ይህን ቪዲዮ በማስታወሻነት ያዙልኝ (የጥላሁን ጉግሳ እና መሰሎቹ የሹፈት ድራማ )

  Рет қаралды 141,476

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

Жыл бұрын

ይህን ቪዲዮ በማስታወሻነት ያዙልኝ (የጥላሁን ጉግሳ ድራማ )
ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት👉 t.me/libonatube
ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል👉 / yabsramatiwoss
👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
#ethiopian #orthodox #libonatube

Пікірлер: 847
@libonatube
@libonatube Жыл бұрын
ከዚህ በተጨማሪ በዚህ ቪዲዮ ላይ ያልተካተተው በሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና በፃዲቁ አቡነ ተክለሀይማኖት ላይ ያፌዙትንም አረሳነውም ።
@zinabaa728
@zinabaa728 Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን ለምን አባቶች ዝም ይላሉ ኧረ እስከመቼ ዝምታዉ በቃ ከኛላይ ይዉረዱ ከተዋህዶ እጃቸዉን የሱ
@libonatube
@libonatube Жыл бұрын
@@zinabaa728 አባቶቻችን እኮ ለትንቁም ለትንሹም እየተነሱ መልስ መስጠት አለባቸው ብዬ አላምንም ቀን ይመልሳቸዋል ብለው የጌታችንን መንገድ እየተከተሉ ነው የሚኖሩት ያው ኢየሱስ ይሁዳ አሳልፎ እንደሚሰጠው እያወቀ እንዳላስደነገጠው ማለት ነው።ወደፊት ነገሮች ሁሉ ቦታቸውን ሲይዙ ግን እነሱም መልሳቸው እንደማይዘገኝ እርግጠኛ ነኝ አሁን ላይ ግን እኛ ኃላፊነት አለብን ብዬ አስባለው ።
@user-bx7hq1wh5l
@user-bx7hq1wh5l Жыл бұрын
እኔም እልረሳውም ግን ልቦና ይስጣቸው
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet Жыл бұрын
Tkkl wendme ayichewalehu esun video
@Hanna_W
@Hanna_W Жыл бұрын
@@thinkitsnotillegalyet muluwin video yet new yemagegnew?
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ በረከት ረድኤቱ ይደርብን አሜን ልቦና ይስጣቸው እነዚህ መናፍቃን
@meheretzena6405
@meheretzena6405 Жыл бұрын
Amen
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 Жыл бұрын
ENKONE ABEROO ADERESENE ...MELKAME ADDISE AMETE YEHONELOTE...
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v Жыл бұрын
ልቦና ይስጠን ይስጣችሁ ሌላ ምን እላለሁ ሁላችንንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን መፅሐፍ ቅዱስን ለገዛ ፍላጎት ይተረጉማሉ እመብርሐን እንደሆነች ብቶዷት ባቶዷት የሚጎድልባት የለም ክብሯ ከእግዚአብሔር ነዉ ድንግል ሆይ ምህረትን ለምኝልን
@user-mv7ge9zi4c
@user-mv7ge9zi4c Жыл бұрын
በአል በመዳም ቤት ያው እግዚአብሔር ይመስገን💗😥 መልካም አድስ አመት ይሁንልን🙏🌻
@afiytbarek3490
@afiytbarek3490 Жыл бұрын
አነተ ግን ለምን መጥፎውን ታያለህ እ/ር ይቅር ይበልክ እሰቲ አታባሉን ወሬኛ የቱቡ ለመልካም ተጠቀም እ/ር የፍረድበክ
@user-mv7ge9zi4c
@user-mv7ge9zi4c Жыл бұрын
@@afiytbarek3490 🙄
@selomealemayehu2384
@selomealemayehu2384 Жыл бұрын
መጤ መሆናቸውን ማወቃቸው በጣም ደስ ይላል አይነ ስውራን ባያይዋትም ፀሀይ ታበራለች መናፍቃን ባይገባቸውም ድንግል ማርያም ታማልዳለች!!!
@emisyo1137
@emisyo1137 Жыл бұрын
የትልቅ ቀላሎች ለነገሩ በነሱ ይብሳል እመቤተቴ ትፍረድባቸው እንደ ኦክቶዶክስ ፍቅር የለም ወንድማችን ተባረክ
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Жыл бұрын
ደግ አደረጉት
@ehetgebrielabebe588
@ehetgebrielabebe588 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በርታልን ለሁላችንም አስተዋይና ቅን ልቦና ይስጠን ለሃይማኖት ብሎ የሚወዱትን ነገር መተው እጅግ ያስደስታል ከፀጉር ሃይማኖት ይቀድማል
@user-hf3ps1pm8i
@user-hf3ps1pm8i Жыл бұрын
ድንቅ ነው ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ይመስገን በአልን በስደት 5 ዓመቴ ግን ጤነኛ ሆኜ ከአመት አመት እየተዘዋወርኩ ነው ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መልካም አዲስ አመት ያርግልን በዓዲሱ አመት በስደት ያለነው ከቤተሰብ የምንደባለቅበት አላማችንን የምናሳካበት በሀይማኖታችን የምንጸናበት ቤተሰብ የሌለንም የምንጽናናበት ያድርግልን 🙏🙏🙏🙏
@user-me9wc4op6f
@user-me9wc4op6f Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም
@hayilemikali6967
@hayilemikali6967 Жыл бұрын
እባክህን ወንድማችን ኧረ የክርስትና ባህሪ ይኑርህ ነጠላ በመስቀለኛ ልበስ እረጋ ብለ ተናገር እጅህን አታወናጭፍ እሽ
@user-bx9oq2rl9w
@user-bx9oq2rl9w Жыл бұрын
እመብርሃን ታማልዳለች ኢየሱስ ክርስቶስ ይፈርዳል
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
ወንድማችን የሄ ድራማቾው ያመጣህበት በወነት እግዚአብሔር ከፍቶልህ ኖው ልቦናህ ሰማእቱ ቕዱስ ጊዬርጊስ ይፋረድቫቾዋል
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
መምህራችን ዮርዳኖስ ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት ትክክል ነው ያለው ሰላም ከእራሳችን ይጀምራል ሰላም ከቤት ይጀምራል 🌻🌻🌻✝️
@Sara46445
@Sara46445 Жыл бұрын
አባታችንን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@Elenimesfin1345
@Elenimesfin1345 Жыл бұрын
ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ለአድስ አመት
@afomeofficialtube8209
@afomeofficialtube8209 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ስፈልጉ እየሱስን አተመልኩም ይላሉ አውን ዳሞ የድንግል ማርያም ጠልት ነቹ እያሉን ነው ልቦና ይስጣቸው
@emuyezewde367
@emuyezewde367 Жыл бұрын
አሜን ፫ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን
@danielnagado4647
@danielnagado4647 Жыл бұрын
ዉንድማችን እግዛቢሔር ይሰጥህ ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰላም ዘመን ያደርግልን
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j Жыл бұрын
ለጴጤ እግዚኣብሔር ልቦና ይስጣቸው
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደና መጣ ዋይኔ ተለቨጅኑን አጣበቹ ፕሮቴስታንት የሆናችሁ ሰዎች ጊን እግዚአብሔር አምላክ አይኔ ልቦናችሁን ያባራላችሁ እኛም ኦርቶዶክሶች በእምነታችን ያፅናን እሄው ፓስተር ዮናታን የሚባል ሳዉየ እንደ እሉሚናት የጌታችን መስቀል ወደ ታችን ተዘቅዝቆ የተሰራ ቲሸርት ሲለብስ ሰው ዝም ስለው ምን ይባላል 😥😥😥
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
እኔ ደሞ የምለው ነገር እኛ ኦርቶዶክሶች እንደዚህ አይነት ልብሷችን ባለመልበስ ሰርተው ያቀረቡትን ማክሰር እንችላለን አቅሙም አለን እኛ ኦርቶዶክሶች ምክንያቱም የሀገር ልብስን በብዛት ምንጠቀመው
@alemayehumechale7507
@alemayehumechale7507 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ቪድዮ ነው እናመሰግናለን ለመናፍቃን ማስተዋል ይስጣቸው 🌻🌻🌻🌻
@betselotbetsi1394
@betselotbetsi1394 Жыл бұрын
ያብስራ ቨዲወቹህ በጣም አስተማሪዎች ናቸው በርታ እግዚአብሔር ከንተ ጋ ይሆን 👍
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
የትንሽ ትልቅ ወንድማችን የተዋህዶ ልጅ ተባረክልኘ🙏🙏🙏👍❤
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h Жыл бұрын
እኳን ደናመጣህ ያአብስራ ወድማችን መልካም አድስአመት የተዋህዶ ልጆች 🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@simonkinfe7172
@simonkinfe7172 Жыл бұрын
በስመአም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የመብረሐን ምልጃ ለዘላለም ከኛጋ ይሁን በርታልኝ ወንድሜ
@masmas995
@masmas995 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እነርሱ ስላሉ ኣይደለም ድንግል ታማልዳለች።
@mesaybelay2448
@mesaybelay2448 Жыл бұрын
Eski tamalidalechi yemi eminathin ba maseraja asedagife nigaregn enme limani malati postively aseradagn.
@Nate532
@Nate532 Жыл бұрын
እነዚህ ያረፈዱ ፍሪኮች:: የቆምክባትን ምድር የፈጠረ አምላክ እናት ናትና አክብሯት:: አለበላዛ ስትንቦጃቦጁ በዳግም ምፅአት ቀን ክብሯን ታያታለህ እናት ወላዲተ አምላክን ስታጣ
@martaetopian6896
@martaetopian6896 Жыл бұрын
ወንድማችን በርታልን ፀጋውን ያብዛልክ እመብርአን አትለይክ🙏🙏🙏🙏
@wubalem9462
@wubalem9462 Жыл бұрын
እዲህ እንደ እንደተጫወቱ አይቀርም እዉነት እግዚአብሔር ፍርድ ስጠን እዉነት እግዚአብሔር ሆይ
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c Жыл бұрын
እኔኮ እሚገርመኝ ነገርአለ ማርያምን ወጠቶች እሥኪ እማያዉቅም ይሠሠተል ሠዉእንደት ብዙእየወቀ ትልቅሠዉሁኖ እንደዝህ መዘላዘል ቸሩመደህኒአለም ከንደዝህ አይነት ዳቢሎሥ ይጠብቅ
@user-op7hu1nd6n
@user-op7hu1nd6n Жыл бұрын
እንኳን በስላም መጥህልን ውድ ወንድማችን በኡነት እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን ከሀጢያት ነፅተን የምንኖርበት ዘመን ያድርግልን
@yemariam628
@yemariam628 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንን
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 Жыл бұрын
እንዴ ጴንጤ አታማልድም አላለም መጽሀፍ ቅዱስ ነው ያለው ወይ መፀሀፉን ቀዳችሁ ጣሉት እና ገድላችሁን ብቻ አንብቡት መጽሀፍ ቅዱስ እኮ እየሱስ በቻ ነው መካከለኛ እና አማላጅ አለን ጴንጤ ከራሳችን አላመጣንውም ሆሆሆሆሆ ከተቃወማችሁ ቅዱሱን ቃል ተቃወሙ እኛ መጽሀፍ ቅዱስ የሚለውን ብቻ ነው የምናምነው።
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 Жыл бұрын
@@yemariam628 እንዴ ጴንጤ አታማልድም አላለም መጽሀፍ ቅዱስ ነው ያለው ወይ መፀሀፉን ቀዳችሁ ጣሉት እና ገድላችሁን ብቻ አንብቡት መጽሀፍ ቅዱስ እኮ እየሱስ በቻ ነው መካከለኛ እና አማላጅ አለን ጴንጤ ከራሳችን አላመጣንውም ሆሆሆሆሆ ከተቃወማችሁ ቅዱሱን ቃል ተቃወሙ እኛ መጽሀፍ ቅዱስ የሚለውን ብቻ ነው የምናምነው።
@binyambini2952
@binyambini2952 Жыл бұрын
አሁን መጨረሻው ጊዜ ደረሰ የሰማይ አምላክ ይቅር ይበላችሁ መልሱን ባለቤቱ ይመልስ
@ejhfkh1600
@ejhfkh1600 Жыл бұрын
ወንድም ከለታት አንድ ቀን ሁሉም ነገር ይገባሃል
@hxhxudyd6598
@hxhxudyd6598 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን 💖🌻🌻🌻
@user-us4fn6nn4h
@user-us4fn6nn4h Жыл бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ክብርና ምስጋና ለአንች ይሁን
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሰህ የመጄመሪያዎቹ ልጆች ልጅነቴን አስታወሰኝ እኔ በልጅነቴ በገጠር ነው ያደኩኝ እናቴ ደሮ ልትሼጥ ደሮይቱን ይዛ ስትሄድ እንድትሸጥ አልወድምና ጊወርጊስ አባቴ እቺን ደሮ እንዳትሸጥ መልሰህ አምጣት ብየ እለምናለሁ በነገራችን ላይ እናቴ ሁልጊዜ ቅዱስ ጊወርጊስን ስትጠራ ስለምሰማት እሱነው ፈጣሪ ሚመስለኝ የነበር እናቴ ደሮይቱን ሽጣ እህል ገዝታ ልትመጣ ነበር እኔ ግን ፀሎት አድርጌ እመልሳት ነበር😢😢
@user-ez9jv4jj7v
@user-ez9jv4jj7v Жыл бұрын
እንኳን ዴህና መጣህ ወንድማችን በርታልን 🥰🥰
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር ለነኝህ መናፍቆች ልቦና ይስጥልን እናመሰግናለን የምታቀርባቸው በጣም አስተማሪ ናቸው ❤️🌻🌻🌻
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
የምንወደውን ስንተው ነው ዋናው ሀይማኖታዊ ዋውውውው በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ ፀጉር የተቆረጥክለት ጌታ ያክብርህ
@user-dc8kx6bv4l
@user-dc8kx6bv4l Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ በወጣትነትህ ዘመን ፈጣሪህን አስብ አስተዋይ ወድማችን በርታልን 🙏❤️❤️እግዚአብሔር ባድሱ አመት ንፁህ ልብን ይፍጠርን ለጠፍትም ልቦና ይስጣቸው እኛንም በቤቱ ያፅናን 😢🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
@yemariam628
@yemariam628 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንን
@GetMen-cj5qm
@GetMen-cj5qm Жыл бұрын
ወንድማችን ተባረክ መልእክቶችህ በሙሉ ኣስተማሪነት ኣላቸው በርታልን
@AdaanaaB
@AdaanaaB Жыл бұрын
ፀጉሩን የተቆረጠው ወንድም ''ፈጣሪይባርክህ''
@masaratethopua49
@masaratethopua49 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አብስራ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@enchalewchekolwerkie1290
@enchalewchekolwerkie1290 Жыл бұрын
እንኳን ለ2015 አመተ ምህረትእናለመጥምቀ ቅዱስዮሀንስ በሰላም አደረሰችሁ ምርጥ ትምህርት ነው ወንማችን ቃለ ሀይወት ያሰማል ከእግዲሀ ወዲይ በአጋጣ ሚዲያ አይቸው ተመችቶኛል ከእግዲሀ ወዲ እከታተለዋለሁ
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Жыл бұрын
ወንድሜ እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም አዲስ አመት እና ቅዱስ ዮሐንስ አውደ አመት ያድርግልን አሜን የአባታችንን መልካም ትምህርት ያለው የተረጋጋ ድምፅ መስማት ሁሌም ደስ ይላል በአንፃሩ ደሞ የመናፍቃንን ታሪክ መስማት ያሳዝናል የአባቶቻቸውን ሀይማኖት ትተው የናይጀርያንን መተት ይናፍቃሉ የቀሩትንም እንዲህ እግዚአብሔር ይማራቸው ይድረስላቸው አሜን
@user-ls1cc9kz4c
@user-ls1cc9kz4c Жыл бұрын
ትክክል መጤ መናፍቅ የሉተር ቡችሎች በሰልባጅ በዘይት በስንዴ የመጣ ድርጅት
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Жыл бұрын
እልል እና ምን ይጠበስ 😂😂😂
@birtikuanfgh4083
@birtikuanfgh4083 Жыл бұрын
በእውነት ቃለይሕወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ በርታልን
@helender9404
@helender9404 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ...ዲያቆን ዮርዳኖስ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u Жыл бұрын
እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ይሄ ሁሉ ሳቅና ዘለፋ የጃቹህን ታገኛላቹህ ልብ ይስጣቹህ😢😢😢😢
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 Жыл бұрын
አሜን ጌታ ሆይ ንፅህ ልቦና ስጠን ይህን አስከፊ ዘመን ቀይርልን
@lemiko1883
@lemiko1883 Жыл бұрын
TV ማለት ምን ማለት እንደሆነ የማያውቅ ሰው ነው እኮ በዝህ ምሥቀው ወንድሜ ያንተ ትህትና ግን በጣም ደስ ብሎኛል፡፡
@josephabera9152
@josephabera9152 Жыл бұрын
እየሱስ ያድናል ስለ በደላችንም ይማልዳል ማርያም አታማልድም ማርያም ብታማልድ እንኳን ሞታለች የሞተ ሰው ደሞ አያማልድም
@wegayewgirma9769
@wegayewgirma9769 Жыл бұрын
Libona yistechuw
@selamasefa6049
@selamasefa6049 Жыл бұрын
የሠላም አመት ይሁርልን ወንድማችን በርታልን
@zinabaa728
@zinabaa728 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አቤት ፈጣሪ ሆይ ትግዕቱ የነዚህ ደግሞ የድፍረት ጥግ ነዉ ማስተዋለን ያድላችሁ ሌላ ምን ይባላል እግዘኦ 😭😭😭😭😭😭
@muluyesu4226
@muluyesu4226 Жыл бұрын
ጥሩ ቢዝነስና ኮርኳሪ ርእስ መርጠሀል የሐዋርያስራ ፬:፩፪ መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን ስም ሌላ የለምናሕ
@user-mh8jm7rz5q
@user-mh8jm7rz5q Жыл бұрын
እኔም እናቴን አድናለሁ ብየ ተሰድጀ ይከው መዳኑ ቀርቶ ሳልቀብራት ቀረሁ ነፍሶን ይማርልኝ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
አቤት የትልቅ ሰው ሲወርድ እንዴት ያስጠላል ሁሉንም ያሉበትን ድራማ ማየት ላቆም ነው ልብ ይስጣቸው እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እግዚአብሔር ያከበራት ታላቅ ነው
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
በትክክል ሰብ ብስህራይፕ አንሱ የተዋህዶ ልጆች የቤቶች ድራማ ቆፍጠን እንበል
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
@@user-wj5rt6ek8n ግድነው
@user-ol2df5mx4w
@user-ol2df5mx4w Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ለንስሀ ያብቃን እግዚአብሔር ምህረቱ ብዙነው ይማረን ይቅርም ይበለን አሜን🙏
@mesiamha5248
@mesiamha5248 Жыл бұрын
እውነት ክርስቶስ ነው መዳንም በእርሱ ብቻ ነው አቅራቢው እውነትን ተቀበል አማራጭ አቆራጭ የለውም የተናገሩት አውነት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል።
@user-rr3ed7qs8b
@user-rr3ed7qs8b Жыл бұрын
አዎ እንደሱ ንገሪው
@manwonduwolde1842
@manwonduwolde1842 Жыл бұрын
የነ ጥላሁን ጉግሳ አስተማሪ ድራማ ተመችቶኛል ። ቃሉ ሲነበብ የቆረጥከው እውነቱ እንዳይገለጥ ነው ። ማርያም ግን ኢየሱስ የሚላችሁን አድርጉ ነው ያለችው ። (ዮሐንስ 2፥5) ድራማውን ሰታይ የተበሳጨኸው አንተ ሳትሆን ውስጥህ ያለው ክፉ መንፈስ ነው ። ወንድሜ ወደ ጌታ ኢየሱስ ና ። ያኔ በቃሉ ደስ ይልሀል።
@meheretmamo1261
@meheretmamo1261 Жыл бұрын
Ewunet be geta iyesus neng bilek bew yemitasebew wondeme ?yalekewus be astenga be geta sim bemimetaw mesih new astewul ayimerokin tetekemibet ewunetengaw ye ab lij ye mariam lij geta iyesus kirstos yigelesilk
@selamawitdagmawi5694
@selamawitdagmawi5694 Жыл бұрын
እሱን ስሙት ያለችው እናቱ ጠይቃው የማይሆን ነገር እንደሌለ ስለምተውቅ ድጋሚ እንኳን አልጠየቀችውም ሁለተኛ ማረጋገጫም አላስፈለጋትም በቃ እሱን ስሙት አለች ሲቀጥል ክብር ይግባውና ሁሉን የሚያውቅ አምላክ ወይኑ ማለቁን እናቱ ሳትነግረው ሁሉን ማረግ ይችል ነበር ግን የ እሷን ምልጃ ሊያሳየን እሷ እስክትነግረው ምንም አልተከናወነም። መፅሀፍን አትሸምድደው አንብበክ ተረዳ። ክብር ለ እናታችን ንፅሂት ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን🙏
@user-rr3ed7qs8b
@user-rr3ed7qs8b Жыл бұрын
ትክክል ነህ እሱ ዩቲዩብ ከፍቶ ሀይማኖትን ከሀይማኖት ለማጋጨት የተቀጠረ ቅጥረኛ ነው።ደግሞ ልቦና ይላል።
@ortodox698
@ortodox698 Жыл бұрын
እነሱ ስላሉ አይደለምኮ የማታማልደው አኔ አምላክ የወደዳት አኛ ማን ስለሆንን ነው የማንወዳት አኔ ሀይማኖት ላይ ጎበዝ አይደለውም የሷን ስም ጠርቼ ግን ትናንሽ ነገር ጠይቄ እንኳን አፍሬ አላውቀው እናቴ አማላጄ ላመሰግንሽ ባልችልም ከአቅሜ በላይ አፈቅርሻለሁ ❤❤❤❤❤
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፈርዳን በቃሉ እደቀለዳችሁ በእናተ ህይወትም የሚቀልድ ይመጣም እግዚአብሔር በጌትነቱ ከመጡበት ዝም አይልም በጣም ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ይገስፃችሁ በእውነት አቃጥለው ሊደፉኝ ነው ኤጭ ያብዬ አንተግን ኑርልን የኛ ብርቱ
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 Жыл бұрын
አንተ ልጅ በእዉነት አቀራረብህን እርጋታህን በጣም ነዊ የማከብርህ አምላክ ይጠብቅህ
@denkiesile4827
@denkiesile4827 Жыл бұрын
አያቸዋለሁ በጣም ያማል ሁል ጊዜ እኛ እናቃልን ያላሉ ስለማያቁ ሆዳቸው ነው ዘመዳችው
@lakechhaile2097
@lakechhaile2097 Жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ተባረክ!!🙏🙏🙏
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 Жыл бұрын
እንኳን አምላካችን የሰው ልጆችም እናቱን ሲነኩበት ይቀጣል አለማስተዋል ከቅጣት አያድንም
@berhanudechasa7153
@berhanudechasa7153 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምን አለ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው እርሱን ስሙት አለ ማርያምም የሚላችሁን አድርጉ አለችው ንጹህ የሆነውን ወንጌል 44 ጨምራችሁ ያቆሸሸች ሀይማናት ኦርቶዶክስ ናት እርሱ እግዚአብሔር ቀናተኛ አምላክ ስለሆነ በስሙ የምትቀልደውን ኦርቶ እራሱ ያጠፋታል
@ashubanbore2573
@ashubanbore2573 Жыл бұрын
እውነት ነው የምትለውን ስማ ስሙ ኢየሱስ ያድናል❤
@lunatic1530
@lunatic1530 Жыл бұрын
ማነው አያድንም ያለው 🤔 እኛ እኮ እየሱስ ብለን እንኳን አንጠራውም ጌታችን እና መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብለን እንጂ ስለማታውቁት ነገር ለምን ታወራላችሁ ግን
@ashubanbore2573
@ashubanbore2573 Жыл бұрын
ማሪያም ሰው ናት አምላክ አይደለችም መፅሀፍ ቅዱስ አንብቡ
@lunatic1530
@lunatic1530 Жыл бұрын
@@ashubanbore2573 ማነው አምላክ ናት ያለህ😐
@user-ex5il8mu1h
@user-ex5il8mu1h Жыл бұрын
@@ashubanbore2573 አምላክ ናት ያልነው የቱ ጋር ነው ። ፈጠራውን እና ቀደዳውን ተውትና እውነቷን ተጋፈጡ
@shewitsium5514
@shewitsium5514 Жыл бұрын
ኣዎ የዘራህን ነው የሚታጭደው ትክክል። ኣብሳራ ወንማችን እናመስግናለን ተባረክ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷ባልቤ የሚወዳት ቻነል ነች።
@beletumkonn9116
@beletumkonn9116 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻🌻
@ageriemekonnen2642
@ageriemekonnen2642 Жыл бұрын
ስዩም ተፈራ እና ጥላሁን ጉግሳ እናንተን ስናደንቅ የኖርንበት ጊዜ በከንቱ የባከነብን ጊዜ ነው፡፡ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ በስጋዋ ድንግል በመንፈሷ ድንግል ብትወዱ ብትጠሉ ከምኗም አይጎድል፡፡
@lamesgenbasazenw9613
@lamesgenbasazenw9613 Жыл бұрын
ለሁሉም ልቦና ይሰጣቸው ልክ እንዳንተ ልጅ
@tigistkabtihyimer9297
@tigistkabtihyimer9297 Жыл бұрын
አይ እውቀት አይ ትልቅነት ባዶ ቅል እራስ እመቤታችን የአምላክ እናት በናንተ አንደበት አትነገርም እንኳን እየሱስ ክርስቶስ የፍቅር አባት ፍቅር ያስተማረ ትህትናን የስበከ ቀርቶ አንተተራው ሰው ለናቴ ላባቴ ኤኬሌ ክብር አልሰጥም ትላለህ ለናትህ ክብር ለሰጠልህ ደግሞ ባለውለታዬነው እናቴን ተንከባክቦልኛል ምን ላርግለት ትላለህ ቃናዘገሊላላይ የወይን ጸጅ እንዳለቀባቸው የነገራት አል እየሱስ ጋኑን እንዲሞሉ ንገሪልኝ ብሏታል ይሄ ነው አማላጅነቷን በግጽ የሚያሳይ
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Жыл бұрын
አሜን🙏⛪️❤አሜን🙏⛪️❤አሜን🙏⛪️❤
@debebearega8955
@debebearega8955 Жыл бұрын
ፍርዱን ለእግዚአብሄር ተውለት፡አትፍረድ ይፈረድብሀል
@user-om3pd4jh2c
@user-om3pd4jh2c Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንደማችን እንኳን አደረሳቹ
@emisyo1137
@emisyo1137 Жыл бұрын
ያለችት በፎጣ ወልዊይው ነው እሳ እደዶሮ ዘፈዘፈችው ይገርማል ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚያብሄር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ
@Nani-dz5dz
@Nani-dz5dz Жыл бұрын
ጥላሁን ጉግሳ እኮ ከዚህ በፊት ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ስያላግጥ ነበር ከዝያ በሃላ እኔ ጠላውት ደሞ አዎ መጤ ናችሁ
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
ድራማቸው እዳታዮ የተዋህዶ ልጆች
@Yeshua_Jesus12
@Yeshua_Jesus12 Жыл бұрын
መጤ ምትሉት እምነት ብዙ ህዝብ በወንጌል አሳጥቷችኃል ከ ጥንት ጀምሮ 50 ሚሊዮን ህዝብ ነው ያፈራችሁት ከእናንተ ውስጥ መጤ ያላችሁት ጴንጤ በጥቂቱ 25 ሚሊየኑን በወንጌል ለውጦታል
@dagmawitnegussie5182
@dagmawitnegussie5182 Жыл бұрын
@@Yeshua_Jesus12 ya malet gen emenetu lek nw malet ayedelem christosenem eco ke 5 gebeya hezeb belay yeketelut neber ayedel wenedeme senetew ye koyut degemo 12 hawariat batekalay 120 beteseb weset yeneberut nachew even betam senatebew kidus yohannes welede negodegad emebetachen.. neberu ke mesekel ser yetehgeyut so memeret yefelegal wenegel ke irthodox tewahedo wechi beyeteganwem bota yelem mesereta hulu negeram christos iyesus nw lela geta yelem 1geta 1 hayemanot 1 temeket wenedeme
@Yeshua_Jesus12
@Yeshua_Jesus12 Жыл бұрын
@@dagmawitnegussie5182 እምነቱ ትክክል አይደለም ስላላችሁ ትክክል ላይሆን አይችልም እውነትና መንገድ የሆነውን ክርስቶስን የሚከተል ህዝብ ነው ያለበት እንኳን ከአለም ተለይቶ የሚኖረው ህዝብ ጠንቋይና መጠጥ ቤት ሲሄድ የሚኖረው ህዝብን ይዛችሁ ቀጥተኛ እምነት ነው ያለን ትላላችሁ መጀመሪያ ወንጌልን መስክሩላቸው 90%ቱ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ እመነኝ ስለ ክርስቶስ ምንም የሚያውቀው እውነት የለም አይደለም ስለ ክርስቶስ ስለሚከተለው እምነት እንኳን ምንም አያውቅም በየዋህነት ነው ሚከተሉት ህዙ ህዝብም የነቀው ከሃገር ከወጣ ነው
@adi-my1cq
@adi-my1cq Жыл бұрын
@@Yeshua_Jesus12 😂😂😂😂😂😂
@komaistekle4512
@komaistekle4512 Жыл бұрын
አግዝአብሄር ይመስገን ሰላምህን ይብዛልን ወንድማችን
@romansurafel9283
@romansurafel9283 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kale Hiwet yasemalen memherachin rejm Edemena tena ysetlen Emebrehan Hagera chinene selam TADEREGELEN 💚 💛 ❤ ♥ 💖 🙏 💚 💛 ❤ ♥ 💖 🙏 💚 💛 ❤ ♥ 💖 🙏 💚 💛 ❤ ♥
@abybitch8991
@abybitch8991 Жыл бұрын
ይሄን ፕሮግራም በጣም እወደዋለሁ በርታልን ግን ዝቃጭ ሰው ነው
@mekonnenmoke6197
@mekonnenmoke6197 Жыл бұрын
እውነት ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ። አሜን አሜን አሜን
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue Жыл бұрын
ሰላም በየአለሙ ዳርቻ ለምትኖሩ የሰው ዘር በሙሉ እንዴት ናችሁ አሜን የዘላለም አምላክ ይመስገን አዲስ ቀን ተጨመረልን በተሰጠን ብቻ ሳይሆን በጎደለውም እናመስግነው🙏🌻🙏 መጭው ዘመን የእንባ ጠብታ የእናቱች ሰቀቀን እማናይበት ያድርግልን ኢትዮጵያዊያን ጥላቻን እንጂ ስራ አይወዱም እሚባልበት ዘመን ይብቃንና ለለውጥ እንነሳ ስራ መናቅ መስረቅ በሚሰራ መመቅኘት ተንኮል ዘረኝነት ስደት ይብቃን! ተቻችለን የስራና የለውጥ ኢትዮጵያዊይ እንሁን !?ወንድማችን ሁሌም ጥሩ ነገሮች ስለምታካፍለን እናመሰግናለን 🙏😢አርቲስቶቹ አይይይይ የእመ ብዙሃንን ፍቅር ያልቀመሰ ጣሙ አይገባውምና አይደንቀንም ፍቅሯን ሳይቀምሱ ቢዘባርቁ አይደንቅም።
@selamkasahun4477
@selamkasahun4477 Жыл бұрын
የአብ እንኳን ለአዲሱ አመት በሠላም አደረሰህ።መናፍቅ እኮ እድሜልካቸው ከተዋህዶ ላይ እይላቀቁም ስለዚህ ከዝንብእኮ ማር አይጠበቅም ።
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 Жыл бұрын
ትክክል እየሆነ ያለውን ነገር በድራማ መልክ ደስ ይላል
@user-rr3ed7qs8b
@user-rr3ed7qs8b Жыл бұрын
🙏😍
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 Жыл бұрын
እኛ ስንለወጥ ነው አምላክም የሚረዳን ሰላምን ሰቶ ዘመኑን የሚባርክልን ግን አኛው የነበርንበት ሆነን የደፈጣ የማንመለስ ከሆን ዘመኑ እራሱ መቶ በያንዳንዳችን ውስጥ ገብቶ ተነሽ ተነስ ብሎ ሊለውጠን አይችልም እኛ ስንለወጥ ወደፈጣሪ ስንቀርብ በሱ እርዳታ ያለምንም ጥርጥር ለውጥን አናያለን ፈጣም ቸር አባታችን ነውና የማይተወን ይረዳናል ቅዱስ አመተ ምእረት ያደርግልና ሁሉ የሱነውና የውላችንም አይነልቦናችን ይመልስልን ቅዱስ ዘመን ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ➕🌻🕯🌻➕
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ የተወደዳችሁ እና የተከበራችሁ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችንጋር ይሁን አሜን⛪⛪⛪🌻🌹💕🌻🌹💕🌻🌹💕🌻🌹💕🌻🌹💕🌻🌹💕_
@getubest6908
@getubest6908 Жыл бұрын
ጥሩ መልዕክት! ነው ግን ድንግል ማርያም የማንም መቀለጃ አይደለችም በዚህ በንስሀ! ጊዜ መፅሐፍ ቅዱስ መልካም ነገር ያስተምራል እንጂ መቀለጃ አይደለም እግዚዮ!ልቦና-ይስጣቸው ሰላም ለሀገራችን! 💚💛❤
@user-pn6ff1oe2g
@user-pn6ff1oe2g Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eldanasolomon8552
@eldanasolomon8552 Жыл бұрын
ሲጀምር የማርያምን አማላጅነት ይቅር ክርስቶስን መች ያመልኩታል ስሙን ነዉ አንጂ
@masetwaldegu9885
@masetwaldegu9885 Жыл бұрын
ወንድሜ የፍጥረታት አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ያድልህ፡፡
@alainall6304
@alainall6304 Жыл бұрын
ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜበጸጋ ያቆይልን
@yoditbeyene741
@yoditbeyene741 Жыл бұрын
የተለወጠ ልብ ይስጠን።።።። እንኳን አደረሰህ ወንድሜ
@seve3476
@seve3476 Жыл бұрын
ያብሥራየ እግዚዓብሄር ይጠብቅህ እንወድሀለን በርታልን
@bethminassie8907
@bethminassie8907 Жыл бұрын
ቃሉን ማጥናት እግዚአብሔርን መፍራት እንደቃሉ ለመኖር እንድንችል እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን! ማወቅ ያለብን ግን ክርስትናን የውድድር መድረክ ማድረግ የለብንም። አሁን የምናየው ግን እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ ሆነ። ለምን ቃሉን ባለቤቱ የሚለንን አንማርም?አናስተውልም? እግዚአብሔርን ብንፈራ እኮ አገራችን ሰላም ትሆን ነበር። እኛ ግን የሰላሙን አምላክ እንኩዋን ጭራሽ መከራከሪያ አደረግነው። በጣም የሚያሳፍር እናየሚያሳዝን ነው። ይቅር ይበለን!
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Жыл бұрын
ጴጤ ደርግ ያመጣዉ እምነት ነዉ😂እኔ ራሱ ጴጤ እዳለ ያወኩት በዚህ4አመታት በሁላ ነዉ በኛ ሀገር ጴጤ የለም ሙስሊም orክርስቲያን ነዉ ያለዉ
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Жыл бұрын
ደግ እና ምን እናድርግ ታድያ?😂😂
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Жыл бұрын
@@tigstuersumo6454 መጤ እናተ ናችሁ ለማለት ያክል ነዉ 😂
@user-us4fn6nn4h
@user-us4fn6nn4h Жыл бұрын
ዘሩ ጌታ ይዘርርህ የትልቅ ትንሽ በእሷ እንደቀለዳችሁ ፈጣሪ ይፍረድባችሁ አንተን ብሎ ትልቅ
@bettybekele1581
@bettybekele1581 Жыл бұрын
ጌታማ ዘርሮ በፍቅሩ ማረከዉ ከዚ በላይ እንዴት ይዘረር❤️😁😁😁
@user-ws9hd3vp4b
@user-ws9hd3vp4b Жыл бұрын
እኔነኝ አድኛ እኳንዴና መጣህልን ወንድማችን 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 🌻🌻️ 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን የተዋህዶ ልጆች በእምነታችን እፅና እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሣምርልን
@user-yq1tm4xg4o
@user-yq1tm4xg4o Жыл бұрын
አሜንንአሜንንንአሜንንዋናውእሱነውመጨረሻችንንያሳምርልን
@user-lh2vk4pz5g
@user-lh2vk4pz5g Жыл бұрын
በፈጣሪ ስም ጥላሁን እዴ ጨምላቃ ነረሀል እዴ በአምላክ እናት ትቀልዳላችሁ በእናቴ ቅድስት በእመብርሀን አንድ ነገር ታሰማኝ እደቀለዳችሁማ 🙏🙏🙏
@tigistderbesa4735
@tigistderbesa4735 Жыл бұрын
በእምነት ለይ የመናፍቃንትምህርትተደራጅተው ይሰራሉ ግን እግዚሐቤር በራሳቸው ሰው ይፍርድባቸዋል ያፍርስባቸዋል !እኛ የምንዋጋው ከሰው ጋር አይደለም የክፍ ሰውን ጥበብ የሚያፍርስ እግሐብሄር ነው!በብዙ መንገድ አስተዋይ ሁኑ ውድ ምእመናን!!!
@user-xc3fq5gi3c
@user-xc3fq5gi3c Жыл бұрын
ያብስራ በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ ለአሕዛቦች ልቦና ይስጣቸው የእመቤታችን ነገር አቀጠቀጣቸው ወይ ዘድሮ አየባይ ማጣታቸው ግርም ይለኛል ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 121 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 21 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 6 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 121 МЛН