የገዛ ጓደኛዬ በሽጉጥ……ሊታይ የሚገባ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 6,2021 MARSIL TVWORLDWIDE

  Рет қаралды 189,587

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

3 жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 873
@gracemilkias2094
@gracemilkias2094 3 жыл бұрын
ምን አይነት ልብ ነው ያለህ ወንድሜ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ ።
@meronmegersa7322
@meronmegersa7322 3 жыл бұрын
wiii begeta beyesusm mamen akategn decho geta enkuwan behiwot akoyek geta enkuwan dereselk amlake
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
በጣም አስለቀሰኝ ኡፍፍፍ ምረጥ ልብአለው😭😭😭😭😭😭☝️
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 жыл бұрын
ያንተን የይቅርታ ልብ ለሙሉ ኢትዮጵያውያን/ለዓለም ይስጥ! እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🏽
@bona2318
@bona2318 3 жыл бұрын
Amen
@belwak2010
@belwak2010 3 жыл бұрын
@@bona2318 9
@boriifchannel7184
@boriifchannel7184 2 жыл бұрын
Ameen unet new
@senaitsemere1505
@senaitsemere1505 2 жыл бұрын
Geta eyesus zemenh ybarkih andega neh 🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹ማቴዎስ 5 (Matthew) 5፤ የዋሆች ብፁዓን ናቸው፥ ምድርን ይወርሳሉና። 6፤ ጽድቅን የሚራቡና የሚጠሙ ብፁዓን ናቸው፥ ይጠግባሉና።
@mihretabwolde9530
@mihretabwolde9530 3 жыл бұрын
የእውነት ከሁሉም ምስክርነቶች ልብ የሚነካ ምስክርነት ውስጤ እያነባ ነው የሰማሁት። ይህን ልብ የሰጣክ ጌታ ይመስገን። ጤናክ ፍጹም ይሁን ወንድሜ !🙏🙏🙏🙏🙏
@solomongemechu7194
@solomongemechu7194 3 жыл бұрын
God is wonderful.thank you lord.
@wesenlemma7345
@wesenlemma7345 3 жыл бұрын
Cover with the blood of Jesus amen amen
@amentekela1877
@amentekela1877 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው ያንተን ልብ የሰጠክን ጌታ አመሰግነዋለው
@mahlet5545
@mahlet5545 3 жыл бұрын
በስመአም በለቅሶ ሞትኩኝ እዲም አይነት ብርቱ ና መልካም ሰው አለ ጌታ ይባርክህ ጨርሶ ይዳብስህ
@mahlet5545
@mahlet5545 3 жыл бұрын
አየሽ ይሄ ታድያ ለኛ በቂ ትምህርት ምስክርነት ነው በጣም ድቅ ነው
@ethiopiafirst9249
@ethiopiafirst9249 3 жыл бұрын
ወይኔ ደቻሳ ወንድሜ ልቤ በጣም ነው ያዘነው፣ ከ10 አመት በፊት ነው የማውቀው😔 በዚህ ሁኔታ ስላየውህ ልቤ በጣም አዝኗል ላንተ ይህ አይገባም እጅግ መልካምና የተረጋጋህ ሰው ነበርክ😭😭😭 የክርስቶስ ልብ አለህ ተባረክ ወንድሜ😍🙏🙏🙏
@gaze3091
@gaze3091 3 жыл бұрын
Uuuufffff በጣም ያማል ጌታ መልካም ነው አንተ መልካም ስው እግዚአብሔር ከኩፉ ሁሉ ይጠብቅህ ዘመንክ ይባረክ
@rahsiweldihiwet7832
@rahsiweldihiwet7832 3 жыл бұрын
Amen shekore hafetey yasazenale
@olly.k
@olly.k 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ካልረዳ ማንም ማንም ይህን ልብ ሊኖረው አይችልም!!! Wow😭👏🙏
@genitora2492
@genitora2492 3 жыл бұрын
ዮኒ ዘመንክ ይባረክ ወንድሜ እንኳን ጌታ አተረፈክ
@user-ez4ds6zj6g
@user-ez4ds6zj6g 3 жыл бұрын
የሰዉ ልጅ ፈተና ዉይይይ😭😭የኔ ወንድም ዛሬ አልፎ ስለምታወራዉ ደስ ይበልህ ኡፍፍፍፍ
@amalamaall6510
@amalamaall6510 3 жыл бұрын
ጌታ መልካም ነው ተባረክ
@Nuhamin.953
@Nuhamin.953 3 жыл бұрын
እህም😰😰አይዞህ ወንድሜ ጌታ መልካም ነው 💥😍🙏ደሞ አንደኛ ነህ ጌታ ይባርክህ በሁሉ ተከናወን ዮነቴ ልቤ ❤
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 2 жыл бұрын
እንዲህ ነው እ/ር የሰውን ልብ ሲነካ ጌታ ይባርክህ ለሰማኸው የእ/ር ቃል ምላሽ ስለሰጠህ ጤንነትህ ሰላምህ ሁሉ የተባረከ ይሁን በህይወት ኑር ያለህ ጌታ ይባረክ
@tadidagne1896
@tadidagne1896 3 жыл бұрын
ሰው በዚህ ሁሉ ጉዳት ይቅርታ የሚደቅ ነው በደልን አለመቁጠር ኢየሱስ የሚሳንህ የለምና በደልን የማልቆጥር አርገኝ ዮኒ እውነት ተሳክቶልሀል ጌታ ኢየሱስ ከዚህ በበለጠ ይባርክህ ለሕዝቡ ብርሃን ያርግህ ተባረክ
@bethelabera1373
@bethelabera1373 3 жыл бұрын
“የሚምሩ ብፁዓን ናቸው፥ ይማራሉና።” ማቴዎስ 5:7 Amazing and powerful Testimony! ተባረክ
@hanntesfaalem6603
@hanntesfaalem6603 2 жыл бұрын
ይሄ ታሪክ በኣማርኛ ና በእንጊሊዝኛ ቢፃፍ እንዴት ጥሩ ኣስተማሪ ታሪክ ነበር። ጌታ እረጅም እድሜ ይስጥህ🙏🏽😍💙
@emumekonene8922
@emumekonene8922 3 жыл бұрын
ምን አይነት ትልቅ ስው ነህ በአገራችን ሱተረት እንኮን ትልቅ ስው ያሳደገው ስው ትልቅ ነው አንተ ለራስህ ብቻ ሳይሆን ለልጆችህ ለኢትዮጵያ ህዝብ ለአለም ተምሳሌት ነህ እኔ ራሴ ካንተ ተምሬአለሁ ጌታ በመዉጣት በመግባትህ ይባርክህ ይጠብቅህ ትልቅ ሁን ተባረክ
@konjitbelaye3150
@konjitbelaye3150 3 жыл бұрын
ጌታ አንተ ነክ እንዲ ሰውን የምትቀይር ተመስገን ክብሩ ለአንተ ይሁን ካአንተ ወጪ እንዲ መሆን በታምር አይቻልም ወንድሜ እግዚአብሔር የይቅርታ ልብ የሰጠ በእሱ ስለተመረጥክ ነው ተባረክ ዪኒ አንተም ተባረክ
@mintesenotambaye9953
@mintesenotambaye9953 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ
@blenlema2437
@blenlema2437 3 жыл бұрын
ጌታ እኮነው የሚወዶችሁን ብትወዱ በውጪም እዲህ ያደርጋሉ የሚጠሉንን ውደዱ ማለት ቃሉ በሂወት ሲገለጥ
@user-og5xy9qn6m
@user-og5xy9qn6m 3 жыл бұрын
Wow this is the heart of God I couldn’t stop crying God is Good
@mamybobo9793
@mamybobo9793 3 жыл бұрын
😭😭😭😭🙏🙏🙏❤❤❤
@atsedetesfahun697
@atsedetesfahun697 3 жыл бұрын
Uufffff😭😭😭😭🙏🙏🙏
@kidesttesfaye5177
@kidesttesfaye5177 3 жыл бұрын
ወንድሜ እንዴት አይነት ልብ አለህ ጌታ በብዙ እጥፍ ያብዛልህ ብዙ ተማርኩኝ
@footballworld7vs10
@footballworld7vs10 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አዋቂ ነው አይዞን ወንድሜ እሱን የረዳችሁት ከእሱ ጋር የተከራተታችሁት አምላክ ይባርካችሁ ዬንዬ ትምህርትህ ምን ያህል ሀይል እንዳለው ተረድቻለው ወድሀለው
@hana-dy3in
@hana-dy3in 3 жыл бұрын
ይህን ልብ የሰጠህ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ መንፈስ ቅዱስ ውስጥን ነው የሚለውጠው ጌታ ይቅር እንዲለን ይቅር ማድረግ ተባረክ ዮኒ ተባረክ
@bute5158
@bute5158 3 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ወንጌል ነህ እንደ እየሱስ ሞቶ የሚያድን ይህ ነው ወንጌል አንተ የእውነት ምሳሌ ነህ ተባረክ ተመከርንብህ ተማርንብህ የሰባኪዎች ሰባኪ ነህ ዘመንህ ትዳርህ ልጆችህ ሰራህ ይባረክ
@denekealembo840
@denekealembo840 3 жыл бұрын
ዋሆ ዋሆ ወድሜ ጌታ አብዝቶ ፀጋ ያብዛልህ እወድሀለውከልቤ አንድ ጀግና ኢትዮጲያዊ መልካም ምሳሌ የሚሆን ተገኘልን ያገሬ ልጆች እባካቹ ከዚህ እንማር ይጠቅመናል ዮንዬም ተባረክልኝ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
ኡዑፍፍፍ ምን አይነት ልብ ነው ያለው በእውነት እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው በጣም ልዩ ሰው ነህ ይህ ሁሉ በደልም ደርሶብክ ለይቅርታ ልብህ መነሳቱ እና ይቅርታ ማድረግክ በጣም ትልቅ ነገር ነው ዘመንክ ትዳርክ ልጆች ይባረኩ በዚያን ጊዜ ከአንተ ጋር የቆሙቱ የረዱክ ሁሉ ይባረኩ ❤️ዮንዬ ተባረክ timrtu በጣም ኃይል እንዳለው በዚህ ሰው ላይ እራሱ መረዳት ይቻላል የትምርቱን ቪዲዮ ልቀቁልን ስደት ላለነው🙏❤️🙏 በጣም እየጠበቅን ነው ተባረኩልን
@godislove4506
@godislove4506 3 жыл бұрын
ትልቅ ሰው በእውነት ተባረክህ❤👏👏👏
@edukayyageta5746
@edukayyageta5746 3 жыл бұрын
በጌታ እንዴት መታደል ነው እንደዚ አይነት ልብ ማግኘት የኔ ጌታ ስምሕ ይባረክ ወንድሜ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሕ
@elhamyehibaenat6886
@elhamyehibaenat6886 3 жыл бұрын
መጨረሻውን ማየት አልቻልኩም ያ አላህ ግን ለምን😔😥😥
@godisgood9069
@godisgood9069 3 жыл бұрын
💗💗💗ሙስሊሞች ይከተላሉ ተባረኩ
@meronmohammed8775
@meronmohammed8775 3 жыл бұрын
He pay a price because of his a true witness! But god let him to be Big brother, honest, humble, christian, child of god, good example, good father, good husband! 😍 god bless you more and more 🙏🙏
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 3 жыл бұрын
ወንድሜ ዛሬ ተፈወስክ የክርስቶስን ልብ አሳይተኸናል የሚገርም ነው ባንተ ምስክርነት ብቻ የበደሉኝን ሁሉ ይቅር ብያለው ያልኩበትን ችግሮች ሳስብ በጣም ነው ያፈርኩበት ግን ባንተ ጌታን አይተናል ተባረክ ሰማይ ነው የተደሰተብህ የሚገርም ነው እየሱስ ይባረክ
@SalamSalam-ek3ik
@SalamSalam-ek3ik 3 жыл бұрын
በውነት ጌታ ዘመንህን ይባርክ ክርስቶስን ባተ አየሁ የንዬ ተሳክቶልሀል
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 3 жыл бұрын
Amen
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 3 жыл бұрын
ሁሁሁፈፈ እንኳን ተርፍክ ወንድሜ አንተ የእግዚአብሔር ፍቅር የገባ ስው ነክ እግዚአብሔር አላማ ስላለ ነው አንተን ያስተርፈው ዮንየ እንርዳለን እባካችሁ ያዙት 😢😢😭
@meserethassen1308
@meserethassen1308 3 жыл бұрын
What a testimony 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 GoFundMe bekeftlet tiru neber
@hannaendashaw8284
@hannaendashaw8284 3 жыл бұрын
ምን አይነት ውብ ልብ ነው ያለው እግዚአብሔር ይባርክህ 😍☺️
@mesiyehosanawa1734
@mesiyehosanawa1734 3 жыл бұрын
ምን አይነት ልብ ነው ያለህ ወንድሜ እግዛብሔር መልካም ነው
@altamimiali5283
@altamimiali5283 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ እውነት ዮኒ እግዚአብሔር ይበረክ አተልዩ ነክ እግዚአብሔር አሥነሥቱ ካል ተባረክ
@kenyalfal7605
@kenyalfal7605 3 жыл бұрын
በእንባ ጨረስኩት ምን አይነት መልካም ልብ ነው
@azibmolabbb617
@azibmolabbb617 3 жыл бұрын
በውነት ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ መልካም ልብ አለህ ዮኒየ ተባረክ ክብር ለጌታ ይሁን
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 жыл бұрын
ኡኡ ኡኡ ኡኡ ያንተስ ይለያል ውንድሜ እንኳን ጌታ አተረፈህ የበለህን ሰው ይቅር በማለት በጣም አድንቄሀለው ጌታየሱስ ይባርክወንድሜ ዮኒ ተባረክ
@awetinazeriay777
@awetinazeriay777 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ😫 ሁሉም ካንተ፣ ሁለም ባንተ፣ ሁሉም ላንተ ነዉና ስላበዛህለት ምህረት፣በጎነት፣ርህራሄ አመሰግንሃለሁ! አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ😔 በነገር ሁሉ ተባረክ አንተ ድንቅ ወንድም😇✨
@ghghjj7395
@ghghjj7395 3 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ በይቅርታ ዉስጥ ትልቅ ፈዉስ አለ ተባረክ ዮኔ ጌታ ዘመንክ ይለምልም
@user-gn7ne8st4j
@user-gn7ne8st4j 3 жыл бұрын
ወይኔ ዉስጤ ተናወጠ ጌታ ሆይ ለሁላችንም እንደዝ አይነት ልብ ስጠን ይዋንዬ ተሳክቶልካ የዝ ምድር በረከት ዘመንክ ይባረክ
@hiwotmelese9694
@hiwotmelese9694 3 жыл бұрын
ይህን የሰጠህ ጌታ ስሙ ይባረክ ❤️
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም አስለቀስከኝ የሚገርም ነው የኢየሱስ ፍቅር አስደናቂ ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ልጇችህን ይባርክልህ ለምልምልኝ
@selamawitbrhane3035
@selamawitbrhane3035 3 жыл бұрын
Woow Yoneye zemenehe yebarek kefu ayagegnehe benba jemere benba chereskut
@asterjesus594
@asterjesus594 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በቃ አንተ ሙሉ በሙሉ ተፈውሰሃል ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏 ዮንዬ በቃ አንተም ተሳክቶልሃል ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏🙏
@pisonconsultancy4376
@pisonconsultancy4376 3 жыл бұрын
ይህ ከአእምሮ በላይ ነው። እግዚአብሔር ካልሆነ ማን እንዲህ ሊያደርግ ይችላል። no words
@tamiratgirma9141
@tamiratgirma9141 3 жыл бұрын
I have never seen such testimony in my life what a heart this guy has geta silante ytebarek yihun
@frehiwotwondemagagnhu1645
@frehiwotwondemagagnhu1645 3 жыл бұрын
ወንድሜ ፀጋው የበዛልህ ነህ፣ እግዚአብሄር ይባርክህ፣ ወንድሜ የጌታ ፀጋ ባንተ ላይ ተገለጠ፡፡
@hannaseyoum384
@hannaseyoum384 3 жыл бұрын
ከኔ ወገን አይደላችሁም እያለ ሰው ወንድሙን እህቱን በጭካኔ በሚያርድበት በዚህ ዘመን አንተን ለብዙዎች ምሳሌ እንድትሆን የይቅርታና የምህረት ልብ የሰጠህ ጌታ የተባረከ ይሁን ዘመንህ ይለምልም ለብዙዎች መዳን ሁን!!!❤❤❤
@lealea1531
@lealea1531 3 жыл бұрын
I never see any human beings like you in my life.I pray for a full recovery in the mighty name of Jesus
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ሁሉ የአንተ ስራ ነዉ የኔ ጌታ የይቅርታ ልብ የሰጠን እግዚአብሔር ብቻ ነዉ ዮኒንም ቀብቶ ያስነሳዉ ለዚህ ነዉ ስንቱ ወጣት ከጥፋት አመለጠ ዮኒ ተባረክ
@beletekibamo4841
@beletekibamo4841 3 жыл бұрын
እንኮን በህይወት ኖሪክ ያልፋል 🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️
@godisgoodgodisgood742
@godisgoodgodisgood742 3 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሄር ሆይ ምህረትህ አውርድ በኢየሱስም ምን ጉድ ነው ጌታ ይባርክህ ዳግም ህይወት የሰጠህ ክብር ለሱ ይሁን
@amashewakena8378
@amashewakena8378 3 жыл бұрын
እየሱስ አባ የማደርጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው ብሎ ወደ አብ እደፀለየልን የክርስቶስ ልብ ማለት እደዚ ነው ወንድሜ ጌታ የረዳው አዳተ ማነው ተባረክ አሁን ፈውስህ ይፈጥናል በረከትህ ቀደጅህ አይዞህ ዮኒ ፀጋ ይብዛልን
@menbinegash4834
@menbinegash4834 3 жыл бұрын
በጌታ ምን አይነት ልብ ነው ያለክ ወንድሜ ጌታን ስታሳዝን እንኩአን ጌታ ፈወሰክ😥🥰🥰 ጌታ ግን ምን ይሳነዋል ውይ የኔ ኢየሱስ😇❤️
@abayabay690
@abayabay690 3 жыл бұрын
አቤት... እግዚአብሔር እንዴት መልካም ነው ! የእግዚአብሔር ቃል ሰውን የመቀየር ብርታቱ የሚገርም ነው! እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ :: ዮኒ ዘመንህ የደስታ ብቻቻ ይሁን!
@sahareahare6242
@sahareahare6242 3 жыл бұрын
AmenAmenAmen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wowowowow
@libnshe1423
@libnshe1423 3 жыл бұрын
በጠም ይገሪማል አቤት እያሱስ ፍቅር 😭😭 ወንድሜ ጌታ እድሜ እነ ጤነ ይስጥህ ዮኒ አንቴም ታበረክ 😍😍👍
@lubabahussan2965
@lubabahussan2965 3 жыл бұрын
ስንት አይነት ጨካኝና አረመኔ ሰው አለ በአላህ ወይኔ እቺ ምድርኮ ፈተናዋ ብዙ ነው ሰው አትመኑ እባካቹ እህት ወንድሞቼ ግዜው ከፍቷል ጠላት ከሩቅ አይመጣም ይላል ያገሬ ሰው
@taketgashaw9819
@taketgashaw9819 3 жыл бұрын
አቤት አቤት የክርስቶስ ልብ እንዲህ ነው ተባርክ ዮኒ ጸጋውን ይጨምርልህ ደሞ ታድለሃል ፍሬህን በየጊዜው ስለምታጭድ
@mattofromaddis
@mattofromaddis 3 жыл бұрын
ይኼ መልዕክቴ አገልጋይ ዮናታን ጋር ይደርሳል ብዬ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ። በዚህ በተቀደሰ ማዕከል እና በዚህ ሁሉ መልካም ወጣቶች ፊት ከተኳሹ ጓደኛ ጋር ፊት ለፊት ሲታረቁ ማየት ትልቁ ምኞቴ ነው። ይኼ መስካሪ ግን ፥ ከአንደኛም አንደኛ የይቅርታን ጥግንም አሳይቶኛል። አክባሪህ ነኝ።
@yaphetelias9681
@yaphetelias9681 3 жыл бұрын
That's true
@mattofromaddis
@mattofromaddis 2 жыл бұрын
ምኞቴ ተሳካ። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ደቻሳ እና አበበ የይቅርታን ጥግ አሳያችሁን። በስመአብ ፥ እንዴት እንደተደሰትኩኝ። አሁንም ሌላ ምኞት አቀርባለሁ። ቤተሰቦቻቸው ፥ ዘመዶቻቸው ፥ ጓደኞቻቸው ሲዋሀዱ እና ሴጣን አፍሮ ማየትን። kzfaq.info/get/bejne/js6hkqaAtcrDkaM.html
@addis.6469
@addis.6469 3 жыл бұрын
በእውነት ለሰው የማይችል ለእግዚአብሔር ይቻላል ። 🙇 ምንም ችግር ቢደረስብኝ ጌታ ከእኛ ጋር ካለ በህይወት እንኖራለን ። ጌታ እኮ ነው። ኤሄንን የሚደረገው ።
@footballresults5012
@footballresults5012 3 жыл бұрын
ትክክለኛ የይቅርታ ሰው ምሳሌ ነህ...... በእውነት እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንህን ይባርክ
@gelaneshseid8710
@gelaneshseid8710 3 жыл бұрын
ዮኒ እድሜ ዘመንክ የተባረከ ይሁን፡፡ ወንድሜ እንኳን ጌታ አተትፈክ፡፡
@zebenaytilahun5829
@zebenaytilahun5829 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርን የሚሰማ እንደዚህ ነው ተባረክ ቀሪ ዘመንክ በክርስቶስ የተባረከ ይሆንል ዮኒ ተባረክ
@janeetjanet9856
@janeetjanet9856 3 жыл бұрын
Wow ድቅ ሰው ጌታ ይባርክ ወድሜ ተፈውሰ ለዘላለም ቅር ቤትህን ትዳርህን ልጆችህን ጌታ ይባርክል ሰላምና እረፍት ደስታ ቤትህን ይሙላ የጌታ ብሩክ ዮኒዬ ዘመን ዘላለም ይባረክ ለምልም በየሱስም❤❤❤❤🙏
@edenalemayehu6932
@edenalemayehu6932 3 жыл бұрын
ምን አይነት ሰው ነህ ጌታ ይባርክህ ጨርሶ ይፈውስህ አንተ 1ኛ ነህ የካሳ ዘመን ይሁንልህ
@user-it8wv4tk9k
@user-it8wv4tk9k 3 жыл бұрын
አቤት አምላኬ እግዚአብሔር ምህርትህ 🙏 ወንድሜ ይህን እንድትናገር ነው እግዚአብሔር በህይወት ያኖርህ፡ ለሁላችንም የፍቅር እና የይቅርታን፡ ልብ ስጠን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ 🙏
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 3 жыл бұрын
ዋው ዋው የአንተ በጣም ከበድ ነው ነገር ጌታ ይመስጌን ጌታ ሕይወትህን ስለ ቀጣለ ተበመስጌን እንኳን ዳናክ እንኳን ይቅርት አድረክ እኔ የአንተን ምስክርናት ስሳማ በእንባ ነው የሰማሁት ደግሞም የሚገረም ነገር አንተን በሹጉጥ መትቶ እንደዚህ ያደረገሁን ሰው አብረን እኑሪ ስላልክ በጣም ነው ዬገረማኝ የክርስቶስ ፍቅር ዬገባ ሰው ነህ በብዙ ተባረክ አንተ አንደኛ ነህ ዮኒዬ አንተም አንደኛ ነህ ሰዎች ከደረሳበቾ በደል ይቅርት እንድያደጉ ስለሰየህኝ በጣም ደስ ብሎኛል አንተ የክርስቶስን ፍቅርና ይቅርታ አስተማረከን ብርክ በልልን
@edanwubshet9923
@edanwubshet9923 3 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር እደተነገረው የብዙወች ምሳሌዘመንህ ይባረክ።አረ ዮኒ ተሳክቶልሀል ዘመንህ ይባረክ ተባረክ
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 3 жыл бұрын
ሀሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድሜ አንተ እውነተኛ የክርስቶስ ልብ አለህ ይቅር የሚሉ ይማራሉና ድንቅ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ የረዳህ እግዚአብሔር ይባረክ ይህ ሁሉ በደል ያደረሰብህን ወንድምህን ይቅር ማለት ስለ ቻልክ እድለኛ ነህ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ቀሪውን ዘመንህ የደስታ የጤና የፍቅር የበረከት ዘመን ይሁን
@belaykdubai2660
@belaykdubai2660 3 жыл бұрын
Prophet yonas This is from God. May God all be glorified.
@user-ve4gl3hm6l
@user-ve4gl3hm6l 3 жыл бұрын
ዬኒዬ: ዘመንህ: ብርክ: ይበል: ሀገሬ: ቀን: ወጣልሺ: እልልልልልልል: በይ: ወንድሜ: የእዉነት: ዘመንህ: ይባረክ: አንተ: አንደኘ: ነህ::
@tgbeyene3548
@tgbeyene3548 3 жыл бұрын
ዋው እንደዚህ እይናት ልብ ለሁለችንም ጌታ ይስጣን😍🙏 ወንድሜ ጌታ እራጅም እድሜ ይስጥልክ በእውናት ቡሩክ ነህ ተበረክልኝ በሁሉም ነገር።❤
@alemayehumegersa8548
@alemayehumegersa8548 2 жыл бұрын
that is amazing!!!! you are my hero bro!!!! I have seen this part with tears!!!! God bless you, I learned many things from your life and as yoni said you are really #1
@tsionhabtamu1229
@tsionhabtamu1229 2 жыл бұрын
የኔ አባት እግዚያብሄር ብርክ ያድርግህ ሰላምህ ይብዛ ጤናህን ጌታ ይመልስልህ....ለብዙዎች መምህር ነህ በእውነቱ እንዳንተ መልካም ልብ ያለው አላየሁም ....እግዚያብሄር ይክፈልህ ወንድሜ ❤️❤️❤️
@saraoumer1171
@saraoumer1171 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጤናህን ጨርሶ ይመልስልህ በነገር ሁሉ ተባረክ
@frehiwotchannel4494
@frehiwotchannel4494 3 жыл бұрын
ጌታይባርክህ ፀጋዉ ይብዛልህ እዉነት፠ትልቅ ሠዉ ነህ
@roziyechrist92
@roziyechrist92 3 жыл бұрын
በኢየሱስ ስም😭😭 እግዚአብሔር እኮ በዘመኑ ሰው አያጣም ምድራችን ለይ ምንም ክፉ ሰዎች ቢበዙም እየው ደጋግ ሰዎች ደግሞ አሉት ጌታ 🙏 ጌታ ሆይ ስለድንቅ ስራ ተመስገን ወንድሜ ጌታ ዘላለም በክንፎቹ ሸፍኖ ያኑር
@Rose-ws6vm
@Rose-ws6vm 3 жыл бұрын
ወይኔ ጌታ ያንተን ልብ ይስጠን ተባረክ የልጄ አባት ያደረገብንን ሳስበው ምንም ማለት አይደለም ያንተ በህይወት የኛ ደሞ በንብረት እኔ ለኮተት ነው የምለው ያንተን ልብ ይስጠን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዮኒ I don’t know what to say we love 💕 you!!!
@user-ke8lf6er9m
@user-ke8lf6er9m 3 жыл бұрын
ለረስክ ተርፈህ ለጎዳኛይ ትጭነቀሌህ አቤት አምላክ የስጣይ ልብ ለምልምልኝ ወንድሜ::
@lemlemdebele318
@lemlemdebele318 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ! ዮኒ የእግዚአብሔር ክብር እንዲነገር ምክንያት ነህና እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ! ወንድሜ የክርስቶስ ልብ አለህ ተባረክ!
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
wow እጅግ በጣም ሊደነቅ የሚገባው ነው ከዚህ ሁሉ ስቃይና መከራ በዋላ ይቅር ባይነት ምን ያህል ደስ ይላል ተባርክ😍❤🙏🙏🙏
@zenylema8717
@zenylema8717 3 жыл бұрын
የናዝሬቱ እየሱስ ፀጋ አብዛለት ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ፍፁም ጤንነት ይመለስ ፈውስ ይሁንልህ ወንድሜ በእውነት የሚገርም ውሳኔ ነው ትውልድህ ይባረክ አሜን ፍፁም ሰላም ቀሪ ዘመንህ የካሳ ይሁን ❤❤
@tigistassefa6596
@tigistassefa6596 3 жыл бұрын
በብዙ ይቅር የሚሉ በብዙ ይማራሉ።ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ።
@jrhehehhehhjfjgishdheh1984
@jrhehehhehhjfjgishdheh1984 3 жыл бұрын
ኢሄ ምስክርነት ለኔ ነው እኔ ታላቅ እህቴን ይቅርታ መጠየቅ አቅቶኝ ነበር አሁን በጌታ ስም ይቅር ብያታለው ወንድሜ በጣምነው ያስለቀስከኝ ጌታ ይባርክህ
@user-gn7ne8st4j
@user-gn7ne8st4j 3 жыл бұрын
የይቅርታ ጥግ የደግነት ጥግ ጌታን አመሰገንኩት
@merryyederrick
@merryyederrick 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ሰው ነህ በ አንተ ላይ መንፈስ ቅዱስ ወርዷል♥️
@Bereket-mi5sg
@Bereket-mi5sg 3 жыл бұрын
ወንድሜ ኣንተ ብሩክ ነህ። ባቅህ ደስ ይለኛል እባካችሁ ስልክ ቁጥሩን የምታቁ ኮምነት ላይ ኣስቀምጥሉኝ እግዛቢሄር ኣንተላይ ስላፈሰሰው የይቅርታ መንፈስ ይባረክ።
@dechasademie5780
@dechasademie5780 3 жыл бұрын
0911558874
@daresaid5383
@daresaid5383 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዚያብሔር ይመስገን አንተ ልጅ ግን ሳልባርክህ ብያልፍ አጢያት ይሁንብኛል ያንተስ ይለያል ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@user-rv7ek3ir9f
@user-rv7ek3ir9f 3 жыл бұрын
የሚገርም የይቅርታ ልብ ነው አልህ ምን ዓይነት መልካምነት ነው በጌታ እግዚአብሔር. ዘመንህን ልጆችህን ትዳርህን ይባርክልህ 🥰🙏🙏🙏
@1234endu
@1234endu 2 жыл бұрын
የስማይ አምላክ ይህንን ልብ ለሙሉ ኢትዮጵያዊያ ይስጠን !!!🌹🌷💐🌾ይሄ ነው የጠፋብን
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 3 жыл бұрын
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,BEAUTIFUL,BLESSED, WONDERFUL,LIFETOUCHING AND GOLDEN TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@meklitgetachewwoldegiorgis473
@meklitgetachewwoldegiorgis473 2 жыл бұрын
ላንተ ቃል የለኝም ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ!!! የረዳህ እግዚአብሔር ይባረክ!!!!!! ቀናውብህ!!!!!
@Lovejoy955
@Lovejoy955 3 жыл бұрын
የኔ ወንድም 😢እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ይጨምርልህ ከአንተ ህይወት ብዙ ተምሬበታለሁ😢😢
@mazimamiyoutube7192
@mazimamiyoutube7192 3 жыл бұрын
ውይይይይ እግዚአብሔር ይባርክ በቃ ይህ ነው መልካም ወጣት ዮኒዬ አንተም ተባረክ ወጣቶች እድል አግኝተውል።
@filominahawle
@filominahawle 3 жыл бұрын
God is Good all the time amen 🙏from USA 🇺🇸🙏
@user-rs6ty9wv7n
@user-rs6ty9wv7n 3 жыл бұрын
💞💔💝❣️
@sadiksadik1546
@sadiksadik1546 3 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeen. Ameeeeeeeeeeeeen
@fadinobad591
@fadinobad591 3 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክህ ወንድሜ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ያድልህ ይህ ለሁላችንም ምሳሌ ይሆንልናል
@conniebistat9930
@conniebistat9930 3 жыл бұрын
WOW!!!! እንዲህ አይነት ምስክርነት ስምቼ አላውቅም: ተባረክ ውድ ወንድሜ::
@pita9055
@pita9055 3 жыл бұрын
ከዚ በፊት እንደ ኣንተ ኣይነት ሰው ኣጋጥሞን ኣያቅም እግዛቢሄር የሰጠክ ልብ ራሱ ያኣድስል ተባረክ ኩፉ ኣይንካ ሌሎችም ለኛም ኣርኣያ ሆነሀል እግዛቢሄር ይከተልህ።
@selamerejabo6292
@selamerejabo6292 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ተባረክ ዮንዬ
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 128 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
መልካምነትን አይቼ #marsiltvworldwide #mezmureproterstant
7:18
መልካም ወጣት
Рет қаралды 759
ይምራል ዮኒ በእምባ ተራጨ//ZAREM YIMIRAL
10:41
መልካም ወጣት
Рет қаралды 11 М.
My daughter always appears at the most critical moments
0:35
昕昕一家人
Рет қаралды 27 МЛН
Выйграли Много Денег с Сыном
0:55
Карман
Рет қаралды 7 МЛН
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 3,8 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор #cat #топ
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 3,8 МЛН