የኤልያስ መልካ የመጨረሻ ሰዓታት

  Рет қаралды 51,761

Taem Media ጣዕም ሚዲያ

Taem Media ጣዕም ሚዲያ

Ай бұрын

ኤልያስ የኩላሊት ዕጥበቱን ካቆመ ስምንተኛ ቀኑ ላይ ይገኛል፡፡ ከአልጋው መነሳት እንኳን ቀላል አልሆነለትም፡፡ የቤት ሰራተኛው ጀማነሽ ወርቁ እየደከመው መሄዱን ብትረዳም ጉልበቱ እስኪያብጥ ድረስ ተንበርከኮ መጸለይ መቻሉ ግን ግራ አጋብቷታል ፡፡
- Taem Radio ጣዕም ሬድዮ
ሌሎች ተወዳጅ ዝግጅቶቻችንን ለማግኘት Taem Media ጣዕም ሚዲያን Subscribe ያድርጉ
"እያንዳንዱ ታሪክ ኃይል አለው"

Пікірлер: 47
@meseretmekonnen2607
@meseretmekonnen2607 7 күн бұрын
ሁሌም የሚገርመኝ ተወዳጅ እና ምርጥ ሰዎች ለምን ቶሎ እንደሚጠሩ ነው
@davodatesfawo5354
@davodatesfawo5354 Ай бұрын
ሁሌም ስሰማው እንደ አዲስ ያስለቅሰኛል የኤሊያስ ታሪክ😢
@hanlove412
@hanlove412 28 күн бұрын
ኤላዬ 😭 አንተን የመሰለ ውብ እንዲ መሆንህ ስታሳዝን ኤላዬ አንተን የሚተካኮ የለም 😭እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን ይማር
@negagetachew974
@negagetachew974 Ай бұрын
ኤልያስ መልካ - በዘመናችን፣ ከኖሩት ሰዎች፣ በሁሉ ነገሩ ምርጥ የነበረ ሰው ነበር ። በአሁኑ ጊዜ እንደዚህ ሰው ለማግኘት ከአንድ ሚልዮን አንድ ሰው ቢገኝ ነው። እግዛአብሔር ነፍሱን በገነት እንዲያስቀምጥ ፀሎቴ መጨረሻ የለውም።
@tsedaynigussie421
@tsedaynigussie421 Ай бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ መሳጭ አቀራረብ ነው በርቺ የኤሊያስ አሳዛኝ ታሪክ እንዳለ ሆኖ...
@habtamubelete5794
@habtamubelete5794 Ай бұрын
ፈጣሪ ነብሱን በገነት ያኑረወሰ።
@yw-ox7em
@yw-ox7em Ай бұрын
እንደ ሻማ ለሙዚቃ የቀለጠ ዕንቁ ባለሙያ ነበር። ኤሊ 😭😭😭
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 13 күн бұрын
ነፍስ ይማር ወንድማችን
@yohannisderib8676
@yohannisderib8676 21 күн бұрын
ኤላየ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት
@user-el6mn6dq5q
@user-el6mn6dq5q Ай бұрын
የኔ ጌታ
@selamawitmohammed3192
@selamawitmohammed3192 Ай бұрын
I miss you❤❤❤❤❤
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 25 күн бұрын
ጠላት በላዉ የጌታን ልጅ ዳቢሎስ በጌታ እየሱስ ስም ስራህ ይፍረስ
@MintesnotSimon
@MintesnotSimon Ай бұрын
❤ betam konjo akerareb Elias Melka......❤❤❤❤
@user-yq2tx2oh3v
@user-yq2tx2oh3v Ай бұрын
I love him soooooooo much❤
@meseretgebre-bm1cl
@meseretgebre-bm1cl 22 күн бұрын
ኤሊ ንስሀ ገብቶ ከአባቱ ከየሱስ ተስማምቶ ነው ወደጌታ የሄደው
@renetessema2367
@renetessema2367 25 күн бұрын
የሞዛርት እና ሳሊሪዬ ታሪኬ በኢትዮጵያ ተደገመ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 18 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@user-ej1im2nz2r
@user-ej1im2nz2r Ай бұрын
በጣም የሚገርመኝ ነገር ለመሞት ጥቂት ሳምንት ሲቀረው ነበር ፋና ላምሮት ላይ ያየሁት.. በትንሽ ጊዜ ውስጥ ሞቱን ሰማው
@TakeleTesfaye-go2wt
@TakeleTesfaye-go2wt Ай бұрын
የኔ ሚስኪን ኤልያስ
@josephabraham7788
@josephabraham7788 Ай бұрын
😢😢😢😢 ኤሉ ወንድሜን !
@lijalemdagne6364
@lijalemdagne6364 Ай бұрын
ወደ ፀሎት መመለሱ እግዚአብሔር ይባርክ
@hanlove412
@hanlove412 28 күн бұрын
😭😭😭😭😭 ማርያምን በለቅሶ ሰማሁት ኡፍፍፍፍፍ 😭
@user-ub5cs6tf6u
@user-ub5cs6tf6u Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ጌታ በገነት ነፊሱን ያኑረዉ
@jjcjcjcjcjncncnx3502
@jjcjcjcjcjncncnx3502 17 күн бұрын
ኤልያስን እዬብን ፍቃዱን ሳስባቸው ያመኛል ወይ ሞት ነብሳቸውን ይማረው😢
@user-by6bn4rl3b
@user-by6bn4rl3b 21 күн бұрын
ነብሱን ይማር
@ruthie3698
@ruthie3698 22 күн бұрын
He is in heaven!
@ridvantassew7511
@ridvantassew7511 20 күн бұрын
❤❤❤❤
@lijalembayu1572
@lijalembayu1572 Ай бұрын
Rip
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 23 күн бұрын
😢😢😢 አይ ሂወት ነፍስ ይማር
@MekedesMelese-gj9gx
@MekedesMelese-gj9gx 20 күн бұрын
Rip😢
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 23 күн бұрын
ወይ ሞት😢😢😢ስንቱን አሳጣን የኤልያስ ደሞ 😢ከባድኑው
@haileroo2
@haileroo2 Ай бұрын
💔🕊
@lidya4781
@lidya4781 22 күн бұрын
እንደገና ቀሰቀስሽብን:: ኤልያስን ጠላት በላው የምትሉ እፈሩ:: ያላዋቂ ፈራጆች::
@exodus134
@exodus134 Ай бұрын
🥰
@user-wd2ej5bt8z
@user-wd2ej5bt8z 28 күн бұрын
😢😢😢😢
@thomassisino10
@thomassisino10 Ай бұрын
😢😢😢
@tigis5540
@tigis5540 Ай бұрын
😭😭😭😭
@yonasfikre694
@yonasfikre694 Ай бұрын
Mutan ereft lay nachew betinsae mutan yikesekesalu hazen atabzu
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 13 күн бұрын
ያን የመሰለቆንጆ ለምንድነው ያሁሉ አርቲስት ለምድነው ያልደረስለት ውጭስ ያላኩት???? የኛ ነገር ያሳዝናል እራሳችን ብቻ እንታይ እንኑር ነው!!!
@wondewosengebremeskel5236
@wondewosengebremeskel5236 Ай бұрын
Medhanialem nebsun yemarew
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Ай бұрын
በቃ እባካችሁ ኤልያስ መልካን ተዉት እሱ ወደጌታዉ ሄደዷል ሁላችንም በንሰሀ ወደ እግዚአብሔር እንመለስ
@eminetemahos1615
@eminetemahos1615 Ай бұрын
አቤት
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 22 күн бұрын
ወደ ኢትዮ ጠቢብ የምትሄዱ ለመሞት ዝግጁ ሆናችሁ ነዉ ። ተጠንቀቁ አትሂዱ !
@tadeesse286
@tadeesse286 Ай бұрын
Rip
@sasahulishamsalu8281
@sasahulishamsalu8281 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@yodityonas4104
@yodityonas4104 Ай бұрын
Rip
About Elias Melka
13:15
AFRO Tube (አፍሮ ቲዩብ)
Рет қаралды 180 М.
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 32 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 34 МЛН
我说我不是故意的,你们信吗
0:25
侠客红尘
Рет қаралды 22 МЛН
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
0:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН