Рет қаралды 1,143
የህፃናት የቆዳ አስም (Atopic Dermatitis) በተደጋጋሚ በህፃናት ላይ የሚታይ የቆዳ ህመም ሲሆን በተደጋጋሚ ሄድ መጣ እያለ የብዙ ህፃናትን ጤና ይረብሻል ።
በፕሮግራሙም የበሽታው ምልክቶች፤ መንስኤው ፣ ሕክምናው እና .መከላከያውን በተመለከተ የህፃናት የቆዳ ህክምና ሰብ ስፔሻሊስት ማብራሪያ ሰጥተውበታል ፡፡
እንዲሁም ፦ የስነ አዕምሮ ጤና እና ህግ
የአእምሮ ጤና አስፈላጊ የጤና አካል እንዲሁም የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ መብት ነው። በፕሮግራሙም ከህግ አንፃር ያሉትን ጉዳዮች የህግ ባለሙያ አጠር ያለ ማብራሪያ ሰተውበታል።
"Explore children's skin asthma (Atopic Dermatitis) and mental health rights in this informative program. A pediatric dermatologist discusses symptoms, causes, treatments, and prevention strategies for Atopic Dermatitis, while a lawyer provides essential insights into legal considerations impacting mental well-being. Gain valuable parental guidance and insights into managing these important health issues."
አዲስ ሕይወት ሰፋ ያሉ የጤና ጉዳዮችን የሚዳስስ የቴሌቭዥን ፕሮግራም ሲሆን በሕክምና ሁኔታ ላይ ትኩረቱን አድረጎ . የህክምና እና የታካሚዎች ስጋት እንዲሁም ሌሎች የጤና ጉዳዮችን ከሰፊ የባለሙያ ማብራሪያ ለህብረተሰቡ ግንዛቤ መሚሰጥ መልኩ ያቀርባል።
New Life is a compelling television program dedicated to exploring diverse health issues, with a particular focus on medical conditions. Through insightful discussions and expert analysis, we bring public awareness to medical and patient concerns and various other health topics. Join us for informative content delivered by professionals, shaping a better understanding of health and well-being.
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#new_life
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv