No video

የህውሃት መጻኢው ጉባኤ ስጋቶች፣ አለባብሰው ቢያርሱ…?

  Рет қаралды 12,126

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

Ай бұрын

የህውሃት መጻኢው ጉባኤ ስጋቶች፣ አለባብሰው ቢያርሱ…?
Want to create live streams like this? Check out StreamYard: streamyard.com...

Пікірлер: 49
@yalemtsegaye4746
@yalemtsegaye4746 Ай бұрын
በጣም እልል አልክሳ የራስህን ቢዝነስ ስራ ትናንት የትግራይ ህዝብ አንገት እንዲደፋ ሻብያን አስገብቶ መምታት አለበት እያልክ ያስጨፈጨፍክ ዛሬ ስለትግራይ (ህውሀት) የሆነ ተቆርቋሪ ለመምሰል የምታረገው ጥረት ይዘህ ተደበቅ እራሱ የትግራይ ህዝብ ይወጣዋል የናንተ መንጫጫት አያድፈልገውም።።።።።።።።።
@araddaayadete8979
@araddaayadete8979 Ай бұрын
You are the one who contributed for misbehaving of TPLF leadership. We know that some of these Generals were highly engaged in illicit illegal businesses especially after the passing of prime minister Meles Zenawi. Therefore they can easily replicate that experiences in Tigray without any state legal control I think Tegaru elites should accept their weakness and gaps and get ready for corrective measures! Denial is an enemy of correction!!
@yalemtsegaye4746
@yalemtsegaye4746 Ай бұрын
ምን አገባህ????????????????????????
@yalemtsegaye4746
@yalemtsegaye4746 Ай бұрын
ትናንት ይለቅ ይጨፍጨፍ ብላችሁ ያላችሁትን ህዝብ ዛሬ ደርሳችሁ ስለትግራይ ህዝብ ስለህውሀት መዘለባበድ መለፈለፍ ምን አገባችሁ??????????????????????????? አሁንም እደግመዋለሁ ምን አገባችሁ??????????????????????????? ትናንት ድንጋይ ብቻ ናት ያላችሗት ትግራይ ዛሬ ስለመአድን ወርቅ እየዬ አላችሁሳ???? ምን አገባችሁ??????????????????????
@samsonhabte884
@samsonhabte884 Ай бұрын
ዱቄቱ ዋና አጀንዳ ሆኖ በበላይነት እንዲህ ሲራገብ ማዬት ይገርማል።እንኳን ተበተነው ዱቄት ውጤት ሆንኩ ያስብላል።
@NasirAbbas-rh6kt
@NasirAbbas-rh6kt Ай бұрын
ሀገር ሰላም እንድሆን ከታፈለገ የህግ የበላይነት መከበር አለበት
@akliluembaye4716
@akliluembaye4716 Ай бұрын
በሆነ አርእስት የግድ ሻዕብያ ማለት አለብህ ማለት ነው። ግን ጉዳዩ ተነቕቶብሃል።
@HBhaw2436
@HBhaw2436 Ай бұрын
የተለያየ አይድዮሎጂ መኖር ይቻላል ችግሩ የዲሞህራስ ችግር ነው ፣ ችግሩ የኔ ካልተቀበልክ አጠፋሀሎሁ የሚል ነው።
@gemechubatu6662
@gemechubatu6662 Ай бұрын
Absolutely right analysis, Ermiyas
@seedyhussien959
@seedyhussien959 Ай бұрын
❤❤❤❤❤ 4:13
@user-zv1ty4yw3v
@user-zv1ty4yw3v Ай бұрын
ኤጭ ! እጅ እጅ አልከኝ ኤርሚያስ ፣ በቃ ሓሳብ አለቀብህ ፣ የሪፖርተር የዘር ቆጠራ ገባህ
@misginamusazgi6166
@misginamusazgi6166 Ай бұрын
ኢርሚያስ ድሮ የነበርክ ጸረ ትግራይ በሕዋሓት ሰበብ አይጸጽትህም ከነ ሀብታሙ አያለው ሆነህ አሁን ደግሞ ዞረህ መጥተህ ብዕልግናህ እዛው የትግራይ ህዝብ መቸም አይካፋፈልም
@amarebadebo
@amarebadebo Ай бұрын
Amare Aregawi is member of TPLF
@user-le5ux7rq8f
@user-le5ux7rq8f Ай бұрын
How many times you post ? With different titles 😀😀😀do Amhara knows you that you are Oromo 😀😀😀? For us there is no confusion
@belissagobosho2512
@belissagobosho2512 Ай бұрын
ምን አገባህ
@mergagobena1344
@mergagobena1344 Ай бұрын
ከዋና በጀት ሌላ 45ቢሊየን መሰጠቱን ሳታውቀው ቀረትህ አይደለም። ግን መጠኑን ለመናገር አትፈልግም።
@selamawitgidey2708
@selamawitgidey2708 Ай бұрын
የህዝብ ተወካይ የመረጠውን የማይቀበል ከሆነ ክልሉ ነፃነቱን መጠየቅ ነው ያለበት፣ በፋሽስት ምስለኔ የሚመራ ትግራዋይ የለም በጣት ከሚቆጠሩ ሆድ አደሮች በስተቀር፣ ትግራይ የአቢይን ፍላጎት ለማሟላት የቆመ ክልል አይደለም።
@tewodrosgebretsadik9772
@tewodrosgebretsadik9772 Ай бұрын
WEDI WAKGERA AHUN GEBAYN ENDEZIH AYNET AGENDA SITAMETA TPLF LE ALEKAH KONEREL ABYOT SIGAT SIHON NEW SILEZIH BE TEMESASAY SEAT YE MIDYA ARBENOCH TEFETITACHU TELEKEKACHU
@BekeleBachore
@BekeleBachore Ай бұрын
አትደጋግመው
@Abraham-zy7df
@Abraham-zy7df Ай бұрын
የእውቀት ማነስም ሆነ ትንሽ እውቀት አደጋ አለባቸው። ለመሆኑ በየትግራይ ያለው ሀብት ተጠቃሚው ህዝቡ ነው ወይስ TPLF? የእውቀት ማነስ የሚለካው እዚህ ላይ ነውደ
@meridtafesse2867
@meridtafesse2867 Ай бұрын
Why are you concerned about these people? We don't have enough problems to talk about!
@2163quarter
@2163quarter Ай бұрын
አይ ኤርሚያስ ምነው ነገር ጠፋብህ ስትተነትን ቀጥታ ወደ አንድ ኮንኩሉዠን መድረስህን አትርሳ ።
@wesenyel
@wesenyel Ай бұрын
ኤርሚያስ ሆለት የተለያዬ ድርጅቶች በአንድ የምርጫ ዘመን ውስጥ እዝብ የማስተዳደር እድል ከተፈጠረ በአገሪቷ እገመንግስ መሠረት ባደረገነ ነው ። በመነጋገር ጦርነትን አቁመው ለሰላም በጋራ ከሰሩ ሌላውንስ ከእግ መለስ አገርን ባስቀደመ በመመካከር ይሰራሎ ዋናው ማገዝ ያለበት ማገዝነው
@tewodrosgebretsadik9772
@tewodrosgebretsadik9772 Ай бұрын
Minu lay new yewket manes emihonew ante aydeleh ende adis abeba birografi ye oromon meret tplf asefaw yalkew any way ante wedi wakgera betam betam betam betam kifu menfes silealebih kemidya gelel bitil ante hodam kifu
@tgchannel918
@tgchannel918 Ай бұрын
ኤርሚያስ የሪፖርተር ፀረ ትግራይነት ሳታውቅ ቀርተህ ሳይሆን ማወቅህን ለምታቀርበው ዜና ስለማይጠቅምህ ነው ሪፓርትር “ከTPLF” መከፋፈል በኁኣላ አቅዋም የወሰደ ሚድያነው አማረ አረጋዊ በአሁኑ ስአትከሚድያውውጭ ነው ::
@tgchannel918
@tgchannel918 Ай бұрын
ኤርያስ እንድ ልታውቀው የሚገባህ የሪፖርተሩ አሸናፊ እንዳለ በትግራይ ሕዝብ ላይ ጆኖሳይድ ሲፈፀም አንዲት ቃል ትንፍሽ ያላለ ሰው ዝሬ ስለ ትግራይ ሕዝብ ተቆርቃዋሪ ሆና ይሴራ መርዙን ሲረጭ እንተ ደግሞ ባለ ሚድያ ሆነ መርዙን ትረጫለህ ህዋሕት በሽብርተኝነት ይፈረጅ እያልክ ስትቀሰቅስ እኮ የቅርብ ጊዜ ትውስታችን ነው እኛ “short memory “ እይደለንም ቀን ሲወጣ ያገናኘን::
@tgchannel918
@tgchannel918 Ай бұрын
የፍትህ የበላይነት እያላችሁ ስታጨበጭቡ ነው አገሪትዋን ወደ ማትወጣው ጉድ ያስገባችሁዋት ፍትህ የሚከበረው እኮ ለፍትህ የቆመ አካል ሲኖር ነው ::
@brhanetewold9767
@brhanetewold9767 Ай бұрын
repoter tsere tigray now wchetam TDF tlacha Alow merznow nawkalen mnserto hede rasu teykow non wede biherawi banki mehed yelebetm sibiloch megdia duron megzia non non
@BrhaneHaile-f4t
@BrhaneHaile-f4t Ай бұрын
ፌዴራል መንግስት ከሁሉም ፌዴራል ተቋማት ትግራይ አዉድመህም ገፍተህ ጥግ አስይዘህ ይህን ሙሉ ለምሉ ሳይታረም የፌዴራል ህግ ትግራይ ላይ ማስፈፀም አይቻል።።
@wesenyel
@wesenyel Ай бұрын
በስምምነቱ መሠረት እየሰሩ አይደለም እነዲ አሆን ኤርሚያስ ለእውሀት ነው ስለጉባኤ እያስተማርክ ነው ወይስ ሌላ አቅጣጫ እያሳየክ ነው ?
@zerihunrorisa8485
@zerihunrorisa8485 Ай бұрын
ኤርምያስ ማዕድን በማእከላዊ መንግስት የሚተዳደርበትን አይነተኛ ምክንያት ሳታውቅ ፕሮግራም መሥራትህ ይገርማል
@junefirst500
@junefirst500 Ай бұрын
ኤርምያስ፤ ህውሓት፡ ለትግራይ፡ ልጆች፡ በረከት፡ አምጥቷል። አ፡ አበባ፡ ሁጄ፡ ያየሁት፡ በአዋጅ፡ ትግራውያን፡ያዟት፡ የተባሉ፡ ይመስል፡ ነበር። የትግርኛ፡ ዘፈንና፡ ቋንቋውን፡ በየሰፈሩ፡ ስሰማ፡ ተገረምኩና፡ ስጠይቅ፡ በፍርሃት፡ ሰዎች፡ ኧረ፡ ዝምበይ፡ አሉኝ! ኋላ፡ ላይ፡ ወደቁ!
@almaztesfay6226
@almaztesfay6226 Ай бұрын
Way you care you don’t like Tigrinyna
@mulalemzenebe2958
@mulalemzenebe2958 Ай бұрын
Tigray is in another extra constitutional arrangements with fascist Ethiopia.
@meskeremtesfaye5919
@meskeremtesfaye5919 Ай бұрын
አንተ ከሀዲ ጉድህ እየወጣ ነው አንተ እባብ ተነቅቶብሀል ስንቴ ተገለባበጥክ ስንት ሆድ ነው ያለህ አንተን ብሎ አዋቂ መምሰል ለነ እንቶኔም አልጠቀመ
@yashenfalgena6247
@yashenfalgena6247 Ай бұрын
Menabake gedohe newe? Yeha hulu yametahawe tata alarekahem? 👎👎👎👎
@tsegawbelay4569
@tsegawbelay4569 Ай бұрын
You are one of a journalist with no ethics, change narratives based on the amount of financial benefits and yours is based on narrow ethnicism. If you are PP, say it so and do not hide it, it is already known
@buzayhuhailu3393
@buzayhuhailu3393 Ай бұрын
አይ መጋጋጥህ ይሄንን ዘር አጥፊ መደገፍህ ጅምላ ጨራሽ እንዲገዛበት መፈለግህ።ከንቱ ።የሰው ዘር ለመሆንህ ጥርጣሬ ውስጥ ያስገባል ።ከንቱ አንተን ብሎ ተንታኝ፣
@junefirst500
@junefirst500 Ай бұрын
ሞክሩት፡ አቢቹን! እሱ፡ የሾመውን፡ ስታነሱ፤ ሌላው፡ ጥቅመ፡ ጥቅማችሁ፡ ገደል፡ ይገባል!
@buzayhuhailu3393
@buzayhuhailu3393 Ай бұрын
ለአማራ ያለህ ጥላቻ ።ኦሆዲድ እና ህውሀትን ትብብር እዲጣመሩ የመፍጠር. ስሩ አትልም ።የምን ጥምዝ መሄድ።
@junefirst500
@junefirst500 Ай бұрын
ኤርምያስ፤ ብልጽግና፡ ለሦስቱ፡ ታላቅ፡ እምነቶች፡ አባት፡ እግዚአብሔር፡ የሰጠው፡ በረከት፡ ነው። ችግሩ፡ ዝርፊያና፡ አድሎ፡ ተደባለቀበት! ፈጣሪ፡ አቢቹን፡ ሰጠን!!!
@samsamsun367
@samsamsun367 Ай бұрын
ወሬ አለብህ ሲወርድ ፈጣሪ ነፈገን ልትል ነው 😂😂😂😂
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 37 МЛН
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 33 МЛН
ሰሞንኛ ጉዳዮች፣ ቆይታ ከዶክተር ዘላለም ተክሉ ጋር
1:34:00
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 2,7 М.
በወቅታዊ ፖለቲካዊ ጉዳዮች ቆይታ ከዳኒኤል ብርሃነ ጋር
1:25:45
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 37 МЛН