No video

የገንፎ እህል አዘገጃጀት genfo dukat

  Рет қаралды 7,274

Habiba Habiba

Habiba Habiba

Күн бұрын

ውድ የዩቱብ ተከታዮቼ እንኳን ወደ ፍሚሊ ፈርስት ቻናል መጣቹ :: አዲስ ከሆናቹ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ እባካችሁ :: ይሄ ቻናል ሁለ ገብ ነው የእኛ የሴቶች መወያያ መድረካችን ነው :: እንወያያለን, ሀሳብ እንለዋወጣለን, እንመካከራለን, እንጫወታለን, እየተማማርን ቤተሰብ እንሁን አመሰግናለው🙏🏽 💗 አከብራቹሃለው always put your family first 👨‍👩‍👧‍👦
Facebook 👉🏼 Family first phsa
Instagram 👉🏼 Family first phsa
Tiktok 👉🏼 Family first phsa

Пікірлер: 116
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
ሰላም 👋🏼 ውድ ተመልካቾቼ ለቻናሌ አዲስ የሆናቹ ሰብስክራብ ማድረግ አትርሱ ነባር የሆናቹ ቪዲዮዌን ከወደዳቹት ላይክ እና ሼር በማድረግ እንተባበር አመሰግናለው 🙏🏽🥰
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
ባለሞያ ነሽ ማማዬ እጅሽ ብር ይበል
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ እህት ሼር
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
የኔ ጎበዝ በጣም ጠቃሚ እንደሁልጊዜውም ጥሩ አድርገሽ ስርተሽዋል❤👌 ሼር የኔ ቆንጆ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ገብሱም ቆንጆ አድርገሽ ነው ያራስሽው እጅ ይባርክ @ሼር🥰🥰🥰👌👌👌
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ የገንፎ እህል አዘገጃጀት ነው እጅሽ ይባረክ ሼር 😍💯👍
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ጎበዝ በጣም ቆንጆ የገንፎ እህል ነው ያዘጋጀሽው እጆችሽ ይባረኩ የኔውድ😍👌❤️👍👍👍
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 😊
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የገንፎ እህል ነው አዘጋጅተሽ ያሳየሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ👌👌ሼር❤🙏
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@haliyenatonafaki4968
@haliyenatonafaki4968 3 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ በርች
@ritatube-5809
@ritatube-5809 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ባለሞያ እናመሰግናለን ላይክ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 жыл бұрын
ቆንጆ አዘገጃጀት ነው እጅሽ ይባረክ በርቺ ውዴ😍👌👍ሼር
@shewaethio-baking6923
@shewaethio-baking6923 3 жыл бұрын
Betam arif new I like it
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
ስታምሪ እጅሽ ይባረክ የኔ ማር በጣም ጤናማ ወድጄዋለሁ ሼር በርቺልኝ ዉድድድድድድድድድ
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 жыл бұрын
ጎበዝ ውዴ ቆንጆ የገንፎ እህል ነው ያዘጋጀሽው እኔም እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ 🥰 @Share
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሲስተም ነው እናመሰግናለን የኔ ማር 🥰🥰🥰🥰 ሼር
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@user-yr6rz4kz7q
@user-yr6rz4kz7q 3 жыл бұрын
ሰላም እህት እደነሽ አስኪ ላገሪ ያብቃኚና እዳች አርጌ አዘጋጃለሁ 👏👏👍
@MeronSemere
@MeronSemere 3 жыл бұрын
Betam arif zede new wowww des ye genefo dukete new brava thank you for sharing berechi wede 👌👏
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@JuharaMos
@JuharaMos 3 жыл бұрын
ሰላምሽን ብዝት ይበልልኝ በጣም እውዳለሁ ገንፎ Yummy👌👌👌❤❤❤😍😍😍👍👍👍🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 😊
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
የኔ ጎበዝ በጣም ቆንጆ አሰራር እጆችሽ ይባረኩ❤️🙏🏼
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አዘገጃጀትነው እናመሰግናለን ሼር💯👌🥰❤️
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ እንደሀገር ቤት ከጥሬው ጀምረሽ አዘጋጀሽ እጅ ይባረክ ሼር
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
👍👍👍👌👌🙏🙏 Watching
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው እጅሽ ይባረክ ሼር 🥰
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
Watching ❤️
@lulatesfu2366
@lulatesfu2366 3 жыл бұрын
በታም ጎበዝ ባለሞያ ቆንጆ የገንፎ አዘገጃጀት ነው ተባረኪሊኝ ላይክ ሼር የሞወድሽ👍😍❤️💕👍👍👍👌👌
@Adugenete
@Adugenete 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ በጣም ጎበዝ በርቺ በሰዎች ሼር ነው የመጣሁት በጣም አሪፍ ሙያ ነው እናመሰግናለን።
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@Solzna
@Solzna 3 жыл бұрын
ዋዉ እዲህ ፍረሽ በቤታችን ማዘጋጀት ቆንጆ ነዉ,ባለሞያ ነሽ እኔም እሞክረዋለዉ እናመሰግናለን ❤️ሼር
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
Betam konjo new enamesegnalen betam berchi ehitey
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Watching!
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
🥰🥰
@astersimatube
@astersimatube 3 жыл бұрын
ሰላምሸ ይብዛልኝ የኔ ውድ እህቴ በጣም ምርጥ ነው በርችልኝ ውድ እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም ውድ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ገንፎ እህል ነዉ ዉዴ እጅሽ ይባረክ 👍🏾እና ሼር
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@user-td4xo1jm5l
@user-td4xo1jm5l 2 жыл бұрын
ጎበዝ ሴት ነሺ
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው እጅሽ ይባረክ😍👌
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@serkaddistube8417
@serkaddistube8417 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው። እናመሰግናለን ጥሩ ነገር ሰላካፈልሽን። ላይክ 😍❤️🙏
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ላይክ ሼር😍
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@stube3784
@stube3784 3 жыл бұрын
ላይክ ሸር በርች ጉበዝ😍👍👍👍
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ቪድዩ ነው እናመስግናለን ሼር
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
ላይክ እያየሁ ነው
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 3 жыл бұрын
ቆንጆ አዘገጃጀት ነው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ላይክ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ እኔ ነኝ የጠፋሁት ሁሌም የምትሰሪው አይነት ጥርት ያለ ጎበዝ
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው እጅሽ ይባረክ ውዴ❤🙏👍
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጥሩ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ሼር👌😍
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ! በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው👍 እጅሽ ይባረክ👏 በርቺልኝ!
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
like like የኔ ባለሞያ ምርጥ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው መፍጫውን የገዛሽበትን ሊንክ ከታች ብታስቀምጭልኝ tnx
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
ሚልካዬ ሙፍጫውን ከሱፐርማርኬት ነው የገዛሁት ብራንዱ click on ይባላል
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
@@Habibahabiba1990. tnx my dear Sis
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ቆንጆ እህል እጅሽ ይባረክ እህቴ።
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
በርች ውዴ ጥሩ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ 🙏🙏🙏
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@omosamatube
@omosamatube 3 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ብያለሁ ሀያቴ መሸአላህ ይስለሙ የድኪ 😍👍👍👍👍
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ፋሚሊዬ በጣም ይገርማል Notificationሳይመጣልኝ አላየሁትም ይቅርታ ስለ ዘገየሁ በጣምቆንጆየገንፎ እህልነው ያዘጋጀሽው ባለሙያ ላይክ ሼር🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
It’s ok mara Thank you 🙏🏽
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
Good job 👏 thank you for sharing my dear sister 😘 like 👍
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@stube3784
@stube3784 3 жыл бұрын
ዋዉ ልዩ አዘገጃጀት 👍😘
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
🥰🥰
@maranatatube4525
@maranatatube4525 3 жыл бұрын
ቤተሰብ አረኩሽ እማ በርች ፍቃደኛ ከሆሽ ብቅ በይ
@enatleenat7764
@enatleenat7764 3 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ እናመስግናለን🙏
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 жыл бұрын
ባለሙያ ጎበዝ ነሽ በጣም👌👏🏻
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
You made it from scratch. Thank you for sharing shared!
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@nunubebe1214
@nunubebe1214 3 жыл бұрын
የኔባለሞያ እጅሽ ይባረክ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@JerryHabeshaTube
@JerryHabeshaTube 3 жыл бұрын
የሚደነቕ ስራ ነው በቤታችን በቀላል ዘዴ የገንፎ አህል ማዘጋጀት አንችላለን ማለት ነው ።ቪድዮሽን ወድጀዋሎ አኔም አሞክረዋሎ የኔ ባለሚያ አንደሁሉግዜ ጠቃሚ አና በቀላሉ ስራችንን የሚያቀልልን ነው ያሳየሽን ላኩልን ማለት ቤተሰብ ማስቸገር ቀረ ማለት ነው ያላወቁ አንዲያውቁ ቪደዮሽ ብዙ ቦታ አንዲደርስ የኔ ተከታዮችም አንዲያዩት" ሼር ብየዋሎህ" Thank you for sharing my dear 😍🙏🏾👌🏾
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 3 жыл бұрын
የምር ሁሌም ኢንስፓየር ታደርጊኛለሽ በርቺ እናመሰግናለን
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
😍👀
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
🥰🥰
@hiwetshow3016
@hiwetshow3016 3 жыл бұрын
Welcome sis 😘💓
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
🥰🥰
@nardinardi9385
@nardinardi9385 3 жыл бұрын
ማማዬ ስወድሽ የኔመልካም❤❤
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሞያ ነሽ ግን ስንዴውንም ትንሽ እሳት ብታሳልፊው የበለጠ ቆንጆ ይሆንልሽ ነበር እንደ ማመስ 👌👍❤
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@frehiwotchannel4494
@frehiwotchannel4494 3 жыл бұрын
Wow btam konjo adrgshe now yzggshw 👌👍sher
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@selamawit8579
@selamawit8579 3 жыл бұрын
ስላምሽ ይብዛ መፍጫውን ከየት ነው የገዛሽው?
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Click on ይባላል ከሱፐርማርኬት ነው የገዛሁት
@selamawit8579
@selamawit8579 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@zedabctube
@zedabctube 3 жыл бұрын
👍❤
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
🥰🥰
ለጤና ተስማሚ የገንፎ እህል /genfo aserar /
8:03
kine ቅኔ media
Рет қаралды 34 М.
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 13 МЛН
Genfo made with Bula and Besso
11:25
Aida Deininger
Рет қаралды 884
ልዩ ቀላል የምጥን ሽሮ አዘገጃጀት ✅
33:37
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 592 М.
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44