No video

ይህን ቪዲዮ ሳታዩ የዋጋ ዝር ዝራቸውን ለቤተሰቦቻችሁ በሀዋላ ገዝታችሁ አድርሱልን ብላቺሁ ብር እዳትሰጡ ትሸወዳላቺሁ/ Amiro tube/

  Рет қаралды 24,281

Amiro Tube

Amiro Tube

Күн бұрын

Please watch: "የ ባህል አልባሳት እና የ ሀበሻ ቀሚስ ዋጋ ዝር ዝር ተመልከቱ prices of traditional costumes and Habesha dresses / Amiro"
• የ ባህል አልባሳት እና የ ሀበሻ ቀ... -~-
እንኳን ወደ የኔ ቻናል በደህና መጡ I'm Amiro tube ከ ኢትዮጵያ ቻናሌን ሰብስክራይብ ካደረጉ ብዙ ጥቅሞችን ያገኛሉ።, ብሎግ, በገጠር በከተማ እና በሰርፕራይዝ እናደርጋለን, እንዲሁም ከመላው አለም, በስማችን ካርጎ ከላኩልን ተቀብለን ለቤተሰብዎ እናደርሳለን. አጠቃላይ የኦንላይን ገበያን እንሰራለን 0920531063 ወይም 0911831444 በኔ ቻናል ይገኛሉ አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉን Amiro tube
ሷሻል ሚዲያ Links 👇
የ Telegram አካውንት
t.me/amiro11
የ Facebook አካውቴ
amir.new.96
የ tiktok ቻናላችንን ተቀላቀሉ
tiktok.com/@amirotube?_t=8atiZ6VWsDO&_r=1
የ ፌስቡክ ፔቻጅንን ተቀላቀለሉ
profile.php?id=10006970306187...
/ @amirotube
More info
/ @amirotube
Subscriptions Amiro tube naw

Пікірлер: 655
@AmiroTube
@AmiroTube 3 жыл бұрын
ቪዲዮውን ላይክ አድርጉት እና 👈 ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናሌን ጆይን በማለት የምትፍልጉትን ሁሉ አግኙ አሁኑኑ t.me/Amiro11 አሚሮ 👉 0912112071 0912175981 አናግሩን
@sofitube6115
@sofitube6115 3 жыл бұрын
ጅዛካላህ ኸይር
@efebiru1401
@efebiru1401 3 жыл бұрын
Wayne gude etiopia nuro kewusual beka hindet new yminorut bet ylewus eshi bet ylelaw kbet kiray gar betam kebad new fetari hoy min gud new
@jgggbgghfc5683
@jgggbgghfc5683 3 жыл бұрын
ወሥተብአህአሚሮ
@meryabdullah7747
@meryabdullah7747 3 жыл бұрын
ኢንሻአላህ ላይክ የመዳም ቅመሞች ወላሂ አላህ እድሜ እና ጤና ከሙላዉ ቤተስቦችህ ብያለሁ አሚሮ ጀግና
@user-gf4qd7pe6y
@user-gf4qd7pe6y 3 жыл бұрын
መይ ታነሣለህ ለኮሜት ብለህ ነውጂ ደውሉ የምትለው ወንዲም
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 3 жыл бұрын
ከዩቲዩብ አንደኛ መረጃ የምትሰጠን ልጅ ነህ አድናቂህ ነኝ👍ላይክ ጠይቄ አላቅም ይህ ቻናል እንደኔ የሚመቸዉ ላይክ ግጩኝ👍 ❤
@semiar-ob3db
@semiar-ob3db 3 жыл бұрын
ስብለ
@lubabaseid9219
@lubabaseid9219 3 жыл бұрын
እኔመችም ግበሪነውየማግባው
@user-zk8uz6do5m
@user-zk8uz6do5m 3 жыл бұрын
@@lubabaseid9219 ክክክክክ
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 3 жыл бұрын
@@lubabaseid9219 አግተሺው ነው እህቴ መሬት ያላው ታገኝሺ ብታገቢ አንድ ኪሻ ጤፍ አንድ ኬሻ ብረ ነው
@lubabaseid9219
@lubabaseid9219 3 жыл бұрын
@@gedam.youtube8866 እኔምኮግበሪነውየማግባውያልኩት እህቴዋ
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 3 жыл бұрын
*ይሄ ልጅ ነው ለኛ አረብ ሀገር ላለን ልጆች የሚጠቅመን ላይክ አድርጉ እናመሰግናለን አሚሮ*
@AmiroTube
@AmiroTube 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አላህ ያክብርልኝ
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 3 жыл бұрын
በጣም፣ፈጣነዉ
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 3 жыл бұрын
@@AmiroTube አሚሮአብሣችንኮነህ፣ሠንወድህ፣አጀትአረሠ፣የልብአድረሠነህ😘😘😘😘😘በረታልና፣የኛቀጫጫ፣ሠባቅም👍👍👍👍💪👈
@user-wo4wo3vk8n
@user-wo4wo3vk8n 3 жыл бұрын
@@AmiroTube 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@faxumfaxum3958
@faxumfaxum3958 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😘😘
@sadahussen4426
@sadahussen4426 3 жыл бұрын
የገበሬልጂ በመሆኔ እዴለኛነኝ ማነዉእንዴኔ የገበሬልጂ በላይክ አሳዉቁኝ
@fatimahmohammed1088
@fatimahmohammed1088 3 жыл бұрын
እኔ የገበሬ ልጅ ነኝ የገበሬ ሚሥት ነኝ አልሀምዱሊላህ
@user-sw5ge1jl6k
@user-sw5ge1jl6k 3 жыл бұрын
እኔ
@user-uk4xw8sl9s
@user-uk4xw8sl9s 3 жыл бұрын
እኔም የገበሬ ሚስትነኝ በየአይነት አምርቶልኛን እግዚአብሄርይመስገን ከእሮመዳን ፆም ብኋላ ወደእምየ ሀገሬ ያገሬልጆች
@fatimahmohammed1088
@fatimahmohammed1088 3 жыл бұрын
@@user-uk4xw8sl9s አብሽሪ ማማዬ በሠላም ግቢ
@user-qy2yo7np5f
@user-qy2yo7np5f 3 жыл бұрын
እኔም የገበሬ ልጅ ነኝ ግን ባሉካየ የመግስት ሠራተኛነው ሸሞቶ መብላት አልውድም አርሶ በያይነቱ ከማጀቱ ሲኖርነው
@zeynebahussen3852
@zeynebahussen3852 3 жыл бұрын
ኑሮ ተወደደ ተወደደ ስንል አልሀምዱሪላ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አላህ ራዚቅ ነዉ ምንም ቢወደድ ፆም አይታደር አልሀምዱሪላህ
@user-vr5hk2xb9b
@user-vr5hk2xb9b 3 жыл бұрын
ሰህ ማማየ
@fatimafatimaahmed2177
@fatimafatimaahmed2177 3 жыл бұрын
ለረመዳን ሀገርገቢነኝ በሰላም ያድርሰን ያኡመተል ኢስልም
@user-rk2of2wx2j
@user-rk2of2wx2j 3 жыл бұрын
እኔም ዘንድሮ እያሰብኩነበር በረራ የለም እፍ
@lailauaq5383
@lailauaq5383 3 жыл бұрын
ኢሻ አላህ እንኔልሄድነዉ የትነሽ አብርን እንሂድ🇪🇹
@user-rk2of2wx2j
@user-rk2of2wx2j 3 жыл бұрын
ሪያድነኝ ግን በህገ-ወጥነው የመጣሁት ከተስተካከለ እንሄዳለም
@AaBb-xt2op
@AaBb-xt2op 3 жыл бұрын
መልካም
@user-uk4xw8sl9s
@user-uk4xw8sl9s 3 жыл бұрын
@@user-rk2of2wx2j የትሁነሽነው እህት በርራየሌለው
@rabiaalli6397
@rabiaalli6397 3 жыл бұрын
ኢትዮ መግባት ፈልጌ ነበር ኑሮው ያስነጥሳል ኡፍፍ በስደትጊዜየን አባከኩ እስኪ እንደኔ ኢትዮ የናፈቀው አግብቶልጂ መውለድ ያማረው ላይክ አርጉኝ
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 3 жыл бұрын
በአሁኑ ሰአት የሚያዋጣዉ መሬት ያለዉ ገበሬ ባል ማግባት ነዉ ሸመታዉ አልተቻለም😋
@rahelshawa4500
@rahelshawa4500 3 жыл бұрын
ሰብልዬ ክክክክ
@umuarebuu
@umuarebuu 3 жыл бұрын
ክክክክ አይሠብሊ
@umuarebuu
@umuarebuu 3 жыл бұрын
ደምሩኚ እሥኪ
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ውይ አንቺ ልጅ ዘና ታደርጊኛለሽ ሀሀሀሀሀሀ
@hayathussen7404
@hayathussen7404 3 жыл бұрын
አወ ክክክ ገበሬም እዳይኮራ እጅ
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n 3 жыл бұрын
አታካብዱ ሀሪፍ ነው ዋናው የሀገራችን ሰላም ነው ከገባያ ቢወደድም ከቤት በረካ አለው እንዴኔ ተመችቶኛል በእቅድ መኖር ይቻላል
@user-ux9qz3jb4y
@user-ux9qz3jb4y 3 жыл бұрын
በጣም እጅ ከሰሩ ለማይሰራ ስው ግን ሁሌም ችግር ይበዛዋል ስደትን ስላላዩት ግን ምን ትሰሪያለሽ እዛው በርች ይላሉ ድገት መከሰት ብቻ ነዉ ማማከር አያስፈልግም በኛ ህይወት ማንንም ማስፈቀድ አይጠበቅብንም
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n 3 жыл бұрын
@@user-ux9qz3jb4y ልመጣነውማ እዳትሉ ሀገር ስገቡ ድገት ነው ዱብ ማለት
@safiyasafiya9987
@safiyasafiya9987 3 жыл бұрын
@@user-ux9qz3jb4y ክክክክክ አሳቅሽኝ ድገት መከሰት እውነት ነው እደቤታችን መኖር እንችላለን
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n 3 жыл бұрын
የ4ሰአት እንቅልፍ እየተኛን ለፍተን ነው እዚህ ሰአት የደረስነው ሀገርም ስራን ሳይንቁ ከሰሩ የማይቀየር የለም
@user-ux9qz3jb4y
@user-ux9qz3jb4y 3 жыл бұрын
@@user-hr9xp6ev1n ቀላል እንለወጣለን የነፃ አየር እየተነፈስን እፈለግንበት ደርሰን ለራሳችን አለቃ ሆነን
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s 3 жыл бұрын
*አሚሮየ የእኔ ወንድም በዚህ እድሜክ የምር ትልቅ ቁምነገር እና ማንም ሠርቶት የማያውቅ ነው የምትሠራልን በቻልኩ መቶሺ ግዜ ነበር ላይክ የማደርግህ በርታልን*
@sumayyoutube3361
@sumayyoutube3361 3 жыл бұрын
በቅንነትእንዛመድውዴ
@Alanood_1406
@Alanood_1406 3 жыл бұрын
አሚረየ እረጂም እድምአላህይስጥህ
@AmiroTube
@AmiroTube 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ኢሄ ድጋፋሽ ወላሂ ይበልጥ እንድሰራ ያደርገኛል በጣም አመሰግናለሁ
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s 3 жыл бұрын
@@AmiroTube ይገባሀል ወንድሜ መልካምነትህን ፣ጥንካሬህን አደቃለሁ ከመጀመሪያ ጀምሬ ሥላየሁህ ትላንት መጥቼ ሣይሆን የዘወትር ተከታይህ አሏህ ይጠብቅህ
@user-xi4bw9sb6f
@user-xi4bw9sb6f 3 жыл бұрын
ኧረ እኔምእዳዚያውነበርየማረገው
@zedseidtube1808
@zedseidtube1808 3 жыл бұрын
አላህ ይርዳን ምን ማለት እንዳነብኝ አላውቅም የኔቢጤ እንዴት እየኖረ ይሆን እንጀራ በሽሮ እንኳን ሰማይ ነካ አጅብ ፡
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@aminatseid7047
@aminatseid7047 3 жыл бұрын
አዎወላሂበጣምኑሮተወዷል ሡብሀንአላህ አላህኽይርያድርገው
@sumayyoutube3361
@sumayyoutube3361 3 жыл бұрын
@@aminatseid7047 እንዛመድበቅንነት
@semaritube6327
@semaritube6327 3 жыл бұрын
እናመሰግናል ግን አገራችን ኑሮው ውድነት ከፍ እያለጅ እየቀነሰ አይመጣምደ ግን ወይኔ ስንት ምስኪናች ሞልተዋል ሳይበሉ እሚያድሩ እረ ዱአ እናድርግ በአሏህ መግስትም ይፍረደን
@raheemadubai9476
@raheemadubai9476 3 жыл бұрын
አላህ ይድረስ ልብ ከባድ ነው
@hm3674
@hm3674 3 жыл бұрын
አሚሩ እናመሠግናለን የልጅ አዋቂ ነህ ውድ እህቶቸ ምንም አት ጨነቁ አላህ የከፈታትን ጉረሮ ሣይዘጋት አያድርም
@yarebimarege5876
@yarebimarege5876 3 жыл бұрын
ይገርማል ስፈልገው የነበረ አሚሮ የልብ አውቃ ነህ እኮ አላህ ይጠብቅህ በርታ ጎበዝ 1000.ሽ .አንድ ግዜ ቢቻል ላይክ ባደርግህ ደስ ይለኝ ነበር .
@AmiroTube
@AmiroTube 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሹክረን አላህ ይስጥልኝ
@jesitube9987
@jesitube9987 3 жыл бұрын
ወዐለይኩም አሰላም ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ 30 ሀሰና
@madinaalali584
@madinaalali584 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍😂😂😂😂
@seademytube1222
@seademytube1222 3 жыл бұрын
_ዋለይኩም ሰልስም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ_
@user-mo4pn4bw2o
@user-mo4pn4bw2o 3 жыл бұрын
ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@uaekfn1904
@uaekfn1904 3 жыл бұрын
Waleykum selam werahmetulah webrekathu
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 3 жыл бұрын
አሚር አንጀት አርስ የልጅ ብስል አላህ ይጠብቅህ አሪፍ መረጃ ነው በነካ እጅህ የቅመማ ቅመም ዋጋ ይዘህል ና የጀግኒት ልጅ አይደለህ ማሻአላህ የወጣትነት ጊዜህን ሳታባክን እየተጠቀምክ ነው ወጣት ሆነው ጦረታ የወጡ ቤቱ ይቁጠረው በርታ በል አሙር
@AmiroTube
@AmiroTube 3 жыл бұрын
አሚን አሚን በጣም አመሰግናለሁ አቀርባለሁ የቅማቅመምም
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 3 жыл бұрын
@@AmiroTube በሁለቱም ስልኬ ነው ቪድዮዎችህን የማጫውተው በአንዱ አያለሁ አንዱን ደግሞ ድምፁን ሳይለንት አድርጌ ደቂቃው እንዲቆጥር እተወዋለሁ ዋይፋይ ክፍት ስለሆነ በርታ በል
@tubaalawdi184
@tubaalawdi184 3 жыл бұрын
በጣም ነው እሚያሳዝነው እኔ እምለው እንድህ ኑሮ ንሯል ማለት ነው ተወደደ ኑሮ ሲሉኝ እንድህ የናረ ነው ብየ ባልገመትኩበት ነው ያገኘሁት ያገሬ ህዝብ እንደት ነው እየኖረ ያለው በተለይ በዝቅተኛ ደመወዝ ቤተሰብ እሚያስተዳደድረው
@user-oh7ug7kk5i
@user-oh7ug7kk5i 3 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ ትልቅ ደረጃ ድረስ መንግስት ትሆናለህ
@AmiroTube
@AmiroTube 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ሹክረን
@user-re5rf6yc1v
@user-re5rf6yc1v 3 жыл бұрын
አህሌን አሚሮ በርታ ጎበዝልጂ እናቱን አክባር በጣም ነው እምወድ ሰላምህይብዛ ባለህበት
@user-br7dr9zy4d
@user-br7dr9zy4d 3 жыл бұрын
አሜሮ ሰሞኑን ስራ ብዝቶብኝ ኮሜት አልፅፍም ነገር ግን ላይክ ያሥብሀል ጎበዝ ልጂ አሏህ ያጠክርህ ።
@meymunahusen4193
@meymunahusen4193 3 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኽይረ አሚሮ ማሻ አላህ በረታ አሪፍ ሰራ ነው
@jamelaa3525
@jamelaa3525 3 жыл бұрын
አሚሬየ ብርታ በጣም እናመስገናል ውድ ወንድሜች አላህ ይጠብቅህ ከእና ቤተስብችህ
@user-lj4cv9rl3y
@user-lj4cv9rl3y 3 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ ወላሂ በርታ አስተዋይነህ አሚሩን የሚያደቅ ላይክ
@nejattubechannel7855
@nejattubechannel7855 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወራሄመቱላሂ ወበረካቱሁ መሻአላህ ለምታቀርብልን መረጃወች ከልብ እናመሠግናለን
@fatumaseidweloyewa1700
@fatumaseidweloyewa1700 3 жыл бұрын
ወየው የኑሮ ውድነት ነጭ ከጥቁር አምራች የገበሬ ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበረ አልሃምዱሊላህ
@almasshama689
@almasshama689 3 жыл бұрын
አምሮ፡ሐቢቢ፡ደስስስ፡ትለኛለህ፡ባላገባ፡ኑሮ፡አንተን፡ነው፡ማገባው፡
@HalimaHalima-dc4ln
@HalimaHalima-dc4ln 3 жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ እውነት ምን አይነት ንሮነው የሚኖረው የከተማስው በአሏህ የኛ የገጠሩስ መችም እያመረተነው የሚበላው አሏህ ይስቱር
@zayetube3001
@zayetube3001 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እየሰጠክ ያለከው ወንድሜ አላህ ጀዛክን ይክፈልክ በርታ
@AmiroTube
@AmiroTube 3 жыл бұрын
አሚን አሚን አመሰግናለሁ
@alemantube
@alemantube 3 жыл бұрын
ከረመዷን በፊት ቁርዓንን ማንበብ ለመቻል የሚፈልግ በፍጥነት ቤተሰብ ያድርገኝ።።።።
@silasila3102
@silasila3102 3 жыл бұрын
Assam khanapara
@hawaadefaahmed8065
@hawaadefaahmed8065 3 жыл бұрын
እሽ
@user-ex7ys7tf7j
@user-ex7ys7tf7j 3 жыл бұрын
መጣን ይቀበሉን
@ferdosferdos8251
@ferdosferdos8251 3 жыл бұрын
እረ እፈልግ ነበር ግን መቸም አይገባኝ
@user-ex7ys7tf7j
@user-ex7ys7tf7j 3 жыл бұрын
@@ferdosferdos8251 ፍርዶስየ ትኩረት ካደረግንበት ግዜ ከሰጠነው ይገባናል ገርምነው እንጠንክር
@AaAa-fh9ex
@AaAa-fh9ex 3 жыл бұрын
እዲ ነዉ የሚየምረዉ ከሌሎች ሁሉ የተዉ የሸለል ጎበዝ በረተ በራሥ መተመመን መለት እዲ ነዉ ሌሎች ዝብለዉ ብቸ ወሬነዉ የሚየወሩት👍
@AmiroTube
@AmiroTube 3 жыл бұрын
መርለባ በጣም ነው የማመሰግነው ብርታት ነው የሆንሺኝ
@bahriyaahmad5155
@bahriyaahmad5155 3 жыл бұрын
ወይኔ አንታ ልጅ ተስገርማኘለህ ምክንየቱም መንም አስቦ የልሰረውን ስለ ምሰረልን ግን ማሸ አለ ብየለው በርታ🌷🌷🌷👍👍👍👌
@AmiroTube
@AmiroTube 3 жыл бұрын
መርሀባ አመሰግናለሁ
@user-on7in7ps7e
@user-on7in7ps7e 3 жыл бұрын
ስለመረጃው. እናመሠግናለን
@tsehaymohammed8388
@tsehaymohammed8388 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን አሚሮ በርታ ጎበዝ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 3 жыл бұрын
አሚሩየ የልጅአዋቂ ነህ እኮ አላህ ይስጥልን በርታ እርኡሙአሚር ናፍቃኜለች አምጣልን
@rewdatube7270
@rewdatube7270 3 жыл бұрын
ወዴ ደምሪኝ በቅንነት🥰
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 3 жыл бұрын
@@rewdatube7270 መህራባ ሁቢ
@user-yx1ru6fs5f
@user-yx1ru6fs5f 3 жыл бұрын
አሚሮ እግዚአብሔር ይባርክህ የእውነት በጣም አሪፍ ነው ስላምክ ይብዛ 🙏🙏🙏
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 3 жыл бұрын
በለቄ አጠቃቀሙን አላወቅንበትም ኢትዮጵያ በአረብ አገራት በብዙ ይጠቀሙታል ለምሳሌ ተቀቅሎ ከሰላጣጋ ይበላል ፋሶልያ ወጥ ለቁረሰ ነጩ ቦለቄ ለሰላጣ ቀዩን ሞክሩት አሪፍ ጣቅም አለው ኢትዮጵያ ያላችሁት እኔ ኢትዮጵያ ሳለሁ አባቴ ያመረተዋል ነገረግን በገበያ ያልቃል ተመግበነው አናውቅም አሁን ግን በሰላም ከሰደቴ ልመልሰጅ🍲🥗
@user-om1uw1qw7n
@user-om1uw1qw7n 3 жыл бұрын
በርበር በርበሬው ሳይሆን ዋጋው አስነጠሰኝ ይገርማል ምን ጉድ መጣ እውነት በጣም ተወዷል ሽሮ ይሻላል ሰላም ለኢትዮጵያ ያድልልን ፈጣሪ ችግርን አያሳየን ያርቅልን
@fatemsfatems4001
@fatemsfatems4001 3 жыл бұрын
ባለክበት ይመቺክ አቦ ከፊያለውን እድሜ ይስጥክ አቦ የናቴን ኑሮ አሳወከኝ
@AmiroTube
@AmiroTube 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ከተመቸሁሽ በዋሳፕ ለ 5 ሰው ሼር አድርጊልኝ ከተመቸሽ እደምታረጊልኝ አልጠራጠርም አመሰግናለሁ ስላረግሽልኝ 👍👍
@mmedina6068
@mmedina6068 3 жыл бұрын
አሚሮ ወላሂ ብችል አድ ሺ ላይክ ባደረኩህ በርታልኝ ወድሜ
@AmiroTube
@AmiroTube 3 жыл бұрын
መርሀባ በጣም አመሰግናለሁ አላህ ያክብርልኝ
@tube-xi5ot
@tube-xi5ot 3 жыл бұрын
ዋአልይኩም ሰላም ውራህመቱሏሂ ወበርካትሁ አሚሮየ በርታ ጎበዝ. ከይቅርታ ጋር በድምፅ አድርገው ለማያነቡ እደስሙህ ድምፅህን ተጠቀም ፁሁፊ ብቻውን በቂ አይደለም በተርፋ በርታ
@AmiroTube
@AmiroTube 3 жыл бұрын
መርባ በድምጥ አደርጋለሁ
@rabahemam9218
@rabahemam9218 3 жыл бұрын
አሚሮ ወንድሜዋ መሻ አላህ ብያለሁ ሽኩራን
@AmiroTube
@AmiroTube 3 жыл бұрын
መርሀባ አመሰግናለሁ
@user-nt9vc5ob3f
@user-nt9vc5ob3f 3 жыл бұрын
አሚሮ አላህ ትለ፯ቅ ደረጃ ያድርስህ ከመላው ቤተሰብህ ጋር በርታ ከ20 ቀን ቡሀላ አናግርሀለሁ ከቻልክ ታደርስልኝ አለህ ወድሜ
@felieyihunlebegonew814
@felieyihunlebegonew814 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አምሮዬ የኢትዮጵያ ኑሮ በሰላም ነው ግን
@rewdatube7270
@rewdatube7270 3 жыл бұрын
ወዴ ደምሪኝ ማማ🥰
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 3 жыл бұрын
አሚሮ ምርጥ ልጅ በርታ
@user-to4bu5lv7t
@user-to4bu5lv7t 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወንድሜ የልብ አዋቂ ነህ አላህ ይጠብቅህ. በርታልን
@AmiroTube
@AmiroTube 3 жыл бұрын
አሚን አሚን አመሰግናለሁ አላህ ያክብርልኝ
@user-fi8ed5qm7w
@user-fi8ed5qm7w 3 жыл бұрын
አላህጡሩደርጃያድርስህወድሜ ሌላምንምአልልም የትንሽ ትልቅነህ በሄድክበትሁሉመገድህ ቅንይሁን
@user-ti4mx2ip2h
@user-ti4mx2ip2h 3 жыл бұрын
የኛ ጀግና በርታ
@amurimyseewt9104
@amurimyseewt9104 3 жыл бұрын
ወላሂ አሚሮ የልጂ ትልቅ ለኛ ለህቶችህ የቆምክ ጀግና የምር ስትወለድ የተመረክ ቅን እኔጃ ከኢትዩ በሮች ሁሉ ያስደሰትከኝ ጀግና በጣም በጣ እንወድሃለን ሁሌም አብረንህ ነን የኛ ዉድ ኑርልን ለአበታት የተበዘበዝኩት ብነግር ህ ብቻ አልሃምዱሊላ አይ በንግድ የሚሰሩ ሌቦች እኮ አይ
@AmiroTube
@AmiroTube 3 жыл бұрын
መርሀባ በጣም ነው የማመሰግነው ከጎኔ ስለሆናችሁ እወዳችሆለሁ
@user-ef9bv8rv9u
@user-ef9bv8rv9u 3 жыл бұрын
ወላሂ ገረሚ ነው ጎበዚ በርታ ወድሚ
@AmiroTube
@AmiroTube 3 жыл бұрын
መርሀባ በጣም አመሰግናለሁ
@mmedina6068
@mmedina6068 3 жыл бұрын
ያረብ በዚህ ኑሮ ውድነት ሚስኪኖቹ እደት እየኖሩት ነው እኔስ የዳሀ ልጂ ብሆንም አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ወላሂ በጣም ነው የማዝነው ለምሳል መሬት የሌለው ልጂ ስደት ያላከ ..........እደቴ እየሆኑት ነው ያረብ ወደት እየሄደ ነው የኢቶዮ ገባየ
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አሚሮ እግዚአብሔር ይመስገን ምንም አይል ዋጋው እንደሚወራው አደለም
@AmiroTube
@AmiroTube 3 жыл бұрын
አዎ ሀኒ ብዙም አይደለም
@rabiaalli6397
@rabiaalli6397 3 жыл бұрын
እናመሠግናለ አሚሮ
@user-hs6be8gm3z
@user-hs6be8gm3z 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ቅመም የሆንክ ልጅ በርታ የጨዉ የመርፌ ዋጋ ሳይቀር አሳየን
@faizatube6550
@faizatube6550 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበራካተሁ የኔ ወንደሜ ወዳጅህ ልሞት ነው ምረጥ ወንደሜ የልብ አደረሰ ነህ እኮ ኑርልኝ ወንደሜ 🌷🌷
@AmiroTube
@AmiroTube 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት ሹክረኖ
@user-kp5yg9hc9z
@user-kp5yg9hc9z 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ አሚሮ👍
@labibhmoh2229
@labibhmoh2229 3 жыл бұрын
አሚሮ እናመሠግናለን
@fatemaa7263
@fatemaa7263 3 жыл бұрын
ሹኩርንንን አሚሮ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 3 жыл бұрын
ዉይ ዘንድሮ እንኳን የሸመተ ያረሰም አይችልም ኑሮዉን
@user-pg1fr9pq5h
@user-pg1fr9pq5h 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን አሚርየ
@user-qz1hy4xw9s
@user-qz1hy4xw9s 3 жыл бұрын
ህዝቡ ግን ለምን ሰላማዊ ሰልፍ አይወጣም
@hejjej7857
@hejjej7857 3 жыл бұрын
kkkkk
@zrto4150
@zrto4150 3 жыл бұрын
ሳህ
@leylaahussen2290
@leylaahussen2290 3 жыл бұрын
Jabadhu
@user-tb2ul9eg9y
@user-tb2ul9eg9y 3 жыл бұрын
አሚሮ ጀዛከላህ ኸይር
@user-lq7hx4zv2o
@user-lq7hx4zv2o 3 жыл бұрын
በድምጥብታረገውአሪፍነ ው የማያነብአለና
@imazizaha6273
@imazizaha6273 3 жыл бұрын
ጉበዝ
@firehiwotyilma6644
@firehiwotyilma6644 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው አምላክ ያክብርክ እንጀራ ይውጣልክ
@AmiroTube
@AmiroTube 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አመሰግናለሁ
@Fatimafatima-gx5rs
@Fatimafatima-gx5rs 3 жыл бұрын
ሹክራን አሚሮ
@user-re5rf6yc1v
@user-re5rf6yc1v 3 жыл бұрын
ከሚበላው የማይበላው ይበልጣል የኢቶቢያህዝብ ያሳዝናል በጣም
@user-jq7bh5ds5n
@user-jq7bh5ds5n 3 жыл бұрын
በርበሬው ውስጥማ የሚሸጥ ወርቅ አለ በኸይሩማ ሰማይ አልነካም
@user-je5te9vd2q
@user-je5te9vd2q 3 жыл бұрын
ክክክክክክ ያጠራጥራል
@f1103
@f1103 3 жыл бұрын
እሸ የኛ አሳቢ ጎበዝ መርሳ አሣየን
@user-fi1zt5qw1z
@user-fi1zt5qw1z 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@helenbaba2870
@helenbaba2870 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@user-wo1xp8so6o
@user-wo1xp8so6o 3 жыл бұрын
በርታ
@user-wo1xp8so6o
@user-wo1xp8so6o 3 жыл бұрын
ሹክረን
@user-jg3tf7bx5u
@user-jg3tf7bx5u 3 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ወንድሜ ጀዛኩም በርታ ላይክ ሸር አትርሱ👍👍👈
@lubhabalubha577
@lubhabalubha577 3 жыл бұрын
ያጄምአወላሂ፣የዚህንልጅዩቲብ፣ግቡነ፣ላይክሼርአርጉለት፣ዴግነትለራሥነው፣አይከፈልበት፣ብዙምሠውየለእፔጁላይ፣እሱግንእሁሉምቦታ፣ላይክ፣ሼር፣አርጉላቼው፣ሲልአየዋለሁ።
@samiramohammed4426
@samiramohammed4426 3 жыл бұрын
ጠይቢ አለሽ የት ጠፍተሽ ነው በአላህ
@user-nc9ki1hp9l
@user-nc9ki1hp9l 3 жыл бұрын
አሚሮ የኔ ቅመም ስወድህ የልጅ አዋኪ የሆንል ልጅ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ተነ ቤተሠብህ ላክ ሼር አርጉለት እናበረታታው ጎበዝ ወጣት ነው👍👍
@AmiroTube
@AmiroTube 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወላሂ አንቺ ገና ገና ጀማሪ እደነበርኩ ራሱ እያበረታታሽኝ ነበር እዚህ ደርሻለሁ አላህ ያክብርልኝ ሁሉ አብረሺኝ ስላለሽ ቃላት የለኝም ለመግለጥ ብቻ ሀሳቡሽ ይሙላልኝ
@jemilatub6426
@jemilatub6426 3 жыл бұрын
ወአለይኩምጰሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እሢ ልሥማ
@reemreem2594
@reemreem2594 3 жыл бұрын
አጂብ ነዉ የሀገራችን ንሮ እደዚህ መቀወጥ
@user-rg5kk7vc5r
@user-rg5kk7vc5r 3 жыл бұрын
የሚያስፈልገንን መረጃ ነው እያቀረብክልን ያለኸው እናመሰግናለን
@sumayyoutube3361
@sumayyoutube3361 3 жыл бұрын
በቅንነትእንዛመድ
@rakivrakiv8223
@rakivrakiv8223 3 жыл бұрын
መሸአላህ አላህ ይጨምርልህ
@user-re6zo8jc9h
@user-re6zo8jc9h 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አሚ ወንድማችን
@user-dw9pd1ch8v
@user-dw9pd1ch8v 3 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ በጣምነው የተወደደው መቸም ጤና መሆነው ከዝሁ ከቀጠል መቸም አንዳለፍ መብላትነውክክክ
@abex3479
@abex3479 3 жыл бұрын
ቪዶው ከማየቴ በፊት ነዉ ላይክ ያረኩት ተምር ዘይት ሰኳር እና ቡና ወደ ክፍለ ሀገር መላክ ትችላላችሁደ አሚሮ ትንሽ ሳይሆን በብዛት
@user-ii8bc3ic5o
@user-ii8bc3ic5o 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አሚሮ
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 3 жыл бұрын
ማነው የኢትዪ ኑሮ።መወደድ እደኔ ያሳሰብው ግን ድገ እደት ሊኖር ነው እ?
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 3 жыл бұрын
በርታ አሚሮ
@rozatemamtemam4971
@rozatemamtemam4971 3 жыл бұрын
amiroo jegenaa
@sen9055
@sen9055 3 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ብዙዋቺ ለኛ ያዘኑ መስነው እንላክላቺሁ እያሉ ሊበዘብዙን እተራራጡነበር ሴቱ ንቁ ለቤተሰብ ገዘቡን ላኩላቸው እዛው ገዝተው ይከፋፈሉ ሁልዜ በኛ ይነገዳልዴ!! እስከመቸ መፍዘዝ የኔ ቤተቦቺ ገብቷቸዋል አፈልግም አትላኩ ነውየሚሉኝ አማክሩ
@dubaidubai4630
@dubaidubai4630 3 жыл бұрын
አሚሮይ የኔምርጥ አንተን የወለደችልን እናት እረጅም እድሜና ጤናው ይስጥልን
@AmiroTube
@AmiroTube 3 жыл бұрын
አሚን አሚን አመሰግናለሁ
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 3 жыл бұрын
አሚሮ እንኳን ደህና መጣህ 👍
@mahubetube6317
@mahubetube6317 3 жыл бұрын
የኑሮዉዲነትአያሳስባቸሁዋናው አገራችንሰላያርግልንየሰውልጂሰራንንክሰራኑሮአይከብዲአልሀዱዲላእንበልለሁሉምነገር
@abeertaher7852
@abeertaher7852 3 жыл бұрын
መሸአላአሚሮ
@Zenat-nb6zp
@Zenat-nb6zp 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ለመረጃህ ወዲምአሚር ቀጥልበት ጀግና
@AmiroTube
@AmiroTube 3 жыл бұрын
መርሀባ አመሰግናለሁ
@kedimyaleewuket8582
@kedimyaleewuket8582 3 жыл бұрын
ዋለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በርታልን ወንድማችን
@saadasada2693
@saadasada2693 3 жыл бұрын
ስንጠይቅ
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 3 жыл бұрын
ወየው ወየው የኢትዮ ገበያ ወደየት እየሄደ ነው ኧረ ጉድ አገሬ አልገባት እናመሠግናለን አሚሮየ በድሮው አስቤ ነው ለረመዷን ብር የላኩላቸው
@raheemadubai9476
@raheemadubai9476 3 жыл бұрын
በጣም ውድ ነው ወይ ከመዳም ቤት ምቾት የለ ወይ ሀገር ኑሮ አይዘለቅ
@hayattube5840
@hayattube5840 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ወንድም አሚሮ
@user-hu4up6he7c
@user-hu4up6he7c 3 жыл бұрын
በርበሬዉ 230 ብር አንድ ኪሎ ነዉ እዴ አሚሮ ለመረጃህ በጣም ነዉ የምናመሠግነዉ በርታ
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 3 жыл бұрын
አዎን
@user-hu4up6he7c
@user-hu4up6he7c 3 жыл бұрын
@@user-sn6dz6ve2t ክፍለ ሀገር 180 ነዉ እኮ
@user-cf8vy1ih4k
@user-cf8vy1ih4k 3 жыл бұрын
ማሸአላህ አሚር ጎበዝ ላይክአርጌለሁ
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 3 жыл бұрын
አህለን አሚሮ የልጅ አዋቁ ነህኮ የኞ ጀግና በርታልን 👌👌👌👍👍👍👍💞💞💞💞💞💞 ላይክ ሸር 👍👍👍👍👍
Magic? 😨
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 16 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 48 МЛН
How to win a argument
9:28
ajaxkmr
Рет қаралды 472 М.