የገነነ... ባለማዕረጉ አንበሳ - ፶ አለቃ መኩሪያ | S01 EP08 |

  Рет қаралды 44,612

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

4 жыл бұрын

ባለማዕረጉ አንበሳ - ፶ አለቃ መኩሪያ

Пікірлер: 108
@user-mm7sf9pn5x
@user-mm7sf9pn5x
በጣም በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ በስሙ ውሻም ቢሆን አሳድጋለሁ❤❤❤❤❤
@getishcharli44
@getishcharli44 3 жыл бұрын
ገኔ ያቀረብከውን ታሪክ እጅግ በጣም ወድጄዋለሁ እነዚህን ሁሉ በወቅቱ እሰማ ነበር ግን እንዳንተ ዝርዝሩን ስለማላውቅ ደስ ብሎኛል ነገር ግን ወጋየሁ ደግነቱ ዘፋኝ ሲሆን አክተሩ ተወዳጁ ወጋየሁ ንጋቱ ነው በዚህ አርመው
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 3 жыл бұрын
ሀዉልት ይገባዋል Thank you ይህን ያህል ታሪካዊ እንደ ነበር።
@getnethailu2449
@getnethailu2449
በእውነት እስካሁን የመኩሪያን ታሪክ አላቅም ነበር።ዝነኛ ነበርን❤❤❤
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 4 жыл бұрын
ገኔ አራዳ የአራዳ ልጅ በፖለቲካና ተዛማጅ ግርግሮች የተወጠጠረውን ዕለታዊውን ህይወታችንን እንዲህ ለዛ ባለው እና ቁም ነገር አዘል ጨዋታህ ረገብ በማድረግህ ከፍ ያለ ምስጋና ይገባሀል………….
@user-yn9wb6pn9g
@user-yn9wb6pn9g
ነፍስህን በገነት ያኑርልን። የኢትዮጵያ አምላክ በቀኝህ ይቁምልህ🙏💐
@fikirtubefikirtube4274
@fikirtubefikirtube4274 4 жыл бұрын
ሚገርም ነው እኛ የዚ ትውልድ ልጆች አብዛኞቻችን ስለሀገራችን ምንም ታሪክ አናውቅም ማለት ይቻላል አቀራረብህ በቀልድ እያዋዛህ ቁምነገር ማስጨበጥ ትችላለህ በርታልን ወንድማችን
@IStyle714
@IStyle714 4 жыл бұрын
ለመኩሪያ ሞቅ ያለ 👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌
@hamonateddy8290
@hamonateddy8290 3 жыл бұрын
አተ ሰው ስወድህ እኮ ማርያምን ውስጤ ነህ
@MMmm-lo1nr
@MMmm-lo1nr 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው እስከዛሬ ሰምቸው አላቅም በጣም ድስ የሚል
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k Жыл бұрын
በስመ አብ በስሙ ሀዉልት አለመኖሩ እባዬን አፈሰሰዉ ያስቆጫል ሀገሩን ያስታዋወቀ ምንም አልተደረገለትም 😢😢
@johnnybekele8381
@johnnybekele8381
ታሪክን ማስቀጠል
@fitawrari307
@fitawrari307 3 жыл бұрын
እናመስግናለን የተደበቀውን የሚገልጥ ነው ያጣናው በድጋሚ እናመስግናለን
@user-gi2vh5gh4z
@user-gi2vh5gh4z 4 жыл бұрын
በእውነቱ በጣም ደስ የሚል ያልተሰማ የሚያስደስት እና የሚያሳዝን ታሪክ ነው
@abebebeso6522
@abebebeso6522 3 жыл бұрын
Thank u ኣሪፍ ታሪክ ነገርከኝ
@usefuluseruseing
@usefuluseruseing 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን! በጣም ደስ የሚል ልዩ ታሪክ ነው የነገርከን:: ሀገሬ እንኳን ሰው እንሰሳም እፀዋቱም ታሪክ ይሰሩላታል::ክብር ይገባቸዋል::በእርግጠኝነት የ፶ አለቃ መኩሪያና የገብርዬ ታሪክ ከፍ ብሎ በኔ ትውልድ ይጠራል::ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን::
@Film_production1134
@Film_production1134 4 жыл бұрын
ህይ ከዩቱቦች ሁሉ ይበልጥ ዋጋ ያለው ነው👍🏼👍🏼👏👏👏 በርታ እናመሰግናለን🙏
@abdesta9355
@abdesta9355 3 жыл бұрын
የእውነት ታሪክ ነው ግን የምታወራው? በጠም ተመስጬ ነው የማይክ ደስ ብሎኝ ፕሮግራምክ
@solomonasfaw4850
@solomonasfaw4850 4 жыл бұрын
This is the #1 show at this time!!! Thank you Gennene!!!
@eshetuandarge6025
@eshetuandarge6025 4 жыл бұрын
በጣም እጅግ በጣም ጣእም ያለው ፕሮግራም ነው ብሳቅ ጦሽ ነው ያልኩት በተለይ መኩሪያ ኢህአፓ መሆኑ ገኔ ስአት አንሷል በናትህ ከሌሎቹ ስረቅ አርገህ ዘርጋው ገኔ በርታልን አቀራረብህ የሚያዝናና ንገስልን በርት
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 57 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 37 МЛН
ወሬ ወሬ | መሲህ ወይስ ሃሳይ?
25:09
Asham TV | አሻም ቲቪ
Рет қаралды 21 М.
SPORT AMERICA WITH GENENE MEKURIA
39:28
ebstv worldwide
Рет қаралды 7 М.
ትረካ/ሐሽማል ክፍል 2/BEST ETHIOPIAN AMHARIC NARRATION/HASHMAL PART 2
41:46
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
Рет қаралды 2,8 М.
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН