ይህንን ያውቁ ኑሯል? ''የነብዩ መሃመድ አሳዳጊ እናት ኢትዮጵያዊ ናቸው '' ፕሮፌሰር አደም ካሚል

  Рет қаралды 61,947

JTV Ethiopia

JTV Ethiopia

5 жыл бұрын

ይህንን ያውቁ ኑሯል? ''የነብዩ መሃመድ አሳዳጊ እናት ኢትዮጵያዊ ናቸው '' ፕሮፌሰር አደም ካሚል
JOSSY IN THE HOUSE SHOW INTERVIEW WITH Ustaz ADEM KAMIL Part 1/ A

Пікірлер: 427
@kokebiseid8454
@kokebiseid8454 5 жыл бұрын
እውነት ነው ያሳደገቻቸው እናታችን ኡሙ አይመን (በረካ) ረ ዐ
@user-sh2ll6ow4c
@user-sh2ll6ow4c 5 жыл бұрын
ታሪክ አለን ኩሩ]] ====//====== ኩሩ ታሪክ አለን እጅግ የገነነ ህዝብን ያስጠለለ ኢስላምን ያዳነ ያኔ በጨቅላ እድሜ በቡቃያው ዘመን እኛ ሃበሾቹ ድንቅ ታሪክ አለን አለን ድንቅ ታሪክ ኢስላም የማይረሳው እስከመጨረሻው ሁሉም የሚያወሳው አይሁንብን ኩራት አይሁንብን ጉራ ድንቅ ታሪክ አለን ሁሌም የሚዘከር ሁሌም የሚወራ ያኔ በዛ ዘመን ቁሬሾች ሲያምፁ በነብያችን ላይ ሃሰት እየነዙ ሰይፍ ሲማዘዙ ያኔ እኮ ነበርን እኛ ሃበሾቹ ጋሻና መከታ የስደት ቤቶቹ በሃገር ሲዋረዱ ካገር ሲባረሩ አብሽሩ መርሃባ ያለው ነጃሺ ወንዱ የሃበሻ ልጆች መች ሰው አስከፉና መች ሰው አሳደዱ ተንከባከቡ እንጂ ፍቅር ሰላም ሰጠው ቆርሰው ከመዓዱ ያኔ ህፃን ሳሉ ሃቢብነ ሙስጠፋ ጡቶቿን ደግፋ አቅፋ ደግፋ ለናትነት ክብር በናትነት ፈንታ ትልቅ ስፍራ ያላት በልባችን ቦታ ይነገር ታሪኳ በከንቱ አይረሳ የሃበሻዋ እንስት እሙ አይመን ትወሳ [[[በረካ ሃበሻ ትልቅ ማስታወሻ]]] =========//======== ደግሞ እንዴት ልተርክ የዛን ወጣት ፈንታ የዛን ኩሩ ጀግና የቢላልን ቦታ በአረብያን ምድር በዚያ በበረሃ ጥላ በሌለት በሚያሰኘው ውሃ በዚያ የጭካኔ በዚያ የግፍ ውሎ በበረሃው ድንጋይ የኋሊት ተንጋሎ አሃዱን አሃድ ያለን ያ የረሱል ወዳጅ ያ የጥቁር ጀግና አረሳውም መቼም ይዘከራል ገና :: ታዲያ ይቺ ታሪካዊት የሃበሻ ምድር የኢስላም ባለውለታ ያላት ታላቅ ክብር የታል አሻራዋ የኢስላም ፋናዋ የታለ መድረሰዋ ኮሌጅ መማሪያዋ ይምጡ ሃገር አቋርጠው ይጎብኙ ይማሩባት የሃበሻ ምድር ኢስላም ያብብባት ሰላም ይስፈንባት ዛሬ ግን ዛሬ በዚህ ምትክ ዛሬ በዚህ ፋንታ የሃሰት ምስክር የቀበሮ ባታ እጁን ዘረጋልን በቃሉ ሊያጠምቀኝ በረብጣ ዶላሩ ኢስላሜን ሊነጥቀኝ ዛሬ ግን ዛሬ በዚህ ምትክ ዛሬ በዚህ ፋንታ የሃሰት ምስክር የቀበሮ ባታ እጁን ዘረጋልን በቃሉ ሊያጠምቀኝ በአይሁድ ፍልስፍና ኢስላሜን ሊነጥቀኝ ይገርማል ጥላቴ ለኔ መልካም ሽቶ በሃሰት ሊያጠምቀኝ ማሰልጠኛ ከቶ እጁን ዘረጋልኝ ሊቀብረኝ ቆፍሮ በአይሁድ ፍልስፍና በገንዘብ ታውሮ ግና አስተማረኝ እንጂ ሃ ለ ሃመሩ ሐ …. አላለኝም አልጠራም ላት ኡዛ ቀስ ብሎ እስከሚያርደኝ በዋዛ ፈዛዛ ይሄ እውነታ ነው የሸይጣን ስጦታ የጠላቴ ሩጫ ሁሉም ነቅቶበታል የለውም ማምለጫ ይገርማል ጠላቴ ደግ ነው ለኔ ይጨነቃል በመጥገቤ ያዝናል በመራቤ ይስቃል ስደሰት ይከፋል ሳዝን ይደሰታል ይሄ ሁሉ ሆኖ በጣም ያዝንልኛል እየገዘገዘ በደነዝ ያርደኛል ዛሬ ግን በዛብኝ ውለታው ተሰማኝ እምነቴን ህይወቴን ኢስላሜን ሊቀማኝ አሁን ግን በቅቶኛል በስሜ የሚነግድ የአይሁድ ተባባሪ ቅቤ አንጓች ከፋፋይ ሙስሊም መስሎ አዳሪ የሰላም እንቅፋት ይልማት ቀበኛ ሆድ አምላኪ ከርሳም አታላይ ሙሰኛ እንዲህ ያለው ወዳጅ ሃገሬም አይበጃት በሰላሳ ዲናር አስማምቶ ሚሸጣት ባያውቀው ነው እንጂ ሃገር አይሸጥም ዲን በርካሽ ነገር እንዲህ አይለወጥም ሃገሬ እናቴ ናት እስላም ነው ህይወቴ መቀለጃ አይደለም ክብሬ ነው ህይወቴ ይሄው ነው አቋሜ አምጣ ለጥፍልኝ ስም አውጣልኝ ዛሬ አሸባሪ በለኝ ለፍፍ አውራ ወሬ አዎ ሸባሪ ነኝ ለፍፍ በደምብ አውራ ነገ ግን ታፍራለህ ነገሩ ሲጣራ አንገት ትደፋለህ በዱኒያም ባኺራ አዎ አሸባሪ ነኝ ፀር ነኝ ለሙሰኛ ሃገርና ዲኔን ምጠብቅ አርበኛ አዎ አሸባሪ ነኝ ለሌባ የማልመች እንቅልፍ የማልተኛ ለጥፍልኝ ሌላም ፈልግ ስም አምጣና። የሌባ አይነ ደረቅ ሃያዕ መች ያውቅና አክራሪ ነው በለኝ አዎ አክራሪ ነኝ የሰው መብት የማልነካ የራሴን የማልሰጥ ውሸት የማይጥመኝ እውነትን የምመርጥ ጉባዬ ተሰብሰብ ሂድ ሌላ ስም አውጣ አንገትክን ስትደፋ ሳትደፋ ከመጅ። ገጣሚ ሙኒር ሁሴን
@GhGh-to5lu
@GhGh-to5lu 5 жыл бұрын
መቸም የምራሳው ግጥም በሰማሁት ቁጥር የሚያስለቅሰኝ አልሀምዱሊላህ ያሁሉ እዳልፍ ያደረገው አላህ ተደራራቢ ምስጋና ይገባው በተዳጁ ሙኒር ሁሴን ዘመን ተሻገሪ ግጥም
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 5 жыл бұрын
ትክክክል ነው አለን የሚኩራ ታሪክ
@habibedalemolo7362
@habibedalemolo7362 5 жыл бұрын
ማሸ አለ
@umunabel7583
@umunabel7583 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ 👌👌👌👍👍👍💕💕💕💞💞💞💖💖💖😘😘😘
@islamicmessage777
@islamicmessage777 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድማችን ሙኒር የሼህ ጅብሪልን ግጥም በዘመናቸው የተናገሩትን አስታወሰኝ ፋጥማ ወላህ በግጥሙ ተደመምኩ አንቺም ሹክረን ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ 🙏🙏🙏ኢስላም ሰላም ነው!!!اللهم النصر الإسلام والمسلمين
@temrm6717
@temrm6717 5 жыл бұрын
የኔ አባት አላህ በአፊያ ያቆይልንና ኢስላምን አስተምሮ የበለጥ እዳሰራፋልን ብርታቱን አቅሙን እውቀቱን ሳይሰስት ረበል አለሚን ይስጥልን
@bint-ahmed-welloyewa8322
@bint-ahmed-welloyewa8322 5 жыл бұрын
አሚንንንንንን ያረብብብ
@bint-ahmed-welloyewa8322
@bint-ahmed-welloyewa8322 5 жыл бұрын
ምናለ አለም በሙሉ ሙስሊም ብቶን ያረብ አርግልን
@eyutube1977
@eyutube1977 5 жыл бұрын
አሚን ውዴ በፍቃደኝነት ብቻ ሠብ አርጊኝ ቤተሠብ እንሁን
@eyutube1977
@eyutube1977 5 жыл бұрын
@@bint-ahmed-welloyewa8322 አሚን መልካም በአል ይሁንላችሁ ውዴ በፍቃደኝነት ብቻ ወደኔም ጎራ በይ
@bint-ahmed-welloyewa8322
@bint-ahmed-welloyewa8322 5 жыл бұрын
@@eyutube1977 እናመሰግናለን ቀሽቷ ❤
@temrm6717
@temrm6717 5 жыл бұрын
ጆሲየ ከፍትፍቱ ፊቱ አሉ ፈገግታህ ልዩ ነው ፣የማውራት ፍላጎት ትከፍታለህ ኑርልን የኛ መልካም ሰው 💖💖
@user-on4fd6df2k
@user-on4fd6df2k 5 жыл бұрын
ጆሲ ምርጥ ሰው ነህ አላህም ቀጥተኛውን መንገዲ ይምራህ
@user-ey6sx7cw8x
@user-ey6sx7cw8x 5 жыл бұрын
አቦ ይምራዉ
@eyutube1977
@eyutube1977 5 жыл бұрын
ይምራው ውዴ በፍቃደኝነት ብቻ ወደኔም ጎራ በይ
@eyutube1977
@eyutube1977 5 жыл бұрын
@@user-ey6sx7cw8x ውዴ በፍቃደኝነት ብቻ ወደቻናሌ ጎራ በይ
@ruadd9581
@ruadd9581 5 жыл бұрын
አላህ ይራው ወላሂ ያረብ እስልምናን ይወፍቀው
@ibrahimmohammed-tb6qr
@ibrahimmohammed-tb6qr 5 жыл бұрын
አላሁመ ሰሊይ አለይሂ ወሰለም አባታችንእድሜወን ረዝም አላህ ያረግልን ወድማችን ጃሲ ለታላቅ የምትሰጠው ክብረ በጣም ደስ የሚልነው እናመሰግናለን
@user-rb6wy3ph8d
@user-rb6wy3ph8d 5 жыл бұрын
አህለን ወሳህለን ወመርሀበን ቢክ ኡስታዙና አባታችን ሸኻችን ኡስታዝ አደም ካሚል አሏህ ሱብሀነሁ ወታአላ ረጅም እድሜ ሙሉ አፊያ ሰቶዎት ኢስላምን ያገልግሉልን የኛ እንቁ 💖ሶለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይህ💖 اللهم صلي وسليم الا حببنا وشفي عينا محمد🌹🌹🌹🌹
@emuyeabera5004
@emuyeabera5004 5 жыл бұрын
ለ ሙስሊም እምነት ለማወቅም ሆነ ለማክበር ባታምኑበትም ትምርታቸውን ውሰዱት ለ ሙስሊም ዝቅያለ አመለካከት ያላቹ ሰዎች የምር ትልቅ ክብር እና ፍቅር አለኝ ለ ሙስሊም እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳቹ ለ አል ሀድ አረፋ ባእል እህት ወድሞቼ የምር እኔ ሙስሊም አደለሁም ግን ሙስሊም ትልቅ አክብሮት
@emaneman8623
@emaneman8623 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ
@momer1428
@momer1428 5 жыл бұрын
አላህ ያክብርሽ
@HudaTube1111
@HudaTube1111 5 жыл бұрын
እሙ እናመሰግናለን የኔ ቅን አሳባ ሀይማኖቱን የሚወድ የሰው እውነት ያከብራል ተባረኪ ውዴ
@emuyeabera5004
@emuyeabera5004 5 жыл бұрын
ስለ እውነት የ መጀመሪያ ጊዜ ማዳሜን እማመሰግናት ስለ ሙስሊም እምነት እድማር ስራረገቺኝ ነው ለ 6ወር አስተምራኝ ነው እዳውቅ ያረገቺኝ ግን ምን ዋጋ አለው እምነቷ የ ሚያስተምራትን ትታ አለማዊ ስብናዋ ለ ሰው ያላት አመለካከት እድ ርስት አረገኝ የ ሙስሊም እምነት ደስ ከሚለኝ ነገሩ ሁሉ ሰው ሁሉ እኩል ነው የ እውነት አሁን ያለሁባቸው ሰዎች የ እውነት እምነታቸው ያዘዛቸውን የሚፈፅሙ ለሰው ያላቸው ክብር ይበልጥ እደወዳቸው አረገኝ ማሻላ
@HudaTube1111
@HudaTube1111 5 жыл бұрын
@@emuyeabera5004 አዎ ብዙ አይነት አረቦች አሉ እምነቱ ሚያዛቸውን ትተው አለማዊ ነገር ሚከተሉ አያቁም ሳይሆን ያው ስሜታቸውን ማሸነፍ አልፈለጉም ነው ያጬሳሉ ይዘፍናሉ ለሰው መጥፎ ያስባሉ ። አንዳንዶች ደሞ በተቃራኒ በጣም እምነቱ ሚያዛቸውን ይከተላሉ ለሰውም በጣም ያስባሉ በኛ እስልምና ሁሉም ሰው አንድ ነው ነጩም ጥቁሩም በቃ ሰው ሰው በመሆኑ ይከበራል ያው አንዳንድ ሰው ድሀን እንደሚንቅ ሀብታም ማለት ነው ሀገራችንም እኮ አሉ ድሀን እንደሰው ማይቆጥሩ በቻ ሁላችንም ወደልቦናችን ይመልሰን
@user-om7ht7ly4n
@user-om7ht7ly4n 5 жыл бұрын
ሁስታዝ ካሚል አላህ እድሜዎን ያርዝምልን
@kubatube9616
@kubatube9616 5 жыл бұрын
Wede betesab inehun subscribe arigegn
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 5 жыл бұрын
አዎን ሀበሻ ናት ሀበሻ ትልቅ ታሪክ አለን ኡሙ አይመን ወይም በረካ ትባላለች
@user-oj9iz8pn4o
@user-oj9iz8pn4o 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አባታችን አላህ እረጀም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ታሬክን ቁርጥም አረገሁ የበላሁ ነሁ አላህ ይጨምርልሁ የኛ ጀግና ብሠማው ብሠማው የማልጠግባችሁ አባቶቻችን ናችሁ ኑሩልን እኛም ታሬክን የምንናቅ ያርገን ያረብ እውቀትን ጨምርልኝ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጠወት አረቦች ስለ ኢትዮጵያዊ ሂስትሪ ግጥም አድርገው ነው የሚያውቁት
@umuesmael1989
@umuesmael1989 5 жыл бұрын
በትምህርት ይማራሉ ከልጅነታቸው ጀምሮ
@jibrilseid3314
@jibrilseid3314 4 жыл бұрын
THANK YOU PROF AND JOSY!
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 5 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ምጡቅ አእምሮ Awesome Prof Kamel Adem 👍👍👍👍👏👏👏
@user-vt4qn6hj9k
@user-vt4qn6hj9k 5 жыл бұрын
سبحان الله العظيم الله اكبر الله اكبر الله اكبر اللهم يوفقنا الحب وحب نبيك رسول الله صلى الله عليه وسلم
@mhammedyusuf7239
@mhammedyusuf7239 5 жыл бұрын
ፕ/ር አደም ካሚል የእስልምና ሃይማኖት አመጣጥና ሀበሾች እንዴትና መቼ እምነቱን እንደተቀበሉ ያስገነዘቡ፤ እንዲሁም የሙስሊሙ ኡማ ታሪክ ተቀብሮና ተዳፍኖ እንዳይቀርበት ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይንሳዊ ጥናትና ምርምር አድርገው ህያው እምነታችንን ለዓለም ቁልጭ አድርገው ያሳዩ፤ ቁርዓንና ሳይንስን በንፅፅር የተመለከቱ ታላቅና እንቁ ዓለም አቀፋዊ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ናቸው💚💛❤👍
@user-cj3yo4eq9u
@user-cj3yo4eq9u 5 жыл бұрын
@One More Night አሜን
@kedirtube1268
@kedirtube1268 5 жыл бұрын
አላህ ያቆይልን ፕሮፌሰር
@eyutube1977
@eyutube1977 5 жыл бұрын
አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን ውዴ በፍቃደኝነት ብቻ ቻናሌን ጎብኝልኝ
@user-mf9gb2xs9w
@user-mf9gb2xs9w 5 жыл бұрын
መሻአላ የኔ አባት መቸም የማይጠፉ ታረክ ነገርከን የእውነት እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ይህን ሁሉ ታሪክ አላውቅም? የእውነት ታሪካችን እዳይጠፉ አባቶቻችነን ያብዛልን እዳተ ያለውን እድሜና ጤና ህስጠልኝ በሰፊው ሺ አመት ኑርልን አባታችን ጆሲየ አንተንም በጣም እናመሰግናል ታሪካችነን ባደባባይ ስላወጣህልን እውነት እልሀለሁ በጣም ወደድኩህ ምን ልሁን።
@user-fe8pv2pc8b
@user-fe8pv2pc8b 5 жыл бұрын
በእውነት እኔ ይገርመኛል እድህ ያለ ታሪክ እያለን ለምን ሙስሊሞች ሲገላቱ እደኖሩ ሀድስ ሳዳምጥ አጂብ ነው አረቦች ግን ስለኛ ብዙ ያቃሉ
@kubatube9616
@kubatube9616 5 жыл бұрын
Konjiye betesab inehun subscribe arigegn😘
@muridanegnyenatelij9705
@muridanegnyenatelij9705 5 жыл бұрын
መንገላታትም እያለ መጤ ናቹህ የሚሉትና ነገር ነው ሚገርመኝ
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 5 жыл бұрын
ያቃሉ የነ ቢላል ዘር መሁናቺንን
@maneranor9348
@maneranor9348 5 жыл бұрын
ጆሲየ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አባታችን ሺ አመት ኑሩልን እንወድህ አለን
@safiyaaaa2257
@safiyaaaa2257 5 жыл бұрын
የኔ አባት እድሜና ጤና አላህ ይስጥልን ማሻአላህ መታደል ነው ስለሁሉም ነገር ማወቅ ምሁር ያረጋል
@akemedmhamed8648
@akemedmhamed8648 5 жыл бұрын
አላህ እረጂም እዴሜ ለብሮፌሰር ጀሲዬ ምርጥ ሰው
@meremmerem204
@meremmerem204 5 жыл бұрын
ፕሮፌሰር አደም ካሚል ትልቅ ሰው ናችሁ ጆሲ በጣም አናመሰግናልን ትልቅ ሰው ሰላቅርብክልን
@nooraallah7399
@nooraallah7399 5 жыл бұрын
አላህ ያቆየዎት""*#አባቴ"**እንወዳቸዋለን#**ጆሢዬ ሠላምህ ይብዛ""**
@AaA-fr8fg
@AaA-fr8fg 5 жыл бұрын
ጆሲዬ በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ሰው አቅርበህልናል ረጅም እድሜ ከአፍያ አላህ ይስጦዎት
@mmnmmm6637
@mmnmmm6637 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ አባት እረጅም እድሜ ለአባቶች እንዴት እንደምወዳቸው ብቻ አላህ ይጠብቃቸው ያረብ ጆስየ አንተ ምርጥ ሰው ምን እንደምልህ አላውቅም ብቻ ባለህበት ሰላም ሁን
@EthioAradatube
@EthioAradatube 5 жыл бұрын
አዎ ቢላልም ኢትዮጵያዊ እንደሆነ ሰምቻለሁ
@kubatube9616
@kubatube9616 5 жыл бұрын
Subscribe arigegn wede inem aregalew
@user-sm3et1eq6j
@user-sm3et1eq6j 5 жыл бұрын
አዎ ሀበሻዊ ነው ቢላል ማር
@GalAe-em1eo
@GalAe-em1eo 5 жыл бұрын
መልካምነት ሁልየም ቢሆን ይልመድብን አንዱ ለአንዱ መረዳዳት አላህ ይጠብቃችሁ
@user-pm8uf4ud9y
@user-pm8uf4ud9y 5 жыл бұрын
በማጃማራ ጆሲን ሰላማሰግን አላልፍም ምክንያቱም የብዙ እነቶቻችን እና እህት ወንድሞቻችን እንባ እየባሰ ይገኘል እነም ኡስታዜ እድሜዎትን አላህ የርዝምልን በርቱ ማሻ አለህ ብየለው እነም ጆሲ ምርጥ ሰው ነህ በድገሚ ኡስታዜ ጀዘኩም አላህ የኛ ጀግነ ሀገሬን ወገኔን አፍቃሪ ነኝ እስቲ እንደ እኔ ሀበሸን የሚወድ ለይክ ይበል
@yaarabbiyaaallahyaarabbiya8730
@yaarabbiyaaallahyaarabbiya8730 5 жыл бұрын
ماشاءالله تبارك الله الله أكبر أللهم صل وسلم على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين صلى الله عليه وسلم 💕🌹🌺🌴♥️🌷📿
@hayatyoutubeh938
@hayatyoutubeh938 5 жыл бұрын
صل الله عليه وصلم
@rizwanzaheer1220
@rizwanzaheer1220 5 жыл бұрын
ባባዬ አላህ እድሜህን ያስረዝመው
@tamprahali8837
@tamprahali8837 5 жыл бұрын
ማሺአላ ተባረካላ እዲህአረጎ ትንታኔ
@maryamalmhari5860
@maryamalmhari5860 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር እረጅም እድሜና ጤና ጆስ እናመሰግናለን
@hananymam332
@hananymam332 5 жыл бұрын
ጆሲየሰላምህይብዛ
@hsabgaded5120
@hsabgaded5120 5 жыл бұрын
ጆሲ ለሰወቺ ከለህጡሩነት የተነሳ አድናቂህ ነኚ አሏህ አቂዳ ይስጥህ ለጌታ አይቼግረውም
@zulesherefa716
@zulesherefa716 5 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከእናቴ በኃላ እናቴ ያሉዋቸው እሙ አይመን ሀበሻ♥♥♥
@jemilaseiyfu2899
@jemilaseiyfu2899 5 жыл бұрын
Sallahu ayeliye wesalem
@neimacool6507
@neimacool6507 5 жыл бұрын
Thank you Josy for inviting professor Adem Kamil
@nonomubark7234
@nonomubark7234 5 жыл бұрын
ሲጣፈጥ ንግግራቸዉ ክፈል ሁለት በጉጉት እጠብቃለሁ
@eyutube1977
@eyutube1977 5 жыл бұрын
ክፍል ሁለትን ለመስማት ያብቃን
@abdulshukur5723
@abdulshukur5723 5 жыл бұрын
ሚናው ታዳ ነቢ ሙሀማድ በዳጉበት አገር ግፈኝ በዘበት አዝናለው ጆሲዬ እድሜነ ጤነ ይስጠህ
@eyutube1977
@eyutube1977 5 жыл бұрын
አሜን እረጅም እድሜና ጤና ይስጠን ውዴ በፍቃደኝነት ብቻ ቻናሌን ይጎብኙ
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጆሲ መልካም ሰው እድሜና ጤና ይስጥልን
@f5692
@f5692 5 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይረን ኡስታዝና
@djdjshdhdh5737
@djdjshdhdh5737 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ እረጂም ጤናና እድሜ የስጥልን አሰታዝ ሰ አ ወ
@user-ic7qv2cw2n
@user-ic7qv2cw2n 5 жыл бұрын
የኛ ጀግና ያልተነገረለት ፕሮፊሠር አዴም ካሚል አላህ ይጠብቀወት እረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት እናመሠግናለን ጆሲየ
@ethiopiantube5668
@ethiopiantube5668 5 жыл бұрын
ዘረኛ አትበሉኝና የቢላል ዘር በመሆኔ እጅግ በጣም ኩራት ይሰማኛል
@medi4548
@medi4548 5 жыл бұрын
ጆሲ ደግ ሰው ጥሩ ሰው እናመሰግናለን ደስስ የሚል ታሪክ ወላሂ ቢሰሙት ቢሰሙት የማይስለች አበታችን አላህ ያቆዮት
@zemzem1239
@zemzem1239 5 жыл бұрын
አባታችን አሏህ ዕድማችሁን ያርዝምልን ይህን ሁሉ ታሪክ እማናውቅ አለን ጆሲ እናመሰግናለን
@user-bp9rd9sn9t
@user-bp9rd9sn9t 5 жыл бұрын
ፕሮፌሰር አደም ካሚል አላህ እድሜዎትን ያርዝምልን ጆሲ መልካም ሰው ከክፋ ነገር ይጠብቅህ ♥♥♥
@eyutube1977
@eyutube1977 5 жыл бұрын
አሜን እረጂም እድሜ ይስጥልን ውዴ በፍቃደኝነት ብቻ ፎቶዬን በመጫን ሠብ አርጊኝ
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ ከደረሰን ወንድም ጆሲ በጣም እናመሰግናለን ፕሮፌሰር በጣም ነው እማደንቃቸው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት አንደበታቸው ይጣፍጣል ታሪክ ሲናገሩ ማሻአላህ ሰ ዐ ወ
@yeshiadmasu1853
@yeshiadmasu1853 5 жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم. ወላሂ በጣም ነው የተሠማኝ ታሪክ ሥለሥልምነ ሥሠማ በጣም ነው ልብ የሚያዝናው ብቻ አልሀምዱሊላ ሚሥሊም ላደረግኝ ጌታ ጆሣ እረጆም እድሜ ይሥጥህ ሊላ ምን እላለሁ
@user-qp7ls9sx9e
@user-qp7ls9sx9e 5 жыл бұрын
እኔ አንድ የገረመኝ ነገር የሆነ ቀን ልጆች ይዤ እሚዝናኑበት ቤታ ወስጃቸው ከዛ ሁሌም ቦታው ላይ ጥያቄ አለ እና የዛን ቀን ጥያቄ ግን ነብዩ እውነተኛ ሀገር ያሉት የት ሀገር ነው ነበር እሚለው እኛ ሀበሾቹ አላወቅነውም አረቦቹ ግን ሀበሻ ነው ብለው መለሱት እዛ ቀን አልቅሼ አላውቅም ይሄ ትልቅ ክብር ያለው ሀገራችን ዛሬ እንደዚህ ለማዳፈን መሞከር ያሳዝናል
@nooraallah7399
@nooraallah7399 5 жыл бұрын
ከታወሩ ልቦች የታወሩ አይኖች ይሻላሉ። እዉነት ነው ማማዬ።።
@ekrutube3536
@ekrutube3536 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ጆሲ ምርጥ ሰው ሠላምህን ያብዛልን
@salehsaleh-el3bt
@salehsaleh-el3bt 5 жыл бұрын
ኡሥታዝ አደም እድሜ ይሥጥልን
@eyutube1977
@eyutube1977 5 жыл бұрын
አሜን እረጅም እድሜ ያድላቸው ውዴ በፍቃደኝነት ብቻ ቻናሌን ይጎብኙ
@jdjfjg8147
@jdjfjg8147 5 жыл бұрын
ጣፋጭ ትምህርት ነው ኡስታዜ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጆስዬ ላንተም
@user-fg1eb8qh7s
@user-fg1eb8qh7s 5 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይር ኡስታዝ አደም ካሚል
@ProGamer-wm4up
@ProGamer-wm4up 5 жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم تسلم كثيرا
@user-ot9ed6bu6k
@user-ot9ed6bu6k 5 жыл бұрын
ሰለላህ አለይሂም ወሰለም አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የኢስላም አለኝታ
@jumanaahmed1253
@jumanaahmed1253 5 жыл бұрын
Josy betam des yila thank u
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 5 жыл бұрын
_በጣም ደስ እሚል ነው ታሪክ ነወ ጆሲ እናመሰግናለን ቀጥሉበት_
@user-id9zw6ou2t
@user-id9zw6ou2t 5 жыл бұрын
ሡለላህ አለሄ ወሠለም ጆሢዬ ደግሠው እድሜና ጤና ይሥጥህ ምንግዚም ከፍ በልልን ወድማችን ለዚህ ቀን ያበቃን አላህ ምሥጋና ይገባው አላህምዱሊላ እሄንን ቀን እናፍቅ ነበረ ሥለኢሥላም ሥለኢድ ሥለባህላችን በ27አመት ተደብቆ ተጨቁነን ነበረ አላህምዱሊላ ዱክተረ አብይን ያመጣልን ጌታ አላህምዱሊላ እሡ ከመጣጀምሮ ኢቢሢ ኢቲቪ ፋና እረ ሥቱ ልቁጠረው መቅረብ ይዘናል ጭቆና አበቃ ዱክተረ አብይ እድሜህን ያረዝመው ሸሸሸሸሸሸሸአመት ኑረልን ኢትዮጲያ እምታሣድገው አተነህና ጤና እና እድሜ ይሥጥህ ያረብ ሠወች ሆይ ለዱክተረ አብይ ዱአ አድረጉለት ምንግዚም ከጉኑ እንቁም እጂለይ ተያይዘን ኢትዮጲን እናሣድግ ዘረኝነት እናጥፋት❤❤❤
@zinatumuhamade7220
@zinatumuhamade7220 5 жыл бұрын
ጡሩነዉ ወንድም የሁሉንም ሀይማኖት እድህ ያለዉን መመካከር አሪፍነዉ
@zenbeali745
@zenbeali745 5 жыл бұрын
በጣም የምወዳቸዉን ሠዉየ ስላቀረብክልኝ ጆሲየ በጣም ነዉ የማመሠግንህ እወድሀለሁ
@neymayousef4841
@neymayousef4841 4 жыл бұрын
የኛ ጎበዝ አባት አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ሙስሊም በመሆኔ እኮራለሁ
@tube4689
@tube4689 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ndjdhnxbxb7591
@ndjdhnxbxb7591 5 жыл бұрын
ጆሢ የኔውድ በጣም ነው የምወድህ ማር ነህ እኮ የኔአባት ረጅም እድሜ ይሥጥህ ሸህ አደም ጆሢ እባክህ ሥለም አላህ ያሥልምህ
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አባታችን ጀዛኩም አላህ እረጂም እድሜ ከጤናጋ
@rabbiirhamhumakamarabbayan7246
@rabbiirhamhumakamarabbayan7246 5 жыл бұрын
Peace be upon him Sallallahu alai wasallam Mashallah😍 R.A
@nooraallah7399
@nooraallah7399 5 жыл бұрын
ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም""**""ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሡለሏህ""**
@user-nh2cx3lm5p
@user-nh2cx3lm5p 5 жыл бұрын
ጆሲዬ በፈጣሪህ እርሳቸወን አገናኝኝ ስለወሎ እስላም ክርስትያን እደት በፍቅር አንደሚኖሩ ሰለቢላል ባጠቃላይ ስለፍቅር መፅሀፍ ማሳተም እፈልጋለሁ ፕሮፌሰር አደም ካሚል እንድታገናኘኝ አፈልጋለሁ በፈጠረህ አምላክ
@molymoly7822
@molymoly7822 5 жыл бұрын
ነጃት እማ ላንች ስል ልኑር Gobze yen mar
@nooraallah7399
@nooraallah7399 5 жыл бұрын
ነጃት እማ ላንች ስል ልኑር አላህ ያሣካልሽ""
@user-nh2cx3lm5p
@user-nh2cx3lm5p 5 жыл бұрын
@@nooraallah7399 አሜን ያረብ
@user-nh2cx3lm5p
@user-nh2cx3lm5p 5 жыл бұрын
@@molymoly7822 በዱአ አትርሱኝ
@temrm6717
@temrm6717 5 жыл бұрын
@@molymoly7822 የራሳቸው ፔጂ አላቻው ለምን አታናግሪያቸውም
@missnj8aljunaibi315
@missnj8aljunaibi315 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረስምም ዋውውውው ደስ ይላልልላልል
@kubatube9616
@kubatube9616 5 жыл бұрын
Wede betesab inehun subscribe arigegn
@user-pm8uf4ud9y
@user-pm8uf4ud9y 5 жыл бұрын
ድንቅ መልእክት ነው ፐፐፐፐፐፐ ማሻ አለህ
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 5 жыл бұрын
ማሸአላህ አባታቺን እርጂም እደሜና ጤና የሰጣቺሁ ወንዲም ጁሲ እናመሰግናለን አወ እኛ ታሪካቺንን እናቃለን አልሀምዱሊላህ ፊዳካ አቢ ወኡሚ ያርሱለላህ ሱለላሁ አለይ ወሰለም
@firdows3971
@firdows3971 5 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ጅ ቱቪ እናመሰግናለን
@daruslamtube3963
@daruslamtube3963 5 жыл бұрын
ጂዛክ አላህ ከይር ኡስታዝ እንደሜና ጤና አላህ ይስጥህ ያጀማአ ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እንሁን ቁራአንና ሀድስ ሸር አደርጋለሁ
@someone7260
@someone7260 5 жыл бұрын
OMG!!! yihen hulu tarik anawekem neber🤔 betam enamesegenalen!!!!👍🙏😘
@kedi1192
@kedi1192 5 жыл бұрын
ደሥ ይላል እንደዚህ በ tv. ሢተላለፉ ጆሢ በጣም ደሥ ይላል እናመሠግናለን ከምር ኢትዬጺያ ለሣውዲ ትልቅ መሥዋት አድርጋለች.
@user-bi5oc6dk2l
@user-bi5oc6dk2l 5 жыл бұрын
ምብየ ልፃፍ ለጆሲ ቃላት አጣሁለት ለሰሱ ብች ትልክ ክብር አለኝ አላህ ይጠብቅ
@GalAe-em1eo
@GalAe-em1eo 5 жыл бұрын
ጆስየ መልካም ልጅ አላህ ይጠብቅህ
@bintyusuf5783
@bintyusuf5783 5 жыл бұрын
‏الله يطول عمرك يا رب ኢትዮጽያዬ በክፍ የሚይይሽን ያርቅልሽ🇪🇹
@user-jl5wx3rv9m
@user-jl5wx3rv9m 5 жыл бұрын
ፕሮፌሰር አደም አሏህዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@Khan-lf6bs
@Khan-lf6bs 5 жыл бұрын
ወድም ጆሲ ሁሌም መልካም ሰራህን እወድልሀለው በርታ አላህ ይጨምርልህ የመልካም ስራ ምንዳው መልካም ነው እና
@Kamila-xn8so
@Kamila-xn8so 5 жыл бұрын
masha allah jezakallah heyr👍👍🎓🇪🇹🕋🕌
@mussahussen2719
@mussahussen2719 5 жыл бұрын
ማሻአሏህ ተባረከሏህ
@jdjfjg8147
@jdjfjg8147 5 жыл бұрын
Jzake Allah ustaz Allah yetebkot endihum Joci
@jamelayasin210
@jamelayasin210 5 жыл бұрын
አባታችን አላህ ያቆይልን ያረብ ጆሲወድማችን ከልብእናመሰግናለን
@user-cj3yo4eq9u
@user-cj3yo4eq9u 5 жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጠዎት ኡስታዝ ጆሢየ እናመሠግናለን
@kadiiyoutube1312
@kadiiyoutube1312 5 жыл бұрын
Mashallaah walahii tilaq timart Agichalehu kaziih vido
@Ela_Liverpool
@Ela_Liverpool 5 жыл бұрын
We do have grate history! txs professor!
@hhbeba247
@hhbeba247 5 жыл бұрын
ጆስየ የኔ መልካም ሰው ምርጥ ኢትዮጲያዊ ኡስታዝም አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጠወት
@bismilahddd1491
@bismilahddd1491 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጆሲ
@zinebmmm5746
@zinebmmm5746 5 жыл бұрын
አላሁአክበር አላህ እድሜናጤናይስጠወት
@rahmakemelakemela3320
@rahmakemelakemela3320 5 жыл бұрын
እንኳንአብሮአደረሠን ጆሢተባረክ
@bint-ahmed-welloyewa8322
@bint-ahmed-welloyewa8322 5 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጥልን አላህ ሙስሊምን ያባዛልን ያስፋፋልን አሚንን
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 5 жыл бұрын
ኣላህ እድሜና ጤና ይስጦት የኛ ሙህር ሠምቼ የማልጠግበው ሠው ፕሮፌሰር አደም
@user-nh2cx3lm5p
@user-nh2cx3lm5p 5 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ይስጣቸው ኡስታዜ
@aeyshaseide7503
@aeyshaseide7503 5 жыл бұрын
Selam belenal Josyy takes Josy 😍 Jezakellah heyeren westazahen 😍
@saraesmael2997
@saraesmael2997 5 жыл бұрын
ጆሲ ፈጣሪ ይባርክህ ብዙ ነገር አሳወከን
@user-td4co8eb6n
@user-td4co8eb6n 5 жыл бұрын
ጆሲ ምርጥ ሀበሻ ነህ ውነት ጡሩ ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ ትክክለኛውን ይምራህ
@alshammri8429
@alshammri8429 5 жыл бұрын
እሄሁሉየዶክተርአብይ ዉጤትነው እሱከመጣጆምሮነው ሚድያላይ ወተውእንደልባቸው ስለስልምናመናገርየያዙት አልሀምዱሊላህ ርጂምእድሜከሙሉጤናጋርአላህ ይስጥልን እህ ምንልበልህ ቃላትአጠርኝ ሌሎቹእኮየሚጠሉት ዶክተርአብይን ሙስሊሞቺንስለሚወድነው እንጂለላላአይደለም እንደት የወዳልእሳቸውን ብለው ማገብገብ ማቃጠል ይዟቸዋል ግን ለምን
@nonomubark7234
@nonomubark7234 5 жыл бұрын
ሰለላ አለይሂ ወሰለም
@yayaambaye7204
@yayaambaye7204 5 жыл бұрын
በፊት ebs ላይ አይቼያቸው ታሪክ ሲያወሩ ያሰፈዝዛሉ ...ደሰ ሲሉ god bless u much more ...happy eid
@yenebetesebtube3986
@yenebetesebtube3986 5 жыл бұрын
መልካም ማድረግ ለራስ ነው ቅንነት አይከፈልበትም እስኪ ቤተሰብ እንሁን
@nooraallah7399
@nooraallah7399 5 жыл бұрын
ሀበሻዊት እህታቹ ነኝ እበረታቱኝ አደረኩሽ።።💕💕🌹
@Tube-xl1pg
@Tube-xl1pg 5 жыл бұрын
እሺ አንቺምጎራ በይ
@yenebetesebtube3986
@yenebetesebtube3986 5 жыл бұрын
እኔም ቤተሰብ ሁኛለው ከሁላቹም ጋር
@saraabate2811
@saraabate2811 5 жыл бұрын
ሀበሻዊትጎራ በይ ቤተሰብ ነኝ
@saraabate2811
@saraabate2811 5 жыл бұрын
@@Tube-xl1pg ቤተሰብ እንሁን ጎራ ብያለው
@tamprahali8837
@tamprahali8837 5 жыл бұрын
ጀዛካላተባረካላ
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 30 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН
Andromeda, Ancient Ethiopian Civilization
33:49
JTV Ethiopia
Рет қаралды 70 М.
LIYA SHOW is live!
LIYA SHOW
Рет қаралды 1,6 М.
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН