-ru4zl7ne9r 4 жыл бұрын
የኔ ምረጦች ድሰሰሰ ሰትሉ
@adanatesfaye6414
@adanatesfaye6414 3 жыл бұрын
She is so beautiful 😍😍😍😍
@feefee3959
@feefee3959 4 жыл бұрын
ወይኔ ምላሥ ሠንበሩ ኡፍ ሢያምር ዋው ባለምላሥ ሠንበሩ ጨዋ ያሣደገውነው ባርኮ ሠጣቸው አለልኝ እና ሠላም በየበሉበት ሁልግዜም ሣያማትብ ነው የሚበሉት ምን አይነት ቤተሠብ ነው ያሣደጋችሁ
@user-jr9yl9rd8l
@user-jr9yl9rd8l 4 жыл бұрын
በጣም
@wt974
@wt974 4 жыл бұрын
Sewu bians enante, stbelu eyaye amrotun ywetal!
@Adis001
@Adis001 4 жыл бұрын
Wow,I miss row meat specialy arate kilo (gergero), I am leaving united state south part, the test row meat in US not confertble like Ethiopian row meat so gayes really, realy I miss row meat.
@user-ud4qm3gy5g
@user-ud4qm3gy5g 4 жыл бұрын
እኔ የዛሬ አመት አገሬ ነበር እናም 1ኪሎ ስጋ 250-300 ነበር አሁን 400 በስመአብ
@mibyordemimi2156
@mibyordemimi2156 4 жыл бұрын
Walelj betam new des emtilj😍👍
@user-ey4cn1hh2d
@user-ey4cn1hh2d 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zabeebazabeeba9083
@zabeebazabeeba9083 4 жыл бұрын
በጣም ደስትላላችሁ ግን ውድነው በጣም
@eeoj4141
@eeoj4141 4 жыл бұрын
ጥብስና ቁርጥ ሥጋ በቀለ ሥጋ ቤት ዋው ያሚ ።ከስደት መልስ ያገናኘን የዛሬን አያርገውና ወድኔ
@genethabdi2647
@genethabdi2647 4 жыл бұрын
ኧረ ተው አታስጎመዡን!!!! ምራቄን አሷጧችሁኝ .እጅግ በጥም እናመስግናለን ሰላሳያችሑን ::
@selamabera7846
@selamabera7846 4 жыл бұрын
Wow
@user-ie5vi2vq5o
@user-ie5vi2vq5o 4 жыл бұрын
ዋውው በጣም ነው የምወዳቸው
@rahelmeles4909
@rahelmeles4909 4 жыл бұрын
Telobege sewadahu❤❤❤
@HayatHayat-vu5uw
@HayatHayat-vu5uw 4 жыл бұрын
ማሻአ ሰላም ዬእናዋ ሌሺመቹኝ
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 4 жыл бұрын
ታምራላችሁ ውዶች አሁን አሁንማ እከታተላችዃለሁ ግን ባድቀነው ይህን ሁሉ የምበሉት
@zaynab9511
@zaynab9511 4 жыл бұрын
ዋውውው ስታምሩ
@bbyebbye6157
@bbyebbye6157 4 жыл бұрын
Selamiyeeee beteseba nesh mtmesyig
@wondwossen109
@wondwossen109 4 жыл бұрын
ፍቅር ናቹህ አቦ ! ዋሌ ይመችህ አባ ::
@sosnasosna2333
@sosnasosna2333 4 жыл бұрын
ውይ ቁርጥ ስወድ
@MM-yn1ik
@MM-yn1ik 4 жыл бұрын
ሠላምና. ዋሌ ብትጋቡ 💑
@edrisahmad4489
@edrisahmad4489 4 жыл бұрын
ዋ! በሰላሜ የመጣ በአይኔ መጣ
@MM-yn1ik
@MM-yn1ik 4 жыл бұрын
እእ
@meseretbaiaker6760
@meseretbaiaker6760 4 жыл бұрын
👌
@nino8287
@nino8287 4 жыл бұрын
ፕሮግራማችሁ አሪፍ ነው
@debebetea685
@debebetea685 4 жыл бұрын
How are you Girma Belle ?I am Debebe Fried of Tesfaya .Pass my greetings to all our friends who live in Tewdros Adenabay.
@duosos5942
@duosos5942 4 жыл бұрын
ዋለልኝ የኔ ኮስታራ ሀበሻ ሀዪዞሽ አታገኚወም በሉኝ
@vibuthan
@vibuthan 3 жыл бұрын
whatta beautiful woman?? Didn't understand a word but she is so beautiful
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,9 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 16 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
የቤተሰብ ጥየቃ በአርቲስት ሸዊት ከበደ ቤት
29:06
Eating raw meat in Ethiopia - VPRO Metropolis
3:31
Metropolis
Рет қаралды 403 М.
ትሪፓን በጠጅ በኩሽና ሰዓት /ቅዳሜን ከሰዓት/
25:06
great comedy very nice video👻🧚‍♂️♥️
1:01
Gültekin Ailesi
Рет қаралды 5 МЛН
«Бақыттың кілті» телехикаясы І 19-бөлім
52:55
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 492 М.
chor chor chor 🤣 #shortsvideo
0:16
arati sahani & jyoti 2.0
Рет қаралды 20 МЛН
Арсен & Мереке | 1-серия
20:51
Арс & Мер
Рет қаралды 65 М.
Арсен & Мереке | 1-серия
20:51
Арс & Мер
Рет қаралды 65 М.