No video

የገዛ ባሌ ያረገዝኩትን ልጅ አስወርጂ አለኝ!!ጉዳዩ ሲጣራ ያልታሰበ ጉድ ወጣ!!

  Рет қаралды 138,116

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

Күн бұрын

የገዛ ባሌ ያረገዝኩትን ልጅ አስወርጂ አለኝ!!
ጉዳዩ ሲጣራ ያልታሰበ ጉድ ወጣ!!
‪@ynserayne‬ ‪@ethiomeznagna12‬ ‪@abtube7318‬

Пікірлер: 929
@shemima5580
@shemima5580 2 ай бұрын
እባክህ ዘሌ የነስር አይን ጉዳይ ተከታተለውና ሰራተኛዋ እና ካሜራ ማኑ ለህግ ይቅረቡ👍👍
@user-kt5cl2ok3h
@user-kt5cl2ok3h 2 ай бұрын
አሁን እኮ ቪዲዮ ሰሩ የንስር አይን ጋር ሔዳችሁ እዩ
@chalachewYouTube
@chalachewYouTube 2 ай бұрын
ከጎኑ መሆኑን እኮ ዛሬ ቪዲዮ ለቋል ከዘላለም ጋር
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 ай бұрын
❤❤አዎ ውዴ ቪዲዮ ሰርተው ነበር ❤❤
@Lalm-xs3ee
@Lalm-xs3ee 2 ай бұрын
Awo tekkl entebeklen
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 2 ай бұрын
ዛሌ ጀግና ነው ከገቡበት ገብቶ ያወጣቸዋል❤🎉
@negagetachew974
@negagetachew974 2 ай бұрын
ይህች ሴት በጣም አደገኛ ናት፣ ራሳዋ ባመጣችው ጣጣ ራሳንንና ቤተሰባን አዋርዳለች። ማፈርያ ሴት ናት፣ እግዚኣብሔር እንደዚህ እንዃን ቢያጋልጣችሁ፣ ስንቱን ወንድ አታላችኃል።
@yChkon-zn9ph
@yChkon-zn9ph 2 ай бұрын
እሡ ባለትዳር ይመሥለኛል መውለድ አልችልም ያላት ለሥራ ብሎ ሄዶ ሥልኩ አይሠራም አለች ሥለዚህ ልጁ ባለትዳር ይመሥለኛል
@user-up9zy5uu5j
@user-up9zy5uu5j 2 ай бұрын
Diramaa
@emebethabte595
@emebethabte595 2 ай бұрын
እውነት ከሆነ ሰውየውም መውለድ ካልቻለ እቺ ልጅ ደግሞ የዚህ ን ያህል እሩጫ ከሌላው የነበረችበት ፌል ሲያደርግ በአገባች ወዲያው አረገዝኩ ብሎ የጅል አሰተሳሰብ ለመጠቀም ሴቶች ዛሪ እንኳን የተወለደ እና በእርግዝናም ያለውን የዘር ፍሪ በዲኤኔን እንደሚረጋገጥ አባካችሁ አስቡ።
@konjitabera
@konjitabera Ай бұрын
ayidelem endez ayibelem dr malet Egzbher ayidelem Egzbher leji setot bihones bizun gize yegaxemal
@konjitabera
@konjitabera Ай бұрын
Ebakih bez ateteluu DEN mermera yedirguu
@zerihuneshetu8273
@zerihuneshetu8273 2 ай бұрын
ዘሌ እቺ ሴት መጀመሪያም ስትናገር ቤተሰቦቼን ትዳር ይዤ ከነበሩበት ለመለወጥ እፈልጋለሁ የሰማሁ መሰለኝ ድሮ ገንዘቡንለመቀበል ነበር ያገባችዉ አቻኩላው ግን እግዚአብሔር የልጁን መልካምነት አይቶ እረዳው እንጂ በሁለት ልትጫወት ይመስለኛል ግን ጆከር ጥሎ በላት ልጁ መልካም ሰው ነው ከመካምነቱ የተነሳ ፅንሱ ይቋረጥ ያለው እሷን ስለፈለገ ገመናዋ እንዳይወጣ ነበር በራሷ እራሷን አጋለጠች ልጁ መልካም አይገልፀውም እውነተኛ ስለሆነ እግዚአብሔር ከሱ ጋ ነው አይዞህ በለው መጨረሻውን በጉጉት እጠብቃለሁ 💐👋
@user-oh1vg2ef9z
@user-oh1vg2ef9z 2 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ መዳኒአለም ካንተ ጋር ይሁን እንዳይሰማህ ሁሉም ሰው በፈተናውስጥ ነው የሚያልፈው ኬዙ ይለያይ እንጅ 😢❤🌺
@user-nx1lu4vb9b
@user-nx1lu4vb9b 2 ай бұрын
እዉነተነዉ.እግዚአብሔርእኮአለ.ሁሉንያያል.ይች.ወራዳ😂
@MesiiHabtamu
@MesiiHabtamu Ай бұрын
❤❤
@RahelBirhanu-ms7tt
@RahelBirhanu-ms7tt 2 ай бұрын
ልጁ ቅን ስለሆነ ነው ፈጣሪ በገዛ እጇ ያዋረዳት አጣድፋም ያገባችው ለሀብቱ ብላ ነው ካስረገዛት ሰው ጋር የተማከሩ ይመስለኛል እሷ ልጁን ወልዳ ወይ ሂወቱን አጥፍታ ንብረት ከልጇ አባት ጋር ለመውረስ ነው ወንድሜ እንኳን ፈጣሪ አተረፈህ ፈጣሪን አመስግን
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 2 ай бұрын
ትክክል
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 2 ай бұрын
እቺ ሌባ ነች ታስታውቃለች ከሌላ አርግዛ እንትን አሳዳጊ ልታደርግህ ነው ልጅዋንይዛ ትጥፋ ከአጠገብህ አታናግራት ስይጣን ናት ትውለበለባች ትጥፋ ከአጠግብህ እቺ ሌባ ያስረገዛት ጋር ትሂድ ብዲንኤ አስመርምረህ ጣላት አምስት ሳንቲም እንዳትስጣት ከሃዲ ሌባ አንተ እይዞህ ጌታዬ ብዙ ሌቦች አሉ ተከዳሁ ብትልህ ይሻል ነበር ፍቅር እውነት ነው ይቺ ከሃዲ ናት
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 2 ай бұрын
ምን አይነት ቅን እና በሳል ትእግስተኛ ሰው ነው 🎉🎉
@user-sq8jk5bq9n
@user-sq8jk5bq9n 2 ай бұрын
በጣም ማርያምን❤❤❤ዝብላ አድርጊ ያላትን ብታደርግ ትዳሯን ታድን ነበር
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 2 ай бұрын
ከሌላ ወንድ እንዳረገዘች እያወቀ አሶጭውና ትዳራችን ይቀጥል ነው ያላት ኧረ ሰዎችየ ግን ገብቷችሁዋል ያለው እንዴት አስረዱኝ ??????
@bezalove558
@bezalove558 2 ай бұрын
lgun astewawkug
@user-si7cz3ex9t
@user-si7cz3ex9t Ай бұрын
አወ እሡ ማሥረገዝእንደማይችል ሥላወቀ ፅንሡን አሦጭና ትዳራቼንይቀጥልነበር ያላት በጣምልዩሠውነው የምር😢😢😢😢😢😢የራሡንሥብራት ችሎ ለሧማሠቡ😢😢😢😢​@@user-zb2zf6yp1l
@Bereket842
@Bereket842 Ай бұрын
እኔ የራሱ አልገባኝም😮😂😊​@@user-zb2zf6yp1l
@delited1179
@delited1179 2 ай бұрын
ሰላምክ ይብዛ ዘሌ የዘገይ ጀግና የነስር አይን የሰራተኛዋ ጉዳይ ምን ደረሰ አደራ እየጠበቅን ነዉ በተስፊ❤❤❤ እንወዳችዋለን
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 2 ай бұрын
ይችን የምታነብ በሙሉ አሏህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤
@berketesema4345
@berketesema4345 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሁለችንም ይጠብቀን
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 2 ай бұрын
አሜን❤
@Zahra-og9zy
@Zahra-og9zy 2 ай бұрын
አሚንንንን ❤❤
@MesretKassawMekonen
@MesretKassawMekonen 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MesiiHabtamu
@MesiiHabtamu Ай бұрын
Amen
@Ali-sf4vv
@Ali-sf4vv 2 ай бұрын
ዘሌ በጣም ቁምነገረኛነህ የንስር አይን በየጊዜ እየሄድክ በመጠየቅህ ኑርልን አይለያቹ❤❤❤
@KingMurad-jo9tx
@KingMurad-jo9tx 2 ай бұрын
❤❤❤
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 2 ай бұрын
ድሮም ሰው ፊት ጨዋ ጨዋ የሚጫወቱ ሰዎች ውሸታሞች ናቸው😮
@askaltegegn9287
@askaltegegn9287 Ай бұрын
በትክክል
@MesiiHabtamu
@MesiiHabtamu Ай бұрын
Kkkkkk tikikil
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 Ай бұрын
በጣም😅
@Mkds-om6by
@Mkds-om6by 2 ай бұрын
ዘሌ ሠላምህ ብዝት ይበልልህ የንስር ዐይንን ወንድማችንን እስራኤልን ጉዳይ አደራህን ከእግዚአብሔር በታች እርዳው የሰራተኛዋን ጉዳይ በጉጉት እንጠብቃለን።
@ayenalmgetahun9708
@ayenalmgetahun9708 2 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለታላቁና ለአማላጃችን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል
@user-ek6ro4nt2g
@user-ek6ro4nt2g 2 ай бұрын
Amalaj eyesus bcha new
@AynuuAynit
@AynuuAynit 2 ай бұрын
Ammen ammen(3)
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 2 ай бұрын
​@user-ek6ro4nt2g ምንሆነህ ነው ቀባጠርክ
@HubithThh-fx4sz
@HubithThh-fx4sz 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 2 ай бұрын
የታላቁ ሚካኤል በአል አደረሳቹሁ ነው ያለው አሜን ብትሉ በረከትን ከፈጣሪ ታገኛለህ ❤አመታዊ በአሉ ያኔ እስራኤል ከግብፅ ሲወጦ በበረሃ ሲራቡ ከሰማይ መናን ሲወርድ በመላአኩ ሚካኤልአማካኝነት ነው ፈጣሪ መለአክትን ለምስጋናም ስራም ሊሰራባቸው ሊላላኩቱ ነው የፈጠራቸው።ይሔ የሚገባው በስሜት ሳይሆንበመንፈስ በዕምነት ውስጥ ያላሉ ብቻነው❤❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
👉ወንድሜ ሱባኤ ግባ አልወድም አትበል እኔ ገጠመኝ ሰምቻለሁ ሁለት ሶስት ሀኪም አትወልድም ስላለህ ወይ ተመትቻለህ ስላልክ ይህ የሴጣን ሰበብ ግን ትወልዳለህ ዩቱብ ላይ ገጠመኝ አዳምጥ መወለድ አይችልም ብላ ጥላው የወጣችን ሚስቱ ሌላ ሴት አግብቶ በቅዱስ ሩፋኤል ምልጃ ልጅ ዋልዷል
@asterbekele9478
@asterbekele9478 2 ай бұрын
የተፈጥሮ መሃን ነኝ ለሚሉ ልክ ነው ይሠራል ግን ይሄ ሰው በረሃ ላይ ሆነ ብለው ቀጥቅጠው ያኮላሽዋቸዋል ምንም በተዐምርም አይሠራ: ግን ፈጣሪ በዚህ መልካም ተግባሩ ከአብራኩ ያልወጣ ከወለዱት የሚበልጥ ልጅ ይሰጠዋል: መወለድ ቋንቋ ነው::
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
@@asterbekele9478 እኔ የወልደ ሰው አቃለው እንዲህ ተደርጎ ለዛዉም በ 55 ዓመቱ አግብቶ ሳይሆን ቤት ካለች ሰራተኛ ጋር ሰራተኛው የረገፋች አንድ ልጅ ያላት ናት 33 አመቷ ነበር እና ስታረግዝ ደመገጠ ደስ አለው በቃ ሌላም መዉለድ አለብን ብሎ ሶስት ልጆች ወልዳለት በጣም ደስተኛ ሆኖ ሙሉ ያለዉን ንብረት በስሟ አረገላት
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 2 ай бұрын
የዱካ ሾው ቤተሰቦች እንኳን ለመላእኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረስን ቅዱስ ሚካኤል የአመት ሰው ይበለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@haimont9075
@haimont9075 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@mimimeeme8265
@mimimeeme8265 2 ай бұрын
እንካን አብሮዎ አደረሰን
@mulumekonnen9089
@mulumekonnen9089 2 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@user-mq3xk3cf7i
@user-mq3xk3cf7i 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-cg3ok5jp9x
@user-cg3ok5jp9x 2 ай бұрын
ወይኔ ልጁ ግን በጣም አሳዘነኝ😢አይ ስደት ስቱን ያሳየናል😢😢
@Gggg-gl8hp
@Gggg-gl8hp 2 ай бұрын
😢😢😢ትክክል
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 2 ай бұрын
አይ ይሄ ስደት ስንቱን ከንቱ አደረገው ቢያንስ አንተ በሂወት ተርፈህ ላገርህ በቅተሀል ተመስገን ነው ልጂ የፈጣሪ ስጦታ እንጂ የሂወት መጨረሻ አይደለም እና ወንድሜ አይዞን ይች ወጠጤ ዱርየ ገንዘብህን አይታ አንተ ላይ እየሸረሞጠች ለመኖር አስባ ነበር ፈጣሪ አጋለጣት ብዙ ጨዋ ትዳር ፈላጊዎች አሉ እና ምንም ማለት አይደለም አንተ ብቻ እንኳን ተርፈህ ላገርህ አበቃህ ዋናው ይሄ ነው
@user-cg3ok5jp9x
@user-cg3ok5jp9x 2 ай бұрын
@@user-zb2zf6yp1l በጣም
@SalamSalam-iv4cy
@SalamSalam-iv4cy 21 күн бұрын
😢😢😢😢
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c 2 ай бұрын
ዘሌ ቅዱሰ ሩፋኤል ፀበል ይጠመቅ ይወልዳል
@AyalneshAya
@AyalneshAya 2 ай бұрын
ትክክል
@biniamBrhane-f7z
@biniamBrhane-f7z Ай бұрын
ትክክል
@user-xs6fc4mr1j
@user-xs6fc4mr1j 14 күн бұрын
ትክክል ከሃክሞቹ ፈጣር ይለያል ይወልዳል ፀበል ዉሰዶዉ
@user-cg3ok5jp9x
@user-cg3ok5jp9x 2 ай бұрын
አይ ተይውማ ገዘቡን ብለሽ ነው እደዚህ ያፈጣጠነሽ😂በገዘብ የመጣ ፍቅር ገዘቡ ሲያልቅ ፍቅሩም ያልቃል😢
@feven.leul6287
@feven.leul6287 2 ай бұрын
Genzebu eko alaleqem tadya😅
@fatma6629
@fatma6629 15 күн бұрын
😂
@amanuelassege447
@amanuelassege447 2 ай бұрын
ልጁ በጣም ታጋሽና ገራሚ ልጅ ነው የእውነት
@belayneshabebe7632
@belayneshabebe7632 2 ай бұрын
ወይ ጉዱ አሳ ጐርጓሪ ዘንዶ ያወጣል አሉ! በይ ቻይዉ እንግዲህ እዉነት ተደብቆ አይቀርም! ዘላለም የስራ ዘመንህ ይባረክ! አጠያየቅህ ሰዎችን የምትረዳበት መንገድ በጣም ደስ ይላልና በርታ!!!
@MesiiHabtamu
@MesiiHabtamu Ай бұрын
Zando yawtal yasw figi yrasun yatal...❤
@user-oo3im4sd1t
@user-oo3im4sd1t 2 ай бұрын
ይቺ ከልጇ አባት ተማክራ ንብረትህን ለመውሰድ ነው ንቃ፤አንተ ደግሞ ፀልይ አፀልይ እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል
@genetgtekle8177
@genetgtekle8177 2 ай бұрын
እንደወጣሽ ቅሪ ባለጌ ያንተ ነው ብላ ልታታለው ነበር በትዳር ላይ ዙሙት መስራት አቤት ጉድ እግዚአብሔር ኣጋለጣት አቤት ድፍረት ስታስመስል ሀጢያት የማትፈራ ፈሪሃ እግዚአብሔር የራቃት
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 2 ай бұрын
ፀጋ ተልከሰከሰች ሴት ልጅ አግባኝ ብላ ጠየቀች ደግሞ የጥሩ ቤተሰብ ልጅ ነኝ ትላለች ጋጠ ወጥ😂😂😂😂😂😂😂
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@hanamarem6300
@hanamarem6300 2 ай бұрын
ምርጥ ኮመንት ❤
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 2 ай бұрын
@@hanamarem6300 ሀሀሀሀሀሁሁ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 2 ай бұрын
ለመፍረድ አትቾኪይ😂😂😂😂😂 የእድማዋ ጉዳይ ሆኖባት ነው😂😂😂
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 2 ай бұрын
@@RHAMAYGATA እና ቢሆን ላግባህ ብየ ልጠይቅ ብሞት ይሻለኛል ለምን ቁሜ አልቀርም ይሄ የኔ ዉሳኔ ነዉ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 ай бұрын
ዘልዬ የንስር አይንን ስለምታግዝልን በጣም ነው ከልብ የምናመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥህ የልጅቷን ክትትል አደራ 😢❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 ай бұрын
እስኪ ዘሌ ዱካ ሾ የጀግናዉን የነስራይንን ሰራተኛና ካሜራ ማኑን ይዞ ያሳዉቀን 👍
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 ай бұрын
😢😢በቅርብ እንጠብቃለን
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 2 ай бұрын
አላህ አፊያ የድርግህ ሚስኪንን ወላሂ ልጁ አሰዘናኝ
@ElisaElisa-hv9nj
@ElisaElisa-hv9nj 2 ай бұрын
በስማም ውርደት ትገርማለች የኔ ጌታ እሱ ግን ምን አይነት ትግስተኛ ነው
@lopesohadiso
@lopesohadiso 2 ай бұрын
እዉነት ነው ልጁ ትእግስቱ የሚገርም ነው ልጂቷ እሰት ነት እኔ ብሆን ከዚህች ጋር አንድ ቀን አለድርም በእዉነት😂
@hiruthayliye872
@hiruthayliye872 2 ай бұрын
ዘላለም እንወድሀለን ዶሮም አድናቂህ ነኝ። የጓደኝነትህን ጥግ ያየንበት ነው።
@mariameashnafe7409
@mariameashnafe7409 2 ай бұрын
Ebakshe selku kalsh lakilc
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o 2 ай бұрын
😢😢😢ልብ ይሰብራል ጀግናችን ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥህ ስንት ዓይነት ሰዉ አለ
@ephremkassaye9594
@ephremkassaye9594 2 ай бұрын
CB B
@tigraymymather7597
@tigraymymather7597 Ай бұрын
ሽግ ይብል ክም ክብል ክም😮😮😮😮😢😢😢😮😮ነቲ😢😮ክ ግዜ😢😮😢😮🎉🎉😮🎉😮🎉😮🎉😮🎉😮🎉🎉🎉😢ግ😮😮ህ😢😮😢😢
@FygGuv
@FygGuv 2 ай бұрын
የኔአባት እንኳን ሔወይትህ ተረፍ ሰደት የብዙዎችን እደሜ አሳጠሯል ጌታ መልካም ነዉ አይዞህ አሰተዋይ ነህ ተባረክ ❤❤
@user-fy3zb3xd2c
@user-fy3zb3xd2c 2 ай бұрын
ዘሌ ካየዋቸው ጋዜጠኛ ጥበበኛ ነክ አስተዋይ የማዳመጥ ችሎታክ የምታይበት እይታ ትለኛለክ ልጅቷን በፍጥነት ነው የተረዳካት ዋው አገላለፁክ እውነት የተነገረክን አይደለም እይታክ የሚደነቅ ነው ዘሌ ትለያለክ አንደኛ ነክ ስህተት እንዳለባት ተረዳካት እውነቱን ስትሰማ መጋፈጥ አቃታት ይቼ ሴሰኛ ናት ለሱ አተገባም
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 2 ай бұрын
አስመሳይ ናት ምስትዮ ተባዩ ከሌላ አርግዛ ሺንቱን ገትራ ታወራለች እንዴ አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር መልካም ነው 😢
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 2 ай бұрын
የተቀጠቀጠ ግንኝነት ማድረግ ይችላል ወይስ ምንድነው
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 2 ай бұрын
@@sarabarkot1646 ይችላል ግን ማስረገዝ አይችልም
@seblipomi3684
@seblipomi3684 2 ай бұрын
​@@sarabarkot1646አዎ ይችላል
@fatma6629
@fatma6629 15 күн бұрын
​@😂sarabarkot1646
@user-mf6ep8np8b
@user-mf6ep8np8b 2 ай бұрын
የማን ቅሌታም ናት እባካችሁ በትዳርዋ ማማገጧ ሳያንሳት ገመናዋ ይዛ አደባባይ ትወጣለች በደምብ ትቃለል ክፍል ሁለት በአሸኳይ እጠብቃለሁ እንዳትለቃት ትብጠርጠር
@melukongio5148
@melukongio5148 2 ай бұрын
Kkkkk eko የሰው ሃቅ እንደዚህ ነው ልጁ እውነት አለው በራሷ አቃጃት
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 2 ай бұрын
አውቀሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ ቅሌታም ትድናለህ ጸበል ተጠመቅ ሱባዬ ግባ እባክህ ውይ የሊቢያ ደላሎሽ እግዚአብሔር ይብቀላችሁ😢😢😢😢
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 2 ай бұрын
ዘልዬ ውዱ ወንድሜ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ አላህ ካንተጋር ይሁን ዘልዬ የንስርን አይን ጉዳይ እንዴት እየሆነልህ ነው ጀግናችን????
@hasansyad785
@hasansyad785 7 күн бұрын
@user-fc4wu8fb1v
@user-fc4wu8fb1v 2 ай бұрын
እግዞዮ አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል የስው ፈላጊ የራሱን ያጣል ማለት እሄ ነው ገና ልጂቷ ስትለፈልፍ ጠርጥሬ ነበር እሷ ቤተሰቧቿን ልታግዝ ነበር አልተሳካም እናቱ ያስረገዘሽን መፈለግ ነው ሳይረፍድ
@Hundumak
@Hundumak 2 ай бұрын
ጥቀመኛ ናት እንጂ እውነተኛ ፍቅር ብኖራት እኮ ባልማገጠች ነበር። ብዙዎቹ በችግር እየኖሩ ከሌላ ወንድ ጋ የሚሄዱት ምናልባት ለጊዜያዊ ኑሮ ለማሸነፍ ብር ለማግኘት ስሉ ነው። አንቺ ግን ጥሩ ገቢ ያለው ባል እያለሽ ለምን ሌላ ወንድ ጋ መተኛት ፈለግሽ ነው ??
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 2 ай бұрын
እሱም ትክክል አይደለም የዝሙት ነጭና ጥቁር የለም ዝሙት ዝሙት ነው ወንጀልም አስቀያሚም ነው
@argetoall6484
@argetoall6484 2 ай бұрын
የሌባ አይነ ደረቅ በላይ በላይ ተንፎቀፎቀችሳ ያገር ጸጉር ከላዩዋ ላይ አንጠልጥላ ጭንቅላቷን ደፈነው ይች ልክስክስ ወንድሜ ትእግስተኛ ነህ እግዚአብሔር ያግዝህ ተስፋ አትቁረጥ ዘሌ የኛ መልካም አግዘው
@addisw1713
@addisw1713 2 ай бұрын
ዘልዬ እንደምን አለህልን ሰላምና ፈቅር ከነ ባልደረቦችህ ይሁልላቹ 🙏❤❤እና ዘሌ የንስር አይን ወንድማችን ነገር እንዴት እያረግህ ነው አደራህን አኔ እንቅልፍ ነስቶኛል የነሱ ነገር ሰራተኛዋና ካሜራማኑ ተይዘው የእጃቸው እስኪያገኙ ጥሩ እንቅልፍ አልተኛም ዞላዬ አደራ❤❤
@ereegt6153
@ereegt6153 2 ай бұрын
ፍታት አትጠቅምህም እሺ ወድሜ አተን ፈጣሪ ያሺርህ
@user-mq3gv4um4p
@user-mq3gv4um4p 2 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አንተ ትግስተኛ እና ጠንካራ ነህ እግዛቤሔር ካንተጋር ይሁን በርታ በዚች ምድር ስንኖር ብዙ ፈተና ያጋጥመናል ግን ጠንካራ ታጋሽ ሁነን ፈተናውን ማሸነፍ አለብን ! በርታ 💝
@ttww9470
@ttww9470 2 ай бұрын
ይች ባለጌ ሴት ያረብ ከሰው ሠይጣን ይጠብቀን
@MesiiHabtamu
@MesiiHabtamu Ай бұрын
Amen
@rabiyamohammed3445
@rabiyamohammed3445 2 ай бұрын
ልጁ በጣም ትግስተኛ ነው በሳል አስተሳሰብ ያለው ነው አመለጣት ባለጌ
@fitztek8119
@fitztek8119 2 ай бұрын
ጋለሞታ ነች። የኃጢአት ደሞዝ ሞት እና ትርምስ ነው። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይማር።
@MahletMahlet-hk6bl
@MahletMahlet-hk6bl 2 ай бұрын
እረ ጀግናው ዘሌ ።።። አንተ እኮ ተናግረካል የአልተሰማ እንጂ ያልተደረገ ።።።።አይ ዛሬ ደግሞ ምኒቱ መጣችብንንንንንን😂😂😂 ሰው ግን የራሱን ጉድ እንዴት ደብቆ ።።።። የሌላ ስም ማጥፋትትትትትት👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉🎉🎉🎉
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 2 ай бұрын
አረ የዚች ደግሞ የተለዬ ነዉ😢😢
@MahletMahlet-hk6bl
@MahletMahlet-hk6bl 2 ай бұрын
@@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc በጣም አይኗን በጨው ።።። ክክክክክክክ ።።። ከችችችች
@Umnayf
@Umnayf 2 ай бұрын
ዘላለም ጀግና ነህ እና አዳራ አዳራ የንስር አይንን አይናችንን አዳራ
@AmsalMengistu
@AmsalMengistu 2 ай бұрын
ጎበዝ ካሜራው አይጠፍም እንደዛ ሥትለፈልፍ፣ሥታባርቅ ይጥፍ ካሜራ ሣትል አሁን ሢነግራት ጉዷን ካሜራ ይጥፍአላለችም
@alem5097
@alem5097 2 ай бұрын
ዘላለም. አባክህ. ሮሀ. ሚዲያን. ጄሪን. ጠይቃትና. ለተመልካች. አቅርባት. ከጠፋች. ቆይታለተ ች. የንሰር. አይንን. ጉዳይ. በመያዝህ. ጀግና. ለጀግና. እግዚአብሄር የጠብቃችሁ. እናመሰግናለን
@chaltugemechu3340
@chaltugemechu3340 2 ай бұрын
Ilmii dhiiraa hagam akkaa obsa qabu nama agarsiisa😮😮😮😮😮dhugaa yomiyyuu dhokate hin haftu
@kdjushs8357
@kdjushs8357 2 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚሐብሄር የሚሳነው ነገር የለም ጠበል ተጠመቅ ስገድ ሱባኤ ግባና እመቤቴን ማርያምን ጠይቃት ልጅ እወልዳለሁ ፍሬ አለን ወይ ብለህ ጠይቅ ፈጣሪ ይሰጠሀል
@user-ui3tb7dz5h
@user-ui3tb7dz5h 2 ай бұрын
አቤቱ ጌታዬ ፈጣሪዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንኳን ምላሳችን ሁለት ይልሆነ ዓይናችን እግራችን እጃችን ሁለት ያልሆነ 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮እንቺ ጥቅም ነው ፍቅር የልሽሞ አንደበትሽ ያስታውቃል 😢😢😢😢😢😢😢😢
@yedideyagetahun5719
@yedideyagetahun5719 2 ай бұрын
የሌባ አይነ ደረቅ ደሞስ ትለፈልፋለች።ልጁ ያሳዝናል😢😢
@Gggg-gl8hp
@Gggg-gl8hp 2 ай бұрын
እኔኮ የገርመኚ የሷ ኮፍዴስ ነው 😂😂😂😂
@FevenFebu-mh9sp
@FevenFebu-mh9sp 2 ай бұрын
ምንም አታቂም የሱ ልሆን ይችላል ቀድማቹ አትፍረድ ገና ይመርመር DNA
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 2 ай бұрын
የኔ መልካም ወንድም አይዞህ እግዚአብሔር ይችላል እኛ ተሰፋ የቆረጥንበትን እግዚአብሔር ይቀይረዋል ይችላል አንቺ ሴት እውነት እኮ እውነት ነው በሰውር የሰራነውን እግዚአብሔር ያወጣዋል 😢
@tesfa20052
@tesfa20052 2 ай бұрын
ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ጠንካራ ሰው ነህ አንተን እምትረዳ ፈጣሪ ይስጥህ ለበጎ ልሆን ይችላል ወንድሜ:: ያ ሁሉ ጭሆት ባንዲት እውነተኛ ፊደል አሳበድካት በርግጥ ጠንካራ ነህግን ደግሜ Be Strong.
@user-zb7zc1ii3w
@user-zb7zc1ii3w 2 ай бұрын
ዘላለም ዘገየ በጣም በጣም በጣም ነው የማደንቅህ ማሪያምን ከልቤ ምርጥ ምርጥ ወንድም በንስር አይን ወንድማችን በምታደርገው ትብብር እግዚአብሔር ከክፉወቹ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-rx9qv2vx7m
@user-rx9qv2vx7m 2 ай бұрын
እንደው ምን እንላለን ጌታ ሆይ ይቅር በለን እግዚአብሔር ከክፋ ሰወች ይጠብቅህ ከበረሀው ያዳነህ ይህች ፈጣጣ ናት።
@workelove3235
@workelove3235 2 ай бұрын
ትእግስቱ አንደኛ እግዚአብሔር መልካም ልጅ ይሰጥካል የቅዱስ ሩፋኤል ጸበል ተጠመቅ ጸልይ ይህች ወታዳ በገዛ እጇ ተዋረደች እግዚአብሔር ከውርደት ይሰውረን
@user-uf8lh1tg7z
@user-uf8lh1tg7z Ай бұрын
ወይኔ የልጅ ትግስት እ/ር ይባርክህ እቺ ከሀዲ ብሶ እምትንጣጣው አይን አውጣ ሲጀመር ስላለዉ ነውጂ አታፈቅረውም
@user-rz8ru3tb7i
@user-rz8ru3tb7i 2 ай бұрын
አየህ ፈጣሪ ሁሌም ከተበዳይ ጋር ነው ፈጣሪ አጋለጣት ለልጁ ፈጣሪ ምህረት ይላክልህ
@adenamekonen8641
@adenamekonen8641 2 ай бұрын
እንዴያውም ጎበዝ ነው አዋቂነው አውጭውና ጉዳችን አይሰማ ማለቱ በጥሩ ቤተሰብ ያደገ ሥለሆነው አለመውለዱን እራሱ እያውቀ የሌላ ልጅ ሊያሳድግ አይገባውም እምትፈርዱት የእኔ ብላችሁ ፍረዱ
@yoditzewdie9390
@yoditzewdie9390 2 ай бұрын
የዚህ ልጅ ትግስት አስገርሞኛል እንደው እግዚአብሔር ይባርክህ ተቀበልከው መከራው ትእግስትንና ሰው ማክበርን አስተምሮህ አልፋል ስለሚወለደው ልጅ ሳይሆን ለሳ ያለህን ክብር እንደገና ለቤተሰቦቻ ክብር ስትል ታግሰህ አናገርካት በዚሁ ቀጥል እሳ ግን ምን ሆና ነው የደነገጠችው የተተባተበችው ሌላ ወንድጋ ካልሔደች ለምን ደነገጠች እውነተኛ ከሆነች እኮ እሱ መውለድ ባይችል እግዚአብሔር ከራራለት ፍሬ ሊኖረው ይችላል ስለዚህ ባይሆን ዲኤንዬ ተመርምሮ ማረጋገጥ ይቻላል እኔ ታሪክ አውቃለው አትወልዱም የተባሉ ብዙ ወንዶች ወልደዋል ስለዚህ ካልሰረቀች ጉዳዩ ቀላል ነበር ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።❤❤❤
@user-sp5rv9op9h
@user-sp5rv9op9h 2 ай бұрын
ቅሌታም የሆነች ልጅ ነች እራሳንቤተሠቦቻን አዋረደች እሆ ሁሉ ለዚሕ ለአላፊ ጠፊ ንብረት ነው ወንድሜ አይዞክ አልወልድም አትበል ልጅ የሚሠጥ እግዚአብሔር ነው ሀኪም ምን ያውቃል በእምነትክ ወደ ፈጣሪ ለምን በጊዜው ይሠጥካል
@fekadufeyisa2733
@fekadufeyisa2733 2 ай бұрын
ዘልሽ፣በምታደርገው ነገር ሁሉ አድናቅህ ነኝ።በዚህ በልጅነት እድሜህ ስለትዳር በቂ ግንዛቤ አለህ።ተባረክ!
@MimiMimi-bc4hg
@MimiMimi-bc4hg 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ተዋረጂ ሲልሽ ነው ከጀርባሽ የሆነ ሴራ አለ ለሀብት ብለሽ ነው ያገባሽው ባልየውም ጀርባው መጠናት አለበት ምናልባት ሌላ ሚስት ይኖረዋል ስራ ብሎ እየውጣ ስለሚቆይ በዛ ላይ ስልክ አለማንሳቱ እሱም ከጀርባው የሆነ ነገር ሊኖር ይችላል
@rahmanjemal2220
@rahmanjemal2220 2 ай бұрын
መልካም እና ቅን ሰው ስለሆንክ ነው አላህ እውነቱን እንደዚህ በጊዜ ያሳወቀህ አይዞህ
@kdjushs8357
@kdjushs8357 2 ай бұрын
ጠበል ተጠመቅ አይዞህ ትድናለህ ስገድ ሰይፈ ስላሴ አርጋኖን ሰኔ ጎለጎታን መልከሩፋኤልን ፀልይ ትድናለህ እውሀላ እፍ እያልክ የፀሎት ውሀ ጠጣ
@MiftahurashadAboor
@MiftahurashadAboor 2 ай бұрын
እች ሴት የልጅም እናት መሆን በቁ ነች ብዬ አላስብም። የሆነን ነገር ለመደበቅ የቸኮለች ይመስለኛል። 2ኛ ሁሉ ነገር አወቅ ነኝ ባይ እና ችኩል ነች የቤት ራስ ለመሆን በጣም የምትጥሪ መሰለኝ።
@zeylamulat3078
@zeylamulat3078 2 ай бұрын
አፈር ብዪ ቆሻሻ ትንሽ እንኩዋን አታፍሪም ማፈሪያ ሁሉም በእግዚሀብሄር እጅ ነው ያንተ ታሪክ ግን ይቀየራል አይዞህ።
@winniea9803
@winniea9803 2 ай бұрын
ዘሌሻ እንኳን በስላም መጣ ጀግናው ፀበል ይፀበል ፈጣሪ የማሳነው የለም❤❤
@Gombet25
@Gombet25 2 ай бұрын
ዋው ዘላለም ስወድህ እኮ ይሄን ፀባይህን በደንብ አፋጠጥካት ተባረክ:: ትዳርህ ይባረክ ወንድሜ
@beletechmelaku2847
@beletechmelaku2847 2 ай бұрын
ወድሜ ፀበል ግባ አይዞህ ልጅቱ አጭበርባሪ ሰዉ ናት ሀብትህን ብላ ካ
@user-qx1ll5qn6q
@user-qx1ll5qn6q 2 ай бұрын
አላሕ ይጠብቅሕ ሠሌ የንሥር አይን ጉዳይ እምን ደረሠ ወድሜ
@feru22
@feru22 2 ай бұрын
ዘሌ አንኩአን ደህና መጣህ ጀግናችን አድራ የንሰር አይን ጉዳይ አድራ ለፍርድ አቅርብልን 🎉🎉
@amanuelassege447
@amanuelassege447 2 ай бұрын
እንዳንች አይነት ቀጣፊ ሴት ናቸው በቅቤ ምላሳቸው ታማኝ ታማኝ እያወሩ በእውነታው መኖር የማይችሉት
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 2 ай бұрын
ልጁ ለልጅቶ የነበረው ጥንቃቄ አደንቃለው❤
@user-wn2bd9mb2p
@user-wn2bd9mb2p 2 ай бұрын
ድሮም ጨዋ ጨዋ ስትጫወች አላማርሽኝም ቅሌታም😢
@user-jj8xy2td1x
@user-jj8xy2td1x 2 ай бұрын
የቤት ልጂ የቤት ልጂ አጫወቷት በሰተመጨረሻ ጉዲ ወጣ እውነት ተደበቃ አትቀረም
@melukongio5148
@melukongio5148 2 ай бұрын
ምኗም የቤት ልጂ አይመስል ሆሆ
@MeskeremGossa-cv3wr
@MeskeremGossa-cv3wr 2 ай бұрын
ማማማ ማውራት አቃታት ይህቺ ጉደኛ የትም ስትልከሰከስ አምጥታ ገንዘቡን ለመብላት ነበር እግዚኦ አረ ባካችሁ ለገንዘብ ብላችሁ የምታደርጉት ዋጋ ያስከፍላችሆል ደግሞ ታውቂያለሽ ከማን እንዳረገዝሽ ሽንጥሽን ይዘሽ የምትከራከሪው
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 2 ай бұрын
አቤቱ አምለኬ ማስታዋልን ስጣኝ😢😢😢😢 ትንሽ አታፍርም በሌጌ 😢😢😢 ፍቅር ከለችሁ ልጂ እኮ ካመደጎ መሰደግ ይቻሉል😢 አይዞህ ወንድማችን 😢 ጌታ መልካም ነው❤❤❤
@Metiwollo5
@Metiwollo5 2 ай бұрын
ልጁ ሲያሳዝን አብሽር ለኸይር ነዉ 🌿
@nanny3146
@nanny3146 2 ай бұрын
Inquwan dehina metah our great hero brother great young man zelalem if in ethiopia like you & neser eye ur wonderful good friends bertu egzabeher yerdah yetebekachehu amen Amen 🎉🎉❤❤
@yefatmedia5833
@yefatmedia5833 2 ай бұрын
ምርጥ ሰው ዘላለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏❤❤❤❤
@user-jb5yp3hd9p
@user-jb5yp3hd9p 2 ай бұрын
አባት የዘመኑ ሠውኮ 😮😮 ዘሌ እረሥክን ጠብቅ ወድማችን❤
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 2 ай бұрын
ወይኔ ባልየው ትእግስትህ እያወክ ሌላ ወንድ ጋር እንደሄደች ተረጋግተህ ዝም ማለትህ የምትደነቅ ነህ ይቺ ጋጠወጥ ይሄንን የመሰለ እክባሬ ባሏን በገዛ እጇ አጣች
@user-by3uh2rc9l
@user-by3uh2rc9l 2 ай бұрын
ገመናዋን ለመደበቅ ብዙ ታገሳት ጀግና ወድነው ማሻአላህ ጀግናና ጨዋ ያሳደገው ጭዋ ልጅ ነው ጨዋነትህን አሏህ ይጨምርልህ ያረብ
@user-gz9um7kn3d
@user-gz9um7kn3d 2 ай бұрын
መልካም የውርደት ዘመን
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Gombet25
@Gombet25 2 ай бұрын
የኔ ጌታ ተግተህ ፀልይ ወደፈጣሪ: ድንግልን ለምናት የማይሆን የለም በሷ ዘንድ: እመብርሀን ጥሩ ሴት ሰታህ ልጅ ታሳቅፍህ:: ይቺ አይን አውጣ ጥቅመኛ ሴት ናት:: በጣም ጨዋ ወንድ ጨዋ ያሳደገህ ነህ
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o 2 ай бұрын
😂😂ሰው ጋ መማፀን
@ummiumi3911
@ummiumi3911 2 ай бұрын
ያሳዝናል በደንብ እራስዋ ታቃለች አይን አውጥታ ከሌላ እየሄደች ያንተ ነው ፈጣሪን መፍራት ቀረ 😢😢😢
@hirutgodana9479
@hirutgodana9479 16 күн бұрын
ወንድሜ አይዞ ታመን በእግዚአብሔር ከሰው የማይቻል ከእግዚአብሔር ይቻላል ፀልይ ፀበል ተጠመቅ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ታሪክህ ይቀየራል ❤❤❤❤
@user-ex1bq9bf1d
@user-ex1bq9bf1d 2 ай бұрын
ጀግናችን ዘሌ ሠላምክ ይብዛ የነርሥ አይን ጉዳይ ተከታተል አደራ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@yesuusgooftaa266
@yesuusgooftaa266 2 ай бұрын
Salphinna guddaadha maaloo qarshiif jetan gaa'eela hin dhaabatina!!!!😮😮😮😮safuuuuuuu!!!! Hin salphate qarshii jete.
@debubfiker
@debubfiker 2 ай бұрын
ዘላለም ብዙ ግዜ እንደዚ አይነት ነገር ነው የሚገጠምህ ጉድ ጉድ
@workululu9486
@workululu9486 2 ай бұрын
ወንድሜ አይዞህ ፈጣሪ ይረዳሃል ፀሎት እና ፀበል ላይ በርታ ሁሉም ይሆናል ባለቤትህ ግን ማፍያ ነች
@UgaNegussie-qr5hd
@UgaNegussie-qr5hd 2 ай бұрын
ዘሌ እባክህ የምንስር አይን ጉዳይ እንዴት ሆኑ ልጅቱ ተገኘች ? ።
@edrisassen
@edrisassen 2 ай бұрын
ልጆት ፍቅር ዬላትም ገንዘብ ፋልጋ ነው የገባቸው አብሽር
@user-xh9pi2ht6o
@user-xh9pi2ht6o 2 ай бұрын
በእርግጥ ሌባ ናት, ግን እሱም እራስ ወዳድ ነዉ። የራሱ ልጅ ስላልሆነ ነፍስ እያጠፋ ነው! አለመውለዱን አውቆ ልጅቱን ልጅ አልባ ሊያስቀራት እየሞከረ ነው!
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r 2 ай бұрын
እንደሱ የሚላት ምንአልባት እንደማይወልድ ስለሚያውቅ መጨረሻዋን ሊያውቅ እንዳይሆን ስንቶቹ የገዛ ልጃቸው እንደሆነ እያወቁ የራስሽ ጉዳይ ብትፈልጊ አስወርጅው ይሉ አደል እሱ ግን ያሳዝናል ልቡ የተሰበረ ይመስላል እሱ ልጅ አልባ አላደረጋትም ሌላ ጋር ከመሄድ በምርመራ ማወቅ ትችል ነበር ችግሩ ማጋር እንዳለ ተነጋግራ ግን የቸኮለችበት ያጣደፋት ከሌላ ጋር ግንኙነት ስለ ጀመረች ነው ይገርማል በራሷ ውርደቷን አገኘች
@user-vm6lz2zj9m
@user-vm6lz2zj9m 2 ай бұрын
አቺን አለመጉዳቱም ጀግና ነው እራሱ ተቆጣጥሮአል ባለጌ ነሽ ምስኪን ልጅ
@user-ui3tb7dz5h
@user-ui3tb7dz5h 2 ай бұрын
እረ ስንት ነገር አለ ትእግስትህ በጣም ደስ ይላል ዘላለም እግዚአብሄር ይጠብቅህ ጥቅሞ ነው ቤተሰቦቼ አለች የምትፈልገዎ እንደዚህ ነበረ ትዳር ክቡር ነው በጣም ደስ ይላል ፍቅሩ ከዘለቀ 😮😮😮😮
@GiyorgidsKeb
@GiyorgidsKeb 2 ай бұрын
ክፍል ፪ የፍቺ ወረቀት እንጠብቃለን።
@DggChgy
@DggChgy 2 ай бұрын
ወይኔ የባልየዉ ትግስት ❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤
@samsugsgd9615
@samsugsgd9615 Ай бұрын
ማሻ አላህ ትግስቱ
@TsehayWorku-gy7tg
@TsehayWorku-gy7tg 2 ай бұрын
❤❤❤ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁላች የፈጣሪ ቸርነትና ምህረት የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
@asmeretghirmatsion5571
@asmeretghirmatsion5571 2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@shalommi12youtube98
@shalommi12youtube98 2 ай бұрын
ግን እውነት ነው በማርያም አትቀልዱብን እባካችሁ እውነት አይመስለኝም።
ለጀኔራል አዛዡ የተሰጠ መልስ !!
42:55
Melat tube ሜላት ቱዩብ
Рет қаралды 70 М.
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 20 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 47 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 37 МЛН
ሞተ የተባለው ባል ብስራት ይዞ መጣ
53:29
Addis Radar
Рет қаралды 239 М.
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 20 МЛН