የገብርኤል ባቲስቱታ ወዳጅ ነኝ ተቀያሪ ወንበር ላይ ቁጭ ብሎ እንባ ሲያቀር አይኑን አይቼ አልቅሻለው/ዜና አንባቢዋ ሀውለት አህመድ የት ናት? ቅዳሜን ከሰዓት/

  Рет қаралды 128,832

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision​
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ # You're​​​​​​​​#1choice​​​​​​

Пікірлер: 314
@user-gn5wp8wl4e
@user-gn5wp8wl4e 2 жыл бұрын
አላሁማ አንተ ሰላም ወሚንከ ሰላም ተባርክተ ያደል ጀላሊ ወል ኢክራም አላህሆይ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም ካንተ ነው አገራችንን ሰላም አርግልን እስረኞችን አንተ ነፃ አርጋቸው ያረብ
@Tube-mf7ov
@Tube-mf7ov 2 жыл бұрын
አሚን
@ganaganet9288
@ganaganet9288 2 жыл бұрын
አሚንንን.ያረብ
@zedtube1272
@zedtube1272 2 жыл бұрын
አሚን
@citynaser239
@citynaser239 2 жыл бұрын
አሚን
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
All only about Ethiopia music Part 4 =- kzfaq.info/get/bejne/p99xhMurvNinp6M.html
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አንቺን እንዴት እንረሳሻለን በ90ዎቹ ልቦች ውስጥ አለሽ ስላየሁሽ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ የወኒ በሚቀጥለው ሄርሜላን አቅርብልን እንጠብቅሀለን
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
All only about Ethiopia music Part 4 =- kzfaq.info/get/bejne/p99xhMurvNinp6M.html
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 2 жыл бұрын
@@whywonder1895 🥰🥰
@GalilaRout
@GalilaRout 2 жыл бұрын
በስመአም ስን ምግባርሽ ልዩ ነው መልካም ስብእና መስርት ቤተስብ ነውና እግዚአብሔር ያክብርሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እምትወጅሁን ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ❤️❤️❤️
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
All only about Ethiopia music Part 4 =- kzfaq.info/get/bejne/p99xhMurvNinp6M.html
@arebic1231
@arebic1231 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚልና የተዋጣለት ዝግጅት ነበር…..በሰአቱ ማየት ስላልቻልኩ በጉጉት 6፡30 ላይ ነበር ማየት የቻልኩት….ቆንጆ ብቻ ሳትሆን ፣ ብልህ ፤ማስተላላፍ የፈለገቻቸው መልእክቶች የተቆጠቡና ሰፊ መልእክት ያላቸው …..አንደ በተ-ርቱዕነቷ ደሞ…ልዩ ነው…
@asniit1199
@asniit1199 2 жыл бұрын
ሲገርም ከ3ቀን በፊት ሄርሜላ እና ሀውለት የት ደረሱ ብዬ ሳስታውሳቸው ነበር እውነት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@jenethussen3982
@jenethussen3982 2 жыл бұрын
እኔም ሁሌየ አስባቸዋለሁ
@Hanihani-lw8sw
@Hanihani-lw8sw 2 жыл бұрын
ሄርሜላም አለች
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
All only about Ethiopia music Part 4 =- kzfaq.info/get/bejne/p99xhMurvNinp6M.html
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
ውይ የኔ እመቤት ከኢቲቪ የጠፋች ስንል አለሽልን እሰይ እንኳን ደህና ሆንሽልን እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ ውዴ🙏❤😘
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
All only about Ethiopia music Part 4 =- kzfaq.info/get/bejne/p99xhMurvNinp6M.html
@user-lp4xl2kj1s
@user-lp4xl2kj1s 2 жыл бұрын
ትትናዋ እና ሀገር ወዳድነቷ ደስ ሲል ፈጣሪ ልጆችሽን በሞገስና በፀጋ ያሳድግልሽ አንቺንም ፈጣሪ ያሰብሽሁን ሁሉ ያሳካልሽ የኔ እህት
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
All only about Ethiopia music Part 4 =- kzfaq.info/get/bejne/p99xhMurvNinp6M.html
@user-rz8yq8gf1t
@user-rz8yq8gf1t 2 жыл бұрын
ረጋ ያለች ምርጥ ኢትዮጵያዊት መልካም ሴት ነሽ!
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 2 жыл бұрын
አድስ ጀማሪ ነኝ ደምሪኝ
@user-xr1pt1ld5l
@user-xr1pt1ld5l 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በርች ሤት ልጂ ተምራ ሀገሯን ሥታገለግል ደሥ ይላል
@user-uk9zf3ou5o
@user-uk9zf3ou5o 2 жыл бұрын
በጠም
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 2 жыл бұрын
ጎራ በይ ማማየ አድስ ጀማሪ ነኝ አበረታችኝ
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
All only about Ethiopia music Part 4 =- kzfaq.info/get/bejne/p99xhMurvNinp6M.html
@mohammedyimam4509
@mohammedyimam4509 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ዬኒየ ምርጥ ሰው ሀዉለት ማሽአላህ ሂጃብ እኮ ውበቱ ይለያል
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 2 жыл бұрын
ጎራ በል ወደ ቤቴ አድስ ጀማሪ ነኝ
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
All only about Ethiopia music Part 4 =- kzfaq.info/get/bejne/p99xhMurvNinp6M.html
@fireamsalu7177
@fireamsalu7177 2 жыл бұрын
እርጋታዋ እንዴት ደስ ይላል ኑሪልን!
@umunabel7583
@umunabel7583 2 жыл бұрын
ETV ነበር የት ጠፈች ብሎ መፈለግ የነበረበት EBSሶች እናመሰግናለን ።ዩኒ ልዩ❤
@kante5318
@kante5318 2 жыл бұрын
ETV ወሬው ሌላ ነው አሁን ጦር ጦር ጦርነት ብቻ
@seadasalih439
@seadasalih439 2 жыл бұрын
ያኔ ኸዉለት መጣች ማለት አጅር እንዳለዉ ነገር ቁጭ ብለን ነበር በፍቅር የምናያት 😉 🤣🤣እውነት ደስይለን ነበርን ሂጃብ ካለመልበሷ ውጭ (ሙስሊም ለዛዉም ሴት) በመሆኗ ብርቃችን ነበረች፡ አሁንም ጠንካራ ሴትነሽአላህ ይጨምርልሽ 👍
@zamzamali5191
@zamzamali5191 2 жыл бұрын
ከከከከ እኔሥ የዛኔ ህፃን ነኝ ዜና አልሠማም ነበረ
@nanishow-6604
@nanishow-6604 2 жыл бұрын
ሀውሉዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ያኔ በጎረቤት ቲቪ ዛሬ ሄርሜላ ዛሬ ሀያት ዛሬ አማረ ነው እያልን ነበር ምናያችሁ💝
@robeltsegaye8398
@robeltsegaye8398 2 жыл бұрын
ቲቸርዬ የኔ ምርጥ ። ጋዜጠኛ ብቻ እንዳትመስልሽ አዳሜ ። ገራሚ የኮስት አካውንቲንግ መምህርት ጭምር ነች።
@aben266
@aben266 2 жыл бұрын
Ena cost lay endet neh😝
@robeltsegaye8398
@robeltsegaye8398 2 жыл бұрын
ከላይ አንድ ሥራ ፈት ይታየኛል
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 2 жыл бұрын
@@robeltsegaye8398 😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👌👌✌
@muhammedmahmud6430
@muhammedmahmud6430 2 жыл бұрын
የተረጋጋሽ ሴት እስላማዊ አደብሽ ማሻ አላህ
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 2 жыл бұрын
አድስ ጀማሪ ነኝ ጎራ በል
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
All only about Ethiopia music Part 4 =- kzfaq.info/get/bejne/p99xhMurvNinp6M.html
@ahmedendris1446
@ahmedendris1446 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሂጃብ ለብሳ በማየቴ በጣም ደስ ብሎናል፡፡ አላህ በኢስላም ላይ ጽናቱን ይስጥሽ፡፡
@AhmedAli-jy9ps
@AhmedAli-jy9ps 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ምርጥዬ ስወዲክ። ሃውለትዬ ተባረኪ ትልቅ ሰው ነሽ!!!!
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
All only about Ethiopia music Part 4 =- kzfaq.info/get/bejne/p99xhMurvNinp6M.html
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 2 жыл бұрын
ሀውለት እንዴት ነሽ የት ጠፋች እያልኩ ነበር በሂጃብ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ያምርብሻል ዮኒ ምርጥ ሰው
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
All only about Ethiopia music Part 4 =- kzfaq.info/get/bejne/p99xhMurvNinp6M.html
@ESU05
@ESU05 2 жыл бұрын
ሰላም ተስፋዬ: ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::ሀገራችን ሰላም ያርግልን::
@user-jb4rc6be1s
@user-jb4rc6be1s 2 жыл бұрын
shshmi
@user-jb4rc6be1s
@user-jb4rc6be1s 2 жыл бұрын
ተከወ
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 2 жыл бұрын
ኮሜንት ማረግ የነበረብሽ ኢንተርቪው ስለተደረገቺው እህት አንቺ ያልተፃፈ ታናብያለሽ ሁሉም ነገር በቦታው ሲሆን ደስ ይላል ::
@belayhierya7072
@belayhierya7072 2 жыл бұрын
😜
@queenqueen73
@queenqueen73 2 жыл бұрын
Oh Gash, You're so elegant, beautiful and humble!
@queenqueen73
@queenqueen73 2 жыл бұрын
Wey yoni You're such a humble man eko! Mashaallah! May Allah always bless You more and more!
@khaleedaldeini9393
@khaleedaldeini9393 2 жыл бұрын
ماشاءالله تبارك الله كثرالله من أمثالك في العلم والعمل الله يخليك لعيالك،
@helentamiru693
@helentamiru693 2 жыл бұрын
Mashallah good to see, thanks ebs
@edunitessleman8120
@edunitessleman8120 2 жыл бұрын
ሀውለትዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ማሻአላህ አምሮብሻል ያሰብሽውን ሁሉ አላህ ያሳካልሽ ❤እኔም እንዳንች ያበድሁ የኳስ አፍቃሪ ነበርሁ 😍 ዮኒ እናመሠግናለን🙏🙏
@sarasherefedin3488
@sarasherefedin3488 2 жыл бұрын
مشاء الله يا أستاذ يوني أنت إنسان راقي جدا والشكر موصول لكل من سهم
@MezemirGirmaLibrarian
@MezemirGirmaLibrarian 2 жыл бұрын
ሐውለት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። እኛ ኃይለማርያም ማሞ ትምህርት ቤት ስንገባ አንቺ በከፍተኛ ውጤት ወደ ዩኒቨርስቲ ገብተሽ ነበር። ያንንም በጋዜጣ ወጥቶ አንብበን እንዳንቺ ጎበዝ ለመሆን ተነሳስተናል። ትጉህ ተማሪና ሰራተኛ ስለሆንሽ ይህን ቆይታም ማድረግሽ ያኮራናል በተለይ እንደ ደብረብርሃን ልጆችነታችን።
@woinshetabera
@woinshetabera 2 жыл бұрын
ምርጥ ዝግጅት ነበር ዮኒ! ሐውለትዬ የኔ አስተዋይ ሃሳብሽን ይሙላልሽ !!!
@Talk-about-Life
@Talk-about-Life 2 жыл бұрын
ጅማ ዩኒቨርስቲ የኪነ-ጥበብ ማዕከል መስራች። መሳይ ወንድሜነህ እና ሓውሌት ኣህመድ። ሓውሌት - የገመቹ ዋቅቶላ የስነ ጹሁፍ ጥበብ ግን የት ደረሰ? የአንቺ ውቤት ግን እንደነበረ ነው። ከጂማ እስከ ኢቲቭ ከዚያም EBS ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። እስኪ ዘጠናዎቹ ገባ ገባ በሉ።
@starta4678
@starta4678 2 жыл бұрын
Excellent program. Great example to everyone. Thank you yoni
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 2 жыл бұрын
ተባረኪ
@hananseid7949
@hananseid7949 2 жыл бұрын
ዋው ሀውልዬ በጣም ነበር ዬማስበው በመጥፋትሽ ስለምወድሽ ሰላዬሁሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ የ90ዎቹ ትዝታዎች መጡብኝ ለማንኛውም እንኳንም ሰላም ሆንሽልን ዮኔ እናመሰግናለን ሄርሜላንም አቅርብልን
@binkulsum
@binkulsum 2 жыл бұрын
ሀውለት The Iron lady. በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ፡፡ በርቺ፡፡ አላህ ያግዝሽ፡፡ ከዜና አንባቢነት እስከ ዶክተሬት ድረስ….. እጅግ አስገራሚና ፅናትና ብቃት ነው፡፡ አርት ላይ የሚታዩ ሰዎች የክብር ዶክተሬት ሲያገኙ እንጂ የብዙ ጥረትና የትልቅ አላማ ውጤት የሆነውን ፒ ኤች ዲ (PhD) ሲያገኙ አይታዩም፡፡ ሀውለት የመጀመሪያዋ ልትሆኝ ነው፡፡ በመቀጠል IFB ላይ ለመሰራት መወሰንሸን ስሰማ እጅግ እጅግ በጣም እንድወድሽ አድርጎኛል፡፡ ሀውልዬ አላህ ያገዝሽ፡፡ ትልቅ ህልም ከትልቅ ብቃት ጋር ታድለሻልና እጅ አትስጪ፡፡
@eyasusawa9638
@eyasusawa9638 2 жыл бұрын
Wow my favorite no 1 news anchor ...90s
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ሰዉ እዉነት የምታቀርባቸዉ ፕሮግራም በጣም ትምርት ነዉ
@leyla6785
@leyla6785 2 жыл бұрын
ዮኒየ በርታ ትህትናህን አደንቃለሁ ወላሂ ሀውሊ አትጥፊብን አላህ የተሻለ ነገር ይስጥሽ
@User-xt1hb
@User-xt1hb 2 жыл бұрын
ወገናችን የወናስ ከበደ ለሰዉ ያለህ ክብር. ትትና. ፍቅር. ይለያል. ፈጣሪ. ይጠብቅህ
@persistentAmh
@persistentAmh 2 жыл бұрын
She is so humble yet treasure for the country
@user-vw1zk1eh1v
@user-vw1zk1eh1v 2 жыл бұрын
ሐውለትዬ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል አትጥፊ በአዲሱ ፕሮግራምሽ እንጠብብቅሻለን ዮኒ አንተንም በጣም እናመሰግናለን "የት ናቸው? በሚቀጥለው ደሞ እግዚአብሄር ከፈቀደ ሔርሜላ ገብረኪዳንን አቅርብልን እናመሰግናለን ቸር ሰንብቱ 🇪🇹ለዘልአለም ትኑር ❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹
@bintsied6276
@bintsied6276 2 жыл бұрын
ወላሂ የ90ወቹ ትዉልዶች ላረሳንሺ ሁለዜ አስታዉሳለሁ ሄሬሜላንና አንችን
@fatimagebrie7391
@fatimagebrie7391 2 жыл бұрын
maasha allah betamቆንጆ ነሽ የሳው ሲከታማነት የሚያስደሲት👍👍👍👍👍👍👍
@fatumamohammed7051
@fatumamohammed7051 2 жыл бұрын
Ma Sha Allah
@zeinebabdelkader9205
@zeinebabdelkader9205 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እህታችን ሃውለት ጀግና እና ለሴቶች ጥሩ ተምሳሌት ነሽ በርቺ
@user-tb5cy9tx9f
@user-tb5cy9tx9f 2 жыл бұрын
እር አልተቀየርችም በፈት ስለተቀባባች ነው
@nitsuhethiopia8609
@nitsuhethiopia8609 2 жыл бұрын
What can I say, you too Hawlet speak my mind, Thank you Yoni to bring this great responsible Hawlet, you are great and humble professional,
@betelehembenti7937
@betelehembenti7937 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትይ ነሽ ከዕውቀት ጋር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@mskrh640
@mskrh640 2 жыл бұрын
ጨዋታሽ አፍ ያስከፍታል። በእውቀት እና በጥበብ ሙልት ብለሽ ያለሽን ለማካፈል ወደ ማኀበራዊ ሚዲያው ብቅ ብትይ ደግሞ ደስ ከሚለው ጨዋታሽ ጋር መረጃንም ታቀበይን ነበር። ስብእናሽን ውድድድ ነው ያደረኩት። እግዚአበሔር አምላክ አንቺን፣ ልጆችሽንና ባለቤትሽን ይባርክልን።
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
All only about Ethiopia music Part 4 =- kzfaq.info/get/bejne/p99xhMurvNinp6M.html
@romansweet9360
@romansweet9360 2 жыл бұрын
Masah Allah i am proud of u yes we need women like you. In Ethiopia
@bedrumohammed1582
@bedrumohammed1582 2 жыл бұрын
ماشالله تبارك الله الله يسعدك و يحفظك በጣም ጎበዝ
@user-hd7uj7ck5r
@user-hd7uj7ck5r 2 жыл бұрын
እረ እኔስ አላውቃትም የነበረ ጉድ ግን መልኳ ሙሉበሙሉ ተቀይራለች እሽ ያች ቆንጆ ሄርሚ የት የሄች
@zeharatube1277
@zeharatube1277 2 жыл бұрын
እኔም ገና ዛሬ ሳያት ሙስሊም ጓዜጠኛ የገጠር ልጅ ስለሆንኩ
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
All only about Ethiopia music Part 4 =- kzfaq.info/get/bejne/p99xhMurvNinp6M.html
@tsigeredamulu1196
@tsigeredamulu1196 2 жыл бұрын
ውይ የኔ ቆነጆ ከየት በቅ አልሽ ሀውልት አህመድ ከነአባትሽ ነበር የምንጠራሽ አነ አያንቱ ጉተታ ውይ ብዙ ነበራችሁ ትዝታ ወደኋላ ደስ ይላል ።
@meleselemma1827
@meleselemma1827 2 жыл бұрын
Wow she so smart and humble 👏
@firdosjemal952
@firdosjemal952 2 жыл бұрын
Mashallah
@yalemeshetzewdu7107
@yalemeshetzewdu7107 2 жыл бұрын
በርቼ ጎበዝ ሴቶችን ወክይን እግዚአብሔር ሀይሉን ብርታቱን ይስጥሽ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@semirahabi
@semirahabi 2 жыл бұрын
Wow mashallah ❤
@deguabdu6332
@deguabdu6332 2 жыл бұрын
great wonderful intervwe jourlnaliset hawlet ahmed and veteran journaliset yoni . we thankyou .eid . mubarake ..
@halimaahmed7962
@halimaahmed7962 2 жыл бұрын
ማአሻአላህ ሐቢበቲ ስታምሪ ጐበዝ በርቺ ጀግና❤️❤️❤️❤️😘
@fikirtegmechale6698
@fikirtegmechale6698 2 жыл бұрын
ሃዊ የኔ ቆንጆ አለሽ እንዴት ነሽ እባክሽ ጠፉሽእኮ በሰላም ነው
@user-yd8oi6ex1m
@user-yd8oi6ex1m 2 жыл бұрын
ماشاالله تبارك الرحمن ربي يحفظك
@bintsied6276
@bintsied6276 2 жыл бұрын
ዉይይይይይይ ስወዳት ነበር እናመሰግናለን ሄኒዬ በቀጣይ ደሞ ሄሬሜላን ብታቀርብልን
@Hanihani-lw8sw
@Hanihani-lw8sw 2 жыл бұрын
ሄርሜላ አለች አግብታ ወልዳ የስፈሪልጅ ነች
@user-cx3oz6mm5r
@user-cx3oz6mm5r 2 жыл бұрын
@@Hanihani-lw8sw 👍💟💟💟
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
All only about Ethiopia music Part 4 =- kzfaq.info/get/bejne/p99xhMurvNinp6M.html
@godaiftv8319
@godaiftv8319 2 жыл бұрын
Love this ❤️
@eezxx2997
@eezxx2997 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አ ላህ ይጠብቅሽ እህቴ
@rahmetjemal2292
@rahmetjemal2292 2 жыл бұрын
masha allah erjem edma tana ytshe
@machomehari-GG1978
@machomehari-GG1978 2 жыл бұрын
ዋው ሀውለት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ኑሪልን ሰላምሽ ይብዛ
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 2 жыл бұрын
👆ይገርማል ቆማ ያመሰገነቻቸው ሰዎች ምርጫ አመራረጥ ጭራሽ ያልጠበቅናቸው ሰዎችን ቆማ በማመስገንዋ እኛም ቆመን እናመስግንሻለን ክብር ይገባሻል የኛ ጨዋ "ጨዋ ኢትዮጵያውያን ያሳደገሽ" በጥበብ የተላበሽ ብልህ እህታችን ነሽ የኛ ጀግና ነሽ :: በድጋሚ ጀግናን መፍጠር በሚለው የእሸቱ ፕሮግራም ላይ በሰፊው ብትቀርብ ደስ ይለኛል 👏👏👏👏👏👏👏
@munayusuf9638
@munayusuf9638 2 жыл бұрын
ደሥ ይላል
@jenethussen3982
@jenethussen3982 2 жыл бұрын
ይገርማል በሒጃብሽ ደሞ ታምሪያለሽ የበለጥ በጣም እንናደድ ነበር ዜና ስታነቢ ያለ ሻር ከልክለዋት ነው እያልን
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
All only about Ethiopia music Part 4 =- kzfaq.info/get/bejne/p99xhMurvNinp6M.html
@firdosahmed9167
@firdosahmed9167 2 жыл бұрын
Ohhhh silayehush betam des bilognal hawletye masha allha
@olkanabeki9935
@olkanabeki9935 2 жыл бұрын
ማሻአላህ!! ሀውለትዬ ሁለገብ፣ባለጥሩ ሥነ-ምግባር፣የመሪህ እና ታታሪ ሰው በመሆንሽ እዚህ ከፍታ ላይ ደርሰሻል፡፡ አላህ ካለ ወደ ፊትም ከዚህ በላይ ታሳኪያለሽ የሚል እምነት ነው ያለኝ!! እኛ ጓደኞችሽ እጅግ በጣም ነው የምንኮራብሽ!!
@numi9210
@numi9210 2 жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الله
@juweryahamza2923
@juweryahamza2923 2 жыл бұрын
በጣም ፡ ጨዋነቷ ፡ ፡ ስርዐቷ ፡ በጣም ፡ ደስ ፡ ይላል ፡ አላህ ፡ ያሰብሽዉን ፡ ያሳካልሽ ፡ ዩኒዬም ፡ እሷን ፡ በማቅረብህ ፡ ትልቅ ፡ ምስጋና ፡ ይገባሃል ፡ የኳሳ ፡ ነገር ፡ እና ፡ ዜና ፡ ስታነቢ ፡ ገጠመኞችሽ ፡ ፈታ ፡ ያረጋሉ
@jemalmaruf5586
@jemalmaruf5586 2 жыл бұрын
Mashallh good job
@ihsanamin1583
@ihsanamin1583 2 жыл бұрын
Oh hawletiye mashaAllah happy to see you.
@kidist2150
@kidist2150 2 жыл бұрын
Nice to see you Hawulet. Thank you YONI My humble guy.
@mohamedshagarai1370
@mohamedshagarai1370 2 жыл бұрын
Well said
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
All only about Ethiopia music Part 4 =- kzfaq.info/get/bejne/p99xhMurvNinp6M.html
@vdfdxgxfxxd5739
@vdfdxgxfxxd5739 2 жыл бұрын
አላህ ያግዝሽ
@mifetaabdulkadr3560
@mifetaabdulkadr3560 2 жыл бұрын
ሀዊ አደብሽ ስርአትሽ ደስ ብሎኛል በመልካም ጉዞሽ ከጎንሽ የነበሩትን ማመስገንሽ ደስ ይላል የረሳሻቸው ካሉ አፉ ይበሉሽ ለሰው ክብር መስጠት ደስ ይላል ሄርሜላ ደሞ እህትሽ ነው ምትመስለኝ ቀጭን መለሎ
@muntihabeshaethiopianfooda2859
@muntihabeshaethiopianfooda2859 2 жыл бұрын
ማሻላህ ደርባባ, ቆንጅዬ ነሽ 😇😇🥰🥰🥰😍
@fatmaadem860
@fatmaadem860 2 жыл бұрын
እንኩን ሠላም መጣህ ዩኒ ጠፈተሽ ነበረ ስላየሁሽ ደስብሎኝል
@zekiyashikur7581
@zekiyashikur7581 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሀዊዬ ጀግኒት አላህ ይጠብቅሽ❤❤
@hamziamuhammed3211
@hamziamuhammed3211 2 жыл бұрын
Thank you my favorite lovely yoinye Thank you to share us Thank you again.
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
ማአሻአላህ ጀግኒት ይእውቀት ባለቤት ለሀገራ የምታገለግል በሞያዋ በርች!!!
@nourasultan5619
@nourasultan5619 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ይሄጋዜጠኛ ሰውአክባሪ ትህትናው ወላሂ በፍቅሩሰውገዳይ ብየካለው ዬኒማኛችን አውለትዬ የኔጀግና ስወድሽ አንቺም የኢስላምአደብሽ ማሻአላህ አለህይጠብቅሽ ዬኒእናመሰግናለን
@zeharatube1277
@zeharatube1277 2 жыл бұрын
ትክክል ሰው አክባሪ ነው አላህ መልካም ነገር ይወፍቀው
@ggdj9432
@ggdj9432 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@MohammedAhmedteka
@MohammedAhmedteka 2 жыл бұрын
Masha'Allah, I am proud of you and Insha'Allah you will succeed, with the recent establishment of the Interest-free bank( Islamic Banking) you will be our single most contributing scholar that will bring a remarkable change for the enfodemic against Islamic/Interest-free banking in Ethiopia !!!
@ealemu666
@ealemu666 2 жыл бұрын
humble
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 2 жыл бұрын
ደስ ስትል
@fareda303
@fareda303 2 жыл бұрын
Mashallah mashallah mashallah 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@azizmoh-up4fh
@azizmoh-up4fh 2 жыл бұрын
Hawulet(Dr) what a manner !!!! mashallah love you ihite
@hayatabdullah7487
@hayatabdullah7487 2 жыл бұрын
Endat yemtakora sat nat masha Allah 💚💛❤️
@yallahuu8484
@yallahuu8484 2 жыл бұрын
ወይኔ ይኸን ጋዜጠኛ እንዴት ነው እምወደው በጣም ጥሩ ሰው
@user-gk8bq9ko5z
@user-gk8bq9ko5z 2 жыл бұрын
ሄኒ ጥ ሰው ማሻ አላህ ሀውለት አላህ ይጨምርልሽ
@user-qv9iy4ze8z
@user-qv9iy4ze8z 2 жыл бұрын
የደብረብረሃን ልጅ ናት ቤተሰቦቿን በጣም እወዳቸዋለሁ ሂጃብ ባለመልበሷ እናደድ ነበር አልሃምዱሊላህ ሂጃብ ለበስሺ አሏህ ያስደስትሺ
@welyaahmed5771
@welyaahmed5771 2 жыл бұрын
አላህ ለፈለገው ሂዳ ይሰጣል
@yeshollazaff6323
@yeshollazaff6323 2 жыл бұрын
ዋው she is great !! You Sayed true about bati goal he is the legend!!
@mekdestmariam3441
@mekdestmariam3441 2 жыл бұрын
Betam Konjo ena gobez nesh 👏 berchi
@abdurahmanabdul1910
@abdurahmanabdul1910 2 жыл бұрын
ሀውለት አህመድ በሽር ማሻ አላህ ብያለው እውቀትሽ ለዲንሽ ለወገንሽ እና ለሀገርሽ ኢትዮጵያ የሚጠቅም ያድርግልሽ ኢማን ይስጥሽ በርቺና ተማሪ ሌላው ስለባለቤትሽ ምንም ያልሽን ነገር የለም እንዲህ ለእውቀት ያገዘሽን የልጆችሽን አባት ማመስገን ነበረብሽ ይሄ ልክ አይደለም እንደኔ ይታረም ምክንያቱም ያንቺ phd ጀርባ ባልሽ አለ ምንም ይሁን ምን ቢያንስ ምስጋና ይገባዋል ሀውለትዬ አላህ ሁሉን አዋቂ ነው። በተረፈ ጋዜጠኛ ዮናስን የከበረ ምስጋና ይድረስህ እንዲህ አይነት ጂኒየስ ሰው በማቅረብህ
@estifanoszerai400
@estifanoszerai400 2 жыл бұрын
She is very smart
@eyerusalemkibret8828
@eyerusalemkibret8828 2 жыл бұрын
Hawletyee u r such smart nd strong women much respect 4 u young lady.
@aklilunegash2985
@aklilunegash2985 2 жыл бұрын
ዮናስ በጣም ጥሩ ጎበዝ የሆነች እህት ነው ያቀረብልን በተለይ እኔ የገብሬል ኡመር ባቲስቱታ ደጋፊ ነኝ እሱን ስላስታወስሽኝ አመሰግናለሁ
@user-ti4bm3jo1y
@user-ti4bm3jo1y 2 жыл бұрын
ወላሂ ደስ አለኝ ያገሬልጅ አብሮ አደጌ
@mekedessisay7684
@mekedessisay7684 2 жыл бұрын
Yoniye, Thnx Alot, be Ketayi Demo Herimela G/Kidan & Amare Mamo Plsssssssssssssssss
@nurbright
@nurbright 2 жыл бұрын
Masha Allah. Visit us whenever u come to Malaysia
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 186 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 10 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
የት ናት? | Yet Nat?
27:50
የት ናት? | Yet Nat?
Рет қаралды 96
Жалко эту собаку 😥
0:34
Awesome Cuts
Рет қаралды 3,9 МЛН
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 5 МЛН
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 10 МЛН
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 3,9 МЛН
Smart thief😳 لص ذكي…
0:19
MARYA & AMINE
Рет қаралды 74 МЛН