የገነነ | የታህሣሱ ግርግር - የሁለቱ ወንድማማቾች መፈንቅለ መንግስት ሙከራ በገነነ (ሊብሮ) ጨዋታ ውስጥ | S02 E08 |

  Рет қаралды 12,126

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

3 жыл бұрын

ገኔ በዛሬው ጨዋታው የሁለቱ ወንድማማቾች መፈንቅለ መንግስት ሙከራ በሰፊው ያወጋናል፡፡

Пікірлер: 17
@tigistassefa8428
@tigistassefa8428 2 жыл бұрын
ጀግናው
@yeshecan7
@yeshecan7 2 жыл бұрын
You are our Hero Geneeee
@yosiast
@yosiast Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ መርህ ግብር ነው ገነነ:: ሆኖም ግን አንዳንድ ቁልፍ ነገሮችን በችኮላ ስታወራ 'እንትን' እያልክ እየዘለልካቸው እያመለጠን ነው:: ይስተካከል ብለን በትህትና እንጠይቃለን::
@yosefdesta7963
@yosefdesta7963 3 жыл бұрын
ሊብሮ ምርጥ
@wowwow5075
@wowwow5075 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 3 жыл бұрын
Bewnit egezbeher yekeberke
@Ethiopiahagere7057
@Ethiopiahagere7057 3 жыл бұрын
ታላቁ ገነነ መኩሪያ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ገኔ ስለ "አበበ ጀርመን" Body builder ነው በጃንሆይ ጊዜ የምታውቀው ነገር አለ? ስለ ጃንሜዳ ታሪክም ብትነግረኝ ደስ ይለኛል ምክንያቱም አነሰም በዛም ብዙ ተጫዋቾች ጃንሜዳን ሣይረግጡ ታዋቂ አይሆኑም፡፡ አመሠግናለሁ ገኔ
@yosefdesta7963
@yosefdesta7963 3 жыл бұрын
ሊብሮ ታደለ ሮባ ዩኒቨርሲቲ ነክ ያለው እውነቱን ነው
@robelbirm9522
@robelbirm9522 3 жыл бұрын
hasen beshirene ye meden techewache akerebelene plz
@tektil1348
@tektil1348 Жыл бұрын
ቁጥር2
@abuabu323
@abuabu323 5 ай бұрын
እኔ ዛሬም ያንተን ስራ አያለዉ ነብስ ያህር
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 жыл бұрын
ሊብሮ ብዙነገር ያሳወቅከን
@samsonabraha7702
@samsonabraha7702 Жыл бұрын
ገነነው ብዙ ግዜ የማይመስል ነገር ስትናገር አያለሁ አልቻልኩም ብሎ የዘፈ ነው ከንጉሡ ጋራ አያገናኘውም አትዘባርቅ ትልቁ ችግር አንተን ፊት ለፊት ገጥሞ የሚያፋጥጥህ ባለመኖሩ በጣም ያሳዝናል ጭራሽ ጥላሁን ገሠሠን ወደ ክብር ዘበኛ ያመጡት እና ሲዘፍናቸው የነበረው ዘፈኖች ነጉሡን ለመገልበጥ ያልከው ከእውነት የራቀ የወረደ አባባል ነው
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 8 ай бұрын
አስተያየት ከመስጠተሸ በ ፊት በደንብ አድምጥ አልቻልኩትን ዘፈን የፃፉት ታስረው እንደ ገና ለትዳር ነው ተብሎ ለጋራ ብዙዬና ጥላሁን ተጫውተውታል
@markosgeta8043
@markosgeta8043 Жыл бұрын
ገነነ ለምን ሊብሮ ተባልክ፣ ምን ማለት ነው?
@user-uz1mj7sf7e
@user-uz1mj7sf7e 2 ай бұрын
ሊብሮ ማለት ሴንተር ባክ ተከላካይ ማለት ነው። ነብስ ይማር!!
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 5 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 60 МЛН
The Failed Coup of General Mengistu and Ato Germame Neway - 1953
1:17:45
የቀበና ወንዝ
Рет қаралды 14 М.
貓媽媽🆚爆米花🌽🥷🍿 #aicat #shorts #cute
0:33
Cat Cat Cat
Рет қаралды 35 МЛН
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 4,5 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 4,8 МЛН
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 15 МЛН